ለ1000 ዲያስፖራ ሴቶች የተዘጋጀ

  Рет қаралды 26,069

SPEAK The Truth

SPEAK The Truth

2 жыл бұрын

ለ1000 ዲያስፖራ ሴቶች የተዘጋጀ

Пікірлер: 274
@user-eu4if8bd6l
@user-eu4if8bd6l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አንተን አስነሳልን ጸጋን የሚሰጥ እግዚአብሔር ይመስገን !!! በርታልን እውነትን መስማት ደስ ይለኛል
@freweinimehari527
@freweinimehari527 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባክህ ተባረክ ወንድሜ ፀጋዉ ያብዛልህ እንድንነቃ ጌታ ኢየሱስ ይርዳን
@aleneadane5265
@aleneadane5265 2 жыл бұрын
ቅዱሳን የዝህ አገልጋይ አገልግሎት ጋር ልንቆም ይገባል በእውነት ትውልድን የሚያንፅ
@Mimimimi-tq8cz
@Mimimimi-tq8cz 2 жыл бұрын
እሱ ማየት ከጀመርኩ ልቤ አረፈ ከአምላኬ ጋር ታረኩኝ ሀሰተኛ ነብያቶች በተናገሩት ትንቢት ቤት ይቁጡረው
@lizabellalulu7297
@lizabellalulu7297 2 жыл бұрын
ኤርሚሹ እንዳዉ አንተን ረጅም እድሜ ይሥጥክ ይሄ ነዉ ሃቅ ለወንጌል እውነት መቆም እንዳዉ እንዳንተ እንቆምለታለን ሃቀኛ በጠፋበት ዘመን
@tigisttsegaye1820
@tigisttsegaye1820 2 жыл бұрын
7
@ethiopiahagera878
@ethiopiahagera878 2 жыл бұрын
ኤርሚ ወንድማችን እንደአንተ አይነት እውነተኛ የወንጌል አርበኛ ያብዛልን የማያመቻምች ለሆዱ የማያድር ሃዋርያው ጳውሎስ እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን ደስ እንደምናሰኝ በማባበል ቃል አናገለግልም አለ ተባረክልን
@user-vc8uj8qn4j
@user-vc8uj8qn4j 2 жыл бұрын
ኤርሚ ዘመንህ ይባረክ የወንጌል አርበኛ ልክ ልካቸውን አንቅጨ እንቅጩን ንገራቸው ለመጨረሻው ዘመን ሀሰተኛ አጭበርባሪ ነቢያቶች በርታ ዋጋህ በሰማይ ታላቅ ነው
@apostlebiruktitosofficial
@apostlebiruktitosofficial 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/g9x_fLJ7ns6cd3U.html
@genetdebebe7317
@genetdebebe7317 2 жыл бұрын
ኤርሚ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህን ሁሉ አገልግለው በደሙ ይሸፍንህ
@denekealembo840
@denekealembo840 2 жыл бұрын
ወይ ዮስዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክህ ጌታ የሰጠህን ፀጋ ሰጠህን ተባረክ
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 2 жыл бұрын
እባካችሁ ዳያስፖራዎች በኢትዮጵያ የምንኖር ብዙ መከራና ሀዘን እያሳለፍን ነው ከመጣችሁ የፈረሰውን ለመጠገን ኑ አለዛ ባላችሁበት አርፋችሁ ተቀመጡ !!!
