No video

ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ “ሽልማት ካለው ጫማም እበላለሁ!” ያለበት አስቂኝ የበዓል ጨዋታ!

  Рет қаралды 750,231

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

Күн бұрын

ፈጣሪ ከፈቀደ እንኳን ከምድር ከደመና ውስጥ የፈለግነውን ማውጣት እንችላለን!
#GenisFamily #Genet #RealityShow
+251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
ለውብ የባህል አልባሳቶቻችን ሽሮ ሜዳ የሚገኘውን “ሸራተን ሰታይልን” እንዲጎበኙ መጠቆም እንወዳለን፡፡
የስልክ አድራሻ 0933202425
መፍትሄ ያጣችሁለትን የውስጣችሁን ጭንቀት/እውነት በ0911452520 ቴሌግራም ላይ እና
Official_genet.nigatu ኢንስታግራም ፔጅ ላይ አጠር ያለ ጉዳያችሁን
በጽሁፍ ያስቀምጡልን! እኛ እንደውላለን፡፡
/ genisfamily
አዲሱ የፌስ ቡክ ፔጃችንን ዮቀላቀሉ።
• ይህ የሚሆነው በምክንያት ነው ..የ...
በልጆችዎ ላይ ለመስራት በዚህ ሊንክ ገብተዉ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ::
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- @Actress Genet Nigatu
/ artistsgenet.nigatu
Face book- @Genet Nigatu / genet.nigatu.9674
Tiktok- @genet_nigatu

Пікірлер: 1 300
@hanun14
@hanun14 2 жыл бұрын
ለባህርዳር ዳሩ ሰላም መስጅድ ያደረከዉ ድጋፍ በእዉነት ቃላት የለኝም ከልብ እናመሰግናለን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@SuperTubeሱፐርቲዩብ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
ገኒ አሼ በጣም ስማርት ነው ብዙ እያዋራችሁ ያቃጠለው እስኪቀዘቅዝለት ይጠብቃል ቶሎ ቶሎ ወደ ሚቀጥለው ጨዋታ ሄዶ ቢበላ አይችለውም ነበር
@Melaku-D
@Melaku-D 2 жыл бұрын
እዚህ ፕሮግራም ላይ ቀድሞ የልብ ህመም ያለበት ለሴቶች ደሞ እርጉዝ የሆኑ እንዳይሳተፉ ማስታወቂያ ላይ መነገር አለበት። ቀድመሽ የሚሳተፉ ለሚፈጠርባቸው የጤና መታወክ ራሳቸው ተጠያዪ እንደሆኑ በቪዲዮ ውስጥ እንዲገልፁ ማድረግ አለብሽ ውል ማለት ነው።
@hanasefa7889
@hanasefa7889 2 жыл бұрын
Bezalay 6000 neber yalut gin 100 dalar setut lemen be Ethio bir alsetutim ere
@abrh1882
@abrh1882 2 жыл бұрын
እሽየየየየየ አተ እኮ የስደተኞች አባት ነህ የኔ አባት አጀቴን በላህዉ የኔ እንባ ፍስስ ይበል
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 2 жыл бұрын
ለመላዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬዎች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል ምርጥ ፕሮግራም ነዉ እሸ ብድርክን መልስ ወይ ላንተ እኔ ተቃጠልኩ ክክክክክክክክክ ደስ ትላላችሁ መልካም በአል
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Amen wedeye demerige
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር
@nigatgaramo9041
@nigatgaramo9041 2 жыл бұрын
😂😂ማ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@nigatgaramo9041
@nigatgaramo9041 2 жыл бұрын
ቃጠል
@nigatgaramo9041
@nigatgaramo9041 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-et4de1ck2j
@user-et4de1ck2j 2 жыл бұрын
