ለፍቅራችን ምንም እንሆናለን || በልብ ነው የምንግባባው

  Рет қаралды 135,101

ክህሎት

ክህሎት

2 жыл бұрын

አዲስ እና ሳምሪ ናቸው ። ደስታን የተላበሱ ፤ ሳቅ እና ፈገግታ ፤ ጨዋታ እና ቁም ነገርን አጣምረው የያዙ ጥንዶች ፤ ያሳለፉትን የፍቅር ህይወት አጠር ባለ መልኩ ኣወርተወናል አብራችሁን ሁኑ።
vm.tiktok.com/ZM84dQFxB/
fikir ena dance
• Video
vm.tiktok.com/ZM84dp91n/
telegram account t.me/kehlot
ፕሮግራሞቻችን ላይ ለመሳተፍ በዚህ ሊንክ ያገኙናል t.me/Kehelott
Facebook / 15448. .

Пікірлер: 471
@khelot
@khelot 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mbuSZ81qqK_Qm4k.html
@sameeralbaloshi2313
@sameeralbaloshi2313 2 жыл бұрын
Hi🌹🌹🌹🌹💛💚❤
@user-vd4wk1vm5t
@user-vd4wk1vm5t 2 жыл бұрын
ምንአለ ደህናልብስ ቢለብሱ አፂአተሰአደለምን መራቆት ፈጣሪነሰአፈራም አላህትክክለኛውንመገድይምራቹሁ
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ማነው እንደኔ የቤተሰቦቹን ድምፅ የናፈቀ።ሌላ ምንም አይናፍቀኝም ሀገራችንን ሰላም።ያድርግልን
@werert2189
@werert2189 2 жыл бұрын
ማማየ እኔም የቤተሰብ ድምፅነው የናፈቀኝ
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 2 жыл бұрын
@@werert2189 እግዚአብሔር ይድርስልን እፍፍፍ
@tigsttigst5038
@tigsttigst5038 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ በጣም እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ባሉበት
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 жыл бұрын
እኔ አልሁልሽ አይዞሽ እማ ሁሉም ለበጎ ነው አብሽሪ እናቴን አባቴን እህቶቼን ሁሉ ካናገርኳቸው ቆይሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 2 жыл бұрын
@@user-nv2ov7ri2l አሜንንንን
@hayatltube3682
@hayatltube3682 2 жыл бұрын
እንደው የለበሰችው ልብሰ እኔ ለሷ ተሳቀቅኩ እስኪ የተሳቀቃችሁ በላይክ ልቁጥራችሁ
@user-ep7gi1ub7s
@user-ep7gi1ub7s 2 жыл бұрын
እኔስ ብትይ አይኔ ጠፋ ብየ
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 2 жыл бұрын
ማርያምን እኔም አሳቀቀችኝ
@add9654
@add9654 2 жыл бұрын
እራቁቷን ናትኮ አይግዜ
@aiyanmuhammed8232
@aiyanmuhammed8232 2 жыл бұрын
Ename
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j 2 жыл бұрын
እንዴ እነስ ብትይ ውይ
@ytub8615
@ytub8615 2 жыл бұрын
እህቴ እንደ ሴት እንደ እናትሽ አለባበስሽ አስተካክሊ ለምንድ ነው ግን ክብራች ምናጣው የሰዎች መስቅያ እምንሆነው አረ እናስትው እህቶቼ ክብራችን ራሳችን ካልጠበቅን ማንም ልጠብቅልን ነው
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@user-st9ig8hx2h
@user-st9ig8hx2h 2 жыл бұрын
ትክክል የኔ አስተዋይ👍👍👍
@user-uz5hz9gu9c
@user-uz5hz9gu9c 2 жыл бұрын
ትክክል
@saras8158
@saras8158 2 жыл бұрын
ፍቅር ደስ የሚል ስቃይ ነው እያደር የሚጥም ተፋቀሩ ።
@user-zu7kh6lp1p
@user-zu7kh6lp1p 2 жыл бұрын
በጣምምም
@taibah3520
@taibah3520 2 жыл бұрын
*አይ መግማት ማማት አለች እማማ ዝናሽ አሏህሁይ ሀገሪን ሰላም አረግልኚ እኔንም ከሀላል ባሊ ዓገናኘ ያረብ* 🥀🥀🥀🥀
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@user-ek2wk7lo4k
