አንቺ ነፍሴ ኸይር ስሪ_ሙሀመድ አወል ሃምዛ- engurguro menzuma_mohammed awol hamza//شيخ محمد آول حمزاة منزوما

  Рет қаралды 982,659

Ahlaq media-አህላቅ ሚዲያ

Ahlaq media-አህላቅ ሚዲያ

5 жыл бұрын

አንቺ ነፍሴ ኸይር ስሪ ሙሀመድ አወል ሃምዛ- engurguro menzuma mohammed awol hamza
🇪🇹 እንኳን ወደ አህላቅ ሚዲያ በሰላም መጡ 🇪🇹
እናንተን የሚመጥን ኢትዮጵያዊ መንዙማዎች ነሺዳ እንዲሁም ኢስላማዊ ወንድማማችነትን የሚያጠናክሩ ጉዳዮች
ላይ ያተኮሩ ቪዲዮች ያገኙበታል
በተጨማሪ ኢስላማዊ ታሪኮች እና የጀግኖች ታሪኮች እንዲሁም የሀገራት ታሪኮች ይቀርብበታል
ሳብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን
🇪🇹 Welcome to Ahlaq Media safely 🇪🇹
You will find suitable Ethiopian Menzuma Neshida and videos focused on issues that strengthen the Islamic brotherhood. In addition, Islamic stories and stories of heroes and stories of countries are presented
Thank you for subscribing and becoming a family

Пікірлер: 362
@amenihok5097
@amenihok5097 4 жыл бұрын
አይ ትዝታ ሞት ሞት መራራው ይሄን ስሰማ የባስ አባቴ ንፍቅቅ ይለኛል አላህ ፊርደውስን ይወፍቅልኝ አይ ዱኒያ እስኪ በዱአ አንረሳሳ ማታማታ ስብስብ ስንል እምንሰማው ይሄን ነበር
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 жыл бұрын
😥😥🤲
@user-sp2dm6ud1l
@user-sp2dm6ud1l 2 жыл бұрын
ወላሂየኔምአባትትዝታብቻሆኖቀር አይሞትየአኢላሂ
@user-tq5fc7fe7k
@user-tq5fc7fe7k Жыл бұрын
እኔም አያቴ😭😭❤❤❤🕋☝
@foziaabdie8714
@foziaabdie8714 Жыл бұрын
😢😢😢jenetel firdews yewfkche yarbe abate enata
@shaimash2050
@shaimash2050 Жыл бұрын
አይዞሽ ዉደ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
አይ ትዝታ መሀመድ አወል ድምፅክ እኮ ልዮ ነዉ ኸሚስ ኸሚስ ከጓደኞቸ ጋ ነበር እምሰማዉ ዛሬ ደግሞ በስደት ብቻየን ሆኘ እየሰማሁት ነዉ ጓደኞቸ ኸይር ስራ እንስራ ሞት አለብን እና
@Hayet-ek3yi
@Hayet-ek3yi 2 ай бұрын
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 4 жыл бұрын
ያረቢ ሐያትትትትትትትትትትትትትትት ከሙሉ ዓፊያ ጋር ሶለሏሕ ዓለይሒ ወሰለም አሚንንንንንንንንንንን
@user-ef5gh4fb2y
@user-ef5gh4fb2y 6 ай бұрын
ኢላሂ ስዴት በቃብለህ ቤተሠብጋር በደህና አገናኘን ያረብ
@user-ej9kv5cd4z
@user-ej9kv5cd4z Ай бұрын
Inshallah abshir 😢😢😢😢
@GgHh-wd9ud
@GgHh-wd9ud 4 күн бұрын
አሚን ያረብ🤲
@missfatema6832
@missfatema6832 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዙማ😍😍ሀያታችሁ ይርዘምልን ሸኽ ሙሀመድአወል😍😍😢ሀያትትትት ያረብ
@uaeuae2186
@uaeuae2186 6 ай бұрын
inshallah
@user-kg4cm6eo4g
@user-kg4cm6eo4g 4 жыл бұрын
አላህ ሰላምህን ያብዛው አባታችን
@kuluberhanabraha4035
@kuluberhanabraha4035 3 жыл бұрын
🙏
@JustGezaw
@JustGezaw 9 ай бұрын
❤❤❤
@desutube98
