⭐️ኮኮናት ቅባት ለፀጉራችን በጣም አስፈላጊ የሆነበት ምክንያት ለእድገት,ለብዛት,ለሽበት,ለከለሩ// best coconut oil hair growth

  Рет қаралды 216,444

Meski Tube

Meski Tube

2 жыл бұрын

#coconut #hairgrowth #meskitube #youtube #Ethiopia #naturalhair

Пікірлер: 484
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ፈጣሪ መልካም ዜና ያሰማን ሰላማችንን ይመልስልን ልቦናችንን አዲስ ያርግልን ፈጣሪ በይቅርታው ይጎብኘን አሜን መልካም ቆይታ💕🕊💕🕊💕🕊💕
@zedmah5532
@zedmah5532 2 жыл бұрын
አሜን
@hami1628
@hami1628 2 жыл бұрын
መስኪዬ በማርያም ሽበት እየጀመረኝ ነው ደግሞ በፍጥነት እየበዛ ነው I really don’t know what I have supposed to do smh መላ በይኝ በናይላዬ 🤭
@elineshwaga6052
@elineshwaga6052 2 жыл бұрын
መስኪ እኔ ስቀባዉ ያሳክከኛል ለምንድ ነዉ እባክሽ መልሽልኝ ?
@user-vq7oz5kj8f
@user-vq7oz5kj8f 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መላካመይ ፅሪተይ
@aamamahmade5128
@aamamahmade5128 2 жыл бұрын
አሚን መስክ አለ ይጠብቅሽ
@tigestkifle243
@tigestkifle243 2 жыл бұрын
መስኪ የኔ መልካም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@letish3773
@letish3773 2 жыл бұрын
መስኪየ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ቦታው ስያምር እንደዚ ለምለም ቦታ ውስጤ ነው
@serkalmengida4943
@serkalmengida4943 2 жыл бұрын
መስኬዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመስግናለው አንች ምታስይኝን እየሰራው እየተቀባው ፀጉሬ እምር ብሎበታል ተባረኪ እግዚአብሔር አምላክ ከአንችጋር ይሁን
@messimessi9862
@messimessi9862 2 жыл бұрын
የኔ መልካም እህት ሰላምሽ ብዝት ይባልልኝ መስኪዬ አንቺ ትለያለሽ እውነት ድግል ማርያም ከነቤተሰብሽ ትጠብቅሽ የኔ ፀጉር ባንቺ ነው ፀጉር የሆነው ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ ባለሽብት እመቤቴ አብራሽ ትሁንልኝ እወድሻለሁ🙏❤️
@lubabaomar7916
@lubabaomar7916 2 жыл бұрын
የኔቆንጆ እናመሰግናለን በጣም ጥቅምአለዉ ያንችተምህርት
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 жыл бұрын
Thanks for sharing you are very kind person .
@aynalemgrima2706
@aynalemgrima2706 Жыл бұрын
ምናባቴ ላርግሽ በአጠቃላይ በጣም ነው ምዎድሽ ማከብር ማርያምን ባንቺ ምክር የኔ ፀጉር መቶ ጊዜ ተቀይሮአል እድሜ ይስጥልኚ ናይላን ያሳድግልን መስኪየ
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
መስኪየ ውድ እህቴ በጣም ደስ ይላል በርቺ በጣም አመስግናለው
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 2 жыл бұрын
እንኳንም ደህነ መጣሺልኝ መሰኪየ💕😘🌹🌹
@user-qc9ij6bg3b
@user-qc9ij6bg3b Жыл бұрын
መሲዬ እህቴ አመሰግናለሁ የኔ እህት
@herisbaking
@herisbaking 2 жыл бұрын
Thanks dear ❤️❤️
@user-gh7gs9fl1p
@user-gh7gs9fl1p 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ውደ
@achamyalish9593
@achamyalish9593 2 жыл бұрын
ያለሸት ቦታ ሲያምር ሀገር ቤት ይመሰላል አሮጉዋዴ ነገር ውሰጤ ነው ።
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
Achamye ሰብ አርጊልኝ መልሳለው እማ❤❤
@achamyalish9593
@achamyalish9593 2 жыл бұрын
@@kiyyaatube4930 እሺ
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
@@achamyalish9593 የኔ እህት ክበሪልኝ
@tsigeredaabraham9531
@tsigeredaabraham9531 2 жыл бұрын
እህቴ የምታቀርቢልን ነገር በጣም ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን አሁን የምጠይቅሽ ብላክኮኮናት ኦይል አጠቃቀሙን ብትነግረኝ አመሰግናለሁ
@user-me5sx6re3x
@user-me5sx6re3x 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም😍
@rhter9584
@rhter9584 2 жыл бұрын
meskiye yene wud betam new yemwedish Allah tenana rezhim edme ena hidaya ystsh yene melkam
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 2 жыл бұрын
አወ ቀዝቃዛ ጊዜ ይረጋል ሰሞኑን ነው የጀመርኩት ግን በጣም ቆንጆ ነው አሜን ሰላም ያድርግልን ሀገራችን ማማዬ 🙏🙏
@user-it5df5wx8o
@user-it5df5wx8o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን መስኪ አሜን አሜን አሜን ሰላም ለሀገራችን
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 2 ай бұрын
Gobez explain setaragi🥰🥰😻😻👏👏👏💯😻 thank you 😊
@fikireshete5548
@fikireshete5548 2 жыл бұрын
መሲየ መልካም እህቴ በጣም ነዉ ምወድሽ
@haya7523
@haya7523 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ
@HaniHani-cx9jn
@HaniHani-cx9jn Жыл бұрын
ባርበኛ ጆዝል ህንድ ይባላል በጣምሀሪፍነው እናመሠግናለን እህት😊
@hayatrak1238
@hayatrak1238 11 ай бұрын
አሚን እህት አናመሰግናለን
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 2 жыл бұрын
ያኔ አንደኛ የነይላ እናት ወላህ በጣም ነው የምወድሽ
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 2 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ አሜን ኑሪልን😘😘😘😘
@nunuabay1820
@nunuabay1820 2 жыл бұрын
Thank you my dear 🙏
@nigistiwelegbrel2353
@nigistiwelegbrel2353 2 жыл бұрын
እናመስግናለን መስየ ማሬዬ
@lubabaebrahem4745
@lubabaebrahem4745 2 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም እና መሰግናለን የኔ አስተዋይ ግልፅነትሽ እና መልካም አስተሳሰብሽን ሁሌም እውድልሻለሁ ብርች
@esubalewkidest7578
@esubalewkidest7578 2 жыл бұрын
መስክየ እናመሰግናለን ኮኮናት ፀጉሬን ይስማማዋል ግን ጠረኑ ደስ አይልም ለዛም ብዙም አልጠቀመውም
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 2 жыл бұрын
ለኔ የሚስማማኝ የጠርሙሱ ነው ትንሺየዋ
@rahelsinshaw2704
@rahelsinshaw2704 2 жыл бұрын
መስኪ በጣም እናመሠግናለን
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mati
@user-uk5mp3wg4y
@user-uk5mp3wg4y 2 жыл бұрын
የአለህ ሱበሀነክ አለህ የለሽበት ቦታ አይይይ ተከበለልበት መስዬ ጠይብ እንሸአለህ እሞክረወለዉ በረች ሀቢበት🌹🇦🇪🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ashumama6590
@ashumama6590 2 жыл бұрын
መስኪ በጣም ወድሻለዉ አላህ ያቆይሽ እህቴ
@hayatyalahebareyaYUBE
@hayatyalahebareyaYUBE 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድዋ በጣም አሪፍ ነው የምታስተላልፏቸው ሁሉ በጣም ጠቃሚ ናቸው ውድድድድድድድድድድ
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስክ እስቲ ስለ Red fox lanolin hair food ቅባት የምታውቅ ጥቅም ካለ ንገርኝ
@ZeenatZenat-wv4cz
@ZeenatZenat-wv4cz Ай бұрын
መስኪ ምክርሽ በጣም አሪፍነው ላይክ አድረጌሻለሁ
@tigetadess6832
@tigetadess6832 5 ай бұрын
አሜን. ተባረኬ❤❤❤❤❤
@tsegaelias1787
@tsegaelias1787 2 жыл бұрын
Mesikye God bless u
@rhter9584
@rhter9584 2 жыл бұрын
extra verginnuna normalu oil le hair betam yleyayal ende
@AminaIman2621
@AminaIman2621 2 жыл бұрын
meskiye yene wud than you so much. Ka hulet amat balay honagnal ye chanalish takatay nagn. Bizu tatakimebatlw .
@masob_tube_1052
@masob_tube_1052 2 жыл бұрын
መልካም እህት እናመሰግናለን
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mari
@elizeaman1397
@elizeaman1397 2 жыл бұрын
Meski selam nesh Ena betam techegeru samuna kbat mnm emihonegn atahu tsegura regim mulu nebere ahun eyesasa metabgn
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ስላም ያደርግልን ሀገራችን ስላም ሁኚልን ውድ እህቴ በስላም ቆይልን
@user-iv9lq5th6m
@user-iv9lq5th6m 4 ай бұрын
ኢትዮጲያ ነኝ እኔ የምጠቀመው የጣሳውን ነው መስኪዬ በጣም ተመችቶኛል
@tigistman6826
@tigistman6826 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እያስተማርሽን ነው እግዛቤር ይባርክሽ መስኪ የሁለቱንም የኮኮናት ሊንክ ከቻልሽ አስቀምጪልኝ
@miminegasa29
@miminegasa29 2 жыл бұрын
Meskiye fikir❤❤❤❤🥰
@user-iw2mw4uq7j
@user-iw2mw4uq7j Ай бұрын
የንየ ውድ ትምህርትሽ በጣም ደስ ይላል በርቼ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YebralemAbay
@YebralemAbay 9 күн бұрын
😊 thank you muski
@adenendebaba6571
@adenendebaba6571 2 жыл бұрын
እኔ ሀገርቤት ሳምራኮኮስ እጠቀምነበር ለረጀም ጊዜ ተቀብቻለው አሁንም ባለሁበት ሀገር ይሔ አሁንያሳየሽን ኮኮናት ነው ምጠቀመው በጣም ይስማማኛል ተቀብቼም አልታጠብም እስከሳምንት አቆይቼነው ምታጠበው በጣም አሪፍቅባትነው ሞክሩት ለጸጉር 1 ኛነውለኔ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 4 ай бұрын
ኧረ ይሸታል
@user-il7ps9pg7z
@user-il7ps9pg7z Ай бұрын
አዎ ይሸታል
@sojoo4461
@sojoo4461 Жыл бұрын
የኔ ውድ እኔም ዛሬ ጀምሬው አለሁ እንሻአላህ ይማማኛል ብየ ተስፍ አደርጋለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@mekdeswerku8783
@mekdeswerku8783 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መስኪዬ የኔ ውድድድድ...እህት መስኪ ኮኮናት ይስማማኛል ግን ሽታው እንዴት ማጥፋት ይቻላል
@galaxyyppp287
@galaxyyppp287 2 жыл бұрын
መስኪ አለ እማይቀልጥ ልክ እደጭቃ ቅባት ሁለቱን አይቸው አለሁ ፋረማሲ እሚገዛ አለ አይቀልጥ ፀጉረላይ እረሱ ስትታጠቢው ቶሎ አይሀድም አሁን እምትጠቀሚው አይቸው አለሁ ይቀልጣን ይጋን ዘይቱም እደዛው ነው አመሰግን አለሁ ትምርትሽ ሁሉ ጠቃሚ ነው በረች ሳውድ ያላቹህ እሚገኝ አጣር እና ሰብርማኬት ይገኛን ቆጆው
@natytube3604
@natytube3604 2 жыл бұрын
ዝም ብየ ስለምወድሽ አይሻለሁጂ በፀጉሬስ ተስፋ ቆርጫለሁ😂❤
@yeshifisahayoutuba3892
@yeshifisahayoutuba3892 2 жыл бұрын
Anem🤣
@natytube3604
@natytube3604 2 жыл бұрын
@@yeshifisahayoutuba3892 😂😂😂😂🙏
@natytube3604
@natytube3604 2 жыл бұрын
@@yeshifisahayoutuba3892 ነይ ቤቴ አንችም ጋ ልምጣ
@balinezhighgabriel2304
@balinezhighgabriel2304 Жыл бұрын
እኔም
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 11 ай бұрын
😅😂😅😂 የኔ ቢጤ 😢😢❤
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን❤🇪🇹❤
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mari❤❤
@abeech6599
@abeech6599 2 жыл бұрын
ማስክ የኔ ቆንጆ galatomii♥️♥️♥️♥️♥️
@asrat9817
@asrat9817 2 жыл бұрын
መስክ እውነት ነው እኔ ለራሴ የሚስማማኝን አጥቼ ኮኮናት ሞክሬ ነበር እና እስከዛሬ በለመጠቀሜ ቆጨኝ አሁን ፀጉሬ የሚገርም ለውጥ አይቻለሁ ምርጥ ነው አይገልጽም በርችልን እህቴ😘😘💚💛❤️🙏🙏
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
Asrat ሰብ አርጊልኝ መልሳለው እማ❤❤
@user-oi1kp9hf2u
@user-oi1kp9hf2u 2 жыл бұрын
የትኛው ኮኮናት እህቴ
@betiygrima9287
@betiygrima9287 2 жыл бұрын
😂😂😂😂 እሸቱ ላይ የቀረበችው ልጅ የፀጉሬ ሚስጥር ኮኮናት ስትል አንቺ ደሞ ቪዲዎ ትሰሪበታለሽ ተጫወቱብን ዩቱበሮች 😢 ይልቅስ ምትወስጂ ሳፕልመንት እንጂ ቅባት ፀጉር አያሳድግም ገንዘቤን አስጨረሳችሁኝ። ደሞ ሽታ የለውም ትላለች 😂😂😂😂 መስኪዬ 😂😂😂😂
@afi5295
@afi5295 2 жыл бұрын
@@betiygrima9287 ነጩ ሽታ የለዉም እዉነቷን ነዉ ሽታዉ ቢኖርም አይረብሽም ሰማያዉይ ሌላዉም በጣም ይሸታል አይገልፀዉም ሲቀጥል ኮኮናት ለሁሉም ሰዉ አይስማማም እኔ ስቀባዉ ፀጉሬ በጣም የሚያስጠላ ነዉ የሚሆነዉ
@asrat9817
@asrat9817 Жыл бұрын
@@user-oi1kp9hf2u ነጩ ኮኮናት በጣም ምርጥ ነው !
@ensratube
@ensratube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ እኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ አሜን ሀገራችን ሰላም ያርግልን እናመሰግናለን የኛ ቅን መስክዬ💚💛💝
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 2 жыл бұрын
የኔ ውድ መሥክየ እንኳን በደሕና መጣሽ ናይላየስ እንዴት ናት
@zerfitunegash251
@zerfitunegash251 2 жыл бұрын
ልክ ብለሻል መስኪ ኮከናት ፈሩት ነው። ለመብላት ላለመደ ሰው ብዙም አይጣፈጥም። የኮከናት ቅባቱ ግን ከቅባቶች ሁሉ አንደኛ ነው በአከባቢ ሰዎች። New_Zealand አገር ላይ ሌላ ደሴቶች አሉ። እናም ኮከናት ሁለነገራቸው ነወ። ምግብ ለማብሰል፣ለጸጉር፣ ለሰውነት ሎሽን፣ አዲስ እንግዳ ሲመጣ ቅድሚያ የሚያቀርቡት ኮከናት ነው። ልጃቸውን ሲድሩ መልካም እድል ውሽ ፣(ምኞት) በኮከናት ያደርጉበታል። ፈጅ አይለድ፣ ሳሙዋ አይለንድ ፣ኩክ አይለንድ፣ታንጓ አይለንድ፣ በNewZealand አይለድዙርያ የሚሩ አይለዶች ናቸው እነዚ አገሮች። ኮከናት አምራችም በጣም ተጠቃሚም ናቸው። ግን በአውስትራልያም ዙርያ አሉ ።
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ደስ የሚል አስተማሪ ኮመንት ኮኮናት ከመውደዴ የተነሳ ይሄን ቦታ ለሁለተኛ ግዜ ስሰማ ነው ባየው ደስ ይለኛል 1 ቀን💖💖
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 2 жыл бұрын
አሜን ሰላም ለሐገራችን አንቺም ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔም ፀጉር ለውጥ ያመጣው አንቺን መከታተል ከጀመርኩ በ በኋላ ነው አመሰግናለሁ መሥኪ ልጅሽን ያሳድግልሽ😍😘😘😘
@hairme5723
@hairme5723 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ መስኪዬ እውነት ነው ኮኮናት ትልቅ ጥቅም አለው እኔም እጠቀመዋለሁ
@blineyemariyamliji9237
@blineyemariyamliji9237 2 жыл бұрын
የኔ ውድ የኔ ሴት. ስወድሽ
@yetinayetbirhan8562
@yetinayetbirhan8562 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውሰጥ እንዲህ ውብ ቦታ መኖር እፈልግ ነበር ግን አልቻልኩም ምክንያቱም ኢትዮጵያዊ ነኝ። መስኪ እናመሰግናለን
@MesiGemechu
@MesiGemechu 2 жыл бұрын
መስክዬ የኔ ቅምም እናመሰግናለን 😘😘😘😘ንይላዬ 😘😘😘
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mesi
@user-mh2xf9nt1z
@user-mh2xf9nt1z 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mari
@sofiyaahmed1438
@sofiyaahmed1438 2 жыл бұрын
meskiye selam lanchi yhun hagerachenenem Allah ytebklen selamn yabzalen, cocunat oil shitaw betam kebad new kemn gar bikelakel true yhonal please ngerign
@user-dm9kt4ob3x
@user-dm9kt4ob3x 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ::ስለእግር ጥፍር እንክብካቤ አሳይን::
@nezihahusin7690
@nezihahusin7690 2 жыл бұрын
ሰላም መስኪ ሰማያዊዩ ይሸታል
@rahelmehari1057
@rahelmehari1057 Жыл бұрын
Meskiye thank you
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሚስኪየ ይህና የሀገራችን ኮኮስ ቅባትአንድ ነዉዴ
@tsegaelias1787
@tsegaelias1787 2 жыл бұрын
I don't no why when I open my KZfaq always I'm watching u
@yoyokids3511
@yoyokids3511 2 жыл бұрын
Good job
@ydmardadibora4100
@ydmardadibora4100 2 жыл бұрын
Meski selam lanchi yehun ene coconat sekeba betam yasakekegnale
@fioriteka5215
@fioriteka5215 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መስኪዬ መልካም ሰው ነሽ ተባረኪ
@fikirlenatwa8527
@fikirlenatwa8527 2 жыл бұрын
CBC melew cocoenat betam new yemeshet mesi
@etalem3581
@etalem3581 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-su3zm5pq2o
@user-su3zm5pq2o Ай бұрын
ዛሬ ነው ያየውሽ ደስ ትያለሽ
@fneiwdnska3313
@fneiwdnska3313 2 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ 😘😘
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mari
@neguseyeshi6392
@neguseyeshi6392 2 жыл бұрын
Mesiye yene wid keminim belay miwdilish behari lesew yalsh astesasab new egzabiher tena ena fikir selam andinet chemiro ystish ewdishalhu .
@user-rc2vb4qc2o
@user-rc2vb4qc2o 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መስታዬ እባከሽ ጸጉሬ ይረዘመ ነው ግን ሳሳብኝ መላ ካለሽ ቪድዬ ስራልኝ ማማ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mari
@buzetube1356
@buzetube1356 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ መልካም አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የኔ አንደኛ የምታሳይን ውህዶች ቅባቶች በጣም ቆንጆ ናናቸው 👏👏😍😍❤❤❤
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 6 ай бұрын
Your hair is soft and long!
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ መስኪዬ ከልብ እናመሰግናለን አዎ ኮኮናት ውስጡን እኔም ጠጥቻለሁ ቅባባቱው ይሽታል ሲጠጣ ግን ሽታ የለውም ይገርማል የቆርቅሮውን ገዝቼ ከውህድጋር እየቀላቀልኩው እየተጠቀምኩው ነው ኮከናት ወሳኝ ነው ልክነሽ ብዙው ጥቅም አለው ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገናችን🙏
@yemanetsegai2743
@yemanetsegai2743 2 жыл бұрын
Ene lelije yegezahut ale gin bekorkoro new esus arif new eski abrarilign betam new yeminiketatelish
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 жыл бұрын
አሚን እሚን
@Calebwoo981
@Calebwoo981 2 жыл бұрын
My hair texture is same thing just like you
@tube-yv6zq
@tube-yv6zq 2 жыл бұрын
መስዬ ውድ ነገር 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤👈👈👈
@mekigezaheng9559
@mekigezaheng9559 2 жыл бұрын
Arif nw meskiye...
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 Жыл бұрын
መስኪየ እናመሠግናለን ለኔ ግን ይነቃቅለዋል
@user-nv4lb2kl4d
@user-nv4lb2kl4d 2 жыл бұрын
ሳላምሺ ይብዛልሺ ማስክዬ የኔ ግን ባጣም ይናቅሊአል ዳሞ አያድግም በእግዚአብሔራ ንጋርሊን pilise💕👍
@mastewalbelay3851
@mastewalbelay3851 Жыл бұрын
ሰላምም መስኪአዴጥያቄ ልጠይቅህ የኔ ፀጉር እዳች እረጅም ነዉ ግን በጣም ስስነዉ ግን አሁን አሳጥረዉ አለሁ ግን በጣም ይነቃቀላል በቅረቡ ነዉ የዎለድሁ የዛነዉ በየ አስብለሁ ግንአዳዳ ያስፈራኛል ሲነቃቀል እናምን ትመክርኛለሽ ባለፈዉ የልጀን ፀጉር ጠይቄሽ የነገርሽኚ ነገር በጣም ጠቅሞኛል የሰሊጢ ዘይቱ በጣም ቆጆነዉ አመሰግናለሁ
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
መሥኪየ የኔ ዉድ በጣም እናመሠግናለን ቻሌጅ ብንጀምር መሥኪየ ፀጉሬ መከባከብ አቁማለሁ አችን እያየሁ ነበር ቻሌጅ የምጠቀም የናይላየ እናት
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
Haymi ሰብ አርጊልኝ መልሳለው እማ❤❤
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግንሻለን እኔ አንቺን እየተከታተልኩ ፀጉሬ በ6 ወር ያንቺን አክሎልኛል አመሰግናለው
@s0fiyaahmed498
@s0fiyaahmed498 2 жыл бұрын
ምን ተጠቅመሽ እህት
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 2 жыл бұрын
@@s0fiyaahmed498 እኔ የምኖረው አረቦች ቤት ነው እንደልብ እሷ የምትጠቀመውን አግንቼ መጠቀም አልችልም ነገር ግን ማግኘት የምችላቸውን ሁሉ እሷ እዳለች አርጌ እጠቀማለው
@s0fiyaahmed498
@s0fiyaahmed498 2 жыл бұрын
እሽ እህት አመሰግናለሂ
@user-ce7dg5js3w
@user-ce7dg5js3w 2 жыл бұрын
ንገሪኝ በአላህ የራስ ፍቅር ሊገለኝ ነው የምርሽ ከሆነ ግን አላምንም
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
የተጠቀምሽውን ንገሪኝ
@achamyalish9593
@achamyalish9593 2 жыл бұрын
ሰላም መሰኪዬ ውድድ ነው የማደርግሸ
@edenteshome1824
@edenteshome1824 2 жыл бұрын
መሰኪ የቆርቆሮው ኮኮናት?እንዴት ነው
@user-yf5mo7fc3d
@user-yf5mo7fc3d 2 жыл бұрын
ኮኮናትን ስወድ
@emteemte3985
@emteemte3985 2 жыл бұрын
Europe lay yet ygegnal
@nazrul4837
@nazrul4837 6 ай бұрын
ስወድሽ
@tgethiopia381
@tgethiopia381 2 жыл бұрын
እዉነት ያልሽዉ እኔም ተቀብቶ ታጠቡ የሚለዉን አባባል አለቀበልም ምክንያቴ ደግሞ በየሳምንቱ ማስክ ከተቀባሁ በኋላ ታጥቤ አንቺ እንዳሳየሽን ቅባቶችን ቀላቅዬ ሞቅ አረጌ ነዉ የምቀባዉ ሰለምታሳይን ነገር ሁሉ ተባረኪ።
@tube-uj8pb
@tube-uj8pb Жыл бұрын
ታጥበን ነው የምንቀባው ወይስ ሳንታጥብ ተቀብተን ሞቆየት ይቻላል
@lovelycat5519
@lovelycat5519 2 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም ጥሩ ነው ግን ተማሪዎች ባላቸው ግዜ እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ልትነግሪን ትችያለሽ ማለትም ጊዜ ላይወስድብን የሚችል ነገር ብትነግሪን ደስ ይለኛል በተላይ ለሀይስኩል ተማሪዎች
@teshaymarkos5961
@teshaymarkos5961 2 жыл бұрын
Shibet betam aschegronal sneklewm bezto new emiwotaw
@user-fp4zz9sr5g
@user-fp4zz9sr5g 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ቦታው ሲያምር
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Ekone adereseshi learefe beale demerige mariye
@user-fp4zz9sr5g
@user-fp4zz9sr5g 2 жыл бұрын
@@yordi8453 እሺ እህቴ ግን ብድር መልሱ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
@@user-fp4zz9sr5g eshi
@madenahusain6966
@madenahusain6966 7 ай бұрын
አሚን ❤❤
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 10 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 45 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
0:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 4 МЛН
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 15 МЛН
Слепой узнал о измене своей жены😳
1:00
GET BURNED BY TOUTCHING A POT OF CARDBOARD!#asmr
0:18
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 5 МЛН