@user-ek2wk7lo4k 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@zemzems2429
@zemzems2429 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-ch5rp1mu9u
@user-ch5rp1mu9u 2 жыл бұрын
እኔም ከመዳም ኩሽና ስወጣ አዳሜን ፈልጌ እንደናተ መሆን ነው የምፈልገው🤒🤒
@enat5573
@enat5573 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ አብሺሪ
@Now2296
@Now2296 2 жыл бұрын
ክክክክ
@Sarasara-tf7rs
@Sarasara-tf7rs 2 жыл бұрын
እረ ምንም አትጨነቂ ያንቺው የትም አይሄድም እግዚአብሔር ያዘጋጀልሽ አለ
@ermiasamare2717
@ermiasamare2717 2 жыл бұрын
Bemefelegema.atedekememe ene eyalhue,,፣😄
@hanu-fq7ve
@hanu-fq7ve 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@abbaabdi_official
@abbaabdi_official 2 жыл бұрын
አይለያችሁ ደስ ትላላችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏💚💛❤
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 жыл бұрын
እንደማመር
@tub4465
@tub4465 2 жыл бұрын
አንዳንድ አሳዳጊ የበደላቸው ቤት ውስጥ ለባሏ መሆን የምትችለውን ሚድያ ላይ እነሱም ተዋርደው ቤተሰብን የሚያሳፍር ነገር ሲሰሩ ይታያሉ ስልጣኔ ወይስ ሰይጣናዊ ብለጌዎች
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 жыл бұрын
እንደማመር
@zemzems2429
@zemzems2429 2 жыл бұрын
በለው😂💕
@zinatkamal9881
@zinatkamal9881 2 жыл бұрын
አይ ግዜያችን ወንዶች ሲሰቱል ሤቶች አርቃናችንን መሂድዳችን ልቦና ይስጠን
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 2 жыл бұрын
ሴቶች እናቷ አባቷ ወልደው አሳድገው አስተምርው ስትነገር ኢቨት አድርገውባት እድሜያቸውን ግዜያቸውን ስትመስዋት ከፍለው አሳድገው ለወግማርግ አብቅተዋት አሁን የሆነ ወድ ስታገኝ ምንትላለች ለኔ ብዙነገሬነው ካለሱ መኖርአልችልም ባልምአናትም ወድምም ነው ይላሉ እዴትነው ከሁላጆችሽ ጋር የምታወዳድሪው
@madampordos3348
@madampordos3348 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-tt6pb4ti2m
@user-tt6pb4ti2m 2 жыл бұрын
ትክክል ሀሀሀ
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@fatimaa2958
@fatimaa2958 2 жыл бұрын
ትክክል
@fatimaa2958
@fatimaa2958 2 жыл бұрын
እኔም ይገርሙኛል እደዚህ እሚሉ ሰወች እኔ ባሌን በጣም እወደዋለሁ ብዙነገር አሳልፈናል ከኔ በእጥፍ በእጥፍ እሱ በጣም ይወደኛል ግን ከቤተሰቦቸጋር አላወዳድረውም ስት መፅዋት ከፈለው ያሳደጉኝን
@user-el3nw9lb2y
@user-el3nw9lb2y 2 жыл бұрын
ምናቸዉም ደሥ አይል✊✊🤛
@user-sf2yr1mu2l
@user-sf2yr1mu2l 2 жыл бұрын
🤣😂🤣😂😂😂😜😜🤭🤭
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ይብላኝ ለኔና መሰሎቼ የጥንዶች ሱሰኛ በቃ ስራዬ በማዳም ሸበካ ጥንዶችን ማድነቅ ሆነ ብዙ ተባዙ እኛም አድናቆታችን እንድንቀጥልበት ❤️❤️❤️
@emanethotube7279
@emanethotube7279 2 жыл бұрын
ሁላችሁም ለአገራችን እንዲሁም በእስር በችግር ላሉት ዱዓ አድርጉ የማናችን እንደሚደርስ አይታወቅም 😭
@user-om6gn9vp8o
@user-om6gn9vp8o 2 жыл бұрын
ትክክል አሁንስ ፈተናችን በዝትዋን
@emanethotube7279
@emanethotube7279 2 жыл бұрын
@@user-om6gn9vp8o እኔማ ስራውም አስጠላኝ 😭
@user-om6gn9vp8o
@user-om6gn9vp8o 2 жыл бұрын
@@emanethotube7279 ኧረ በጣም ያስጠላን አሏህ ቤተሰቦቻችንን ሀገራችንን ሰላም ያርግልንጂ ተስፍ ሲኖር ነው ደስ እያለን እምንሰራው
@emanethotube7279
@emanethotube7279 2 жыл бұрын
@@user-om6gn9vp8o አሚን ያረብ አዎ ወላሂ
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 жыл бұрын
እንደማመር
@amenasaeed495
@amenasaeed495 2 жыл бұрын
አጀማመሩ የሁሉም እንድህ ነበር ግን መጨረሻው በኔ የደርስ አያድርስ ሂውት ይቀጥላል ይላሉ ለኔ ግን ?
@mercyassefaqueen406
@mercyassefaqueen406 2 жыл бұрын
Ayzon mamaur❤
@user-rx8qc2vy3m
@user-rx8qc2vy3m 2 жыл бұрын
ግን አንዳንዴ ተሞክሮ ያላቸውን አቅርብ ከነሱ እንድንማር እነዚህ ምን እንማራለን ገና የአመት ፍቅር ይኤ የኔ አመለካከት ነው
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 2 жыл бұрын
ኧረ ሴቲዬዋ ልብሱአሳቀቀኝ ጉድ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ጸልዩ🙏
@abebayegle1495
@abebayegle1495 2 жыл бұрын
Kkkkk
@user-qn8yw3xu5c
@user-qn8yw3xu5c 2 жыл бұрын
እረ ገደለችው😁😂😂 ወይ ሴቶች😁😂😂😂
@Sumayafanit
@Sumayafanit 2 жыл бұрын
አትሳሳሙ ደሜን አታፍሉት እህ እኛ የለለንኮ ቅጥል እንላለን
@njatahmad3400
@njatahmad3400 2 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪቅ
@add9654
@add9654 2 жыл бұрын
ክክክክክክልአብሽሪ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@lifeofreem651
@lifeofreem651 2 жыл бұрын
ቀላል ተቃጠልኩ
@Sumayafanit
@Sumayafanit 2 жыл бұрын
@@lifeofreem651 እኔኳ ስቀልድ ነበር ሃሃሃሃሃ
@abrihasisay4240
@abrihasisay4240 2 жыл бұрын
የዛሬው ጫን ያለነው 😄ታምራላችሁ በተረፈ
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-dq6cx8ps4m
@user-dq6cx8ps4m 2 жыл бұрын
ዘመንን በጣም የራሳችን እየጣልን ባህላች ነበር ልዩ ውበታችን 😏
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@user-fs9wm1fz2o
@user-fs9wm1fz2o 2 жыл бұрын
ክክክክክክ አይመግማማት አሉ እማማ ዝናሽ ለካ አውነታቸውን ነው እረ ተው ግን ጣጣችሁን ጨርሳችሁ ኑ እኛጋ መጥታችሁ አትላላሱብን እደ
@user-sp8hx3hv2h
@user-sp8hx3hv2h 2 жыл бұрын
Ha ha ha
@peace3791
@peace3791 2 жыл бұрын
የትገማማሽ አንቺ የሚባልና የማይባል የማታውቂ መሀይም
@user-fs9wm1fz2o
@user-fs9wm1fz2o 2 жыл бұрын
@@peace3791 እሽ የኛ ሙህር
@zemzems2429
@zemzems2429 2 жыл бұрын
@@peace3791 😏👌⁉️ምን አረገች አዝግ ነሽ
@zemzems2429
@zemzems2429 2 жыл бұрын
@@user-fs9wm1fz2o ዝም በያት💕👌👍😍
@suraman8623
@suraman8623 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይበልጥ ያብዛላችሁ
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@emanethotube7279
@emanethotube7279 2 жыл бұрын
ኧረ ሰው ሁሉ ተፋቅሯል ደስ ሲል ግን እኔ ና ባሌ አይጥና ድመት ምን ይሻለናል 🤔🤔😥
@lidutube8485
@lidutube8485 2 жыл бұрын
😂😂Ayezoshi
@matyas9926
@matyas9926 2 жыл бұрын
kkkkkk ድመት እና ኣይጥ ከባድ ነው ?
