ኮሜዲያን እሸቱ ተመለከ ወይስ ተመሰገነ? ተንበርክካችሁ ቀለበት ለምታደርጉ....ቤቢ ሻወር ለምታደርጉ እህቶች

  Рет қаралды 39,479

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

7 ай бұрын

ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
አቢሲኒያ ባንክ 113239751
አሐዱ ባንክ 0011200820101
ስልክ ቁጥር
0912656342
0913549442
0938606162
#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZfaq / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 194
@elsadaniel3173
@elsadaniel3173 7 ай бұрын
እንዳውም የቤተክርስትያን ምእመን አገር ሲቀይሩ ወደሌላ ሀገር ሲሄዱ በዝማሬ ነው የምትሸኘው ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን እጅግ ድንቅ በሆነ ስራት ነው ልጆቾን በምስጋና የምትባርከው በሀዘን ለተጎዳ ዝማሬ አለው መልካም ላደረገ ደግሞ እንደ እሼ ይዘመርለታልእና ቤተክርስትያን አንድቀንም ተሳስታ አታቅም እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ አርጎ ስለፈጠረኝ አመሰግነዋለሁ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mesigente708
@mesigente708 7 ай бұрын
Batkakle AMne eigzabhare yamisgne ❤️🙏
@tigest3176
@tigest3176 7 ай бұрын
Amene egezbehre yimesegne
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 7 ай бұрын
❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 7 ай бұрын
ትክክል እኛ በማህበር ላይ ወደ ሀገረ የሚገባ ምእመንን በዝማሬ ነው የምሸኘው❤❤❤❤❤
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 7 ай бұрын
የሰማነዉንበልቦናችን ያሳድርብን እደ እግዚአብሄር መልካም ፈቃዱ እኔም በቁርባን ላገባ ነዉበፀሎት አስቡኝ መርቁኝ የልቦናችንን መሻት ይፈፅምልሽ በሉኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤
@GodOnlySaves
@GodOnlySaves 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ:: ያሰብሽው ይሳካልሽ::
@user-yv2ug3mi6l
@user-yv2ug3mi6l 7 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ
@user-rf3ko8dq4e
@user-rf3ko8dq4e 7 ай бұрын
እመ ብዙሃን ታስብሽ
@martabogale7735
@martabogale7735 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አስባችሁ
@lidiya727
@lidiya727 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ካሰብሽው በላይ ያሳካልሽ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 7 ай бұрын
በእውነት ውድ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ለኛማስተዋል ያድለን😢😢😢
@user-fz1of3we1q
@user-fz1of3we1q 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሸቱ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ እና በተሰብህ ከክፉሁሉ ይጠብቅሕ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን ይጻፋልን አሜን አሜን አሜን
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 7 ай бұрын
መጋቢ ሰናያት ኮሜድያን እሸቱ እድሜ ጤና ይስጥህ ብዙ አስተምረህናል ወንድማችን በርታ❤❤❤❤❤❤❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 7 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉 እኝ አባት ያስተማሩ አንድም የሜወድቅ የለውም እዶሜ ከጤና ይስጥልና አሜን❤❤❤❤❤
@AaAa-gj5bh
@AaAa-gj5bh 7 ай бұрын
ዋው አባታችን ቃለሄወት ያሰማልን የድሜዘመነሄወተውን ይበርክልነ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-Loyalists
@user-Loyalists 7 ай бұрын
መጋቤ ሰናያት እሸቱን አለማመስገን መናፍቅነት ነዉ❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 7 ай бұрын
በጣም ማሪያምን ❤❤❤
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q 7 ай бұрын
ንቁ የክርስቶስ ቤተሰቦች ላይክ ሸር እናድርግ አለማውይ ነገር ስንወድ መንፈሳውያን ለመሆን እንሞክር ❤❤❤
@user-ct7cl1fd1b
@user-ct7cl1fd1b 7 ай бұрын
አሜን ጌታ ያግዘን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 7 ай бұрын
እንደንዚ አይንት አባት ያበዘልን❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ለእኛም ማሥተዋሉን ያድለን😢😢😢😢
@abaynashararso593
@abaynashararso593 7 ай бұрын
ኢት አርት ሚድያ በጣም የወደድኩት ነገረ ወቅቱን የጠበቀ ጥያቄ ስለምተቀርቦ እናመሰግናለን ክብሩ አፋጣኝ ምላሸ ያሰጠ ደሰ ይላል 🎉🎉❤❤❤❤
@user-hs3el7kw1w
