No video

ኩላሊት ሰጥቶ ከሞት ያተረፋትን ባሏን እንፍታ አለችው!!

  Рет қаралды 116,929

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

ኩላሊት ሰጥቶ ከሞት ያተረፋትን
ባሏን እንፍታ አለችው!!
addiskememoch@hubmedia@aradaplus

Пікірлер: 2 300
@yshfzfhzvkd8516
@yshfzfhzvkd8516 6 ай бұрын
ኩላሊቱን ተመለስለት የምትሉ በላይክ
@afrata2939
@afrata2939 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@kalkidankalkidan9969
@kalkidankalkidan9969 6 ай бұрын
አዎ ትመልስ እናዋጣለን
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 6 ай бұрын
እመልስለታለው ብላለች እኮ የማትረባ
@ayna1542
@ayna1542 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂 yanchis kafa
@tyu440
@tyu440 6 ай бұрын
በህክምና ህግ ኩላሊቱን መመለስ አይቻልም! ግን ሴቷ ያለፈችበትን መርሳቷ እጅግ አሳዛኝና አስደንጋጭ ነው
@user-ed3ye4pm6c
@user-ed3ye4pm6c 6 ай бұрын
እሄን መልካም ባል ክደሽ ከሄድሽ እድሜ ልክሽን ስታለቅሽ ኑሪ ቆመሽ የምትሄጅው በሱ ኩላሊት መሆኑን ረሳሽውዴ እድሜሽ ይጠር እንዴው ምናለበት መልካም ሰው ለመልካም ሰው ቢገጥመው እፍፍ ልቤን ነካኝ ልጁ
@user-rt6mq8sy2c
@user-rt6mq8sy2c 4 ай бұрын
አሚን ክፉ
@osratgold7930
@osratgold7930 3 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤👍🏻
@RahmaA-nb8kz
@RahmaA-nb8kz Ай бұрын
ወድሜ ለጂህ አለልህ ከሁሉም በላይ አላህ አለልህ እተ ተፈጥሮነው ኩላሊትህ ባለበት ነው አተቦታ ብሆን አልፈልጋትም እድህ ረግጣኝ ወታ ብትመጣም አትጠቅምህም ስለማጠቅምህ እኮ ነው አላህ ያራቀልህ
@RahmaA-nb8kz
@RahmaA-nb8kz Ай бұрын
የዘበን ምርጥ ሰው ነህ ዲካ ሾው ምርጦቹ አላህ ይጠብቃችሁ
@samkwt5568
@samkwt5568 6 ай бұрын
እቺ ሰገጤ ፣ታሞ የተነሳ እግዚአብሔር እረሳ አሉ አንተ እራስህን ጠብቅ እንባህ ያብስልህ መድሃኒሃለም
@user-st7bo1ix8s
@user-st7bo1ix8s 3 ай бұрын
ያድሳባ ሠው ማንም የዠለጣትን ሚስ ቴ ይላል
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 Ай бұрын
የሆነ ነገርማ ሆናለች
@happyhappy6544
@happyhappy6544 6 ай бұрын
አይገርምም እኮ ብዙ የሆንክለት ሰው ነውኮ የሚጎዳን ማርያምን 😢😢 ወይኔ ስንቶቻችን ነን ንፁህ ፍቅርን የምንፈልገው ያገኙት ደሞ ይጫወቱበታል😭
@tigrayadijeganu2983
@tigrayadijeganu2983 5 ай бұрын
😢awo
@febanlove2876
@febanlove2876 6 ай бұрын
ብዙ የሆንክላቸው ናቸው የሚጎዱት አይዞህ ወንድሜ ሰው የዘራውን ያጭዳል
@HaytShaikh
@HaytShaikh 6 ай бұрын
አዞክ,አትናዴዲ,አላሀ,ሐቅሌ,ዬሥጣት,አታሌቅሥ,ዎድሜ,እኛሤቶች,ሚሖናን,አናቅሚ,አቅናሁ,ያፌቄራትሶዉ,እሱ,ባሌጌነወ,ዉሻ
@abbnna4618
@abbnna4618 Ай бұрын
በትክክል✔️✔️✔️✔️✔️✔️
@user_seatttle
@user_seatttle 6 ай бұрын
ይቺ ባለጌ ቤተሰቧ ያልሰጣትን ኩላሊት ሰቶ ከሞት ያተረፋትን የካደች ቀኑን ጠብቆ እግዚአብሔር የስራዋን ይሰጣታል ወንድሜ አታልቅስ እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዞህ እንደሷ አይነት ባለጌ ወዳ እንደገና ንብረትህን ልትካፈል ፈልጋ ነው ያወጣህውን ወጪ በሙሉ ከፍላ ትሂድ ምክንያቱም ወጪ የቀመሰችው ነገር አለ ብትለምናትም አትመለስም አንተ ጠካራ መሆን አለብህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@tegestasrat4843
@tegestasrat4843 6 ай бұрын
