አምልኮ በአማኑኤል እና እያሱ Ethiopian Evangelical Church Ottawa

  Рет қаралды 313,656

EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን

EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን

2 жыл бұрын

ኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
Ethiopian Evangelical Church In Ottawa
Live streaming Service
225 McClellan Road, Ottawa, ON K2H 8N5 Canada
Tel. & Fax:- 613-725-9777

Пікірлер: 520
@tsegabelete7120
@tsegabelete7120 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ በደሙ ሸፍኖ ያሳድጋችሁ !!! ብሩካን ናችሁ ብርቅዬ የጐልጐታው ፍሬዎች ። ምድራችን ከእናንተ የተነሳ ተሳክቶላታል በእናንተም እምነት ብዙ ትውልድ ይታደሳል ከድቅድቅ ጨለማ ወደምደነቅ ብርሃን ይመጣል !!! ዘመናችሁ ይባረክ።
@daniyaregal7093
@daniyaregal7093 2 жыл бұрын
መጨረሻቸውም ያማረ ስለሆነ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን በዚህ መልኩ ያሳደጓቸው ቤተሰቦቻቸው ፈጽመው ይባረኩ ይህ የቤተሰብና የቤተክርስቲያን ፍሬ ነው ክብሩ ለጌታ ይሁን
@libesymone1467
@libesymone1467 2 жыл бұрын
Eske fithame geta yimirachew
@Nulawit
@Nulawit 2 жыл бұрын
Ewnet nw
@muhammadfuj1055
@muhammadfuj1055 2 жыл бұрын
cvvv
@muhammadfuj1055
@muhammadfuj1055 2 жыл бұрын
vv
@muhammadfuj1055
@muhammadfuj1055 2 жыл бұрын
n vvv
@user-xj5ff7wz1f
@user-xj5ff7wz1f Ай бұрын
እግዚአብሔር ለዘለአለም ይመስገን ሁሌም አዳዲስ ነገር ለሚፈጥረው ልጆቼ በእግዚአብሔር ቤት ዘመናችሁ ይመርበት ተባረኩ
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
እናንተ የተባረካችሁ ልጆች ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ
@abelmelese9833
@abelmelese9833 2 жыл бұрын
በዚህ ህይወት እንዲኑሩ ዋጋ ለከፈላችሁ ቤተሰብ ጌታ ዘመናችሁ ይባረክ ማለት እወዳለሁ
@kalkidankabe3022
@kalkidankabe3022 2 жыл бұрын
ዋው ቃላት የለኝም አሁንም በብዙ ሞገስና በረከት ተባረኩ የሁለቱ ወንዶች ወላጆች የሆናቹ ተባርካችዋል አሁንም ፀጋው ይብዚላቹ ተከናወኑ ከዚህ በላይ ምን መባረክ አለ እልልልልልልልልል....ል !
@user-to8le5uf3r
@user-to8le5uf3r 6 ай бұрын
Geta yasadigachu❤❤❤
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው! ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ እወዳቸዋለሁ❤️
@gracem3690
@gracem3690 2 жыл бұрын
የዘለዓለም አምላክ ጌታ እየሱስ ከዚህ ክፋ ትውልድ ይጠብቃችሁ ❤️❤️🙏
@fantulopiso7621
@fantulopiso7621 2 жыл бұрын
M
@retasa7652
@retasa7652 2 жыл бұрын
አቤቱ በዘመን ሁሉ ጌታ ሠው አለህ ለቢሊየኖች በረከት ናችሁ ተባረኩ
@motumaamansis7013
@motumaamansis7013 Ай бұрын
GETA YIBRKCHAW......መጨረሻቸውም ያማረ ስለሆነ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን በዚህ መልኩ ያሳደጓቸው ቤተሰቦቻቸው ፈጽመው ይባረኩ ይህ የቤተሰብና የቤተክርስቲያን ፍሬ ነው ክብሩ ለጌታ ይሁን
@kassayineshbelihu
@kassayineshbelihu 2 ай бұрын
የምወዳችሁ ውድና ድንቅ የኢየሱስ ልጆች ዘመናችሁየተባረከ ይሁን ,በላያችሁ ያለው ይሄ ታላቅ ቅባት አሀን ይጨምር,ይጨምርርርርር ተባረኩ
@shalomshalom1236
@shalomshalom1236 2 жыл бұрын
እንደሙሴ በፈርኦን አስጨናቂ ዘመን እንደጌታችን ኢየሱስ በሄሮድስና ጲላጦስ አስጨናቂ ዘመን አሁን ደሞ ሁሉ የሃጢያት ባተንዲራን በየደጁ በሰቀለበት አውሬው አጋንንት ምድርን ለመቆጣጠር በወጣበት ጊዜ የተወለዳችሁ ስጦታዎቻችን ናችሁ ተባረኩ ቃል ያጥራል ለመግለፅ ❤️
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 2 жыл бұрын
እነዚ በጣም ደስ ይላሉ ፈጣሪ ይጨምርላቸው እኔ ፕሮቴስታንት አይደለሀም ግን የድሮዎቹን ጨዋዎቹን ፕሮቴስታንቶች አስታወሱኝ ፈጣሪ ይባርካቹ
@voiceofhabesha8799
@voiceofhabesha8799 2 жыл бұрын
የእናንተ አምላክ ይማረኝ ይፈውሰኝ ይባርከኝ። እኔ ሀጢያተኛ ደካማ እና ብቸኛ ነኝና ያስበኝ እግዚያብሄር።
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 жыл бұрын
Amen.
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 2 жыл бұрын
የምታሳርፉ ልጆች ጌታ በደሙ ሸፍኖ ከዚህ አለም ጠብቆ መንግስቱን ወራሽና ትውልዳችሁን የምታወርሱ ፍፃሜያችሁ ያማረ ይሁን ። አቤት የወላጆቻችሁ መታደል፣ እነርሱን የምታሳዱበት ፀጋውን ጨምሮ ያብዛላችሁ ስለነእርሱ የሚያስፈልጋችሁ ሁሉ በረከት ጥበብ ይሙላባችሁ።
@fasikahailu
@fasikahailu 2 ай бұрын
የተባረኩ ልጆች ናቸው ጌታ ባርኮ ለቤተሰባቸው የሰጣቸው ልጆች መሆናቸውን ከፍሬያቸው ያስታውቃል ልጆቹ ሲታዩ የቤተሰቦቻቸው እግዚሃብሔርን መፍራታቸው መውደዳቸው በልጆቻቸው እንዲገለጡ አድርጓቸዋል ልጅ ማሳደግ እንደነሱ ነው የጌታ ክብር የሞላባቸው በፍርሃትና በስርዓት ያደጉ ጌታ የሚያይበት ህይወት እንዳላቸው ልጆቻቸው መስታወት ናቸው ዘመናቸው ህይወታቸው ጤናቸው አገልግሎታቸው በምድር ቆይታቸው ሁሉ የተባረከ ቤተሰብ ይሁን ጌታ ከነሱ ጋር ይሁን ለዘላለም ክብሩን ጌታ ይውሰድ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 жыл бұрын
ተባረኩ የጌታ ጀግኖች ዘመናችሁ የአገልግሎት ብቻ ይሁን 🙏🙏🙏
@hannaanley2461
@hannaanley2461 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችህ። እንወዳችሀለን። እናከብራችሀለን። እናንተ ለበረከት ናችህ።
@user-xj5ff7wz1f
@user-xj5ff7wz1f Ай бұрын
አምላኬ እግዚአብሔር በማይቀንሰው ልዪ በረከት ይባርካችሁ በኢየሱስ ስም
@efremtilahun2323
@efremtilahun2323 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው የክርስቶስ በጎ ወታደሮች ናቸዉ እግዚአብሔር አብ ልዪ በሆነው በክርስቶስ ክብርና በመንፈሱ ሀይል እለት እለት እየሞላቸው ምድሪቱን ያስወርሳቸው ዘመን ተሻጋሪ በሆነው ቃሉ ውስጣዊ ማንነታቸው ይሞላ እንደእየሱስ በጥበብ በሞገስ በቁመት ለጌታና ለጌታ ብቻ ይደጉ ከዘመኑ ክፋትና አመጽ ይሸሽጋቸው ቤተሰቦቻቸው የተባረኩ ናቸው ጆሲዬ ጌታ እየሱስ አንተን የላከህ እዛ ምድር ለትውልዱ ምሳሌ አርጎህ እንድታሳድግለት ስለሆነ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው ተባረክ
@fb4651
@fb4651 2 жыл бұрын
ተባረኩ! እነዚህን ያሣደጉ፣የኮተኮቱ እጆች ሁሉ ይባረኩ! ጌታ ይክበር!
@mentutube6971
@mentutube6971 2 жыл бұрын
አባ በደምህ የተሸፈኑ ይዉኑ እኔ ነብስም አልቀረልኝም ገና ለማንም ያልሰገድ ላንተ የተለዩ ብዙ ትዉልድ አሉክ የኔ ጌታ ስምክ ይባረክ
@mesrachkandido7610
@mesrachkandido7610 2 жыл бұрын
እነኝን ልጆች እንዴት እንዴምውደቸው ልነግሪ አልችልም እግ/ር በክብሩ ያሰድጋቸው
@user-qf5oo2rp3z
@user-qf5oo2rp3z 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@mihiretuendrias6558
@mihiretuendrias6558 2 жыл бұрын
ሀሌሉያ!! በክርስቶስ አምኖ የዳነ የእግዝአብሔር ቤተ-መቅደስ ነው!! “...........፤ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነውና፤ ያም ቤተ መቅደስ እናንተ ናችሁ።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥17 (አዲሱ መ.ት) ተባረኩልኝ ውድድድ ነው ማደርጋችሁ!! ወላጆቻቸውን ጌታ ይባርክ!!
@mathewoskoyrra9637
@mathewoskoyrra9637 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚወዳችሁ:: የበተሰቦቻችሁን ልመናና ልፋት እውነተኛ ፊሬ ናችሁ:: በተሰቦቻችሁን ጌታ አብዝቶ ይባርካቸው::
@Prophetselawondim
@Prophetselawondim 2 ай бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ አንድ ቀን እጠራቼዋለሁ።እሸ
@kefiyalewaxinafu
@kefiyalewaxinafu 9 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው! ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ እወዳቸዋለሁ❤100..x
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
ምን አይነት አስደናቂ,አስገራሚ,አስተማሪ, አስደሳች,ማራኪ,የሚባርክ,ታላቅ ሃይለኛ እና ህይወት ለዋጭ የሆነ ዝማሬ,አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ።
@user-xp4wl1ib5x
@user-xp4wl1ib5x 2 жыл бұрын
ቅሬታ ይስቀረህ እራስህን ይል ምስክር የማትተው ጌታ ተባረክ ልጅችህን በእውቀትና በፅጋ አሳድጋቸው ጌታ ይባርካችሁ
@mygodisgreatfullemengodisg4776
@mygodisgreatfullemengodisg4776 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ነው።
@betinajoy7599
@betinajoy7599 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡፎፎፎፎፎ🙏.... ልቤ በደስታ ሲዘል እናም እልልልልልልልልል ሲል ነው የተሰማኝ.... ጌታ እየሱስ ለቤተክርስቲያን የሰጠን የዘመኑ ቅሬታዎች ናችሁ🙏🙏🙏.....እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!እግዚአብሔር ይባርካችሁ!❤️❤️❤️
@frehiwotdemissie4697
@frehiwotdemissie4697 2 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ የምትገርሙ ትውልድ
@marizatekeste5595
@marizatekeste5595 2 жыл бұрын
Shalom shalom bless you brother
@hanahana4519
@hanahana4519 2 ай бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለው መንም የለም አሜንንንንንንን
@LidiyaTigistu
@LidiyaTigistu 2 ай бұрын
Eyechemerachu hidu geta beneger hulu yibarkachu families tebareku zemenachu begeta bet bemoges bemetsinat yilek ❤❤❤
@aziebhagos2635
@aziebhagos2635 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው እነሷን የሰጠ እግዚአብሔር ሰሙ ይባረክ ይለምልሙ ይብዙ ይፍሮ ይገለጡ
@aidb1275
@aidb1275 2 жыл бұрын
I was crying when I watched this video because I was so touched, may God bless you both
@user-ip4nj3gg4g
@user-ip4nj3gg4g 2 жыл бұрын
አቤት የጌታ መሆን እንዴት መታደል ነው ሞገስ ይጨመርላቹ በብዙ
@zenatasfsye1099
@zenatasfsye1099 2 жыл бұрын
የእነዝህን ሕፀናት ፖሮግረም ስከተተል እምበ ነዉ የምተነነቃኝ ጌታ እድሜቸዉን ይበርክ😭💜💜💜
@hamlenteshome8698
@hamlenteshome8698 2 жыл бұрын
Me too
@onlytruth5126
@onlytruth5126 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ ወላጆችም እንኳን ደስ አላችሁ
@jesusislord4268
@jesusislord4268 2 жыл бұрын
አሜንንንንን ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍናችሁ ተባረኩ።🙏❤❤❤❤❤🙏
@AmanuelDefar
@AmanuelDefar 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ይብዛላችሁ እውነት እግዚአብሔር ታላቅ ነው ❤❤❤❤
@jotieshagi5954
@jotieshagi5954 2 ай бұрын
ጌታ እስከ መጨረሻ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ
@fikeralemaschalew3884
@fikeralemaschalew3884 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ተባረኩልኝ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ እወዳችኋለው
@woynshetfeleke8879
@woynshetfeleke8879 2 жыл бұрын
ተባረኩ እድሜያችሁ በቤቱ ይለቅ
@mustawtasepa8390
@mustawtasepa8390 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረካችሁ ፀጋዉ ይጨመር ላችሁ እልፍ በሉ በእየሱስም
@user-vb4vc6rd3f
@user-vb4vc6rd3f 2 ай бұрын
አሜንንንንንአሜንንንንጌቲይባርክችሁ።❤❤❤❤❤❤።💥💥💥💥💥💫💫💫💫🙏🙏♥♥🙏🙏🙏
@user-rn7mh4sl1l
@user-rn7mh4sl1l 2 ай бұрын
መጽሐፈ .አሜን. አሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️
@missestomases7729
@missestomases7729 2 жыл бұрын
Wawww I love them
@user-xz9sl2ku7v
@user-xz9sl2ku7v 2 ай бұрын
Geta Egizabiher edemeyachewn ende werese tsegawn abztew lezelalem bebetu wusti yitkelachewu kelbe lenem le enesum endehum be CHRISTOS ledanu CHRISTIAN hulu BEGETA tanitsen bertiten tenkren eyamelekn endehu be abi kegn megenagna bota besemay semaye semayat megenaget yhunln🙏♥️🇪🇹🤣 Endehum betesebochunm geta Egizabiher abzto ybarkachew endeh adrgew bemasadegache aderawn beagbabu bemewetatachew edelegnoch nachew lijochu yihnn edemena edelun bemetekemachew tebarkewal tebarkenal AMEN🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-xz9sl2ku7v
@user-xz9sl2ku7v 2 ай бұрын
Genam kemimetut kemdnut gar honen enamelkewal lezelalem kegeta kebegu gar beab kegn honenal❤
@yenebetatube679
@yenebetatube679 2 жыл бұрын
አስደናቂ የተባረካችሁ ልጆች ዘመናቹ ይባርክ፤
@bayushtafa4898
@bayushtafa4898 2 жыл бұрын
Amen amen God bless you both 🙏🏾❤️🙏🏾❤️🙏🏾
@miminuryia972
@miminuryia972 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ከዚህ የበለጠ ፀጋ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይብዛላችሁ ተባረኩ።
@selamselam805
@selamselam805 2 жыл бұрын
Geta be demu yeshefnachu
@Maluyacob
@Maluyacob 2 ай бұрын
uuuuffff yen qimamoch zamanachu yibarki geta lkibru yasdigachuu ameeeeeeeeeeeen❤❤❤❤❤❤
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 2 жыл бұрын
Hallelujah Glory Be To God Amen 🙏 🙌 Geta Zemenachehun Yebarekew Amen Amen 🙏
@emebaemuti951
@emebaemuti951 2 жыл бұрын
እጅግ የምወዳችሁ ልጆች በብዙ ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ !! ወላጆቻችሁንም አደንቃለሁ፡፡
@asegedech186
@asegedech186 2 ай бұрын
ሃሌ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን ተባረኩ 🙏🙏🙏🙌🙌🙌👏👏👏❤❤❤❤
@gelilakahsai1730
@gelilakahsai1730 2 жыл бұрын
ለዘላለም ይባረኩ!!!!! ዘመናቸው ይባረክ!!!
@salemtadesse398
@salemtadesse398 2 жыл бұрын
Zemenechu yibareki tsegawu yibezalechu selamechu yibeza bakirstosi
@getgir7030
@getgir7030 2 жыл бұрын
Zemenachu begeta bet yilek geta yibarkachu lemlimu🙏🙏🙏🙏🙏
@mtssitayomucaakakuumobile9289
@mtssitayomucaakakuumobile9289 2 жыл бұрын
Woowwo Ameen Ameen Ameen Ameen Tabaraku idagu bageeta sim Uuuuffey Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ✝️💕💕💕💕📖🎤👏👏🙏🙏🙏
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አባት ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ሰላሙን ይብዛላችሁ
@hopehope7889
@hopehope7889 Жыл бұрын
May the Lord continue to tach and lead you! May the Lord hide you with His grace!
@angeliqueveronique1036
@angeliqueveronique1036 2 жыл бұрын
Amen j'ésus is the Alpha and oméga God bless this boy
@glorytogod2395
@glorytogod2395 3 ай бұрын
Betam yemiwedachw yegeta sewoch I Love you I want to see you live I love both of you more and more ❤❤❤❤🙏❤️🙏
@petroskarbale6579
@petroskarbale6579 2 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ ተባርካችሁ ቅሩ !!!!!
@weynemariamtesfaye1804
@weynemariamtesfaye1804 2 жыл бұрын
PRAISE GOD!!!! This is the result of their PARENTS. May God continue to shower HIS GRACE upon the whole family 🙏
@noahmesfin2568
@noahmesfin2568 2 жыл бұрын
የተባረካችሁ ናችሁ ሁለታችሁም የእግዚአብሔርን ቃል ስታካፍሉ የምትገልጡበት መንገድ ይገርመኛል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@dibotube2675
@dibotube2675 2 жыл бұрын
Wowowo Geta yesus yebarkachuu tebarekuuuuuu zemanechu yebareki beyesusim ❤❤❤🥰🥰🥰
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 2 жыл бұрын
Omg Geta yebarkachu edeg belulen
@eyerusalemandarge1422
@eyerusalemandarge1422 2 жыл бұрын
geta eyesus yibarkachehu bebetu endasadegachehu zemenachehu bebetu esun bemageligel be eyesusem yilek yetewededachehu
@user-or5jm2zi8i
@user-or5jm2zi8i 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልል ታባርኪ
@netsanetgood992
@netsanetgood992 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ተወዳጆች !!!
@astermekuria6938
@astermekuria6938 2 жыл бұрын
ጌታዬና አምላኬ በደሙ ሸፍኖ ያሳድጋችሁ። እድግ በሉልኝ የኔ ቆንጆዎች የኔ ቡሩካን!!
@takoushcell4235
@takoushcell4235 2 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ለዛላላም ሃሌሉያ ዋውው ዛማናችሁ ይባርካችሁ ፀጋ ይጫማርላችሁ ዉድ የጌታ ልጆች ❤🍒🍇🍇
@boothabootha1881
@boothabootha1881 2 жыл бұрын
ተባረኩልኝ
@biruklema543
@biruklema543 2 жыл бұрын
Edegulin be kumet be xibeb be mastewal tebareku be bizu
@msrtgirma
@msrtgirma Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል ❤️❤️❤️❤️💓💓👏👏👏👏💔💔💯👏💯♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አሜንንን
@user-fx6fs4jj8p
@user-fx6fs4jj8p 2 ай бұрын
አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yoditaga8381
@yoditaga8381 2 жыл бұрын
Eseyyyyyy eleeeeeeeerrr Amennnnn Tebareku
@dolodolo9382
@dolodolo9382 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አስፍቶ ጨርሶ ፈጽሞ ይባርካችሁ ተባረኩ አሜንን አሜንንን፣🎸🎸🎤🎤🎹🎹🎼🎼🎻🎻❤️❤️
@thutthut4051
@thutthut4051 Жыл бұрын
ሃሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ እንደት ታላቅ አምላክ ነዉ
@sebleabraham9029
@sebleabraham9029 2 жыл бұрын
Wow Amen Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah God bless you more and more
@fikirabicho8065
@fikirabicho8065 2 жыл бұрын
ክብሩን ጌታ ይዉሰደዉ
@user-qp6bv8sj8t
@user-qp6bv8sj8t 4 ай бұрын
እየሱስ ከዚህ ክፋ ትውልድ ይጠብቃችሁ
@getachewmengistu1913
@getachewmengistu1913 2 жыл бұрын
Jesus thank you to see such amazing and precious beloved children you see how much powerful worshiping God with knowing what God Is done in Christ Jesus to all human being on cross ,they understand what the bible talks about be blessed u guys
@yoditaga8381
@yoditaga8381 2 жыл бұрын
Waww what a blessing God may bless your age
@martamata8232
@martamata8232 Жыл бұрын
Tbarkew🙏🙏🙏🙏
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 2 жыл бұрын
Glory to our powerful God we serve. Amazing worship. May God bless you both. You are both anointed.
@MuluembetMengesha
@MuluembetMengesha 8 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር እብዝቶ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ በጣም እወዳችዃለሁ አምላኬ ለራሱ ክብር በቤቱ ያሳድጋችሁ እናንተንም ያሳደጉአችሁ ቤተሰቦቻችሁ ምንኛ የተባረኩ ናቸው? እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው ዘመናቸው ይባረክ የኤማና የእያሱ ቤተሰቦች ተባረኩ
@aberamamo1497
@aberamamo1497 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በሞገስ ያሰድጋችሁ❤❤
@user-vc5rb5fx2n
@user-vc5rb5fx2n 2 ай бұрын
ኤግዚያብሔር ይብርክችህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
@konjitgichamo9727
@konjitgichamo9727 2 жыл бұрын
Geta yimasgeni Amen Geta iyesusi yixabkachuuuu tabrkuuuuuuu
@zenimamo196
@zenimamo196 2 жыл бұрын
አማኑኤል እና እያሱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
@mekdesmulu5732
@mekdesmulu5732 2 ай бұрын
❤AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@amanuel512
@amanuel512 Жыл бұрын
Egziabher Amilak abizito zemenachiwun yibark ewodachuwalehu!
@johnsamuel3886
@johnsamuel3886 2 жыл бұрын
bezi edmiachew endih yetelekosu tnish kef silu mihonut layi guaguahu ejig tebareku yichemerbachu.
@moromaadamu7988
@moromaadamu7988 2 жыл бұрын
Amen tebareku yegeta sewochi
@user-hv9ro5qk3l
@user-hv9ro5qk3l 2 ай бұрын
Amen tebareki amen amen amen 🙏❤️🥰🥰🥰
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 39 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 32 МЛН
2394- የጠንቋዩ እቃ በቸርች ውስጥ ተቃጠለ!
20:15
Prophet Eyu Chufa
Рет қаралды 133 М.
እሁድ አምልኮ//ከዘማሪት ፍናን ጋር//Worship with fenan//sun day morning//
24:50
አማኑኤል tv | Emmanuel tv ethiopia worldwide
Рет қаралды 4,1 М.
ትንሿ ብሌን ይሳኮርንና መክሊትን Amazing Worship With singer blen
7:26
Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE
Рет қаралды 410 М.
የአምልኮ መሪ ራሔል ካሳ | ከአምላካችን በቀር  |   EEC Ottawa Live streaming  Service
15:31
EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
Рет қаралды 172 М.
ዘማሪ_የምስራች_ስምኦን //Yemisrach  Worship Time (LCI Church) 2016/2024
27:43