ከዛር መንፈስ ለመላቀቅ ይሄንን ወሳኝ ትምህርት ያድምጡ ("የዛር መንፈስን ለዘላለም መላቀቂያ ወሳኙ ሰባቱ መፍትሄዎች!")በመምህር ሄኖክ ተፈራ(ዘሚካኤል)።

  Рет қаралды 61,305

Kesis Henok Tefera

Kesis Henok Tefera

2 жыл бұрын

ለአጸደ ማርያም ቤተክርስቲያን የበረከት ስራ ለመስራት ከስር ባለው የባንክ አካውንት ያስገቡ፦
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Hagere selam A/M/B/H/A Commite.
1000416327468

Пікірлер: 357
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 2 жыл бұрын
ለአጸደ ማርያም ቤተክርስቲያን የበረከት ስራ ለመስራት ከስር ባለው የባንክ አካውንት ያስገቡ፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ Hagere selam A/M/B/H/A Commite. 1000416327468
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር ትምህርትህን ስሰማ እቅልፍ ይደፍኛል ገና ስጀምር
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 2 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen Kale.hiwet.yasemalen
@user-rn6iq3pg7c
@user-rn6iq3pg7c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ሀገራችን ህዝባችን ከጠላት ወራሪ እግዚአብሔር ያድን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
@@user-cx7xn8xv7c እኽት አለም ይሄ የሚያሳየዉ እርኩስ መንፈስ የመኖሩ ምልክት ነዉ። አብዝተሽ ፀልይ ስገጂ በተለይ ስደት ላይ ከሆሽ በኤርፎንሽ ቅዳሴ መዝሙር ደጋግመሽ አድምጪ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 2 жыл бұрын
@@mrkbemrkbe6748 እሺ በፀሎትሺ አስቢኝ ወለተኪዳን እያልሺ😘
@yewubdarmegarsa2957
@yewubdarmegarsa2957 2 жыл бұрын
እውነት ነው ስግደት እግዚያብሔር ሲያበራልን እመቤቴ ማሪያምን ይዤ የመምህርን ግርማ በኢንተርኔት ስመለከት እራሴን እንዱፍትሽ አደረገኝ ይገርማል ስግደት ስጀምር ብዙ ስቃይ መከራ ገጠመኝ ግን እመቤቴ ከኔ ጋር ስለ ሆነች ምንም ሳይመስለኝ ብዙ ነገር እኔ ከጠበኩት በላይ እላዬ ላይ ያለው ነገር በዝርዝር መናገር ጀመረ መጨሻ ላይ በድል ጠቋር ዛር እራሱን አጋለጠ ስንትና ስንት መተት ተላቀኩ እናም ስግድት ስግደት መስገድ ጥሩ ነው እግዚያብሔር ይመስገን አሁን ዛር ነው የቀረው እናም ተቃጠልኩ ይላል ብቻ እባካችሁ እራሳችንን እንፈትሽ መቁጠሪያው ደሞ ትልቅ መዳኒት ነው በሱ መዥለጥ ነው እናም እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እኛንም አነቃችሁን ፡፡
@asfityasfity4293
@asfityasfity4293 Жыл бұрын
Enkuan egizhabher eredashi ehite
@user-nw1wu8is2c
@user-nw1wu8is2c 11 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እኛንም ለምስክር ያብቃን እንደ አንቺ
@agegnehuasrat6542
@agegnehuasrat6542 Жыл бұрын
በእውነት የእኔና የቤተሰቤን ህይወት አመሰቃቅሎታል።ሁሉም ሰው ታጠቂ ነው፤ሀገራችን የዚህ ውጤት ነች
@genzeb7277
@genzeb7277 2 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድማችን የሌለበት ቤት የለም እኛም ቤት በአይነት ናቸው ያሉት በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ስላሴ
@sarasell3069
@sarasell3069 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@sarasell3069
@sarasell3069 2 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድም እባክህ ሰልክ ኣሰቀምጥልኝ
@killoalqattan9287
@killoalqattan9287 2 жыл бұрын
ሁሉችንም በጭንቀት ነው ያለነው እግዚአብሔር በቸርነት ያስበን🤲🤲🤲
@embitembit6071
@embitembit6071 2 жыл бұрын
አወመምህርሁሉምነው በፅለታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያምነኝ
@DestaDube
@DestaDube Жыл бұрын
​ጽጽጽጽድድድ
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 жыл бұрын
በአባግርማ በአንተ በመምህር ተስፋየ የዳነው ውጭ ሀገር የምንኖር ኢትዮጵያዊያን ነን ክብር ለእመብርሀን
@As-hq1re
@As-hq1re 2 жыл бұрын
እውነት ነው ዛር የሌለበት የለም እግዚአብሔር ይሔን ክፉመንፈሥ ይገሰፅልነ ወንድማችን ዲያቆን እናመሠግናለን ፀጋውን ያብዛልሕ
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 2 жыл бұрын
ወልደጅወርጊስ ብላችህ በጸሎት ኣስቡኝ ምእመና ❤🙏
@AaAa-lr9dv
@AaAa-lr9dv 2 жыл бұрын
እመቤቴ ታስብሽ አይዞሽ ፀሎት አርጊ
@user-xv9qm9yb3k
@user-xv9qm9yb3k 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብተ ቅሽ
@frehiwettube4660
@frehiwettube4660 2 жыл бұрын
እሺ ጊዜ እና ወቅት አይቶ የማይከዳው እግዚአብሔር ያስባችሁ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 жыл бұрын
Wend meselegn Ehte weldegiorgis silale
@h6ey335
@h6ey335 2 жыл бұрын
እመቤቴ ታስብሽ አይዞሽ በፀሎት በርች
@HebronTilahun
@HebronTilahun 23 сағат бұрын
Amen Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 2 жыл бұрын
የመምህር ግርማ ፍሬ ውዱ መምህር እግዛብሄር የመረጠህ,ትምርትህ እንደሚጠቅም አውቃለሁ መተግበር አቃተኝ, ስጀምር ትልቅ ፈተና ያመጣብኛል በጸሎትህ እስኪ አስበኝ ወለተ ኪዳን
@arsemasara9175
@arsemasara9175 2 жыл бұрын
መምህር ቃል ህወሃት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ፈታሪ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን🙏🌹🌹❤️❤️❤️
@masaitasfu4025
@masaitasfu4025 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዲሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@user-he3zq1nk2y
@user-he3zq1nk2y 5 ай бұрын
አሜን የዚህ ችግር ተጠቂ ነኝ የምፈወስበትን ቀን እግዚአብሔር ያቅርብልኝ😢
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው በጣም የሚያስፈልገኝ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ስርጉተ ስላሴ ነኝ በጸሎትህ አስበኝ።
@wubitmarsha8741
@wubitmarsha8741 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለህይውት ያሰማልን መምህር ተጋውን ያብዛልን
@yemisrachjenbere4932
@yemisrachjenbere4932 2 жыл бұрын
Mamhire ediman tana yesthi saghin yabezlhi
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 28 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-ic4nf3pq1l
@user-ic4nf3pq1l 2 жыл бұрын
እግዚበሔር ይመሰገን መምህርችን ኣሜን ቃለ ህወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@slama.1235
@slama.1235 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ በክርስቶስ ሰላም ይብዛ ውድ የተዋህዶ ልጆች በኡነት ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን 👏👏👏በፀሎታችሁ አስቡኝ 😭😭😭😭
@abezulove3386
@abezulove3386 2 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህልን
@belayalebel6564
@belayalebel6564 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን
@h6ey335
@h6ey335 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን🙏 እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን ግልፅ ያለ ነፍስን የምያድስ ትምህርት ነው በርታልን
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 Жыл бұрын
መምህር ቃል ህወሃት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ፈታሪ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@user-pt2iv7rl3o
@user-pt2iv7rl3o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን አሜን አሜን አሜን
@assefachekun9788
@assefachekun9788 2 жыл бұрын
ወድሜ ስሞትልህ ስልክህን ስጠኝ ላወራህ እፈልጋለው ኑርልን እማምላክ ትጠብቅልን
@johntekle8663
@johntekle8663 2 жыл бұрын
Sew slemibezachow new meselegn silkachow eko aysetum emeamlak yegna Ken tamtalign enie dekemegn ahuns
@assefachekun9788
@assefachekun9788 2 жыл бұрын
@@johntekle8663 አይዞን አለም አድካሚ ናት ግን እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ ነው በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ ነው
@maramawitorale4347
@maramawitorale4347 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ይሰማልን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን
@dissanayaka8478
@dissanayaka8478 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-yj3ie6um7e
@user-yj3ie6um7e 2 жыл бұрын
አባታችን ቤተሰቦቸኝ ከጣኦት አምልኮት አድወጡልኝ ወለተ ሀና ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ😭😭😭😭👏👏👏👏
@user-tf3iu3pl1f
@user-tf3iu3pl1f 2 жыл бұрын
እንኳን ድህና መጣልኝ መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን 👏👏👏 መምህራችን በፅሎት አስቡኝ ወልት ማርያም 🙏😢 የአይር አጋንት አለብን ለፀሎት.ሲቆም እግዚአብሔር ያሳድባል እመቤቴ ማርያም ያስድባል 😢እግዚአብሔር ከዚ ክፉ ነግር ያውጣሽ በሉኝ 🙏😢
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 жыл бұрын
Endezam eyaderegem bihonntselyi yihe rigum EMEBIRIHAN tansalish eshi enasibishalen sikoy/2/yitewishal wey silt und ena botawin yikeyiral enem endesunyaregegn neber ena ketselot seat wuchi letselot sikom endezih yemitaderg Yeager aganintu keandebete Keim lade keamiroye wutana ginbare lay taser beeidigst silassie sim azinalehu sira hin akumewal beyiwina huletga wedezih migbaru endaymelesh bemitwejiw tarot sim chimir ezeziw
@user-tf3iu3pl1f
@user-tf3iu3pl1f 2 жыл бұрын
@@liyagessesse7435 ላንግርሽ እፈልጋለሁ አናግርን 🙏😢
@semenawit8438
@semenawit8438 2 жыл бұрын
Egziabher Yasebsh . Tenker Beyi Segeji
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን በጸሎትችው አሰበኝ ወለተ ተክል ህይማኖት እይልች በሰደተ ፈተን በዝኝ በጠም ያምኛል
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 жыл бұрын
EMEBIRIHAN bmihret ejwa tidabisish
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 2 жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ታስብሽ እህቴ
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
@@muhidinkeaaa2907 አሜን አሜን አሜን እህታችን
@liyanegash7607
@liyanegash7607 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና መድሀኔ አለም ይስጥህ
@hirutaddisu2941
@hirutaddisu2941 2 жыл бұрын
አባቴ በፀሎት ያስቡኝ ከሁሉም ቤት ያለ ነገር ነው ሂሩተ ስላሴ
@user-xl7qb1fb9m
@user-xl7qb1fb9m 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲ/ን ሄኖክ የሰማነዉን እንድንተገብረዉ ልቦናችንን ያብራልን አሜን ጥሩ ተ/ት ነዉ ቀጥልበት እየተከታተልኩ ነዉ እተገብረዉ ዘንድ በጸሎታችሁ አስቡኝ / ወለተ ናኩቶለአቭ/👏
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 жыл бұрын
EMEBIRIHAN tasibish
@user-xl7qb1fb9m
@user-xl7qb1fb9m 2 жыл бұрын
Amen ehete anichinim tasibish
@romankidanemariam4757
@romankidanemariam4757 2 жыл бұрын
አሜን ፀጋው ያብዛሎት
@alal665
@alal665 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ክቡር መምህራችን
@emebrtzebene2442
@emebrtzebene2442 2 жыл бұрын
ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው የእኔም ቤተስባችም ንሰሀ ግቡ ለማለት ስደውል እነሱ ግን ያሉት ደብተራ ቤት ነው ያለነው አሉኝ መፈጠሪን ጠላው እባካችሁ በጸሎት አስብልኝ ፅጌ ማረያም ተክለ ማረያም እህት ማረያም ብላችሁ እኔ አልቻልኩም ብቻ ከለሆነው ሰላልሆነው ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@semenawit8438
@semenawit8438 2 жыл бұрын
Egziabher Yasebachu. Yedabsachu
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
እግዚያአብሔር እረጀም እድሚና ጤና ይሰጥልን መምህር
@romankidanemariam4757
@romankidanemariam4757 2 жыл бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን ወለተ መድን ነኝ
@dsitadsita7433
@dsitadsita7433 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስምልን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 2 жыл бұрын
የዛር መንፈስ የሌለበት ሰው የለም ሁላችንም አለብን አንምኝ እርግጠኛ ነኝ በዚ ምክንያቱም ወደኋላ ዘራችንን ማየት እና እድላችንን አጥርተን ማየት ከቻልን ሁላችን አለብን ። በውጪው አለም ግን እንደዚህ ያለ ውግያ የለም በአባቶች አይታይም መቁጠሪያ እጅህ ላይ ካዩ ያጣጥላሉ ግን ተጠቅሜበት ግን ምርጥ ለውጥ ይሰጣል እፎይታው ደስ ይላል ።
@hirutgebrewold8018
@hirutgebrewold8018 2 жыл бұрын
በመቁጠሪያው ምንድን ነው የሚደረገው?
@sabakifle8081
@sabakifle8081 2 жыл бұрын
በመቁጠሪያ አጋንንት ትቀጠቅጪዋለሽ ለዳቢሎስ መቅጫ ነዉ
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 2 жыл бұрын
ስለትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን
@abebagebru1196
@abebagebru1196 2 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን እድሜ ይስጥልን እኛም ከዚህ ስውር የአጋንንት ስራ የምንላቀቅበት ትጋት ያድለን ዘመናችን እድላችን ደስታችን እውቀታችን ..... O my God.
@teena123kwt7
@teena123kwt7 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen wedemachin 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-ts2dm5ju3i
@user-ts2dm5ju3i 2 жыл бұрын
ኣሜንንን ቃለ ሂወት ያሰማልንን መምህራችን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
ስላም ውድ ወንድሜ መምህር ሄኖክ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህር ሄኖክ
@yeshiyemariyam3145
@yeshiyemariyam3145 Жыл бұрын
አሜን በፀሎትህ አስበኝ
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@ytrea7942
@ytrea7942 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ የድያቆን ሆነክ ይቱብ ተከታታዮች እንደምን ዋላቹህ እንየ ካየሁት ትምህርት ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው። ሁሉ የነዝህ ኩፊ መናፍስቲ ትምህርት ባስተሙሩን ጡሩ ነው ምክንያቱ እሱ ካላሱወገድክ ምንም መስራት አትችልም።
@telcotelco4734
@telcotelco4734 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen wendemachin 💚 💚 💚
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 2 жыл бұрын
Amen amen amen beunet kalehiwotyesemaln
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b Жыл бұрын
አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው!!መንበረ ማርያም ነኝ በጰሎቶት ያስቡኝ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen memhr 🙏🙏🙏💖💖💖
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን እግዚያቢሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልክ በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@ababasufaraw5806
@ababasufaraw5806 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@addisaddis6818
@addisaddis6818 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@feremamo5754
@feremamo5754 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወትን ያሰማልን ❤🙏🙏🙏
@mebrtelemma8716
@mebrtelemma8716 2 жыл бұрын
አምላኪ ሆይ ሳላቅ ብዙ በድያለው ውድ ነሳሃ አብቃኝ የሃፄያት ብዛት አስክርኝ
@etihunzerihun9243
@etihunzerihun9243 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን!!!
@user-os5hx7op7q
@user-os5hx7op7q 2 жыл бұрын
ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ በጣም ልዩ ትምህርት ነዉ የመምህር ግርማ ፍሬዎች እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ የተማርነዉን ትምህርት በተግባር የምንፈፅመዉ ያድርገን አሜን አሜን አሜን
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
ቃለ ይህወት ያሰማልን መምህር
@fitsumfifi5740
@fitsumfifi5740 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ፃዲቅ
@tiruworkkebede7246
@tiruworkkebede7246 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ህያሰማልን መምህር እግዜአብሔ ጸጋዉን ያብዛልህ በእዉነት በትምህርቶችህ ተለዉጫለሁ እራሴንም ቤተሰቤን ወደኧላ መለስ ብየ ሳስብ ይህ ክፊ መናፍስት አይነጥላ ጨሌ እዳለ ተገንዝቤያለሁ በተማርኩት መሰረት ቤተሰቤን እዳስተምር እግዚአብሄር ይርድኝ ይህንን ትምህርት። በየገጠሩ ብታስተምሩልን ጥሩ ነዉ በገጠር ያሉ ካህናት መናፍስት እደዚህ እደሚጎዳ የማያዉቁ አሉ መምህር የገጠርአባቶቻችንን ስለመናፍስት አስተምሩልን
@fasikafirde8584
@fasikafirde8584 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@zewditubekana902
@zewditubekana902 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘምንህ ይባረክ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በተማርነው ትምህርት የምንለወጥ የምንጠቀም ያድርገን ሁላችንንም
@alemabv2643
@alemabv2643 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwoten yasemalen memehrachen tsega berketen yadelelen erjem edeme ketena ga abezeto yesetilen yaqoyelen
@aster696
@aster696 2 жыл бұрын
በተለይ ወደ ክፍለ ሀገር ስራቸው ይሄነው የእውቀትም ማነስ አለ እግዚኦ እድንለውጥ አድዬ ይርዳን
@zebibamuhamed7944
@zebibamuhamed7944 2 жыл бұрын
Betam betam enamesegenal kale hewot yasemalen
@admaadma7799
@admaadma7799 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@dojigutema9204
@dojigutema9204 2 жыл бұрын
ቃላ ህይወት ያሳማልን ሃላ /ሚካኤል
@mekdi9983
@mekdi9983 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@mekdesjohn5959
@mekdesjohn5959 2 жыл бұрын
Kale heywet yasmsln
@aert2853
@aert2853 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህወት ያሰማአልን አሜን//፫🙏🙏
@giannilucamondaco6626
@giannilucamondaco6626 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale heywete yasemalen wendmachne deakone henokie . tegawene yabezalkie .♥️🤲✝️
@aserasder7272
@aserasder7272 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ውድ ወድማችን ወለተ ሰንበት ብለህ አስበኝ
@HayatHayat-ik7mk
@HayatHayat-ik7mk 2 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለህይት ያሰማልን አፀደ ማርያም በፀሎትሁ አስቡን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️
@hananengeda778
@hananengeda778 2 жыл бұрын
Amen amen kale hiwote yasemal
@berhanukebede5763
@berhanukebede5763 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን
@teshaymikiyaes521
@teshaymikiyaes521 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር
@aynalemworku3767
@aynalemworku3767 2 жыл бұрын
ወድሜ ቃለወት ያሰማልን አሜን ኑርልን ጥሩነገር ተመራለሁ በርታ
@user-hd6tf1cp9w
@user-hd6tf1cp9w 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን
@chaclattube7669
@chaclattube7669 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
@serawitworkeneh3842
@serawitworkeneh3842 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏ቃለህይውት ይስማልን
@user-xf2rx3ex9y
@user-xf2rx3ex9y 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen kale hiwot yasemalin Egziabhere yibarkh wondme amesegnalw betam astemari new memehirachin 🙏🕊✝️⛪️🥰🕊🕊🕊🕊❤️❤️❤️🥰
@tatezaetiopia
@tatezaetiopia 2 жыл бұрын
,ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አሰበኝ ወተ ኬሮሰ ብለህ
@alemalem2113
@alemalem2113 2 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን እኛም ሰምተን ከሃጢያታችን እድንድንበት የአምላካችን ፈቃድ ይሁንልን አሜን
@user-mr9ic7tn4h
@user-mr9ic7tn4h 2 жыл бұрын
በጣም ከበድ ዘር አላ ከእኛ ቤት በፀሎት ያስቡኝ አባ ወልደ ገብርኤል
@user-xf2yp8gi2n
@user-xf2yp8gi2n 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ትክክል ነው እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ብዙ ተማርኩ ላንተ የደረሰ እኔንም ካለሁበት የመንፈስ ፈተና ያድነኝ በእውነት እግዚያብሄር ያድነኝ
@freyabibi2953
@freyabibi2953 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዲ/ን ሄኖክ ቃል ህይወት ያሰማልን ሁሌም ትምህርቶች እጅግ በጣም አሰፈላጊ ነው ወጣቱ ጎልማሳው በተለያዩ ሱስ እና አምልጎ ጠፍቷል ።በርታ የአገልግሎት ዘመን ይባረክ እሄንን ትምህርት ሼርርርር ላይክ ❤👍 እያደረግን የበኩላችንን እንወጣ 🙏
@yedengelmaryamleg
@yedengelmaryamleg 2 жыл бұрын
Qal hiwet yasemalen Edme ke tena tchemero yeteh 🙏🏽 Enamesegnalen
@sameera2169
@sameera2169 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህር ሄኖክ
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 2 жыл бұрын
Igzeber idime ina tena isxachew memirachin Ameen
@emdeathlalal4818
@emdeathlalal4818 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 2 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn
@romankidanemariam4757
@romankidanemariam4757 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤️❤️❤️
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
በስመ አብ ብሃላ ኣየዋለው እያልኩ እያስረሳ ስንት ቀን ፈጀ ተመስገን አሁን ስማሁት ወለተ ማርያም በፀሎት ኣስቡን እህት ወንድሞቸ ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐💐💐♥
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ በየቤቱ የክፉ አምልኮ አለ አቤቱ ማረን
@user-gl1jv6uk8d
@user-gl1jv6uk8d 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 8 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
እግዚአብሔር የሚሰማው ሰው ለመሆን ።
28:00
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 21 М.
የዝሙት መንፈስ ምንድነው // በምን ይገባል//ሴራው//መፍትሔው
1:51:55
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 11 М.
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 8 МЛН