መጨረሻዋ አያምርም
@lidacall2815
@lidacall2815 6 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ መዳኒት አርጋበት ነው የምትሉ በላይክ አሳውቁኝ
@GetAb-vv4yl
@GetAb-vv4yl Ай бұрын
እወነት ነወ እህቴ ኤኔም እደዛ ነወ ያሰብኩት ወዳ አዪመስለኚም
@sofizemaniya8117
@sofizemaniya8117 6 ай бұрын
ኩላሊቱን ትመልስለት ወንድሜ የኔ ወድ አታልቅስ እኔ ለልቅስልህ እግዚአብሔር ይረዳሀል :: ድንግል ማሪያም ትርዴህ ::: የአብርሀሙ ስላሴ ይርዱለህ አሜን :: 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛💗💗💗
@Elshaday-te7hn
@Elshaday-te7hn 5 ай бұрын
የምትፀፀችበት ቀን እሩቅ አይሆንም በቀል የእግዚአብሔር ነው ጠብቂ
@Lulu-tf4ci
@Lulu-tf4ci 4 ай бұрын
Amen
@AbidSani-kz3xq
@AbidSani-kz3xq 6 ай бұрын
OMG....ምንአይነት የተባረከ ባልነው አላህ የተሻለውን ይስጥህ ወንድማችን አብሽር ታገስ ታተርፋለህ
@hanabekele5517
@hanabekele5517 4 ай бұрын
ይህንድፋታዋ በደህና አይመስለኝም ምናምን ሳትቀባው አትቀርም የዘንድሮ መተት በዝቷል
@destamelese3244
@destamelese3244 5 ай бұрын
ይሄን ምርጥ ባልሺን ስንት መስዋት የከፈለልሺን ሂወቱን አሳልፎ የሰጠሺን ትተሺ ከሄድሺ እግዚአብሔር ይፍረዲብሺ አይቅናሺ ዘላለምሺን ስታለቅሺ ኑሪ ባለጌ ጥፍራም እንኳን ባለቤትሺ የኢትዮጵያ ህዝብ ላንች መስዋት ከፍሎአል
@emebetdejen5262
@emebetdejen5262 6 ай бұрын
አንተ መልካም ባል ነህ በጣም መልካም አይዞህ እንኳን አረከው ምነም የሚቆጭህ ነገር የለም የኔ አባት ትኖራለህ እግዚአብሄር አለ እሷ በጤናዋ ነው እንዳልው ከሆነ እግዚአብሄር በቅርቡ ያሳይሃል
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 6 ай бұрын
ወንድሜ ዘላለም ሰውዬው በጣም ያሳዝናል በጤናው አይደለም እንዲህ የሚሆነው እባክህ መተት አድርጋበት ነው ፀበል ውሰዱት 😢😢😢😢😢
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 6 ай бұрын
መተት የሚባለውን ምናምንቴ ባላምንበትም በዚያ የሚያምኑ÷ የሚጠቀሙ÷ የሚፈሩት.. ..እንዳሉ አውቃለሁ ::.አስርታበት ሊሆን ይችላል:: ጥሩ ጥርጣሬ ነው:: መፍትሄውም ፀበል ነው 👍👍👍
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 6 ай бұрын
@@zerihunodda2202 ውዴ በመተትማ ማን ያምናል ከምድር ገፅ ያጥፋቸውና ግን እውነት ነው መተት ከተደረገ ይሰራል ቶሎ ወደ መፍትሄው መሄድ ነው እኛ ደግሞ በፆም በፀሎት አንበረታም በጣም ፀላዮች ላይም ይዋጋል እንኳን እኛ ላይ😘
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 6 ай бұрын
KLMTATU.ATKUM.FKERM..MNFSE.HONA..ARTRGAGU.MDRAWRGAHULA
@elsaethiopia732
@elsaethiopia732 6 ай бұрын
ትክክል
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 6 ай бұрын
ትክክል ወዳ አይ ደልም 😭🙏🙏
@user-ib2re5ls3b
@user-ib2re5ls3b 6 ай бұрын
የማዳም ቅማሞችዬ እንደሱ አይነት ባል ይስጠን ፈጣሪ ❤❤❤❤❤
@user-mz3tv7pg5v
@user-mz3tv7pg5v 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 6 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-zx1ym2ww4w
@user-zx1ym2ww4w 6 ай бұрын
እር የዚህ ይለያል ግን እሶዋ መግደል ነበር ከምር
@asnakechwordofa6482
@asnakechwordofa6482 6 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@HayathHyath
