"ከየኔታ ቲዩብ ጋር ያድረግሁት ቃለ ምልልስ ታግቷል..! "

  Рет қаралды 70,523

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

3 жыл бұрын

"ከየኔታ ቲዩብ ጋር ያድረግሁት ቃለ ምልልስ ታግቷል..! " #Pastor_Henok_Mengstu /Singele Nikodimos Show - Tigist Ejigu
የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
"Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2019

Пікірлер: 664
@savedbygraceeph2841
@savedbygraceeph2841 3 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ዘመቻ የመልካም ወጣት ነገር በጣሞ ስላሰጋቸው ነው። ዘመቻው የዘንድሮን መልካምወጣት ለመምታት ነው።
@sulamith.7165
@sulamith.7165 3 жыл бұрын
True 100%
@sebletakele9466
@sebletakele9466 3 жыл бұрын
እዉነት ነው
@rb2782
@rb2782 3 жыл бұрын
That's right
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 3 жыл бұрын
Very true
@emebetzewde6939
@emebetzewde6939 3 жыл бұрын
እዛ ቤት ጥላቻ እና ኣድሎ ኣለ
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 3 жыл бұрын
ቲጂዬ ጀግናዋ የእየሱስ ሴት የዲቦራና የአስቴር እንዲሁም የሩት መንፈስ ባንቺ ላይ ይታያል ጌታ ብርርርርርርርርርክ ያርግሽ ተባረኪልኝ በጣም አከብርሻለሁ እወድሻለሁ
@robeltadesse8370
@robeltadesse8370 3 жыл бұрын
Yes!!
@tigistassefa6596
@tigistassefa6596 3 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ። ምን ቢሉ ምን ቢያወሩ ወንጌልን መሸፈን አይችሉም ።ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው።
@sd03meke
@sd03meke 3 жыл бұрын
በሌላው እምነት ከቀለደ አንገቱን ነው የምቆርጡት። ወንጌል ያሸንፋል እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው
@user-fr1hy1bp4x
@user-fr1hy1bp4x 3 жыл бұрын
በሚዲያም በሌላም ቢነሱብን ወንጌል ያሸንፋል ህዝባችን እየነቃ ነው። በብዛትም ወደ አዳኙ ጌታ እየመጡ ነው ጌታ ይባረክ
@getahunhalefom525
@getahunhalefom525 3 жыл бұрын
የበሰለ መንፈስ ያለበት የጠላትን ሀሳብ የሚያፈርስ ቃለምልልስ !!!!!!!!!
@melkamchappy3931
@melkamchappy3931 3 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልህ ፓስተር ሄኒ / ጸጋ ይብዛልህ ❤
@eleleta5821
@eleleta5821 3 жыл бұрын
ሁላችንም አንድ ላይ መቆም አለብን like ማድረግ ማቆም አለብን ክርስቲያኖች መተባበር አለብን
@tamerieyeshieas9245
@tamerieyeshieas9245 3 жыл бұрын
ልጁን ፍርድ ቤት ማቅረብ አለባቸው አብያተ ክርስቲያናት ፣ልጁ ብልጣብልጥ ነው፣ሰሞኑን ደግሞ ስሙን ለመቀየር መስኪድ እያሰራ ነው።
@lalabre382
@lalabre382 3 жыл бұрын
እስከዛሬ አጥፍተዋል ብዬ ላሰብኳቸው ሰዎች ከጓደኞቼ ጋር እየተቀባበልኩ ባደባባይ ለፃፍኩባቸው ለተቃወምኩዋቸው አሳልፌ ለሰዳቢ ለሰጠዋቸው ጌታ ምህረት ያድርግልኝ (ያርግልን)በጣም አፍሬያለሁ😪 የምር ብዙ ተምሬያለው bless you tigiye😍
@senaityemanne422
@senaityemanne422 3 жыл бұрын
God bless you
@liveforjesus5005
@liveforjesus5005 3 жыл бұрын
God bless you dear
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 3 жыл бұрын
ብርክ በይልን😘
@eyesusgetanew4346
@eyesusgetanew4346 3 жыл бұрын
Lala bar እግዚአብሔር ዘመንሽን/ህን ይባርክ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
ሁሉም አውቀው ነው እግዚአብሔር ያያል በቅን ይፈርዳል ተንኮላቸው የትም አያደርሳቸውም እኛ ነን መጠንከር ያለብን ወንጌል በሃይል ይሰበካል የገሃነም ደጆች አይቋቋሟትም
@nuhalitefagid3080
@nuhalitefagid3080 3 жыл бұрын
ማንም ቢተቸን እግዚአብሔር ብዙ ብሎናል እንበዛለን፡፡ ወንጌልን በመስበክ እንበዛለን ፡፡መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ያበዛናል!!!
