ካልሲህ ቅቤ ቅቤ ከሸተተተ.. . . . | Comedian Eshetu 2022 | Motivation |

  Рет қаралды 465,808

Comedian Eshetu- OFFICIAL

Comedian Eshetu- OFFICIAL

2 жыл бұрын

ተመርቀህ ስራ አተሀል?
አሁን በምትሰራው ስራ ደስተኛ አደለህም?
ደመወዝህ አንሶሀል?
ኮሜዲያን እሸቱ በሀዋሳ የኢትዮጵያ ወጣቶችና ትምህርት ድጋፍ አገልግሎት (youth and education support service Ethiopia) ላይ በመገኘት ለስራ አጥ ወጣቶች እንዲሁም ስራ ኖሯቸው ደስተኛ ላልሆኑ ወጣቶች ከራሱ ልምድ ያካፈለበት አስደናቂ እና ተግባራዊ ቢያደርጉት የሚለወጡበት ልዩ ፕሮግራም ነው።
#Comedianeshetu
#comedian_eshetu
#ComedianEshetu
#donkeytube
#comedian eshetu
አለም ላይ እንዳንተ የሚጠቅም ሰው ላይኖር ይችላል!
• አለም ላይ እንዳንተ የሚጠቅም ሰው ...
ለምን እንደወደቅሽ ልንገርሽ
• ለምን እንደወደቅሽ ልንገርሽ |Com...
አመስግኑ
• አመስግኑ|Comedian Eshetu ...
follow us on
• Facebook - / comedianeshe
• tiktok : @comedianeshetu
--------------------------------------------------------------------
contact us
- comedys27@gmail.com
+251913610673
+251938212020
--------------------------------------------------------------------
The creator and producer of this show is comedian Eshetu Melese.

Пікірлер: 701
@luluhide5828
@luluhide5828 2 жыл бұрын
እሼ እድሜህ ይርዘም 🙏በዚህ ሰዓት የሃይማኖት አባት ነን የሚሉ ዘር እየመዘዙ ነገር እየሰነጠቁ ትውልዱን እያጠፉ አንተ ግን ትውልዱን እያዳንክ ነው 🙏እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያፅናህ 👍
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@yeshiyoutube8652
@yeshiyoutube8652 2 жыл бұрын
@@samuraiadisabab9260 ደምረኝ
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 2 жыл бұрын
Betekekel
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
ሀበሾች ብቻ የሚሳሳቷቸው 5 ቀላል የእንግሊዝኛ አገላለጾች kzfaq.info/get/bejne/rslyeaqlzJyuf30.html
@elsasisayemal1743
@elsasisayemal1743 2 жыл бұрын
Elsa sisaaya
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 2 жыл бұрын
እሼ ምን እንደሚደንቀኝ ታውቃለህ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን የምታመሰግንበት መንገድ ❤️.በዚህ የማይነቃቃ የሞተ ብቻ ነው ለስጋም ለነፍስም የሚሆን ድንቅ መልእክት ✅ ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏
@tsegaberhe8520
@tsegaberhe8520 2 жыл бұрын
Amen Egziabhier ybarkh
@gigshef466
@gigshef466 2 жыл бұрын
መሸአላ ተሼ
@GraceTube
@GraceTube 2 жыл бұрын
Wow
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 2 жыл бұрын
Amen
@mehawihagos7860
@mehawihagos7860 Жыл бұрын
Betam amen
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 жыл бұрын
*_የኔ ባለማህተብ መለኮታዊ ሀይማኖት ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትልቅ ትምርህት ነው ምትሠጠን_*
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏😍
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 жыл бұрын
@@fekertaethiopia3348 ደምሪኝ ውዴ
@luluhide5828
@luluhide5828 2 жыл бұрын
ፅድቁ ቀርቶ በቅጡ በኮነነኝ አለ የሀገሬ ሰው!!!!! የዛሬ ወጣት እኮ እሱን ለማስተማር ቤተሰብ የከፈለለትን መስዋዕት ትቶ የተወለደበትን ቀን የሚረግም መታዘዝ ሽንፈት የሚመስለው ቅን ሳይሆን ቅንቅናም ነው
