Kenessa and Solomon Bula | Ristachin ( ርስታችን ) | ኬነሳ እና ሰለሞን ቡላ - 2022 Live Worship

  Рет қаралды 140,375

Kenessa and Solomon Bula

Kenessa and Solomon Bula

2 жыл бұрын

This song reminds us that God is a faithful God and He is our portion. The only one we can depend on is Him, He is a dependable God and we will luck nothing when we put our trust in Him.
May this truth feel your hearts as you listen to this song.
Be blessed
Kenesssa and Solomon Bula
Follow us at
Facebook : / kenessa-and-solomon-bu...
Instagram : / kenessaandsolomon
ርስታችን
1. የወደድካቸውን ሁሌም ትወዳለህ
ወረት አያዉቅህም አንተ ሰው አይደለህ
ሁሉም ቢለዋወጥ አንተ ያዉ አንተ ነህ
አመታትህ አያልቁም አያረጅም ፍቅርህ | 4×|
ርስታችን እድል ፈንታችን
ሁሉም ቢቀር ከቶ ምን አጣን
አንተ አለኸን ከበቂም በላይ
ክበርልን በምድር በሰማይ
2. ግራ ቀኙን አየን ሁሉን ተመለከትን
የኛ የመሰለን እንዳልሆነ አወቅን
ከአመጣጡ ይልቅ አካሄዱ ፈጥኗል
ሁሉም ግን ቢከዳን ፍቅርህ ቀርቶልናል |4×|
ርስታችን መኖርያችን የዘላለም አምላክ እግዚአብሄር ነው | 2× |
ምርኩዛችን መመኪያችን የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነው| 2×|

Пікірлер: 127
@kalkidandemisew
@kalkidandemisew 2 жыл бұрын
በዚህ መዝሙር እንዴት እንደ ተረጋጋሁ! ሐሳቤን እንዴት እንደቃኘው! What a worship and a project it is! ሰዉ የእግዚአብሔርን ምድር የእኔ ነው እያለ ሲጣላበት ያስገርማል፣ ጥሎት ለሚሄደው ሁሉ ሲጋደል ስናይና ስንሰማ በጣም ያሳዝናል፣ "ርስቴ" የሚለው ምድር እንደሚበላው ማን ባሳሰበው! ለነቃን ለእኛ ግን ግዑዝ ርስታችን አይደለም። ርስታችን ሕያው እግዚአብሔር ነው! አሜን! በዚህ ዘመን አይናችንን ወደ ጌታ እንድናቀና ዛሬም የሚያሳስቡን አሉ። እናንተ ሁለት የተወደዳችሁ ወንድሞች እግዚአብሔር የሰጠን የቤተክርስቲያን ስጦታ ናችሁ። እጅግ ጌታን እንደወደዳችሁት፣ እግዚአብሔርን እንደፈራችሁት የተሰጣችሁን እንዲህ ባማረ ዜማ፣ ሙዚቃና ህብረ ድምጽ መስጠታችሁን ቀጥሉ። Kenessa Bula Solomon Bula እናንተን በማወቄ፣ አብሬአችሁ እንዳመልክና እንድሰራ እድል በማግኘቴ ጌታን አመሰግናለሁ። ❤❤
@emnetwassie6537
@emnetwassie6537 2 жыл бұрын
Wow what a perspective… We need that enlightenment as a body of Christ! ምድር ላይ እንዳንቀር ያስፈራል... we have to lift our eyes from this world to ONE FROM ABOVE! ተባረክ!!!!