@rb2782
@rb2782 3 жыл бұрын
እንደ ዛሬ በእአማኞች ተደስቼ አላውቅም በጣም ደስ የሚል የአንድነት ስሜት ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ
@haimanotambachew983
@haimanotambachew983 3 жыл бұрын
ፓስተር ኤኖክ ጌታ ዘመንህን ይባርክ እውነት ነው የኛ ወንጌል የሚጠፋ አይደለም ለዘላለም የሚኖር ነው ወንጌል ደሞ ክርስቶስ ነው
@tewodrosbacha123
@tewodrosbacha123 3 жыл бұрын
በክርስቶስ እየሱሰ የምታምኑ ክርስትያን ወንድም እና እህቶቼ በጌታ ሰላማቹ ይብዛ :: የፕሮቴስታንቱ ማህበረሰብ ለወንጌል ሲል በተወለደበት እና ባደገበት ሀገሩ ላይ በመቀጥቀጥ በመገረፍ በድንጋይ ተወግሮ እስከመሰዋት ለሚወደው ጌታ እና ለሚወደወ ህዝብ ሲል ባለፉት አያሌ አመታት የግፍ ግፍ ተፈፅሞበታል እነዛን አመታቶች ዞር ብለን ስናይ ከምንወዳት ከኢትዩጵያ ሀገራችን ከአብራኳ የተገኝን ሳይሆን ከስማይ እንደ ተወረወረው እንደ ተዋረደው ሀይሉ ሁሉ እንደተገፈፈው ዲያብሎስ ተቆጥረን እኛ ስንወዳቸው እየጠሉን ስንጠጋቸው እየራቁን በፍራቻ እና በስቀቀን ብዙ ዘመናት አባቶቻችን እናቶቻችን እኛም የዚህ ስቃይ ገፈት ቀማሾች ነን በዚሁ በእኛው ትውልድ መካከል እንኳን አገልጋይ የሆነ ሰው በእኛው ህብረተስብ ጥላቻ ምክንያት እግዚአብኔር ከሰጠው ልጆቹ መካከል አንድ ልጁ ይሞትበታል ይህ ሰው ልጅን ከቀበረበት መቃብር አውጥተው አጥሩ ላይ ሰቀሉበት ይኔን ስቃይ በምንም ቃላት መግለፆ አይቻም ፕሮቴስታንቱ የህብረተሰብ ክፍል እግዜርን ከማምለክ ወደመጥፎ ስፍራ የሚኔደውን ትውልድ ከማዳን አልፎ ተርፎ የልማት ስራን ከመስራት ውጭ ለተወለድንባት ለሀገራችን ለኢትዬጵያ ዘወትር በፅሎት ከማንባት ውጭ ምን ያደረግነው ክፉ ነገር ኖሮ ነው ይኔ ሁሉ ውርጅብኝ ያውም በየ ዘመናቱ በጣም አስተውሉ ::ፍቅር ይታገሳል ታግሶም ... እግዜር እንኳን ጊዜው ሲደርስ ይተፋል "እኛ ክርስቲያኖች ደሞ በነፃነት እንድንኖር ክርስቶስ ነፃ አውጥቶናል " የሁሉንም የስው ልጅ ነፃነት እንወዳለን በነገር አታጏሳቁሉን ያለፉት ዘመናት ይበቃናል በቃ!!!! ወገኔ የወንጌል አርበኛ የስጋ ለባሽ የጭቆናን ቀንበር ተቃወም እሺ አትበል ሁላችንም አላግባብ የሆነን ዘለፋ በአንድነት እንቃወም!!!
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 3 жыл бұрын
ሲንግሌዬ ምርጥ የእግዚአብሔር ሰው በርታልኝ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ፡
@danelmamo280
@danelmamo280 3 жыл бұрын
ሄኒ ምርጥ ስው ብሩክ ሁን የየኔታ ሴራን ባነሃል እውነት ነው ከ ጀርባው አሉ ማህበረ እርኩሳን።
@nebrettadesse7845
@nebrettadesse7845 3 жыл бұрын
Blessed
@menahailemariam762
@menahailemariam762 3 жыл бұрын
ማህበረ፡ርኩሳን፡በትክክል።
@tedymathewos9557
@tedymathewos9557 3 жыл бұрын
Reality 🤜🤛
@ghionkichen1719
@ghionkichen1719 3 жыл бұрын
ተባረኩ በጣም 💯 % በሃሳባችሁ እስማማለሁ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ሁሉም ወንጌል አማኝ ይሄን ሃሳብ ቢቀበለው እና ወደተግባር ቢወስደው ፍሬያማ እንሆናለን ደግሞም አንድነታችን እና ፍቅራችን ላይ ብንሰራ ብዙ ሰውን ማዳን እንችላለን የማይመለከታቸው ሰዎችም ለመተቸት እድልን ያጣሉ ::አጥብቄ ቤተእምነቴንም እህት ወንድሞቼን አግባብ በሌለው መልኩ የሚናገርን ሰው እቃወማለሁ!
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e 3 жыл бұрын
ቲጅዬ በጣም የሚገርመው ይሄ መዋረድ የጀመረው በመጀመርያ እርስ በርስ ስንሰዳደብ ስንናናቅ ስንተቻች ስንወጋገዝ ለብዙ ዘመናት ኖረናል አሁን ሌሎች ቢሳደቡ ምንም አይገርምም አሁንም ሁሉ ሰው ያገባኛል የሚል ያስፈልጋል እንደ ወንድማችን ሲንገሌ
@marekonjo9241
@marekonjo9241 3 жыл бұрын
የኔታ በጣም አድሎ ያደርጋሉ እውነት ነው subscribe ማንሳት ነው የወንጌል ጠላት ናቸው።
@user-vg9rd3ek5q
@user-vg9rd3ek5q 3 жыл бұрын
በእዉ ነት እሚበረታታ ነዉ ይሄ ዝምታ መሰበር አለበት .... ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ...አማኙ መንቃት አለበት እኛ አምሮ እደሌላቸዉ አደለንም ...መብትን የማስከበር ድርሻ አለብን ...
