ሐኪም ልትሞት 9 ወር እንደቀራት ሲነግራት፣ ባሏን ፍቀድልኝና ከቀድሞ ፍቅረኛዬ ጋር አንድ ቀን ልተኛ ያለችው ሴት እና ሌሎችም

  Рет қаралды 7,295

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ

3 күн бұрын

#Meri #dejaftv #podcast
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Пікірлер: 88
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 2 күн бұрын
ፈረነረጆች ያሳዝኑኛል ሰው ሊሞት ሲቀርብ ንሰሃ ይገባል እንጂ በባል በላይ አቤቱ ይቅር በለን
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 2 күн бұрын
😂😂😂😂ማዘን ይሁን መናደድያለብኝ,,አላቅም😅😢😮
@addisibrahim8131
@addisibrahim8131 2 күн бұрын
ለሱ ብላስ ቢሆን እሷን እያሰበ ዘላለም በሃዘን ከሚኖር ሌላ ሕይወት እንዲጀምር ብላስ ቢሆን እኔ ጥሩ አረገች ነው ምለው
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 2 күн бұрын
በርግጠኝነት 10 አመት ሙሉ ስትማግጥበት ነበር ሰው መጨረሻው ሲነገረው ንሰሃ ያስባል እንጂ ዝሙት አድነን 😂😂😂😂😂😂😂😂
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 2 күн бұрын
😂😂😂😂አፈርኩኝለሧ የባሏን ፍቃድ የጠየቀቸዉ በዛዉ እዲያቀዉ ብላነዉ ስተማግጥበት እደነበር
@Chuchumamo4176
@Chuchumamo4176 Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂🤔
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 9 сағат бұрын
😂😂😂😂
@YeMareamLij
@YeMareamLij 2 күн бұрын
አዉቃ ይመስለኛል ስትሞት ተስፋ እንዳይቆርጥ እንዲይጎዳባት ብላ ነዉ::
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 2 күн бұрын
ቤንጃ ተሳስተሀል እሱ ሕይወቱን ሲቀጥል እሷ ልጅ ስታሳድግ ያጠፋችዉ የወለዱት የሁለቱም ሀላፌነት እስከሆነ እሷ ባዶ እጇን ትቅር ማለት እራሱ ወንጀል ነዉ
@user-nv8op2gf7t
@user-nv8op2gf7t Күн бұрын
በሷ ተስፋ እዲቆርጥ ነው እዳይጎዳ በማሰብ
@user-pl4wu8zl2f
@user-pl4wu8zl2f 2 күн бұрын
የምን መጨመላለቅ ነው መፍቀድ የለበትም ልትሞት ቀኖን አውቃ ወሲብ ታስባለች እግዞ ማረነ ክረስቶስ በሚያምኑት እምነት ይፀልይ😢
@user-ue2nd2wz4b
@user-ue2nd2wz4b 2 күн бұрын
የመጀመሪያዋ ሴትዮ ከመሞቷ በፊት ለሱ አስባ ነው ብለን እንኩዋን ብናስብ ሴት እንዳያምን አድርጋው ነው የምታልፈው ጥሩ ጎኑ አይታየኝም😢
@negafilatie2202
@negafilatie2202 2 күн бұрын
ፍቅር ይበቀላል እግዚአብሄር ፍቅር ግን ከእርሱ ፈቃድና ሀሳብ ውጭ ስትኖር ይበቀላል። ፍቅር የሌለው ሰውማ ትዝም አትለውም
@EthiopianEthiopian-dw4ex
@EthiopianEthiopian-dw4ex 2 күн бұрын
ጎበዝ ነት ማስከፈሏ
@halom3886
@halom3886 2 күн бұрын
ስጠብቃችሁ ነበር እናመሰግናለን
@kelemlove4937
@kelemlove4937 2 күн бұрын
ሁለታችሁም ጨዋና ምርጦች
@benjatube
@benjatube 2 күн бұрын
እናመሰግናለን
@user-yg1rl7bn4v
@user-yg1rl7bn4v 2 күн бұрын
እንኳንም ፈረንጅ ሆነ ባሏ :: ሀበሻ ቢሆን ባሏ ከ9 ወሩ በፊት 9ጊዜ ቀጥቅጦ ይገላት ነበር :: እንኳን ፈረንጅ ሆኑ በመነጋገር ፈቱት
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 2 күн бұрын
ፈረንጆች,ሁሌም ሠዉ ከመሞቱበፊት መደሠት አለበት ብለዉ ያምናሉ
@Emanmdawy
@Emanmdawy Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 እህህህህህህ😅😅😅
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Күн бұрын
😅😂😂
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 Күн бұрын
መጠርጠሩስ😂😂😂😂😂
@nejatali7088
@nejatali7088 10 сағат бұрын
Alemawok kifu yaregal honom degafiwa aydelehum.
