ኬክን የሚያስንቅ ምርጥ ጉንጉን ዳቦ |HOW TO MAKE SPECIAL BREAD |ETHIO-LAL|

  Рет қаралды 68,835

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

4 жыл бұрын

ዋው ኬክን ያስንቃል ኬክ ለምኔ ነው እሚያስብለው ለአይን እሚያምር አይን አይደል በላተኛው እኔ በጣም ወድጀዋለሁ እርሰዎም ይሞክሩት ይወዱታል

Пікірлер: 122
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አይተው ስራዬከወደዱት በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን ለጊዜዎ ምስጋናዬ ከልብ ነው🙏❤️💕🌼🌻🌼🌻🌼🌻❤️💕❤️
@Meryem0637
@Meryem0637 17 күн бұрын
ስንት ኪሎ ደቀት ነው
@Meryem0637
@Meryem0637 17 күн бұрын
የሚያምር ዳለነው
@Meryem0637
@Meryem0637 17 күн бұрын
ስንት ኪሎ ዱቄት እንደሆነ ብትነግ ሪን
@salem4086
@salem4086 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ wow
@ElsiGojo
@ElsiGojo 2 жыл бұрын
ምሳየዋ በጣም የሚያምር ዳቦ እጅሽ ይባረክ ሼር👌🥰
@ggvbv8211
@ggvbv8211 3 жыл бұрын
ማሻላ. በጣም ያምራል እሞክረዋለው
@kasalemalemu2770
@kasalemalemu2770 3 жыл бұрын
አቤት ሙያ በጣም ደስ ይላል ከአሳዳጊ ነው በርች ጎበዝ ነሽ።
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እውነት ነው ከአሳዳጊው ነው እህቴ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ምሳዬ ዋው ምርጥ ዳቦ እጆችሽ ይባረኩ ላይክ ሼር😍👌❤️👍
@umutofiktube
@umutofiktube 3 жыл бұрын
ያምራል ብጣም ምርጥ ባለ ሙያ
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
ይችንማ ዛሬ እሞክራታለሁ it looks yummm 😋 thank you for sharing sister 👌🏾👌🏾🥰🥰
@selamthomas7316
@selamthomas7316 3 жыл бұрын
በርቺ ምሳዬ በጣም ያምራል
@merontesfayeeshetu1214
@merontesfayeeshetu1214 3 жыл бұрын
Betam yamirali ejishi yibareki edimena tana yisitishi
@sunnyethio3782
@sunnyethio3782 2 ай бұрын
እግዛብሄር እጅሽን ይባርከው ተባረኪ
@edenabebe9114
@edenabebe9114 3 жыл бұрын
wow my sis good job God bless you
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 3 жыл бұрын
Ejish yibarek misaye konjo yebeal dabo 👏👏👏👏👏👍👍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ቲጅዬ🙏❤️
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 7 күн бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@yemareyamkale9489
@yemareyamkale9489 2 жыл бұрын
የኔ እናት እጅሽ ይባረክ
@estertektel5987
@estertektel5987 3 жыл бұрын
ዋው እስከ ሚወጣ ደር ጠብቄ ነበር በጣም ቆጆ ነው እጂሽ ይባርክ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️💕
@DigafeTadesse
@DigafeTadesse 24 күн бұрын
እንከን አይወጣልሽሞ በርቺ.
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
ejish yebarek !!!
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰
@tesfaasefa8616
@tesfaasefa8616 Жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ
@tsigeredatekelimaryam4284
@tsigeredatekelimaryam4284 3 жыл бұрын
Enamesegenalen berchelen betame konjo new ❤❤👍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እሽ ፅጉ አመሰግናለሁ
@user-ue3tz2ks7t
@user-ue3tz2ks7t 10 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ባለሙያ በርችልን
@tgame1375
@tgame1375 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ቆንጆ
@emawayishtigabu9965
@emawayishtigabu9965 2 ай бұрын
Good job sister ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@munmuna4581
@munmuna4581 2 жыл бұрын
Betam arif sra new camerashin rak argesh lemekrets mokri mulu bitay arif new
@MengistuMenge-rw1mz
@MengistuMenge-rw1mz Ай бұрын
ምርጥ ምርጥ ምርጥ!!!!
@addisalembarakataddisalemb6542
@addisalembarakataddisalemb6542 3 жыл бұрын
Wow balamuya nash barichi amaseginalw sila sayashign
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏💕
@hageryeshishigua581
@hageryeshishigua581 3 жыл бұрын
Misaye good job Ketiyibet
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እሽ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏😘😘
@makyamd6204
@makyamd6204 23 күн бұрын
ማሻአአላህበረቺ እህታቺን
@LenaEldana
@LenaEldana 3 жыл бұрын
በርቺ ምሳዬ ጎበዝ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እሽ ውዴ አመሰግናለሁ
@SolomonVA
@SolomonVA 3 жыл бұрын
WOW ዳቦ አልወድም ግን ይሄንስ ባገኜው አልምረውም፡
@familybannas8809
@familybannas8809 2 жыл бұрын
እጅሽ ፡ ይባረክ ፡ እህቴ።
@haryaabay2239
@haryaabay2239 3 жыл бұрын
wow yene balemuya ...
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህትዬ🙏🙏😘😘❤️
@nigus723
@nigus723 3 жыл бұрын
You did great job sistu
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Thank you brother Nigus.
@hayatethiopian5592
@hayatethiopian5592 2 жыл бұрын
ያምራል በጣም ማሻ አላሂሂሂ
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 2 ай бұрын
ኬርክ ሁሌ አይበላም ቢበላም በሽታ አምጭነው ዳቦ እና እንጀራነው አንደኛ
@user-cc6bi7ky1b
@user-cc6bi7ky1b 3 жыл бұрын
በጣም ያምታል እኔ እጋግረዋለሁ ኢንሻአላህ
@kaderaljaremze7434
@kaderaljaremze7434 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏💕
@emutatube1898
@emutatube1898 3 жыл бұрын
Siyayut yamral berchi betam konjo
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏❤️
@meriamsemere936
@meriamsemere936 3 жыл бұрын
Woooooo ሲያምር በጣም gobez
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ውዴ🙏🥰
@edennigusie3619
@edennigusie3619 3 жыл бұрын
Good job
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Thank you my dear
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
የሚገርም ዳቦ ነው 💖💖🙏👍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ከብዬ የኔ ውድ🙏💕
@eskedarsefiw8475
@eskedarsefiw8475 3 жыл бұрын
Bravo sis
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Thank you Estuyewa
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus 3 жыл бұрын
Fantastic job tks
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Thanks dear.
@mohammedyimam4509
@mohammedyimam4509 3 жыл бұрын
Betame balemuya nesh eqawechesh betam yamralu
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰
@mulatwatirore8732
@mulatwatirore8732 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@tighist331
@tighist331 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ያምራል አነጋገርሽ ጨዋነት ትሕትና ያለው ነዉ በእውነት ሐገሬ ሰፈሬ ያለሑ መሰለኝ ዳቦ እስከሚቆረስ አይኔ ቁልጭቁልጭ ስል 😮😅 እጅሽ ይባረክ ለመጀመርያ ግዜ ሳይሽ በርቺ እሕቴዋ ስለ ለሐገራችን።
@blenwendsen4749
@blenwendsen4749 Жыл бұрын
ሠላምሽይብዛ
@habshawimedia47
@habshawimedia47 3 жыл бұрын
ዋው የዳቦአፍቃሪ መጥቻለሁ ፋንታዬ ይቀመጥልኝ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ ቆንጆ ይጋገርልሻል ነይልኝ ውዴ❤️❤️
@habshawimedia47
@habshawimedia47 3 жыл бұрын
@@ethiolal2148 amsgnalew eshi emtalew
@burteabera-lg6qw
@burteabera-lg6qw Ай бұрын
Enkulalun bebursh tetekemi befsum mankiya atitekemi
@abrehethailselassie2691
@abrehethailselassie2691 2 жыл бұрын
Wow Adnkish negn
@tigstzerie5090
@tigstzerie5090 3 жыл бұрын
Betam konjo
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏💕
@elsatuesday6700
@elsatuesday6700 3 жыл бұрын
Wow wow
@birhandessie3129
@birhandessie3129 3 жыл бұрын
በርች ያገር ልጅ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ.
@user-fb6jv5ql9i
@user-fb6jv5ql9i 7 күн бұрын
ኢጀሸ.ይበረኪ.ግንአንቁሊበዘ❤❤❤
@user-pc7bq7hk1v
@user-pc7bq7hk1v 3 жыл бұрын
በጣምያምራል
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰
@alexbekure3855
@alexbekure3855 3 жыл бұрын
Selamish yebza ejite,gin ande tiake aleñ lamindinew hulunim tilk yemitserew?
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ🙏 መጋገሪያየ ትልቅ ስለሆነና ትልቅ እንዲሆን ስለፈለኩ ብዙ ቤተሰብ ስላለኝ ስለሚያንሰኝ ነው
@sinalemon35
@sinalemon35 3 жыл бұрын
Berchi
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እሽ በጣም አመሰግናለሁ
@user-dz4pe2em1z
@user-dz4pe2em1z 3 жыл бұрын
ዋው
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus Жыл бұрын
በጣም ያምራል። መጋገሪያውን ከየት ነው የገዛሽው።
@ritatwelco609
@ritatwelco609 Жыл бұрын
Wow
@ethiobeauty960
@ethiobeauty960 3 жыл бұрын
Gobez berch yen konjo enkuan adersachu
@estertektel5987
@estertektel5987 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ምነው ጠፋሽ በሰላም ነው እህት
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አለሁ ሰላም ነኝ እህቴ እየሰራሁ ነው 2 ቀኔ ነው ፖስት ካደረኩኝ እመጣለሁ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️💕
@almazderess8971
@almazderess8971 Жыл бұрын
👌
@hurelBoss
@hurelBoss 3 жыл бұрын
Wwoooooww
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
🙏💕💕💕
@Mikalshkor
@Mikalshkor 3 жыл бұрын
wow
@liyadadi4342
@liyadadi4342 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እንዴት ያምራል
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ሊያዬ🙏🥰
@burteabera-lg6qw
@burteabera-lg6qw Ай бұрын
Le lelash gize ledabo packing powder aychemerm
@bethelihemkebede1758
@bethelihemkebede1758 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ግን ልክ ቢኖረው ጥሩ ማስተማሪያ ይሆናል ብዬ እስባለው የምትክችሁን ሁሉ ነገር በትክክል ከሆነ ውጤቱ ጥሩ ይሆናል
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እሽ ለክቸ እንደገና እጋግራለሁ ቤትዬ በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰❤️❤️
@user-ic7fk9oo7t
@user-ic7fk9oo7t 3 жыл бұрын
ያምራል ብቻ አይገልፀውም ሞያ ብሎ ዝም ነው ማሻ አሏህ ብዬ አለው ያንቺው ዱቄቱ ብዙ ነው እኔ ለሙከራ 1ኪሎ ላይ ብሞክረው ችግር አለው?እና ወወተት ቦደር ብጠቀም ችግር አለው እነዚ ሹክ በይኝ ለኢዴ እሞክረው አለው
@nuraabdulhay94
@nuraabdulhay94 3 жыл бұрын
👍👍👍👍🥰
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
🙏💕
@frehiwotgurmu5373
@frehiwotgurmu5373 3 жыл бұрын
Ehita batame yamirale balmuya dukaitwen asyen
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ፍርዬ እሽ አሳያለሁ
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 3 жыл бұрын
ዳቦው በጣም ትልቅ ነው ምን ዓይነት ሆቨን ነው ያለሽ ወይስ መጋገሪያ ቤት ማስጋገር ይቻላል ወይ? ምክያቱም ስትጋግሪው ስላላየሁኝ ነው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ኦቨኔ ኖርማል ኦቨን ነው የመጨረሻው መደደሪያ ላይ ነው ያደረኩት ብረቱን አውጥቼ መጋገሪያ ቤት አስጋግሬ እንዴት ጋገርኩት ብዬ አሳያለሁ ምን ላተርፍ የኔ እህት ኦቨኑ ከዚህም የበለጠ ያስጋግራል
@mesigermekale7765
@mesigermekale7765 Ай бұрын
ይስት ምንድን ነው ሰምቼ አላቅም ?
@user-dz4pe2em1z
@user-dz4pe2em1z 3 жыл бұрын
ስት ኪሎ ማለት ነው
@DigafeTadesse
@DigafeTadesse 24 күн бұрын
ሚክሠር ለምን አትጠቀሚም?
@hannamekonnen9825
@hannamekonnen9825 3 жыл бұрын
ምአይነት ድቄት ነው የተጠቀምሽው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Bread Flour እሚል ዱቄት ነው እምጠቀመው አልፎ አልፎ Rose እሚለውንም እጠቀማለሁ
@DigafeTadesse
@DigafeTadesse 24 күн бұрын
ጠረጴዛ ላይ መጎንጎን አይቻልም?
@ethiolal2148
@ethiolal2148 24 күн бұрын
ይቻላል ጠረንዼዛውን ንፁህ ማድረግ::
@bercketabebe1384
@bercketabebe1384 3 жыл бұрын
Spray baynorenes
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ዘይት መቀባት ይቻላል
@begashawendebilehatu6538
@begashawendebilehatu6538 2 жыл бұрын
Ù
@saraadmasu8786
@saraadmasu8786 3 жыл бұрын
Misaye berchi, subscribe adregenal. We support you. Sara negn
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እሽ በጣም አመሰግናለሁ ሳርዬ🙏🥰🥰
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb 3 ай бұрын
ፐ ያቸው ይለያል እውነት😮😮😮😮
@alexbekure3855
@alexbekure3855 3 жыл бұрын
Good job
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Thank you dear 🙏
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 65 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 122 МЛН
ቀላልና ተበልተው የማይጠገቡ የመስቀል ምግቦች
9:27
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 28 М.
የዳቦ አስራር how to make homemade bread ethiopian food@zedkitchen​
13:17
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 113 М.
ዳቦ አገጋገር how to make ethiopian bread at home @zedkitchen​
9:26
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 58 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 65 МЛН