@burteshiferaw2110
@burteshiferaw2110 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ሰለእዉነት ተናገርሽ ሌላው የትነዉ ያለነው አስከሞት የታመነዉ ጌታ አለ በእዉነት ይፈርዳል
@user-vg9rd3ek5q
@user-vg9rd3ek5q 3 жыл бұрын
@@burteshiferaw2110 amannn ሀሳባችንን በጽድቅ መግለጽ ሀጽያት አይደለም
@sehinemersha1063
@sehinemersha1063 3 жыл бұрын
L 22352)l
@assefazergaw7042
@assefazergaw7042 2 жыл бұрын
Thank you God bless you
@yohanafantaye3923
@yohanafantaye3923 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር እንደናንተ በማስተዋልና በጥበብ የተሞሉ ወጌኖችን ያብዛልን የልቤን ሐሳብ ስለገለጻቹት ደስ ብሎኛል ጌታ አብዝቶ...ይባርካችሁ
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 3 жыл бұрын
እኔ ለቤተክርስቲያ ክብር እቆማለው!! በፍጹም ዝም ሊባል አይገባም ዛሬ ዝምካል ነገ የባሰ ይሆናል ሊታረም ይገባል! ስለ አቀረባችውት ሀሳብ ተባረኩ!!
@egziabheryechelal8586
@egziabheryechelal8586 3 жыл бұрын
ቲጂ በዚህ እርእስ ሌሎችንም እየጋበዝሽ ለሀአማኙ ግንዛቤ መስጠት ጥሩ ነው ተባረኪ🍀🍀🍀🍀🍀🌿🌿🌿🌿🌿🌸🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺🍀🍀🍀🍀
@tedrostsegay162
@tedrostsegay162 3 жыл бұрын
ዘመናቹ ይባረክ ጌታ ይፈርዳል የጠላትን ኣላማ ኣይሳካም የጌታ የሱስ መንግስት እያሸነፈች ትሄዳለች እስከ ኣለም ፍጻሜ።
@tewodrosabebe8004
@tewodrosabebe8004 3 жыл бұрын
pastor record ያደረከዉን ድምፅ በ social media ላይ ልቀቀው። ለብዙዎች ትምህርት ይሰጣል። ጌታ ይባረክ።
@mamnati6341
@mamnati6341 3 жыл бұрын
ትጌይ.የኔ.ቆንጆ.ተባረኩልኛ.ስውዳችሁ
@user-uv1zg1yj8z
@user-uv1zg1yj8z 3 жыл бұрын
ተባረኩ ቲጂዬ ፓሰተር ሄኖክ ድንቅ መልዕክት ነው ❤❤🙏🙏🙏🙏
@elltagrmay6301
@elltagrmay6301 3 жыл бұрын
ልክ ነው ጌታ ይባርካቹ ቲጂየ በብዙ ተባረኪ ❤️
@tigistmechal6851
@tigistmechal6851 3 жыл бұрын
ቲጂዬ ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባርክ በጣም ወድሻለሁ በስራሽ ረርቺ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን አሜን!!!
@tewodrosbacha123
@tewodrosbacha123 3 жыл бұрын
ፓስተር ሄሂ እና ቲጂ እግዚአብሄር ይባርካቹ በየኔታ ቲዩብ እና ኮሜዲያን ስለሆነው ግለሰብ ስላደረጋቹት ግልፅ ውይይት እና ጥግ የረገጠ የተወሰኑ ኢትዪጵያን ማለትም ፕሮቴስታንቱን እንዲሁም ግልፅ በሆነ መልኩ ስም በመጥራት እየተደረጉ ያሉ ብዙ ኢትዬጵያውያንን የሚወክሉ የማህበረሰብ ክፍልን ነጥሎ የማንቋሸሽ እና የማንኳሰስ ተግባርን በስፉት ተያይዘውታል ባለቤቱን ካልናቁ... የሚባል ነገር አለ እነዚህን ተቋማትም ሆነ ግለስቦችን ጥግ የረገጠ ጥላቻን ማስቆም የውዴታ ግዴታችን ነው ይኔ አካኔድ ብዙሀኑን የኢትዬጵያን እንደ ግለስብም ሆነ እንደ ማህበረስብ እንዲሁም እንደ እምነት ተቋም ታላቅ የሆነ ወንጀል ተፍፅሞዋል እነዚህ ተቋማት እና ግለሰቦች የተሳደቡትን ያንጏጠጡትን ህብረተስብ እና የእምነት ተቋማት በአደባባይ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው በእንቁላሉ ጊዜ ያልተቀጣ ... የተፈቀደላቸው እንዳይመስላቸው.
@winyasefa2496
@winyasefa2496 3 жыл бұрын
በእውነት ይሄ ዝምታ መሰበር አለበት ዶንኪ ቲዩብም ሆነ የኔታ መጠየቅና ከዚህ በኋላ እኛም በእምነታችን በአገራችን ላይ በነፃነት በእኩልነት ማምለክ መቻል አለብን መፍትሄ ያስፈልገዋል ተባረኩ ቲጂና ሄኒ 💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹
@muleabebe1044
@muleabebe1044 3 жыл бұрын
ጌተ እየሱስ ዘመነቹን ይበርክ በንግግረቹ በኡነት በጠም ተበርካነል ለቤቱ የምትቃኑትን ጸገ አሁንም ይጨምርለችዉ💜ትጅ&ሔኑዬ እንወዳቹሃለን፡፡
@misiganaayele7676
@misiganaayele7676 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምለክ ልቦና ይስጠቻው ክርስቲያን በሙሉ መቀዎም አለበት ዝምታ ይብቃ
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 3 жыл бұрын
ሄኒ የተወደድክ አገልጋይ ተባረክ በብዙ❤👏ቲጂዬ ሸጋ ተባረኪ በጣም ነገር አቀርባቹ ቲጂዬ በዚህ ነገር ሌሉችንም አቅርበሽ ጠይቂ አንድነታችን እንዲወጣ👏👏
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 3 жыл бұрын
በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ እረጅም እድሜ እመኝልሃለው...በትክክል የኔታ በጣም አድሏዊ ነው በየትኛውም ቀዳዳ ክፍተትን እየፈለገ ማሳደድ ነው ስራቸው. አስተውዬ ተመልክቻለው ሁል ጊዜ በዘር እና በሃይማኖት ዙሪያ ጥላቻን መዝራት አላማቸው ነው. ወገንተኛ ባይሆኑ ኖሮ አንድ ቀን እንኳ መልካም የሰሩትን ለምን አያቀርቡም? እኛም ትግስታችንን እንደምስማማት አስቆጥሮናል እና ልንቃወም ይገባል
@By_grace100
@By_grace100 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አይዘበትበትም !!! በእውነት ወየውላቸው ለነሱ የመንፈስ ቅዱስን ሀይል ለሚያንቋሽሹና ለሚሳደቡ እስከዛሬ እንደነበረው አይቀጥልም እግዚአብሔር በእውነት ተነስቶአል !!! የእግዚአብሔርን መንገድ የምታጣምሙ ባትመለሱና ንስሀ ባትገቡ በክፋታችሁ አለምን ከጌታ መንገድ ለማደናቀፍ እንቅፋት መሆናችሁን ካላቆማችሁ የእግዚአብሔር እጅ በእናንተ ላይ ነው።
@iftuabdissa6171
@iftuabdissa6171 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይቺ አለም ለእውነተኛ የክርስቶስ ተከታዮች አትመችም ባይቀበሉን ለምን ይገርማችኃል የክርስትናው ባህሪ ነው ጌታ ይባርክሽ ይህንን እውነት ስላወጣሽው
@eliaspapasinose6588
@eliaspapasinose6588 2 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ። ምንም ቢሉ ምን የሚወዱትን ቢያወሩ ወንጌልን መሸፈን አይችሉም ።ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው።
@bj4175
@bj4175 3 жыл бұрын
እኛን ከተቃዎሙ እሰየዉ ጌታ ሊመጣ ነዉ የመቸረሻ ዘመን ምልክት ስለሆነ አይዞአቺሁ
@martatesfaye2397
@martatesfaye2397 3 жыл бұрын
እድሜ ለሳሚ ሙልጌታ እሱ የስድድብና አገልግሎትን የመስደብ የማዋረድን የማቅለልን ነገር በሚዲያ የጀመረ በዛው ህዝቡም ስድ ተለቀቀ ዛሬ ቲጂዬና ፓስተር ሄኖኬ ምርጥ ርእስ ነው ያነሳችሁት ተባረኩልኝ
@medhinbegashaw8719
@medhinbegashaw8719 3 жыл бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር በእንተ ስላስቀመጠው ፀጋ በወንጌል ላይ የተከፈተ ዘመቻ አሁን የለው የወንጌል ሥራ ለጠላት ሥጋት ሆኖአል ቡዙ ቸርቾች የነፈሳት መዳን, የፈውስ የድንቅ አና የተአምራት ስለሆነ ነው ሁሉም ይቀጥላል ወንጌል ያሸንፋል
@Name_Linda
@Name_Linda 3 жыл бұрын
ፓስተር ሔኒ ለብዙ አገልጋዮች አርአያ የሚሆን እግዚአብሔር የቀባው አገልጋይ ነው። እግዚአብሔር ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛለት። You are always blessed!
