የህልሜ ንግስት ናት || በሁለት ቀን ልቤን ሰጠሁት

  Рет қаралды 526,928

ክህሎት

ክህሎት

2 жыл бұрын

ይህን ቆንጆ የፍቅር ታሪክ አድምጡልን
ፕርግራማችን ላይ ለመታደም +251 98 011 5685 ወይም 0910360816 ይደውሉ

Пікірлер: 2 400
@khelot
@khelot 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/aZhdZdyZ16nbYGw.html
@user-vo4nr5gr7l
@user-vo4nr5gr7l 2 жыл бұрын
ክህሎትዬ የትምህርቷን እና የስራዋን የወደፊት ሀሳቧን ነገር እደምን አደረከው ጥያቄ ሆነብኝ ወይም ሳዳምጥ አልተረዳሁትም ልበል
@hayatiethiopia5175
@hayatiethiopia5175 2 жыл бұрын
ዋወወዋታምሮላችሁ❤️❤️❤️🥰🥰🥰💘💘💘
@misirtube9206
@misirtube9206 2 жыл бұрын
የእኔ አይነአፋር ስታምር
@misirtube9206
@misirtube9206 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ሰው ነህ
@maqdesmaqdes3085
@maqdesmaqdes3085 2 жыл бұрын
@@user-vo4nr5gr7l Iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiioiiiiiiiioiiiiiii
@benthessnetube7103
@benthessnetube7103 2 жыл бұрын
የቤት ሰራተኛ ሲባል እሮጨ መጠሁ ኑ እንጂ የመዳም ቅመሞች እናበረታታት የኛ ልጂ ናት እኛስ የቤት ሰራተኛ አይደልን ስራ ክቡር ነው
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
የኔውዴቤተስብእንሁንውዴ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@UCp65VLiFjp6AAqkZPKM_k9Q የኔውዴቤተስብእንሁንውዴ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
😂😂😂
@meserettube5161
@meserettube5161 2 жыл бұрын
@@fatumawase እንዳመር💚💛❤🙏🙏🙏
@meserettube5161
@meserettube5161 2 жыл бұрын
@@user-od6kz2rq6z ደምሪኝ እህቴ💚💛❤🙏🙏🙏
@yematateshome713
@yematateshome713 2 жыл бұрын
ደስ ይላል እኔም ለ 7 አመታት ሰው ቤት ሰርቻለሁ አሁን ግን የመጀመሪ ደግሬን ጨርሼ ማስተርሴን እየተማርኩ ነው የቤት ሰራተኛ መሆን ከምንም እደማግድ ልነግራችሁ እወዳለሁ::
@adamcell5290
@adamcell5290 2 жыл бұрын
ጀግና ሤት በርቺ እእቴ
@yematateshome713
@yematateshome713 2 жыл бұрын
@@adamcell5290 አመሰግናለሁ በጣም አትችም ያሉኝ እንደሚቻል ሳላሳያቸው ውስጤ እረፍት የለውም መማር መትጋት መስራት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ልነግርህ አልችልም፡፡
@itsmydam7046
@itsmydam7046 2 жыл бұрын
ማሻአሏሕ እኔም ባለመማሬ ይቆጨኛል
@WerekeEthiopa
@WerekeEthiopa Жыл бұрын
እኔም እሮጨ ገባው
@hanayemaramlji
@hanayemaramlji Ай бұрын
😅😅😅😅😅
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Ай бұрын
የገጠር ልጂ ስነ ስርአት እንዲህ ነው አይናፍር ለሴት ልጂ ያለህ ክብር ይለያል ድስት ግጣሙን ሲገኝ በጣም ይላል እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@nasriya3267
@nasriya3267 2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዶች😍 ክበርልን ወንድማችን እህታችን ከስዴት አስቃርተህል እና ክብር ይገባህል💗🙏
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
ክህሎቶች እውነት የዛሬው ያበደ ነው። 1000 like
@user-pb5wd1ib9c
@user-pb5wd1ib9c 2 жыл бұрын
ሀዩ በቅንነት እንዛመድ ውዴ
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ሀያት እህቴ በቅንነት ደምሪኝ
@rahimarahima1874
@rahimarahima1874 2 жыл бұрын
ክክክ
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 2 жыл бұрын
አወ እያ ሰለተነሳን ነው 😁😂😂😂😂
@KbvxKhfc
@KbvxKhfc Ай бұрын
ደምሩኝ
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms 2 жыл бұрын
ጀግና ወንድ ማለት ይሄ ነው አንድት ምስኪን ደሀ ኢትዮጵያዌት ስደት ከመንከራቸት ያዳነ ክበርልኝ ወንድሜ የልብህን መሻት ፈጣሪ ያሳካልህ ከፍ ያለ ህይወት ይስጥህ
@ybsgebeya
@ybsgebeya 2 жыл бұрын
አሜን
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ዉዴ ደምርኘ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 2 жыл бұрын
Fikerachuwn yabezaw
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ምንም ቢሆን በሀገር ይሻላል
@mdalauddin3410
@mdalauddin3410 2 жыл бұрын
የኔ ባለ ማተቦች አቤት ስርአት አቤት ዉበት ታምራላቹህ እግዚአብሔር ፍፃሚያቹህን ያሳምር እላቹህ
@Blen370
@Blen370 Ай бұрын
