KZ
faq
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZfaq
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ወዲያው እሷን እንደማገባ ወሰንኩ...ያልታሰበው ገጠመኝ
22:40
የየትናየት ያልታየው ሌላው ገፅታ! በሀገራችን የመጀመሪያው...?
59:37
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Red❤️+Green💚=
00:38
Литвин - свадьба с Адель, конфликт с Моргеном, кража челленджей Меллстроем
2:47:23
ከዛሬ ጀምሮ አታገኙኝም...ብዙ ያልተነገሩ ጨዋታዎች በካሌብ ዋለልኝ ቤት!
Рет қаралды 247,978
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 338 М.
Maraki Weg
Жыл бұрын
Ethiopian famous artist kaleb walelgn on maraki weg/ካሌብ ዋለልኝ
Пікірлер: 815
@marakiweg2023
Жыл бұрын
አመሠግናለሁ ቤተሰቦች!
@sshalom395
Жыл бұрын
Betam dese belogn yemayew program gen achir yehonebegnal betam 😢 😊
@emebetkebede1917
Жыл бұрын
ማክዬ ወድሜ ጎቤዘ በሪታ ግን የሙስሊም በቤተሰብ ጋር ስቴድም በእምነትክ አትፈራ!
@user-pf2ig8sm3w
Жыл бұрын
❤❤❤ኑሩልኝ
@Rihanayasin-lo9qr
Жыл бұрын
በርታ ወንድሜ
@yegudkeaymeshim9804
Жыл бұрын
Rasihn silehonk ejig betam des tilaleh . Respect!!🙏
@aminanuredine4278
Жыл бұрын
እንደዚህ የተረጋጋ እና ሰላማዊ ኑሮ ነዉ የናፈቀኝ 😍
@meseratwolde
Жыл бұрын
እኔስ
@woinshetantero520
Жыл бұрын
Egzaber yelebachuen yemulalachu ❤
@user-gn6qz4fh8w
Жыл бұрын
አኔም😢
@ethiopialove2463
Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም ያደርግልሻል ፀልይ።
@chalikelbeche5015
Жыл бұрын
baxem😢
@akelatgedamu4739
Жыл бұрын
በፈጣሪ እንዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው‼️ እውነት በፍቅር እና በዕምነት የሚኖሩ እንዲህ አይተህ የሚወደው ቤተሰብ በፍቅር የተሞላ‼️ ማስመሰል የሌለበት ዋው‼️ ፈጣሪ ከክፉ ይጠበቃችሁ‼️🙏🙏🙏
@tub8577
Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ውጉን ባህሉን የጠበቀ ምርጥ ቤተሰብ ድንግል ማርያም ትቅርብሺ ❤
@eyerusmulugeta4236
Жыл бұрын
ካሌብ ብርን ሳይሆን ጥበብን ሲያሳድዱ ከኖሩት አርቲስቶች መሀል ነው በጣም እወድሀለሁ እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይባርክ❤❤❤
@hailahails8365
Жыл бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤
@weynshettesfaye6225
Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር በጥበብ በሞጎስ ያሳድግላችሁ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እህቴ😘😘
@etenesh8056
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nycellnycell9588
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ወዱ ልጅህ በማህበረ ቅድሳን ቲቪ ለአባቱ ለእናቱ አክብሮቱን ሲገልጥ አልቅሼ ነበር ዛሬ ሙሉ ቤተሰብ ስላየው ደስ ብሎኛል እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
@ffcff8686
Жыл бұрын
የክፍል ወይም የቤት ብዛት ሳይሆን ፍቅር የሞላበት ቤተስብ ዋዉ ያስቀናሉ እግዜቤሄይጠብቃችሁ ❤❤❤❤በሀብት ብዛት የማይተካፍቅርእና ቁሳቁስን የማትለዩት ልቦናይስጣችሁ ❤❤❤ደስትላላችሁ
@adu-genet
Жыл бұрын
አንድ ሰው ህይወቱ እንዲባረክ እና ልጆች ጤናማ ዜጋ እንዲሆኑ በቤት ውስጥ ተሰብስቦ ፀሎት ማድርግ ነው ትልቅ በረከት ነው.
@user-ic1qr2vn1j
Жыл бұрын
ኦ ደስስስ የሚል ቤተሰብ የቤተሰብ ፀሎታቹ በራሱ በጣም ደስሰ ይላል ያስቀናልም 😍 እግዚአብሔር ይጠብቃቹ !
@RahmaRahma-pt9hs
Жыл бұрын
አላህ ሀያታቹን ያርዝመው በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እድለኛ ነሽ ሚስተየው ❤
@Alem9287
Жыл бұрын
❤😍
@sintaysintay5186
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-pd7ji5rb6x
Жыл бұрын
የምወድው አርቲስት ዋው የኔ ትሁት ባለሞያ እግዚአብሔር ከነ መላ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤ ማራኪ ወጎችም እናመሰግናለን ስለጋበዛችሁት መላ ክሩን እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤
@AzebAzeb-er3lp
Жыл бұрын
ይሄብ ውብ ቤተሰብ ስላቀረብክ አመሰግናለሁ ድምጹ ምንም ጥያቄ የለውም በጣም ያምራል
@SaraMekonen-ym1ob
Жыл бұрын
❤❤❤😘😘😘ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔርን የሚከብር የማአዱ አቀራረብ የድሮ ኢትዮጵያን ያስታውሰኛል ዘረኝነት ከኢትዮጵያ ይጥፋ
@seblewengel2843
Жыл бұрын
አሜን 💚💛❤ ያጥፋልን ዘረኝነትን💚💛❤
@user-js1ty5ci4n
Жыл бұрын
አሜን
@etenesh8056
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qj8yl1mu3d
Ай бұрын
ፉኖዬ እንዴትነሽ 😂😂😂😂
@tadla8200
Жыл бұрын
በዚምድር። አብትያለው ሰው አያስቀናኝም እግዚአብሔርን የሚያመሰግን ሰው በጣም ያስቀናኛል ማርያምን አመስጋኝ ሰው ስወድ እድሜናጤና ይስጣቹ ለማውረዋ ድግልማርያም በሰላም ትገላግልሽ
@AnaAna-qy5jq
Жыл бұрын
ልጅ ሆኜ ካሌብ ጎረቤታችን ነበር በጣም የተረጋጋ ሰው ነው ያልተቀየረ ማንነት ❤❤
@banchu3147
Жыл бұрын
የካሌብ እኮ መልኩ ብቻ ሳይሆን ድምፅው በጣም ለየት ያለ ተዋናይ ነው
@tube-yi8tg
Жыл бұрын
ለካ ያልተወራላቸው መልካም 😮ወንዶችአሉ በየጎዳው ፈገግታው ሲያምር
@dinkuyenenesh2049
Жыл бұрын
ተባረክ የእውነት ለእህቶቻችን እንዳተ ያለ ባል ያብዛልን
@userenter2635
Жыл бұрын
ካሌብ ምርጥ ተዋናይ ለባለቤትህ ደግሞ ምርጥ ባል ለልጆቹ ደግሞ ምርጥ አባትነው ❤ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🙏
@user-letsub12121
Жыл бұрын
ካሌብዬ እኛ ጎረቤት ነበርክ አዲሱ ገበያ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን በታች ጎረቤቶቼ ነበራቹ አሁን የትንዳላቹ ባላቅም😭እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን አጠፋም ነበር ጉባኤ ላይ ሁሌ አገኝህ ነበር በጣም ነበር ደስስስስ የምቱሉኝ ባልና ሚስቶች ካሌብዬ አንድቀን ሱቅ ልከሀኝ ነበር እኔም ታዝዤክ ነበር ካሌብዬ የኔ ምርጥ ከባት እግዚአብሔር አብ ይጠብቅህ ከነመላው ቤተሰብህ ካሌብዬ❤❤❤❤❤❤❤
@user-qr7zd8vl1v
Жыл бұрын
እመቤቴን ከልቤ ነው የምወደው ምርጥ ቤተሰብ ስታምሩ እመብርሃን በሰላም ሑለት ታድርግሽ 🙏እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሕ ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ ካሌብዬ 🙏ግዝሽ እናመሠግናለን
@godisgodallthetime1519
Жыл бұрын
እምነት ከምንም በላይ ነው እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሆን ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን 🙏🙏🙏💚💛❤️
@GIGIYOUTUBE1927
Жыл бұрын
በቃ ኩሩ ትክክለኛ የሃበሻ ወንድ ነው፣በቃ ከሁለት መቶ አመት በፊት በነበረው ውብ ኢትዮጲያዊ ወግና ስራአት የተመሠረተ ደስ የሚል ቤተሠብ በዚህ ዘመን ማየት ያስደስታል፣ካሌብየ ይባርክህ
@YewbidarDejenie-sg9uj
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመገን ለዚህ ስላበቃህ ካሌብዬ ከቤተሰቦችህ የወሰድከው ፍቅር ነው የእናትህቤት አናናር ለኢትዬጲያ ህዝብ ምሳሌ መሆን ይችላል ከእህቶችህና ወድም እናትህ ጋ ያለው መከባበር የትም አአይቼ አላውቅም ሀገር ውስጥም ሆኜም እዚህም በእው ነት የምታስቀኑ ናችሁ የናትህም ቤት ያተም ቤት እናትህንም በሰፈራችን የተወደዱና የተመሰገኑ ናቸው አሁንም ዘራችሁ ይባረክ 💗💗💗
@Ethio-MediaCenter1MSubscribers
Жыл бұрын
ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት ለትዉልድ ምሳሌ የሚሆኑ እግዚአብሔር የባረካቸዉ ቤተሰቦች መገኛም ናት! እናመሰግናለን!
@romandemissie2416
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እጅግ ድንቅ ነው ከዚህ በላይ ህይወት የለም እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህን ይባርክ የተወለዱትን እግዚአብሔር በፀጋው ይባርክልህ የሚወለደውንም የተባረከ ያድርግልህ ለሌላው ቤተሰብ ትልቅ አርአያ ነህ ክፉ መንፈስን ይቀጥቅጥላችሁ!
@samiramitiku5068
Ай бұрын
ከአርቲሰቶች ሁሉ አንደኛዬ በጣም ነው ምወድህ የማከብር ወንድሜዬ ካሌብ
@user-uu5ru4ov5q
Жыл бұрын
እንዴት እንደምታምሩ ከምንም በላይ የቤት ውስጥ አምልኮዋችሁን ወድጄዋለሁ ...እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን አብዝቶ ይስጣችሁ ተባረኩ
@selamawitwondem5677
Жыл бұрын
ደስ የሚል መንፈስ ያለበት ቤተሰብ፣ የአለም የሲሳይ ቤት ይሁንላችሁ፣ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ።
@user-yg6jj4sm9t
Жыл бұрын
ሚዛን ድራማ ላይ በጣም የምወድህ እግዚአብሔር ከነ ቤትስቦችህ ፀጋን ያልብሳችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ ልጆቹ ውበታችው ዋው ❤
@Nejat197
Жыл бұрын
ኦ አምላኬ እንድህ ደስ የሚል የተረጋጋ ቤተሰብ አይቼ አላቅም ህፃኗ ልጅ ፀሎት ሲያደርጉ በጣም ሳያት ነበር ዋዉ ስርአት ልጆቹ አባታቸዉ እናታቸዉ ድንቅ ቤተሰብ ማማየ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ግዞየ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪 ከነ ሙሉ ክሮወችህ🙏
@Ethio-lc3qj
Жыл бұрын
ካሌቤ ምርጥ ሰው ። ሲፈጥረውም የተረጋጋ ነው ። በልጆች በመባረኩ በጣም ደስ ብሎኛል ። ዘመኑ የተበረከ ይሁን ❤‼️
@sosinaniguse-et1eq
Ай бұрын
ካሌብዬ ልዩ ድምፅህ ፈገግታህ ከዲምፕልህ ጋር ትለያለል ፍቅራቹ ያስቀናል ቤተሰብህን ይባርክልህ
@woynitu
Жыл бұрын
ውይ እሄን ሰውየ ስወደው ሚስትሕ ደግሞ ያገሪ ልጂ ሚያምር ቤተሰብ በቤቱ አፅንቶ ያኑራችሁ አሜን፫❤❤❤❤
@nardosmandefro6192
Жыл бұрын
አቤት መታደል አቤት መታደል አቤት መታደል እችናት ኦርዶቶክስ በአንድ ሞሰብ መብላት እሂ ነው የበረከት ቤት ፈጣሪ እስከ ሙሉ ቤተሰብ ይጠብቃችሁ
@Menkorer
Жыл бұрын
What a beautiful family!! I found myself dreaming to have such a blessed family.
@haymi410
Жыл бұрын
ካሌብዋ ጠፍቶ ነበር በስንት ጊዜ አየሁት ደስ የሚል ቤተሰብ ፈጣሪ አይለያቹህ 🙏🥰
@user-oe5ux4ho5e
Жыл бұрын
ካሌብዬ ጥፍት አለ እኮ አቤት በዘጠናዎቹ በሬድዮ ስሰማ ይህን ድምጽ እንዴት እንደምወደው!!ከዛም በቲቪ መጣልን አሁንም ድምጹ ምንም አልተለወጠ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ባርኮ በሰላም ያኑራችሁ በሰላም ትገላግልሽ እመቤቴ❤❤❤❤
@yemariamforever8624
Жыл бұрын
ክፉ እይያችሁ! እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ቅድስት ሥላሴ የሚወዱትን የሚወድ ቅድስት ሥላሴ የሚጠሉትን የሚጠላ ልጅ ያሳቅፉሽ!
@genayal4277
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች መንፈሳዊ ህይወታቸውእጅግ ያስቀናል የተባረኩ ቤተሰቦች እመብርሃን እቅፍ ድግፍ ታርጋቹ
@user-kb6gh8og9q
Жыл бұрын
እንቁ የተዋህዶ ልጆች የኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ቤተሰቦች በጣም ታምራላችሁ ክፉዉን ጊዜ አሳልፎ ለምንናፍቀዉ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ያድርሳችሁ ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ
@-nt5np
Жыл бұрын
ድሮም በትወናው ሳየው እርጋታውን እወድለታለው ካሌብ ❤❤❤ በጣም የተረጋጋ እና መንፈሳዊ ቤተሰብ ነው በዚህ ቅጡ በጠፋ ዘመን እንዲህ መሆን መመረጥ ነው እና ለረዳችሁ ላገዛችሁ ፣ ለመራችሁ ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይሁን 🙏🙏🙏 ስነምግባር ፣ ድምፅ ፣ ቤተሰብ አመራር 👌👌👌👌
@tr7094
Жыл бұрын
በፍፁም እንደዚህ አይነት ስብእና ያለው አይመስለኝም ነበር:: እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችው ያከበራችውት በህይወታችው በኑሩዋችው ጊዜ የሰጣችውት አምላክ ሁሌም በህይወታችው ይንገስ ፀጋዉን ያብዛላችው በጎውን ምኞታችውን ይፈፅምላችው!! በጣም ነው የኮራሁባችው ሊቀ ካህን ክርስቶስ ልጃችውን ለክህነት ያብቃላችው::
@T-7702
Жыл бұрын
Me too! This is why we shouldn't judge a book by its cover!!
@mashaallhsss3479
Жыл бұрын
Indet inda diramu yimeselshale😂😂
@michaelestifanos2937
Жыл бұрын
በጣም የተረጋጋ በእምነቱ ጠንካራ የጥበብ ሰው,የኢትዮጵያዊ ጨዋ የአኗኗር ዘዬ የሚከተል,ድንቅ ምሳሌ። ቤተሰቦችህን ሁሉ ይጠብቅልህ ባለቤትህን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግላት አሜን።
@eliassami3808
Жыл бұрын
የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታናቸው ባልና ሚስቶቹ አቤት መከባበር አቤት ፍቅር እግዚአብሔር ይባርካቹ ካሌቦ እመብርሀን ትጠብቅህ ቤተሰቦችህንም ይባርክልህ
@Naniya254
Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ለልጆች በተለይ በሀይማኖት ጠንካራ ቤተሰብ ወሳኝ ነው ተባረኩ የምር ወንዶች ሚስትን በስራ ማገዝ መንከባከብ ተማሩ 😅
@azutube6342
Жыл бұрын
ወይኔ ካሌቦ እዴት እንደምወድህ አንተንም ቤተሰቦችህንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eteneshfantahun8038
Жыл бұрын
መልካም ቤተሰብ እግዚአብሄር ጨምሮ ይባርካችሁ 🙏❤️
@beshirabdi4795
Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ዋው ካሌብ ምርጥ አርቴስት ነው እምነቱ ጠንካራ ነው እግዚአብሔር ይባርካል
@Medi-1113
Жыл бұрын
The most beautiful family. I loved his roll on dramas. He’s such a gentleman. Good husband, good father. Great Human!! Gods Bless ✌️
@bazakason8474
Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ ሰላም ላገራችን
@user-vf8iz9yd1m
Жыл бұрын
መታደል ነው በየቤቱ የሚታየው ፍቅር እውነት ነው በገሀዱ የሚናየው ደሞ የሚያስፈራ ትርምስ በአይማኖት ክፍፍል ነው ኦ አምላክ ሆይ ቤታችንን ባርክልን
@Em.YouTube.
Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ
@etenatalemay4948
Жыл бұрын
አሜን 🤲🙏
@hannyhanny9280
Жыл бұрын
ወይኔ እንዴት እንደመደው ድምፁ ግርማ ሞገሱ የተባረከ ቤተሰብ እናመሰግናለ ስላቀረብክልን ❤❤❤❤❤
@RahelTsegaye-sl3jv
Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ሚስቱ ደሞ ስታምር እመቤቴ ትቅረብሽ😍😍
@hanaalemu949
Жыл бұрын
ቅዱሰ እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህም የተቀደስ ቤተሰብ ሳይ ለኢትዮጵያ ተስፋ አላት ካሊፕ የልጆች ስም ደስ ሲል የሰው ዘር ድምፅ መርዋ 💚💚💛💛💛❤️❤️
@user-wk7un4gj2m
Жыл бұрын
በስመ ስላሴ ደስስስስስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
@endateww6889
Жыл бұрын
እደዚህ አልጠበቁም ነበር ዋውውውው የተረጋጋ ንሮ እሱ በተለይ እርጋታው ይለያን Ethiopian ካሉት አርቲስቶች በሀፍት ሳይሆን ከፍጣሪው ዝና ያለየው አርቲስት በርታልኝ አንተን ስላየን ተፅናናን ተ መ ስ ገ ን
@Abc-mf8xj
Жыл бұрын
እንዲ አይነት ትዳር እኮ እግዚአብሔር መርቆ ሲሰጥ ነው የአሁን ትዳር የሰውነት ቅርፅ በማየት የሚመሰረት የዝሙት ትዳር ነው እንዲ ደግሞ ብዙም ዘልቆ አይሄድም ካሌብዬ ትዳርቹ ደስ ይላል የተባረከ ይሁንላቹ
@eyarslaewarkneh4548
Жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው መመረጥ ይልሀል እንደዚህ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን
@tsionkibreab8382
Жыл бұрын
በጣም የተረጋጋና ሰላማዊ የሆነ ትዳር ነው እግዚአብሔር አይለያቹ እኛንም እንደዚ❤ያለ ወርቅ❤ ቤተሰብ ❤ያድለን❤አሜን 😇😇😇
@genetsemegn5293
Жыл бұрын
ምርጥ ከሆኑት አርቲስት መሀል ነው ምርጥ አባት መሆንህን ስላየን ደስ ብሎናል መድሀኔ ያለም የቤተሰባችሁን አሁንም ይባርክ ይጠብቃቹ ደስ የሚል ቤተሰብ ❤❤❤
@tigistya
Жыл бұрын
ስለካሌብ ኮመንት መፃፍ አልቻልኩም በቃ ሰውየው ስነስርአቱ እንደዚህ አይነት የተረጋጋ ህይወት እንዳለው ያስታውቃል ከነቤተሰብክ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ።🙏
@NigatuGetachwe
Ай бұрын
ደስ እሚል ቤተሰብ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ።እሚአድግ ልጅ ትስጽሽ🎉🎉🎉
@azebkuhemy3j8
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ፈርሀ እግዚያብሄር ያለበት ፈጣሪ ይጠብቃችው እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ በምድር ላይ ያለ ጥሩ ነገር ሁላ ይግጠማችው በስመአም እንዴት ደስ እንደምትሉ።
@tigetishome2984
Жыл бұрын
በስማም እዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው በመብረሀን ጌታሆይ በደዚ አይነት ትዳር ባርከኝ 🤲 ሲያስቀኑ
@maraki3310
Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ምንኛ የታደላቹ ቤተሰብ ናቹሁ።ፈጣሪውን የሚያከብር ክቡር ነው።
@selamendale5840
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ ስታምሩ ታስቀናላችሁ ❤እመቤታችን ማርያም የምትመኙት ጤናማ ወንድ ልጅ ታስታቅፍሽ አሜን እግዚአብሔር ቤተሰቡን ይባርክ💚💛❤️
@kalkali
Жыл бұрын
ወይኔ ካሌ በጣም ምወደው አርቲስት ነው የማዳም ቅመሞችዬ ለኛም ፈጣሪ ከስደት መልስ እንደዚህ የተረጋጋና ሰላም ፍቅር የበዛበትን ትዳር ይስጣን ድምፁ ደግሞ👌
@mulumulu5957
Жыл бұрын
ካሌብ እግዚያብሔር አሁንም ትዳርህን ቤተሰብህን ይባርክ ደስ የምትሉ የተዋህዶ ቤተሰቦች እመቤቴ ባለቤትክንም በሰላም ትገላግላት❤❤❤
@abab-ql9zo
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አቤት መታደል አቤት እርጋታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የ90ዎቹ ማድመቂያ ካሌብ ከነ ቤተሰብህ እመቤታችን ትጠብቃችሁ
@clickcell4333
Жыл бұрын
ወይኔ ካሌብዬ የት ጠፍተ ነው?ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ድንግል ከነልጇ ትጠብቃችሁ::❤
@hiwim965
Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ልክ እንደዚህ የተረጋጋ ቤተሰብ ስጭኝ ብዬ ፀለይኩ
@nobates4785
Жыл бұрын
ካሌብ ጭራሽ እንደዚህ አይነት ሰው አይመስልም እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tedted8833
Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ፍቅር የሞላበት ቤት ነው May God bless you and your family 🙏🙏🙏
@dinkuyenenesh2049
Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ!!
@mabellemd4462
Жыл бұрын
እንደኔ እሚወደው ያለ አይመስለኝም በትወና ብትሉ በድምፁ ብትሉ❤❤❤❤
@meseretweldea9149
Жыл бұрын
ወይ መታደል እንደዚ በህብረት ፀሎት ደስ ይላል
@Ethiopia.143
Жыл бұрын
አቤት በፍቅር የተባረከ ቤተሰብ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍጻሜአችሁን ያሳምረው ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ጧሪ ይሁኗቹህ
@eyerusalem9504
Жыл бұрын
አቤት ስርአት አቤት ማማር አቤት ግርማ ሞገስ ቤተሰቡ ሁሉ ግርማ ሞገሳቸው ስርአታቸው ማማራቸው እመቤቴ የአምላክ እናት ይህንን ቤተሰብ ከዚህም በላይ ያብቡ ዘንድ ለልድሺ አሳስቢ በሰላም ወልደሺ ለመሳም ለመታቀፍ ያድርህሺ በቤቱ ያፅናችሁ እጅግ ወደድኳቸው❤❤❤
@maqdsmaqds5132
Жыл бұрын
ዋው:እዲህአይነት:በይማኖተኛ:አትመሥለኝምነበር:በፊልሞአለም:ሳይህ:ልጆችህም:ሲያምሩ:ካይንያውጣችሁ:አምላኬ:ከሥደትመልሥ:እዲህይተባረከ:ትዳርሥጠኝ
@Martaethio363
Жыл бұрын
በስመሀብ ደስ የሚል ቤተሰብ 😊 አይለያቹ ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላቹ ለእምነታቹ ያላቹ ቦታ መንፈሳዊ ቅናት አሳደረብኝ እኛንም ወደ ቤቱ ይምራን አሜን🙏
@desstadessta
Жыл бұрын
ካሌቦ እኮ ድራማ ላይ አፍቃሪ ሆነህ የETV2 ድራማ ስትሰራ ህፃን ሆኜ ነበር የማይህ። አሁንም ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እንዳለህ ስላየዉ ደስ ብሎኛል።
@aschuzaga1180
Жыл бұрын
ይመቸኛል ይሄ ሰውዬ አባቴ❤
@ejigayehumesfin8011
Жыл бұрын
ታስቀናለቹ ጌታ ፍፃሜያቹን ያሳምርላቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirut758
Жыл бұрын
አቤት ውበት ስታምሩ የልጆቹ ስነ ስረዓት እንዴት ደስ ይላል በማሪያም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💚💚💛💛❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tgtgtube5346
Жыл бұрын
አቤት ትትና ከፀባይ እና ከመልክ ጋር ምርጥ ቤተስብ እንዴት እደምታስቀኑ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ይብዛላችሁ❤❤
@bitybity4949
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እንዴት እንደምወደው በተለይ ድምፁ ይለያል
@genitube5211
Жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ ደስ ሲሉ የምወደው ተዋናይ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ❤🙏
@emuyeemuye6731
Жыл бұрын
በጣም ደስ ሲሉ ካሊቦ ልጆችህን እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግልህ ባለቤትህንም እመብርሃን በሰላም ታገላግልልህ ❤❤❤❤🌹🌹😍😘😍🌹😍😍😍
@sophijarso9929
Жыл бұрын
ደስ ስቱሉ በጣም የሚገርም ቤተሰብ ።ደሞ ሁላችሁም ቆንጆወች ናችሁ ።ዘመናችሁ በበረከትና በምህረት የተሞላ ይሁን እስከዛሬ ከቀረቡት ሁሉ የተለየ የሚደነቅ ቤት ነው።
@lubabahussan2965
Жыл бұрын
በጣም ምወደውና የማከብረው አርቲስት ደሞ ማሻ አላህ ደስ ሚል ቤተሰብ እንዳለው ሳውቅ ይበልጥ ወደድኩት በፍቅር ያኑራችሁ አቦ
@dubaidubai5171
Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ 🙏
@shdasaer4118
Жыл бұрын
ቀልብ ያለው አባት አላህ ልጆችህን ያሳድግልህ ጨዋ ባልና ሚስት
@ethiopialove2463
Жыл бұрын
በትክክል ገልፀሽዋል ቀልብ ያለዉ 😂😂😂 እኛ ቀልበ ቢስ ባል አግብተን እንሰቃያለን።
@maydamayda1240
Жыл бұрын
@@ethiopialove2463 😂😂😂😂😂😂
@banchitesfahun8793
Жыл бұрын
ድግል ማርያም ትቅረብሽ ደስ የሚል ቤተሰብ
@saraa3434
Жыл бұрын
የእዉነት ምርጥ ቤተሰብ ናቸዉ ሁሉንም ያሟሉ ❤ ደስ የሚል ድምፅ አለዉ❤👍👍
@freedomermi5190
Жыл бұрын
ምርጥ ቤተስብ ድስ ሲሉ🥰🥰🥰🤗🤗🤗
@bitybity4949
Жыл бұрын
❤❤❤ዋዉ የአርሲ ነገሌ ልጅ እንደሆንክ ዛሬ አወኩ ደስ ይላል እረጅም እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ ያድልህ
@hannaloveedgilegn6670
Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ካሌብ ጥሩ ድምፃዊ ትሁት ጋዜጠኛ አክባሪህ ነኝ እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ በደስታ ይኑርህ💚💛❤💚💛❤🙏🌸🌺🌷🌹💕
22:40
ወዲያው እሷን እንደማገባ ወሰንኩ...ያልታሰበው ገጠመኝ
Maraki Weg
Рет қаралды 340 М.
59:37
የየትናየት ያልታየው ሌላው ገፅታ! በሀገራችን የመጀመሪያው...?
Maraki Weg
Рет қаралды 519 М.
00:36
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
00:16
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
Fabiosa Stories
Рет қаралды 16 МЛН
00:38
Red❤️+Green💚=
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 76 МЛН
2:47:23
Литвин - свадьба с Адель, конфликт с Моргеном, кража челленджей Меллстроем
ВПИСКА
Рет қаралды 8 МЛН
21:02
የዐቢይና ተቃዋሚዎች አነጋገሪ መድረክ፣ የፋኖ አመራሩ የሰጠው ምላሽ፣ “ሌት ከቀን ተዋጋን”ጄ/ል ሹማ፣ የልደቱ መድረክና ሽግግር፣ ኢትዮጵያ የምድር ሲኦል?|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 58 М.
29:59
በድቅድቅ ጨለማ ባል አገኘሁ! ብዙ ጊዜ ከሞት ተረፈኩ! ጄሪ (ሄሎ አዲስ አበባ) @marakiweg2023 #gizachewashagrie #ማራኪወግ
Maraki Weg
Рет қаралды 239 М.
10:02
ለካ በደቂቃ ድንቅ የሆነ ሽሮ ሰርተው የሚያመጡልን እንደዚ ነው!!!!
Sunny Cofee&Cake
Рет қаралды 22 М.
30:59
መልኬን በገንዘቡ የለወጠው ባለሃብት፡፡ባለ ታሪክ ኢንጂነር ኤደን ሙሉ...
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 168 М.
26:20
ቀረጻው ከ 1 ዓመት በፊት የተደረገ ነው!ማንም ያላየው የእከ የህይወት መንገድ! ከሊስትሮ እስከ ጎዳና.. @marakiweg2023
Maraki Weg
Рет қаралды 224 М.
44:08
"በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትንሹ መምህር ነበርኩ" ነብዩ ባዬ እና ሀብታሙ ቦጋለ የልብ ወግ ክፍል 1 | Maya Media Presents
Maya Media
Рет қаралды 20 М.
27:06
የትም ያልተሰማ ሚስጥር!!! አድርጌዋለው አላደረኩም … የአደባባይ ኑዛዜ ቤርሙዳ በሀገር ፍቅር ና 3ቱ አይጦች ተወዳጁ ተዋናይ ካሌብ ዋለልኝ | Seifu
Seifu ON EBS
Рет қаралды 70 М.
23:02
ሃይሌ ሩት ስለባለቤቱና ልጆቹ ነገረኝ...#gizachewashagrie#haileroot#ግዛቸውአሻግሬ
Maraki Weg
Рет қаралды 123 М.
27:23
የእኛ ቀናት #94 ልጄን ፍቅር ያዘሽ ወይ? ስላት ትን አላት፡፡
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 434 М.
26:35
ያልታየው የጩባው የትዳር ህይወት በቤቱ! ከባለቤቱ ጋር የተዋወቁበት አጋጣሚ @marakiweg2023 #marakiweg#gizachewashagrie
Maraki Weg
Рет қаралды 411 М.
00:36
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН