ድንግልናዬን በግድ ቢወስደውም አሁንም እወደዋለሁ || በግንኙነቱ እናቴን በጣም አስከፋት ነበር || እንለያይ ስለው ምንም አልመሰለውም

  Рет қаралды 251,772

ክህሎት

ክህሎት

2 жыл бұрын

ሁለት ወጣቶች ራሳቸው ላይ አሻራ ጥሎ ያለፈውን የፍቅር ታሪካቸውን በንዲህ መልክ አጫውተውናል አብራችሁን ቆዩ #ክህሎት
#ክህሎት
ሃሎ ማለት ከፈለጉ 0963143471 ወይም 098 011 5685 ይጠቀሙ

Пікірлер: 432
@burkamensur5674
@burkamensur5674 2 жыл бұрын
ወንድ ነኝ: የሴቶች መብት ተከራካሪም አይደለሁም: ግን የሴቶች ስቃይና በደል ስሰማ ሴቶቹ ከሚሰማቸው ህመም በላይ ለምን ውስጤ ዘልቆ እንደሚሰማኝ አላውቅም:: እባክችሁ ወንዶች ከአቅማችን በላይ የሆነ ችግር ካልገጠመን በስተቀረ ሴቶችን በተለይ ሆነ ብለን ባንበድላቸው: አብረናቸው እንድማንኖር እያወቅን ህይወታቸውን ባናበላሽባቸው መልካም ነው እላለሁ:: እናታችን እህቶቻችን ነገ ደግሞ በወለድናቸው ሴት ልጆቻችን ላይ ምን እንደሚደርስባቸው አናውቅም:: የምናጭደው የዘራነውን ነውና::
@bewphone9113
@bewphone9113 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድሜ😭😭😭❤
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 жыл бұрын
በትክክል እንዳንተ አይነት አስተዋይ ወንዶችን ያብዛልን
@user-jv5ym2wk7k
@user-jv5ym2wk7k 2 жыл бұрын
ስንት ሠው ቁሥሉን ታቅፎ 😢 እያብሰለሰለ የሚኖርው😢😢😢😢
@zinatzinaaat7213
@zinatzinaaat7213 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ወድም
@yeshiwogenfisha9555
@yeshiwogenfisha9555 Жыл бұрын
ትክክል ብለሀል እግዚአብሔር ይሰጥህ ምናለበት ሁሉም እንዳንተ ቢያሰብ
@ziy7130
@ziy7130 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም በጣም ታምራላችሁ የሚሆነው ሁሉ ትምህርት ሆኖ እንዲያልፍ እንጂ ስለ ጉዳቱ ማብሰልሰል ቀጣዮቹን ምርጥ ጊዜአችሁን ማበላሸት ነው ውበት የሚደምቀው ጠንክራችሁ ስትማሩ እና እየሳቃችሁ ሲያልፍ ነው
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ደምሩኝ❤
@TEBAL291
@TEBAL291 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mLCZoMadmsfbcoU.html
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 2 жыл бұрын
ደስ ትላላቹ : አይዟቹ : መጀመሪያ ያወራችው ልጅ የስነልቦና አማካሪ ብታገኝ ልቧ ተጠግኖ አዲስ ህይወት ለመጀመር ይረዳታል ምክንያቱም በምትወደውና በምታምነው ሰው መደፈሯ በጣም በጣም ከባድ ነው : ተባረኩ ታሪካችሁን በዚህ መልኩ ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን
@TEBAL291
@TEBAL291 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mLCZoMadmsfbcoU.html
@etneshabebe8701
@etneshabebe8701 2 жыл бұрын
በጣም ብትፀልይ እግዚአብሄር ከዚኸ ፈተና የሚያወጣ ፍቅር ከባድ ነው የማይጠቅመን ስለሆነነው ብለን ብናስብ የተሻለ ነው ታሪኳ አሳዘነኝ ስለናቷ ሁለት ወድና ሴት እሷ መሆኗ እኔም ታሪኬ እደሷነው የሚለየው ሴት እሷ ብቻ መሆኗ ሁለትሴትና አድ ወድ ሆነን አባቴ ያሳደገን አባት ሙሉ ነው ክፈተት ይሞላል ሁሉን እናት የራሷ ቦታ አላት ከባድ ነው እኸቴ ላባትሽ አውሪው ጓደኛሽ አርጊው ከጭንቀት ትላቀቂ አለሽ አባትሽ እናትሽም አርጊው እውነቴ ነው አዳዴ ቤተሰባችን ሲመክረን እንቃወማለን ግን ቤተሰብ ሽን አስቢ
@davidaberapsalamis465
@davidaberapsalamis465 2 жыл бұрын
ኧራ የምን ማልቀስ ነው ሴት ልጅ ጠንካራ ስትሆን ነው ደስ የምለው ስለዚህ እርሱ የዘራውን ያንኑ ያጭዳል አይዞአችሁ ውድ እህቶቼ።
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h 2 жыл бұрын
እንዴኔ ቆፍጠን በሉ እኛም ከናንተ የባሰ ታሪክ አለን
@user-hs4wp9uh3r
@user-hs4wp9uh3r 2 жыл бұрын
እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር በፍቅር ሕይወት እጅግ በጣም የተፈታነኩት ላካ ቡዙ ሰው በዚህ ታሪክ ያልፋል ከባድ ነው ይሁን ተመስጌን
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 2 жыл бұрын
የስነልቦና አማካሪ ብታገኝ ጥሩ ነው በምድር ላይ ምንም አዲስ ነገር የለም መብሰልሰል መቆጨት አይምሮን ስነ ልቦናን ጠቅላላ ጤንነትን ሆነ ህይወትን ይጎዳል ያበላሻል ጌታ ይርዳሽ
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድም በቅንነት ደምረኝ❤
@21MarYam
@21MarYam 2 жыл бұрын