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 2 жыл бұрын
ማነሽ አንቺ ህግ የምታወጪላቸው። በገዛ አገራቸው
@HMR2121
@HMR2121 2 жыл бұрын
@@ketzergaw2593 ህግ? ምን ህግ አወጣች እውነቱንኮ ነው የተናገረችው። እነዚህ በወንጌል ስም የሚነግዱ ሌቦች ገንዘባችሁን አይብሉ እያለች ነው ያለችው። እኔም ከአሜሪካን ሀገር በምድሬ ለሚቸገሩ ረሀብተኞችና ለፈረሱ ትምህርት ቤቶችና ሆስፒታሎች እንጂ ለሌባ ወንጌል ቸርቻሪዎች ልኬ አላውቅም አልክምም።
@Bekias21
@Bekias21 2 жыл бұрын
ኤርማ በብዙ ተባረክ። ይህንን የተወደደና የተባረከ የጽድቅ ወንጌል ስለምታስተምረኝና እኔን በብዙ ስለተጠቀምኩበት ክብሩ ሁሉ ለጸጋው ባለቤት ለእግዚአብሔር ይሁን ። አንተም ጽድቅ እና ጭከናን ለማስተማር ስላልሰለቸህና ከትናንት ይልቅ ዛሬ ይህንኑ መልካምነትህን ስላልጣልክ እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉም ጠቅልሎ ይውሰደው ። ዋጋህ ከሰማያት ነውና በርታ።
@user-gc1xn4sh5v
@user-gc1xn4sh5v 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክክ ጸጋው ይጨምርልክ
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l 2 жыл бұрын
ወይ: ዘንድሮ: እድሜ: ይጨምርልን: የማናየዉ: ነገር: የለም: ኤርምዬ: ተባረክ: ዘመንህ: ይለምልም: የወንጌል: አርበኘ::
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l 2 жыл бұрын
ኤርምዬ: ይሄ: Aplie:የያዘዉን: ልጂ: በጣም: አዉቀዋለዉ: ከሚገርምህ: ነገር: ትምህርት: ትቶ: ቁጭ: ብሎ: ቤተክርሰቲያን: ልመሰርት: ብሎ: ቁጭ: ብሎ: እየበዘበዘ: አንድ: ባለሰልጣን: ተከራይቶ: የማይቀመጥበት: ቤት: ነዉ: የሚኖረዉ: እሱ: ብዝበዛ: የተማረዉ: ከእህቱ: ባል: ነዉ: እነሱ: በሰጋ: እየበለፀጉ: ሰዎች: ሰራ: ትተዉ: መተዉ: በቃ: የኢትዬፕያ: ህዝብ: የእግ/ር: ቃል: አያነብም: ሰዉ: እየጠፋ: ነዉ: ኤርሚ: ኸረ ኸረ: ህዝብ: እየጠፋ: ነዉ
@user-gk6cd3gu8l
@user-gk6cd3gu8l 2 жыл бұрын
ውድ ወንድመችን እርም በእየሱስ ስም ተበርክ ዘመንህ ይለምልም ጸጋ ይብዘልክህ ስለ አንተ ጌታ ይበርክ🍇🍇🍇🍇🍇🍇
@henokabebe1035
@henokabebe1035 2 жыл бұрын
ለምን ለ1000 ተፈናቃይ ሴቶች አላሉም ብዙ ተፈናቃይ ሴቶች ስላሉ😳
@jesuschrist6237
@jesuschrist6237 2 жыл бұрын
Exactly!!!!
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም ብሩክ ሁን እውነትን ለመግለጥ ጸጋን ያበዛልህ አምላኬ ስሙ ይባረክ፡፡
@deboradawite4527
@deboradawite4527 2 жыл бұрын
ተአምራት ያደርጋል እግዚአብሄር ግን አምፀኛና የሰነፎች ፣ የሰዎችን ድካም ቤት፣ መኪና ፣ ንብረት ፣ ውሰዱ ወይም በእምነት. ተናገሩ የናንተ ይሆናል አይልም ለዚህ ነው የአበሻው ጳንጤ በትጋት የማይሰራው ጌታ ይገስፀው እሄንን የስህተት ትምህርት
@ZenshZelke
@ZenshZelke 2 жыл бұрын
Amen tebareki Egzabere yibariki tikikli
@ethiopiahagera878
@ethiopiahagera878 2 жыл бұрын
እውነተኛ እረኛ ለበጎቹ መስዋዕት ይሆናል እነዚህ የዘመኑ አገልጋይ ነን ባዮች ሞያተኞች ቅጥረኞች መንጋውን እየሰባበሩ እያረዱ እየቀለጣጠሙ ይበላሉ ይቅር ይበላቸው ወየው ለእነሱ የእረኞች አለቃ ሲገለጥ እድል ፈንታቸውን ከአመፀኞች ጋር ያደርገዋል
@tsgatube7534
@tsgatube7534 2 жыл бұрын
ኤርሚ ጌታ ፀጋዉን ያባዛል ለምልምልን
@asterkassa7796
@asterkassa7796 2 жыл бұрын
ይህ ማለት አሳሳች የእባቡ መንፈስ ማለት እኮ ነው የአፕሉ የ1000 ሴቶች ጉዳይ አጋጣምውን አርፍ ንግድ ለመስራት ይጠቅማል ሞኞችን ሴቶች እየተማሩ ወደእውነት መምጣት የማይችሉትን ለመበዝበዝ ይረዳቸዋል አሁን ገበያው ትንሽ ቀዝቀዝ ስላለባቸው ወቅቱን ለመጠቀም እየተሽቀዳደሙ ነው ምናልባት አንዳዶቹን ማስጣል ከተቻለ ትልቅ ነገር ነው ተባረክ!!
@elshadayalemayehu7000
@elshadayalemayehu7000 2 жыл бұрын
ከዚ በላይ ብዝት በል ወንድሜ ተባረክ
@user-qo8ni4tq4o
@user-qo8ni4tq4o 2 жыл бұрын
የሀገራችን. አገልጋዮችች. እንዴት ጨካኝ ናቸው?? በዚህ ስአት ስንት ወገን. በግፍ. ከቀየው ተስዶ እየታረደ እየተፈናቀለ. ላለው ።ህዝብን እንደ ክፍል እንደ መርዳት እስከመቼቼቼ ዘረፋፋፋ
@martha_Alemu
@martha_Alemu 2 жыл бұрын
Ermiye geta yesus Abzito yebarkeh tsgawen yabzalek 🙏🙏 Geta hoy bezu bezu telalafnhal mehertken Abzalen be Ahun sat End Anet Ayint wangelawi selasnsalen getan Amsgenalew
@Tgtde-jk8mm
@Tgtde-jk8mm 2 жыл бұрын
ኸረ ወንድም ኤርሚ ስለሴቶች አለባበስ አንድ በለን አብዛኛዉ ሴት ወጣቶች አለባበሳቸዉ የቸርች አይመስልም ሀይ የሚለን ጠፋ
@user-vd2ph7lg7q
@user-vd2ph7lg7q 2 жыл бұрын
Amen 🤲🤲🤲🙌🙌🙋‍♂️🙌📚📚📖tabrakii geta yibarki tabrakiuuu kibr le eghzabri yihun Amen 🎻
@zionbrhane8378
@zionbrhane8378 2 жыл бұрын
Shalom Ermi በዚ ክፉእን ቀናን ዘመን ንጹህ ቃሉ ተረኺቡ ድዩ ዚበዝሓና፥ኣይትተሓዝ ኣይትተዓንቀፍ፤ስክፍታን ስጋዊ ኣረኣእያን ጢሒስካ ደረጋሓዮ ኣቦይ ዝበለካ።ሓቂ ጸሚእና፣ፍትሓዊ ናይ ኣምላኽ ሰብ ናፍቅና ኣሎና።ንስኻ ምስ ኩሎም ምሳኻ ዘገልግሉ ናይ ኤርትራን ኢትዮጵያን ናይ ኩሉ ሓበሻ በረኸት ኢኹም።እንተዘይነፋዕና ብጸሎት ኣይንሓምቅን ተባረኹ።
@selame2713
@selame2713 2 жыл бұрын
ተባረክ ኤርሚ እውነቱን ተናገር ሌላ ማን ይናገር አገልጋዮች እንደሆኑ አይናገሩም
@pastoraberatsehay1491
@pastoraberatsehay1491 2 жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ የሁላችን ልንታገለው የሚገባን እውነት ነው ወንጌልን አቆሽሸውብናል በጣም አብዝተን መታገል አለብን። ለሰሜኑ የሃገራችን ክፍል እንጩህ መንፈሳዊ ጠንቋዮችን ከምድራችን እንዲነቀሉ መፀለይ አለብን ተባረክ። በውስጥ መስመር አንተን የማገኝበት መንገድ ካለ.....
@yared7699
@yared7699 2 жыл бұрын
እግዚኦ ውርደት ጌታ እየሱስ ምን አይነት ጉድ ነው አይን የወጣ ዝርፊያ ፍርድ ከላይ ይምጣ ሰው በኑሮ በህይወት ግራ ገብቶታል ይህንኑ ተጠቅመው ሰውን ለማራቆት ።
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l 2 жыл бұрын
እንደዉ: ኤርምዬ: የልቤን: ሰላወራህ: ዘርህ: ይባረክ
@SaraSara-yz2qi
@SaraSara-yz2qi 2 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ዪገርማል ዉይ ኦርቶዶክስ ጌታ የቃሉን እዉነት ያብራላቹሁ ኤርምዬ ጌታ ዘመንክን ዪባርክ።
@zerubabelbisewir6703
@zerubabelbisewir6703 2 жыл бұрын
Nice eremiy
@tigistkebede2658
@tigistkebede2658 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ ወይ ዘንድሮ ምን ይሸላናለ ጌታ ሆይ ቶሉ ና.
@mememalase9018
@mememalase9018 2 жыл бұрын
Tebarek brother 🙏🏻💕geta yebarkh 🙏🏻💕
@workuseyoum7576
@workuseyoum7576 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen emil sewu eniem yastelagnal. Limena, desperation yimeslal
@ThtnaTv
@ThtnaTv 2 жыл бұрын
ስለ ፓ/ር ዳኜ ማመን ኣልቻልኩም። ከዚህ በስተቀር ሌላ ትምህርቱ በጣም ጤነኛ ነው። በ ኣንድ ቀን ትምህርት ባይመዘን ደስ ባለኝ።
@hana-dy3in
@hana-dy3in 2 жыл бұрын
ተባረክ🥰
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 2 жыл бұрын
ኤርሚ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ይጨምራልህ በርታልኝ ተባርክህ 🙌🙌🙌❤❤❤🙏🥰
@yemiserachkebede3344
@yemiserachkebede3344 2 жыл бұрын
ውይ ኤርምዬ ድፍረታቸው ድፍረት እንዳይመስልህ :: ጌታ ይርዳን እና እንዲህ ይነገራቸው እንጂ ::
@mahiletgetachew9209
@mahiletgetachew9209 2 жыл бұрын
Egziabher yaseben
@soozeesozee3950
@soozeesozee3950 2 жыл бұрын
Tebarek 🍒🍒🍒🍒🍒
@zerubabelbisewir6703
@zerubabelbisewir6703 2 жыл бұрын
Keep going brother
@hanamokenin5020
@hanamokenin5020 2 жыл бұрын
Amen Amen amen geta Simu yibarek
@ogettishow9429
@ogettishow9429 2 жыл бұрын
Tebarek tsega yibzalh
@woyessaadmasu8268
@woyessaadmasu8268 2 жыл бұрын
አረ ምን አይነት ዘመን እየመጣ ነው የኔ ወንድም ጌታ በምህረቱ ያስበን ለነገሩ የጌታ መምጫ ደርሷል ።። በማሰተዋልና በጥበብ ንሰሀ እየገባን ቅዱሱን ጌታ እያመለክን ምፃቱን እንጠብቅ ጌታ ይባርክ እውነቱን አሰተምርን በመጨረሻው ዘመን ሰዎች እውነታውን የሚሸሹ ይሆናሉ
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 2 жыл бұрын
ልክነህ ጌታ ይባርክህ ኤርሚ ያሰ መቼ ም በዚህ ዘመን ቅሬታዎች አሉት
@abebeminilik7119
@abebeminilik7119 2 жыл бұрын
tebarek!!!
@mikiyashaile8963
@mikiyashaile8963 2 жыл бұрын
God bless you wengelawi
@denekealembo840
@denekealembo840 2 жыл бұрын
አሚን ብያለው ተባረኩልኝ አልበዛህም ጊዜው ስለሆነህነው
@jesusislord2785
@jesusislord2785 2 жыл бұрын
Selam wendme Ermiyas bitayew yemiyasabid Video lilakilih silk kutirihn tsafilign tebarek
@jerryeyeru2054
@jerryeyeru2054 2 жыл бұрын
አቤቱ ምህረትህ ይብዛልን
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Shalom shalom shalom ✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙 Ermayse Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom
@raheltekle4302
@raheltekle4302 Жыл бұрын
Amen tebareki
@tigistkebede2658
@tigistkebede2658 2 жыл бұрын
Thank you ermye we love you be blessed
@apostlebiruktitosofficial
@apostlebiruktitosofficial 2 жыл бұрын
ፈቃደኛ ከሆንክ እናዉራ። ተባረክ
@raheltekle4302
@raheltekle4302 Жыл бұрын
Yes Tebareki
@zelalemtadase9097
@zelalemtadase9097 2 жыл бұрын
Good Blessed
@godisgoodblessed9357
@godisgoodblessed9357 2 жыл бұрын
ለሚያስተውል አርስቱ ብቻ በቂ ነው እ/ር እንደዚህ እያስጠነቀቀ የሚሄድ ካለ የሰሩበትን ላልሰሩበት ያስረክቡ ሌላ ምን ይባላል ፍራፍሬዎቹማ ግልፅ ነው ዲያቢሎስ ሰውን ከእግዚአብሔር ክብር የለይበት መሳሪያው ነው አሁንም ስራውን በዛው ነው የቀጠለው እነዛም ያልተፈቀደላቸውን በልተው መርካት ተመኙ የአሁኖቹም ያልተሰጣቸውን ማካበት ፈለጉ ልዩነቱ ግን የነአዳም ለትውልድ ሁሉ ተረፉ የአሁኖቹ ግን ለሁሉም እንደሥራው የሚከፈልበት ለዘሮቻቸው መርገምን የሚሰበስቡበት ጥፋት ነው መመለስ ይሁንላቸው ምናልባት ጥቂቶች ሰምተው ቢተርፉ መጮህህን በርታ ፀጋውን ይጨማምርልህ ወንድሜ 🙏🏼🙏🏼❤️
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Enem.liju negn hule ategebe new ere wedet new eyehedin yikir yibelen erimiye tebarek
@wosengetachew8634
@wosengetachew8634 2 жыл бұрын
ተባረክ
@zaidtewelde7686
@zaidtewelde7686 2 жыл бұрын
አሜን። ተባረክ
@kaboshbaitcha9993
@kaboshbaitcha9993 2 жыл бұрын
🤩🤩🤩💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯😃
@user-it8wv4tk9k
@user-it8wv4tk9k 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ዘመን ህይወትህን አገልግሎትህን ይባርክ ሳታመቻምች ውሸትን በእግዚአብሔር ቃል እውነት ተናገር እውነቱን 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@aregaayalew215
@aregaayalew215 2 жыл бұрын
የሚገርመው ዲያስፖራው መምጣታቸውን ካወቁ በሗላ መሆኑ ፍፁም ሀሰት መሆኑ ግልፅ ነው። ኤርሚ ወንጌልን በግልፅና በሀይል እያገለገልክ ነውና እግዚአብሔር ብድራትህን አይረሳም በርታልን ።
@berhanetadesse7270
@berhanetadesse7270 2 жыл бұрын
Zemenehe yebarke Ermiye.
@haregewoyntaye1723
@haregewoyntaye1723 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ምህረት ያግኝህ
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 2 жыл бұрын
ኤርሚ ተባረክ
@Tadele5651
@Tadele5651 2 жыл бұрын
zemenih yibarek tikikil neh
@wajeart6367
@wajeart6367 2 жыл бұрын
AMEEEN TEBAREK
@raheltekle4302
@raheltekle4302 Жыл бұрын
Ermely Wndmy Tebareki
@metitadesse8409
@metitadesse8409 2 жыл бұрын
weee besme Ab, ere endew min yishalal
@henokabebe1035
@henokabebe1035 2 жыл бұрын
ውይ ኤርሜ የባለ ማስቲካው ሀዋርያ እግዛብሔር ይገስፀው የሆነ ቀን ባጋጣሚ ቲቪ ስከፍት የሱን ቻናል ከፍቼ የስማሁት ነገር ጆሮ ጭውው የሚያደርግ ነበር እሱ ያለውን አልደግመውም እግዚአብሔር ያንሳው ወይ ልቡ ለንስሀ ይመለስ ህዝቡን ይልቀቅ በእየሱስ ስም
@etalemahutekola2317
@etalemahutekola2317 2 жыл бұрын
God bless you 🙏
@abewada4784
@abewada4784 2 жыл бұрын
AMEN AMEN kidisna le egzabiher AMEN
@helengeremew810
@helengeremew810 2 жыл бұрын
Ere endowe gode newe have mercy
@lamlamashebo3254
@lamlamashebo3254 2 жыл бұрын
ይገርማል ጌታ ሆይ
@ganimucayesusabbagaridhaye9879
@ganimucayesusabbagaridhaye9879 2 жыл бұрын
Ermiye geta abzito yebarki ewonet geeta yebarki betam libe azinohl be wangel makaled jemeru iko😪😪😪😪
@monalizaassefa155
@monalizaassefa155 2 жыл бұрын
ኤርሚ ጌታ ይባርክህ
@mehretmehret729
@mehretmehret729 2 жыл бұрын
በጌ ስም ተባረክ ዘማረ አሜንአሜን
@AaAa-gy1tg
@AaAa-gy1tg 2 жыл бұрын
Yeigizaberi sawu tabareki . Geta hoyi asiban
@user-vz2hy5ky7s
@user-vz2hy5ky7s 2 жыл бұрын
Amene amene tebareki
@workafrhuanley3996
@workafrhuanley3996 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤tebarek❤❤❤❤❤❤
@tigistkebede2658
@tigistkebede2658 2 жыл бұрын
Kkkkkk እርምየ ተመቸኝ እወነት ትልቅ ፀሉት ነው ለወጣቶች
@mitekeshatu3897
@mitekeshatu3897 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ሕዝባችን በችግር ደንዝዞል በጌታ ስም ዝርፍያው ተጦጥፎል የማንቀት ሥራ እየሰራ ነው ኤርሚ ተባረክ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ Tabareke Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 жыл бұрын
Amen for what! ዝም ብላችሁ አሜን ለምን ትላላችሁ በጥም ነው እኮ የሚገርመው
@minasemengesha1234
@minasemengesha1234 2 жыл бұрын
geta zemenhin yibarkewu yemir akeberkuk
@mimiassefa4921
@mimiassefa4921 2 жыл бұрын
Amen.
@yoditzewdie9390
@yoditzewdie9390 2 жыл бұрын
በዚህ በመከራ ጊዜ እንዲህ አይነት ጥሪ ከሰይጣን ይሆናል እንጂ ከጤነኛ አይጠበቅም። እንግዲህ ለሁላችንም ማስተዋል ተሰቶናል የሰው ልጅ ከእንሰሳ የሚለየው ሕሊና ፣ማስተዋል፣አለው እግዚአብሔር የሁሉ አባት ነው እነዚህ የጥፋት ልጆች ምንጊዜም ይኖራሉ ሰው ግን ክፉውን ከጥሩ መለየት አለበት ።
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እነዚህን ያጥፋልን።
@abewada4784
@abewada4784 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN
@raheltekle4302
@raheltekle4302 Жыл бұрын
Amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️
@hanaabera9228
@hanaabera9228 2 жыл бұрын
ኤርሜዬ ግን ወዴት እየሄድን ነው እኔ ግራ ገብቶያል እያ እዜህ እግራችን እየተንቀጠቀጠ ያልለፋህበትን ለምን እያ ውጪ ላለነው ለምን አልሰራም
@kaliyagetaliji8007
@kaliyagetaliji8007 2 жыл бұрын
ara mini gudi naw mesamawi uuuuuuufi erimiye geta yebarikih
@asmerethabtegiorgis618
@asmerethabtegiorgis618 2 жыл бұрын
አንተ ምን ይሻልሃል የእግዚአብሔር ሰዎችን መቃወም እንደ ፈሪሳውያን።ምንአለ ወንጌል ብትሰብክበት ይህን ውድ ጊዜህ ጌታ ይባርክህ
@deborahsinknehkassaye7063
@deborahsinknehkassaye7063 2 жыл бұрын
Really our beloved brother this is must we report to the gevrmerment groups this "" "" "" %%%%%%
@martaabuno4205
@martaabuno4205 2 жыл бұрын
Amen Amen😄😄😄
@yb3602
@yb3602 2 жыл бұрын
Tbarek
@shuwahabte9430
@shuwahabte9430 2 жыл бұрын
Asfelagi yehonewn tesemtewal.
@helengeremew810
@helengeremew810 2 жыл бұрын
No albezame, we need to hear you more. Bless you,
@SaraSara-yz2qi
@SaraSara-yz2qi 2 жыл бұрын
ያኔም ነበር እንዴ ዘሄልብያ አአአአአአአ ወጋዉ ከፈራዋን ስስማት
ኑ ይሄን ጉድ ስሙልኝ
1:39:15
SPEAK The Truth
Рет қаралды 28 М.
ጸበልና ገዳም የሚጠብቁ
1:49:01
SPEAK The Truth
Рет қаралды 15 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 39 МЛН
GIANT umbrella by Tsuriki Show
00:15
Tsuriki Show
Рет қаралды 6 МЛН
ሙሽሮች ከንፈር ለከንፈር ቢሳሳሙ
2:03:00
SPEAK The Truth
Рет қаралды 18 М.
ጅንጀና በክርስትና እይታ በአቤል ተፈራ
23:21
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 7 М.
ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ዓለም ተጨነቀ
40:09
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 12 М.
31ኛ / A /  ፈተና ገጠመኝ ፦ ከምጣድና ከጎተራ እህልን የሚሰልቡ ቤተሰቦች መጨረሻ
45:02
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 41 М.
ለዶ/ር መስከረም ለቼሳ
1:34:00
SPEAK The Truth
Рет қаралды 23 М.
Маленький кролик-курица
1:00
КиноАнгар
Рет қаралды 1,6 МЛН
MAGIC FINGER TRICK TUTORIAL 😱😳
0:11
Milaad K
Рет қаралды 16 МЛН
MAGIC FINGER TRICK TUTORIAL 😱😳
0:11
Milaad K
Рет қаралды 16 МЛН