@halimaali4383
@halimaali4383 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂be tikikil dekama ennaton weyem ayatun be sira yemaireda
@kamsichinazam1535
@kamsichinazam1535 2 жыл бұрын
Ye deresebet ywukewal ewunet new Egziabher yasben
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
ሀበሾች ብቻ የሚሳሳቷቸው 5 ቀላል የእንግሊዝኛ አገላለጾች kzfaq.info/get/bejne/rslyeaqlzJyuf30.html
@meseretgosaye3140
@meseretgosaye3140 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እሼ
@gelfaf240jovani3
@gelfaf240jovani3 2 жыл бұрын
እሸቱ ማለት ብሉፅ ኮሜድያን ጥራይ ዘይኮነ መምህር ሕብረተሰብ ኢካ ኣጆካ ቀፅሎ
@zuzuyoutube4965
@zuzuyoutube4965 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ማለት አንተው ነህ ኢሼ የዘመኑ ምርጥ ሰው ወላሂ የምንሰቀው ነገር አይደለም ትምህርት ነው 👍👍👍👍👍
@Yabseratube
@Yabseratube 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ የዘንድሮ ወጣት ሰፈሩ ላይ በለዉ ድንጋይ ስር ተቀምጦ ነፃ WiFi ፍለጋ ነው ግዜዉን እያቃጠለ የሚገኘዉ 👌👌👌👌👌
@user-nx2cc4wm5p
@user-nx2cc4wm5p 2 жыл бұрын
ባትክክል እህቴ 👍👍
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
😀👍👍
@user-wq2lk4ru2n
@user-wq2lk4ru2n 2 жыл бұрын
ሳ👌
@borkenamusictube
@borkenamusictube 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ማሮች ሰወዳችሁ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 Жыл бұрын
Hi endte nes
@zayedlemlem1439
@zayedlemlem1439 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጎበዝ ልጅ ነህ ለወጣቱ በጣም ጥሩ መልእክት ነው
@seblekassaye347
@seblekassaye347 2 жыл бұрын
በክብር ላይ ክብር ጨምሮ ይስጥህ ለጤነኛ ሰው አደለም ለኔ ከአልጋ ተዛምጄ ላለሁት ብርታት ሆነኸኛል አመሠግናለሁ ወሳኝ እና ወቅታዊ ጉዳይ ነው ያነሳከው እድሜህን ያርዝምልን ♥ ♥ ♥ ♥ እድሜህ ሲረዝም እምናገኘው ጥቅም ይጨምራል
@yuotubechannel7157
@yuotubechannel7157 2 жыл бұрын
ወንድሜ እሼ ተበርክልን የዘማነችን በለምጡቅ አዕምሮ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mesifeker7202
@mesifeker7202 2 жыл бұрын
እሸዬ ማርያም አንተኮ ትለያለህ ጎበዝ ወጣቶችን በደንብ እያነቃቃህ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@Fanotube4
@Fanotube4 2 жыл бұрын
_እሼት አንድ የማንቂያ ደወል ነው በጣም ጥሩ እያደረገ ነው ሰዎችን የሚያነቃ ህጻናትን ገና ከልጅነት ጀምሮ ያስነቃል ተወዳጆ ኢትዮጵያዊ ነው መሲ እንኳን አደረሰሽ አህቴ_
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 2 жыл бұрын
እሼ ፈጣሪ በኪነ ጥበቡ ይጠብቅህ
@ephremhailu1698
@ephremhailu1698 Жыл бұрын
ለህጻን ልጅ ወተት እንጂ አጥንት ካልቆረጠምክ አይባልም። ወጣቱን ስንመክርም እንዲሁ እንበል።
@hdhdhndhhe7982
@hdhdhndhhe7982 2 жыл бұрын
እሼዬ እራስህን እየጠበቅ ይች አለም ለጥሩዎች ክፉ ሁናለች!
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 2 жыл бұрын
እሼ አንተ የተባረክ ነው አብነ ተክለሀይማኖት ጨምረው ይስጡህ ❤️
@alganeshbaire2933
@alganeshbaire2933 2 жыл бұрын
More Love and respect from Eritrea🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@titiyemulutalak6220