@HayathHyath 4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-lu9pf8gd1g
@user-lu9pf8gd1g 2 ай бұрын
ፈጣሪ አነተን ይጠብቅህ እመብርሃን ታግዝህ ይቺ ራስ ወዳድ የጃን ታገኛለች
@nanatefera6610
@nanatefera6610 6 ай бұрын
እኔም ያንተ አይነት ተመሳሳይ ህይወት ነበር የምኖረዉ አብሮ አደግ የልጅነት ሚስቴ የልጆቼ እናት ብዙ መስዋትነት የከፈልኩላት ሚስቴ እንደሻማ ቀልጬ ለሷ ብርሃን የሆንኩላት ሚስቴ ነች የከዳችኝ ስለዚህ ወንድሜ በርግጥ የሚወዱትን ማጣት ይከብዳል ቢሆንም እዚህ ምድር ላይ ካጣህ የማታገኘዉ እናትህን ብቻ ነዉ ስለዚህ ጠንከር በል እሷ ፈጣሪ የጇን ይሰጣታል ላንተም የተሻለች አጋርህን ይሰጥሀል ወንድሜ ጨከን በል,
@makdabekele8833
@makdabekele8833 6 ай бұрын
በእውነት ልጅቷ ጤነኛ አይደለችም አነጋገርዋ በግልፅ ያስታውቃል ይቺን ጥሩ ቤተሰብ ካላት አስሮ ፀበል መውሰድ ነው ግልፅ ነው ወዳ አይደለም ምናልባት ሌላ የወደደችው ሰው ባልዋን ትታ ወደሱ እንድትሄድ ያደረገው ነገር ነው ብዬ አምናለሁ::
@teklubirru5780
@teklubirru5780 6 ай бұрын
አንዳንድ ሰው ስግብግብ፣ ግለኛና ለራሱ ምቾት ብቻ የሚያስብ ማስተዋሉ የተወሰደ ፍፁም አእምሮ የገደለው ነው፤ ይቺ ልጅ እንደዚያ አይነት ሰው ናት። ወንድሜ አንተ ተረጋግተህ አስብ ፀልይ በእውነት አንተ ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔርም ይክሰሀል ፈፅሞ አይጥልህም ትቶህም አይሄድም ፤ እውነቴን ነው ለእሷ መልካም አይሆንላትም በጣም ልትጎዳ እንጂ ጥሩ ኑሮ ልትኖርም አይደለም፤ እግዚአብሔር ይይዛታል ፍፃሜዋ ጥሩ አይሆንም ልትጠፋ እንጂ ልትለማ አይደለም እንዲዚህ የሚያደርጋት። "አብደሻል እያልከኝ ነው" ትላለች እንዴ? አልታወቅሺም እንጂ 100% አብደሻል።
@TigistTesfaye-qh1ys
@TigistTesfaye-qh1ys 6 ай бұрын
አግዚአብሔር ልቦና ይስጣት አይዞን ዎንድማችን እሄ መንፈስ ነው መድኃኔልም ይገፅፅላት 🙏🏻
@manalosahalo5335
@manalosahalo5335 6 ай бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ❤❤❤❤❤
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 6 ай бұрын
አይዞህ ሴጣን ነው እንዲህ ያደረጋት ፀሎት አድረግ
@TeshaleMusse
@TeshaleMusse 6 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ለጊዜው ያስደነግጥሀል ፍቅር የጋራ ካልሆነ አትድከም ብትመለስ የባሰ ትሄዳለህ ነፍሷን ስላተረፍክ ፈጣሪ ውለታውን ይከፍልሀል ከሌላ ፍቅር ከጀመረች አስብበት እራስህን አድን
@jesusway3790
@jesusway3790 6 ай бұрын
ትክክል
@fatma6629
@fatma6629 5 ай бұрын
በትክክል
@user-oe9in8mi4g
@user-oe9in8mi4g 2 ай бұрын
አው😊
@melesednna1132
@melesednna1132 Ай бұрын
በትክክል !ሰውዮ ወንድ አይደለም። ኮላልቱ ስያወጡ ልቡን ሰያወጡ አይቃርም ?
@user-ne3fh1xo4z
@user-ne3fh1xo4z 5 ай бұрын
የተረገመች ስት የእጂሽ ይስጥሽ ፈጣር ኣይዞሆ የኔ ውንድም ፈጣሪ ካንተ ጋር ዩሆን
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 6 ай бұрын
እራስህን ካጠፋህ የዘለ ኣለም ህይወት ታጣለህ እሷ ብትቀር እግዚአብሔር ኣለህ ደካማ ኣትሁን በርታ ይህም ያልፋል ጎበዝ ነህ ኣይዞህ
@sarasesaye
@sarasesaye 6 ай бұрын
አላህ እድሜሽን ያሳጥረው 😢 ወንድማችን አትዘን አላህ ላተ የተሻለችዋን ይሰጥሀል😢😢😢
@user-mr8uv6et8c
@user-mr8uv6et8c 6 ай бұрын
ኧረ ይችጋጠወጥነች ወንድን ሚወዲትእደዚክ አይነቶች ነዉ😢😢😢😢😢😢
@Al_habisha
@Al_habisha 6 ай бұрын
መምታት ነውኮ የቀራት ይቺን ቢርቅ ይሻላል
@zainabxx7382
@zainabxx7382 6 ай бұрын
ይች ጥፍራም ባለጌ እድሜሺ ይጠር ወጥተሺ አትግቢ አንች ደደብ
@MadinhRr
@MadinhRr 6 ай бұрын
አውሎ አያሳዲርሽ አቦ
@user-kh8yr1en5d
@user-kh8yr1en5d 4 ай бұрын
በጣም ሀይለኛ ናት እረ አትሆንኸም ብታውቀው ልብ ይሠጥኸ
@Hamelmal777
@Hamelmal777 6 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ይህን ሰውየ ስትፍታ አለውልሽ ያለ ጉረምሳ የፍለጋት ከሱ ጋር ስላለች ነው ከሱ ስትለይ ይተዋታል እሱንም የጠላችው እንደዚህ ሰለሚያለቅስ ነው ቆፍጠን ኮራ የሚል እንጂ እንደዚህ እያለቀሰ እየተለማመጠ ትዳሩን ማቆየት አይችልም እንደዚህም ለመሆኗ ምክንያት የሱ መልፈስፍስ ነው ትዳር በለቅሶ ማቆየት አይቻልም 😡😡😡
@tgtg3001
@tgtg3001 6 ай бұрын
ወድማለሜሜሜሜ አታልቅስስስስ አዎዎዎዎ ያማልልል ግን እውነቱን ተቀበል ወደ እግዚአብሔር ተጠጋጋ ከለቅሶበኃላ ደስታአለ ያለን አምላክ ቃሉ ሕያውነው አይዞሕ🤝
@WeyzerWeyzer
@WeyzerWeyzer 5 ай бұрын
ትክክል
@mebratbereket2732
@mebratbereket2732 6 ай бұрын
የታባትዋ ባለጌ ወንድሜ ላንተ እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ እሱኣ ግን ኣምላክ እድሜዋን ያሳጥረው ጨምላቃ።😭😭😭😭😭😭😭
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 Ай бұрын
ምን ዓይነት ባለጌ ናት
@user-fw4mz5rm7y
@user-fw4mz5rm7y 6 ай бұрын
የኔ ጌታ አይዞክ ወንድማለም አምላክ አለ ይርዳህ መድሃኒአለም የጅዋን ይስጣት ክፉ 😢😊
@user-vc6qf8ug9v
@user-vc6qf8ug9v 5 ай бұрын
ዳግም የተወለድሽው በሱ ላይ ነው እድሜሽን ያሳጥረው
@Tarikutadesse-et8fq
@Tarikutadesse-et8fq 4 ай бұрын
እስካሁን የተለያዩ መጥፎ ነገሮችን ሶሻል ሚድያ ላይ አይቻለሁ ብዙ ተከታትያለሁ ይሄ በጣም ተለይቶብኛል ባለበቷ በጣም አሳዝኖኛል ለእንደዚህ አይነት ባል ምንም ቢያደርግ ክፍያው ይሄ መሆን አይገባው ፈጣሪ ለልጅቷ ማስተዋልን ይስጣት ምንናልባትም ከፍተኛ የሆነ የአዕምሮ መቃወስ ገጥሟትም ልሆን ስለሚችል ማረጋገጥ ያስፈልገዋል ምክንያቱም አንድ ሰው የቱንም ያክል ጨካኝ ቢሆን በዚህ ልክ ከፈጣሪ በታች ህይወት ሰጥቷት ከሞት ያተረፋት ሰው ላይ እንደዚህ መሆን የጤና ከሆነ እውነት የመጨረሻው ዘመን መቃረብ ምልክትም ጭምር ነው ሰውየው ያሳዝናል 😢
@bizualemesuendale9710
@bizualemesuendale9710 6 ай бұрын
ከምር የኔንም ልብ ነው የሰበረችው እንባው መዐበል ይሁንባት እማትረባ
@bizualemesuendale9710
@bizualemesuendale9710 6 ай бұрын
ምኗ የተረገመች ነት ዘመንሽን ሙሉ አይቅናሽ 😢😢😢ቀሽም
@halmanotmebrhatu7313
@halmanotmebrhatu7313 Ай бұрын
ባለጌ ሴት ህይወት የተሰጣት ስርዓት የሌላት በባሏ ደርባ እመነኝ ደስተኛ አትሆንም እግዛብሔር ይይላት ፍርድ ከፈጣሪ ነው ወንድማችን በርታ አይዞህ
@America1219
@America1219 6 ай бұрын
ይለቀስላት ይች ባለጌ😏 አይዞህ እግዚአብሔር የእጇን ይሰጣት ከሀዲ ጉድ እኮ ነው። ምን አይነት ፍጥረት ናት ይች አለሌ ቱ ልሳንሽ ይዘጋ ስዲ
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 6 ай бұрын
ከባድ ነው እፉ😢😢😢😢😢😢😢
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 6 ай бұрын
ትክክል አለሌ ለልጅ እኳን አታስብም ወይ ጉድ ነው😢😢😢😢
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 5 ай бұрын
እኔተቃጠልኩኝ ጪራሺትጮሀለችኮደሞ መአትያውርድባትና በስመአም
@fanafani2638
@fanafani2638 6 ай бұрын
ምን አይነት ድፍረት ነው ወኔ ጨካኝ ነት በፈጣሪ😢ጤናማ ናት ግን😢 ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ያሳዝናል😢
@user-el2xx1zr5i
@user-el2xx1zr5i 6 ай бұрын
አሁንኮ ዝም ብለን እንፈርዳለን እንጂ የወደደችው ልጅ እግዝያብሄርን ሂጂልኝ ይላታል በቃ :: ይብላኝ ለእሷ አንተ ነገ ታገባለህ ወንድም ሁሉም ያልፋል ::
@rodieyor
@rodieyor 3 ай бұрын
ይህቺ ልጅ በመስተፋቅር አስረዋት እንዳይሆን ፀበል ነው መውሰድ ወንድሜ ። አይዞህ ትዳር በፈተና የተሞላ ነው በጥበብ ማለፍ ነው ዋናው እግዚአብሔርን በማስቀደም። አይዞህ ለፈጣሪ አሳልፈህ ስጥ ሁሉ ይስተካከላል።
@fatamahallem3243
@fatamahallem3243 6 ай бұрын
አላህ ያሳት ኩላሊቱን ትመልስ ቃል ትግባ ጋጠወጥ
@haileslaseberhe
@haileslaseberhe 5 ай бұрын
የበለጠች ታገኛለህ ኣይዞህ በርታ
@mekonnenabate1423
@mekonnenabate1423 5 ай бұрын
ይህን የክል ታላቅ መስዋእት ከፍሎ ያዳናትን ደግሞም ልጅ የወለደችለትን ይህን ጥሩ ሰው መግፋት አረመኔነት ነው አፏን ምልታ ፍታኝ ስትል አታፍርም እሱ መሰዋእት ባይከፍል ሞት ሊያፋታት መጥቶ ነበር እኮ አላወቀችም ይቺ ጂል! ክብሯን በራሷ አየጣለች ነው ወራደ ናት።
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 ай бұрын
ሰገጤ ጭራሽ አፏን ትከፍታለች እዴ ማርያምን ኩላሊቱን መልሣ ትስጥ 😢አረ በፈጣሪ ባሏን ገፍታ ከቀረች እድሜልክሽን ስታለቅሽ እደምኖሪ አትጠራጠሪ
@fevengetnet3568
@fevengetnet3568 6 ай бұрын
በሂወቴ እንደዛሬ ተናድጄ አላውቅም የሰው ነፍስ ማጥፋት አደለም አይጥ እገላለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም ይቺን ግን ባገኛት ሲጥ ነበር ማረጋት😢😢😢😢
@AbduSeid-iw4ju
@AbduSeid-iw4ju 6 ай бұрын
አታልቅስ ሴት ቢሄድ ሴት ይመጣል የሰጣሀትን ኩላሊት ትመልስ😊
@Hananmybestlive
@Hananmybestlive 6 ай бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ ለበጎ ነው የተሻለች አለች
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 Ай бұрын
እግዚኦ ይቺ የማትረባ እባክህ ዘሌ ይቺን መርገምት ይህ ሰው ምናምኑን አሰንክተው ነው እንጂ በጤናው አይደለም ጸበል ውሰደው ይዳን ! ሁሉም ሰላም ይሁናል😊
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 6 ай бұрын
ኩላሊትህን ትመልስና ትሂዲ ይች አይሁዳ እመነኝ የሆነቀን እግርህ ላይ ተደፍታ ይቅር በለኝ ትልሀለች ይች ቅንዝራም እንባህን ፈጣሪ ይበስልህ
@fatma6629
@fatma6629 5 ай бұрын
ልክነሽ በኔላይ ያገባ ባሌ እግሬላይ ወዴቀ ያበጠው ልቡ ተነፈሰ እና እሶም አይቀርም
@winniea9803
@winniea9803 6 ай бұрын
አይዞ ወንድሜ ፈጣሪ ልቦና ይስጣት😢😢
@almazbelachew5416
@almazbelachew5416 6 ай бұрын
አይዞህ ታሞ የተነሳ እግዜሩ እረሳ እሷ የህዝብን ውለታን እረስታ እንዲህ መሆን አይገባም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 6 ай бұрын
እቺ ዉሻ አይሁድ አፈር ብይ ብዙመስዋት አድረጎ ያዳናት አዉሬ እንዲህ ማድረግዋ ልብይሰብራል የኔ ወንድም ኩሊትህን ትመልስልህ በፈጠረህ እንዳትተዉላት ከሞት አድነህ እፍፍፍፍ አዋራጅ በጣም አዘንኩላት 😭😭😭😭😭💔💔💔
@esayasberhane5454
@esayasberhane5454 6 ай бұрын
አንተ ይሄ ራሴን አጠፈለሁ የሚለው እርስ ራስህነ ብጠፋ ለስዋ ደስ ይላታል አን ከጠነከር ግነ አንተነህ አሸናፌ የምትሆነው ወድሜ በርታ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን
@netsanetmengiste4633
@netsanetmengiste4633 6 ай бұрын
ውይይይ ምስጊን ባልዬው እጅግ ያሣዝናል ፈጣሪ ልብክን ያጠክርልክ💔💔💔💔💔
@SdSd-bi9ll
@SdSd-bi9ll 6 ай бұрын
መተት አድርጋበታለች. ፀበል ውስድት ዘሌ ወንድሜ
@GetAb-vv4yl
@GetAb-vv4yl Ай бұрын