የእመብርሀን ስም ተጠርቶ ውጤቱ ባዬምር ነው የሚደንቀው አደራህን ወንድም አለም ይህ ፍቅር 3 እና 4 ,ልጅ ከወለደችልህ በሁዋላ እንዳትቀይረው ,አንተም እምዳትቀየር ሁለታችሁም የተማማላችሁባት እመንርሀን አብሮነታችሁን❤ ታዝልቀው አሜን
@dhainicell8031
@dhainicell8031 2 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲል ሰው መናቅ አያስፈልግም እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል መጨረሻችሁን ያሳምረው❤
@rozitube2054
@rozitube2054 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሩኝ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር
@Sarina971
@Sarina971 2 жыл бұрын
ውዶች እንደማመር
@eyutube4465
@eyutube4465 2 жыл бұрын
Nu wode bete inem emtalewu
@Sarina971
@Sarina971 2 жыл бұрын
@@eyutube4465 eshi wud ney
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
ያንተን አይነት ወንድ ያብዛልን ወንድሜ በእውነት ብዙ ሰዎች በማንነታቸው ባለፈ ታሪካቸው እና ፈጣሪንም የማያስቀይም እና እነሱን የማያሳፍር ስራ ዝቅ ብለው በሚሰሩት ስራ ያፍራሉ። ሌላ ሪሌሽንሺፕ ሲገቡ ይደብቃሉ ይሄ ለትዳር አደጋ ነው። ስለዚህ ከዚች እህቴ ብዙ የምንማረው አለን ተማሩባት
@sophiyasophiya3245
@sophiyasophiya3245 2 жыл бұрын
ስታምሩ ከልብ ፈጣሪ. ያክብርህ ብዙ ጊዜ እሰው ቤት ሰራተኛ ሲባል ኢትዬ ላይ ሰውን ዝቅ አድርገው ያ ያሉ አተግን የሰው ክብር ያለህ ነህ ይስመርላችሁ
@mt.g4041
@mt.g4041 2 жыл бұрын
Sra kbur new Ethiopia bcha new bebado yemigorrut
@saraaa1471
@saraaa1471 2 жыл бұрын
@@sophiyasophiya3245 wm
@majordejen4009
@majordejen4009 Ай бұрын
@
@RoseRose-ho5yz
@RoseRose-ho5yz Ай бұрын
❤️
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 2 жыл бұрын
አዳዱ ወድ ቢሆን እኳ ከስደት ሊያሥቀር በል ቶሎ ሂጂ ብሎ በየወሩ የሚያልብ ስቱነው እደአተ አይነት ወዶቹን ያብዛልን አቦ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
አሚን በትክክል እግዛብሄር ይባርካቹ ያሰባቹበት ድርሱ በጣም በራሳ መተማመኖ ያኮራል❤❤
@mercysisay9044
@mercysisay9044 Ай бұрын
አሜንንን
@utbe6565
@utbe6565 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ገራሚ ሰው ነህ ከሰው ጋር መኖር ምን ያልህ ትግስት እንደሚያስፈልግ ።እኔ 4አመት ሆነኝ አንድ ቤት ጎበዝ ነኝ ማለት ነው 😁😁😁 ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@semirahussen4162
@semirahussen4162 2 жыл бұрын
እኔም 5ትልጨርሥነው
@welotube463
@welotube463 Ай бұрын
እኔም5 አመቴ😢😢
@user-km4bv1re5z
@user-km4bv1re5z Ай бұрын
እኔ7አመቴ
@rabi-tube6854
@rabi-tube6854 2 жыл бұрын
የኔውድ ደሥ ሥትል ልጅቱ እርጋታሽ ግልፅነትሽ ገጠር መወለድና ማደግ በጣም ደሥ ይላል እንዴኔ ገጠርን የሚወድ ማነው በላይክ ግቡልኝ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመርማር
@user-hk8qu7nn2f
@user-hk8qu7nn2f 2 жыл бұрын
በጣም የገጠር ልጅ ጨዋ ነው❤❤❤👏
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 жыл бұрын
@@tigitube9338 እንደመር ሁቢ
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 жыл бұрын
@መረጃ Tube እንደመር
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Ай бұрын
በጣም ከዱቄት የፀዳ ውበት
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ምርጥ ወንዶች አሉ ማሻአላህ በጣም ደስይላል
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
ኢወላ
@user-yc7yh6gl2x
@user-yc7yh6gl2x Ай бұрын
አዎ ወላሂ በጣም ደስ እሚሉ ናቸው ያረቢ ወፍቀን የመዳም ቅመሞችንም
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
ቅመም የሆነች ልጅ ነች አንተም የተባረክ ነህ ትዳራቹ ይመር ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
የቤት ሰራተኛ የምትሆን ሴት አላማ ያላት ፣ ትዕግስት ያላት ፣ ባለሞያ የሆነች እንዲሁም መልካም ስነምግባር ያላትና ታማኝ ሴት ናት ታዲያ ብዙዎቹ ይህንን ስለማያሟሉ ፀያፍ ቦታለይ ይውላሉ ህይወታቸውም በዚያው ልክ ነው ። ለሀገርም ለቤተሰብም ሸክም ናቸው ስለዚህ የቤት ሠራተኝነት ክብር ነው
@mmrryu
@mmrryu Ай бұрын
ትክክል
@raheemamohamed9800
@raheemamohamed9800 2 жыл бұрын
ቁጥብ የሆንሺልጅ ሥታምሪ ገጠርመወለድኮ ወላሂ መታደልነው እረጋታዎ
@rabi-tube6854