@desutube98 Жыл бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ✝️✝️ የእስልምና እምነትን አከብራለሁ ሙስሊም ጓደኞቼን እወዳቸዋለሁ . የመሀመድ አወልን መንዙማ ስሰማ ውስጤ ሀሴት ያደርጋል 🗣🗣ድምጹ ልዩ ነው 👌👌👌 በፍቅር የምወደው ምርጥ ሰው አላህ ሺ አመት ያኑህ
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 8 ай бұрын
ቀጥተኛውን እስልምናን ይምራህ ይምራሽ እናመሰግናለን❤
@abduljelilseid4624
@abduljelilseid4624 3 жыл бұрын
You are the legend of Ethiopian Menzuma! ተጠቃሚ ከሚሆኑያ ሰዎች አላህ ያድርገን ! በመጪው ረመዳን ኦርጅናል ካ ሴት ወይም ሲዲ ገዘተን በመጠቀም ኸይር እንስራ
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 4 жыл бұрын
አቤት አቤት አቤት አሏሕ የመረቀሕ አሏሕ ይጨምርልሕ ያረቢ የከሚስን ዱአ በጣም አስታወስኩኝ
@amanakkkk5251
@amanakkkk5251 Жыл бұрын
ያረብ መጨረሻችንን ነገር አተው እደፈጠርከን አተው አሣምርልን የትም መሄጃ የለን 😢❤❤❤❤❤❤❤
@zenbahmed3402
@zenbahmed3402 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ ከጅሀነም እሳት ጠብቀን
@kuluberhanabraha4035
@kuluberhanabraha4035 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@shibreteshager3483
@shibreteshager3483 7 ай бұрын
አሚንንንንንንያረብ❤❤❤😢😢
@ermiyesketema299
@ermiyesketema299 6 ай бұрын
እኔ የሁለት ጡት ጠብቼ ነው ያደኩት በተለይ የናቴን ሳይሆን የወላን። እና በሁለቱም መካከል ነኝ ፈጣሪ ኑር በኑር አርጎኛል። ከምስራቅ አውሮፖ ኤርነስት❤❤❤❤❤
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጌታዬ ሆይ ተው ስዴት በቻሁ በለ ኢላሂሂሂሂሂ
@user-bx8fe4bw5g
@user-bx8fe4bw5g 3 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝመው ስሰማው ውስጤነው እሚላወሰው
@fafi2537
@fafi2537 Жыл бұрын
እደትነሸልኝ ያባሰሏ
@fhhjgf5165
@fhhjgf5165 4 жыл бұрын
አይይ ሙሀመድ አወል ምችት ይበልህህ ውስጤነው
@asfg9130
@asfg9130 5 жыл бұрын
መሀመድ አወል ወላሂ ከልቤ ነው የምወድህ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ ሁሌም እንወድሀለን
@fikertamene272
@fikertamene272 4 жыл бұрын
የመንፈስ ምግብ
@fikertamene272
@fikertamene272 4 жыл бұрын
የመንፈስ ምግብ
@nuerhusane-bj6ex
@nuerhusane-bj6ex 8 күн бұрын
እድሜ ከ ዓፍያ ጋ ይስጥልን ❤
@MDRakib-pv4yz
@MDRakib-pv4yz 3 жыл бұрын
አላህ ሀያትና አፊያ ይስጥልን
@user-sh5oq5tw4l
@user-sh5oq5tw4l 7 ай бұрын
Alhamdulilah.muslim.yaregeh.geta
@qwertyuiopqwertyuiop6017
@qwertyuiopqwertyuiop6017 4 жыл бұрын
ይጠውል ኡምርህ
@susuan8217
@susuan8217 4 жыл бұрын
ውስጤነው መሀመድ አወል
@kasahunhayleslassie3551
@kasahunhayleslassie3551 Жыл бұрын
ክርስቲያን ብሆንም ማሀመድ አወል ሀምዛ ከልጅነቴ ጀምሮ ትዝታዬ ነው ስሜቱን ይበልጥ የወሎ ክርስትና እምነት ተከታዮች እናውቀዋለን
@amazing8987