@hanonyohannes3565
@hanonyohannes3565 Жыл бұрын
በእፍ ለማለት ቀ ላል ነው በህይውትሽ / በህይውት እጋጣሚ ደርሶ ከቤት ክቃየ ከርስት ለቀህ ውጣ/ ውጪ ቢል አንድ ሰው መጥቶ ቀላል አይደለም ምንም እንክዋ ጊዜዊ ርስት ቢሆንም !! ያስጨንቃል ለዚያ ነው በምድር ላይ ህግ ያስፈለገው ጌታ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ተባረኩ
@savedbygrace3014
@savedbygrace3014 2 жыл бұрын
ርስታችን መኖሪያችን የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነው፡፡ ይህ ምስጢር ድንቅ ነው ከምድር ስበት ያላቅቃል፡፡
@ruhamatadesse5883
@ruhamatadesse5883 2 жыл бұрын
ጮክ ብሎ የሚሰማ በለሆሳስ የተዜመ እውነት ... ዕርስታችን ነው። ተባረኩ
@ermiastessema7178
@ermiastessema7178 2 жыл бұрын
ሁሉም ቢቀር ከቶ ምን አጣን አንተ አለኸን ከበቂም በላይ
@birukhilemichale6442
@birukhilemichale6442 Жыл бұрын
እናንተ ወንድሞቼ እንዴት ድንቅ ስጦታ ነው የተሰጣቹ በጣም ነው የምወዳቹህ የምትዘምሩት መዝሙር የሃሳቡ ጥልቀት የሙዚቃው ርቀት የድምጻቹህ እርጋታ የእግዚአብሔር መንፈስ አብሮነት ብቻ ስንቱን ልበል ድንቅነው::
@zemaforchrist-official
@zemaforchrist-official 2 жыл бұрын
Such an honor to worship God with our brothers! May God keep blessing you two with such spirit filled songs! We love you and we are so proud of you both❤️❤️🔥👌🏾
@abenezergetachew9039
@abenezergetachew9039 11 ай бұрын
ርስታችን ነህ ጌታ፡ በምድር ስንኖር አጣን ብለን የምናስበው ብዙ ነገሮች ቢኖሩም አንተ ግን አለህልን…ርስታችን ነህና፡ አሜን።
@naolabdissa1507
@naolabdissa1507 2 жыл бұрын
Ya the only one we can depend on is Him, He is a dependable God.🙏Blessed
@fekaduurga8734
@fekaduurga8734 5 ай бұрын
Coming back to this song as always. You don’t know how much blessing you’re bringing to our lives.
@jerrydagi4155
@jerrydagi4155 2 жыл бұрын
እርስታችን እርስታችን እርስታችንን ኦኦኦኦኦ ሃሌ ሉያያያያ መመኪያችን የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነዉ። ሁሉም በቀር .................. ተባረኩልኝ❤❤❤
@asnakechabera6939
@asnakechabera6939 2 жыл бұрын
አሜን ርስታችን መኖሪያችን የዠላለም አምላክ እግዚአብሔር ነው ሀሌሉያ¡!!!!!
@rutalily
@rutalily 2 жыл бұрын
ለዚህ ጣፋጭ ዜማ ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ። ለሁላችሁም እግዚአብሔር ደስ የሚል ዜማዎችን ይጨምርላችሁ!!! Thank u for giving us another melody to Praise God with! እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
@yisehakuk
@yisehakuk 2 жыл бұрын
እርስታችን እግዚአብሔር ነው አሜን
@selamg.7706
@selamg.7706 2 жыл бұрын
When all fades God stays and he is the best everlasting portion and forever home we have!!! So true!!!….I bet you put a smile on God’s face when you acknowledged who he is to us with this song! Which is why I’m sure he’ll use it to bless many more like me and put a smile on our faces….God bless you all!!
@abdbula5288
@abdbula5288 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen! The Everlasting Father, God, is our refuge, strength and portion. God bless you! Love you!
@user-xb9sw9rm2g
@user-xb9sw9rm2g 2 жыл бұрын
ለስንተኛ ጊዜ ሰማኹት!
@rebeccawilliams604
@rebeccawilliams604 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፡ፍቅር፡አያረጅም።
@AydaAbraham
@AydaAbraham 2 жыл бұрын
🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 hallelujah ✨✨✨
@eyasugetachew5440
@eyasugetachew5440 Жыл бұрын
I am addicted to this song. 😊
@r.samsom
@r.samsom 2 жыл бұрын
HALLELUJAH!!! የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነው! God bless you guys SO much for this Spirit-filled song of praise! Glory be to His name forever and ever.