@titiyemulutalak6220 2 жыл бұрын
እሽየ ምርጥ ሰው የጥሩ እና የአስተዋይ የመልካም ሰው ተምሳሌት ነህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ።
@titiyemulutalak6220
@titiyemulutalak6220 2 жыл бұрын
@@HtymiTuba5335 🙏😘እሺ
@user-kz9tj2hr7i
@user-kz9tj2hr7i 2 жыл бұрын
የቅድስት ተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለቸሩ መድኃኔ ዓለም አደረሳችሁ የልባችሁን መሻት ይፈጽምላችሁ ይፈጽምልን ኃጢያትን ያርቅልን። እሸቱ እውነትም እሸቱ ባንተ አድሮ የሚያስተምረን ብዙ አፍርተናል እግዚአብሔር ያበርታህ እኛም ሰሚ ብቻ አንሁን። በርቱ ሰሚ ብቻ አንሆን ሕይወታችን እቀይረው የእምየ የለምለሚቱ ልጆች 🇨🇬🇨🇬💝💒💝💒
@Fanotube4
@Fanotube4 2 жыл бұрын
_እሼት አንድ የማንቂያ ደወል ነው በጣም ጥሩ እያደረገ ነው ሰዎችን የሚያነቃ ህጻናትን ገና ከልጅነት ጀምሮ ያስነቃል ተወዳጆ ኢትዮጵያዊ ነው እንኳን አደረሳችሁ_
@amsalgebreegziabher630
@amsalgebreegziabher630 2 жыл бұрын
"ስኬት ይምኞች ውጤት አይደለም የአገልግሎት ሽልማት ነው" 💚💚💛💛❤❤🙏🙏🌺🌺እሼ ወርቃም ቃላት ነገርከን ወጣቶች አድምጣችሁ ተግብሩት🙏🙏
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 2 жыл бұрын
በእውነት እሸቱ ትልቅ ቁምነገር ነው። God bless you
@znacheshetu4470
@znacheshetu4470 2 жыл бұрын
ልዩ የሆንክ ሰዉ እኮ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እሽዬ 🙏🥰❤️👏🏾👏🏾👏🏾
@woldecheru4402
@woldecheru4402 2 жыл бұрын
እሼ የታደልክ ሰዉ ነህኮ። ምን አይነት ልብ ነው የተሰጠህ? ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን።
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 жыл бұрын
ለቸሩ መዳኒያለም አመታዊ በአል እንኳን አደረሰን አደረሳቹ ያመት ሰው ይበለን ያሰብነውን ያሳካልን አገራችንን ሰላም ያርግልን እሼ ኑርልን 💖
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v 2 жыл бұрын
አሚን ..አንቺው..መጀን❤❤❤❤❤❤❤
@musammadmusammad4092
@musammadmusammad4092 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሣችሑ 👏
@TV-vh2im
@TV-vh2im 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን✝️💞
@agsgsusu5590
@agsgsusu5590 2 жыл бұрын
አሜን፫
@yeshiyoutube8652
@yeshiyoutube8652 2 жыл бұрын
እንኳንአብሮአደረሰንአሜን
@ethiopia8672
@ethiopia8672 2 жыл бұрын
,እሼ እናመስግናለን ግሩም ነው አሁን የያዝነው ሳምንት ፄሙ ገብርሔር መልካም አገልጋይ ማለት ነውና ለተሰማራንበት ስራ መልካም አገልጋዮች ያድርገን በትንሹ የታመነ በብዙ ይሾማል
@user-zq2qo4dd9q
@user-zq2qo4dd9q 2 жыл бұрын
አይ እሸ መልካም ሰው ተባረክ መቸም ቢሆን ፉቃጅ የሌላቸውን ከፈቀድክ ፈጣሪ ጥሎ አይጥልህም በርታ ደግሞ የኛ ሰው አፉ ጥሩ አይደለም ሁሉንም ስታወራ ቀስ እያልክ ቀነስ እያደረክ የኔ መልካም
@mesiethiotube6950
@mesiethiotube6950 2 жыл бұрын
እሼ ምርጡ ቀልድና ቁምነገር እያዋዛህ ፈታ ታደርገናለህ ጨዋታህ አይጠገብም ክበርልን እግዚአብሔር ፀጋና ሞገስን ይጨምርልህ የኛ እንቁ።
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol 2 жыл бұрын
እሽቱ ምርጥ ሰው በርታ በርታ ውድማችን አላህ ጤና እድሜ ይስጥልን
@sadiaalsaegh8323
@sadiaalsaegh8323 2 жыл бұрын
🌱😍😎😎😍😍💪
@weletemikaal6888
@weletemikaal6888 2 жыл бұрын
ግሩም ትምህርት ነው ቀጥልበት እሼ
@Fanotube4
@Fanotube4 2 жыл бұрын
_እሼት አንድ የማንቂያ ደወል ነው በጣም ጥሩ እያደረገ ነው ሰዎችን የሚያነቃ ህጻናትን ገና ከልጅነት ጀምሮ ያስነቃል ተወዳጆ ኢትዮጵያዊ ነው ወለተ እህቴ እንኳን አደረሰሽ_
@ibrahimomer1708
@ibrahimomer1708 2 жыл бұрын
እንዲያው አንተ የተባረክ ልጅ እያስተማርክ እያዝናናህ አዳራሹ ፈገግ እያረከው ነበር እድሜ ሙሉ ዘመንህ ይባረክ እሼ ወንድሜ እንዳንተ አይነት ኑቁ ስው ያብዛልን ቀልድህ ማራኪይ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ በረታአልን ሼማ ደግ ሰው ነፃነትህ ወደር የለው Like
@yaredamare787
@yaredamare787 2 жыл бұрын
ዋው እሸቱ አሳምነኸኛል።
@user-zg6jm1yo1v
@user-zg6jm1yo1v 2 жыл бұрын
አሹየ እንኳን ደና መጣህ ማነዉ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀዉ በማንኛዉም ፕሮግራም 😇
@user-zg6jm1yo1v
@user-zg6jm1yo1v 2 жыл бұрын
@@HtymiTuba5335 እሺ
@user-qe4eh3qv7m
@user-qe4eh3qv7m 2 жыл бұрын
ፍፃሜህ ያማረ ያበበ ይሁን በሥጋም በነፍስም የእግዚአብሔር ስም ካፍህ ስለማይጠፋ በጣም ደስ ይላል ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቅህ
@Fanotube4
@Fanotube4 2 жыл бұрын
_እሼት አንድ የማንቂያ ደወል ነው በጣም ጥሩ እያደረገ ነው ሰዎችን የሚያነቃ ህጻናትን ገና ከልጅነት ጀምሮ ያስነቃል ተወዳጆ ኢትዮጵያዊ ነው እንኳን አደረሳችሁ_
@tenayedigillij6188
@tenayedigillij6188 2 жыл бұрын
እንደው እሸቱ አንተን የወለደች ማህፀን እግዚአብሔር እድሜዋን ይባርከው የዘራኸው ሁሉ ፍሬ ያፍራ አቦ በጣም ነው ምወድህ አደበትህ እግዚአብሔር ይባርከው ድንግል ማርያም በየሄድክበት ሁሉ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 2 жыл бұрын
ባክ ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉ ነገር በዝምድና ነው ወይም ደግሞ አለባበስ ያያሉ የተገላለጠ የተመነቃቀረ ልብስ ለብሶ የሄደ ሰው ነው ቦታ እሚሰጡት በጣም ለፋን ደከምን ሁሉ ነገር ዘመድ በመተዋወቅ ነው
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 2 жыл бұрын
Hsabu algebakem weyem algebashem
@user-zc8dl1vr6l
@user-zc8dl1vr6l 2 жыл бұрын
ሳህ
@user-ju6on2jg5b
@user-ju6on2jg5b 2 жыл бұрын
እስኪ ደግመው ያዳምጡት
@beery7254
@beery7254 2 жыл бұрын
ምንም አያሰቅም የምትሰቁ ሰዎች በጣም ትክክል ነው የተናገረው 🙏❤❤❤❤❤🙏
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 2 жыл бұрын
ወይ እሼ የኔ ዉድ ወንድም በዚህ እድሜህ እንዲህ አይነት ምጡቅ አስተሳሰብ እረባክህ ተባረክ።
@marrykifle875
@marrykifle875 2 жыл бұрын
እሺ ማርያምን ንግግርህ አስተማሪ እና ምክር ነው በስደት ላይ ድግሞ ብዛት ድካም አለ ግን እኛ ኢትዮጵያዊያን ብቻ ማማር እንወዳለን ሥራ ፍጥረ ለመሁን ያብቃን
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
እህት ደምሪኝ በቅንነት
@frewaz3613
@frewaz3613 2 жыл бұрын
በዚህ ሁኔታ እንዲህ እያለህ የራስህ ቢዝነስ ቢኖርህ እንኳ አንተ ራስህ እራስህን አትቀጥረውም። well said bro keep it up.
@tesfaentertainment4286
@tesfaentertainment4286 2 жыл бұрын
you're one of the best motivational speaker as well as your comedy
@rahelreda9107
@rahelreda9107 2 жыл бұрын
ዋዉ እሼ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
@ethpotube9977
@ethpotube9977 2 жыл бұрын
እዉነት ነው እሸቱ የኔም ህይወት ታሪክ ና የሥራ ታሪክ ለኢትዮጵያዊያን ለአንዳንድ ወንድሞች ና እህቶቻችን በጣም ይማራል በይ ተስፋ አደርጋለሁ አንድ ቀን እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን አሜን መልካም ነገሮች ሁሉ ለወገኖቻችን ።
@keralemmengistu1084
@keralemmengistu1084 2 жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ !!!!!!!!!!!!!! በጣም እናመሰግናለን !!!!!!!!!
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
ሰላም ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ እግዚአብሔር ይባርክ ዛሬ ነው በደንብ አድርገህ ለወጣቶች የነገርካቸው በትክክል ወጣቱ የሚፈልገው መንግሥት ሰራ ፈልጎ እንዲሰጣቸው ይፈልጋሉ ሌላው በተመረቅሁበት ነው ሰራ የምፈልገው ነው የሚሉት ዛሬ ኮሜዲያን እሸቱ ለዚህ አሰተሳሰባቸው ለወረደው ወጣቶች እጅግ በጣም ጥሩ አድርገህ ነው የነገርካቸው ወንድም ልብ ያለው ሸብ ነው ይባላል ግን ይህ ወጣት በፌሰቡክና በዩቱብ በሸሻ በጫት በመጠጥ ሱሰ ተጠምደዋል እሸ
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 2 жыл бұрын
ወላሂ የኔን ስሜት ነው የተናገርከው የኛ ልጆች አገልጋይ መሆን አይፈልጉም ተከፋይ እንጅ እኔ በስደት ነው ያለሁት አንዳንዴ ሲመካከሩ እሰማለሁ ስራ ተገኝቶ ስንሄድ አላውቅም በይ ይባላል ላለመስራት ወላሂ አረብ አገር እንደ ክፋታችን ነው የቻለን ለህሊና ብንሰራ አላህም በረከቱን ይሰጠናል
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
በትክክል እውነት ብለሻል
@rediattsegaw
@rediattsegaw 2 жыл бұрын
እሼ ፈጣሪ ከዚህ የበለጠውን ማስተዋልና ጥበቡን ይስጥህ!!!!!ትውልዱ ላይ የምትሰራው ስራ እጅግ የሚያስገርም ነው። አስተሳሰብህን፣ ለእምነትህ የለህን ቦታ፣ ለሰው ልጅ ያለህን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም። እውነት ነው አኛ በታማኝነት ከለፋን ከጣርን ከምንሻው ቦታ መድረሳችን አይቀርም። በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏ገና ካንተ ብዙ አንጠብቃለን። keep it up 👍👍👍👍
@eldikassu6790
@eldikassu6790 2 жыл бұрын
አይ እሼ እንደዚህ የልባችንን ንገርልን በየቤቱ ሶፋ የሚያደቅ ነው የበዛው 😢😢😢😢
@Fanotube4
@Fanotube4 2 жыл бұрын
_በትክክል እሼት እውነቱን ነው የአወጣው ሶፋ አድቃቂው በዝቷል አሁንስ አይይይ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰውንም ከክፉ ይጠብቀው ኤልዲ እንኳን አደረሰሽ እህቴ💚💛❤️❤️🥰_
@mahletdessiemezmure1303
@mahletdessiemezmure1303 2 жыл бұрын
thanks eshe betam astemari new ....tenkreh keserah yematagenew ymatdersbet negar aynorm.....rasen endegemegem adregognal..you are strong man nice berta EGZIABHER kante gar yihun
@biruktsegaye2326
@biruktsegaye2326 2 жыл бұрын
እሼ ይገርማል በጣም ትክክለኛ መልዕክት ነው ለሚገባውና ለሚረዳው ሰው ብቻ ነው ይህ ምክር የሚያገለግለው ትልቅ ሰው ነህ ። ይገርምሃል ኤሼ 1999 ዓ ም ነበር በአትክልተኛነት ስራ ጀመርኩ 2001 ዓም ወደ ቢሮ ገባሁ ግን ከምልህ በላይ በጣም ታታሪ ሰራተኛ ነበርኩ እና የሚያዩኝ ባለጉዳዮች ስራ ልቀቅና ወጥተህ ስራ አሉኝና 2008 ለቅቄ በጉዳይ አሰፈፃሚነት ውጣ ያሉኝና የሚያውቁኝ ሰዎች ያሰሩኛል እሼ አሁን ላይ የራሴ ቤትና መተዳደርያ አለኝ ። ስራ ሲሰራ ለሰው ተብሎ ሳይሆን ለራሴ ተብሎ ነው የሚሰራው ። የበለጠ ራሴን እንዳይ ስላረከኝ አመሠግናለው ። በጤና ና በሠላም ኑርልን ለብዙ ወጣት አርአያ የምትሆን ወጣት ልጅ ነህ።
@tsiontsion9864
@tsiontsion9864 2 жыл бұрын
እሼ!!አሁንም ጌታ ይባርክህ!!እውነተኛ ሠው ነህ!!አክባሪህ ነኝ!!
@user-md6jy3rq9s
@user-md6jy3rq9s 2 жыл бұрын
እሸቱ እግዚአብሔር መጨርሻክን ያሳምርልህ በጣም አስተማሪ ነው
@zuriahungeresukibret345
@zuriahungeresukibret345 2 жыл бұрын
የመሎክትን ኃይልን የምታሰገባበት ነገር በጣም ደስ ይላል!❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ! ሰዉ አይተኛም ይመቀኙብህ ይሆናል ግን ምን ይደረግ ፈጣሪ አብሮህ ነዉ እሼ ምንም አያመጡም አትፍራ በርታ!❤❤❤
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
በጣም የሚገረም ትምህርት ነው ሁላችንም እራሳችን የምንፈትሽበት እሽዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት አለው መልእክቱ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ክበርልን 😍😍👏👏👌😘💚💛❤🙏
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
እሸቱ ስወድሕ የምታነሳቸው እርሶች ሑሉ አስተማሪ ቁምነገር ያላቸው ፈጣሪ ሠላምሕን ያብዛልን 🙏
@venatlove71
@venatlove71 2 жыл бұрын
It's true lebe yalewe yesema egege yemegerem temerte new edante ayenetu yebezalene ene alesakume tegerme new yesemaweke tebarkelen
@zinabutsegay1213
@zinabutsegay1213 2 жыл бұрын
ጀግና ነህ የኛ ትውልድ አንቂ
@Fanotube4
@Fanotube4 2 жыл бұрын
_ሰላም ውድ ኢትዮ ኤርትራውያን እንኳን ለመድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እሼ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ትክክል እውነት እውነቷን ትምህርት ነው የምትናገር ክበርልን እንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤️😍🥰_
@user-oq8pr4db7j
@user-oq8pr4db7j 2 жыл бұрын
ዋዉ ማስታወቃ የለዉም ደስ ይላል
@hiruttube1
@hiruttube1 2 жыл бұрын
የእውነት እሼ ዛሬ ሚስጥሩ ገባኝ አረብ አገር በምኖርበት ሰአት ሳለግም ያልታዘዝኩትን ሁሉ ነበር ምስራ ነገር ግን ማዳሜ በጣም ነበር የምትወደኝ መልካም ነገር ነበር የምትመኝልኛ ሰራተኛ ሆነሺ እድሜሽን አትቀልጂበት . ትለኝ ነበር ከጊዜ በኋላ 7 አመት ስራቼ ስመለስ ብር ልላክናሽ እያለች ትደውልልኝ ነበር ......