@rabi-tube6854 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@user-pc6gs2dc2w
@user-pc6gs2dc2w 2 жыл бұрын
በጣም የገጥር ልጅ አደብ አለው
@user-br4qm5wx3k
@user-br4qm5wx3k 2 жыл бұрын
@@user-pc6gs2dc2w 💯💯💯💯💯🙏💋
@hewan676
@hewan676 2 жыл бұрын
ዱቄቱራሱ የለምእኮ
@yeshieseta
@yeshieseta Ай бұрын
በጣም የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ብዙ ጊዜ ጭምት ነን አንቀዠቀዠም❤❤❤
@user-qi1ry5um6x
@user-qi1ry5um6x 2 жыл бұрын
የዛሬዉ የተለየ ነዉ ጀግና ወንድነህ ለሴት ልጅ ክብር ያለዉ ወንድ በጣም ደስ ይላል እሷም ምርጥናት እረጋታዋ አለባባሷ አስተሳሰቧ ሁለነገሯ ያምራል ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር
@bizuawraris8142
@bizuawraris8142 2 жыл бұрын
እኔም እመኖሪያ ቤትውስጥ ነው እምሰራው ስድስት አመቴነው አሁንግን መውጣት እፈልጋለሁ እና ስራ ካላቺሁ ላስቼግራቺሁ እና እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ በጣም ነው እምታምሩት
@zedzedzed5155
@zedzedzed5155 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ልጅ አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር አላህ አይለያቹው
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Ай бұрын
ውይ ደስ የሚል ታሪክ የአብርሀም የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ❤🎉
@POWE4755
@POWE4755 2 жыл бұрын
እራሱ ክህሎት ይታይ ይጠዬቅ እንወቀው የምትሉ በላይክ አሳዬኝ ሰምተሃል ክህሎት በቃ አንተንም በቀጣይ ማዬት አለብን ።ምርጦችዬ እያየሁ ነው ልጨርስና እኮምታለሁ
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 жыл бұрын
እኔም ማየት እፈልጋለሁ ድምፁ በጣም ደስ ይላል
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
@@nooranoora7839 😄😃😃😃😃
@khelot
@khelot 2 жыл бұрын
Ere ክህሎቶች ሙድ ትይዛላችሁ
@POWE4755
@POWE4755 2 жыл бұрын
@@khelot አይ ቀጣይ የናተ ነው መድረኩ ለማዬት ለማወቅ ጉጉት ላይ ነን
@user-lm8rs2ro3q
@user-lm8rs2ro3q 2 жыл бұрын
ልጅቷ ስታምር በማርያም ያለምንም አርቲፊሻል ያለምንም ሜካፕ ንፁህ ውበት:: ወንዱም ጥሩ ጭንቅላት ያለህ ነህ:: እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ::ውለዱ ክበዱ::ትምህርቷን አስቀጥላት በግድም ቢሆን :: ሰርጋችሁም ቤተሰቦችህ ጋር በባህላዊ መንገድ ብታረጉት ገንዘብ ይቀንሳል(እንደ አስተያየት) ሌላው ቤት ተከራይተን ስትል ሰማሁ መሰለኝ ለቤት መግዢያ ማጠራቀም ይሻላችህዋል ::
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ የኔ ቅን
@eskedararega4104
@eskedararega4104 2 жыл бұрын
yeah she's beautiful by nature
@we9257
@we9257 Ай бұрын
እጂግ በጣም ደስትላላች ሁላችሁም እዉነት በዉስጣችሁ አለ ዉሸት የለም አንተም ንፁህ ሰዉ ስለሆንክ ንፁህ ሴት አገኘህ ወንድሜ በርቱ አይዞአችሁ የተመኛችሁት ያሰባችሁት ይሳካላችሁ እግዚአብሔር ሁልጊዜ አብሮ ይኑር አይለያችሁ
@sosishulegeb7180
@sosishulegeb7180 2 жыл бұрын
እኔም እንደዚህ ባሌን ያገኘሁት በጣም ጥሩ ሰው ግን ሁሌ አይደለም የሚያጋጥመው እግርዚአነብሔር ትዳሪችሁን እንደኔ ይባርክላችው
@hagerethio4613
@hagerethio4613 2 жыл бұрын
ፍትህ ባረብ ሀገር ለሜሠቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ
@mohamdmfti8385
@mohamdmfti8385 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ
@user-xo9sh2rn4i
@user-xo9sh2rn4i 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ የውነት ሁለታችሁም ጨዋነት ይፀባረቅባችኋል
@mehretdjany1876
@mehretdjany1876 2 жыл бұрын
Hello
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@Now2296
@Now2296 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏💪
@gamobonga4432
@gamobonga4432 2 жыл бұрын
Eswa koshash nat lsu athonm. Lju ntseu nw
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 2 жыл бұрын
የኔማር።የማርያም ።ልጅ።በርቱልን ።እህቴ።
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 жыл бұрын
የኔ አይነፋር ደስ ስትል እግዚአብሔር መጫራሻቹን ያሳምርላችሁ 🥰🥰🥰
@sobrnjemiltube8450
@sobrnjemiltube8450 Ай бұрын
ጀግና ወንድ ነህ በቃ አላህ ይጨምርልህ ያረብ መልካሞችን አላህ ያብዛልን
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
ለሴት ልጁ ያለህ ክብር ያምራል ፍቅሩን ያብዛላችሁ🙏🙏
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v 2 жыл бұрын
እንግዲህ እህል ውሀ እንዲህ ነው ብዙ ሴቶች ስለተኳኳሉ ሜካፕ በመቀባት ወንዶች ማማለል የሚቻል የሚመስላቸው ሞኞች አሉ እህቴ ወንድ ልጅ ለትዳር የሚፈልግሽ ሸፈንፈን አድርጋ ክብሯ ጠብቃ የምትኖር ሴት ናት
@tihtinamengistu2238
@tihtinamengistu2238 Ай бұрын
እኔም ባሌን በፌስቡክ ነው ያገኘሁት ባይከፈለኝም የቤት ሰራተኛ ነበርኩ አሁን ተጋብተን እስራኤል ሀገር ነው ምኖርዉ የኔን ታሪክ የቀረ እግዚአብሔር የናተንም ታሪክ ይቀይር
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz Ай бұрын
ትክክል ወዲልጂ ስርአትያላትን የተረጋጋችሴትነዉ የሚፈልጉት
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Ай бұрын
ልጁ ምርጥ ልብ ያለዉ ወድነዉ በዛላይ ቀሚሥ ልበሡ ለጫወታዉ ያክልነዉ እዳታጥቡኝግን ፍራቴ እኮ😂 ፈሪ ለናቱ አዎ❤👈
@user-jm1zo3wr3h
@user-jm1zo3wr3h Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል።እርሱም አሷም ልባሞች ናቸው። ቅድስት ድንግል ማርያም መተማመኛቸው የሆኑ ጥንዶች እንዴት ታምራላችሁ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@gachacottoncandy7614
@gachacottoncandy7614 2 жыл бұрын
ውይይ! ደሰ ሰትሉ የ ሰማይ አምላክ እግዝአበሔር። ጋብቻ ችሁን የአብርሃም የሳራ ያዲርጌላች ❤🙌
@genethayilu6248
@genethayilu6248 2 жыл бұрын
የተባረክ ሰው ነክ ሴትን አርክሶ የሚጥል ወንድ በበዛበት ዘመን አንተ ግን አከበርካት የእውነት ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@adamcell5290
@adamcell5290 2 жыл бұрын
እንዳንተ ወንድ ሺ ይወለድ ለሢት ክብር ያለህ ፍቅራችሁ ይሥመር
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ወንዱን አለማድነቅ አይቻልም ተባረክ😍😍
@user-hz2oh8ok2k
@user-hz2oh8ok2k 2 жыл бұрын
የኔ,ጌታ,ልጁ የተለየ ነው🙏🙏🙏🙏🙏ይሄ,ፕሮግራም ደሞ ደስ ሲል,በርቱ
@liyalegese9415
@liyalegese9415 2 жыл бұрын
ሀላችንም የቤት ሰራተኞች ነን ደግሞ ስራ ክብር ለው የምር ጀግና ነህ የአረብ ሃገር ሴት እያሉ ለሚሳደቡ የአበሻ ወንዶች አርያ ሁናቸው
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y 2 жыл бұрын
ፍቅራቸው ይብዛ ጌታ ሆይ የእኛንም የመዳም ቅመሞዎች አስበን መቸም የእኛ አፍቃሪ ብር ብቻ😢
@user-ti2ib2nl8f
@user-ti2ib2nl8f 2 жыл бұрын
በትክክክክል
@user-ti2ib2nl8f
@user-ti2ib2nl8f 2 жыл бұрын
😏🙄🙄🙄😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂የአይ የመዳም ቅመምች
@susuchannel1250
@susuchannel1250 2 жыл бұрын
😢😭አላህአለን አብሽሪ
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y 2 жыл бұрын
@@susuchannel1250 እሱ ያውቃል🙏
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y 2 жыл бұрын
@@user-ti2ib2nl8f 🙄🙄🙄
@sofiahussen2171
@sofiahussen2171 2 жыл бұрын
ሴቶች ከነገ ጀምራችሁ እረጂም ልብሠ ልበሡ
@madina4756
@madina4756 2 жыл бұрын
😂
@user-zm4ek1wo7b
@user-zm4ek1wo7b 2 жыл бұрын
በትክክል
@fairouzgargoum8226
@fairouzgargoum8226 2 жыл бұрын
😃
@useruserTUbe
@useruserTUbe 2 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪ ኬኬኬኬኬ ጠይብ ያቤት
@next3058
@next3058 2 жыл бұрын
😃
@selam1244
@selam1244 2 жыл бұрын
እውነት ትለያለህ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ለሁላችንም እውነተኛ ሰው ይሰጠን አሜን በሉ እኔ ቀናሁ ወዮሁ 😂
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 2 жыл бұрын
እውነትነው ለእመቤታቻቾን ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይገባታን ፫
@fhdtet1488
@fhdtet1488 2 жыл бұрын
ምርጥዬ ከዱቄትነጻ ፍቅራችሁን ያቆይላችሁ።
@yenutube21
@yenutube21 2 жыл бұрын
_በፈጣሪ ስም እንዴት ደስስስስ እደምትሉ♥_ _እግዚአብሔር አምለክ በልጆች ይባርካችሁ_
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ዉዴ ደምርኘ
@ybsgebeya
@ybsgebeya 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!
@ermaboy5547
@ermaboy5547 2 жыл бұрын
ምን ልበል፡ ብቻ በደስታ እንዳለቅስ ነው ያረጋችሁኝ!!!! ለካ መልካም ሰዋች አሉ፡ ተመስገን ልኡል እግዚአብሔር !!!!
@saragirma3927
@saragirma3927 2 жыл бұрын
ታሪክሽን ቀያሪው ጌታ ይባረክ!!
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 2 жыл бұрын
ዋው ማሽአላህ በጣም ጎበዝ ነህ መሰሎችህን ያብዛልን ስቱነው የቤት ሰራተኛን ዝቅ የሚያደርጉ በሎ የመዳም ቅመሞች እነዝህንማ በላይክ ግጯቸው እናተም ጡሩትዳር ይስጣችሁ ቅመሞችየ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወላሂ ጀግና ብይሃለሁ በጣም ምርጥ ሰው ነህ ደግሞም በጣም ነው የምታምሩት አላህ አይለያቹሁ ውለዱ ከበዱ የእውነት አፍቃሪ ነው ጥቅምን ታርጌት ያላረገ ፍቅር ደስ ይላል ካይን ያውጣቹሁ አቦ ይመቻቹሁ ነፍ አመት ኑሩ አንዳንድ አጭቤ ወንዶች ከወንድማችን ተማሩ 😍😍😍😍👍👌🙏
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ዉዴ ደምርኘ ስወድሽ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር
@user-ck9se7vv2f
@user-ck9se7vv2f 2 жыл бұрын
ባለማተቦች ስታምሩ😍 ወንድየው ለሴት ልጅ ክብር ያለው ሰው ነው እሷም የተረጋጋች ናት አይለያችሁ!
@ekramseid3825
@ekramseid3825 Күн бұрын
እድለኛ ነህ ወንድሜ ሀብትህን ስትል የከተማ ሞላጫ ትለጠፍብህ ነበር ምርጥ ምርጫ❤
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l 2 жыл бұрын
በጣም: በጣም: አደንቅሀለዉ: እንዳንተ: ያለ: ወንድሞች: ይብዛልን: ወንድሜ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር
@semirahussen4162
@semirahussen4162 2 жыл бұрын
ምንአርጎነው
@user-ui4kg7fx5b
@user-ui4kg7fx5b 2 жыл бұрын
ሴቶች እንዚህ ያለመ መልካም ባል ይስጣችሁ አሚን በሉ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር
@temremohammed7271
@temremohammed7271 2 жыл бұрын
Aminn
@user-br4qm5wx3k
@user-br4qm5wx3k 2 жыл бұрын
አሚን
@user-bs8sv7er5w
@user-bs8sv7er5w 2 жыл бұрын
አሚን
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
አሚንንንን
@user-yz2xi2td3j
@user-yz2xi2td3j Ай бұрын
ደስ ይላል ቅንነት መልካም ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ ከናንተ ጋር ነዉ የሬዳችሁም ለሰዉ ልጅ መልካም አስተሳሰብ ጥሩ ምኞት ነዉ በርቱ ወላድተ አምላክን ሁሌ አስባት ሁሌ ከናንተ ጋር እንድትሆን በታችሁ የፀሎት ክፍል አዘጋጁላት ሁሌ ጠዋት ከ12 በፍት ውዳሰ ማርያም የ7ቀኑን አድርሱአንድ ላይ ተንበርክካችሁ ጨርሱ የፀሎት ክፍልም ስትገቡ ጫማ እንዳታደርጉ ካልስም አታርጉ ልባችሁም ይፅዳ እሳናትና ለዝህ ያደሬሰቻችሁና ተንከባከባት በናትና ልጁ የታዬ ልጅ ይስጣችሁ ክርስትናም ለወላድተ አምላክ ስጡ ውንድ ከሆኑ ለመላእክታት ስጡ የሰዉ ልጅ ይከዳል አምላክ ግን ሁሌ ከናንተ ንዉና መልካም ትዳር እንደ እያቀምና ሓና ትዳር ይስጣችሁ እላለሁ መሰረተ ማርያም እባላለሁ
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 2 жыл бұрын
አንተ እራሱ ድንቅ ሰው ነው ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርላችሁ በልጅ ተባረኩ ሰላማችሁ ብዝት ይበል እህቴ አንችም እግዚአብሔር ምርጥህይወት ስለሰጠሽ ደስ ይበልሽ
@user-pf7jm9ms8r
@user-pf7jm9ms8r 2 жыл бұрын
ማርያምን ክህሎቶችዬ የዛሬወቹ ይለኛሉ ዉለዱ ክበዱ
@narditube4378
@narditube4378 Ай бұрын
ውብዬ ያንቺ ቻይነልሽስ
@galaxyprimer8697
@galaxyprimer8697 2 жыл бұрын
የቤት ሰራተኛ ሲባል በርሬ መጣው የመዳም ቅመሞች እዴት ነችሁልኝ የኔ አሰሎች አይ ዞን አላህ ያበርታን ብርዱ ገደለኝ ውይይይይ💔💔😭😢😢 በስር ለሚሰቃዩትም አላህ ይፈርጃቸው💔😢😢😢
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 жыл бұрын
አሚንንን ያረብብብ ወላሂ ከባድ ነው እኛ እንኳን አልቻልነውም ቤት ውስጥ እነሱ በበጋ ልብስ የወጡ ናቸው አይይይይ ሳውዲዎች አላህ ይይላቸው
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 2 жыл бұрын
አሳቅሽኝ በረሽ መጣሽ የሸቃለ
@galaxyprimer8697
@galaxyprimer8697 2 жыл бұрын
@@zeinabahmed863 አዎ ሁቢ😄😄
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 2 жыл бұрын
@@galaxyprimer8697 አይዞን
@ShDh-vx8ku
@ShDh-vx8ku Ай бұрын
አሚን
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ክብር ይሚገባህ ወንድም ነህ እንደ አንተ አይነት ይብዛ ፍቅራችሁትን ይብዛ መጨረሻችሁን ይሳምረው እውነትነው የኢጲትዮያ አሰራወች አይጣል ነው
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 Ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ስለ እውነት በጣም ደስ የሚል ሕይወት አብዛኛው የሱ ሕይወት በጣም የሚገርም መናገር ከሚቻለው በላይ ነው ❤❤❤
@Tuba-xi8ro
@Tuba-xi8ro 2 жыл бұрын
እደት ነው ደሥ የሚሉት በአላህ ያረብ ለኛም አላህን የሚፈራ ይስጠን😭 አይልም ፈጣሪ ይባርክህ ፍቅሩን ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጣችሁ😍😘
@user-tj4eu2ro5x
@user-tj4eu2ro5x Ай бұрын
አሚን
@Tjsjsjsj-iy2yz
@Tjsjsjsj-iy2yz Ай бұрын
ሳህ❤
@faisalglgf29
@faisalglgf29 12 күн бұрын
አሜን
@user-sm4ie6tk4d
@user-sm4ie6tk4d 2 жыл бұрын
በእዚህ ዘመን እንደዚህ ምርጥ ቅን አሳቢ ወንድ መኖሩ ግሩም ነው እንዳተ ያሉትን ያብዛልን
@mohmadphone5704
@mohmadphone5704 2 жыл бұрын
የእዉነት በጣም ደስስስ ይላል ለሁላችን እውነተኛ ፍቅር ይስጠን
@betgtube7282
@betgtube7282 2 жыл бұрын
ወይኔ ለነዚ ጥንዶች ቃላት አጠረኝ ።ውለዱ ክበዱ ።ትዳራቹሁ የአብራሀም እና የሳራ ይሁንላቹሁ። አንተ ሰውን እንደምታከብር ሁሉ ፈጣሪ ያክብርክ።
@user-iu3qd2ju6b
@user-iu3qd2ju6b 2 жыл бұрын
ያሁን ወንዶች ሂደሽ ስሪ ነው የሚሉት አንተ ጀግና ነህ አላህ በፍቅር ያኑራችሁ አቦ እኔ ሰባት አመት አንድ ቤት ሰርቻለሁ አሁን ቤተሰብ ነን አልሀም ዱሊላህ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመርማር
@user-ew6wh8tm3p
@user-ew6wh8tm3p 2 жыл бұрын
@@tigitube9338 ትክክል
@bintseid4429
@bintseid4429 2 жыл бұрын
የኔ ሚስኪንዋ ወላሂ የገጠር ልጆችኮ የዋሆች ነን ሁሉን ሠው እናምናለን አተም ጥሩና ግልፅ ልጂ ነህ አላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@fantafanta3408
@fantafanta3408 2 жыл бұрын
ማረያምን 3 ት ቀኔ ደጋግሚ እያየሁት እናተን ሣይ ተሥፍ የቆረጥኩትን ያህል ተሥፍ ኖረኝ ወንደሜ እግዚብሔረ ያብዛልን❤️❤️
@user-gs5zr3zf7p
@user-gs5zr3zf7p 2 жыл бұрын
በእውነት ልዩ ነህ አንተ እግዚአብሔር. በበርከት ቤታችሁን ይሙላው ሚስትም ገጥማሃለች እንዲህ ነው ፈጣሪ ሲክስ
@zdyutbtestcanle2690
@zdyutbtestcanle2690 2 жыл бұрын
ልጅቱ ስታምር የኔ ውብ እኔም የሰው ቤት ሰረቻለወ አ.አ 11አመት በፊት አሁንም መዳም ቤት ነኝ
@fatumamuhammad1334
@fatumamuhammad1334 2 жыл бұрын
አብሽሪ
@fatumamuhammad1334
@fatumamuhammad1334 2 жыл бұрын
አብሽሪ
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 2 жыл бұрын
አብሽሪ ሁሉም ለበጎው ነው
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@wowwow-tn5fu የኔውዴበፈጣርደምሪኝ
@user-oq4ml5ov5o
@user-oq4ml5ov5o 2 жыл бұрын
እኔም
@negsetkasaye7208
@negsetkasaye7208 2 жыл бұрын
እደዚህ አይነት ወንድ አለዴ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ዘላለም ያርግላችሁ
@user-me8dp5et4b
@user-me8dp5et4b 2 жыл бұрын
አይለያችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ ውለዱ ክበዱ ሲቀጥል አንድ ቤት 3 አመት አደለም በሀገር ሀበሻ ቤት እኛ እረብ ሀገር 6 አመት 7 አመት ከዛም በላይ እየሰራን ነው ያረብ ፀባይ ስራ ችለን
@semirahussen4162
@semirahussen4162 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-rl8ex6uy2r
@user-rl8ex6uy2r 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የምትገርሙት ብቻ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው።
@annamarry2277
@annamarry2277 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰው ነህ ባለህ ላይ ይጨምርልህ ካንተ ብዙ ወንዶች ይማራሉ ብዬ አምናለሁ ልቦናህን አይቶ ጌታ የተባረከች ቆንጆ ልጅ ሰጠህ ።
@bintsied6276
@bintsied6276 2 жыл бұрын
ከዚህ ቭሮግራም ቁጥር 2በቀጠለ ብዬ የተመኘሁት ቭሮግራም እሄንን ነዉ ዉይ ደስ ስትሉ በፈጣሪ እሱ ይጠብቃችሁ አቦ
@ybsgebeya
@ybsgebeya 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን!
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር
@meseretkasii2505
@meseretkasii2505 2 жыл бұрын
ይገርማል እ/ርበስራው ትክክልነው ጎበዝ ነሽ እኔ አራት አመት ሆነኝ ሰውቤት አንተ ግን እድለኛነህ ታጋሽ ልጅ አገኘክ ተባረክ ስሪ ታከብራለክ ክበር
@user-fh6eb4lz8g
@user-fh6eb4lz8g 2 жыл бұрын
ወንድምበጣምአስተዋይነህልጅቷእርጋታዋ👈👍👍👍👍 ክብርለሽቃሊት🥰🥰🌿🌿 ክብርለቤትሰራትኛም🥰🌿
@faisalglgf29
@faisalglgf29 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሽቃሊት ❤❤❤
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 жыл бұрын
ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው። ማርያምን ስለምትወዳት ነው ይችን የመሰለች እንቁና ጨዋ ልጅ ሰጠችህ። አክብረህ ያዛት አስተምራት።
@rozaroza5996
@rozaroza5996 2 жыл бұрын
ተመሥጨ ነው ያየዋችሁ እመብረሀን ፍቅራችሁ ያብዛው
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አድናቂህ ነኝ ብዙ ግዜ የቤት ሰራተኛ የወረደ የሚመስላቸው ሰወች አሉ
@SuperMakasha
@SuperMakasha 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ አሁንም ድንግል ከእነ ልጇ አትለያችሁ ውለዱ ክበዱ የሁለታችሁም አስተሳሰብ እፁብ ድንቅ ነው ቃላት የለኝም ተባረኩ።
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 2 жыл бұрын
ኮመቶሮችዬ በሉ ለሌላችሁ ለናንተም እውነተኛ የፍቅር/የትዳር አጋር ይስጣችሁ።
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 2 жыл бұрын
አሚን
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ዜድየ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
አሜን ውዴ ላንችም
@rozitube2054
@rozitube2054 2 жыл бұрын
@@genettube1107 ውዴ ደምሪኝ
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 2 жыл бұрын
@@genettube1107 እሽ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
አንተ ትለያለክ የአመቱ ምርጥ አፍቃሪ ነው እሚገርም ልብ ነው ያለክ ለብዙ ወንዶች ተምሳሌት ነክ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
ጉዞ ወደ ቻናሌ ... የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ? በትህትና እየጋበዝኩ ነው
@user-to2ei2rl7w
@user-to2ei2rl7w 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሰጣችሁ በመብራት ነው ተፈላልጋችሁ የተገናችሁት ምን ጊዜም ቢሆን ታማኝነትና ይልብ ጥንክርና እንኳን ለእራሱ ቀድሞ ለሰዎች ችግር ቀድሞ ያስባል አላማውም ይሳካለታል ሁለታችሁም የእድሜ እኩያቶች ናችሁ በርቱ እያልኩ ማንኛውም ነገር በሀብት ብቻ እንደማይሳካና በእምነት በልብ ግልጽነት በሀቀኝነት በስራ የተትረፈረፈ ሀብት ፈጣሪ ይሰጣል ይጨምራል እንግዲህ የምንም ችግር ሰለለባችሁ በሰርጋችሁም ቀድማችሁ ለሰዎች ችግር ሰላሰባችሁ እንደናተ ከአብራካችሁ መልካም የሆነ ፍሬ ይሰጣችሁ ደስታ ፍቅር ሰላም መራራትን ማመዛዘን አይለይባችሁ
@gutamesele5604
@gutamesele5604 2 жыл бұрын
በእውነት አንተ የተመረቅህ ልጅ ነህ በዚህ ዘመን እንደዚች አይነት ከመልኳ ቁንጅና የልጅ አዋቂ አስተዋይ ደርባባነቷ ቅንነት የተመላች ልጅ ማግኘት ድንቅ ነው:: አደራ እመቤቴ ናት ይህችን ብሩክ ልጅ የሰጠችህ እንደራስህ ውደዳት አክብረህ ያዛት የእመቤቴ የአደራ ልጅ ግማሽ አካልህ ናት! አንተም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ የእግዚአብሔር መገኘት ሁልጊዜ በመሀላችሁ ይኑር:: የልባችሁን ቅን ሀሳብ ሁሉ እመቤቴ ትፈፅምላችሁ:: "መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት! "ተባረኩ!
@belayneshasefa7632
@belayneshasefa7632 2 жыл бұрын
በፈስቡክ ስሆን የለለህን ነገር ነዉ ምታወራው አላለም እዉነቱ እኮነዉ ሁለቱም የዋህና ቅን ልብ ያላቸው ናቸው ፈጣሪ ያገናኘው ማንም አይለየውም የፍቅር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ
@tesfayeworkineh720
@tesfayeworkineh720 2 жыл бұрын
ነፁህ ሰዎች ናችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ።
@eshacewkebede5993
@eshacewkebede5993 2 жыл бұрын
አንተ ትልቅ ሰዉ ነሕ በእዉነት ያርግልሕ ወልደ ከብደሕ ያሳየን ሰላሙን ይስጣችሑ።
@heliyoutube7282
@heliyoutube7282 2 жыл бұрын
💞💞💞💞ጀግናዉ አንዳንተ አይነቱን ምርጥ ኢትዮጵያዊን ያብዛልን💝💝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌💞
@lidutube8485
@lidutube8485 2 жыл бұрын
ዋው እንዴት አባታቹ ነው እምታምሩት በተፈጥሮ የተሞላ ውበት አረብ አገር እያሉ ሊወጡ ስል እንደዚ የሚያደናቅፍ ባል ይስጣቹ 😂በእውነት ለኔ ጀግና ነክ ማነሽ ባልሽ ባሌ ነው 😒
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄😄😄
@ehhtrhytee1234
@ehhtrhytee1234 2 жыл бұрын
😂😂😂
@lidutube8485
@lidutube8485 2 жыл бұрын
@@samrawitsamrawit3994 😒😒🙄
@adamcell5290
@adamcell5290 2 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል የፈጣሪ ሥራ ነው
@semirahussen4162
@semirahussen4162 2 жыл бұрын
ምንእነበል
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
ደስየምትሉ ጥንዶች ናችሁ ❤ ልጁ አስተዋይ ቁምነገረኛ ነው ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@zabibam7335
@zabibam7335 2 жыл бұрын
የኔ ህይወት:እስከ ምስል ነው:የሰማሁት:አላህ;መጨረሻችሁን:ያሳምረው
@tessam8154
@tessam8154 2 жыл бұрын
Wow እግዚአብሔር ይባርካቹ በጣም ትልቅ ልጅ ነች አንተም በጣም ጥሩ ስው ነህ እመቤቴ ትርዳቹሁ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ወይኔ እድለኛ ነህ ይቺን የመሰለች አይናፋር በዚን ሰአት ማግኘት ከምር የቤተሰብ ምርቃት አለህ።
@almazetiho7080
@almazetiho7080 2 жыл бұрын
አንተ ማለት ጀግና ኢትዮጵያዊ ወንድ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክልችሁ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige wud yegeri leje
@almazetiho7080
@almazetiho7080 2 жыл бұрын
@@yordi8453 እሽ አችም ደምሪኝ 💞
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር በሁሉም ይባርካችሁ እደጉ ክበዱ ወለዱ .ፈጣሪ የድንግል ማሪያም ልጅ ከእናቱ ገር አብረዋችሁ ይሁኑ አሜን
@daliaradwans1001
@daliaradwans1001 2 жыл бұрын
በጣም በጣም የሚገርም ትትና ያለህ ልጂንህ እግዚብሔር እርጀም እድሜ ይስጥህ
@tube2790
@tube2790 2 жыл бұрын
ማህተባችሁ ደሞ ሲያምር የፍቅር አምላክ ፍቅር በፍቅር ያርጋችሁ🙏🙏🙏
@Naniya254
@Naniya254 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው የእውነት ምናለ ወንዶች ሁላ እንዳንተ ቢሆኑ የእውነት እድለኛ ናት ጥሩ ልብ ያለው ሰው ስለሰጣት እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@mengistudenbi334
@mengistudenbi334 2 жыл бұрын
ገእናንተም እንደሷ እረጋብትሉ እኛም ጥሩ እንሆን ነበር እኮ እህት
@kidyate4212
@kidyate4212 2 жыл бұрын
ልዑል የጎዳናው fb ላይ አቅሀለሁ። እናም ግጥሞችህን በጣም ነው የምወዳቸው ደስስስ ብሎኛል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ።
@user-hl9of5wd3d
@user-hl9of5wd3d 2 жыл бұрын
❤️❤️👌👌👍👍ጎበዝ እንዳተ ያለዉን ያበርክትልን ምርጥ ሰዉ እሷም ፀባዬ ሰናይ ናት አስተዋይ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ዉዶቼ
@hayemanot5169
@hayemanot5169 2 жыл бұрын
Ufff Setameru begeta semም ተባረክ ወንዶቻችን ምርጥ እየሆናችሁልን ነው ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እውነት እውይ
@POWE4755
@POWE4755 2 жыл бұрын
ሴቶችዬ እድትወደዱ ከፈለጋቹህ ወንዶቹ እዲወዷቹህ ቀሚስ ልበሱ የኔ ምክር ነው 😂😃ወይ ይህ ቀሚስ እኔስ ኤርፎንና አፍቃሪ ወንድ አልወጣልኝ ብሏል እሩዜ ደህና ይሁንልኝ
@user-qg7gw9hq3j
@user-qg7gw9hq3j 2 жыл бұрын
🤣👈🏻እሺ
@babanon9062
@babanon9062 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l 2 жыл бұрын
የመዳምቅመሞችን አይመለከትምምም እኘሽፍንፍን ያልነን
@user-qg7gw9hq3j
@user-qg7gw9hq3j 2 жыл бұрын
@@user-fo8vh4kw1l በተለይ ሳውዲ
@user-xp2fz9no7b
@user-xp2fz9no7b 2 жыл бұрын
እዉነት❤️ክብርለቀሚሥ
@tiduf8991
@tiduf8991 Ай бұрын
የምር ፈገግታዋ ዋው❤❤እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምረው😊😊
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Aguadu - Qnat - ቅናት - Best Eritrean Film 2024  - Part 21 - 21 ክፋል
33:19