@user-hs3el7kw1w 7 ай бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በተግባር ለመፈፀም ያብቃን አሜን፫ የድንግል ልጅ ልኡር እግዚአብሔር በቤትኽ እንድሞሸር ፈቃድህ ይሁንልኝ❤🙏
@HelenWase-nj7ef
@HelenWase-nj7ef 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቅለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 7 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤አባችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ትልቅ አባት ናቸው ዘመኖት ይባረኩ ❤❤❤❤
@ETL23
@ETL23 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤🙏
@user-bz1er9sn7k
@user-bz1er9sn7k 7 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@menberebekele2374
@menberebekele2374 7 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግልዎትን ዘመን ያርዝምልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
@endaleyadete9916
@endaleyadete9916 7 ай бұрын
Oh😮
@saraabebe5829
@saraabebe5829 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@hhhu7846
@hhhu7846 7 ай бұрын
ክበሩልን አባታችን አሼም ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistfantaye821
@tigistfantaye821 7 ай бұрын
እለ ህይወት ያሰማልን የአግሎት ዘመን ይባርክልን አባታን
@user-lj6yg8xb2s
@user-lj6yg8xb2s 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን አባታችን
@user-rf3ko8dq4e
@user-rf3ko8dq4e 7 ай бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
@destyasthin6535
@destyasthin6535 7 ай бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ዲያቆን እግዚአብሔር ይስጥልን
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
@Hiwi-zw2qk
@Hiwi-zw2qk 7 ай бұрын
አሜን አባታቺን ቃልህዎት ያስማል ❤️❤️❤️
@user-fo1lw7ef3d
@user-fo1lw7ef3d 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j 7 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@abay5630
@abay5630 7 ай бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለሂዎትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በረከቶ ይድርሰን አሜን፫ አባታችን እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን ዳ/ን እናመሰግናለን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ 💚💛❤💒🙏
@selamawitzewdu4341
@selamawitzewdu4341 7 ай бұрын
በእውነት አባትታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ስለ ትዳር የሰጡት ትምህርት ብዙ የማላውቃቸውን እንዳውቅ አድርገውኛል አመስግናለው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 7 ай бұрын
🙏🙏🙏አባታችን የሕይወት ቃሉን ያሰማልን🙏🙏🙏እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን🙏🙏🙏ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልክ ይጠብቀክ🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 7 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 7 ай бұрын
ዋናው እምነት ነው ልጅ የሚስጠው እግዚአብሔር ነው በእኔ ቤተስብ ውስጥ በ10ዓመት የወለደ ሌላዋ በ12 ዓመት የወለድ አሉ በእግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው
@user-yu9uk9tl4y
@user-yu9uk9tl4y 7 ай бұрын
አቤኔዘር አንድአድ ቦታለይ ፀሎት በማድረግ ፀበልናያዛሉ ስለነሱ አባታችንን ጠይቅልን
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 7 ай бұрын
ጥያቄው ግልፅ ይሁን እህቴ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 7 ай бұрын
በኳታር ነው እሼ በረከት ያፈሰ በድባይ ይቀጥላል እራሡ መዳህኒአለም ሲፈቅድ ቤቱን እንሰራለን
@HanaKidus-cy3nq
@HanaKidus-cy3nq 7 ай бұрын
ቆይ ግን😳🤭 ያፈረሰ የገደለ ዝም ይባላል እንደ እሸቱ መልካም እሸት የሆነ የዘመኔ ጀግና ስለተወደሰ መንጫጫት ተገቢ አደለም ለነገሩ ሁሌም መልካም እሚሰራ ሰው በክብር አይመሰገንም እና በስደት ኣለም ደግሞ ለእኛ ቤተክርስቲያን ማግኘት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለእኛው ተውልን የፕሮግራሙን እርእስ በደንብ እዩት የመዝጊያ ፕሮግራም ላይ እናመሰግናለን ለማለት ያህል እንጂ ተመለከ ገለመለ ማለቱ ለምን አስፈለገ ኧረ እናስተውል ወገን ከአስር አመት በላይ ማንም ልስራ ልጨርስ ያላለውን ደፍሮ ተጋፍጦ መልካም በሰራ ለምን አስተሳሰባችን ይስታል እንዴ ምነው እራቁታቸውን እየተመናቀሩ በውስኪ ሲራጩ በዘፈን የሴትን ክብር በሚያረክስ መልኩ ለብሰው የብር ጎርፍ ሲዘረገፍባቸው በርቺ በርታ እየተባለ ቅዱስ ስፍራው ሲገነባልን ደግሞ ለምን ነሰረን ???? ሆሆ እስኪ ዝም ብላችሁ ኑሮዋችሁን ኑሩ እሼን ተውት በቃችሁ ዝም በሉ በቃ በቃ ኡፍፍፍ በስንቱ እንቃጠል ውይ 🙈🤔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 💔💔💔🙆‍♀️🤦‍♀️ 🙅‍♀️ ለነገሩ እኛ ይሁዳዎች ነን የተረገምን ትውልዶች አይይይ 😭😭😭😭😭😭😭