@amazing8987 3 жыл бұрын
Pelles all my brother and sister in Islam listen all sheikh Ibrahim siraj daawa and have nowling about Islam love you all
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 2 жыл бұрын
بارك الله فيكم جميعا هو رءيس الحضرة المحمدية للعلماء والدعاة اللهم طول عمره زد ولا تنقص عبد الرحمن حاج كبير دوي
@hnnahkarme7436
@hnnahkarme7436 4 жыл бұрын
ማሻአላ ማሻአላ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ያረብ
@zeynumohammed5103
@zeynumohammed5103 3 жыл бұрын
mashallhe rajem edima
@shibreteshager3483
@shibreteshager3483 7 ай бұрын
አሚንአሚንአሚንያረብ❤❤❤
@user-ws7es5se1g
@user-ws7es5se1g 5 жыл бұрын
ሙሀመድ አወል ውስጤ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን
@nuerhusane-bj6ex
@nuerhusane-bj6ex 8 күн бұрын
ማሻ ኣላህ ❤❤❤❤❤❤❤
@ramaamamad8494
@ramaamamad8494 3 жыл бұрын
As wr wb mashallaa 👍 👍 amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin
@Ahlaqmedia
@Ahlaqmedia 3 жыл бұрын
Wa wr wb
@fjjuvbjj634
@fjjuvbjj634 3 жыл бұрын
Lilahi ana Muhammad arasulahi saallaahu aleyhi waassllaami
@user-xf9hu3jd4l
@user-xf9hu3jd4l Жыл бұрын
ያረቢ አባቴ ይወደዋል አይ ሥደት ሥመጣ ጥቅሙን አወኩ ወላሂ
@miskiabawari8162
@miskiabawari8162 4 ай бұрын
Alhamdulillah ❤
@user-jj4vx5iq4b
@user-jj4vx5iq4b 3 жыл бұрын
ጃዛኩሙሏህ ኸይር
@user-jz4gh7vq5x
@user-jz4gh7vq5x 3 жыл бұрын
مشاء الله
@abasjemal9264
@abasjemal9264 6 ай бұрын
Masha Aalha Masha Aalha Masha Aalha
@zbeba2381
@zbeba2381 2 жыл бұрын
አይ ትዝታ ሊደፋኝነዉ ስደት የስራህን😥😥❤❤
@yemamebrahim4107
@yemamebrahim4107 4 жыл бұрын
አላህ ይጨምርላችሁ የኔ ኡስታዜ
@user-hb4rj1fp7l
@user-hb4rj1fp7l 3 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم
@zizuseidhussin5955
@zizuseidhussin5955 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ♥♥
@tedaman8580
@tedaman8580 4 жыл бұрын
ማሽ አላህ አላህ ይታረቀን
@mohakamal118
@mohakamal118 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ሙሀመድ አወል እርጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘውልህ በአኼራ ጀነትን
@EE-kc2cp
@EE-kc2cp 4 жыл бұрын
ማሻ፣አላህ፣አላህ፣ይጠብቀወት፣ያርብ
@xayibamuhammedxayibamuhamm2245
@xayibamuhammedxayibamuhamm2245 4 жыл бұрын
Amiiiiin amiiiiin amiiiiin yaa rabbiii ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Masha alha tabarka alha 😘😘😘😘😍💚💓💛💜💙💙💙💙💙💙💙
@user-sx2dg4ep2p
@user-sx2dg4ep2p 9 ай бұрын
ያረብእስቲዱአአርጉልኝእህትወዲሞቼ😢😢😢😢ትልቅሀጃአለኝ
@seidebrahim1551
@seidebrahim1551 Жыл бұрын
الله يرحمه ويغفر له ويسكنه فسيح جناته مع الصديقين والشهداء والصالحين
@rabee3call898
@rabee3call898 3 жыл бұрын
Alah edmena tena yistew yedme lk tzta
@user-kc8he2vn3p
@user-kc8he2vn3p 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@susuislamictube9585
@susuislamictube9585 4 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ሙሀመድአወል ማሽአላህህህህህህህህህህህ
@TaybaAbdellah
@TaybaAbdellah 3 күн бұрын
አ አ ወ ወበረ በጣም የምወዳቹ ከአይምሮዬ የማጠፋ ውድ የመዙማ አለቃ የሆኑት ውድ አባቴ የአባቴ ትዝታ እወዶታለሁ እድሜ ከሙሉ አፍያ ጋር ይስጦት ሀያቶት ይርዘም አሜን------
@user-ky7ql9mg2h
@user-ky7ql9mg2h 2 жыл бұрын
ያኢላሂ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ያብዛሎት ወላሂ እድሜ እስካለድረስ የማይሰለቹኝና የማልጠግባቸው
@sfgdfh1033
@sfgdfh1033 4 жыл бұрын
Allah subahana llah 💓💓💓💓🖒
@fyeenatenafakifyenatenafak9288
@fyeenatenafakifyenatenafak9288 4 жыл бұрын
መሐመድ አወል ዱኒያ አኸይረሕ ይመር
@fyeenatenafakifyenatenafak9288
@fyeenatenafakifyenatenafak9288 4 жыл бұрын
አሕየጀነት ያድርግሕ
@user-tp6rp2ud7x
@user-tp6rp2ud7x 4 жыл бұрын
ክክክ
@kheyriamohamed7747
@kheyriamohamed7747 3 жыл бұрын
Ameen ya rabi 🙏💚♥️
@worknehchane313
@worknehchane313 5 жыл бұрын
መሀመድአወልእርሚናጤናይስጥህ
@aminetube7843
@aminetube7843 3 жыл бұрын
Mashe alhe wusetaza alhe afeya yisthe
@user-fg7th2kb2t
@user-fg7th2kb2t 4 жыл бұрын
እድሜናጢናይስጥልን
@ghfg2835
@ghfg2835 4 жыл бұрын
انشاء الله
@madinaadam8520
@madinaadam8520 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሙሰሊም ለረገኝ አላህ❤
@rabeatrabeatt4471
@rabeatrabeatt4471 Жыл бұрын
አላህ መጨረሻችን ያሣምርልን
@user-zd9ih4lh2i
@user-zd9ih4lh2i 10 ай бұрын
ማሻአላህ በብዛ እምንሰማቻው ከሃዲስ ላይ ያሉ መሆናቸው ደግሞ በጣም ደስ ይላል
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 3 жыл бұрын
እደዚአይነት እንጉርጉሮ ስሰማ ሰውነቴን ውርር ይለኛል ባአሳብ በፍርሀት ውስጥ እገባለው አሉ ደሞ ዘድሮ ነሺዳ ብለው ሚያወጡት ማስጨፈርያ አሙዝቃ ማይተናነስ ስሰማው ቅጥል የሚያረገኝ አላህ ኢዲያ ይስጠን እጂ በዚ ከቀጠለ ነሺዳ አለቀልን
@zaramohammed9603
@zaramohammed9603 3 жыл бұрын
አልሐምዱሊላህ ሙስሊም ላርገኝ ጌታ
@AbduTamem-vv6zg
@AbduTamem-vv6zg 6 ай бұрын
ያገኘሁህ ቀን ግምባርህን አለመሳሜ ይፀጥተኛል አላህ ያቆይህ ማሜ አባታችን ህፃን ሆኜ ትዝታ አለብኝ በካሴት ሥንሠማው
@user-cf8rq4vb5x
@user-cf8rq4vb5x 3 жыл бұрын
Masha Allah I love you ustaze
@seadamm8641
@seadamm8641 3 жыл бұрын
መሀመድ አወል ኡስታዝ አደለም
@hananyoutube9084
@hananyoutube9084 3 жыл бұрын
Alhamdulilah Mashallah ❤❤❤❤❤
@user-rj9bs3dr8o
@user-rj9bs3dr8o 3 жыл бұрын
🌺🌺🌹🤲🤲
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk Жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ጤና የአላህ ይጨምርልህ 🤲🤲🤲🤲 🤲🤲🤲🤲😘✅❤️❤️❤️❤️
@user-kc8he2vn3p
@user-kc8he2vn3p 5 ай бұрын
ያረብ
@tedaman8580
@tedaman8580 4 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@jejesweet1302
@jejesweet1302 3 жыл бұрын
Masheallahe erazem edmye ena tena yesetehe yaraaabe ❤❤❤
@user-bf4wu6yg4p
@user-bf4wu6yg4p 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ እርሜህን ያርዝመዉ አየጉድ ድምፅ😭😭😭😭😭ባለቤቴን አሥታወሰኝ ሥደት ሣልመጣ ሀሙስ ሀሙስ አተ ቆየህ አብረከን የምታድረዉ ወላሂ
@user-kc8he2vn3p
@user-kc8he2vn3p 4 ай бұрын
❤❤ያረቢ
@zerituahmed8341
@zerituahmed8341 3 жыл бұрын
ሙሀሀመድአወልእድሜነቴነይስትህስወድህ
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 2 жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም💛💛💛❤❤❤
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ረጂም እድሜ ሸይኽ ሙሀመድ አወል 😍😍😍💕💕💕
@rabiyabintseid4052
@rabiyabintseid4052 4 жыл бұрын
ሥወደው ኡፍፍፍፍ😢😢
@user-sn6in2dv9l
@user-sn6in2dv9l 2 жыл бұрын
|
@user-sn6in2dv9l
@user-sn6in2dv9l 2 жыл бұрын
ማሻአላ
@user-sn6in2dv9l
@user-sn6in2dv9l 2 жыл бұрын
| .. / .
@user-sn6in2dv9l
@user-sn6in2dv9l 2 жыл бұрын
| .. / አአጨአአጠአጠጠጠአአከኸወቀ.
@user-gc3mj2dp7s
@user-gc3mj2dp7s 4 жыл бұрын
መሀመድ
@ThaibaA
@ThaibaA 7 ай бұрын
ከምንም በላይ እናመሰግናለን እረጅም ጤና እንመኛለን ገዘመዶቻችን ተለይተን የመጣንበትን አላህ ያሳካልን ያረቢ🎉🎉🎉🎉🎉❤እሱ ይማረን ዱንያ ማለት የፈተና ህይወት ናት አላህ በሰላም እዳመጣን በሰላም ይመልሰን ዘመዶቻችንን አላህ ይጠብቅልን❤😂😂😂😂😂❤
@seadaSeyd-uf1ul
@seadaSeyd-uf1ul Жыл бұрын
ማሻአላህ አገርቤት እያለሁ ቤተሠቦቸጋ ማታ ማታ በጣም ነበር የምናዳምጠው
@user-kc8he2vn3p
@user-kc8he2vn3p 4 ай бұрын
አላህየከቤተሠቦቸሠላምአገናኝኝያአላህ
@user-ce3ye8ji2y
@user-ce3ye8ji2y Жыл бұрын
Allah ye 8 jenet yasgebah ❤❤
@maithaalmansoori4389
@maithaalmansoori4389 4 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ውዲ መገን ዲምፃ ያርቢ
@kedryakedrya7057
@kedryakedrya7057 7 ай бұрын
አይይይይይ😥😥 ልጅነቴን አስታወስከኝ ሙሀመድ አወል❤❤❤❤❤
@tamrytt3474
@tamrytt3474 3 жыл бұрын
ማሻላሕማሻላሕ ❤️❤️❤️❤️
@abdulaziz.h4136
@abdulaziz.h4136 3 жыл бұрын
አጀብ አጀብ አላህ!
@user-kc8he2vn3p
@user-kc8he2vn3p 4 ай бұрын
ያረቢአተሁንኝ
@semiranegiyehaykekango7967
@semiranegiyehaykekango7967 2 жыл бұрын
wolihe yhan ssema betam lban ysemawil kemes duae ymnadargbet enata ehta abta ga hugi ewodachulehu ahu gen besaw hager hugi yhan ssema betam tzta ygelegil edana alih ayadergachu amen belu hager yalichu
@karimam3236
@karimam3236 3 жыл бұрын
ماشاء الله 😪😪😪
@ZainabZainab-gq7xd
@ZainabZainab-gq7xd 2 ай бұрын
ያረብ ነፍሳችን የሚናሸፊ ያድሪገን በጣም ነው የሚመስጠኝ እድሜ ይስጥልን
@ZainabZainab-gq7xd
@ZainabZainab-gq7xd 2 ай бұрын
በሰማናዉ የሚንሰራ ያድሪገን
@user-kc8he2vn3p
@user-kc8he2vn3p 4 ай бұрын
አሚንንንንአባታችን
@zemezemseid454
@zemezemseid454 2 жыл бұрын
ሙሀመድአወል።አሏህይጠብቅልኝ
@Rosa-ahemed
@Rosa-ahemed 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen ya Allah
@user-tp6rp2ud7x
@user-tp6rp2ud7x 4 жыл бұрын
አላህ ይሂዲህ
@mahdehss8212
@mahdehss8212 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥክ እማትጠገብ
@nasrugalato2051
@nasrugalato2051 9 ай бұрын
MASHA a ALLAH ❤
@user-uz3te3qe5i
@user-uz3te3qe5i 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህእድሜይጨምርህ
@edrisseid2535
@edrisseid2535 3 жыл бұрын
እረጅም ሀያትትት ለሀቂቃ ሙሂብ ለሰኢድ ሙሀመድ አወል
@sofiyasofiya6905
@sofiyasofiya6905 4 жыл бұрын
ስወደው
@AnW-kn3xx
@AnW-kn3xx 11 ай бұрын
Enam
@user-li8ow8pq5c
@user-li8ow8pq5c 3 ай бұрын
❤❤❤
@hayetheyet
@hayetheyet 3 жыл бұрын
ወይኔ💚💛❤ያረብ
@ZainabZainab-gq7xd
@ZainabZainab-gq7xd 2 ай бұрын
አላህ ሰኢድ ያድሪገን
@rabiayimermohammed4134
@rabiayimermohammed4134 2 жыл бұрын
አላህ እዲሜና ጤና ይስጥህ ጀዛከላ ከይር አሚንንንንንንንንንንንንያረብብብብ
@madinaadam8520
@madinaadam8520 2 жыл бұрын
አለሃምዱለላሂ ❤❤❤
@dubaidubai874
@dubaidubai874 10 ай бұрын
አይይይይይይይ ትዝታ😢😢 ሸህ ሙሀመድአወል
@AnW-kn3xx
@AnW-kn3xx 11 ай бұрын
Masha allah amin yareb
@grandprime8274
@grandprime8274 Жыл бұрын
አይትዝታብቻ
Kediga menzuma |kediga| ሙሀመድ አወል መንዙማ |ኸዲጃ|
29:13
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 16 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 15 МЛН
ሸህ ሙሀመድ አወል ተወዳጅ እንጉርጉሮወች
2:30:35
ተፈኩር ቱዩብ تفكور
Рет қаралды 137 М.
ሙሀመድ አወል ያለይል   mohammed awol ya leyl
29:30
habesha islamic song [menzuma]
Рет қаралды 483 М.
ሸህሙሀመድ አወል ሃምዛ-እንጉርጉሮ-sheh Mohammed awel hamza-engurguro Mazuma
31:38
[የጦይባው አህመድ ] መንዙማ ሸይኽ ሙሀመድ አወል ሀምዛ layrics sheyh muhammed awol hamza menzuma
22:21
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 5 МЛН
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 35 МЛН
Смотреть до конца!
0:19
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 1,6 МЛН
Did you like the picture with my cat? #cat #cats
0:28
Prince Tom
Рет қаралды 19 МЛН