@selimahusen1202
@selimahusen1202 3 жыл бұрын
ትጅ&ሄን እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ይበርክ ጠቃም ውይይት ነው ወንጌለችን ገና ድል ያደርጋል። በውይይታችሁ ታጠቅሜሃለው ቃጥሉ
@denekealembo840
@denekealembo840 3 жыл бұрын
የኒቆዲምስ ሚዲያ አቅራቢ ቲጂ ጌታ ይባርክሽ ፓስተር ሄኖክንም ጌታ ይባርከው አንድ ነገር አንስቶ ስሰማ እዬን ነገርአጉልታቹ ብታነሱ ወደፊት ከወንጌላዊያን ካውንስልጋር ከመንግስት ተጠሪጋር ለእምነት በተሰጠን ነፃነት እደዜጋ ካለመታየት የተነሳ በተለያዩ ከተማቀበሌሆች የቀብር ቦታ ያልተሰጣቸው ቤተእምነቶች አውንም እየተሰቃዩ ወደሌላ ወረዳ እሬሳ ተሸክመው ወስደው የሚቀብሩ አሉ ሌላው እምነት እደዜጋ ታይቶ ቀበሌው ክልል ቦታ ተሰቶት ሲቀብሩ ሌላው እምነት እደዜጋ ሳይቆጠር በእምነቱ ምክንያት ቦታ ተከልክሎ ወደሌላ ወረዳ ለምነው ይቀብራሉ እዬ እደዜጋ ያናዳል ፌር አይደለም እባካቹ ቲጂ እዬን ጉዳይ ሽፋን ሰታቹት ሚዲያላይ አቅርቡት ቤተክርስቲያን ጊዜውን ትጠቀም
@godissogood2me136
@godissogood2me136 3 жыл бұрын
TG & Pastor Henok ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በዚህ ዘመን የሚያስፈልገን ያ የክርስቶስ ፍቅር ነዉ እርስ በርሳችን መዋደድ አለብን ፓዉሎስ እንደጻፈልን እርስ በርሳችሁ ስትነካከሱ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ ስለዚህ ይበልጥ ዘመኑ እየቀረበ ሲመጣ መቀራረብ ለሚድኑ ነብሳት መትጋት አለብን የደከሙትን በእግዚአብሔር ቃል ማበርታት አለብን ጌታ ኢየሱስን መምሰል አለብን ጌታ ለሚዘልፉት ነብሳት እንዳይድኑ በር ለሚዘጉ ማስተዋል ይስጣቸዉ መንፈሳዊ ሰዉ ደግሞ በተፈጥሮአዊ ሰዉ ሊመረመር አይችልም መንፈሳዊዉ ግን ሁሉን ይመረምራል ተባረኩ።
@eyesusgetanew4346
@eyesusgetanew4346 3 жыл бұрын
የኛ መተኛት እርስ ብእርስ አለመተበር ነው ይህን ያመጣው የራሳችን ድክመት ላንዱ ወንጌል በአንድነት ብንቆም ይህ አይመጣብንም ዛሬም አንተ የምትተኛ ንቃ አንድ እንሁን እንፀልይ ቢሰድቡን ቢንቁን እግዚአብሔርን ከዙፋኑ ማን ይነቀንቃል ።ወንጌል ይሰበካል ።
@etetu4837
@etetu4837 3 жыл бұрын
እኩል መብት እንዳለን የተረሳበት ዘመን እግዛብሔር ይቅር ይበላቸው
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርካችሁ ትልቅ ነገር ነው ሀሳባችሁ የዶንኪን ቀልድ የላኩልኝ አህዛቦች ናቸው እኔም ያልኩት ሳየው እስኪ በኦርቶዶክስና በሙስሊሙ ይቀልድ ብዬ ነበር ግን ምንም አደረጉ አላደረጉ ወንጌል አሸናፊ ነው እስከዛሬ እየተገፋ ያልወደቀ ስንቱን ከዘላለም ሞት የታደገ ስለዚህ ይታገሉታል አያሸንፉትም እኛ የጦር መሳርያችን ሰዋዊ አይደለም ሌላው ምንም ውሸት የሌለበት የየኔታ ቲዩብ የፕሮቴስታንት ጥላቻ ያለበት ነው ግን እነሱ ምን ያድርጉ ንቀው ለተናቂ የሰጡን የኛው ቤት ያሉ ወንድሞች አባቶች ናቸው ግን እንደየስራው የሚሰጥ አምላክ በሰማይ አለ☝ሌላው እንደዚህ ለወንጌል እንቅፋት የሆኑ ሰዎችን ባንደግፍ ባንመለከታቸው ይሄን ያህል ስፍራ አያገኙም ብቻ የኔታም ከእግዚያብሄር ባይጣላ መልካም ነው ከእግዚያብሄር የሚጣሉ ይደቃሉ ስለሚል ሌላው ወደዱም ጠሉም በወንጌል ገና ትውልድ ይድናል ከጨለማ ወደሚደነቀው ብርሀን ይመጣል እየሱስ ያድናል🙏
@shiferawkebede520
@shiferawkebede520 3 жыл бұрын
ተባረኪ እህታችን በጣም የሚያስተምር ውይይት ነበር
@sarawolde2126
@sarawolde2126 3 жыл бұрын
ምርጦች❤
@emebatbelaynh9668
@emebatbelaynh9668 3 жыл бұрын
ድንቅ ምልክት ነዉ ተወዳጆችተባረኩ❤😘😘❤❤
@savedbygraceeph2841
@savedbygraceeph2841 3 жыл бұрын
ውይ ውይ አንጀቴን አራሳችሁኝ!! ባለቤት እንደሌለው ያም ይሄም እተነሳ የሚያረካክሱን እኛም ዝምብለን መቀላችን በጣም ይገርማል። በሌላው በተእምነት ያለውንችግር ማንም ደፍሮ በማይናገርበት አገር የወንጌላውያን ቤተእምነት በግልፅ በድስክርምነሼን ደረጃ ውግዘት እየደረሰብን ነው። ሁላችን በጨዋነትና በታራሚነት ግን እውነታውን የማሳወቅ የወንጌል ስራ ነው ብዬ አምናለሁ።
@genetmidekssa683
@genetmidekssa683 3 жыл бұрын
ወገኖቼ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ እዉነት ያልገባቸው አብዝተዉ ይሳሳታሉና መተዉና መልካሙን እሩጫችንን መሮጥ ያዋጣናል ደግሞም የኛ ሀገር በስማይ ነው
@belaynekhbalcha7235
@belaynekhbalcha7235 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ሄኖክ ትክክለኛ ሀሳብ ነው ያነሳው ምክኒያቱም የኔታ ቲዩብ ማለት የክርስቶስ ተከታዮዎችን ለማጥፋት የተነሳ የዲያብሎስ ሚድያ ነው።ኢየሱስ ክርስቶስ ይገስፀው። ቲጅ ተባረክ።።።።