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
እኔም እዳችው መለገም በጭራሽ አልወድም ምንም ነገር ሳታዘኝ ነው የምሰራው በጣም ነው የምትዎደኝ እናም ወዳገሬ ከገባሁ በሓላ ብር ትልክልኝ ነበር አሁን በጣም ስቸገር በወረቀት መልሳ አመጣችኝ የእሼ ምክር የበለጠ ያበረታታል
@yeabsiraabraham3613
@yeabsiraabraham3613 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው እሼ ኮመንት ልፅፍ ቃላት አጣው በብዙ ተባረክ ድንቅ ትምህርት
@fritatube6034
@fritatube6034 2 жыл бұрын
እሼ አንተ የልጅ አዋቂ ነህ ምክርህ ነብስ ይዘራል ብትመክርም ያምርብሀል ምክኒያቱም አንተ የምትኖረውን ነው ሰዎችን የምትመክረው አንዳንዱ የኖረውን ሳይሆን ያነበበውን ነው ሰዎች እንዲተገብሩት የሚመክሩት! አንተ ለብዙ ስራ ለሌላቸው ሳይሆን ለትልልቅ ኩባንያ ባለቤቶችም አስተማሪ ነህ እድሜ ይስጥህ🙏
@tube-ii9kv
@tube-ii9kv 2 жыл бұрын
አንተን አለማድነቅ አይቻልም በላይም በታችም ብለህ እግዚአብሔር ታመሰግናለህ ብዙወቹ ስኬት ለይ ሲሆኑ ፈጣሪአቸውን ለመጥራት ስራ ይመስላቸዋል በርታልን የወጣቱ አራያ ነህ
@user-lp3bb7qr8p
@user-lp3bb7qr8p 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ አላህ ዘመንክን ይባርክ
@betelhmtamrat6040
@betelhmtamrat6040 2 жыл бұрын
አቦ አንተ የተባረክ ሰዉ ደስ ብሎኝ ነዉ የሰማሁት😘😘😘😘😘😘
@zuzu9326
@zuzu9326 2 жыл бұрын
ትልቁ ደግሞ ወጣቱን ያረከሰው ጫት የሚባል ቅጠል ነው እሱን እያላመጠ ፀጉሩን እየፈተለ ውጭ ሀገር ያለችውን እህቱን ወይም ሚስቱን እየበዘበዘ ካሉት በታች ከሞቱት በላይ የሆነው ምን ይሻለናል ጎበዝ ሲመከሩ አይሰሙ!
@sarademelash1374
@sarademelash1374 Жыл бұрын
What kind of personality and manner you have?! You touched my heart may God bless you more and more love you from Harar
@bm3654
@bm3654 2 жыл бұрын
Thank you so very much Eshetu! What a speech! I wish this is translated into all languages of the worlds and everyone listen to it. Ethiopia is very thankful and lucky to have you! Many thanks, May God bless you in his love, mercy and grace!
@user-wl9ch6zx1e
@user-wl9ch6zx1e 2 жыл бұрын
ጎሽ እሼ እንኳንም ልክልኬን ነገርከኝ አመሰግናለሁ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 жыл бұрын
ዋናው የስራ ልምድ ያስፈልጋል እውነት ነው ተባረክ እሼትዬ ወጣቱ በአቆረጭ ገንዘብ ማግኝት ይፈልጋል ሁለተኛ በሱስ ተጠምዶዋል
@emikk5313
@emikk5313 2 жыл бұрын
እሸ የምትለቃቸዉን ዝግጅቶች ከሞላ ጎደል አያለሁ ሁሌም አምላክን ሳታመሰግን አታልፍም። / በተለይ እመብርሀንን ስትጠራት/አፍህ ላይ ያለዉ ጣዕም ልዩ ነዉ። ብቻ በጤናና በሞገስ ቆይልን
@kagnegendole560
@kagnegendole560 2 жыл бұрын
success is the fruit of hard work. long live Eshe!
@user-ll8vm4hc7h
@user-ll8vm4hc7h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በእዉነት በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው መንፈሳዊ እና ሳይንስ አብርህ ማስካያድ. እንይ ራሱ በጣም ታህክታም ነኝ ከልብየ አልስራም ካሁን ብሃላ ግን ክልብየ እስራሎሆ በትኑሹ የታመነ በትልቁ እሽሞዋሎሆ ይላል አምላኮችን ።
@sofiTube949
@sofiTube949 2 жыл бұрын
አሸቱ በርታ በጣም መልካም ሠው ነህ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
እሺ ምረጥ ሰው❤️❤️❤️❤️😘😘😘
@ETHIOSTARTUBE
@ETHIOSTARTUBE 2 жыл бұрын
እሼ ሰላም ባክህን ባክህን ይሄን vedio እየው መርዳት ባቺል እንኳን ዓለም እንዲያየው አርግ 🙏 vedio ይሄ coment የሳፍኩበት ቻናል ላይ የመጀመሪያው ላይ አለ 😍😍 ሰላም ፍቅር ጤና ላሀገራቺን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
እሼ እኮ አንተ ትለያልህ እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ ንግግር ማር ነው ተባረክ 🙏
@askelagabisa400
@askelagabisa400 2 жыл бұрын
አሼ እዳተ ያለ ሰዉ የለም አተእኮ ስራ ፈ ጣሪ ነህ እግዚአብ እድሜና ጤና ይስጥህ እዉነት ብለሐል ካንተ ጋእስማማለሁ ተባረክ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 2 жыл бұрын
Eshetu Amazing person i'm so proud to u dear !!!!
@abie7030
@abie7030 2 жыл бұрын
❤እግዚአብሔር ይባርክህ እሹ ግሩም ነው በጣም ደስ የሚል ምክር ተግሳጽ ትምህርት እድግግግግ በልልን ❤
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 2 жыл бұрын
አንተ በጣም ትልቅ ሰው እግዚአብሔር የባረከህ ገና ብዙ ብዙ ከፍታላይ ትደርሳለህ፣ እግዚአብሔር ታላቅ ነው
@tsehaywoldgiorgise2995
@tsehaywoldgiorgise2995 2 жыл бұрын
አንተን በልዩ አስተያየት ነው የማይክ ምክንያቱም እንደሌላ አርቲስት አይደለክም ሰው ኑሮ ውስጥ ገብተክ እኩልነው ችግርን የምትረዳው የምትመክረው እንደጓደኛ እንደቤተሰብ ተባረክ እድሜክ ይርዘም እሼ እያዝናናክ እውነቱን ትነግረናለክ
@fayeekiya2094
@fayeekiya2094 2 жыл бұрын
WOW ashe really so best message to them. more of our brother and sister like some.
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውው!! እሸቱዬ በእውነት አንተን አለማድነቅ አይቻልም እናመሰግናለን ኑርልን!!
@fakraeabte7010
@fakraeabte7010 2 жыл бұрын
እሼ እንደው ምን ልበልህ ቸሩ መድሀንያለም ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው እኔ በበኩሌ ብዙ ተምሬብካለው መምህሬ ነህ ስደት ላይ ሆኜ ስንት ነገር እየቀየርኩ እንደሆነ ብነግርህ አታምንም እመብርሀን ዕውቀትህን የበለጠ ትጨምርልህ❤
@senayetshiberu2081
@senayetshiberu2081 2 жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ እሼትዬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልክ
@fanuelzewdu1990
@fanuelzewdu1990 2 жыл бұрын
እሼ ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ አንደበትህን እግዚያብሔር ይባርክልክ ካንተ ከምታስበው በላይ ብዙ ነገርን ተምርያለሁኝ በምትለቃቸው እያንዳንዱ ቪድዮችክ ላይ በጣም ብዙ ቁም ነገሮችን አግኝቻለሁኝ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
እውነት ነው በትክክል በሌለን ነገር ከንማርር ባለን ነገር በናመሰገን እግዚአብሔር ይጨምርልናል እና ተግተን መሰራት አረብ አገር ጣት የጀመርን ለሊት ነው የምናርፈው አገሪ ብሰራ አያልፍልኝም እንደዚህ ብየ እራሴን እጠይቃለሁ 😍
@bint6359
@bint6359 2 жыл бұрын
ደስ ሲል በአንድ ቀን 30ሺ ሰብ 🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ 💚💛❤️🙏ትክክል ስራ ሳይሆን የጠፋው የሚሰራው ነው በእውነት ኢትዮጵያን መቸም ስራ ጠፍቶ ሳይሆን መሰደድን መሸሸጋ አረግነው እውነት በትንሹ ስትታመነው በትልቁ የምትሰጠው በትክክል አሼ ሽአመት ያኑርህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድም አለሜ 🙏🙏🙏
@user-zt8to2oe8w
@user-zt8to2oe8w 2 жыл бұрын
እሺ ውድ ወንድማችን እግዚብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥክ እውቀቱና ጥበቡን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናህ ጎብዝ ከፈጣሪ በታች ለኢትዮጵያ ወጣቶች አሥተማሪም ሁሉም ነገር ነህ በርታልን
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 2 жыл бұрын
እሸቱመለስመልካምነትምክርህ ያለህየሰዉፍቅር ትንሽአትልትልቅ ህፃነት ለተጎዱትየምታደረገዉድጋፍ ይህ ፀባይህ እስከቀራኒዮያድረግልህበረታእሸቱ እግዚአብሔርይረዳህለሁሉምነገር💓💓
@kidistfasil9840
@kidistfasil9840 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ የሠው ማኛ
@hailuwolde4877
@hailuwolde4877 Жыл бұрын
ሳቅና ጨዋታ ናፍቆ ለታደመ ወጣት ጊዚያዊ ሳቅ ሳይሆን ዕድሜ ዘመኑን ሙሉ የሚስቅበትና የሚደሰትበትን የስኬት ቀመር አካፈልከው እሼ። እግዚአብሄርን ማዕከል ማድረግንና ትጋትን በማስተማር።እግዚአብሄር ይባርክህ አመሰግናለሁ። ይህን ቅዱስ ድፍረት የትም ብትሆን መቼም ቢሆን እንዳትተው አደራ እልሃለሁ።
@alexlulu4004
@alexlulu4004 2 жыл бұрын
100% true !!! በጣም ቁምነገር ያለው ነገር ።
@rehmatsaeed3850
@rehmatsaeed3850 2 жыл бұрын
እሸ እዉነት ምርጥ ትምህርትነዉ ያስተላለፍክልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስምን በየምሀሉ የምጠራዉ ቸሩ አምላክ ይጨምርልህ❤❤❤
@yekiteawowsonicetanks4612
@yekiteawowsonicetanks4612 2 жыл бұрын
እሸ የገባህ ምርጥ ተሞክሮ ነው በርታ እውነት ህንነው፣ ሀገራችን ያንተአይነት መሪ ቢኖራት እንዲህ ባልሆነች ነበር አንተ ለተቸገሩት የምትደርስ ፈጣሪን የምትፈራ ብቻ እረጅምእድሜ ከጤናጋር ይስጥህ የናቶች ምርቃት ይድረስህ
@md277
@md277 2 жыл бұрын
እስቲ አዳምጡ ዝም ብላችሁ አትሳቁ በራሳችሁ እንደምትስቁ አታውቁም አስተውሉ እራሳችሁን ለማሻሻል ሞክሩ ከሶሻል ሚዲያ ወታችሁ እራሳችሁን ለማሻሻል ሞክሩ የተገኘውን ስሩ በእውነት እሸቱ በጣም ጎበዝ ነህ በወጣቱ ላይ ይሄንን ነገር ቀጥልበት
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 2 жыл бұрын
እሸዬ አባቴ ታዉቃለህ ከንቅልፌ ነው የቀሰቀስከኝ እግዚአብሔር ተሰጥኦ ላንተ ሰጠና ለኛ በተለይ ለኔ ንቂ ብሎ ቀሰቀሰኝ ክበርልኝ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ከፍፍ ያርግህ እሼ አንተ ለኔ የህወቴ መሰረት ነው እወድሃለሁ አመሰግንሃለሁ ❤👏
@selma5801
@selma5801 2 жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል ወላሂ የሚያሺር ምክር ነው እሼ ይመችህ ።
@effortmedia3337
@effortmedia3337 2 жыл бұрын
እሼ፣ ለምን እንደሆነ አላውቅም በፊት ላይ አትመቸኝም ነበር፣ በቃ ቀልዶችህ ሁሉ አያዝናኑኝ ነገር የሆነ መጃጃል ነበር የሚመስለኝ ግን ልክ ነህ ሁሉም አንተ የምትናገራቸው ነገሮች ቁም ነገር አዘል ትምህርቶች እራሴን እንዳይ አድርገውኛል ፈጣሪ ያክብርልኝ ወንድሜ፣
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ዋው!!!!ምርጥ ትምህርትነውእሼ ተባረክ
@kidushabtewold6317
@kidushabtewold6317 2 жыл бұрын
አቦ ተባረክ። ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ,,፣
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 213 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 99 МЛН
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
የ አመቱ ጣፋጭ  ልጅ
11:49
Andi tube 777 አንዲ ቲዪብ777
Рет қаралды 2 М.
ድሮስ የሀብታም ልጅ | Comedian Eshetu 2022 |
2:36
Comedian Eshetu- OFFICIAL
Рет қаралды 30 М.