ነጭ የለበስሽው ልጅ መምህር ተስፋዬ አበራ ወይም ገጠመኝ ብለሽ ሰርች አርጊና ትምህርቶቹን ተከታተይ አሁን ካለሽበት ትፅናኛለሽ መልካም ጊዜ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
መፅሃፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው የሚያፅናናው ።
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ነጭ የለበስሽው እህቴ መፅሃፍ ቅዱስ አንብቢ በርግጥም እግዚአብሔር ልብሽን ይፈውስዋል ።
@aynalemtadesse2684
@aynalemtadesse2684 2 жыл бұрын
የመጀመሪዋ ልጅ ታሪክ በጣም አሳዛኝ ነው። ነገር ግን እጅግ በጣም ጠንካራ ልጅ ነችና ትልቅ ተስፋ ይታይባታል። She is brilliant!!!! አንድ ነገር የምመክራት፦ ያንን ስትወደው ኖራ የደፈራትን ልጅ ከውስጧ ማውጣት ከባድ ቢሆንም የግድ አዲስ ሕይወቷን ወስና መኖር አለባት። ያለ እናት ያሳደጋትን አባቷንም ልትክስ የምትችለው በዚህ ነውና።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
የኢስላም ልጆች ረመዳን ፆማቸዉን ከተቀበላቸዉ ባሮች ያርገን
@ss-nm8yh
@ss-nm8yh 2 жыл бұрын
አሚን አላሁም አሚን
@honey48757
@honey48757 2 жыл бұрын
Aamiin 🤲🏼🤲🏼
@feti6449
@feti6449 2 жыл бұрын
አላሁመ አሚን ያረብ
@makiyabh7806
@makiyabh7806 2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@zed9651
@zed9651 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ 🤲
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
የወላጆቻችን ምክር መስማት አለብን ከሁሉም በላይ ስለእኛ እውነቱን ይመክሩናል ❤❤❤ ክብር ለወላጆች 🙏
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
@@satenawsatenawhailu3716 እውነት ነው❤
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 жыл бұрын
እኔ ያፈቀርኩት ያፈቀረኝ አለ ግን ቤተሰብ ፈቃደኛ አይደሉም ለቤተሰብ ስል ቤተሰብን መስማት ሀሪፍ ነው ብየ ልተወው ፈለኩኝ ግን ደግሞ ልጁ አሳዘነኝ ልቡን መስበር ይሆንብኛል ብየ ምን ላድርግ
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
@@user-bx9oq2rl9w ቤተሰብ አይሆንም ያለሽ ምክንያት ይኖራቸዋል እና በዛ ምክንያት ተወያዩበት በግልፅ ድብቅነት ሳይኖር ልጁ ጥሩ ስነምግባር ከአለው ቤተሰብሽን አሳምኛቸው ❤
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 жыл бұрын
@@salamyayo6955 ልጁ ዲያቆን ነበር አፍርሷል ይላሉ እና በገንዘብ በአንች ልክ አይሆንም ሁለት ቤት አለኝ እሱ የ3 አመት ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነው የቀን ስራ ይሰራል የስራ ፍላጎት እንዳለውና አግብቶ ጥሩ የሆነ ቤተሰብ መስርቶ መኖር እንደሚፈልግ ይነግረኛል በጣም ቀስ ያለ እና ስብእና ያለው አስተዋይ ልጅ ነው እኔ የሳበኝ አስተሳሰቡ አመለካከቱ ሰውም ሲያደንቀው ስለምሰማ ሳበኝ ገንዘብ ደግሞ የሚመጣና የሚሄድ ዋስትና የሌለው ነገር ነው በገንዘብ አላምንም ቤተሰብ ግን ፈቃደኛ አይደሉም
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
@@user-bx9oq2rl9w ቤተሰብ ያዩት ድህነቱ ነው ለአንቺ ከተመቸሽ ምንም ሱስ ከሌለበት ማለትም ጫት ሲጃራ መጠጥ ከሌለበት በእምነቱ ጎበዝ ከሆነ ከዚህን በፊት ስለነበረው ህይወት በግልፅ ከነገረሽ በእምነታችሁ ተጋብ ድህነት ከሰራን እንለወጣለን ጎበዝ ስለሆነ ነው የቀን ስራ የሚሰራው ዋናው ነገር መተሳሰብ ነው ለአንቺ ጥሩ ኑሮ ከሆነልሽ ቤተሰብ ይመጣሉ❤
@kirsyeshitela1373
@kirsyeshitela1373 2 жыл бұрын
መልክሽ ይናገራል እህቴ በጣም ተሰቃይተሻል ልጅነትሽን ነጥቆሻል ግን ሁሉም ነገር ያልፋል ነገም ሌላ ቀን ነው አይዞሽ እመቤቴ የተበላሸውን ህይወትሽን ታጣፍጠው።
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰብ ሁኚ ኪሪስ
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 2 жыл бұрын
አይ ማሬ ጠባሳ ጥሎ ነው የሚያልፈው በተለይ የራሴ የምትይው ሰው ከጎንሽ ከሌለ
@user-fq4sj7eo7c
@user-fq4sj7eo7c 2 жыл бұрын
በጣም እንጂ ይኸ ጋኔን ነዉ
@user-fq4sj7eo7c
@user-fq4sj7eo7c 2 жыл бұрын
ላስረዳሽ ብል አልችልም ይበዛብኛል ገጠመኝ ወይም መምህር ተስፋየ አበራ ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ ብለሽ አዳምጪ. እህት አለም ከዛ ይገባሻል ችግሩም መፍትሔዉም