@Useridc251
@Useridc251 16 күн бұрын
Beautiful Song!
@fikerwale-sg4yy
@fikerwale-sg4yy Жыл бұрын
ከፍ ያለ ሃሳብ የያዘ ፣ የሚያንፅ ዝማሬ ነው። ጌታ ጸጋውን ያብዛላችሁ።
@amanueltesfaye0177
@amanueltesfaye0177 Ай бұрын
ሁሌም በጌታ ላይ እርርፍ እንድንል የሚያደረግ መዝሙር ።
@cheruabilemma8338
@cheruabilemma8338 2 жыл бұрын
እርስታችን መኖሪያችን የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነው መንፈስን የምያዲስ ድንቅ መዝሙር ነው ተባረኩ በብዙ 🙌🙌🎤🥰
@misganabayisa6798
@misganabayisa6798 2 жыл бұрын
እርስታችን እርስታችን እርስታችንን 😍😍tebareku
@soleasfaw
@soleasfaw 2 жыл бұрын
God bless you all. You remind us of the treasure we have in HIM.
@samuelyohannesofficial4125
@samuelyohannesofficial4125 2 жыл бұрын
እርስታችን መኖሪያችን የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነው 😇💙🙏 በእውነት ተባረኩልኝ ድንቅ ዝማሬ 😇
@thomasbel1965
@thomasbel1965 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ይጨምርላችሁ በውጭ ላለሁ ውንድማችሁ በፀሎት በፊቱ ተንበርክኬ በዚህ መዝሙር ለብዙ ሰአት እንድቆይ ስለራዳችሁኝ Be Blessed ይህ አገልግሎታችሁ ለብዙዎቻችን በፊቱ እያለቀስን እንድንሆን ስለረዳን በርቱልን አገልግሎታችሁ around the world ስለሆነ በርቱ GBU
@SamYegeta
@SamYegeta 7 ай бұрын
፣የሱ መኖር የሌላዉን አለመኖር በሙላት ይሸፍነዋል ጌታ አየሱስ ይባርካችሁ🥰🥰
@bethelhemtilahun904
@bethelhemtilahun904 Жыл бұрын
everytime i litsen to this song,which is almost everyday,i cry in awe and adoration of God.God bless all of you.
@Danitube2162
@Danitube2162 Жыл бұрын
ኬኑዬ የተባረክ ልጅ።።ሶልዬ ብሩክ ነህ።።ሁላችሁም የኔ ምርጦች ጌታ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ❤❤ እንዴት እንደሚወዳችሁ እኮ❤
@amanueltesfaye0177
@amanueltesfaye0177 Жыл бұрын
enanten ye seten geta simu lezelealem yetebareke yihun....be hiwete benante geta dink ngr sertual! tebareku
@hanadekita3538
@hanadekita3538 Жыл бұрын
zemenachu yibarek. tsegaw yibizalachu.zewtir yesemay kine yisetachu.
@ethiopia1453
@ethiopia1453 9 ай бұрын
Zemenachihu yibarek young ege lay amlakachihun silemitageliglu
@lidyaadiss3714
@lidyaadiss3714 2 жыл бұрын
የዘላለም አምላክ እግዛብሄር ነው...... እንዴት ታምራላችሁ ወንድሞች እህቶች ጌታ ለዘላለም ይባርካችሁ
@bhaile688
@bhaile688 2 жыл бұрын
The best brothers with amazing voice! love this song God bless y'all!
@mahieliyas6235
@mahieliyas6235 2 жыл бұрын
God bless my life today and tomorrow for ever and ever!!
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 жыл бұрын
ረጋ ያለ ደስ የሚል መንፈስ ደስ የሚል አምልኮ ሁሌ እንያችሁ ....
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 2 жыл бұрын
Brothers, you are always a blessing when I see you sing for the Lord . This is a great song reminding that the Lord is our inheritance . Keep it up and more of your songs please . Tebareku
@etsegenetlemma1172
@etsegenetlemma1172 2 жыл бұрын
Waiting waiting waiting ❤❤❤❤
@samuelsaint5040
@samuelsaint5040 2 жыл бұрын
Halelujahh
@MinteDrum
@MinteDrum 2 жыл бұрын
🔥🔥🔥ርስታችን
@mitsiattesfaye8895
@mitsiattesfaye8895 2 жыл бұрын
Hallelujah
@gammeeabbaagammachiis572
@gammeeabbaagammachiis572 2 жыл бұрын
wow it's astounding...song....Keno and Solomon God bless U an endless blessing
@davidwainaina3899
@davidwainaina3899 2 жыл бұрын
I from Kenya, Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️ song, God bless you all brothers and sisters Christians ministry leaders brethren churches our people land animals and all Good God has given us
@MirenaGuitaru
@MirenaGuitaru 2 жыл бұрын
What a wonderful song Bless you all
@nuniyedani5223
@nuniyedani5223 2 жыл бұрын
💗💗💗💗AMENNN TEBAREKULIGN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tube4545
@tube4545 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen !!! Praise the Lord!!!!!!!
@bekikids
@bekikids 2 жыл бұрын
እርስታችን የዘላለም ነው።
@aidag5536
@aidag5536 Жыл бұрын
Tebareku! All glory to our one and only Saviour, Lord Jesus Christ! ✝= 💜🛐💜
@kidisthaile8364
@kidisthaile8364 2 жыл бұрын
Amen እሱ አለን ከበቂም በላይ😭❤️❤️ such a Blessing 🙌🙌❤️
@mihretdesta3412
@mihretdesta3412 2 жыл бұрын
Hallelujah. Glory be to God. God bless you🙏
@emnetwassie6537
@emnetwassie6537 2 жыл бұрын
ርስታችን እየሱስ ተባረኩ!
@ethicho2529
@ethicho2529 Жыл бұрын
Kenu n sol bereketachn nachu enanten semto erasu alemamelk ayichalm🙏🙏ketelekkbt gize aneseto degagemi eyadametkut nw kelebem eyamelkubt ementen eyatenkrkubt nw...nefesm alekergnm🔥🔥🔥🤩awon memekiyachn ersetachn Egziabhr nw kesu wechi yelm.
@MsGodGood
@MsGodGood 2 жыл бұрын
God bless you all! Beautiful work
@teddywujira9687
@teddywujira9687 2 жыл бұрын
GOD BLESS YOU!!!
@elle1204
@elle1204 2 жыл бұрын
can't wait!!!!
@ebsakebede6664
@ebsakebede6664 2 жыл бұрын
I can't wait....
@mirgebaararsa1466
@mirgebaararsa1466 2 жыл бұрын
Our inheritance is by the eternal God!!!! God bless you!!!
@realistic5356
@realistic5356 2 жыл бұрын
Love u guys I can't wait too
@ruthtesfayeabebe
@ruthtesfayeabebe 2 жыл бұрын
God Bless all
@tizitabelayneh5772
@tizitabelayneh5772 2 жыл бұрын
Tebareku my beloved brothers so blessed!!!
@godworshipgospelmusicsongs9711
@godworshipgospelmusicsongs9711 2 жыл бұрын
Amazing Worship God , Amen Amen Amen God Bless You All.
@joelJehu
@joelJehu 2 жыл бұрын
Waiting... 😁❤
@hebronbelihu5575
@hebronbelihu5575 2 жыл бұрын
❤️🔥🙌
@nelsonnelsondonbosko2454
@nelsonnelsondonbosko2454 2 жыл бұрын
Beautiful!! What a song! Can’t stop listening to this song! Wow!!
@ruthabraham2585
@ruthabraham2585 Жыл бұрын
🙌
@yaredlencha7547
@yaredlencha7547 Жыл бұрын
Deuteronomy 33:27 The eternal God is your refuge. You guys are amazing - May God bless you as you blessed us through your songs. Keep this purity up! Thanks for not getting contaminated over the years!
@Nicholasanddevora
@Nicholasanddevora Жыл бұрын
Amen 🙏🏽
@misganabizuneh3624
@misganabizuneh3624 2 жыл бұрын
wow wow yemigerim yemibark zemare nw🙏 🙏 🙏 !!!!!
@degumolla2162
@degumolla2162 2 жыл бұрын
Amenn.🙋‍♂️🤚
@mekidestadesse4312
@mekidestadesse4312 2 жыл бұрын
Amen ❤️🙏
@samrulyn6385
@samrulyn6385 2 жыл бұрын
ያብዛላችሁ ተባረኩ
@nelsonnelsondonbosko2454
@nelsonnelsondonbosko2454 2 жыл бұрын
Uffey it’s just amazing guys! Just Amazing!
@abatetesfaye4511
@abatetesfaye4511 2 жыл бұрын
amen 🙏
@christtube-
@christtube- 2 жыл бұрын
blessed
@lidiyadereje8813
@lidiyadereje8813 Жыл бұрын
oh God,
@abtsegatadiwos96
@abtsegatadiwos96 2 жыл бұрын
God bless You!!! እርስታችን እግዚአብሔር ነው....
@cecew.2559
@cecew.2559 2 жыл бұрын
So Powerful song! Praise the Lord! He is our refuge & shield!🙌❤ May the abundant grace of God overflow unto your life.🙏
@mulugetadula3007
@mulugetadula3007 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mulugetadula3007
@mulugetadula3007 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@lalisatadesse3417
@lalisatadesse3417 Жыл бұрын
Tebareku!!! 🙏❤❤❤
@mmhh7386
@mmhh7386 Жыл бұрын
Teberakuuu🎻🎻🥰🥰
@getaredagnbefikadu5325
@getaredagnbefikadu5325 2 жыл бұрын
wow bula brothers GOD BLESS YOU
@pisonconsultancy4376
@pisonconsultancy4376 Жыл бұрын
owww God you are my portion
@rebeccawilliams604
@rebeccawilliams604 2 жыл бұрын
❤️🎸🙏😇👏😍
@David-fy8kc
@David-fy8kc Жыл бұрын
love you guys.
@amanueltesfaye0177
@amanueltesfaye0177 10 ай бұрын
i'm always blessed by this song.
@astereyasu6712
@astereyasu6712 2 жыл бұрын
🙌🙌 You are blessings!!
@mintesinotyohannes5724
@mintesinotyohannes5724 2 жыл бұрын
Wow! Love everything about the song God bless you all 👌👌🙏🙏🙏
@danielmmg3184
@danielmmg3184 2 жыл бұрын
what a power ful worship !!! baayee ittin eebbifaameera dhugaa ayyanni isiniif haa baayatu!! 💙💙
@yisihakgetu1780
@yisihakgetu1780 2 жыл бұрын
God bless u
@hilina7897
@hilina7897 Жыл бұрын
God bless you.
@misganamagi3160
@misganamagi3160 Жыл бұрын
Wow god bless y'all
@hawwiiamsaluu909
@hawwiiamsaluu909 2 жыл бұрын
Tebarekachewal!
@nardostessema3590
@nardostessema3590 Жыл бұрын
God bless you
@thams5
@thams5 2 жыл бұрын
Bless you guys
@diribahabte7545
@diribahabte7545 2 жыл бұрын
oooh God. Bless you brethren
@biniamnigatu8070
@biniamnigatu8070 2 жыл бұрын
Tebareku yeabete lijoch
@nebebubelay2592
@nebebubelay2592 2 жыл бұрын
Amen amen!! Tebarekulign lovely brothers!!
@wongelgirma2856
@wongelgirma2856 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነው! 🙌🏼
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 49 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 9 МЛН
አንተ ያዳንካት ነፍሴ ⵏ ኬኔሳ እና ሰሎሞን ⵏ Kenessa and Solomon
13:14
ሕያው መንገድ ቤ/ክ - Living Way Church
Рет қаралды 27 М.
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 54 МЛН