በጣም ይገባካል ምርጥ ሰወ የዘገየ ልጅ አድሜ ከጤና ይሰጥ የእጇን ታገኛለች ያውም ልጅ ትታ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 6 ай бұрын
አልቻልኩም ማርያም❤️ ወንድማለም አይዞህ ወንድማለም ወዳ አይደለም አዋት ነዉ ጠበል ውሰዷት በእግዚአብሔር አምላኬ እህታችን ማልን ❤️😭🙏
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 6 ай бұрын
አየ ፍቅር ያለ ቦታዉ 😭😭እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ😭😭💒❤❤❤❤
@mohammedsaid7412
@mohammedsaid7412 2 ай бұрын
ምርጥ ሰው:በነስር አይን ላይ ለአደረከው ተግባር አከብርሀለሁ።
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 6 ай бұрын
አቤት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😢😢💒❤
@yousuf6587
@yousuf6587 6 ай бұрын
አይዞህ ወድሜ ላደረከዉ መልካም ነገር አድቀን ይከፈልሀል ወድቆ አይቀርም ታያለህ
@tesfayekebede3612
@tesfayekebede3612 4 ай бұрын
ምን ጉድ ነው ቤተሰብ ኩላሊት አልሰጥም ያላትን ሴት ባል ኩላሊቱን ሰጥቶ በህይወት ያኖራትን እንዲህ ማበሻቀጥ እጅግ ያሳዝናል በእውነት ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ።
@Abdo-tg5zk
@Abdo-tg5zk 4 ай бұрын
ወንድምዋ አላህ ከይሩን ነገር ይምርጥልህ ያርብ በጣም ያሣዝናል በጣም አይ ሠዉ ሡበሀን አላህ ያርብ ቀልብሸን አላህ ይመልሠዉ ለወንድሜ ሢል ሥለወደደሺ እጅ ሥራሸ በጣም ያሣዝናልልልልል ማንም የማያርገዉነዉ የሆነልሺ ግን ይቀናሻል እድህ ጠአሣዝነሸዉ ልቡን ጠብርሸዉ እንኳን እሡን ተመልካቹም አዘኖብሻል የሠዉ ቀልብ መሥታወት ነዉ ተይ አይቀናሸም ለወንድሜ ግን መላ መፈተሄ ይፈለግለት በሠላሙ ነዉ አሏሁ አለም
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 6 ай бұрын
ወንድሜ ኩላቱን ትመልስለት እቺ የተረገመች
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 6 ай бұрын
እኔም ይገርመኛል ለመልካም ሰዉ መልካም ሰዉ አይሰጠዉም
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 6 ай бұрын
ደጉ ሾው በጣም ደካማ ባለ--- ዎች ናችሁ ከአክብሮት ጋር ! መጀመርያ ለምንድነው ልጅቷን ተከታትላችሁ ባል የጠረጠረውን ማስረጃ ይዛችሁ ያልቀረባችሁት? የናንተ ዋናው ነገር እና ስራ አግባብ ያለው መፍትሄ መሆን ነበረበት?! ይህችን ባለጌ ለህግ ለማቅረብ ዱካዋ እንዳይያዝ ነው የረዳችኋት! መጀመርያ ማድረግ የሚገባችሁ ባሏ የተጠረጠረበትን እጅከፍንጅ በመያዝ ለፍርድ ማቅረብ ነበር።
@user-ft2dk8fm5c
@user-ft2dk8fm5c 5 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ አላህ የተሻለችዋን ይወፍቅሀል እቺ አረመኔ ብትኖርም አትጠቅምህም ምን ነበረበት አላህ እኛንም እንደዚህ ታማኝ ባል በሰጠንና በተደሰትን
@tesefalove1834
@tesefalove1834 6 ай бұрын
ትሄድ ህይውትህን ለሰጠሀት ያልሆነች የሄደችበትም ለጥቅም ብሎ ካልሆን አንቅሮ ይተፋታል አይምስልህ ለአንተም ፈጣሪ አለልህ ወንድሜ
@tigistyoutubeyoutube12
@tigistyoutubeyoutube12 6 ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ከባድ ነው ይህን መልስ ነው ያማል😢😢
@atallomuche9726
@atallomuche9726 6 ай бұрын
ሰላም ወዳጄ በጣም እናዝናለን በመጠኑም ያለፈው ታሪካቸው አስተማሪ አንደነበረ አልጠራጠርም ግን ክሊፑን ትንሽ ብታሳየን ለማስታወስ ከዚያ ሁላችንም ለመፍረድ አያዳግተነም ሰውየው የሰጣትን ትመልስለት ግማሽ አካሉን ወስዳ የእርሱ መሆን ሲገባት ወደ ጥግ መያዝ አይሆንም ሰውየው እስከነቀል ትክል በምሉ እዳውን ትቻልአቅሙን ትመልስለት ክሀዲ መሆን ይህን ያክል እስከልጇ ነው እኮ የካደችውትታሰር እንዳታመልጥ ፍርድ ይጠብቃትያባከነውን ጊዜውን ሁሉ ትመልስለት አይዞሽ ያላትን ሰው እንየው ለመጀመሪያው ያልሆነች ለሌላ አትሆንም የገንዘብ ሰው ናት ገንዘብ ያጠፋታል
@LemlemShimelis
@LemlemShimelis 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢እረ በጣም ያማል ግን ኣተግን ጠካራ ነክ ወድሜ ኣቺ ግን በጣም ታሳዝኛለሺ ያቀን ተመልሾ እደማይመጣ በምን እርግጠኛ ነሺ
@user-jz9vc2pv4n
@user-jz9vc2pv4n 6 ай бұрын
በስማም ይህን ያህል ጩኸት ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ
@accacc5974
@accacc5974 4 ай бұрын
ባለጌ. ነች አፍኖ መግደል ነው
@AkramMustafa-vx1sc
@AkramMustafa-vx1sc 6 ай бұрын
የረቢ ሲየሰዝን በከቹ ተበበሩት አሳ አትረበም በለጌነት አለህ ዪድረስለት ወድ ልጅ ሲየለቅስ መየት ከበድነዉ
@hiwotalemayehu733
@hiwotalemayehu733 4 ай бұрын
በመጀመሪያ ዘሌ አንተ በጣም ታጋሽና መልካምነትህን ያሳየህበትን ሳላመሰግን አላልፍም 🙏🙏ምክንያቱም እኔ ባንተ ቦታ ብሆን ግባሯን ብዬ 💪💪ነበር ምሄደው ስርአት ሚባል ያልፈጠረባት ቅሌታም ናት የሱ ግፍ ግን እግዚአብሔር ያሳያታል ትጠብቅ
@menbermekonen2496
@menbermekonen2496 6 ай бұрын
እዲህ ያለ ታሪ ሰምቼ አቃለሁ ኩላልት ሰታው የከዳት አንዳንዴ ሴት አይ ፈጣሪ ልብ ይስጣት ድሮም ሴቶች በጣም የሚወደንን ዋጋ የሚከፍልልንን አንወድም የሚኮራብንን የሚንቀንን ነው የምንለጠፈው
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 6 ай бұрын
በእውነት ስው እረግጦ መሄድ የሚቀና መስሎሻል? እግዚአብሔር ይስራሽን ይስጥሽ የስው እንባ ይፈርዳል አለው ያለሽ ወንድ ነግ እሱንም ጥሎሽ ይሄዳል ጠብቂ በስፈሩ ቁና መስፈር አይቀርም 😢😢😢አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ለአንተ ያለው ይመጣል 😢😢
@tsedallove
@tsedallove 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እኮ ይችላል አሁን ዙሮ በሽተኛ ቢያርግሽስ እ ዋጋ የከፈለልሽን ባለቤትሽን ገፍተሽ የተሻለ ህይወት አግኝቻለሁ ማለት 😢😢😢
@TgAy-cw4xc
@TgAy-cw4xc 6 ай бұрын
እኔን አታልቅሰ የጅዋን ታገኛለች ግፍ ነዉ መጥፍዉ አወዳደቅ ትወድቃለች ጠብቅ እንባህን ወንድሜ በደለችህ እንጅ አልበደልካትም ልብ ሰባሪ ነዉ
@user-oh2pj3fm5p
@user-oh2pj3fm5p 5 ай бұрын
የማንንምድገፋአልፈልግም ትላለችደም ይችሰይጣን የስንትሺ ሰዉድጋፍነዉ ቆመሽእንድትሄጅያረገሽ ህይወቱንለሰጠሰዉ ምላሹይሄነዉ እድሜሽንያሳጥረዉ አንተምፈጣሪየተሻለይስጥህ😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲
@MmMm-ec5ux
@MmMm-ec5ux 6 ай бұрын
አታልቅስ ወድሜ ሰው የዘራውን ነው የሚያጨደው የስራዋን ታገኛለች
@neimak2207
@neimak2207 6 ай бұрын
አፈር ብይ አቦ 😢😢😢ግን አላህ ምን አለ ለመልካሙ መልካም ብትሰጥ 😢😢😢😢የምር አናዴዴችኝ ያሳትና😢😢
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 3 ай бұрын
የተረገመች የሷን ግማሽ ያክሉን እንኳን የሚያስብን ሰው ማግኘት ከባድ ነው በዚህ ጊዜ ሰዉ ጥቅመኛ ሆኗል ፈጣሪ የእጇን ይስጣት ባልየው ግን መልካም ሰው ነክ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ እድሜ እና ጤናን ይስጥክ
@user-rq4gh6nk6c
@user-rq4gh6nk6c 5 ай бұрын
ጌታቸው እየሱስ ማደንታችን የረደል ዉንድሜ አየዞ መልከምነትክ አየጥልም😢😢😢😢😢
@fatimabranu2452
@fatimabranu2452 6 ай бұрын
አብሸር አላህ የተሻለዉ ይሰጥሀል
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 6 ай бұрын
ኩላሊቱን መልሺ
@user-wp8is5gg1l
@user-wp8is5gg1l 5 ай бұрын
😂😂😂😂 ልቤአዝኗል ግንአሳቃችሁኝ ኮሜታተሮች
@sishaia6875
@sishaia6875 Ай бұрын
​@@user-wp8is5gg1lቀልድ የለም ትመልስ😢😢😢😢
@user-xh8bd1ov1d
@user-xh8bd1ov1d 5 ай бұрын
አይዞህ አንተ መልካም ሰው እርሷ ውለታህን ብተረሳ እግዚአብሔር አይረሰም በጣም ነው ልብን የምነካው በእውነት በቤተሰቦቻ አስመክረት😢
@hayathhb3588
@hayathhb3588 Ай бұрын
አብሽር ወንድሚ ባንዱ የተበደለ ባንዱ ይካሳል አላህ ጤናህን እድሜህን ይስጥህ
@wegayehuyoutube1148
@wegayehuyoutube1148 6 ай бұрын
ምን አይነት ሰዉ ናት በጌታ
@naidalo5047
@naidalo5047 6 ай бұрын
ጋዜጠኛ ወድማችን አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታትላተ ጉድ
@endaleTerefe
@endaleTerefe 4 ай бұрын
በጣም ትጎዳለች ወደልብሽ ተመለሺ የልጁ አንባ ይጎዳሻል ታሞ የተነሳ አግዘርን እረሳ
@user-us1dc4cs1h
@user-us1dc4cs1h 4 ай бұрын
😢😢😢ወይኔ ግፍ ነው ሚሆንባት😢😢😢 ወይኔ የውንድልጅ እንባ ጥሩው አይደለም አይዞክ ትችላለክ በርታ ሌላ ከሳዋ የተሻለ ይስጥክ😢
@mulumulu5957
@mulumulu5957 6 ай бұрын
ኩላሊቱን መልሺለት እና ተፋቹው አቺ ባለጌ መስሎሻል በምድር ብታባርቂ በሰማይ የሱ አምላክ የልጁ አምላክ የየዋህ አምላክ ይፋረድሻል አቺ ሰድ😢
@user-vm6lz2zj9m
@user-vm6lz2zj9m 4 ай бұрын
ሚገርም ታሪክ እግዝያብሄር ጣልቃ ይግባ
@Fuolseafuolsea-qo1qr
@Fuolseafuolsea-qo1qr 5 ай бұрын
የሆነ ነገር አስነክተ ዋት ነዉ የሚሆነዉ በትዳሯ የቀና ሀገራችን እደሆነ በሸይጧን ማደር ከጀመረ ቆይቷል 😢😢😢😢 ጠበል ዉሰዷት የምትሉ ላይክ 💔💔😥😥😥😥😥
@user-tk1yx2kh3n
@user-tk1yx2kh3n 4 ай бұрын
ጎበዝ የምን መልቀስ ነው ከአንተ ተሽለ ሳይሆን እንደማትሆን አንተ ባታውቅ እንኳ ፈጣሪ ያውቃል በርታ እንጂ
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 5 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ልቦና ይስጥሽ ወንድሜ እራስክን ጠብቅ ሰው የስራውን ይሰጠዋል😢
@user-bx8di8rj8h
@user-bx8di8rj8h 6 ай бұрын
መታት ሣረታ በት ነው በአለህ የታባዳላ ሰው ያቃል ህማሙ ወድ ማች አዛዘናን ቆሸሸ ገንዝብ መጭ እና ጣፊ ነው ኢይቅናሽ 😢😢
@user-ex1bq9bf1d
@user-ex1bq9bf1d 6 ай бұрын
ወድማችን አይዞክ ሃወት ይቀጥላል አወዳደቋ ግን አያምርም አተ ግን ጠክር ወድማቾን❤❤❤❤❤❤❤
@berryberry2124
@berryberry2124 6 ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ ላንተ ፈጣሪ አለ የፈለገ የጰባይ ለውጥ ቢኖር ሂወታን የመለሰላትን አትክድም ወንድሜ እራስህን ጠብቅ የሚያሳዝነው ምላሽህ ብቻ ነው ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ካንተ ጋር ነው ላንተ ያልሆነች ለማንም የማትሆን ሴት ናት ነገም የምትይዘውን ወንድ የምትሸጥ ሴት ናት አይዞህ
@wegayehuyoutube1148
@wegayehuyoutube1148 6 ай бұрын
ዉይ እደዚህ አይነት ባል አለ ምን ሁና ነዉ በጌታ በስማም ይህን ሁሉ መስዎት ከፍሎ
በመጨረሻም ጠበቃው ሚስጥሩን ተናግሮ ከሀገር ወጣ!!
42:52
ኩላሊት የሰጣት ባሏ ላይ!!የሰራችው አስነዋሪ ድርጊት!!
37:14
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
Нашли чужие сети в озере..💁🏼‍♀️🕸️🎣
00:34
Connoisseur BLIND420
Рет қаралды 3,6 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 141 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН