ከይቻላል አስተሳሰብ ጋር ወደፊት

  Рет қаралды 6,184

Jeginaw Tegu

Jeginaw Tegu

3 жыл бұрын

Пікірлер: 44
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 3 жыл бұрын
በትልቁ አስባለሁ በትልቁ እፀልያለሁ በትልቁ አምናለሁ አምላኬ ፈጣሪዬ ይረዳኛል ብዬ አምኛለሁ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አመሰግናለሁ!!!
@jxhzjzh7902
@jxhzjzh7902 2 жыл бұрын
መልካም እውቀት እንቀስማለን እናመስግናለን ቀጥል ተባረክ
@MimiMimi-jr3dw
@MimiMimi-jr3dw 3 жыл бұрын
በርታ በጣም አሰተማሪ የሆነ ነገር ነው
@kassahun8
@kassahun8 2 жыл бұрын
ጠይቁ ይሰጣችኋል አምኳኩ ይከከፈትላችኃል !!! አመሰግናለሁ
@emutamiru2471
@emutamiru2471 3 жыл бұрын
ትችላለህ በርታ
@zenattesfa1773
@zenattesfa1773 3 жыл бұрын
አቀራረብህ የምዕራብያውንን መፀሐፍ ከኢትዮጵያውያን ሥነልቦና፣ እምነት፣ባህል ጋር አዛምደህ ስለሆነ ደስ ይላል። በእኛሞ ሊቃውንቶች የተጻፋትን እንጠብቃለን። መክሊትህን አግኝተውሃል የሃገር ልጅ።
@user-wb1ed5tc7x
@user-wb1ed5tc7x 3 жыл бұрын
አቀራረብህ፡ምችት ይረኛል፡እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ፡👌
@1453-y9h
@1453-y9h 2 жыл бұрын
Tebarek wedenewal
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 2 жыл бұрын
አቤት አገላለፅህ 👌
@jemalabdu2190
@jemalabdu2190 3 жыл бұрын
ጎበዝ ትችላለህ!!!
@biriktawittibebu3944
@biriktawittibebu3944 2 жыл бұрын
Good job bro
@siradesea3916
@siradesea3916 3 жыл бұрын
እንከን በሰለም መጠህ ቅንሰው ተበረክ በለፈው በኮሜት የገጠመኝን ተግደሮት ነግሬህ በተደገገሚ አይዞሽ እፀልይልሸለው ብላአኝ ነበር በጠም አመሰግንአለው ወደድል እየቀረብኩነው ወድሜ በመልፈልገውነ በምፈልገው ልምድ መአለይ ነኝ አዲሱን ልምዴን የመፍረት ነገር አለ ግረየማገበት ወደዱሮሽ ተመለሺ ይለኛል እኔ ግን ፈጠሪዬን ይዤ አሸንፍአለው እየልኩት ነው ፊት ዝብዬ ነበር መረጃ ምሰበስበው አሁን ግን ወደተግበር ገብቻለው የጥየቄዬን መልስ ሁሉ እኔጋ አገኛሁት እንካን ደስአለህ ድገምህ በገቱ አልቀረም ከፈጠሪ በተች ለደረክልኝ ምክር በጠም አመሰግንአለው ወድሜ
@peace2981
@peace2981 3 жыл бұрын
I am proud of you my brother.
@HM-ry1op
@HM-ry1op 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ክበርልን
@bekabedaso3032
@bekabedaso3032 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰዉ
@meseretguluma2574
@meseretguluma2574 3 жыл бұрын
Tebarek yene geta
@akiashiferawshiferaw4491
@akiashiferawshiferaw4491 3 жыл бұрын
Thank you so much i very happy with inspiring advice You are giving us
@LulaG
@LulaG 3 жыл бұрын
Not my fault that I didn't comment all this time, cause I kept scrolling away .... Couldn't recognize you with the facial hair 😜👌 Another great review.
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@urud8496
@urud8496 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክኸ ወንድማችን ትልከቅ ትምህርት ነወ እናመሰግናለን
@mhiretwoldemariam4708
@mhiretwoldemariam4708 3 жыл бұрын
እጅግ ግሩምና ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ተባርክ ወንድም ተገኝ !!
@mhiretwoldemariam4708
@mhiretwoldemariam4708 2 жыл бұрын
እንደምን አለህ ውንድም ተገኝ እረ መቼ ነው የምናይህ? በያይነቱና ጤናማ እንዲሁም የእህምሮ ጡንቻችንን የምናጎልበት የእህምሮ ምግብን እጅጉን ናፍቀናል ተስፋ አደርጋለሁ በግርቡ እንደምናይህ እግዚአብሔር በነገሮች ባስብካቸው ሁሉ እንዲረዳህ የሁል ጊዜ ፀሎቴ ነው ስላምን ጌታ እየሱስ ያብዛልህ!!!
@tihitnayacob6609
@tihitnayacob6609 3 жыл бұрын
Amen yechalal ....Wendemi tebark
@mercitadesse8299
@mercitadesse8299 2 жыл бұрын
Be mjmriya Ken sesma Kal egziabehern setatakis tensh teyake cherobegn nbr...enam yihe lij men eyasb new beye nbr 🤔huwalam eydgagmeku sesma ke afihe ymiwetawen yftri Kal setbabk erasen agegnhut😀 behasebe lay men endtsra gbagn! Bmigrem huneta Kal Egeziabehrn badis mngde mayt mjemren asetwalku ..🙏🙏 wow! Yeh lne yaddis meraf jemare new
@abdellamohammed1596
@abdellamohammed1596 3 жыл бұрын
ታላቅ አዕምሮ ተደጋጋሚ ጥረት ውጤት ነው በጣም አበረታች ነው እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@eastend758
@eastend758 2 жыл бұрын
Waw! Thank you.
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን 7.8. የመጨረሻ ተመቸቶኛል እውነት ነው ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም ክበርልን🙏
@hassetwolde4638
@hassetwolde4638 3 жыл бұрын
Thank you, and God bless you!
@elzanahermi6140
@elzanahermi6140 3 жыл бұрын
Amesegnalew
@fetiyaahmedin9049
@fetiyaahmedin9049 3 жыл бұрын
Wow!! ሁሌም የሚገርም አቀራረብ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@YET64
@YET64 3 жыл бұрын
Thank you for sharing that worth my time listing your summary. 👍🙏
@ayidaali9309
@ayidaali9309 3 жыл бұрын
Thank you so much 😊
@netsashawel1924
@netsashawel1924 3 жыл бұрын
Ewnte new Thank you so much Bertalne
@foziyamuktar8092
@foziyamuktar8092 3 жыл бұрын
Nice massage we can always Allah with us .l am so happy to day this message could be Nice time for me thanks Allah.
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 3 жыл бұрын
ዋው አደኛ ነኝ አዳምጬ እኮምታለው
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
ይመችሽ አደንቅሻለሁ!
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
Enamesrgnalen bro
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 3 жыл бұрын
ጌታ ዘምንክን ያልመልመው በሰው የማይቻል በአግዚአብሔር ይቻላል
@kaliya6281
@kaliya6281 2 жыл бұрын
አ መ ሰ ግ ና ለ ው ኝ
@mercitadesse8299
@mercitadesse8299 2 жыл бұрын
Ene melah wendemyee!... gna ye2gna wyem 3gna kifel tmari eyalwe and abrogn ytemar lije nbr bmuzika kifelgize "mediren senkagnat alme tiyatrenat" ymilwen zfen mzifen yewd nbr ene dmo bet heje men malt yehon eyalku ebeslslalw😂😂kmhakl bebetsb Sera zewewer mekiniyat ymselgnal kgna tlyeto hed dagimgna alayhutim bechawen Hizeb yhon baheri nbrwe.....… alawekim gn and Ken endmagegnwe lebe yamenal ....ant tehon????😁😁😂
@yeneKonjolij12345
@yeneKonjolij12345 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ እኔ ተማሪ ነኝ በጣም አነባለሁ እጥራለሁ ግን የቆንቆ ችግር አለብኝ english ላይ ደካማ ነኝ በዚህ ምክንያት ፈተና ላይ በጣም እጨነቃለሁ ሳጠናም ሁሌም ግር እንደተሰኘሁ ነዉ ምንማድረግ እንዳለብኝ ግራተጋብቻለሁ ምን ትመክረኛለህ
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 жыл бұрын
እኔ ልጅ እያለው እህቴ ሳይገባት እንግሊዘኛ ጎበዝ መሆኔን ነገረችኝ ከዛ ከልቤ እንግሊዘኛን ወደድኩት ቻልኩኝ ኣንቺም ጎበዝ መሆንሽን ለራስሽ ኣሳምነሽ በርቺ
@hillinamekasha6806
@hillinamekasha6806 Жыл бұрын
በሚገባ ይቻላል
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 37 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 14 МЛН
Why You Should Always Help Others ❤️ [ANIME]
0:40
Alan Too
Рет қаралды 16 МЛН
I Parking My Car 😂 #shorts #funny #viral
0:11
Funny Club TV
Рет қаралды 4,6 МЛН