ከዘማሪ ሳሚ ተስፋሚካኤል ጋር በምኩራብ ሾው የተደረገ ቃለምልልስ ክፍል ሁለት Interview with Singer Sami Tesfamichael part two

  Рет қаралды 15,951

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

2 жыл бұрын

Пікірлер: 67
@betelehemassefa1038
@betelehemassefa1038 2 жыл бұрын
እኩያዬ ሳሚ በአንድ አመተ ምህረትና ወር በመወለዳችን ደስ ብሎኛል!! የሚገርም ቃለመጠይቅ ነው፡፡የተረጋጋና የሚያዳምጥ ጠያቂና የበሰለና ጠብ የማይል የሚያንፅ ምላሽ፡፡ተባረኩ!!!
@nardosgirma4558
@nardosgirma4558 2 жыл бұрын
ባልሳሳት የመጀመሪያው ነህ በነፃ ስትለቅ። እግዚአብሔር ይባርክህ!
@teferitemesegen6437
@teferitemesegen6437 2 жыл бұрын
About gets zemnhen yebarke yemwehe wendma zemari sami tesfa mikayel tega yebzalh endte des yemil kalemlels new wow wow 🙏🙏💚💚💚
@mihertabanore1582
@mihertabanore1582 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለመዝሙሩ ሳሚ እንደዚህ ያለ አገልግሎት የተለየ ፀጋ ነው ጌታ አብቶ ይባርካችሁ ቤተብህን ሚስትህን ልጆችህን በርታ ቀጥል ሳሚ/ ሽብሩ ማስተር ሳሚ የተለየክ በዋጋ የተበዤህ ልጅ ነህ በደሙ ውድ ነህ ሲለዚህ ማስተረ ሳሚ በያለው ሰለሰጠህን መዝሙሮች አመሰግናለሁ ።
@mihertabanore1582
@mihertabanore1582 11 ай бұрын
ሽብሩ ጌታ ይባርክ የኛ ስጦታ ነህ በመዝሙር ተባሪካለው በህወቴ አሻራ አለው ህይወቴን ለውጦል አላማን በውጤ ብሩህ ተሰፋ አለው በቀሪውዘመኔ።
@mikiasabebe9666
@mikiasabebe9666 2 жыл бұрын
ተባረክ ሳሚ እውነት ነው ወጣቶቹ ቢዘምሩ መዝሙሬን ደሰ ይለኛል ስላልክ, encourage ሊደረጉ ይገባል ስላልክ በጣም ደስ ብሎኛል።
@amantebalay9774
@amantebalay9774 2 жыл бұрын
Sami is so matured Man for real! Others should learn from him so many things!
@Eagle1503
@Eagle1503 7 ай бұрын
He is one of the unique and mature singer, we love you Sami boy❤keep shining
@bizuyetube371
@bizuyetube371 2 жыл бұрын
ሳሚዬ የተባረክ የቅኔ ንጉስ👏በርታልኝ እንደት እንደምወድህ መዝሙሮችህን ስሰማ በእግዚአብሔር እመካለው እኮራል😊:- አምላክነትህ ማርኮኝ እኔ አመልክሀለው ጌትነትህም ወርሶት ልቤን እገዛልለለው ታላቅነትህ አይኔን አልፎ ልቤን ነካ እንዳንተ ያለ አምላክ የለም ለካ!😍
@nardosagamso1775
@nardosagamso1775 2 жыл бұрын
ዘማሪ ሳሚ እጅግ በጣም የምወድህና ሞዴሌ የሆንክ አገልጋይ ነህ። ዝማሬዎችህ በጣም ድንቅ ናቸዉ አሁን ይኸዉ ከንግግርህ እንኳን ብዙ ተምርያለሁኝ። ተባረክልኝ!
@mestiberhanu3808
@mestiberhanu3808 2 жыл бұрын
ሳሚዬ ዘመንህ የልምላሜ የከፍታ ይሁን🙏🙏
@mikiasabebe9666
@mikiasabebe9666 2 жыл бұрын
ተባረክ ሳሚዬ እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ በዙፍኑ ላይ ያለ የሚኖር እግዚአብሔር ብቻ ነው!! ማንም አይመስለውም እግዚአብሔር ራሱ “ከማን ጋር ትመሰሉኛላቹ” ይላል
@eyesusgetanew4346
@eyesusgetanew4346 2 жыл бұрын
Samey God bless you more 🙏 ❤️ much love and respect stay safe you and whole your families
@wudigutema3113
@wudigutema3113 2 жыл бұрын
ሳሚ ተባርክልኝ እንተ መልካም ዛፍ ነህ የመልካም ዛፍ ባህርው ስር ስዶ ማፍራት ነው ይህንን ደግሞ እየበዛልህ ስለሆነ ጌታን ስለ እንተ እመስግናለው ይብዛልህ stay blessed with your beautiful family
@gizawgetaneh8593
@gizawgetaneh8593 Жыл бұрын
Thank you very much.It was very important and matured conversarion.I learn a lot from the beloved singer,brother,Sami.please, keep it up.God bless you both of you.