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 жыл бұрын
እናትዬ የሚሻልሽ ሳይረፍድ ወደ ህክምና ሂዱ ታማችዋል
@medlnabelete2471
@medlnabelete2471 2 жыл бұрын
እር እኔም ያዉነኝ እህት ባያወራኝ ዴስታየ ተራርቀን ነዉየምንኖርዉ አይናፍቀኝም😢
@user-lk8it2cy7n
@user-lk8it2cy7n 2 жыл бұрын
አይዞሽ ሆዴ ልቦና ይስጠው
@user-ep7gi1ub7s
@user-ep7gi1ub7s 2 жыл бұрын
ምንድነው. ከነጆራችሁ የምስቁት ኤጭ ይዘጋል
@jemilatub6426
@jemilatub6426 2 жыл бұрын
ሌላ ትኩሣት መጣብኝ ደሞ እረተው አሥቡልን በመዳም መጥበህ ተለጥፈን ቀረን ባሌዋ አይ ፍቅራቹ ለዘላለም ምርጦች እያዩ መና ሆን እኛሥ ተደራረበብን ብሥወት አላህየ ቤተሠቦቻችንን ጠብቅልን ሣቅ ርቆናል ደሀገራችን ጦርነት
@yordanosuae7144
@yordanosuae7144 2 жыл бұрын
እንደዚህ ሴተኛ አዳሪዎችን ሚዲያ ላይ አትልቀቁ እዛው እቤቷ ይቻላት ትውልዱን የሚያጠፋ ነገር ማየት አያስፈልግም ከዊግ እስታለባበስሽ ባንቺ ቤት አማርሽ እዛው እቤትሽ ተሰገጪ ሰገጤ የጠፋ ትዉልድ ዛሬ ዲስላይክ አርጊያለዉ እዩት እናንተ ፍረዱ
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
ሴቶች ሳቅ አታብዙ ብሏል ጠቅላይ ሚንስትር. ቆፍጠን ብሉ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
ውይ ሲሰጠሉ የምር ለኔ እሷ ደሞ እራቁታም ናት እሱ ደሞ ዝም ብሉ የገለፈጣል ግልፋጥ ወንደ አልወድም 😁
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 жыл бұрын
እንደማመር
@idreesidrees181
@idreesidrees181 2 жыл бұрын
betam
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 2 жыл бұрын
ደስ ትላላቹሁ "ሁሉ ቢኖርኝ ፍቅር ከለለኝ ግን ከንቱ ነኝ ይላል ቃሉ" ፍቅራቹሁ ያምራል ግን አለባበስሽን አስተካክይ እላለሁ እንደኔ
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 2 жыл бұрын
ሳቅ አበዛቹህ ራቁቷን አሳቀቀችን
@user-js8ww3zm7e
@user-js8ww3zm7e 2 жыл бұрын
ሳቅ አታብዙ በተረፈ ታምራላቹህ ፍቅራቹህን ይጨምርላቹህ😁😁
@hphonetatstic5390
@hphonetatstic5390 2 жыл бұрын
🤣🤣
@bezachanel2516
@bezachanel2516 2 жыл бұрын
ደስ ትላላቹ እግዚሐብሔር መጨርሻቹ ያሳምርላቹ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ
@tptp3564
@tptp3564 2 жыл бұрын
ገና መብሠል ይቀረችኻል ምንድነው ዝብሎ መሣቅ
@worteyvorkey8738
@worteyvorkey8738 2 жыл бұрын
እደኔ ማነው ብቻውን የሚስቅ እናዝህን ጥዶች እያየ ❤️❤️❤️❤️አይለኛችሁ ግን ልብስሽን አስተካክይ ማለቴ አይማኖታችን አይፈቅድም ለጊዜውይ ህይወት እድህ ባንሆን ጥሮ ነው ታጠፋሆ ይቅርታ ምክር ነው ቤተሰብ በተርፈ እግዜያቤሂሪ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ 🙏🙏🙏
@sahaisahai7755
@sahaisahai7755 2 жыл бұрын
Waw tanralachu
@user-xs5fh4br3l
@user-xs5fh4br3l 2 жыл бұрын
ሳቃቹሁ ይብዛ ደስ ሲሉ❤❤❤😍😍😍
@hdjhdh9481
@hdjhdh9481 Жыл бұрын
ዘጋችሁኝ ማሪያምን አለበአበሰሸ በሰማም እረ ተው ይህምን የአሰተምራን አባቴን ቅድሰገብሬል መጨረሻየን አሳምርልኝ ቢያንሰ አተ አትናገራትም እደ ባልማለት ሰነሰራት እሚአሰተምር ነው ቆይ ግን ለምንድነው እምታሰድብን በደናተ አይነቱ እኛ እንሰደብ አለን አይ ሰደት ሰቱን አሳየህኝ ጌታሁይ😳😳😳
@daggetachew3107
@daggetachew3107 2 жыл бұрын
ስታምሩ ፈጣሪ ያሰባችውትን ያሳካላችው
@user-bw9zw6ns8y
@user-bw9zw6ns8y 2 жыл бұрын
ኮሜንት 1 ወጣሁ ገና ዛሬ 😂ግን የት እንደማቃቼው ጠፉብኝ ለማንኝውም መልካምየፉቅርዘመን
@user-xp7jw5un1p
@user-xp7jw5un1p 2 жыл бұрын
እኔም😛
@seadaassentube8617
@seadaassentube8617 2 жыл бұрын
ፈገግታ ላይ ፀጉረ
@AliAli-sk3bm
@AliAli-sk3bm 2 жыл бұрын
እኔ ሁሉ
@abrarahmed2648
@abrarahmed2648 2 жыл бұрын
ራቁት መሆን ስልጣኔ ከሆን እንሰሳ ይቅድሙናል
@user-vg4zo3dy1k
@user-vg4zo3dy1k 2 жыл бұрын
አሁንማ ስልጣኔ መስሎ ነው የሚታያቸው ይሄ ስልጣኔ ሳይሆን ስግጥና ነው
@emteemte3985
@emteemte3985 2 жыл бұрын
yes my argument is always like that
@dhxgdhdtdc8667
@dhxgdhdtdc8667 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ እህት ልብስሽ አስተካክይ በዝም የተረፈ ሃርፍ ናቹ
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 2 жыл бұрын
እኔ ግን በገዛው ስልኬን ልቃ ጠል በቃ 🤔 እዚህ መጥተው ይላላ ሳሉ 😂😂🙈
@enat5573
@enat5573 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 2 жыл бұрын
ክክክክ
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 2 жыл бұрын
ሳቁልኝ ዉዶቼ 😂🙈
@user-fh6eb4lz8g
@user-fh6eb4lz8g 2 жыл бұрын
ክክክክ
@ethiomulunesh1942
@ethiomulunesh1942 2 жыл бұрын
😃😃😃❤❤
@user-om6gn9vp8o
@user-om6gn9vp8o 2 жыл бұрын
መጣሁ እኔም አብሬ ልጃጃል በሉ አብረን እንሙዛዝ
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@love-wu3fs
@love-wu3fs 2 жыл бұрын
እዛ ማዶ ያለ ሳንቃ አይከፈት አይዘጋ እእእ
@madenauieshetuaq2172
@madenauieshetuaq2172 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@njatahmad3400
@njatahmad3400 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@Ergoye
@Ergoye 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@user-fn1xy1oe5w
@user-fn1xy1oe5w 2 жыл бұрын
ክክክክ
@add9654
@add9654 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ወላሂ ሀገር ቤት እንዴዚህነበር የምንለው አይይይይ
@Geremw
@Geremw 2 жыл бұрын
Egzabhere fekerachun yasena lachu❤❤
@sadadagnew4893
@sadadagnew4893 2 жыл бұрын
ፈጣሪሆይ. ደስየሚልየሚስቀያፍቅርስጠኝ
@mamimamifozi3462
@mamimamifozi3462 2 жыл бұрын
ሁለት ግልፍጥ😂😂😂
@user-jz7fg4xu5s
@user-jz7fg4xu5s 2 жыл бұрын
መልካምፍቅርይሁንላችሁ❤️❤️
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 жыл бұрын
እንደማመር
@fikirdagnachew7101
@fikirdagnachew7101 2 жыл бұрын
Farawech maferiya sdoch slxane meslosh new endet betesebachun endasaferachu btawku
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ፍትህ ለካሜራማኑ ጉዲ ፈላ 😂 አላቹሁ እንዴ አላለም😂😂
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 жыл бұрын
እንደማመር
@user-hl8rr6st7v
@user-hl8rr6st7v 2 жыл бұрын
ተፋቀሩ ፍቅር ጸጋ ነው አይለያችሁ። ግን አንቺ ለለበስሽው ልብስ እኔ ተሳቅቄ ሞትኩኝ እህቶች ኧረ ልብስ ስትለብሱ አስተውሉ የምትከበሩትም እራሳችሁ ናችሁ 🙏
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 жыл бұрын
እንደማመር
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@embatekalamedia6832
@embatekalamedia6832 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ፓንታን ለማየት ጭንቅላቱን ዝቅ ያደረገው 🙄
@user-ij4zb4dn6g
@user-ij4zb4dn6g 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ🥰🥰🥰
@Mathayel-ku2ce
@Mathayel-ku2ce 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ ግን አለባበስ ? ስደት ባይለኝ ካዳሜ ጋር ምን ነበር የኔ ጨዋ ባል በምድር ታማኝ ጨዋ ያለ አይመስለኝም
@kassinata3719
@kassinata3719 2 жыл бұрын
Betam new metamerut ayeleyachu 😍😍
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 жыл бұрын
እንደማመር
@zalamfekado7081
@zalamfekado7081 2 жыл бұрын
እኔ እንደዝ የተሶቀክይ ካሜራማንው እንደት ውናዋ ይወን ፈጣሪ ውይ ትግስትን ስጠኝ አውን ልብስ ልበስክ ብለሽ ነው
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j 2 жыл бұрын
ባንድግርኮ እርቃኗን ብትሆን ይሻላል 😭😭😭😭አምላኬ ሆይ ትግስቱን ስጠን በእውነት እኔና ደር ንኮ ምንም አናውቅም አይይይይይ አንች አለም ከንቱ ሞትንኮ ተሸክመናት ነው እምንሄደው ግን ምንም አናስተውልም ልቦና ይስጠን 😭😭😭
@mmssaa9462
@mmssaa9462 2 жыл бұрын
አሳሳምሽና አቀማመጥሽ ይመቻል
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 2 жыл бұрын
Mefelfet beza, mediya.laye mesasam habesha laye ayamerem
@ksaksa963
@ksaksa963 2 жыл бұрын
ፍትህ ለልብሱ 😂
@ziynasres7233
@ziynasres7233 Жыл бұрын
ፍትህ ለልብሱ
@beyenetadese7692
@beyenetadese7692 2 жыл бұрын
ብልቅጥቅጥ ምናለበት ደህና ልብስ ብትለብሺ
@sheberasefa661
@sheberasefa661 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ 💓💓💓💓💓💖💖💖💖💖
@hussenhusali7678
@hussenhusali7678 2 жыл бұрын
ኤረረረረረረረ oyyyyyyyy ለማን አቤት እንበለ ፍትህ ለስንግሎች
@exploser_murderer5743
@exploser_murderer5743 2 жыл бұрын
ጀዝባ አትሰግጥብን ወንድ አደለህ ዝብለህ ነው ያንጠለጠልከዉ
@user-fg4zr7pd4l
@user-fg4zr7pd4l 2 жыл бұрын
ፍትህ ለኛ ሆ
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@shembrahussenyoutube6871
@shembrahussenyoutube6871 2 жыл бұрын
ደሰ ትላላችሁ
@hayataman1802
@hayataman1802 2 жыл бұрын
Allhaamidulillaa bado qixen indihede mengedun sil zegakew ke bale wici nimatuli isilam
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
ታምራላቹ ፍቅራቹ እስከ መጨረሻው
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 жыл бұрын
እንደማመር
@ahiytemuhimdmuhimd6592
@ahiytemuhimdmuhimd6592 2 жыл бұрын
ግን ይሄ ፍቅር የሚሉት እውነት አይመሥለኚም እንደኔ የሚሥብ አለ ማለት እዚህ መተው ሢላላሡ የማመኑ ነገር ከባዲ ነው
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 жыл бұрын
እንደማመር
@user-vs8hs2rs2j
@user-vs8hs2rs2j 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-gp4kg9ie4j
@user-gp4kg9ie4j 2 жыл бұрын
አይይይግዜ እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ምንጉድነው
@kassinata3719
@kassinata3719 2 жыл бұрын
Yaderegelachu yesakalachu telatachune yarekew 😍😍
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 жыл бұрын
እንደማመር
@nebyatw
@nebyatw 2 жыл бұрын
Wow beautiful ❤️
@tsionayalew7568
@tsionayalew7568 2 жыл бұрын
Ere agete moteshal sew ateshal terew yemayereba teterew yemayereba min nochun new demo yametachuben.
@user-dc5qu3ls4x
@user-dc5qu3ls4x 2 жыл бұрын
ተው ሤቶች ልብሣችንን እናሥተካክል
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ተያቸዉ እህቴ ሰይጥነዉ ነዉ 😤😤😤
@abetube7980
@abetube7980 2 жыл бұрын
Megmamat aferku ene lenante
@ayukiyya812
@ayukiyya812 2 жыл бұрын
Yasiliqilachu inji yehone Arteficial mimesil fkr newu oooooo
@zeroto2347
@zeroto2347 2 жыл бұрын
አይለያችሁ ብቻ 🙏
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 жыл бұрын
እንደማመር
@emteemte3985
@emteemte3985 2 жыл бұрын
mdre mehaym ahun habesha huneh tegabzeh bemadia mesasam mn asfelege nechochom ko and and lesew kbr yalachow endezi ayadergum
@fikerjambo8867
@fikerjambo8867 2 жыл бұрын
Kayewachew tsedochi wesetsi enezi lijoch lij lij yechawetalu
@anisagwapa2039
@anisagwapa2039 2 жыл бұрын
ተያይታችሁ ምትተዋውቁ አትመስሎም እኮ ምነው መጋጋጥ በስርአት ተቀምጣችሁ አውሩ እናተ ሰምታችኅል
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 жыл бұрын
እንደማመር
@azizamohmmed8394
@azizamohmmed8394 2 жыл бұрын
Wow des stlu lehulachinm edezih feta yale fkr ysten
@kokobtemelso7555
@kokobtemelso7555 2 жыл бұрын
Yehe meftat sayhon metaser new
@azizamohmmed8394
@azizamohmmed8394 2 жыл бұрын
@@kokobtemelso7555 megbabatachew kemnm belay des ylal ketegbabash degmo
@hindumohammed815
@hindumohammed815 2 жыл бұрын
sitastelu habesha aydelachu yegna webet èko newer maeekachin new
@seadatube6189
@seadatube6189 2 жыл бұрын
Mnm aynurew becha yafkereg fekrun yegleseleg bka ya lne bkye nw ♥ yene fikere yet nh yatente flach🤣
@user-sj2cj9ns9t
@user-sj2cj9ns9t 2 жыл бұрын
ፍቅር እስከ መቃብር ብለናል 💗
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@edenm.6985
@edenm.6985 2 жыл бұрын
Wow... beautiful chemistry!
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 2 жыл бұрын
Chemistry(like)
@tomshowshow2799
@tomshowshow2799 2 жыл бұрын
ዘገችሁኙ ማሬምን እኙ እኩኦ እዲህ አይምርብንም እውነት 😏😏
@chloesarabi806
@chloesarabi806 2 жыл бұрын
weyine emisish eko yitayal balebet alew manim ayiwesdewum bilesh new
@edenyeabu7155
@edenyeabu7155 2 жыл бұрын
Bakachu keldu keld new gn ye balefew lijoch mn lay deresu tetareku ya dredamu
@toebatube4067
@toebatube4067 2 жыл бұрын
እዶሚ አላለም ክክክክል
@hanaademasu5679
@hanaademasu5679 2 жыл бұрын
ወይ መላላስ መቼ እወድና እደዝህ መላላጥ ዘጋኝ ስልህ
@yonimengesha9001
@yonimengesha9001 2 жыл бұрын
betam
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl 2 жыл бұрын
የኔቆጆ ምነው አለባበስሽ አይይይይ
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 2 жыл бұрын
ክክክክ ፋሽንነው
@sofiasofia7975
@sofiasofia7975 2 жыл бұрын
አይይይይ፣በጣም፣በምን፣ይዘጋ፣አይ፣ጊዜ፣ቆይ፣ግን፣ባሎቺ፣ምን፣ይላሉ፣እደት፣ከቤት፣ሲወጣ፣ይህ፣ጥሩ፣አይደለም፣አይሉም፣
@add9654
@add9654 2 жыл бұрын
@@sofiasofia7975 እኔስ የገረመኝ አይረቡም
@alemalem6152
@alemalem6152 Жыл бұрын
አፈር ብይ ብስበስ አለባበስሽ ዘጋኝኝኝኝ🚷😏😏😩
@nejulove
@nejulove Жыл бұрын
ማብራት ጠፍቶጅ አጅሬንም ለማየት ምንም የቀረን የለ😂😂😂😂😂😂
@user-os9lm6ny6z
@user-os9lm6ny6z 2 жыл бұрын
ዳንሳቸው የተለየ ነው ቀጥሉበት
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 жыл бұрын
እንደማመር
@mhmh7628
@mhmh7628 2 жыл бұрын
የልብሱ ነገርስ እረተዉ 🙈🙈😂
@sarisaro8321
@sarisaro8321 2 жыл бұрын
Sitamru das tilalache
@user-ei6lq8zc5g
@user-ei6lq8zc5g 2 жыл бұрын
ወይ ዝም ብሎ ይገለፍጣል እዴ ሆ
@user-ol1if3pl4g
@user-ol1if3pl4g 2 жыл бұрын
በቃ ከፈር መሳሳም ባደባባይ ሆነ አይይይ ባህላችን ጠፍ ለማንኛዉም ታምራላችሁ አይለያች
@simar9234
@simar9234 2 жыл бұрын
ትክክል እውነት
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ????😃
@goldenhand1521
@goldenhand1521 2 жыл бұрын
አቀማምጥሽ አስተካክ የለበሽው ልብስ ያስጣላል
@AhmadAhmad-qy5oo
@AhmadAhmad-qy5oo 2 жыл бұрын
ይመቻችሁ
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 2 жыл бұрын
እዚጋ ሲንግሎች ፡እጃቹን ወደላይ!
@user-fg4zr7pd4l
@user-fg4zr7pd4l 2 жыл бұрын
ምን ለመሆን ልንዘምት መሆን አለበትክክክክክ
@etsegentmitiku1690
@etsegentmitiku1690 2 жыл бұрын
እንደማመር
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 2 жыл бұрын
ስልኬ ነው ጠላቴ
@user-ni3mr8ep1p
@user-ni3mr8ep1p 2 жыл бұрын
አገርቤት ልብስ ሚሰፋ ጠፋ እረጅም ክክክክክ
@freyoutube5658
@freyoutube5658 2 жыл бұрын
የፍቅር ሰፈር😘😘😘😘
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН