ኳንተም ፊዚክስና የሥበት ምሥጢር (The fabrics of quantum physics)

  Рет қаралды 42,058

Wealth Science Sphere

Wealth Science Sphere

3 жыл бұрын

በኳንተም ፊዚክስ፤ በኒውሮሳይንስና በሥበት ህግ ዙሪያ ያለውን ትስስር በጥልቀት ይተነትናል። (By Dr Abush Ayalew)
*Description:*
Embark on a mind-bending exploration as we unravel the mysteries of life through the lens of quantum physics! In this captivating video, Dr. Abush Ayalew delves into the enigma that lies at the intersection of science and existence. Discover how the principles of quantum physics unlock profound insights into the nature of reality, consciousness, and the very fabric of our existence.
🌌 Join me in deciphering the secrets that quantum physics holds-the hidden threads that connect our understanding of the universe to the core of our being. From wave-particle duality to entanglement, we'll navigate the fascinating concepts that redefine the boundaries of our comprehension.
🚀 As we bridge the gap between the esoteric realm of quantum mechanics and its implications on our daily lives, you'll gain a newfound appreciation for the interconnectedness of all things. This multidimensional exploration transcends the conventional and invites you to contemplate the profound implications of quantum physics on the enigma of our existence.
🔬 Whether you're a science enthusiast or a curious mind seeking to fathom the deeper layers of reality, this video is your portal to a journey through the quantum mysteries that shape our understanding of life itself.
📌 Dive into the quantum realm, like, share, and subscribe to embark on an extraordinary journey of discovery!
Tags:
#QuantumPhysicsExplained #LawOfAttraction #የስበትህግ #MysteriesofExistence # DrZebeneLemma #ScienceAndSpirituality #QuantumConsciousness #RealityUnveiled #DrAbushAyalew #MindBendingScience #EnigmaOfLife #Motivation #WealthScienceSphere #QuantumMechanicsJourney #ScienceExploration #QuantumMysteries #CosmicConnections #አነቃቂንግግሮች #AmharicMotivations

Пікірлер: 52
@ethagegnehuandarge1652
@ethagegnehuandarge1652 25 күн бұрын
Dr mamusha blessssss😢😢😢😢😢
@yenigusuzufan9070
@yenigusuzufan9070 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ትክክል ነዉ ህጉ ይሰራል ለምሳሌ እኔ እናቴ ወደ ገበያ ስትሄድ ምን ላምጣልሽ አትለኝም ወይም እኔ ይሄን ግዥልኝ ብዬ አላዉቅም ግን በዉስጤ ያሰብኩትን ነገር ይዛልኝ ትመጣለች በጣም ነዉ የምደነቀዉ እንዴት አወቅሽ ይሄን እንደምፈልግ እላታለሁ እሷም ልቤ ነግሮኝ ነዉ የምትለኝ ሁሌም
@mikiyas8607
@mikiyas8607 Жыл бұрын
Hello doctor one day I'm gonna read this :one day when I am successful by science.I want to work with you then I will unstoppable by science I wish we will meet one day see you soon!
@FitsumArya
@FitsumArya Ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን ላይ ይሄ የኳንተም ፊዚክሱ በሰላ አይምሮ አርቆ በማሰብ ኢነርጂና ፍሪኮዌንሲ ቢሞላንና ቢጐበኘን ጥሩ ነበር … ስለ ብርሃን ኢነርጂይ እና ዳርክ ኢንረጂይ መዋረስና ውጤቱ ላይ ኒኮላስ ቴስላ የፃፋቸው ነገሮችን ስላነበብኩ ዶክተር !! እናመሰግናለን❤
@user-ln3tv1nv9x
@user-ln3tv1nv9x 11 ай бұрын
ዶ/ር አቡሽ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በጣም ነው የሚያመሰግነው አመለካከቴን እንድቀይር አድርገሄኛል
@afewerkihagos3502
@afewerkihagos3502 Жыл бұрын
God bless you doctor very interesting !!!❤️❤️❤️🙏🙏🙏 from today i will follow you. Please continue as you have more and more!
@alemmesfin6986
@alemmesfin6986 2 жыл бұрын
thank u doctor for your information, keep it up.
@arronabiye9908
@arronabiye9908 2 жыл бұрын
waww....which is great thought.
@FitsumArya
@FitsumArya Ай бұрын
@ethio_civil9344
@ethio_civil9344 3 жыл бұрын
docteriye bexam desi yemil program nw quantum physics bexam desi yilali .beteley temokiro eyanesah sitasitemr ግልፅ ይሆናል።በጣም እናመሠግናለን ።በዝህ ጉዳይ ላይ ተጨማር video እንጠብቃለን።ረዢም እድመና ጤና ይስጥህ።
@emebetjemal7929
@emebetjemal7929 3 жыл бұрын
Hey doctor this is amazing proud of you as usual
@drabushayalew8199
@drabushayalew8199 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@tube5169
@tube5169 2 жыл бұрын
አረ እግዚአብሔር ተረሳ አለምን የፈጠራት እግዚአብሔር ነው እንጂ ፍንዳታ አይደለም ወይ ጉድ
@Felalemlemonim
@Felalemlemonim Жыл бұрын
እባክህ ቀጥልበት እየጠበቅንህ ነው። ልትተባበረኝ ፈቃደኛ ከሆንክ ያንተን መፅሐፎች የት እንደማገኛቸው ነገረኝ። ማለቴ ብዙ መፅሐት ቤቶች ስጠይቅ የለም ወይም ከገበያ ጠፍቷል ነው የሚሉኝ። እኔ የምፈልጋቸው መፅሐፎች ከፊዚክስ ጋር ግንኙነት ያላቸውን እንደ ዘ ማይንድ፣ አልፋና ኦሜጋ እናም እንደነዚህ አይነት ሌላም መፅሐፍችህን የት ነው ማግኘት የምችለው?
@g233tube9
@g233tube9 2 жыл бұрын
i am your Fan
@birukagegnehu3551
@birukagegnehu3551 2 жыл бұрын
enamesegnalen
@abayebruelhasset6558
@abayebruelhasset6558 3 жыл бұрын
እኔ አካል ጉዳተኛ በማግባት አካል ጉዳተኞችን ማገዝ እፈልግ ነበር ሳይሳካ ቀረ፣ ሆሞም የወለድኳቸው 3 ልጆች 2 አካል ጉዳተኛ ናቸው፡፡ 50 በሀገር ውስጥ 10 በአፍሪካ በሌላ አገራት ውስጥ መርጃ ማእከላት ለመክፈት እያቀድሁ ነው፡፡
@solomonkassahun9268
@solomonkassahun9268 3 жыл бұрын
You are very important person for country like Ethiopia which affected by different bad attitude.
@drabushayalew8199
@drabushayalew8199 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@selamawitankito9997
@selamawitankito9997 2 жыл бұрын
Thanks dear
@AdnanNuru-os7mj
@AdnanNuru-os7mj 10 ай бұрын
Wow
@biniyamte3584
@biniyamte3584 Жыл бұрын
ሚያስጠላ አቀራረብ ፕላዝማ ላይ ምታስተምር አስመሰልከው እራስክን ከምታሳይ ምትናገራቸውን በምስል ብታደርገው ይበልጥ ይስባል
@nilutube3942
@nilutube3942 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሀሳብ እናመሰግናለን
@drabushayalew8199
@drabushayalew8199 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@yosephhiruy5151
@yosephhiruy5151 4 ай бұрын
I have seen some errors in this lecture. Example: in the formula E=mc2, m represents mass not matter b/c matter itself contains substances and feilds(energies). Other Pls, how do you analyzed the nothings(string theory) about Stephen"s says. How do think something come from nothing. If so, space and time have no beings and time comes in other dimension. Accordingly Albert was wrong. Thank you! 12:23
@user-lr8iy5gx6q
@user-lr8iy5gx6q 2 ай бұрын
Where do I get the book?
@alemmesfin6986
@alemmesfin6986 2 жыл бұрын
what was before the big bang?
@kebedemekonnen5889
@kebedemekonnen5889 2 жыл бұрын
Why their is no alpha and omega book in shashamenne
@ruhamasisay1634
@ruhamasisay1634 2 жыл бұрын
ሰርቼበት የሰማውን ጆሮዬን ታመሰናለክ አንድ ቀን እንገናኛለን ያኔም እኔ የተናገረውን እና የለወጠኝን ሰው አመሰግነዋለው።
@ashug6443
@ashug6443 Жыл бұрын
በኣሁን ስዓት መፅሓፍ በገብያ ላይ የለም እና እባክህ ኣልፋናኦሜጋ 123 plsssssss...
@amanminlargh6108
@amanminlargh6108 2 жыл бұрын
አልፋና ኦሜጋ የሚባለዉን መጸሀፍ ላገኘው አልቻልኩም
@bitewulgntesfa2028
@bitewulgntesfa2028 2 жыл бұрын
ዶ/ር አቡሽ 2003 ዓ/ም ነበር ዘ ማይንድን ያነበብኩት ዛሬ ላይ ያኔ በውስጤ ያስቀመጥኳኩት እምነት እየተገለጠ ነውአመሰግናለው ዛሬ ደሞ ከስንት አመት በኋላ በቪዲዮ ሰማውህ።የዛሬው ቪዲዮ ላይ ስለ ኮንሸስ እና ስለ ሰብኮንሸስ የተናገርከው አልገባኝም
@Felalemlemonim
@Felalemlemonim Жыл бұрын
⨳Conscious ማይንድ የምንለው ንቁ የአዕምሮ ክፍላችን ሲሆን ለነገሮች ትኩረት እንድንሰጥ የሚያገለግለን ነው። ለምሳሌ አዲስ ነገር ስትፈጥር አዲስልማድ ፕርግራም ስታደርግ ይህንን ስራ የሚሰራው ንቁው የአዕምሮ ክፍል (Conscious mind) ነው። ⨳subconscious የምንለው ደግሞ ድብቁ የአዕምሮ ክፍላችን ነው፤ ማለትም ከዚህ በፊት አዕምሮህ ውስጥ ፕሮግራም ያደረከው (ልማድ ያደረከው ነገር) የምናስተዳድርቀት ነው። ለዛም ነው ትውስታችን እዛ የሚገኘው። ለምሳሌ ጠዋት ተነስተህ ፊትህን ከመታጠብህ በፊት አንዴት መታጠብ እንዳለብህ አታስብም ምክንያቱም እንዴት መታጠብ እንዳለብ ከዚህ በፊት ፕሮግራም አድርገኸዋልና ዛሬ ፊትህን ስትታጠብ ከአፍንጫዬ ነው የምጀምረው፣ ከአገጬ ወይም ከጉንጬ የሚለውን ነገር አታስብም። ምክንያቱም ከላይ እንደነገርኩህ እንዴት እንደምትታጠብ ፕሮግራም አድርገኸዋል።
@user-ee9pc9jm8h
@user-ee9pc9jm8h 4 ай бұрын
ከዶክተር አብረሃም ጋር አብራችሁ መሥራት ብትችሉ ጥሩ ነበር
@rawdaabs3769
@rawdaabs3769 3 жыл бұрын
ሚስጥሩን ማወቅ የሚለው መፃፍ አለኝ እሱን አንብቤ ግራ የተጋባሁ ነበር
@Abe.com.a
@Abe.com.a 3 жыл бұрын
አንተ ራስህ ሳይንስ ነህ፣ኮሌጅ ነህ፣አንተም በዝህች ሀገር ኳንተም ነህ!!🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@user-sl2il9fd7s
@user-sl2il9fd7s 2 жыл бұрын
10Q
@user-jb2kh5ky7t
@user-jb2kh5ky7t 2 жыл бұрын
መጽሀፍን ፈልጌ አጣሁት የት ነው የማገኘው??
@ahmedoumer1730
@ahmedoumer1730 2 жыл бұрын
ቴሌግራም ላይ በpdf አለ
@agernehalabash5350
@agernehalabash5350 2 жыл бұрын
Mn page ly new yalew linn kalew laklgn
@john7630
@john7630 Жыл бұрын
Yebuda menifesi ???????????😅😅😅😅😅😅
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 Жыл бұрын
This video is a disappointment, because This sounds more like meta-physics than quantum physics. I have known that , the new age religion has been using ideas and notions taken from theoretical physics . But I can say with certitude, no connection between your message and quantum physics
@drabushayalew8199
@drabushayalew8199 6 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/oMhxlZqby9ixhmg.html
@natywubet2175
@natywubet2175 3 ай бұрын
thank u betam mianadew demo bzu youtube lay beka bullshit bcha aregut ye amharic kehone
@bilalalhabesha7173
@bilalalhabesha7173 4 ай бұрын
ወይ ሀገሬ የማንም መጫወቻ ሆንሽ። ሰዉ እራሱ ያልገባዉ ለሰዉ ለማስረዳ ሲሞክር ይህን ይመስላል። እስተማሪ እንዳልነበር ያስታዉቃል። ስበካን በሳይንስ ለመደገፍ የተሞከረዉ አልተሳካም። ሙታሰር ነበረበት፣ መንግስት ቢኖር። ውይ አለማፈር። የተማረ ሰዉ ቢሰማኝስ አይባልም እንዴ። ቅሌታም፣
@dkd8927
@dkd8927 29 күн бұрын
ልፋ ሲልህ ነው ይሄ ድንዝዝ ህዝብ አይገባውም 😂😂
@simeyabate4849
@simeyabate4849 Жыл бұрын
This has nothing to do with the reality. You are just abusing Quantum physics which rules only in the microcosm world. Sorry to see this kind of nonsense with all respect!
@drabushayalew8199
@drabushayalew8199 6 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/oMhxlZqby9ixhmg.html
@gigiyoutube2928
@gigiyoutube2928 7 ай бұрын
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 27 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 150 МЛН
የሐብት ቀመር  (Key principles of wealth)
30:00
Wealth Science Sphere
Рет қаралды 19 М.
የስህበት ህግ || The Law of Attraction - ክፍል 1
46:04
Impact Seminars
Рет қаралды 298 М.
የስህበት ህግ || The Law of Attraction - ክፍል 3
31:49
Impact Seminars
Рет қаралды 77 М.
የሚማርክ ህግ  ወይም  የስበት ህግ
34:04
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 41 М.
የህይዎት ገጠመኝ
13:35
Wealth Science Sphere
Рет қаралды 2,4 М.