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 8 сағат бұрын
ፍቅር❤ማለት ለሚወድት ሰእ የሚወደውን ነገር እንዲያገኝ መፍቀድ ማለት ነው ልክ እንደ አርቱስት ነዋይ ደበበ ሚስት❤❤❤ስወዳት ሳደንቃ ሳከብራት በቃ ለሚያፈቅሩትና ለሚወድት ሰው መኖር ማለት ይህ ነው አዲስ ህይወት ነው የዘራችበት
@awetkidu3941
@awetkidu3941 2 күн бұрын
Keep it up it's nice programme ❤❤❤
@ninanina4000
@ninanina4000 Күн бұрын
የመጀመሪያውን ነው የሰማሁት ይፍቀድላት እኔ ብሆን እፈቅድለታለው ለባሌ ሚያስደስተውን ነገር አርጎ ይሙት ቀድሞውንም እኔጋ አልነበረም
@hamiientertainment3823
@hamiientertainment3823 Күн бұрын
ልጇን ያሳደገችበት ይከፈለኝ ሳይሆን እንዳትሰራ ምክኒያት አድርግጎ ቤት እንድትቀመጥ ያደረጋት እሱ ከሆነ እንዳትሰራ ከልክሏት ከሆነ የሚሰራዉን ገንዘብ በራሱ ስም ብቻ ሴቭ ካደረገ ቤቱንም ለብቻዉ ከወሰደ ካላካፈላት ጊዜዋን አቃጥሎ ባዶ እጇን መሸኘት እጅግ ክፉ ሰዉ ነበር ለዛም ነዉ ይከፈለኝ ያለችዉ ከመሬት ተነስታ አይመስለኝም በጣም ልክ ናት ህግ አመዛዝኖ ነዉ የፈረደላት::
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 2 күн бұрын
Binisha&chapy mertochu👍👍❤❤hulum mert nachew bertu
@addisgirma8211
@addisgirma8211 Күн бұрын
ለብ ለብና ችክና ጥብስ አስመሰልከው እኮ የፍቅር ጥብስ 😂😂😂
@user-wr7iz8bm8q
@user-wr7iz8bm8q 2 күн бұрын
ወይኔ ቻፕን ስወደው ከምር ፍቅር እየያዘኝ ነው ከዚህ ልጅ😢😢😢😢
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i Күн бұрын
እንደት ሰዉ ልሞት ቢሎ ዚሙትን ያሲባል ጌታ ሆይ እባኪን በማንግሲት አሲቤኝ
@user-EYOAB
@user-EYOAB Күн бұрын
ቤንጃ ያረካት ቲሸርት አይነት እና ጋሻ ሰአት ብትሸልመኝ እንዴት እንደምታስደስተኝ ትመቸኛለህ
@hailehaile3683
@hailehaile3683 8 сағат бұрын
ይፍቀድላት ባይሆን ከሷ ጋር ያባከነው ጊዜ ይቆጨው ይሆናል ነገር ግን በመታመሟ የሚሰማው ስሜት እንዳይኖር ይጠቅመዋል
@selamissak5726
@selamissak5726 Күн бұрын
በውጪው አለም ልጅ ስታሳድግ ብር የሚከፍሉት እኮ እንደ ስራም ተቆጥሮ ነው።ወታ ደግሞ ሰርታ ብትገባ ከዛ በላይ የማምጣት አቅም አላት ለዛውም ፕሮፌሽናል ከነበረች።ይገባታል
@HenokNeguse-vq2si
@HenokNeguse-vq2si Күн бұрын
እንዲጠላት ያደረገችው ነገር ነው
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 2 күн бұрын
BE MASEBUWA LESU HAZEN YQENSLETAL !
@tewabechyohanes2021
@tewabechyohanes2021 2 күн бұрын
ትሂድ ግን ተመልሳ እንዳትመጣ ይንገራት
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 10 сағат бұрын
ሞተችም ዳነችም ከሚጸጽተኝ ፈቅጄላት ጥርግርግ አድርጌ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ እርሜን አወጣለሁ
@Hawva-zl1tk
@Hawva-zl1tk 2 күн бұрын
ተክክል ናት
@tsedaltedi
@tsedaltedi 2 күн бұрын
ክፍያው ሲያንሳት ነው
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 Күн бұрын
Hey Benja you're trying to make a laugh and chill with your friend and for us you know it's entertaining also we're learning a lot but your friend he's very serious, and calm please give him little energy..but you bring us crazy stories wow 😊😅😊
@ababashababa4560
@ababashababa4560 2 күн бұрын
ይፍቀድላት ለህሌናዉ እረፍት ነዉ💔💔💔
@tehitnamekonnen9259
@tehitnamekonnen9259 Күн бұрын
ልብ እዲደነድን ነው ሚመስለኝ
@lidyathaimanot6221
@lidyathaimanot6221 2 күн бұрын
9 ወር ወደ አንድ ቀን😅😅😅😅
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 8 сағат бұрын
ቤንጃ የኔ ምልከታ ጓደኛክ እንዳለው የ 9 ወሩን😂የሞት ቀጠሮ በአንድ ቀን አርጎ ያፍጥንላት😅የአበሻ ወንዶች😊
@amenalme3355
@amenalme3355 2 күн бұрын
እኔ የሜመስለኝ በሐዘን እዳይጉዳ ክፍተት ለመፍጠር ይመስለኛል እጄ ሣያቅ ማረግ ትችል ነበር
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir Күн бұрын
ሆ ሰው የሚሞትበትን ቀን ካወቀ ኮ ንስሃ ነው መግባት ያለበት ግን ከሞት በሁላ ያለውን ዘላለሞዊ ሂወት ወይም ዘላለማዊ ሞት እንዳለ ያለማወቅ ውጤት ነው! ቢከለክላትም እኮ እሷ በልቧ ከእርሱ ጋር አመንዝራለች: በ10 አመት ውስጥ ስንቴ ከባሏ ጀርባ አመዝራለች?!😢😢ትዳር እና አዳር ያለውን ልዩነት አለማወቅ😢😢😢ትዳር የእግዚአብሔር የመሰረተው ትልቅ አላማ ያለው ተቋም ነው!።
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@wondedemissew476
@wondedemissew476 Күн бұрын
Don't judge Benjamin z women gave him all her life she deserve all z money in z world. What if she is your mom?
@danieljigjiga
@danieljigjiga Күн бұрын
Already she is gone...yfkedlat
@simretmequanent6081
@simretmequanent6081 Күн бұрын
እኔ ያሰብኩት በሀዘንዋ እንዳይጎዳ ሆን ብላ ጨከን እንዲል ይመስለኛል
@Eyeab66
@Eyeab66 2 күн бұрын
እኔ ባሌ ቢሆን እፍቅድለት ነበር በቃ ስለሚሞት ለምን ገደል እይገባም ምን አገባኝ
@user-ui3yj5en2v
@user-ui3yj5en2v Күн бұрын
እኔ ግን ቢፈቅድላት ነው ሚሻለው ምክንያቱም ህይወቱን ያለሷ ማሳለፉ ከባድ ከሚሆንበት ብላ አስባ ነው ብዬ ነው ማምነው አንድ ቀን ይረዳታል ብዬ አምናለሁ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 күн бұрын
😂😂😂የዛሬው ጫን ያለ ነው ሻሎም ቤንጃ እንዲሁም ቻፕ😂
@benjatube
@benjatube 2 күн бұрын
ሻሎም
@serkalembekele6226
@serkalembekele6226 2 күн бұрын
ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋር ልደር ስላለችዉ ሴት በጣም ያበሳጫል ባሏ ቢችል "ሂጂ ግን ቀሪዉን 9ወር እዛዉ አሳልፊ ከኔ ጋር ያለዉ በዚህ ደቂቃ ይቋጭ " ብሏት መለያየት ያለበት ይመስለኛል ምክነያቱም በዚያች ሰከንድ ለመጨረሻ ጊዜ ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋር እንዳድር ፍቀድልኝ ብላ ስትጠይቀዉ ልቡን ለሷ የነበረውን ፍቅር እምነት ያንን ሁሉ አመት የገነባዉን የኛ ይል የነበረዉን የጋራ ማንነት ስብርብር አድርጋ በላዩ ላይ ደረማሳበታለች ። ስትሞት እንዳያዝን አስባስ ቢሆን ላላችሁት የማይረሳ አብረዉ ያሳለፉትን ትዝታ እንደያዘ ቢኖር ይሻላል ብዬ አስባለዉ መፅናናት አይቀርምና ። ከነሱ ዉጭ ሌላዉ ታሪክ በጣም ያዝናናል ። በርቱ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 9 сағат бұрын
እኔ በሁለት ነው ከፍይ የማይው?🤔 አንድኛው ምን ያክል እንድ ሚወዳት ለመፍተን ሊሆንም ይችላል ሁለተኛው ድግሞ እሱ እራሱ ከቀድሞ ፍቅረኛው ጋር ችት እያድረገባት የቆይ ቢሆንስ? ስለዚህ የስዋ ሀሳብ ስላልጠገለጠ በስዋ መፍረድ መልካም አይድለም?🙄
@marsilasgashaw2148
@marsilasgashaw2148 Күн бұрын
አሜሪካን ሀገርም እንዲህ ነው ፍቺ ሲፈፀም አልሙኒ የሚሉት ነገር አለ ሴቷ ስራ ያልሰራችበት አመት ተደምሮ ባል እንዲከፍል ይደረጋል ግን ሴቷ ከፈለገ ነው ግዴታ አይደለም።
@misrakasfaw
@misrakasfaw Күн бұрын
ይፍቀድላት ግን እስከምትሞት እዛው ትቅር" አቤት ኢትዮጵያ ይሄ ህግ ቢኖር አቤት የሚከፍለው መብዛቱ ልጄን አሳደኩ ብዬ ክፍያ መጠየቅ ያሳፍራል😮😮😮😮
@sara-ky1nb
@sara-ky1nb 2 күн бұрын
የራሱን ህይወት እንዲኖር
@user-vq1ck7tx7i
@user-vq1ck7tx7i Күн бұрын
Kabade naw
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 күн бұрын
8:40 -8:55 😂😂😂🤣🤣🤣
@user-rd6fd1zm3d
@user-rd6fd1zm3d 2 күн бұрын
እንዴ እኔም ልክሰሳ😂 ግን የማዳምቅመምነኝ አሁን
@faniyeemareyamiilij4716
@faniyeemareyamiilij4716 2 күн бұрын
No
@mulugetahailu6934
@mulugetahailu6934 Күн бұрын
መሆን የለበትም
@rihannaseid4669
@rihannaseid4669 Күн бұрын
ይፍቀድላት ባታደርገዉ ማፍቀሩ ልክ እንደሆነ ይገባዋል ካደረገችዉ ደግሞ እሱ ይቆርጥለታል
@adenamekonen8641
@adenamekonen8641 Күн бұрын
የምን መፍቀድነው እንዴሁ ተሂድ
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 Күн бұрын
menalbat chekeno edileyat bela bihonsa
@DerejeDebela-nk4vu
@DerejeDebela-nk4vu Күн бұрын
እዛው መድፋት ነዉ
@betmariam3696
@betmariam3696 2 күн бұрын
Yewana lededachune gen ayekeledeme bush
@kassahunbekele9207
@kassahunbekele9207 Күн бұрын
ayikibedih indemisit besemaniya inde gered bedemoz kedimo yibali indenebere yeagerachine ababali maleti newi
@user-vx7vq8wx9y
@user-vx7vq8wx9y 2 күн бұрын
ዛሬ እኔ ነኝ አንደኛ
@abenetfeyisa8344
@abenetfeyisa8344 Күн бұрын
yifkedilat
@yemeserachbelachew8012
@yemeserachbelachew8012 2 күн бұрын
በፍጹም መፍቀድ የለበትም ለምን በዚህ ጊዜ ጠየቀች?
@tigistfantahun5127
@tigistfantahun5127 Күн бұрын
Neweru menu laye newe bete bela nora serawanm menoryam newe yatachewe esu newe chekagn feteh legna lesetoch 🤣🙆🙏
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 2 күн бұрын
YFQEDLAT ? HATYATACHEWN TKAFELACHEWALEH ?
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 2 күн бұрын
😂😂😂 benja gen lesen kebed yalk nek Atretam programachehu 1gna new bertu tolo tolo nu
@kiryhussenyaa
@kiryhussenyaa 2 күн бұрын
ናርስሲስት ነው ብዬ ነው የማስብው የስነልቦና ጉዳይ የአእምሮ ችግር ...እንጂ ፍቅር አይሆንም
@user-sn1gj9ud6s
@user-sn1gj9ud6s 2 күн бұрын
enagn yfqdlat newu mlewu lemn bzu gza ega satoch yemegemrya fqregachn hula bewustachn ale lza ymeslegal yfqedlat
@kassahunbekele9207
@kassahunbekele9207 Күн бұрын
yifkedilat gin memelesi yelebatim yemecheresha desitawami hono resawami iawi yikir
@kassahunbekele9207
@kassahunbekele9207 Күн бұрын
ele9207 0 seconds ago yifkedilat gin memelesi yelebatim yemecheresha desitawami hono resawami izawi yiki
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 Күн бұрын
habesha bihonma bedekika wst new miyasenabetat gn demo habesha fetariwn yeferal kenu sinegerachew kfu sewoch erasu teru new mihonut wedefetari new mihedut
@shawaye5579
@shawaye5579 2 күн бұрын
🤭😂😂😂😂😂
@Guygreat1441
@Guygreat1441 14 сағат бұрын
Selfishness
@tirualemworkei249
@tirualemworkei249 2 күн бұрын
Nooooo-kidanemihert-tihid
@barkot-hm3fm
@barkot-hm3fm 2 күн бұрын
ይፍቀድላት
I Built a SECRET STORE In My Room!
14:17
A4
Рет қаралды 9 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 29 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 20 МЛН
ይህን ሰው እንዴት ልቀይረው?
7:37
Ethio psychology
Рет қаралды 1,3 М.
የዳዊት ፅጌ አቀባበል በአትላንታ
12:17
Senselet Multimedia LLC
Рет қаралды 54 М.
አቤኒ ቃል ገባላት 😍 ቃል ተደሰተች ✈️
15:01
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 1,8 М.
Я нашел кто меня пранкует!
0:51
Аришнев
Рет қаралды 2,7 МЛН
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 27 МЛН
Люди были шокированы от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,5 МЛН
Все мы немного НИКА!
0:17
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 2,9 МЛН
Достали существо из под земли
0:29
RICARDO
Рет қаралды 1,7 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
0:31
PANDA BOI
Рет қаралды 20 МЛН