@abeselom1
@abeselom1 2 жыл бұрын
What an amazing interview! Thank you both the host and Sammy 🙏. What you said about “next generation “ was interesting . It is true that 99 percent of the overage people in the church are destined to live and die as a member, no one thinks that they could be a successor.
@mikurabmedia2572
@mikurabmedia2572 2 жыл бұрын
Thank you blessings
@alexanderkxiezhigang6972
@alexanderkxiezhigang6972 2 жыл бұрын
Samiye slayehuh des blognal Egziyabher ymesgen 🙏 bezmareh behiweth, betwldh Egziyabher bicha tlk hone ytaylh 🙏 tebarek 🙏🙏
@fb4651
@fb4651 2 жыл бұрын
My brother Sami, I don't have words to express my fillings about you bro. God bless you & your beloved family in abundance! Of all I appreciate your positive mind & your love for Lord.
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 2 жыл бұрын
ሳምዬ የቤተክርስቲያን ስጦታ ነህ ተባረኩ።
@emebetbetre2350
@emebetbetre2350 2 жыл бұрын
ሳሚ በረከታችን ነህ ተባረክ
@tsionteshome8344
@tsionteshome8344 2 жыл бұрын
samiye betam ewedihalehu mezmurocheh liyou nachew wede kideste kidusan yasgebalu bless you
@peaceglory9773
@peaceglory9773 2 жыл бұрын
Confident, humble, generous! May God bless you Sami.
@manitarekegn2474
@manitarekegn2474 2 жыл бұрын
Sami sel egziyabehre telkent yetngrkwu betam yemigrm new geta yebrkhe wondme❤
@addisalemwold
@addisalemwold 2 жыл бұрын
ተባነክ ሳሚ መዝሙሩችህ በጣም ነው መወዳቸዉ አዲሱን በጉጉት ነው የምጠብቀው!!!
@emebetbetre2350
@emebetbetre2350 2 жыл бұрын
ሳሚየ እ/ር ከኔ ጋ ትልቅ አርጉት የተወደድክ የተባረክ ነህ እንወድሀለን
@ruthrobera1317
@ruthrobera1317 2 жыл бұрын
ሳሚዬ በመዝሙሮችህ እጅግ ተባርኬያለው ፡፡ ሁሉም መዝሙሮችህ ከህይወቴ ጋር በዕምነት ስለተዋሃዱ ሁሌም እንደአዲስ ነው የምሰማቸው ፡፡ ቁጥር 4 አልበምህን በጉጉት እጠብቃለው!!
@Encounter_
@Encounter_ 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/kJ-hZKiHqs2sYKs.html ድንቅ ምስክርነት
@gelnat1445
@gelnat1445 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አንተንና ቤተሰብህን ጨምሮ ይባርክልን ቤተክርስትያንም ደጋግመህ መጥተህ አገልግለኸናል በ CD ዎችህም በብዙ ተባርከናል። አሁንም ለፋሲካ የምትለቀው ደርሶን እንደምንባረክበት አምናለሁ...ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!! ጸጋ ይብዛልህ!
@Encounter_
@Encounter_ 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/kJ-hZKiHqs2sYKs.html Amazing Testimony
@hewangirma7684
@hewangirma7684 2 жыл бұрын
Waaaaaaaaaaw sameye yemayitegeb mezimur new yakerebikilin ,,,,,adisunim mezimur begugut itebikalew,,,, tebarekuligni,,,desss yemel initervew new,,,, inameseginalen ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏
@fruitfulliving1067
@fruitfulliving1067 2 жыл бұрын
Great interview. Bless you both.
@dawitsodo2374
@dawitsodo2374 2 жыл бұрын
ሳሚ ተባረክ ዘመንክ ይባረክ
@HassetViews
@HassetViews 2 жыл бұрын
Begugut entebekalen Samiye tebareku🙏🙏
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 2 жыл бұрын
Wow samiyachen you are blessed eko zemeneh yelemelem
@mahelettaye5222
@mahelettaye5222 2 жыл бұрын
Your are blessed 10Q so much
@mikiasabebe9666
@mikiasabebe9666 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ በዙፍኑ ላይ ያለ የሚኖር እግዚአብሔር ብቻ ነው!! ማንም አይመስለውም እግዚአብሔር ራሱ “ከማን ጋር ትመሰሉኛላቹ” ይላል
@liyuworkmitiku478
@liyuworkmitiku478 2 жыл бұрын
How matured you are, Sam.
@netsanetnoah4015
@netsanetnoah4015 2 жыл бұрын
God bless you 🙏 Sami
@mintwabtadese7930
@mintwabtadese7930 2 жыл бұрын
WOW "የእ/ር ሰዎች ደስ ትላላችሁ
@getubeyene8688
@getubeyene8688 2 жыл бұрын
God bless you
@eyuelw
@eyuelw 2 жыл бұрын
Thank u samiyee 🙏🙏🙏🙏
@almazsahle8612
@almazsahle8612 2 жыл бұрын
Amen geta kere zemnhe yebarke bezu nger tlko yalbte zemene nwe bless you both of you 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@Encounter_
@Encounter_ 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/kJ-hZKiHqs2sYKs.html Amazing Testimony on Covid 19
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 2 жыл бұрын
Sami btam mwede zemari geta zemnen yebarke
@user-tv2oo9zz7m
@user-tv2oo9zz7m 2 жыл бұрын
Sami tebarek
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 2 жыл бұрын
አሜን አምላኪ ነኝ ደስ ይላል
@yesusmedhani6937
@yesusmedhani6937 2 жыл бұрын
ሳሚ ሳሚ you are blessed!!
@nathansamuel515
@nathansamuel515 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ።
@Encounter_
@Encounter_ 2 жыл бұрын
ድንቅ ምስክርነት kzfaq.info/get/bejne/kJ-hZKiHqs2sYKs.html
@addisuteshale6573
@addisuteshale6573 2 жыл бұрын
የተባረክ ወንድሜ ሳሚዬ በእውነት የሚባርክ የሚያንፅ ቃለመጠይቅ አኪላም አንተም ተባረኩ እናመሠግናለን 🙏 ሳሚ የአንተን ዝማሬ እየሰሙ አለመባረክ( ቅድስተ ቅዱሳንን)አንተ እንዳልከው አለማሰብ አይቻልም እወድሃለሁ በብዙ ተከናወን🙏
@Encounter_
@Encounter_ 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/kJ-hZKiHqs2sYKs.html
@bullobedasso7347
@bullobedasso7347 Жыл бұрын
ከጫለመዉ ዓለም ከተጠረን በኋለ ብርሃን ለብሰነል ሰምዬ እወደሃለሁ መስተከካያ አትቀወም ሻሎም
@meseretbiru4387
@meseretbiru4387 2 жыл бұрын
Very exited to listen to your song!! You're great singer Samy. God bless you more!
@Encounter_
@Encounter_ 2 жыл бұрын
covid 19 አራት ወራት በአንድ ቤት ውስጥ እንዴት አለፈ kzfaq.info/get/bejne/kJ-hZKiHqs2sYKs.html
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
ዋውውውው ተባረክ ሳሚዬ እንዴት የተቀደሰ ሀሳብ ነው ጌታ ካሰብከው በላይ መከናወንን ይስጥህ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@betiw7112
@betiw7112 2 жыл бұрын
I want to give a blessing in money because he’s giving us the album for free. How do I reach him?
@mikurabmedia2572
@mikurabmedia2572 2 жыл бұрын
You can inbox him on his official Facebook account
@liyuworkmitiku478
@liyuworkmitiku478 2 жыл бұрын
Please eye contact. Smile and nodding
@masti1612
@masti1612 2 жыл бұрын
እንዴ ሳሚ አንተ የ ፓስተር ታምራትን "አንተ ታላቅ ነህ" የሚለውን ጭራሹን ዜማውን አስለቅቀህ አይደል እንዴ የዘመርከው? ማስፈቀድህ በጎ ሆኖ ዜማውን ግን ለኔ በጣም ነው የተቀየረብኝ
@mimik1569
@mimik1569 2 жыл бұрын
ምንችግር አለው ?
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 2 жыл бұрын
የምኩራብ ሚዲያ interview የምታደርገው ወንድም ለእንግዳ ጊዜ ስጥ የበለጠ የምታወራው እራስህ ነህ
@Encounter_
@Encounter_ 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/kJ-hZKiHqs2sYKs.html ድንቅ ምስክርነት
@tsiondene431
@tsiondene431 2 жыл бұрын
አንዲትም መንፈሳዊነት አይታይባቹም ወረድ በሉ
@ababatesfaye4426
@ababatesfaye4426 2 жыл бұрын
God bless you
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Jul 23/2024 ፕ/ት ኢሰያስ ሚልዮና ን ቢኒ ለበዋ ምሕጽንታ
19:57
Filfil tv 2 ( ፍልፍል ቲቪ 2 )
Рет қаралды 7 М.
Misale Yeleleh by Lemi Tekalign @ Kingdom Sound Worship Night
10:45
Kingdom Sound
Рет қаралды 207 М.
Eebba Fiilmii Soolaneefi Ija kaameera Dream Media
15:30
Dream Media_DJCM
Рет қаралды 538
Fikru (ፍቅሩ) - Samuel T Michael New Amharic Mezmur 2017
8:16
ALPHA MEZMUR
Рет қаралды 2,6 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 16 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 16 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
СЛЕЗУ РАДИ СЕСТРЫ...
0:57
Тимми Шоу
Рет қаралды 2,3 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
火影忍者一家
Рет қаралды 3,5 МЛН