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ፍቅር ነው።መፋቀር ደስ ይላል።ሁሌ በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔርን ጣልቃ ካሰገባነው።ህይወታችን የማረ የሆናል መንገዳችሁን ለእግዚአብሔር አደራ ሰጡ የማረ ይሆናል። ለሁላችሁም እህቶቼ ያማረ ህይውት የስጣችሁ። 💚💛❤️ አኛ የወደድነውን ሳይሆን አግዚአብሔር የወደደውን ይስጠን አሜን።💚💛❤️
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 жыл бұрын
ሰላምዬ ደምሪኝ ❤በቅንነት
@TEBAL291
@TEBAL291 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mLCZoMadmsfbcoU.html
@emugirma1766
@emugirma1766 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክሽ
@dawitgetachew3353
@dawitgetachew3353 2 жыл бұрын
የኔናት ፂኦንዬ የክፍል ጒደኛዬ አይዞሽ እህቴን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ግን እኮ ሳቅሽ ምንም አታውቂም ነበር አይዞሽ ዳግምን በምን ድነው የማገኘው
@tube2834
@tube2834 2 жыл бұрын
እያንዳንዱ መልካም ተግባር ሰደቃ ነው ብለዋል (ነብዩ صلى الله عليه وسلم) በሂወታችን መልካም ሰርተን ለማለፍ እንሞክር ያጀመአ ኑ ዲናችንን እንማር ግዜችንን ካንጠየቅበት በፊት እንጠቀምበት ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ በቤቴ ኢስላማውይ ጥያቄና መልስ እና አጫጭር የሱና ኡዝታዞች ደርስ ታገኛላችሁ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏🇪🇹
@jeerrryu
@jeerrryu 2 жыл бұрын
እኔም አልፎ በመዳም የደረሰብኝን በሚዲያ አወራለሁ ቆይ😊😊😊😊
@habibayasin2490
@habibayasin2490 2 жыл бұрын
😄😄😄😄እኔም
@user-hi8rq8xk1m
@user-hi8rq8xk1m 2 жыл бұрын
እኔም
@zulayka4658
@zulayka4658 2 жыл бұрын
@@user-hi8rq8xk1m እኔም ክክክ
@selameadm5985
@selameadm5985 2 жыл бұрын
አኔም አረ በሰመአም
@laylasayed5809
@laylasayed5809 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂እኔም አወራዋለዉ
@sharewmisge2791
@sharewmisge2791 2 жыл бұрын
በምንወደዉ ልክ የሚወደን ማግኘት አሰቸጋሪ ነዉ ፡፡
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ና ቤተሰቤ ሁን ወንድም
@user-mw5zn7yv5x
@user-mw5zn7yv5x 2 жыл бұрын
ትክክል
@memeaddis7928
@memeaddis7928 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ስት በየቤቱ አለ በጋራ እንዋጋዋለን እግዚአብሔር ልብሽን እንዲያጠነክረው አምላክን ሁሉ ነገርሽ አርጊው ክብሩን ይውሰድ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰብ ሁኚ እማ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ከእግዚአብሔር አብልጠን የምንወደው ሁሉ ጣኦት ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ያን ጣኦታችሁን የስበረው ወደ እግዚአብሔር እንዲትቀርቡ ነው ።መፅሃፍ ቅዱስ አንብቡ ያኔ ልባችሁ ይፈወሳል
@meseretabate1018
@meseretabate1018 2 жыл бұрын
እውነት ነው ✅✅✅ከልክ በላይ ማፍቀር ራስን ነው ሚጎዳው እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፍቅር ክርስቶስ ነው ወገኖቸ
@user-ct9yz5vi7z
@user-ct9yz5vi7z 2 жыл бұрын
የእናቴ ልጆች የተዋህዶ እንቁ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው ሰላም ደረሳችሁልኝ ❤🙏ስሜ ዘማሪት ቤተልሔም ግርማ እባላለሁ ጀመሪ ነኝ አንድ ዝማሬ ሰርቻለሁ ሁለተኛ ሰርቼ የጨረስኩት በቅርቡ የሚለቀቅ አዲስ ዝማሬ አለኝ እና እንድታበረታቱኝ በእማምላክ ስም እጠይቃለሁ በቅንነት ሰብስክራይብ እንድታረገኝ ስለምታደርጉኝ አመሰግናለሁ❤❤❤💒💒💒🌹🌹🌹💐💐💐🌺🌺🌺🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@fhhv1552
@fhhv1552 2 жыл бұрын
እሽ በርችልኝ የኔ እንቁ
@user-ct9yz5vi7z
@user-ct9yz5vi7z 2 жыл бұрын
@@fhhv1552 የእናቴ ልጅ የእኔ ልበቀና ክበሪልኝ❤❤❤❤
@ebrahimali6706
@ebrahimali6706 2 жыл бұрын
አደርግሻለሁ ለቀላሉ ነገር
@user-ct9yz5vi7z
@user-ct9yz5vi7z 2 жыл бұрын
@@ebrahimali6706 ክበርልኝ ወንድሜ❤❤❤
@sferashsferash9576
@sferashsferash9576 2 жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ እማ
@tibebyiheyes9099
@tibebyiheyes9099 2 жыл бұрын
መስተፋቅር አስርታበት ነው ምናምን እህቴ ወንድ ልጅ ነው ካንቺ የተሻለች መሰለቺው ከሷ ጋር ጀመረ እራስሽን አታታዪ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል pared
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 жыл бұрын
ውይይ የሴት ልጅ ፈተና ብዙ ነው በዚህ ህይወት እኔም አልፎበታለሁ ።ሲያወሩት ቀላል ነው ግን እውነታው ከባድ ነው አይዞሽ ፈጣሪ የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልን ይሆናል ❤❤❤በቅንነት ደምሩኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤
@yonasnahom7695
@yonasnahom7695 2 жыл бұрын
የወታደር ልጅ ነኝ ያልሽው ልጅ አንች ጀግናነሽ ዋው አይዞሽ ሁሉም ይቀየራል አዲስነገር ይመጣል
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 2 жыл бұрын
ያጋጥማል ጠንካራ መሆን ነው ያለባችሁ
@na-uu5or
@na-uu5or 2 жыл бұрын
ፂሆን የሰፈሬ ልጅ እንዲ አይነት ታሪክ ያሳለፍሽ አይመስልም ነበር እብድ ነገር ነበር ምመስይኝ
@makdabekele8833
@makdabekele8833 2 жыл бұрын
ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ግን አንደኛ ጠያቂዋ ድምፅዋ ምንም አይሰማም ሁለተኛ ነቃ ብላ ብትጠይቅ ጥሩ ነው በጣም ቅስስ አልሽ ሚዲያ ላይ ነሽብዙ ሰው ይመለከትሻል ነቃ በርታ በለሽ ድምፅሽ እንዲሰማ ሆነሽ ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል
@tomfre
@tomfre 2 жыл бұрын
መልካም ኮመንት ላፈረጋችሁት የእግዚኣብሔር መልካም አብዝቶ ያግኛችሁ. እውነት ነው ሴት ለእኛ ለወንዶች እናት እህት ሚስትም ሴት ልጃችንም ናት ። አብዝተንም ጥንቃቄ ልናደርግላቸው ይገባናል ቢበድሉንም ባንስማም ምንም ይሁን ምን ነፃነታቸውን መብታቸውን ልንጠብቅ ይገባናል በስርዓትም እናድርገው ፣ በመቀጠልም የኢትዮጵያ መንግስት በህግ ስርዓት በያዘ መልኩ የሴቶች በአጠቃላይ (ለእናቶች ሚስቶችንም ጨምሮ ) ይህን ስል እናትን መስደብ ትክክል የሚመስለው ልጅ አለ ሚስቱን አላስፈላጊ ነገርን መናገር የሚወድ ሳትፈልግ በግድ መተኛት ሚስቴ ናትና መብቴ ነው ብሎ የቤት ስራ ጫና የሚፈጥርሩ ባሎች አሉና የነዚህ ሁሉ ሴቶች መብት እስከታች ወርዶ በማስከበሩ ደረጃ እንደማንኛውም የውጭ ሀገራት ሊሰራ ይገባል። ለእያንዳንዱም ወንጀል ተጠያቂው በህግ ሊዳኝ ዘለፋ ለከፋ ስድብ ሳይቀር መነወር አለበት እንደ ወንጀልም ሊቆጠር ይገባል። ሴቶች ልጆች የእናታችሁን ወይንም የአባት የታላላቅ ወንድም እህቶቻችሁን ምክር ቸል አትበሉ ለናንተ ጥቅም እንጅ ክፋት አይደለምና ስሟቸው ። ብትችል በነፃነት ከቤተሰቦቻችን ጋር ሳይደባበቁ እውነትን መናገርም ይለመድ ። ከእናንተ ብዙዎች ይማራሉ በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋራ ነው ላማለት እወዳለሁ ።
@Ayutube4964
@Ayutube4964 2 жыл бұрын
የኔ ማር የመጀመረያው ግን አሁንም ያለፈ ታሪኳ በጣም ጎድቷታል ከውስጧ አልወጣም አዲስ ሕይወት እንድትጀምር የባለሞያ ምክር ያስፈልጋታል ሲቀጥል ጠንከር በይ ያለፈው አልፈዋል
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 2 жыл бұрын
አይዟችሁ ማፍቀርም መፈቀርም በዚህ ዘመን መባረክ መመረቅ ነው ከምር በማፍቀራችሁ አትቆጩ እድለኛ ናችሁ ምክንያቱም የእውነት ፍቅር ስለለ⛪️🥰
@mekdimekdi7556
@mekdimekdi7556 2 жыл бұрын
ለካ እኔ ብቻ አይደለሁም በህይወት የተፈተንኩት እራሳቹን አበርቱ ሁሉም ያልፋል እንዲህ ታሪክ ሆነው ይወራሉ😢🥺
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
ክህሎት አሪፍ ፕሮግራም ብዙ ትምህርት ነው የተማርንበት
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን አይዞችሁ ህይዎት ብዙ ፈተና አላት ማንም እንዳሰበዉ አይኖርም እና መለያየትም ያጋጥማል አይዞን ጥሩ ጊዜ ትዝታ ይሆናል መጥፎ ጊዜ ደሞ ትምህርት ይሆነናል እና ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ መልካም የህይዎት አጋር ይስጣችሁ በተረፈ አለባበስ አስተካክይ ቆንጆ ነሽ ግን መስቀል የለሽ ክርስቲያን ከሆንሽ መስቀል አድርጊ ዉበታችን ሁሉ ነገራችን ነዉ እህት 😢👉💔
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 жыл бұрын
ሀይማኖት የግል ሀገር የጋራ ነው ይሄ የግለሰብ ፍላጎትና እምነት ውስጥ ባንገባ ጥሩ ይመስለኛል ከይቅርታ ጋር
@ebisagemechu
@ebisagemechu 2 жыл бұрын
ወንድዬው፣ የዚህች ልጅ እምባ ይፋረዲህ!!
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
አሜን በእዉነት ስታሳዝን 😓😓😓😓
@nardiyemetmkuyoheneslij1221
@nardiyemetmkuyoheneslij1221 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ የእኔእናት አሳዘነችውይ የሴትልጅ ፈተና አይዞሽ እግዚአብሄር ያፅናሽ
@ritaf804
@ritaf804 2 жыл бұрын
For all women, invest your time and money on yourself not on men.Educate yourself, have your own job and money. The rest will come by itself.
@yodityifru8395
@yodityifru8395 2 жыл бұрын
Absolutely!!
@user-cl1jr1ob9n
@user-cl1jr1ob9n 2 жыл бұрын
indeed i stand with you coz everthing is temporary
@user-bm6im3pj2u
@user-bm6im3pj2u 2 жыл бұрын
የሴት ልጅ ሂወት አመስቃቅላቹ እራሳቹ ምንም ሳይመስላቹ ሌላ ሂወት የምጀምሩ ወዶች ሂወታቹ ጀሀነም ያርግባቹ ያረብ
@ninasigadisdesa4110
@ninasigadisdesa4110 Жыл бұрын
Amn Amn
@yeshkassie4025
@yeshkassie4025 Жыл бұрын
አሜን
@user-hn8zn5gf4f
@user-hn8zn5gf4f 2 жыл бұрын
ልጅቱ እኮ ገና አላገገመችም ወደሷ የሚቀርቡ ወንዶችን ትጎዳለች መጀመሪያ ከህመመሽ ብትድኝ ሸጋ ይመስለኛል
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 2 жыл бұрын
ሴቱ ያማችሃል ልበል ከእናት እና ከአባት ፍቅር ይበልጣል አላለችም ወንድ ብሄድ ወንድ ይመጣል እናትና አባት በምንም በማንም አይተካም ኧረ ሴቶች ልብ ግዙ የምን መነፋረቅ ነው ግራ አታጋቡን ቆራጥ ሁኑ እህቶች በማልቀስ እራስን መጉዳት ምንም አይጠቅምም ደግሞ ለዘመናችን ወንዶች 😌😌 ወንድሞች አሉኝ ክፉ አታናግሩኝ 😏😡
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ማን እንደናት
@hananemru1227
@hananemru1227 2 жыл бұрын
ትክክል
@mediefantaw468
@mediefantaw468 2 жыл бұрын
ወጠምሻ ቢሄዲ ወጠምሻ ይመጣል ሀሀ
@user-fq4sj7eo7c
@user-fq4sj7eo7c 2 жыл бұрын
ይኸ የኔ አቆመ ነዉ
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n 2 жыл бұрын
አንቺ ነሽ የሚምሽ መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ የጌታም ትዕዛዝነው እናትና አባት አክብሪ ብቻ ነው የተባለውጂ ከፍቅረኛሽ ይበልጣሉ አልተባለም አላውቅም ማለት ይሻላልኮ
@user-cr6zf6vk9t
@user-cr6zf6vk9t 2 жыл бұрын
የሴት ልጅ ፈተና ብዛቱ 😭😭😭 በወንድ ልጅ ያልተጎዳች ሴት አለች ብዬ አላስብም አይዟችሁ አታልቅሱ መጠንከር ጥሩ ደረጃ መድረስ ነው ያለባችሁ
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
አይ ወንዶች ማስተዋል ይስጣቹ አይዞአችሁ እህቶቼ ፀይሟ ስቴምሪ ቆንጆ በተለይ አይንሽ
@kedyH
@kedyH Жыл бұрын
በርቱ መጀመሪያ የተናገርሽዉ በጣም ተጎድተሻል ይበቃሻል። እለፊዉ አሁን ለራሳሽስ አስቢ። ❤
@user-fe4sj9dc3y
@user-fe4sj9dc3y 2 жыл бұрын
አይዞሽ እማ ሁሉም ለበጎ ነዉ !!!!
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n 2 жыл бұрын
በህይወቴ ማዬት የምመኘው ነገሩ ወንዶች በፍቅር ቅጥል ብለው ሲለቅሱ ማየት የተረገሙ ብዙ ናቸው ከስሜት በቀር ፍቅርን የማያውቁ የኔ ውድ እህት ህይወትሽን ፍቅርሽን ሰላምሽን እዳመሳቀለብሽ ግልፅ ነው አይዞሽ ጌታ ይክስሻል ማፍቀር መታደል ነው ለበጎ ነው ብለሽ እለፊው
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 жыл бұрын
Yene afkari alelish 18 amete mulu eyalekese yale ene agbeche weljalew
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በጣምታሳዝኛለሽ አይዞሽ።
@sandai-8401
@sandai-8401 2 жыл бұрын
ኣፍቅሬ ስለማውቅ ብዙ ኣገባኝም ግን ሁለታችህ በጣም ታምራላችው ፈጣሪ ለናንተ የበለጠ ኣዛጋጅተዋል እና ኣታልቅሱ
@emanda1tube21
@emanda1tube21 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ በያላቹበት ይብዛ ፈጣሪ ባላቹበት ይጠብቃቹ የሰራው መጥፎ ስራ ነገለራሱ ይቀመጥለታል
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 жыл бұрын
አሜን በቅንነት ደምሪኝ እህት ❤
@emanda1tube21
@emanda1tube21 2 жыл бұрын
@@shegeralmazk መልሺ እህቴ
@user-tq3de6ey9j
@user-tq3de6ey9j 2 жыл бұрын
ክህሎቶች እንኳን በሰላም መጣቹህ ፍቅር የምትለዋን ፊደል ጠለኋት እንዲህ ስል የምትቀየሙኝ ሰውች ትኖራላችህ ግን ወድጀ አይደለም ፍ የምትለዋን ፊደል የጠለኋት እፍ ብለው ብለው የማይበርድ እልቤ ውስጥ እሳት አለ እስኪ ተውኝ ህመሙን የቀመሰው ሰው ያውቀዋል ☝️💔😥
@bethelhemtadesse3115
@bethelhemtadesse3115 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭እናቴ ህመምሽ ተሰማኝ!!!!አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነው መሆን ያለብሽ!!!!! ወደፊት ተራመጂ!!!! ኧረ ወንዶች ለህሊናችሁ ኑሩ በስሜት አትነዱ#😭😭😭
@ayenalmgetahun9708
@ayenalmgetahun9708 2 жыл бұрын
ህይወት እንዲህ ነት ስላስተማራችሁን እነመስግነለን ግን በዚክ ያልተጎዳ የለም ።
@asefachewtesfaye9392
@asefachewtesfaye9392 2 жыл бұрын
አድናቂሽነኝ በጣም ተምሬበታለሁ ሁሉም ሠዉ ቢሠማዉ ይጠቀምበታል
@robekaeth3984
@robekaeth3984 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የተሻለውን ህይወት ያዘጋጂላችሁ በጣም አሥቸማሪ ነው ግን ደሞ በጣም ያሳዝናል
@ethiopia5730
@ethiopia5730 2 жыл бұрын
ፍቅርን ያለፈበት ያቀዋል 😢
@louatlouat8603
@louatlouat8603 2 жыл бұрын
በትክክል
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 Жыл бұрын
😢😢😢😢በጣም አለፌበታለው
@meseretabate1018
@meseretabate1018 2 жыл бұрын
ኧረ እህቴ ፍቅር ክርስቶስ ነው ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ መፍትሔው ከእግዚአብሔር ብቻነ ብቻ ነው አይዞሽ በሮቺ 💔😭
@mayamar3579
@mayamar3579 2 жыл бұрын
አይዞሽ ለበጎ ነው ማማዬ
@mediefantaw468
@mediefantaw468 2 жыл бұрын
ሴቶችን እምታስለቅሱ ወዶች አጊታችሁ አትደሰቱ ትልቅ እርግማን ይልሻል ይሄ ነው ክክክክክ
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 2 жыл бұрын
አይዟችሁ ያጋጥማልበርቱ እግዚአብሄር የተሻለውን ይስጣችሁ
@mamytube3905
@mamytube3905 2 жыл бұрын
አደኛ ነኝ ቤተሰብ አድርጉኝ የክህሎት ቤተሰቦች በሙሉ የሰው ዴስታ የሚያስዴስታችሁ በሙሉ👍👍👍🌹🌹🌹
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ብዙ ትምህርት ነው የተደፈረችው ከባድ ነው አይረሳም መደፈር እኔም በማላቀው ተደፍርያለው 12 አመቴ ፈጣሪ አጠንክሮኛል።
@trhasa2297
@trhasa2297 2 жыл бұрын
Ayzosh mami hulachen nen marr
@21MarYam
@21MarYam 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በርቺ
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 2 жыл бұрын
በፍቅር መጎዳት ከባድ ነው ከምንም በላይ የቀመስው ስው ብቻ ነው የሚያውቀው
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 2 жыл бұрын
ኦ ለማንም አልመኝም ደግሞ የምታፈቅሪውን ካገባሽ ጥሩ አፍቅረሽም ሳታገኝው ብቻ ከባድ ነው
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 2 жыл бұрын
ወድ ይሄዳል ወድ ይመጣል ሥለሡ ማሠብ ትተሽ በርትተሽ በመሥራት እራሥሽን አሻሽዬ።
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 2 жыл бұрын
መርሳትኮ ከሻድ ነው
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o 2 жыл бұрын
ትክክል ሁላችነም በቦታዉ ሰንሆን ልክ ይመሰለናል እኔም በህወቴ ወድ እድጠላ ነዉ የሆንኩት
@fiyametatube2380
@fiyametatube2380 2 жыл бұрын
አይዞሽ ሕይወት ይቀጥላል
@davidaberapsalamis465
@davidaberapsalamis465 2 жыл бұрын
የእውኘት እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ሴት በገኝ ዕድሜን በሙሉ ሰጥቼ ብኖር ደስታዬ እጥፍ ድርብ ነው።
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 жыл бұрын
እኔ 😁😁😁🙏አለው ወንድ በቅንነት ደምረኝ❤
@user-hr5gv8ck3d
@user-hr5gv8ck3d 2 жыл бұрын
DaVid Abera psalamis አቤት የወንዶች ዉሸት እኔማ አንድ እናት የወለደቻችሁ እየመሰለኝ ነዉ 🤔🤔🤔😂😂😂
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 жыл бұрын
@@user-hr5gv8ck3d ክክክክ ደምሪኝ ውዴ
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n 2 жыл бұрын
ወንዶችዬ ሲፈቅሯችሁ በፀጋ አትቀበሉም ጢብርርርርርር ነው የምትሉት የኔውም ጢባራምነው አልተወው አልቆርጥ አለኝ አልቀጥል ለኔ ክብር የሚባል የለውም ብቻ ጫፍለይ ተንጠልጥዬ ነው ያለሁት በስልክም ቢሆን ሌላ ሰው እየቀረብኩነው ከሱ ለመቁረጥ ስል ነው እንጂ ፍቅር ከሌላ አልያዘኝም
@abdulazizmusa1603
@abdulazizmusa1603 2 жыл бұрын
Esu filim lay new yalew gobez,
@user-oo3jv5jx2q
@user-oo3jv5jx2q 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ሁሉም ያልፊን 💔😢
@user-cz2kn5fo7i
@user-cz2kn5fo7i 2 жыл бұрын
አሁንም አልፎ ነበር ግን ቁስል አለው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 жыл бұрын
ተው ሰዎች እንትዛዝን እዩ 14አመት ስቃይ ድርጅት ዛሬ እንደ አዲስ በህይወት ፈተናው አይረሳትም ፊትዋ ልቤዋ ሁሌ ተስብሮአል
@ZainabEthiopia985
@ZainabEthiopia985 2 жыл бұрын
እነሆ እኔም 13 አመታትን አሳለፍኩ በ እንደዚህ አይነት ሂወት አንድ ቀን ክህሎት ቀርቤ ባጫውታችሁ ከ ልጅቷ ሂወት አይተናነስም በቃ ትምህርቴን ትቸ ሁሌ ማልቀስ ስራየ በቃ ዩንቨርስቲ ሲሄድብኝ እኔም ስደት ወጣሁ ብቻ ቃላት እራሱ አይገልፀውም😥💔
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 жыл бұрын
@@ZainabEthiopia985 እህት ሳይረፍድብሽ ለመርሳት ሞክሪ ቢያንስ ለወደ ፊት ልጅሽ ደስታ ይመልስልሻል ውደድ ህይወትቀጥ
@user-dt4wh3qv2h
@user-dt4wh3qv2h Жыл бұрын
ሰላም የሀገሪ ልጆች እናተን. ፍቅር ያስለቅሳችኋ ግባሹን. የሀገር ሰላም ማጣት ያስለቅሰናል. እኛን ደግሞ. ስደት ያለንውን አሳብና. ናፍቆት. ያስለቅሰና. አላህ ሆይ የተሸገርን ፈረጃው የተከፋውን ደስታ የታመም ጤና. ይወፍቅን ጉሉ. ማን
@eyobseyfe2713
@eyobseyfe2713 2 жыл бұрын
አይዞን አዳዴ ህይወት እዲህ ነች
@bezawitabenet4897
@bezawitabenet4897 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያይቱ እግዛቢሄር ላንቺ አላለውም አትዘኚ ሌላ አዲስ ህይወት ለመጀመር ሞክሪ እስካሁን የተጎዳሽው ይበቃል እሱም ቢሆን የዘራውን ያጭዳል ሁለታችሁም አይዟችሁ ጌታ ይርዳችሁ
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
አረአይዞሺ ማማዬ እማያልፍነገር የለም ሁሉም ያልፋል
@rahilrahi9182
@rahilrahi9182 2 жыл бұрын
ውዶች አይዞን ወንድ ልጅ መንገደኛ ነው አንድ ቀን መሄዱ አይቀርም
@honey48757
@honey48757 2 жыл бұрын
Miskin Tasazinalach. Eskahun Alebat Fikru 😔😔😔 Aytal New Be Fikir Meseber 😔 Fetari Yitebiken Libachinin Kemisebren Wend 🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰብ ሁኚ እማ
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 2 жыл бұрын
እኔ መቼነው የሆዴን እማወራችሁ ክህሎቶች የኔ ምርጦች😍😍😍
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 2 жыл бұрын
አንድ ቀን አይዞን በፍቅር የተጎዳ ሰው ከባድ ነው እኔኳ ሌላ ተጀናጅኘ ረሳሁት ተመስገን የት አባቱ 😂
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 2 жыл бұрын
@@ameensuiij8076 እኔ መተቼም እምርሳው አይመስለኝም💔😭
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 2 жыл бұрын
@@zewdneshtadese ከሱ ነተሻለ ወንድ ጋ አውሪ እኔም ብየ ነበር ግን አሁን ትዝ አይለኝም እሱ ግን ሌላ ካገኘሁ ቡሃላ ይለማመጠኛል ግን በጣም አስጠልቶኛል የተሻለ ስታገኝ ትጠይዋለሺ
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 2 жыл бұрын
@@ameensuiij8076 አር እሱን መጥላት አልችልም በጣም ነው እምወደው ለመጥላት ሞክሬ ነበር ግን አልቻልኩም😭 በዛላይ እሡ ቅብርር ብሏል ምን እንደሚሻለ ኝ አላቅም😌😌
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 2 жыл бұрын
@@zewdneshtadese ፀሎት አብዠ ከባድ ነው ይገባኛል
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x 2 жыл бұрын
የኔ ማር ሁላችንም በፍቅር ተጎድተናል አይዞን ለበጎ ነው
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 2 жыл бұрын
ወይኔ እህቶቼን💔 እኛ በቃ ለወዶች እቃቃ መጨዋቻ እንሁን😢😢
@segenetbantie3675
@segenetbantie3675 2 жыл бұрын
ayzosh tenkri ene kanchi yeblete fetena dersobegnal gen tenkara set nugn yeblete nuw yetnkerhut . be egziabher temamegn egziabher lebshin yasrfewal lesu nugeriyeq.
@seadajuhar7908
@seadajuhar7908 2 жыл бұрын
እንዴ ፍቅርኮ ሀያልየለም በዚች ምድር ላይምን ጠንካራ ብትሆኝ ለፍቅርትንበረከኪያለሽ እኔምአልፌበታለሁ ይሄን ህይወት ስሜቱንአቀዋለሁ ብቻ ስለሁሉምነገር አልሀምዱሊላህ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 жыл бұрын
እህት ውዴድ አግቡ ሌላ በቅር በልጅሽ ብትወልድ ደስታሽ ትመልሻለሽ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰብ ሁኚ እማ
@samruth536
@samruth536 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ መደፈር ከባድ ህመም ነው ግን ትበድለሽም እራስሽን አትጉጂ። ሁሉ ወንድ አንድ አይደለም ፣ያለፈ ታሪክሽ ዛሬን እንዳትኖር እንዳያደር ግሽ አትፍቀጂለት
@mohakemal2035
@mohakemal2035 2 жыл бұрын
ነጭ የለበስሽው ያንቺ ስላልነበረ ነው የሄደው እድሜልክሽ እሱን ማሰብ የለብሽም የራስሽን ሂዎት መጀመር አለብሽ እድሜልክሽ ሙጥኝ ማለትማ ጅልነት ነው
@danielg2177
@danielg2177 2 жыл бұрын
Selam kehlot , can we get their social media?
@hannamichael1641
@hannamichael1641 2 жыл бұрын
እኔም እናቴን በጣም ነው የምወዳት
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 2 жыл бұрын
ጎበዝ ፊውቸር የሌለው ፍቅር አያስፈልግም ጥሩ አደረግሽ
@sitramengsha8004
@sitramengsha8004 2 жыл бұрын
yene Mar gize yemayishrew kusil yelem ayizoachihu
@gkidangher
@gkidangher 2 жыл бұрын
የተፈጠረው ለመርሳት መኩሪ። ካሁን በኋላ ለሚኖረው ሂወተሽ ጠንካራ መሆን አለብሽ። በጣም አሳዛኝ ነው ግን አሁን ጥሩ ቦታ ላይ እንዳለሽ ተስፋ አደርጋለሁ።
@alemteka3149
@alemteka3149 2 жыл бұрын
የአንቺ ስህተት ተመልሶ ሲመጣ ብትቀበይው እና ትዳር ብትይዙ ጥሩ ነበር ። አጠፋሽ ።
@kareemannm7863
@kareemannm7863 2 жыл бұрын
ልብ ያልተሰበር የለም አይዛቸሁ
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
አይዞችሁ እህቶቸየ ሂወት ከባድናት
@selameadm5985
@selameadm5985 2 жыл бұрын
ለነገ ሕይወታችው አሰቦ ሕይወት ይቀጥላል ወንድን ልጅ አደዝህ አታግዝፋት ለዛ ነው ከሰህተታቸው የማይማሩት አረ ወደዛ
@user-vy8pz3so1w
@user-vy8pz3so1w 2 жыл бұрын
የሴት ልጂ ሂውት የምታበላሹ ውዶች ዘራችሁ ይጥፍ ከምዲረ ጥፉ👊አፈረ ያብላችሁ😭😭👊👊👊👊እኔ ገና ሳላገባ ውላሂ ውዶች ማመን አቃተኘ ከበዴኘ በሰው የማየወሸ ነገረ
@wube07
@wube07 2 жыл бұрын
i am obssessed with her voice
@hwolo333
@hwolo333 2 жыл бұрын
Ye memihr tesfaye tmhret btay emekratalew nech yelebesechw lij
@user-cz2kn5fo7i
@user-cz2kn5fo7i 2 жыл бұрын
ወይኔ የሚሰመው ነገር ሁሉም ለወንዶች ያለኝን አመለኳከት እያውረደ ይሄዳል እፍፍፍ
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j 2 жыл бұрын
አይዟችሁ እህቶቼ ሁሉም ለበጎ ነው በዛ በፍቅር ሂወት ውስጥ ተፈትነን ተምረን እንድናልፍ የሚሰጠን ይመስለኛል በሁሉም ጠንካራ ነው መሆን ያለብን
@adiamhaile9768
@adiamhaile9768 2 жыл бұрын
Setasazin anjeten belachinge ye mestefakir menfes betam yegodal lersum lanchim behiwetachihu fetena yehonibachihual Yezmut menfes selasgebachibet lijitua banchi layem amex seladeregebish menfesu wedanchi yeged yalfale ena kemanim belay kirstos fikir new xebel tetemeki, xeliye ,segeji axwamatin beagbabu xumi ayzoshi Ye MEMHR TESFAYE ABERAN TUBE getemege yemilewen teketateye hiwetsh bedesta yekeyeral
@selammulugeta904
@selammulugeta904 2 жыл бұрын
Jemejemejemerawa set betam mitasazinew be geta
@zeniyig7781
@zeniyig7781 2 жыл бұрын
Ayizon fetare yirdash. Gin koy ene meche new fiker yemeyizegn
@negemelkamyihonal2036
@negemelkamyihonal2036 2 жыл бұрын
Inen sitayign 😉😉😁ney yet nesh ingenagn
@melkamsewe
@melkamsewe 2 жыл бұрын
Ayzone my sisters God is enough don't warry about everything....
@chaltuuethiopiayoutube8388
@chaltuuethiopiayoutube8388 Жыл бұрын
❤️😭💎🙏
@eldutube-5505
@eldutube-5505 2 жыл бұрын
አይዛቹ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳቹ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
ነጭ የለበሽው ልጅ መጀመሪያ እራስሽን ውደጂ በራስሽ ተማመኚ ማች አናረግም ማለትሽ በራሱ እራስሽን ዝቅ አርገሽ ነው ምታይው ማንም ከማንም አይበልጥም ሙሉ ሆኖ የተፈጠረ የለም ካለሽበት ጨለማ ውጪ
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 2 жыл бұрын
እኔም እንደሳ አይነት ስሜት ነው የሚሰማኝ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
@@etafarawalemu2635 አይዞሽ
@hzlife4014
@hzlife4014 2 жыл бұрын
100% true👍👍
@enatfamily407
@enatfamily407 2 жыл бұрын
@@user-pb6cf4lw7e እሷ እኮ በመልክ እና በአቋም ነው ማች አናደርግም ያለችው ይመስለኛል
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 77 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 23 МЛН
EMS Special የሸዋ ፋኖ በደብረ ብርሃን ዙሪያ Sun 21 Jul 2024
12:09
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 153 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН