📌ዘመዴን ማግባቴን ነግሬያቸዋለው ……ቪዲዮ እለቅብሻለው በሶሻል ሚዲያ እያለ ያስፈራራኛል…የእህታችን ከእስር ቤት የድረሱልኝ ጥሪ‼️

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 78,085

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Жыл бұрын

በእስር ቤት ያለችው ወገናችን ድረሱልኝ ትለናለች እንዴት እዛም ልትገባ እደቻለች ትነግረናለች ……ወደ ሀገሬ ሊልኩኝ ነው ያለአግባብ ብዙ በደል ደርሶብኛል ……ህዝብ ይስማልኝ ……
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ 🙏
• 📌የ30 አመት የማንነት ጥያቄ እንዴ...

Пікірлер: 605
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 Жыл бұрын
Mekdy leka betam tegodtesh neber Ehty Enaty zem Sty lela neber ymeseln Sory Enaty Syzosh Geta yskal
@bellanat3707
@bellanat3707 Жыл бұрын
Sweden yet ketema nat?
@AmenImmanuelMedia
@AmenImmanuelMedia Жыл бұрын
ታሪኳ ውስብስብ ነው ስታወራ ትወሳስበዋለች ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳሽ
@henokbereket740
@henokbereket740 4 ай бұрын
አሰራሩ እንዲህ ነው አንድ ሰው በካብቻ ከመጣ 2 ዓመት ከባለቤትዋ ስር ነወ 2 ዓመት እስከምያልፍ ትእግስት ካለደረክ ከተፈታህ deport ነው የሚያደርጉህ ካልተገኝህ ተይዘህ deport እንድትሆን ትእዛዝ ለpolice ይተላለፈል በስራ ለማመልከት የደሞዝ ጣራ በጣም ከፍ ብለዋል ብዙ የመሳካ አይመስልም በመጨረሻ እግዛብሔ የፈቀደው ነው የሚሆነው አይዞሽ በፊትሽ ብዙ እድል ይጠብቅሻል
@ayaneshume3593
@ayaneshume3593 Жыл бұрын
እኔ እረዳሻለሁ ፣ እኔም የደረሰብኝ ታሪክ ይህው ነው። ከመጣሁ ብኋላ ተመለሺ አሉኝ፣ አልመለስም ዕድሌን በራሴ እሞክራልሁ አልኳቸው፣ ሁሉንም ነገር አበላሹብኝ፣ የተበላሸውን ለማስተካካል እይተሞከረ ነው፣ 7 ዓመት አሁንም አላለቀም፣ እኔ ከዚ ብኋላ ማንንም አላምንም ፣ አገሬ ብገባ ምንም ላልሁን እችላለሁ። ዘመድ ፣ ጓድኛ ፣ የቸርች ማህበረሰብ ፣ ማንም አይረዳችሁም እግዚአብሄር ብቻ ነው ከጎኔ እየረዳኝ ያለው።
@mahletsemere4492
@mahletsemere4492 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አለ አይዞሽ የሚመካ በግ እግዚአብሔር ይመካ
@user-vp7ph3dz9t
@user-vp7ph3dz9t Жыл бұрын
ፈጣሪ ከእናተ ጋር ይውን
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
Me too ......but thank God 🙏 I'm ok now
@meseretsolomon7304
@meseretsolomon7304 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳቹ ሰው ከባድ ነው
@alemtsehaybayissa6075
@alemtsehaybayissa6075 Жыл бұрын
Ebaksha ehathana erdwata
@woldesenbet5391
@woldesenbet5391 Жыл бұрын
እባካችሁ ኢትዮጵያውያን ከወንድሞቻችን ከኤርትራውያን እና ከሱማሌዎች እንማር ለወገኖቻችን እስከስቶቻቸውም ቢሆን ከችግር መውጫ መሰላል እንሁን እንጂ መቃብር አንሁን
@ribkayeshitila5467
@ribkayeshitila5467 2 ай бұрын
ከመቶ 5 ፐርሰንት ቢሆን ነዉ የሀበሻ ጥሩ
@aynedxb7663
@aynedxb7663 Жыл бұрын
አይዞሽ በጌታ በእየሱስ ስምና ስልጣን ከፊትሽ የቆመውን የክፋት መንፈስ የተመታ ይሁን አትፍሪ መኖሪያሽ የዘላለም አምላክ እርሱ ከተገፉት ጋር ነው እፀልይልሻለው ፀልይ
@dst1684
@dst1684 Жыл бұрын
Amen 🙏
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Жыл бұрын
Amen
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Жыл бұрын
wow powerful pryer amen
@fisoneden7750
@fisoneden7750 8 ай бұрын
amen
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Жыл бұрын
ፈተና ነው በፍጹም አይሆንብሽም:: አሜን:: እግዝያብሔር ኃያል ነው:: ለኔ የተወሳሰበ ችግር አፍርሶ እዚህ ያደረሰኝ ጌታ ይደርስልሻል::
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 Жыл бұрын
Sounds great God is greater than all
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Жыл бұрын
@@elisabethesayas5570 በትክክል ዓሜን የሱ ባይበልጥማ የትነበርን?? ይሄው እኔ በ 24 ሰዓት ውስጥ እንደምሞት ቃል ወቶብኝ ይቅርታ ስናወራ እንሳሳት የለም?ወይ ነገ ወይ ከነገ ወዲያ ነበር ያለችኝ በ36 ሰዓት ውስጥ መሆኑ ነበር ዛሬ 29 ቀኔ ስራ ትቼ በሳምንት 1 ቀን አድርጌው በ 1 ዬ ሁለት ቀን ብዙ ሰራሁ መሰለኝ በሳምንት ልዩነት ሶስተኛዬ ስራዬ በ 2-12-2022 ነው በተውኩኝ በወር ውስጥ ዛሬ አሞኛል ግን በጭራሽ ለሞት አይሰጠኝም, አይሆንብኝም, ሞት በኔ ላይ አይሰራም አዎ አሁንም አይሰራም የዓንድ ቀን ስራዬን ቤት ሂጂ እያሉኝ እምቢ ብዬ 1 ፓራሲታሞል ይበቃኛል ባልኩት ሰተውኝ ወስጄ ስራዬን,5 ሰዓቴን ጨርሼ ገባሁ ያቺማ 8 ዓመት ሙሉ በትሞቻለሽ ታደንቁረኝ!i
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 Жыл бұрын
@@mulubirara7956 Amen yabate bruke Atmochim behyewt twnoriyalah, ayzosh, exactly hulachnm tarik aln..Jesus Christ the son of God is Lord..berchilgn More blessed xx ❤️
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Жыл бұрын
@@elisabethesayas5570 እሺ አመሰግናለው!
@bettigirma1324
@bettigirma1324 Жыл бұрын
መቅዲ በጣም አዝናለው አሁን የት ነሽ እባክሽ ስውዲን ከሆንሽ አግኚኝ
@nardostesfaye8599
@nardostesfaye8599 Жыл бұрын
ፈጣሪያችን እግዚአብሔር እናትችን እመቤታችን ቅድስት ድንግ ማሪያም ይድረሱልሽ🙏🙏🙏
@hw4347
@hw4347 Жыл бұрын
እጅግ አሳዛኝ እና ልብ ሰባሪ ታሪክ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ መጨረሻውንም ያሳምርልሽ።
@frewinehabte9825
@frewinehabte9825 Жыл бұрын
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር ከንቺ ጋር ይሁን እይዣሽ
@nefissaamani
@nefissaamani Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ከፊትሽ በነገሮችሽ ሁሉ ጣልቃ ይግባ የኔ እህት
@yeabsirabegashaw153
@yeabsirabegashaw153 Жыл бұрын
ምንም ቢሆን እግዚአብሄር ከተበደሉት ጋ ነው መቅዲዬ አይዞሽ ዮሴፍ አምላክ አብሮት የተሠደደው በእስር ቤት አብሮት የታሠራው ያ የእስራኤል አምላክ ታምኖት ያላሣፈው እርሡ ይርዳሽ ፀሎቴ ነው ሁሉም ያልፋል
@helamtekeste6095
@helamtekeste6095 Жыл бұрын
አምንሻለው እኔ የገዛ ወንድሜ ነው ሂወቴን ምስቅቅሉን ያወጣው ከሀላዬ መተሽ እዴት ገንዘብ ወደቤት ትልኪያለሽ ብሎ እኔን ምን ለማስባል ነው ብሎ የጫት ሱሰ ስላለበት ብቻ ሂወቴ ሲኦል እስኪሆን ድራስ ከጋደኞቹጋር ሆኖ ብዙ ነገር ነበር የደራሰብኝ በእግዝያብሄር ሀይል እና በጥንካሬ ተወጥቸዋለው
@beamlaky.g275
@beamlaky.g275 Жыл бұрын
Yigermal iko ers beirsachin gin lemin indezih yetekefafanew 🥲 habesha mehonen telawut
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ፀልይ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ከችግርሽ ሁሉ ያወጣሻል
@ruthina1927
@ruthina1927 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ የሆንክ ወገኔ እባካችሁ ሁሉም ሚስጥር አይወራም ተጠንቀ ቁ በንፁህ የሚያዳምጥህ አለ ተንኮል የሚሰራ ክፋትን ለመስራት እንደፈን እንበለውስላሉ ቆጠብ ያስፈልጋል አይዞሽ እህታችን ያውጣሽ ቅዱስ ገብርኤል ከፊትሽ ይቁም በየዋህነትየተናገርሽው ስለሆነ ፀልዪ
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Жыл бұрын
አስር ዓመት ሙሉ በማናችሁ ጥፋት እንደሆነ ግልፅ ባይሆንም ነገሮችሽ ተመሰቃቅለዋል። ብዙ መልካም ልብ ያለው ሰው ቢኖርም አንዳንዶቹ ለምን እንደሆነ ባይገባኝም በገዛ ወገናቸው ውድቀት እና ክስረት የሚደሰቱ አሉ። 😭😭😭 የፈጣሪ ምህረት ይጎብኛቸው!!! 🙏🙏🙏 የኔ እህት ግንኮ አንቺም ብዙው ነገር ስለተምታቶብሽ እነሱንም አምታታሽባቸው። የተጀመረውን ክስ ለማስቀጠል "የምፈራው ነገር ስላለ አቋርጡት እና የሆነ ጊዜ ስጡኝ" ነው እንዴ የሚባለው? ባይሆን ጥቃት ያደርስብኛል የሚል ስጋቱ ካለብሽ ከተማ ቀይረው በብዙ የአውሮፓ ሃገራት የተለመደውን በባሎቻቸው ወይ በሌላ ወንድ ጥቃት እንዳይደርስባቸው "የሴቶች ቤት" ይልኩሽ ነበርኮ። ሲጀመር ክስን በተመለከተ ፍርድ ቤት እንጂ ፖሊስ ውሳኔ አያስተላልፍም። ለስደተኞች መንግስት እና የበጎአድራጎት ድርጅቶች ከፍለዋቸው ጥብቅና የሚቆሙትን ጠበቆች ሃሳባችንን በቀየርን ቁጥር "ይሄኛውን ቀይሩ ያኛውን አምጡልኝ..." ተቀባይነት አይኖረውም። ምዕራባውያኑ ከምንም በላይ ሲዋሹዋቸው ይቅርታ የላቸውም። አሁንም በድጋሚ እድሉን ከሰጡሽ የምትናገሪው ነገር አንድ ይሁን።
@youtubegirlqueen736
@youtubegirlqueen736 Жыл бұрын
Mejemeriya tebekochu eko legna sayhon lemengest yemiredut
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Жыл бұрын
@@youtubegirlqueen736 የኔ ቆኖጆ "ጠበቆቹ ለእኛ ሳይሆን ለመንግስት ነው የሚቆሙት ።" የሚለው ብዙም አሳማኝ አይደለም። መንግስትማ ለእነሱ የጠነከረ መከራከሪያ ይዘው የሚከራከሩለት ቁጥራቸው የበዛ ባለሞያዎች እና በመዝገብ የሠፈረ ህግ አለው። መጀመሪያውኑ በየትኛውም መንገድ ወደሃገራቸው የገባን ስደተኛ የሚጠይቀው የሃገሪቱ ህግ ነው። የምንሰጣቸው መረጃ እየተዘበራረቀ ከሆነ በሙግቱ ስለሚያስረታው ባለጉዳዩ ባይለውም በፈቃዱ እጁን ያወጣል። ማንም ይሁን ማን የሚሰጠው ምክንያት አንድ መሆን አለበት። ጊዜ በረዘመ ቁጥር አማካሪዎች አብዝተን ያዋጣናል የምንለውን አዳዲስ ምክንያት የምንሰጥ ከሆነ አንድም በዋሾነት አሊያም በአዕምሮ ህመምተኛነት ያስፈርጃል። ሁለቱም ጥርጣሬዎች ቋሚ የመኖሪያ ወረቀቶቻቸውን ለማግኘት እንቅፋት ይሆናሉ።
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
@@Ewoyn_Tewod_84 exactly
@helnayohannes7221
@helnayohannes7221 Жыл бұрын
ወይኔ እህቴ ጌታ ይርዳሸ ብዙ ማለት አልችልም ወይኔ ጥለሸ ወደሌላ ኢውሮኘ መውጣት ትችይ ነበር
@selamneeri5546
@selamneeri5546 Жыл бұрын
Lemehonu ye mengist tebeqa emibalew neger laman endemisera tawqalachu?
@amemiyakob2285
@amemiyakob2285 Жыл бұрын
ይቅርታ አድርጊልኝ ታሪክሽ ምንም ግልፅ አልሆነልኝም በጣም ውስብስብ ነው የደበቅሻቸው ነገሮች ያሉም ይመስላል ግን እግዚአብሔር ይርዳሽ እሱ የልብ አምላክ ነውና
@meazazee7175
@meazazee7175 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ መልካሙን ዘመን አምጣልን።የሚሰማው ሁሉ ልብ ሰባሪ ነው እግዚአብሔር ይቅደምልሽ እህቴ ።አይዞሽ።
@friehiwotferede437
@friehiwotferede437 Жыл бұрын
ይቅርታ እኔ እንደገባኝ ዘመድሽም ሆነ ማንም ሰው ከኢትዮጵያ ሲወስድሽ ላንቺ ብሎ የተሻለ ህይወት እንድትኖሪ ነው ምን አልባት በስራ ቢዚ ሁኖ ይሆናል ፓስታሽን ያላየው አንቺ እሱን መጠየቅ ሲገባሽ በሱ ጀርባ ምን አስኬደሽ? ሌላው አንቺን እጠቅማለሁ ብሎ ፓሊስ ስትደውይበት ህይወቱን ስታመሳቅይበት እጁን አጣጥፎ ሚጠብቅሽ ይመስልሻል እራሱን ለመከላከል ምንም ቢሆን ያደርጋል
@ermiasb3177
@ermiasb3177 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ እኔ አሜሪካን ውስጥ ነው የምኖረው ብዙ ሴቶች አሜሪካ ለመምጣት ብለው ከማይወዱት ወንድ ጋር ተጋብተው ይመጡና ሁለት አመት መታገስ ስለማይችሉ ያገባቸውን ወንድ በሀሰት ደበደበኝ፣ሬፕ አደረገኝ እያሉ ከሰው ያሳስራሉ በእዛውም ፈተው ግሪን ካርዳቸው ይሰጣቸዋል በእዚሕ የተነሳ ብዙ ልጆች ላይፋቸው ተበላሽቷል።በአሁኑ ሰዓት ግን የኢትዮጵያ ሴቶች ውሸታሞች መሆናቸው ስለታወቀ ብዙዎቹ ተባርረዋል። እኔ የመቅደስን 90% አላምንም ብዙ ውሸት ነገር አይቼበታለሁኝ ለእዚሕም ነው ስዊዲን ያለ ሀበሻ የጠመዳት
@holly53
@holly53 Жыл бұрын
Sedet enqwan yematawekew yemtawekew sew enqwan yaskedal.
@sawatube
@sawatube Жыл бұрын
@@ermiasb3177 አው የኔ ግምትም እሱ ነው ግን እንዴት አንድ ሰው ከጎንዋ ይጠፋል እኛ ሃበሾች እስከዙም ጨክነናል ማለት ነው
@tarikemekete8801
@tarikemekete8801 Жыл бұрын
አበቱ ጌታ ሆይ ለክፎቹ አንቴ ልቦና ስጣቸው
@geninegnyekidanemhretlij1786
@geninegnyekidanemhretlij1786 Жыл бұрын
ኪዲየ ለወገን ደራሽ ኑርልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
@fanab7580
@fanab7580 Жыл бұрын
አይዞሽ እህታለም፣ እግዚአብሄር አምላክ ይድረስልሽ ችግሮችሽን የሚያስተካክሉ መልካም ሰዎችን ያስነሳልሽ
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 Жыл бұрын
ወይ ጉድ እኛ ኢትዮጵያውያን ክፋታችን አስከ ውጭ ድረሰ ፈጣሪዬ ሆይ ልቦና ስጠን ቅድስትዬ ላንቺም ፈጣሪ ይሰጥሽ የተጎዶ ሰዎችን ማቅረብሽ
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Жыл бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ መጨረሻውንም ያሳምርልን ኪዲዬ ክብር በይልኝ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
አይዞሽ መቅዲ በጣም ይሳዝንል እግዚአብሔር ይርዳሽ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n Жыл бұрын
ሰው ባይኖረን እግዚአብሔር አለን: አሁን ካልገባሽ እግዚአብሔር ኑሮሽን የትመኖር እንዳለብሽ ሲቀናሽ ለምሥጋና ትቆሚያለሽ! ይህ የዓለም መጨረሻአይደለም! ተፅናኒ!!!በርች!!! የተዘጋብፕ በር የሰው ነው:: የእግዚአብሔርን በር የሚዘጋው የለም::
@jaguar3050
@jaguar3050 Жыл бұрын
ኪዱ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ You are amazing woman you have a big patience God bless you
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
ወይ የሲውዲን አኢተዮዽያዊ በጣም ክፋ ናቸው በጣም መጥፎ ናቸው ።ብዙዎቹ የሰውን እድገት ማይወዱ መንገድ ማያሳዩ ሀሜት የሞላባቸው ናቸው ።በሰው ስቃይ ላይ ሚያላግጡ አረመኔዎች ናቸው ጠንክሪ እራስሽን ጠብቂ ፀልይ
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r Жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ የድንግል ማርያም ልጅ ይድረስልሽ ታሪክን ቀያሪ የሆነ አምላክ ይሄንን አድማ ሴራ ይበትነው ያፍርሰው አውደ ምህረት ላይ ቆመሽ የመድሀኒአለምን ድንቅ ስራ የምትመሰክሪ ያድርግሽ በደስታ እንደምናይሽ አምናለሁ
@ayaneshume3593
@ayaneshume3593 Жыл бұрын
ሌላው ካንቺ ንግግር የተረዳሁት ጠላቶችሽ እንድምትብልጭያቸው ፣ ስራ እንደምትችዬ ያዩት ነገር አለ። ይሄ ደግሞ እንቅልፍ እያስትኛቸውም። አንድ ያሳለፍኩትን ላጫውትሽ። በወርክ ፐርሚት ለከተማው ማዘጋጃቤት ላይብረሪ እንዳመለክት ነጭ ጓድኛ ይረዳኝና አመለክታለሁ፣ እንትርቪውን አልፍና የቅጥር ደብዳቤ እየጠብኩ ስለቆየ ለዘመዴ አማክራታለሁ፣ ምን ብላ ብትመክረኝ ፣ ይቅርብሽ ፣ ላይብረሪው ውስጥ ያሉት ነጮች ክፉዎች ናችው አያሰሩሽም፣ ይገሉሻል። ለአበሻ ማህበረሰብ የምለምናችሁ፣ መርዳት ካልቻላችሁ ማንም አያስገድዳችሁም ፣ ግ ን ዕንቅፋት አትሁኑ፣ ለእናንተም ጥሩ አይደለም ፣ የሰራችሁት ትንኮል ዕጥፍ ድርብ ሆኖ ይመጣብችኋል።
@kedijahussin8264
@kedijahussin8264 Жыл бұрын
በቅርብ ሠዉ እደመጎዳት የሚያም ነገር የለም አላህ ይድረስልሺ እህቴ
@messimessi2134
@messimessi2134 Жыл бұрын
ኪዲየየየ ከባድ ነው እናናናና ኪድየየየ አንች ለተቸገሩ, ለጨለመባቸው ወገኖቻችን ደራሽ ነሽ እና ሁሌም ከፍ በይልን❤🙏🙏🙏
@gwarotube
@gwarotube Жыл бұрын
እይዞሽ ፈተናሽ ቢበዛም ይሄ ቀን ያልፋል ከፈጣራጋር መልካም ነገ ታያለሽ የኔ እህት
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ነገሮችሽን በበጎ ይለውጥልሽ።
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
I'm sorry for all what happened to you...God be with you 🙏 don't give up my sister 😔
@briktetadesse710
@briktetadesse710 Жыл бұрын
እውነት ነው ሀገርን የመሰለ ነገር የለም እኛ እዚ ቦታው ላይ ስላለን እናቃለን ያለችው ነገር ሁሉ እውነት ነው ግን እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ድንግል ማርያም ሁሉንም ታሪክሽን ትቀይርልሽ
@yacobbeyene7607
@yacobbeyene7607 Жыл бұрын
ኪዱ ለተቸገሩ ደራሽ በመሆንሽ የሁልጊዜ አድናቂሽ ነኝ። የመቅደስ ጊዜያዊ ሁኔታ በተሻለ መልኩ እንዲቀየር ሁሉን የሚችል አምላክ ጣልቃ እንዲገባ ጸሎቴ ነው።
@sambtad4322
@sambtad4322 Жыл бұрын
ኪድዬ መልካም ጠንካራ እግዚአብሔር የጠየቅሽውን ይስጥልኝ
@matusala8322
@matusala8322 Жыл бұрын
እኔም በአሜርካን ሀገር የደረሰው ይሄ ነው:: የእኛ ህዝብ ችግር የሚመጣውን ሰው እንደ ባርያ አድርገው ማስቀመጥ ነው:: የእኛ ህዝብ በጣም በጣም ሚቀኛ ነው: እነሱ ያመጡት ሰው እንድቀየር አይፈልጉም: በቃ ዘላለም የነሱ ጥገኛ እንድሆን ይፈልጋሉ:: የሚመጣ ሰው መጥፎ መንገድ እንዳይከተል መምከር ጥሩ ነው: ነገር ግን ሰውን እንደንብረት መቆጣጠር ሀጥያትም ወንጀልም ነው:: እርግጥ ነው አንድ አንድ የሚመጡ ሰዎች ሁሉም ነገር አውቃለሁ እያሉ ወደ ገደል የገቡ ለላ ሰውም ከራሳቸው ጋር ገደል ይከታሉ: ለዚሁ መፍትሔ እንደ ትልቅ ሰው ቁጭ ብሎ መነጋገር እንጅ በስሜት መነዳት አይደለም:: ነገሩ ወደ ህግ ቦታ ስደርስ ነገሩ አከተመ ነው: እንደ ኢትዮጵያ በሽማግሌዎች ይፈታል የሚባል ነገር አይሰራም 😂 በነጮች አለም ውሸት ነገርም ጠበቅ አድርጋችሁ ከያዝችሁ እውነት ይሆናል: ስለዚ ያገባችሁት ሰው ዘመድ ሆነ ባእድ ከእናንተ ውጭ ማንም ምንም አያገባውም::
@samigebeyhu5030
@samigebeyhu5030 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይረዳሻል እባካቹ እህታችን የለችበት ሀገር ያላቹ ኢትዮጵያዊያን አግዟት እርዷት አይዞሽ እሽ ፈጣሪ አለ
@getahuntesfayesiraj6087
@getahuntesfayesiraj6087 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ጌታ ይረዳሻል ጌታ ታምራትን ያድርግ በ ህይወትሽ ላይ እላለሁ ፅልይ 🙏
@meseret8196
@meseret8196 Жыл бұрын
ሰላም ኪዲዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ አስተማሪ ታሪክ ነዉ ኪዲዬ ግን እውነት ነዉ የቅርብ ሰው ከባድ ነዉ በጣም 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@bikeomran1818
@bikeomran1818 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ በእውነት ❤🙏
@bereketabate8124
@bereketabate8124 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እግዚአብሔር በሰው ሀገር እንዲህ ካለ ጭንቀት ይሰውረን
@dimtra710
@dimtra710 Жыл бұрын
ደጋግሜ ሰማሁት ግን ከዛኛው ወገን ካልተስማ በስተቀር እንዲህ ነው ማለት ይከብዳል ሰው ሚዲያ ላይ ወጥቶ ስለተናገር ብቻ እውነት ነው ማለት አይቻልም Europe ውስጥ ሕግ አለ
@selamselam5809
@selamselam5809 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር የሚወደው ፈተና ይበዛበታል ለበጎነው ማርያም የልቦናን አዘን ታቀልል
@zewde3621
@zewde3621 Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን !የተወሳሰበ ታሪክ ቢሆንም ለሁሉም መፍትሄ አለው እግዚአብሔር ይርዳሽ !!
@mekdelawitmogese4666
@mekdelawitmogese4666 Жыл бұрын
ኪዲዬ ዬሰወችን ችግር መስማት በራሱ መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ :: እህቴ እመብርሐን ትርዳሽ
@efrataanbese2816
@efrataanbese2816 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ጠንክሪ ከፈጣሪ ጋር ከ አምላክ ፍቃድ ውጭ ምንም አይፈጠርም ለሱ ስጭ እህቴ እሳልልሻለው እሽ አይዞሽ።
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
አይዞሽ መቅዲዬ እንች በጣም ጀግና ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ ስለሁሉም ነገር
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 Жыл бұрын
የኔ ናት እግዚአብሔር ይርዳሽ እሱ ዋስ ጠበቃ ይሁንልሽ አይዞሽ
@efrataanbese2816
@efrataanbese2816 Жыл бұрын
ማርያም ትርዳሽ እህቴ ወይኔ ፈጣሪዬ የሰው ክፉት ለ ዚች አጭር ጊዜ ሂወት
@hareggebre
@hareggebre Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ኪዲዬ ኢንባሲም ደውለሽ ተባበሪያት የደረሰችበትንም እንድታሳውቂን
@almu6803
@almu6803 Жыл бұрын
የኔ እናት መደሀኒሐኒያለም ይጠብቅሽ ፈረድሽ አትበይኝ እንጂ አንቺ አንድ ነገር ቢደርስብሽ እናትሽ ከዚህ በላይ ይጎዳሉ እመቤቴ ከነ ልጇ ትቁምልሽ አሁንም አገርሽ ብትመለሺ ትሰሪያለሽ አይዞሽ ምናልባትም ይህ ሰው እንደ ተረዳሁት እጁ ረጅም የናትሽን አይን ያሳይሽ
@ananieyasu4323
@ananieyasu4323 Жыл бұрын
አይዞሽ እህት አለም እኛ ሀበሾች ሰዉ እንዲያልፍለት አንፈልግም እንቅፋት ነዉ የምንሆነዉ የሚገርምሽ እኔም እንዳንቺ ተሰቃይቼ በብዙ ስቃይ ተገላገልኩት አልፈታም ብሎኝ እራሴ ፍቺ አመልክቼ 2 አመት ፈጅቶ ተገላገልኩት አይዞሾ ሰዉ ቢዘጋ እግዚያብሔር አይዘጋም ጠበቃ ይዘሽ ተከራከሪ ታሰንፊያለሽ
@mamaminas502
@mamaminas502 Жыл бұрын
እኅታችን ግን ለማንኛውም አንቺ ሕጉ ,ሕጉ,ሕጉ አትበይ ሴትነትም ሆነ መብት ልክ አፍሪካውያን ላይ ሲሆን አንዳንዴ ወደድራማነት ተቀይሮ ከወረቀት ባለፈ ለኛ እንደማይተገብሩት እያወቅሽ ከፓሊሱም ከጠበቃውም ከስራ ቦታሽም ጋር ዝም ብለሽ አትላለሚ አንዳንዲሚ ብዙ ሳይገባን ሕጉ ይህን ይላል እያልን ብንወራጭ ሚፈይድልን ነገር ስለሌለ ፈጣሪሽን መማጸን ብቻ ነው የሚያዋጣሽ እህል ውሃሽ እዛ ከሆነ እና ፈጣሪ ከፈቀደልሽ ማንም ቢያስፈራራሽ ማንም ቢከስሽ አቅም አይኖረውም so ሕጉን ብቻ ዋስ ጠበቃ አርገሽ አትይው ለማለት ያህል ነው ። ቅድስት ሥላሴ ይርዱሽ
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Жыл бұрын
ያሳዝናል በጣምምም😢😢😢 አምላክ ይርዳሽ እናት🙏🙏🙏 ኪዲዬ 1ኛ❤❤❤❤❤ ሁሌም በርቺ💪💪💪💪💪
@tsigeredademeke9624
@tsigeredademeke9624 Жыл бұрын
እንደዚህ ያለ ክፍት የሞትሰሩ ሰዎች ፈጣሪ ይፍረድባችሁ በእዉነት በሰው ሃገር አባድ ነው ፈጣሪ ከፊትሽ ይቅደም ነገር ሁሉ ለበጎ ይሁንልሽ በርቺ 🙏
@tigistdegefu9926
@tigistdegefu9926 Жыл бұрын
የኔ እናት እግ/ር በነገሮች ሁሉ ይርዳሸ🙏Mother እንዲህ ሆነሸ ሲያዩሸ መቼም በጣም ነው የሚያዝኑት.
@hiwotabreham8286
@hiwotabreham8286 Жыл бұрын
ወይጉድ እሚገርም ነገር ነው እ/ግ ይርዳሽ ። ኪድዬግን በእውነት ብርቱ ሰው ነሽ ለምን አሁን የራሳችን ብዙ ችግር አለ አንቺግን በርትተሽ ስለሰው ጉዳይ ተጨንቀሽ መፍትሄ እንዲያገኙ ትደክሚያለሽ በእውነት እ/ግ ለአንቺም ለቤተሰብሽም ይድከምልሽ በጣም በጣም በርቺ የኔቆንጆ 🙏🙏🥰🥰🥰
@woineshetzeleke7983
@woineshetzeleke7983 Жыл бұрын
በአለም ላይ በክፋታችን ሴይጣን እንኳን የሚፈራን ፍጥረቶች ሆነናልኮ እግዚዎ መሓረነ ክርስቶስ።
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 Жыл бұрын
ሀይ ኪዲ ሰለም እህታችን የደረሰባት በደል ያሣዝናል ሆኖም ጎበዝነች ቡዙዎች ያይምሮ በሸተኛ ይሆናሉ ያንዱን እድል አንዱ ማበላሸት የተለመደነዉ አይዞሸ ሁላችንም ገረፍ አርጎናል ግን ፀልዩ ለበጎነዉ ወርቅ የሆነ ሀገር አለሸ እናትሸንም አትዉቀሺ በህይወት መኖርሸ ብቻ ፈጣሪን አመሰግኚ
@genetmoges5608
@genetmoges5608 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያስብሽ ጥሩ ልጅ ነሽ አይዞሽ ፈተና ያለ ነው ፀሎት አርጊ ሚረዱሽን ሰዎች ፈልጊ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
እናትሽንም እግዚአብሔር ያድንልሽ መቅዲዬ
@htw6038
@htw6038 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አለ የሚበልጠውን ያደርግልሻል
@merryzelalem3851
@merryzelalem3851 Жыл бұрын
እናቴ የአክሱሟ ታበርታሽ ግራ ገባኝ ልብ መሰበር ከባድ ነው እናትሽን ብቻ እንዳታስቀይሚያቸው ፈጣሪሽን ደግመሽ ደጋግመሽ ለምኝው
@selenahenery1512
@selenahenery1512 Жыл бұрын
Halo kid my Dear 😍 ehete fetare yagezeshe berche hulem telot argi amelak kanche gar yehun
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 Жыл бұрын
እይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው ሁሉም የዘራውን ያጭዳል
@user-cy6hf6cr4h
@user-cy6hf6cr4h Жыл бұрын
እኔምለው የኢትዮጵያ ሴቶች በቢድዮ የምትቀረፁት ምን ይሁን ብላችሁ ነው እረ እግዝዮ እግዝያብሔር ይማራችሁ
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይድረስልሽ ሁሉም ያልፍል አንቺ ብቻ ደህና ሁኝ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
ከሁሉም በላይ ደሞ እግዛብሄር የፈቀድልሽ ቦታ ነው ምመችሽ ና ጤንነትሽን ጠብቂ የሰውን ልብ ያስገዛልሽ በሁሉ ቦታ ሞገስና ተቀባይነት ይስጥሽ ደጋግሜ ምነግርሽ ነገር ከ ሀገሩ ዜጋ መፍትሄ ጠይቂ ሰው አትምረጭ ሰውን በሰውነት ብቻ ተረድተው የበለጠ ልባቸው ምቀፈተው እነሱ ናቸው እግዛብሄርን አስቀድም የትም ቦታ ለመግባት ሰውን ብቻ በመጠበቅ ጊዜ አትዉሰጅ ሰላም ካን ቺ ጋር ይሁን !
@ayaneshume3593
@ayaneshume3593 Жыл бұрын
ጠበቃ መቀየሩ ጥሩ ነው ፣ ዕድሉ ካለሽ፣ በተለይ ጠላቶችሽ እና ጠበቅው ካልተዋውቁ። እዚህ ላይ እግዚአብሄር ብቻ ነው የሚረዳሽ። እጁን ይላክልሽ።
@eden2056
@eden2056 Жыл бұрын
Kideya yena melkam egziabher zemenshene yebarke ehtai egziabher yerdashe ay yeja sew edkemchay new tegefaftene yasazenale
@sosinayeabuye9051
@sosinayeabuye9051 Жыл бұрын
Love you Kidiy. Tebareki, Emebete tagizish
@Meskelu21
@Meskelu21 Жыл бұрын
በጣም የተወሳሰበ ታሪክ ነው ደግሜ ሰማሁት ሊገባኝ አልቻለም ኪዲ ብቻ ግን እግዚአብሔር ይርዳት
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
ዘመዷ አግብቶ አመጣት ከዛ በሆላ ጥላቻ አመጣ ማለት ነው ፣ፓስታዋን አይሰጣትም ማድረግ የሚገባትን አያደርግላትም ነበር ፣ባለማወቅ ወረቀቷ ተበላሸ ፣ ወይም አበላሹባት ክፋዎች ሰዎች አሉ በዛምድር
@wintab9571
@wintab9571 Жыл бұрын
እኔም አልገባኝም
@yeshewaskassa8599
@yeshewaskassa8599 Жыл бұрын
me to
@samigebeyhu5030
@samigebeyhu5030 Жыл бұрын
አንች መልካም ሰው ፈጣሪ ከፍ ከፍ ያድርግሽ ከቻልሽ 1ነገር ልጠይቅሽ እርጅኝ አክስቴ ካናዳ ነው የለችው እኔን ልጀ ነው ብላ ልትወስደኝ ትፈልጋለች ምን ምን ማዘጋጀት አለብኝ እማ እባክሽ እርጅኝ ፈጣሪ ያግዝሽ እማ
@ericahyland695
@ericahyland695 Жыл бұрын
ብዙም የምትያቸው የማይመቹ የተሸፍፈኑ ነገሮች አሉ ነገር ግን ነገሩን ያወሳሰብሽው እራስሽ ትመስይኛለሽ ለማንኛውም ፈጣሪ ይርዳሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e Жыл бұрын
እሚገርምነው ተክፋት ምን ይገኛል ግን? ኪዲ መልካም ልጅ በርች
@kidusasnake4280
@kidusasnake4280 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው😥 ኪዲ ጀግኒት አንቺ ምንም ያልፈታሽው ያላሳካሽው ጉዳይ የለም የ30 ዓመት ጭንቀት እንኳን በ2 ቀን አቅልለሻል እናም ይሄም ጉዳይ ተሳክቶዋል የሚል ዜና ታሰሚናለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባለ ቅን ልብ❤❤❤
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-qu8tw6ch6d
@user-qu8tw6ch6d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ኪዲዬ ሁሌም ድምፃችን ነሽ በርቺ ቀጥይበት 🙏🙏🙏
@kedijahussin8264
@kedijahussin8264 Жыл бұрын
ዉይ በጣም ዉስብስብ ያለ ነገር ነዉ በአላህ ለሂወቷም አስጊ ነዉ ሠዉየዉ እደዛ እሚያስቸግራት ከሆነ እደገና በዙ እጂ የገባበት ነገር ያለ ይመስላል አላህ ይድረስልሺ
@zedteshome3052
@zedteshome3052 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ጠላትሽን እግዚአብሔር ይበቀልልሽ
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ከሁለት ወገን ሳይሰማ ለፍርድ አይቸኩልም በአስገድዶ መድፈር ከሳው የነበረው እኮ ቢፈረድበት ዲፓርት አስደርጋው ነበር ማለቱ ይቀላል እግዚአብሔር ያያል በወረወረችው ድንጋይ ነው እራሷን የመታችው ኢትዮጵያዊ ነኝ ካለች ለምን ከመክሰሷ በፊት በሽማግሌ አታስጠይቀውም ነበር የተላከውስ ደብዳቤ እውነተኛ ሚያስፈራራ ከሆነ በእሳት አሻራ በአይን አሻራ ያገኙታል ግን እሳ እግዚአብሔር ያያልም ይፈርዳልም።
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 Жыл бұрын
Beewontu Gobezi set neshi yehehulu megafetshi ayzoshi Egezihabheri yeferdali 🙏🏼🙏🏼
@ossebotassew3700
@ossebotassew3700 Жыл бұрын
It is good work kidy, but if it is possible , get and discuss with him
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
አይዞሺ እግዚአብኤር ይረዳሻል ወይ ወንድ
@emawayeshmoges3275
@emawayeshmoges3275 Жыл бұрын
ኪዲሰልክ ቁጥርሽን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
@ejigieamera7360
@ejigieamera7360 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሺ ፀልይ እግዚአብሔር ይረዳሻል በእውነት ከሆነ ::
@geninegnyekidanemhretlij1786
@geninegnyekidanemhretlij1786 Жыл бұрын
ኣይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485 Жыл бұрын
Pls find out if the police have proof of deportation. God is with you don't worry be close with God.
@sarajosh7261
@sarajosh7261 Жыл бұрын
I am sorry , you are going through this , life hard somtimes, but all this will pass. Pray get more closer to God, he will help you my dear sister.
@belayberhe1412
@belayberhe1412 Жыл бұрын
My sister there are a number of crules around you be strong and pray hard. I appreciate a woman who stands for her right and existence
@helamtekeste6095
@helamtekeste6095 Жыл бұрын
በቤልጄም አርገሽ እንግሊዝ ነኝ
@marya7483
@marya7483 Жыл бұрын
@@helamtekeste6095ere mn bewatet Yhe yegema ager
@beryhelen6204
@beryhelen6204 Жыл бұрын
ኪዲዬ ሰላም ለአንቺ ይሁን እህት ጌታ እየሱስ ይባርክሽ. የኔ እህት ሀገር ትቀይር ትምጣ ወደፍራንስ. እናግዛታለን. ኪዲዬ ንገሪልኝ
@mimitube834
@mimitube834 Жыл бұрын
ኪዱ ere bakishin wede Australia be sera wayem be timihirt endet memtat endemichal betrejigh.
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
በእየሚዲያው ከማልቃቀስ ከመነፋረቅ ለሚዲያ ግባት ከምትሆኑ ጥቃት እስራት ወዘተ ከማለት ጤንነቱን የሰጠሽን ፈጣሪ እያመሰገንሽ ወደ ሀገርሽ ገብተሽ በሰላም በአቅምሽ ሰርቶ መኖር ይቻላል አዕምኖና ልቦናሽን በነገር እንደዚህ እኝኝ ከማለት እኮ የአኗኗር አቅጣጫ የት እንዴት መኖር እንዳለብሽ ቀይረሽ መኖር እንጂ የግድ ብሎ ነገር እያሰላሰሉ ራሱኮ ስትረስ ሚሞሪ ያበላሻል በየሚዲያው አታልቅሱ እባካችሁ።
@maze7605
@maze7605 Жыл бұрын
እቺን ኮመት የምታነብ ሁሉ ሰላማቹ ብዝት ይበል🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 Жыл бұрын
አሜን
@efremsamuel2500
@efremsamuel2500 Жыл бұрын
Ye habesha hayl wegens megdat nw lebego nw ayzosh lebego nw ye sew sayhon ye egzabher new ye mecheresha edilish ye jigna ayzosh
@menengirma8713
@menengirma8713 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ
@zeharamehamede543
@zeharamehamede543 Жыл бұрын
ኪዲ እግዚአብሔር ይተብክሽ የኔ መልካም እንገናፕለን ከልብ አከብርሻለሁ
@helamtekeste6095
@helamtekeste6095 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ብዙ ነገር ያራጋል
@awotaraya6590
@awotaraya6590 Жыл бұрын
እኔን እህቴን አይዞሸ አሰለቀሸኝ ህይወት እንዴ ናት ተሰፋ አትቆረጪ እግዛብሔር እራሱ ይርዳሸ በእግዛብሔር ተሰፋ አይቆረጥም
@tigestsisay8580
@tigestsisay8580 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን እህቴ አትረበሽ እግዚአብሔር አለ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 Жыл бұрын
ሲጀመር የሄድሽበት ቤት ሚስት ልጅ ካለዉ ወጥተሽ መሄድ ነበረብሽ አትንካኝ ብሎ መተኝት ምን ይባላል የሄድሽዉ ወንድጋ ነው ሁለተኝ ሲቀጥል ሲያስፈራራሽ መቅዳት ትቺያለሽ መክንያቱም ወንጀል ስለሆነ ብቻ ነገሩ በጣም ውስብስብ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ ምን ይባላል
@beamlaky.g275
@beamlaky.g275 Жыл бұрын
Algebagnim ke zemedua gar new inde yemtegnaw?
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 106 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 13 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por AĂ­
Рет қаралды 13 МЛН