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey 7 ай бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድልን ዳቆን አቤነዘር እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን👏👏
@Roziy179
@Roziy179 7 ай бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን💙
@adeesadees9259
@adeesadees9259 7 ай бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን ረጅም እድሜ ከጤናጋር ❤❤❤
@waanofiwaanofi8307
@waanofiwaanofi8307 7 ай бұрын
ቃለሕይወትን ያሠማልን አባታችን ❤❤❤
@ahagrabat6367
@ahagrabat6367 5 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም ማስተዎሉን ያድለን 🙏🙏❤️❤️❤️
@yeshewaworkayehu2324
@yeshewaworkayehu2324 7 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን❤♥️♥️
@birtukanwelday1994
@birtukanwelday1994 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን… አባታችን… መርሐ ግብሩን ላቀረበልን ሚዲያ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ… እናመሰግናለን
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 7 ай бұрын
አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን ፫ ❤❤❤
@martabogale7735
@martabogale7735 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አይነ ልቦናችንን ያብራልን 🤲🤲🤲
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 7 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን. አባታችን. በእድሜ በጤና ይጠብቅልን.
@inatbizu9051
@inatbizu9051 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለሕይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ያኑሮት አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ጌታ አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳኒዓለም አሜን!!! ዲ/ቆ አቤነዘር ጥያቄውን ከአቀራረብህ አቅርበብ ጥያቄው ጠቅልለው እስክመልሱ ድረስ አስጨርስህ የሚጠየቀውን ጥያቄ ተራበተራ አቅርበህ በትግስት ተጠያቅውን የሚታስጨርስው ምታዳምጠው ነገር ሁሉ በጣም አስተማር ነህ አተም ከስራአት ጋር በርታ ጎበዝ ነህ ቃለሕይወት ያስማህ አተንም ጌታ አምላክ ይባርክህ አሜን!!!
@hiwotabebe9717
@hiwotabebe9717 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። ድንቅ ትምህርት ነዉ።
@user-fo1lw7ef3d
@user-fo1lw7ef3d 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ይጠብቅንል
@user-zw9jf9xy7d
@user-zw9jf9xy7d 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ያድለልን 🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒
@user-cy6mb1it6n
@user-cy6mb1it6n 6 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ትክክል ትምህርት ነው ።በዚህ አሁን በምታወሩት በጋብቻው ሁኔታ እኔም ትዳር እቢ ብሎኛል ይህም የሆነበት እዳላቺሁት በዓለማዊው ጋብቻ ሰላገባሁ ሁለቴ ሁለቴ ፈታሁ ።ቺግሩ በእኔ ሳይሆን ከልክ ያለፈ የሴቶች ዓለማዊ መሆንን አልቀበልም ይህን ካደረግሸ አልወድም ይህን ካደረግሸ አልወድም ደሰም አይልም ሀጢያት ነው ሰላት አንተ ማግባት ያለብህ ቤተክርሰቲያን ለፀሎት የምትመላለሰ ሴት ነው ።አለማዊ ሴት ካገባህኝ ሁሉንም አምነህ መቀበል አለብህ ትለኛለች ይሉኝ ነበር የፈታኋቸው ሚሰቶቸ ።ከሴቶች የምቸላው የተፋታሁበት ሚክንያት።የራሳቸው የሚያምር ፀጉር እኔ የምወድላት ፀጉር የተፈጥሮ በሆነው ፊትሸ የተፈጥሮ በሆነው ነገር ሰታደርጊ ነው ምፈልግ ሰል።በዚህ ተቀባይ አላገኝም ነበር ።የእኔ ጥፋት የምለው ከመጀመሪያዋ ለምን አልተማርኩም ለምን ሁለተኛይቱንም በዛው በዓለማዊው ጋብቻ ማግባቴ ነበር እሰዋም ከመጀመሪያዋ የባሰች ሁነችብኝ።የራሰዋ ደሰ የሚለው ጥፍር እያላት ሌላ ትደርብበታለች ይህ እረፍት አይሰጠኝም እጠላዋለው ።ሌላው ደሞ ፊትዋ ያማረ የተፈጥሮው ፊትዋ እያለ ለቅልቃ ለቅልቃ ሰትቀባው ያቺ መጀመሪያ ሳትቀባው ያገኘኋትና አሁን ሰትቀባው የማያት የተለየች ትሁንብኝ ነበር በነዚህ እና በተለያዩ ድርብርብ ነገሮች ሴት አጥቸ ቀረሁ አሁን እድሜየም 45 አመት ሁኖኛል የምኖረው ደግሞ ከአገር ውጭ በመሆኔ ሴት አማርጨ የማግባት እድል እዳይኖረኝ ሁንዋል።ምን ትመክሩኛላቺሁ ?ጥያቄም አለኝ አርባ አመት ካለፈኝ በኋላ ሁለት ሚሰት ከፈታው በኋላ ሦሰተኛ ሚሰት በቤተክርሰቲያን ማግባት እችላለው ወይ?
@eyuyemariyam
@eyuyemariyam 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው❤❤❤❤❤❤
@samrawitnegasi303
@samrawitnegasi303 7 ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡን🙏🙏
@user-ej1fq8dr1u
@user-ej1fq8dr1u 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወድ ኣባታትችን
@fozfoz6240
@fozfoz6240 7 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታች እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦነችንን ያብራል ማሰተዋልን ያድለን
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድረው ቀጥዬ እዮሀ ሚዲያ ላይ የሚቀርብ ባል እና ሚስት የሚካሰሱት ነገር ለጆሮ ይከብዳል አንዳዴ ወደዚህም ቢመጡ የመንፈሳዊ ዘላቂ መፍቴ ያገኛሉ ቤቢ ሻውር ቅብጥር ለአበሻ አይሆንም እናቶቻችን 9 ወር ማሪያምን እየተማጸኑ ነው የወለድን እና ሳናገባ ማርጄታችን በስደት መታጠራችን ለበጎ ነው
@almazselzo3990
@almazselzo3990 7 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 7 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-oe4zk3ti4k
@user-oe4zk3ti4k 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-lr3nt7dy7l
@user-lr3nt7dy7l 7 ай бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እንደዚህ በእውቀት የበለፀገ መልስ እንዳለን ይወቁት
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 7 ай бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን🙏❤️
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን ሰምተን ለመተግበር ያብቃን አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 7 ай бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እንዲሁም ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ረዥም ዕድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን አባታችን ዲ/ን አቤኔዜር አምላከ ቅዱሳን ያገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልን በእውነት
@rhdgggfygjuy5447
@rhdgggfygjuy5447 7 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በእዉነት ጥሩ ትምህርት ነዉ
@Lemiyat-vs2wb
@Lemiyat-vs2wb 7 ай бұрын
አባ ቃለህወትያሠማልን አተምወዲማቺን በረጋሁን አላባባስህ ደስሰል የወጣትዘበንህን ለቤተክርስቲያን መማገልገልህ እስተመጨራሻዉ ያፅናህ በምነትህ❤❤❤❤❤
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 7 ай бұрын
ገና ይመሰገናል እሸቱ የተዋህዶ ልጆች በጸሎታችሁ አስቡት እሸቱን እኔ ምለዉ እቤተክርስቲን ነዉ እኮ እንስራአ ያለ እሸቱ አህያ አደርን እንሽጥ አላለም እባካችሁ ከጓኑ አንቁም እናበርታዉ እሸቱን
@tigetad5649
@tigetad5649 7 ай бұрын
እውነት ነው የባል ዘመዶች ሁሌ ሴት ጋር ብቻ የመውለድ ችግር ያለ ይመስላቸዋል ባለንበት ዘመን ላይ ይሄን አለማገናዘብ በጣም ያሳዝናል::
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 7 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችንን መጋቢ ሰናያት እሸቱን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን❤❤❤❤
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በቅዱሱ ትዳር ለመኖር እግዚአብሔር ይርዳን
@user-fg5ii3jp8s
@user-fg5ii3jp8s 7 ай бұрын
ዲያቆን አቤኔዘር ፀጋህን ያብዛልን፡፡ስልክህን ባገኝ ደስ ይለኛል፡፡ ስለ ቀናተኛ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው ማለት ብቻ ነው፡፡ እሼ ምንም አይመስለውም እሱም ከንቱ ውዳሴ አይፈልግም፡፡ ሰይጣን ቀንቶ እግዚአብሔር እንደተቀበለለት ነው የሚያሳየው፡፡
@addisbezu8945
@addisbezu8945 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@sisaytadesse3947
@sisaytadesse3947 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 7 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያቆይልን አባታችን እጅግ እምፈልገው ጥያቄ ነበር ተመልሶልኛል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-fp4zi1jq3z
@user-fp4zi1jq3z 7 ай бұрын
❤❤ Amen Amen Amen 💯 👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ortodoxtewahdo1608
@ortodoxtewahdo1608 7 ай бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ወንድማችን ተባረክ you tube ላይsubscribe ኣድርጌለሁ ትውልድ ማዳን ይሄ ነው
@user-qt5qm6uz6h
@user-qt5qm6uz6h 7 ай бұрын
Amen amen amen kalhuywet yasemalen abatahen
@rs7571
@rs7571 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ግሩም ትሞህርት::
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 7 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
@alemtsehaygetachewtedela777
@alemtsehaygetachewtedela777 7 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን
@user-wm1gu7kl1p
@user-wm1gu7kl1p 7 ай бұрын
እባክህ ይሔን ጥያቄ ጠይቅልኝ አብረን ቆረብን ግን እሱ ሳያምንበት ነበር እኔ ሁሌም እቀበላለሁ እሱ አንድ ተቀብሎ አቆመ ምን ይመክሩኛል።በጣም ነው የምከታተሎት እድሜ ከጤና ይስጦት
@tafa2327
@tafa2327 7 ай бұрын
አግዚብአረ የመሰገነ
@alamalsn7215
@alamalsn7215 7 ай бұрын
Amen amen amen kale hiyewt yesamaln idemn ten igazber yisxaln yagaligilot zamnchun yirzam abba ❤❤❤❤❤❤
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 7 ай бұрын
በእውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን ጠያቂውም ተባረክ የኔም ጥያቄ ነበረ። በተለይ በጣም የሚዳፈሩት ቤተክርስቲያ ውስጥ በተለያየ ስራ የሚያገለግሉት ነው። የአለማዊ ስራት ጠቅልለው ቤተክርስቲያን አስገብተውታል ።
@bezuasefa1648
@bezuasefa1648 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጠቃሚ ትምህርት ነው ያገኘሁበት
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 7 ай бұрын
በጣም ጠቃሜ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን
@bemdem9797
@bemdem9797 7 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን❤❤❤
@nisreenrabah6212
@nisreenrabah6212 7 ай бұрын
ቃለ ሂውት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@user-ec8sh1pi6f
@user-ec8sh1pi6f 7 ай бұрын
ምን ጊዜም በየትኛውም ሥፍራ መልካም ሥራን ለሠራ ፈጣሪም ሰዉም ያመሰግነዋል። ስለ ራሳችን ሳናዉቅ ሰውን ለመተቸት መሮጥ አንዱ በለፋዉ ሌላው የምንጨነቀው ለምንድነው። ያላደለዉ ጠንቋይ ያመልካል እሸቱ ደግሞ ለቤተክርስቲያን ባደረገው መልካም ነገር ብመሰገን ኃጢያት አይደለም።
@lidiya727
@lidiya727 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ቤቢ ሻወር ምናምን የሚሉትን ልጠይቅ የምፈልገው ጥያቄ ነበር
@user-fb3ul4lb8t
@user-fb3ul4lb8t 7 ай бұрын
Kale hywet yasemaln abatachn 🙏🙏
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@adanuawel3325
@adanuawel3325 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
@Misneb
@Misneb 7 ай бұрын
በሌላ ቤተ እምነት ያሉ ስለሚያቀርቡት ምስጋናም፣ ምርቃትም፣ ትችትም፣ ሆነ እርግማንም ምንም ሊገርም የሚገባ አይደለም። እነሱ ያላቸው መንፈስ የተለየ ነው። በአጭሩ እንግዳው አባታችን ተናግረውታል። ቤተክርስትያን ልጆችዋን ታመሰግናለች፣ ልጆችዋም እናከብራታለን።
@BeteTemsgn-wv5lx
@BeteTemsgn-wv5lx 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Frewe771
@Frewe771 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@tigistfantaye821
@tigistfantaye821 7 ай бұрын
አሜን
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 7 ай бұрын
Amen Amen Amen!!!
@Abeba-iw8gf
@Abeba-iw8gf 7 ай бұрын
Kalehywetyasemaln.abatachn🙏🙏🙏
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 7 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen Abatachin 💕🙏💕♥️
@tadutadu6190
@tadutadu6190 7 ай бұрын
ቃለ ሕይዉትን የሰማልን
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 2,5 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 8 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 84 МЛН
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 7 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 11 МЛН