እሸቱ እናመሰግናለን ወገናችን ለመስጊዳችን ስለሰበሰብክልን
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 2 жыл бұрын
ሁላችሁም የሀገረ ልጆች እንኮን ለብሃረ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ እሸቱየኛመልካም እንወድሃለን ኑሩልን
@hayathkhan1673
@hayathkhan1673 2 жыл бұрын
ምድነዉ ያጠ ለጠ ለዉጥ ሸይባዉ
@merytesfaye4892
@merytesfaye4892 Жыл бұрын
በሚጥሚጣ ጨዋታ የለም ቀልዱን አቁሙ (ትን )ካለው ሊሞት ይችላል እኮ። መብላት ምንም አይደለም እየበሉ ማውራት ግን አደገኛ ነው። ለእሼ ሞትን አልመኝም። ገና ብዙ እቅድ አለው ይሮጣል ገና እድሜውን ያርዝመው እንደእሼ ሺ ይወለድ ቅን ሰው ኑርልን የኔ ወንድም።
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
እሸ እኔ ልቃጠልልሕ😂😂ግን ሑሉም እንዳንተ ቢያሥብ ምን አለበት ተመርቀውም ስራ ፍለጋ ሲዞሩነው የሚውሉ አንተ ግን ያልተማረም ትቀጥራለሕ ተባረክ እሸየ እኔንም ከመዳም ቤት ብትገላግለኝ
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 2 жыл бұрын
ማሂየ ትክክል እህት መሮናል የመዳም ኩሺና
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
@@ethopiantube7996 አይዞሽ ያልፋል ማሬ❤😘
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 жыл бұрын
ደስስስ ስትሉ ትንሺ ከፍቶን ነበር ያው በአል በመጣ ቁጥር ይከፍናል እና አዝናናችሁን እናመስግናለን መልካም በአል ይሁንልን ከቁጥር ሳያጎለን ለአመት ስው ይበለን አሜን💕👏
@myserruful
@myserruful 2 жыл бұрын
R. Rr
@myserruful
@myserruful 2 жыл бұрын
Be rrrv
@myserruful
@myserruful 2 жыл бұрын
R. Rr r rrr r
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 жыл бұрын
@@myserruful 😀😀😀
@SuperTubeሱፐርቲዩብ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m 2 жыл бұрын
ወይኔ እሸ በሳቅ ገድልከኝ እውነት ፈታ ብያለሁ ኑርልን አባቴ ምርጥ ኢትዮጵያዊይ ነህ!!! ገንዬ ደግሞ በርችልን ቀጥሉበት ያዝናናል
@meh2832
@meh2832 2 жыл бұрын
ሞትኩ በሳቅ እሼ አይዞህ የኢትዮጵያ ጠላት እንዲ ቅጥል ይበልልህ እወዳደራለው መጣው
@aminathussen8595
@aminathussen8595 2 жыл бұрын
እሸቱ የኛምርጥ ኢትዩጺያዊ አለኝታችን ኑርልን ፈታ ነዉ ያረከኝ
@alemsime3375
@alemsime3375 2 жыл бұрын
እኔ አተ በቀመስ ቁጥር እመቤታችንን እርጅው እርጅው እያልኩ ተገበገብኩ በስምአብ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-di9hg5nz2h
@user-di9hg5nz2h 2 жыл бұрын
እረ እሼ በህይወት መኖርህን እንዴት ላረጋግጥ😔😔😂
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 2 жыл бұрын
አባክህ የኛም ወላጆች ይህን ተስፋ አድርገው ነበር ልጆቻችን ኢትዮጵያን ይቀይራሉ ያሉን ኢትዮጵያን ብትንትኑኣን ሊይወጥዋት ሰራን አስካሁንም ፈጣሪ ባይይዛት ኖሮ
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@h.m2784
@h.m2784 2 жыл бұрын
እንኳን አሼነፍክ መልካም ሰው እሽ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@ethiopianmom9199
@ethiopianmom9199 2 жыл бұрын
I watch the show because of Eshetu I love his personality I want to see his reaction and Comments!
@SuperTubeሱፐርቲዩብ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@getnetmelktsedik2838
@getnetmelktsedik2838 2 жыл бұрын
አሼ በጣም ጎበዝ የመሆንህ ሚስጥሩ መጀመሪያ አማትበህ መብላትህ ጀግና ነህ አድንቄሀለሁ
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
ገኒዬ በጣም ደስ ሚል አዝናኝ ፕሮግራም ነው እሼ ምስኪን ተቃጠልክ😂😂እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳቹ 🥰
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ እሼ እና ገኒ ምርጦች እስባይሲ በጣም ያቃጥላል ቻለው እንግዲ አሸነፍክ ብራቦ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@kuraztube2285
@kuraztube2285 2 жыл бұрын
አቤት ሁለቱ ቅመሞች ተቀምመዉ መጡ ። ቤተሰብ እንሁን
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 Жыл бұрын
Amenn Besmam Talthe Yekatl
@user-fb1jt2go7h
@user-fb1jt2go7h 2 жыл бұрын
በቀልድ ቁም ነገር "ያቃጥላል ግን ያልፋል"❤️
@user-kf4zu5of1f
@user-kf4zu5of1f 2 жыл бұрын
ውይይይ እሼ የኔ መልካም እኔ ልቃጠልልህ የምር በጣም ነው ያሳዘንከኝ 🥺 እናቴ ትሙት ጀግና ነህ 💪💪
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን እ?? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ግብዣ ደግሞ አይናቅም አይደል?
@bcd9879
@bcd9879 2 жыл бұрын
ውንድም እሸቱ በጣም ታዝናናለህ ላደርከውም ለመዝጊድ ድጋፍ በጣም እናመሰግናለን
@linayemaryamlij9092
@linayemaryamlij9092 2 жыл бұрын
የኔ ልዩ የምወድሽ ሁሊም ሳቂ ምርጥ እናት እኮ ነሽ ሰው በልቶ የጠገበ የማይመስልሽ❤❤❤❤❤መልካም ሴት
@worknesh5954
@worknesh5954 2 жыл бұрын
ገንዬ የምወድሽና የማከብርሽ የሴቶች ተምሳሌት ጠንካራ ጀግና እናት ነሽ / ደስ የሚል ጨዋታ እሼ በሳቅ ገደልከኝ ይመቻቹህ 😂
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
አጫዋቹ ወንዳወንድ ነበር ግን ጆሮ ጌጡ ውበቱን አጠፋው ወይኔ እሸ ተቃጠልክ
@merd24
@merd24 2 жыл бұрын
😂😂😂 ሐበሻ እኮ አይመልከት
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
@@merd24 አንደኛ ተመልካች ነኝ አ ክክክ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 2 жыл бұрын
👍👍
@SuperTubeሱፐርቲዩብ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@Nuratube420
@Nuratube420 2 жыл бұрын
ወዳጄ ! ደስታ ልክ እንደ ቢራቢሮ ናት እይዛታለሁ ካልክ ትሄዳለች ተረጋግተህ ከተቀመጥክ ግን እጅህ ላይ መጥታ ታርፋለች መልካም የሆነን ትግስት ታገስ ::ውድ የሀገሬ ልጆች ኑኑ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ቤተሰብ እንሁን🌹🌸🌸
@hgdhhdh9354
@hgdhhdh9354 2 жыл бұрын
ከእውነት እስከ አምስቀን ሆዱን ያቃጥለዋል ብየ አሥባለሁ በርፈ በርቱ ደስ ትላላችሁ ገኒየ ምርጥ ስው ነሽ ሥወዲሽ
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 2 жыл бұрын
አሼ ጎበዝ አንተ ያለህበት የትም ቦታ ቢሆን ትሳምረዋለህ ኑርንል የኔ ደግ
@fatimayousf7623
@fatimayousf7623 2 жыл бұрын
እንኳን ለጥምቀት በአል በሰላም አደረሳችሁ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@emu-aziza-7718
@emu-aziza-7718 2 жыл бұрын
ገኒየ ምርጥ ጨዋታ ነው ተዝናንተናል ግን የእሼን የጨጓራውን ሁኔታ አጣርተሽ ንገሪኝ
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ደስ የሚል ጨዋታ ነዉ በአሉ የሠላም የፍቅር የአድነት ይሁንልን ዉድ ኢትዮጲያኖች ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@hgdhhdh9354
@hgdhhdh9354 2 жыл бұрын
ከእውነት ወንዲማችን እድሜ ይሥጥህ. አባታችነም እንደዛው እድሜ ይሥጥህ ደስ ትላላችሁ
@hawamohamad8760
@hawamohamad8760 2 жыл бұрын
እሸ የምር ድሮም እወድህ ነበር አሁን ግን የበለጠ ወደድኩህ በምሺት 2ሚሊየን ብር ለመስጂድ ኡፍፍፍፍ አለህ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@hekmtatyby4654
@hekmtatyby4654 2 жыл бұрын
እሼ ጀግናውአትበገርአንተእየተጎዳህለሌልውታሥባለህ ።አላህይጠብቅህ ጨዋታውንግንእኔአልገዲፈውም ሥንት ልብ በሺተኛ፣ጨጓራበሽተኛአለ
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@user-kk1dj3oy3k
@user-kk1dj3oy3k 2 жыл бұрын
በጣሞመልካምሰውነው😍😄😄😄
@unknownb6251
@unknownb6251 2 жыл бұрын
ገኒ የእውነት እሼ በጣም ነው ያዝናናኝ።
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው ሁላቹም ደስ ስትሉ 🇪🇹🥰
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ኢትዩጽያዊ ♥♥♥♥ክብር ለአንተ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@amydenekew3854
@amydenekew3854 2 жыл бұрын
አይ ገኒ በጣም አድናቂሽ ነኝ ግን እዚ ፕሮግራም ላይ ቅሬታ አለኝ አብሮሽ የሚሰራው ሰውዬ የጆሮ ማድረጉ በጣም ያስጠላል እውነት እኛ ባለንበት ሀገር እንደዚ አይነት የሚያደርጉ ወንዶች ሌላ ስም አላቸው እና እኛ ኢትዪጲያውያን ደግሞ ይሄ ነገር በጣም እንፀየፈዋለን ስለዚ እባክሽ አስተካክይ ካለዛ ለፕሮግራምሽ ጥሩአይሆንም ገኒ እባክሽ ወነድ ወንድ ሲመስል ነው ጥሩ። አመሰግናለሁ!!!
@shafibeshir2566
@shafibeshir2566 2 жыл бұрын
በትክክል በጣም ደባሪ ነው በጣም ነው የሚያስጠላኝ ሎቲ ለሴት ነው
@user-zy6oy8ru9x
@user-zy6oy8ru9x 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ በአልን በስራ ነበር እማሳልፈዉ ደስ እሚል ፕሮግራም
@tube896
@tube896 2 жыл бұрын
እሼ ጀገናዬ የእውነት የጀግና ጀገና ሙሉውን እዩት whit comment እንዴት ልብ እንደሚሰቀል አንደዚህ አይነት ወንድ ለሚወደው ሰው በቀላሉ እራሱን ይሰጣል የእውነት ። አንተን የወለደች እናት እድሜዎ ይርዘም አቦ
@rahimaahmed4931
@rahimaahmed4931 2 жыл бұрын
የሚያቃጥል ነገር ይመቸኛል ኢትዮ ብሆን ኖሮ እወዳደር ነበር
@makigursha3106
@makigursha3106 2 жыл бұрын
ወተት ይሻላል ማቀዝቀዣ።🤣🤣🤣እሼ አድናቂህ ነኝ ጎበዝ 💝😇😇😇
@MN-zv9gi
@MN-zv9gi 2 жыл бұрын
Anchi liji Gin bercha titekemalshi
@almazwandafrash3622
@almazwandafrash3622 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣😁😁😁 ኮሮና ከመጣ ጀምሮ ስቄ አላውቅም ዛሬ ገደላችሁኝ 😁😍
@sofiqa7087
@sofiqa7087 2 жыл бұрын
ገኒየ በርች በጣም ደስ የሚል ዘና የሚያደርግ ፕሮግራም ነው እሽየ እኔ ልቃጠል ወላሂ አሳዘንከኝ
@tube1380
@tube1380 2 жыл бұрын
ሰዉዮ የጆሮዉ ገጥ ሲያስጠላ በተረፈ ታምራላችሁ
@muluryaokbo6549
@muluryaokbo6549 2 жыл бұрын
እሸቱየ ፈጣሪ ይርዳህ የመሣሪያ ምአት ደርድረው ጠበቁህ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@gccx7734
@gccx7734 2 жыл бұрын
በውነቱ በጣም ደስየሚልነገርው እዲሁም የሚበረታታ ዳሩሰላም በማገዝህ በጣም ደስብሎናል መልካምነት ለራስነው እናመሰግናልን አድአድ ሰዎችእንደዚ መልካም ስራከመስራት ይልቅ ቢሳካላቸው ያሉትንም ቢያጠፉ ይመኛሉ ምኞታቸው ግንኣይሳካላቸውም እያሰቡት ይኞራሉ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@hablederesse6387
@hablederesse6387 2 жыл бұрын
አሼ በጣም የማደንቅህ ስው ነህ ፈጣሪ ይጨምርልህ
@mieriytube6931
@mieriytube6931 2 жыл бұрын
እሼዬ ወላሂ በጣም አደናቂህ ነኝ ሦሥተኛ ዙር የበላህው በጣም ሃይ አለው እኔ በሻጣ ሥም በልች በጣም ነው ያሥለቀሥኝ አጋጣሜ የአሠሬ ልጂ ከአሚሪካን ያመጣሁት ሻጣ ብላ በጣም አሪፍ ነው ቅመሸው ሥትልኝ 😥😥😥 እሽዬ ደግ አርክ ሀበሾች ለመቃጠል ማንም አይደራደርም ጌኔቾ ግፍችሁ ይመቻችሁ ዘና የሚያርግ ቪዶ ነበር 😂😂😂
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር
@SuperTubeሱፐርቲዩብ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ማነው እንደኔ ቃሪያ የምወድ ፍጅት ነው የማደርገው 🤣🤣
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
የሰውየው ጆሮ ጌጥ ምንድነው ⁉️👈🤣🤣🤣🤣
@aregashgebr344
@aregashgebr344 2 жыл бұрын
እሼ እኔን ተቃጠልክ ገኒዬ ሰራሽለት ምርጦቼ እንኳን አደረሳችሁ🙏🙏🙏👌👌👌👍👍👍
@zeezazeeza4167
@zeezazeeza4167 2 жыл бұрын
Geni zary hetsnochn asazsh wedjachwn akatlshbachw
@zeezazeeza4167
@zeezazeeza4167 2 жыл бұрын
Eshan mor awededkut beitsnwch programu new
@zeezazeeza4167
@zeezazeeza4167 2 жыл бұрын
geney wedshalw esha wedededdde
@zeezazeeza4167
@zeezazeeza4167 2 жыл бұрын
Gen lelala geza kebad behnu megboch chalje atdrgu metam metfw new satawkut kulalt gubt lebachn lemitkat kerb nachw serass tetkaku
@zeezazeeza4167
@zeezazeeza4167 2 жыл бұрын
Betami metfw new
@samiwediqerin5222
@samiwediqerin5222 2 жыл бұрын
lam eritrean love you etio
@azebtilaye91
@azebtilaye91 2 жыл бұрын
ገኒዬ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እሼ እንደዚህ አስቀኸኝ አታውቅም
@SaraSara-zq1mh
@SaraSara-zq1mh 2 жыл бұрын
በዚህ እድሜህ ጆሮ ጌጥ አረ ሸ ነው ዘዛላይ ወድልጅ እደወድ ሲሆነው የሚይምርበት 😎
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-hs7lx8zw3m
@user-hs7lx8zw3m 2 жыл бұрын
የኔ ልዩ ለመሥጅድ😭😭😭😭ሠበሠብክ 😭😭😭አላህ ሂድያ ይሥጥህ አሹየ ምርጥ ሠዉ 😭😭😭😭😭😭😭
@withoutislamnolife6949
@withoutislamnolife6949 2 жыл бұрын
ኣሜንን ያረብ
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 жыл бұрын
እሽዬ አቃጠሉህ አይዞህ የሳቄ ምንጭ በቀደም ያቀረብከው ለሳውዲ እስርቤት ለሚስቃይ ወገኖቻችን ግጥም በእንባነው የጨረስኩት አድምጬ በርታልን።
@user-zt5bz5fy2p
@user-zt5bz5fy2p 2 жыл бұрын
እኔ ግን የምለዉ ይህ ለኢትዬጵያ አይሆንም በሆድ እቃ ቢቃጠል በምን ይታከማል ዉጭ ከሆነ በነፃ ሊታከም ይችላል ገኒ ሠዎችን የሚጠቅም ማስተማር ስትችይ ይህ ኑሮዉንና ጦርነት ያቃጠለዉ ህዝብ ታቃጥላላችሁ አንች ተደላቀሽ ትኖሪያለሽ የተቸገረ ለገንዘብ ሲል ተቃጥሎ ይወስዳል አናም እርግማን ይሆንባችሗል እግዚአብሔር ይህን ይመልከት
@allahwekil4346
@allahwekil4346 2 жыл бұрын
አሹየ የሳቄ ምንጭ ቀልድህ አይጠገብም 😁😁 አቦ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ ከዘር ከሀይማኖት የፀዳክ ምርጥ ኢትዮጲያውይ ነክ 👍👌
@etk153
@etk153 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያዝናናኝ ! እንደዛሬም እሸቱ አስቆኝ አያውቅም !
@mekedeskebede9616
@mekedeskebede9616 2 жыл бұрын
ዋው በጣሞ የሚሰቅ እሸነ &ገኔ ምርጥ ሠዎች 💚💛❤😆😆😆
@user-ez8um9ep8v
@user-ez8um9ep8v 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ኧረ በሥማም በሣቅ ነዉ የገደላቹኝ❤❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-ft9xp7ol6r
@user-ft9xp7ol6r 2 жыл бұрын
ውይ እሼ የሳቄ ምንጭ አሳዘንከኝ ምሀል ላይ 😟😂😂
@SuperTubeሱፐርቲዩብ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@merryyederrick
@merryyederrick 2 жыл бұрын
እሸቱ በጣም ጠንካራ ለወጣቶች አርአያ የሚሆን ሰው ነው❤️❤️
@sone8065
@sone8065 2 жыл бұрын
እሼ የአይምሮ ጥንካሬህን ነዉ ያየሁት በጣም ጠንካራ ነህ።
@ghirmaytewelde7939
@ghirmaytewelde7939 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት አሪፍ መደብ ነው!!
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mari ❤❤
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ የኛ ሰው ገኒዬ በጣም አምሮብሻል የኔ እናት❤
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን እ?? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ግብዣ ደግሞ አይናቅም አይደል?
@SuperTubeሱፐርቲዩብ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 2 жыл бұрын
@@SuperTubeሱፐርቲዩብ እረአሁንሰአሳከኝክክክክክክክክክ
@elsinagirma7535
@elsinagirma7535 2 жыл бұрын
እሸቱ ጀግና እንደምታሸንፍ ምንም ጥርጥር የልኝም በርታ እሼ ገኒን ግን አንተም አንድ ነገር ፈጥረህ ስራላት 🙏💚💛❤️🙏
@user-cm7pl9bd8i
@user-cm7pl9bd8i 2 жыл бұрын
አሼ እኔ በሳቅ አለቀስኩ አንተስ ጠቃጥለህ ነው ግፍ ነው እንዳትሉኝ ።።።።።በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 жыл бұрын
የምር ምርጥ ጨዋታ ነው!!
@user-dn5zk9of2r
@user-dn5zk9of2r 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂እሸ ሚሲኪን ስወዳቹህ💘💘💘💘
@sanasana2935
@sanasana2935 2 жыл бұрын
ውጪ ነው ያለውት ግን ዲያስፖራ ሳልሆን የማዳም ቅመም እባላለው ሰላም ላሀገሬ ካበቃኝ መጥቼ እወዳደራለው ገንዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን እወዳችዋለው😘😘😘😘😘
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 жыл бұрын
እሼ በሳቅ ገደልከኝ ገኒዬ ትሐያለሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
አሹ ❤️❤️😅😅 አይዞኝ 😘 አይ ብር የማይቻለዉን ያስችላል🥲🥲🥲
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu 2 жыл бұрын
ወይኔ እኔ አሳዘንከን እሼቱዬ አይዞህ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@hawasaid4765
@hawasaid4765 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ሁላችሉ በሞላው አለም የመትኖሩ ውድ እድና የተከበራችሂ ሰላማችሁ ይበዛልኝ እንደምድር አሸዋ እንደሰማይ ከውከብ ይብዛላችሁ በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበር
@ZemaritMahletYouTube1921
@ZemaritMahletYouTube1921 2 жыл бұрын
የጨዋታው አይነት ቢቀየር መልካም ነው ይሄ ለጤና መልካም አይደለም
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 2 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ባዕሉ የሰላም የፍቅር የምህረት እና የጤና ባዕለ ጥምቀት ይሁንልን አሜን ፫ 🙏💚💛❤ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏 💚💛❤
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
ወይኔ እሼ እዴት እዳሳከኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ገኒዬ ዋው ምርጥ ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥይበት ባከሩ እራሱ ፈታ ያደርጋል እሼ ጀግናችን ለምንም የማትሸነፍ ቆራጥ ልጅ እሼ ወላሂ በጣም አድናቂህ ነኝ ሶስተኛ ዙር የበላከው ሸጣ በጣም ሃይ አለው እኔ እሱን ቀምሼ ሶስት ቀን ሙሉ ታምሜ ተኝቻለው በጣም ነው ሚያቃጥለው
@SuperTubeሱፐርቲዩብ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 2 жыл бұрын
@@SuperTubeሱፐርቲዩብ ሸጣየሳውዴ ከአገርበትመሰራትተጀመረ ጉድነውአድሸጣአጨጨርነውየሚቃጥልአለአበርድም ሰኮርቃም
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 жыл бұрын
እኔ ልቃጠልህ እሹ የኔ ምርጥ ቆንጆ ጨዋታ ነው ቀጥሉበት
@tube-dq6lz
@tube-dq6lz 2 жыл бұрын
ገኒየ በጣም ደስ ይላል እኔ እኳ የእሸቱ ቤተሰብ ነኝ ያንችን ቻናል ለመጀመርያ ግዜ ነው የማየው ቢሆንም ግን አከብርሻለሁ እወድሻለሁ በተለይ ውሳኔ የሚለው ትወናሽ ላይ በጣም ነው ያስደሰትሸኝ እናመሰግናለን እንወዳችሁአለን እናከብራችሁአለን አንድ ነገር ግን ገኒየ በልጆችሽ ይሁንብሽ በሳኡዲ ያለ ወንጀላቸው በእስር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ ሁኝን እላለሁ
@munaraya7327
@munaraya7327 2 жыл бұрын
ወይኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም የእውነት በጣም ደሰ የሚል አዝናኝ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ምርጦቻችን👏❤❤❤
@denkeethio8311
@denkeethio8311 2 жыл бұрын
ግን ጀግና ነው የምር እሼ 💪 ቀጣይ አሸንፋለው ብሎ ለሚመጣ አንፑላስ በር ላይ አቁሙለት በሁለት ምክንያት እሳቱ ጭንቅላት ላይ ወጥቶ አልያም ጨጓራውን ብሎት ፌንት እንዳይበሉ እና እንኳን አደረሳቹ🤗
@sew2023
@sew2023 2 жыл бұрын
ጀግና ሁለታችሁንም እሸና ገኒ አከብራችኋለሁ
@ephremgebre50
@ephremgebre50 2 жыл бұрын
አቤት እሼ የልጅ አዋቂ በርታ በርታ በርታ
@sammel9645
@sammel9645 2 жыл бұрын
ስታምረ ገንዬ
@user-rl1rh8ug5b
@user-rl1rh8ug5b 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mari ❤❤❤
@banchimossiey.m.2333
@banchimossiey.m.2333 2 жыл бұрын
ዋው ገኒ እሸ ደስ ትላላችሁ ።ማሪያምን የእሸ እንባ ሲረግፍ የእኔም እረገፈ የሚይልቃጥል ነገር አልወድም ወይ ወንድሜ አሳዘንከኝ።ግን እንደዚህ ሆነህ ማሸነፍህ ደስ ብሎኛል።
@jdjjfjjr4379
@jdjjfjjr4379 2 жыл бұрын
ዋው እሼ የልጂ። ብስል ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@hirutethioshirk5869
@hirutethioshirk5869 2 жыл бұрын
ውድ የእምዬ ተዋሕዶ ልጆች እንኳ ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሰን አደረሳችሁ ውይ እሼ አንተ ለበላከው የኔ መራቅ ማሽቃበጥ ምን ይሉታል 🤣🤣በጣም አዝናኝ ነበረ ፈታ አረጋቹሁን እናመሰግናለን መልካም ባአል 🥰🥀
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር
@werkwerk3418
@werkwerk3418 2 жыл бұрын
Enkan abro aderesen
@Ethopia22
@Ethopia22 2 жыл бұрын
💖💖💖🥰🥰🥰🥰🥰💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🥰💞💖💚💛❤️💖💚💛❤️💖💖👌👌👌👌💚💛❤️💖💚💛❤️💖💖💖👌
@SuperTubeሱፐርቲዩብ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@yonihabesha7081
@yonihabesha7081 2 жыл бұрын
ይሆን ቻሌንጅ ነው ብሎ ሚቀርብ ሰው ኑሮ የመረረው ነው ተቃጥሎ ለመሞት 😄
@mariyetube7118
@mariyetube7118 2 жыл бұрын
እሽዬ ምርጥ ሰው እኔ ልቃጠልልህ ወንድሜ ገንዬ ጨዋታውን ቀይሩት እውነት ህመም ላለበት ሰው ጥሩ አደለም ማርያምን ወይኔ እኔን እምባው
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@toybatoyba9022
@toybatoyba9022 2 жыл бұрын
በጣምነው ያሣቃችሁኝ ሁለት ምርጦች
@ethiopia12
@ethiopia12 2 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በስላም አደረሳችሁ አደረስን ምርጥ መዝናኛ ይመቻችሁ
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ወይኔ እሼ የኔ ምስኪን አይንህ ቀላ አለቀስክ እኮ ቢቀርብክስ እውነት በጣም ይከብዳል በጣም ነው የምወድህ እኮ
@meseretabera8270
@meseretabera8270 2 жыл бұрын
ወተት ብታዘጋጁ ምርጥ ነው ልጁ እሼ ስለሆነ በጣም ዘና ያደርጋል።
@shambelfanta7600
@shambelfanta7600 2 жыл бұрын
እኔራሴ ይህን ጨዋታ መጨወት እፍልጋለሁ ገኒ በጣም ደሰየሚል ጌም ነው ለጊዜ ሀገር ቤት አይደለሁም ግን
@tgyadamawadxb9051
@tgyadamawadxb9051 2 жыл бұрын
አረ ገኒ ወንድሜን አቃጠልሽው ፍትህ ለሸቱ🤔🤔😂😂😂
@beletemasresha685
@beletemasresha685 2 жыл бұрын
ገኒና ጄጄ ጥሞላችኋል የአለም ያድርግላችሁ !!
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 жыл бұрын
ገኒ አሪፍ ጨዋታ ነው ልኡል እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በድጋሚ እንኩዋን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹህ💛❤💙💚💚💚💚💚💚💙💙💙💚💚💚💚💙💚💛💛❤እሼ ግን አሳዘነኝ 😱😱😱
@bniyma4274
@bniyma4274 Жыл бұрын
ይሄንን ጀግና አደንቀዋለሁ እኔም መወዳደር እፈለጋለሁ
@liloblessed8592
@liloblessed8592 2 жыл бұрын
You make me laugh 🤣🤣 nice show👍🏽You need milk 🥛
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 4,8 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 15 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 110 МЛН
እንኳን የሚያቃጥል ሶስ አንቺንም ችለናል ተባልኩ!
48:52
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 244 М.
🔥 ኣሸንዳ ሚለንን ሄለንን ዮናስ ሓሪቑ
49:51
ዳኒ ቤሪ reaction
Рет қаралды 19 М.
አስታራቂ አዲስ ድራማ
20:56
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 773 М.
ለምንድነው የማልድነዉ?  ባለ ታሪክ ፅጌ ገብረኪዳን...
42:42
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 93 М.
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 4,8 МЛН