@mekdeskebere2
@mekdeskebere2 3 жыл бұрын
ተባረኩ አግባብ ያለው እውነተኛ ሀሳብ ነው
@zenylema8717
@zenylema8717 3 жыл бұрын
እውነት ነው ወገኖች ተባረኩ
@markantonio7731
@markantonio7731 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ እና የብዙዎችን አይን የሚከፍት ቃለ መጠይቅ ነው ጌታ ይባርካችሁ ቀጥሉበት...ሌሎቻችንም ክርስቲያኖች መብታችንን አለመጠየቅ መንፈሳዊነት አድርገን ማየት የለብንም እንደ ባለ አዕምሮዎች እንቀሳቀስ።
@tadelechdefersha4824
@tadelechdefersha4824 3 жыл бұрын
ትጌ እና ሄኖክ ትልቅ ሀሳብ ነዉ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ የሚመለከተዉ አካል በነዚህ የሚያላግጡ ሰዎች ላይ እርምጃ መዉሰድ አለበት or መጠየቅ አለባቸዉ
@sophiaa4289
@sophiaa4289 3 жыл бұрын
ትክክለኛ አባባል የኛዎቹ ናቸው እኮ አስተኳሾች የውሰጥ አዋቂ ።ጌታ ይባርካችሁ ደስ ብሎኛል በውይይቱ ጀግኑ ይጨምርላችሁ።ሰው አለ ይባል እንጂ የምን ዝምታ ሆሆሆሆሆሆ
@nuhalitefagid3080
@nuhalitefagid3080 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!
@gziachewzeleke9180
@gziachewzeleke9180 3 жыл бұрын
ሀገራችን በሰማይ ስለሆነ ነዋ ቅናት ነው እንዲህ የሚያደርጋቸው ዲያብሎስ ስው ሲድን ደስ አይለውም!
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ በጣም ጥሩ ውይይት ነው እንግዲ መፅሃፍ እንደሚለው ጆሮ ያለው ይስማ ፡
@sefjos3123
@sefjos3123 3 жыл бұрын
የኔታ ትዮብ ፕሮቴስታንትን ለመቃወም የተመሰረተ ነው።
@bk7202
@bk7202 3 жыл бұрын
የደብተራ የተንቆዋይ ልጆች ናቸው ለዚህ ነው እንኩዋን የደብተራ ምድያ ይቅርና ጨዋ የተባለው እሸቱ እንኩዋን ሐሰተኞቺን የምቃወም መስሎ እምነታችንን ነው ስያንቁዋሽሽ የነበረው ጠንቁዋይ እንዴት የራሱን ያጋልጣል ተባረክ ፓስተር ሄኖክ
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 3 жыл бұрын
ሚገርመዉ እናንተ የጠንቋይ ልጆች ሆናችሁ ስለ ፕሮቴስታንት ምን አገባችሁ??
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 3 жыл бұрын
@Sara Alsara ደብተራዎችና እነጠንቋይ ጩፋ አንድ ናቸወ
@sisayabate6233
@sisayabate6233 3 жыл бұрын
@@jesusisgod4638 ወንድሜ ንስሀ ግባ ለራስሀ ዳን በምት መንገድ ነው ያለህው ጌታ ይወድሀል።
@sisayabate6233
@sisayabate6233 3 жыл бұрын
@@jesusisgod4638 ንስሀ ግባ እየሱስ ይወድሀል ዝም ብለህ አትቅበዝበዝ ደግሞ ስለማታውቀው አትቀባጥር ተመለስ
@aklilgeorge8670
@aklilgeorge8670 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል ፓስተር ሄኒ የኔታ ቲዩብ በነ ምህር ዘበነ እና ምህረትአብ የሚደገፍ ነው ሚዲያ በመጠቀም በዋናነት የወንጌል አማኞችን ስም በማጠልሸት ተሰሚነታችንን ማሣጣት ነው
@tsigetekalegne771
@tsigetekalegne771 3 жыл бұрын
Amen tebareku
@frehewetamen2030
@frehewetamen2030 3 жыл бұрын
Only God is perfect only God is true only God is good Jesus is loud I myself I believe only God 🙏🙏👍👍🙏👍👍🙏
@tesfut2863
@tesfut2863 3 жыл бұрын
ስለአይሁድ የነገረህ የአይሁድ መፅሀፍ ነው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
ፓስተር ሄኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ቲጅዬ ተባረኩ
@sisayabate6233
@sisayabate6233 3 жыл бұрын
ፓስተር ሔኖክ እና ቲጂ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ በጣም ድንቅ ትምህርት ሰጭ ውይይት ነው በርቱ እናመሰግናለን ጆሮ ያለው ይስማ
@zebibhussein1523
@zebibhussein1523 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ 👏👏👏👏👏👏
@jesusisalive888
@jesusisalive888 3 жыл бұрын
ወንገጌል እግዚአብሔር በልጁ የገለጠው እውነት መንገድ ወደ አርሱም መድረሻው የእግዙአብሔር እውነት ሰለሆነ ሁሌም ያሸንፋል ።
@eleleta5821
@eleleta5821 3 жыл бұрын
ስለዚህ ጉዳይ ብዙ አገልጋዮች ቢጠየቁ ጥሩ ነው ። በደንብ ክርስቲያኑ መንቃት አለበት
@alemtesema1057
@alemtesema1057 3 жыл бұрын
ፓስተር ሄኖክ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ።
@meseretkassa1803
@meseretkassa1803 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ቲጂዬ ሄንዬ በጣም ትልቅ እርእስ አስፈላጊ የሆነ ነው እኔም ያሰብክት ነበር ዬኔታቲዩብ ብሎ የወንጌልን እምነት የሚቃወም ከኻላው አንድ አላማ እንዳለው ያስታውቃል::
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 3 жыл бұрын
አስተዋይ ሴት ተባረኪ
@samuellove9096
@samuellove9096 3 жыл бұрын
የልቤን ቅናት ነው የተናገራችሁልኝ እኔም ለጋዜጠኛው አድሎ እያደረገና ሆን ብሎ በቤተክርስቲያናችን ላይ የጥላቻ ዘመቻ እያካሄደ እንደሆነ ነግሬዋለው በነሱ ሚዲያም ገብቼ ከፍ ያለውን የትእቢት ቃላቸውን በእግዚአብሔር ቃል አፈርሳለው ሁሉም የላይክ ጀግና እንጂ እውነት የላቸውም። ልጁም አሁን ተባሯል መሰለኝ በሌላ ሴት ተቀይሯል ጌታ መልካም ነው ደስ ብሎኛል
@mulualemmekonnen9784
@mulualemmekonnen9784 3 жыл бұрын
ጌታ ደባርክሽ እህቴ
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
ተባረክ ሄኒ
@mikiyasgebyehu1004
@mikiyasgebyehu1004 3 жыл бұрын
May God bless you both , thank you so much
@arhel3016
@arhel3016 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ
@eskedargashaw5470
@eskedargashaw5470 3 жыл бұрын
ራሷ ክርስቶስ ነው ድካምን አይቶ ይቅር ብሎ እንደገና በዚህ ምድር በተሰደብንበትና በተጠላንበት እንደገና ይገልጠናል። ምክንያቱም ቤቱ የራሱ ነው እኛን የመረጠውን ክርስቶስን የሚጠላ ሰይጣን ነው እሱ ደግሞ ቤተክርስቲያንን እንደገና ለመጣል መድከም የዘመን አላማው ነው ዓላማው ደግሞ ለዘላለም በክርስቶስ የፈረሰ ነው። እኛን ግን ቤቱ ያለነውን ግን በእውነት የበደልነውን በደልና ሀጢያት ((ይቅር))) ብሎ ፈውሶ ያቆመናል
@genetcell2480
@genetcell2480 3 жыл бұрын
እውነት ነው በማንጓጠጥና በክስ የተሞላ ስልችት የሚያረግ ከ2@ በላይ ዩቱብ ላይ ሀሜት የሚሰብኩ ቅዱሳን ተብዬዎች የወንጌል ጠላቶች ሞልተዋል ።
@trezaboshe1497
@trezaboshe1497 3 жыл бұрын
ትጅ ተባረኩ የዬኔታ ትዮብ በክርስቶስ ሰወች እንዳይድኑ የምቃወም ምድያ ነዉ እግዚአብሔር ይፈዉሳችዉ
@tigesttig9348
@tigesttig9348 3 жыл бұрын
ፓስተር ሔኖክ በጣም ከማከብራቼዉ አጌልጋዮች አንዱ ነህ ተባረክ ትጅየ ተባረክ ግን አንድ ነገር የበተክርስትያን ስረአትና የወንጌልን እዉነት ለምሸፊፍኑትና ለምክዱት ግዜ መስጠት የለብንም ማወገዝና መገሰፅ አለባቼ ምናልባት ፓስተር ሄኖክ የማታዉቀዉ ነገር ልኖር ይችላል የአንተንም በምድያ የምያገለግሉትን አጌልግሎት ሰአት ስኖረኝ እከታተላለዉ ይቃወማሉ ያዋርዳሉ የምትላቸዉ አጌልጋዮች እኔ እንደምያወቃቸዉ በበተክርስትያን የምያገለግሉና ፓስተር ያላቸዉ ልጅ ብሆንም በበተክርስትያን ስርአት ያደገና በበተክርስትያን የተለያዩ አገልግሎት ያላቸዉ ናቸዉ ዋናዉ ነገር ትጅ እንዳለችዉ ምሰጅ ተልኮላቸዉ አያዩም ስልክ ተደዉሎላቼዉም አያነሱም ዉጭ ያሉት የነዝህን አገልጋዮች ፓስተሮቻቸዉን ማግኘት አይችሉም በዝህ ምክናት ነዉ ምድያ የምያወጡዋቸዉ ይህን ስል ሁሉም ሳይሆን በከፍል ፖሮግራማቸዉን የምከታተላቸዉን አገልጋዮች ነዉ ይህም ሆኖ ፓ ሄኖክ እንዳለዉም ብቻል መቀራሬብና መዋያየቱ ይሻላል ተባረኩ
@egziabheryechelal8586
@egziabheryechelal8586 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ይሄን ሁሉ ያመጣው አንዱ ቤቱ ዉስጥ ያሉ የዩቱብ ነጋዴዎች እምነቱነ ያስደፈሩ በቅናትና በገንዘብ የተሞሉ ናቸዉ አሳልፈዉ ለአህዛብ የሰጡ ጌታ ቤቱን ያጥራልን,👈👈👈
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 3 жыл бұрын
Thank you very much what a wise discussion ❤❤
@user-fr1hy1bp4x
@user-fr1hy1bp4x 3 жыл бұрын
ቤተክርስትያን ፍፁማን የሞሉበት አይደለም ወደ ሙላት የምናድግበትና ክርስቶስን እየመሰልን የምንሄድበት ነው። እኛ አማኞች እንደ ማንሳደብና እንደ ማንደባደብ ያውቃሉ ለዚህ ነው እንደ ፈለጉ የሚናገሩት ለመሆኑ እየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኝኑ ያላደረገ ሰው ስለ ትንቢት፣ ፈውስ፣ ተአምራት ሊያውቅና ሊገባው አይችልም ምክንያቱም መንፈስቅዱስ ውስጡ የለም ። ወደዱ ጠሉ አይናቸው ያያል የጌታ ክብር በምድራችን ላይ እየገነነ ይሄዳል ። የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ በናዝሬቱ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተወጋ ይሁን። ተባረኩ ቲጂና ፓስተር ሲንገሌ!!!!!!!!!!!!!!!
@meskizewde9878
@meskizewde9878 3 жыл бұрын
God bless you both!!!
@asmerethabtegiorgis618
@asmerethabtegiorgis618 3 жыл бұрын
አንተ የምት ተኛ ንቃ።የማንቅያ ደወል ነው ፕሮቴስታንት በብዙ ተኝተዋ።አሁን ጀምራችኋል በርቱ
@sintayehukebede8783
@sintayehukebede8783 3 жыл бұрын
እውነት ነው እውነትን በፍቅር መግለጥ አስፈላጊ ነው በፍቅር የማይገለጥ እውነት ከሐሰት አይተናነስም እናመሰግናለን ሔኒ እና ቲጂ ተባረኩ
@getamesayyeksme9717
@getamesayyeksme9717 3 жыл бұрын
ተባረኩልን ቅዱሳን
@heyotagagooethiopia6589
@heyotagagooethiopia6589 3 жыл бұрын
ቲጂ&ሄኒ እግዚአብሔር ይበርካችሁ
@edendegefu2820
@edendegefu2820 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ውይይት ነው እግዚአብሄር ይባርካቹ
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 3 жыл бұрын
ለብዙ ዘመናት ወንጌልን ለማስቆም ያላረጉብን ነገር የለም የፀሎት ለቤቶችን ጣራ ከመደብደብ እስከ ስም ማጥፋት ግድያ መፈጸም ከመቃብር ቆፍፎ እሬሳውን እስከ ማውጣት የቆሸሸ ታሪክ ያላቸው እነዚህ ከሚዲያው ጀርባ አሉ እናንተ እየቀለላችሁ ወንጌላችን ግን እያከበረ እኛም ገና ገና ገና እየሰፋን እንሔዳለን
@zekiseyoum2846
@zekiseyoum2846 3 жыл бұрын
ሄኒዬ ቲጂ ተባረኩ ድንቅ ነበር ቆይታችሁ
@teritadase5482
@teritadase5482 3 жыл бұрын
ይህ ዘመቻ ትውልዱ ከእጃቸው እውነት ወዳለበት እንደ ጴጥሮስ ዘመን ስለሆነባቸው ከበስተኋላው ያለ ሀይማኖተኛ የሚመስል ግን የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ነው ።
@wosensegeddemissie1214
@wosensegeddemissie1214 3 жыл бұрын
Appreciate for this interview
@nebertali9708
@nebertali9708 3 жыл бұрын
ክርስቶስ ያለ የነበረ ለዘለአለም የሚኖር አምላክ ነው ማንም ሊያጠፋ አይችልም በአለም ሳላቹ መከራ አለባቹ ተብሎ እደተፃፈ ስደት አለ ነገር ግን ክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል መከራ ፣ችግር......ማንም አይለየንም ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረኩ
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 3 жыл бұрын
ተባረኩ ዉዶቻችን።
@tadeinchrist7158
@tadeinchrist7158 3 жыл бұрын
ሁለታችሁም ጌታ ይባርካቹ!!♥ እህት ትግስት ፀጋውን ያብዛልሽ በመልክትሽ ተደንቄለሁ♥ ♦በጣም የሚያሳዝነው በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር ቤት ውስጥ በክርስቶስ እና በኢትዮጵያውያን ላይ መቀለዱ ነው!!
@girmabor
@girmabor 3 жыл бұрын
Thanks God! Finally we are moving forward and seeing things from the source 🙌🙏. TG and Pastor Heni Bless you!!!
@godlovesus404
@godlovesus404 3 жыл бұрын
ጌታ ስለገባን ዝም ማለት አናይም ማለት አይደለም
@tgfoodandhealth3779
@tgfoodandhealth3779 3 жыл бұрын
ቲጂዬ የክርስቶስ ጀግናነሽ ተባረኪልኝ እና ሄኒ
@bahilumoges9473
@bahilumoges9473 3 жыл бұрын
አግዝአብሔር ይጠይቃቿል የኔታዎች hig balebet hager nw yalenew lemin ayteyekum
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 77 МЛН
ሞት II Pastor Henok Mengistu II
34:29
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 25 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН