ለ12 ዓመታት እስልምናዬን ፈትነውታል! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 57,714

Minber TV

Minber TV

11 ай бұрын

#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZfaq👉 / @minbertv1
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 462
@user-yd6ht6eh9l
@user-yd6ht6eh9l 11 ай бұрын
ሰለምቴ የምታገቡ ወንድሞች ግን አላህን ፍሩ ከናንተ ከተለዩ መውደቂያቸውን አስባችሁ ምንም ያክል አለመግባባች ቢፈጠር እንኳ ለአላህ ብላችሁ ከጎናቸው በመቻቻል መሆን አለባችሁ በተለይ አስረግዛችሁ ወልደው ጎዳና አትጣሏቸው 😢😢😢 እደሚስት ቢቀር እደ አሄራ እህት ሁኑላቸው እባካችሁ
@abdallajamaaljamaal4921
@abdallajamaaljamaal4921 11 ай бұрын
አወ ወለህ በጠምነዉ የሚአናድዱኘ
@positivethinker2770
@positivethinker2770 11 ай бұрын
ሳህ ነዉ
@janatsaed2877
@janatsaed2877 11 ай бұрын
ትክክል
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 11 ай бұрын
በጣም ይገርመሉ የምር
@fatimaedrise2020
@fatimaedrise2020 11 ай бұрын
እህቴ አሏህ ምን አይነት ዪሞላ እማን ስቶሻል አሁንም አሏህ ይርደሽ አንችንም አንችን የመሰሉ ሁሉ :
@user-zy5dl5xt9q
@user-zy5dl5xt9q 11 ай бұрын
ሰለምቴ የምታገቡ ወንዶች እባካችሁ አላህን ፍሩ አለመግባባት ኑሮ ብትፋቱ እንኳ ልጆችን በሷ ብቻ አትጣሉ እርዱ
@handsoffethiopia572
@handsoffethiopia572 11 ай бұрын
እስልምናን እና ሙስሊምን የሚጠላው ታላቅ ወንድሟ እስልምና እንደሚቀበል እመኛለሁ:: ከልክ ያለፈ ጥላቻ ያላቸው ሰዎች ሰልመው ምስክር ሲሆኑ አይተናል አላህ የእርሱም ያሳየን
@NasirJemal-lz7qm
@NasirJemal-lz7qm 11 ай бұрын
አላህ በጀነት ውስጥ ዘላአለም አዊው ህይወት ይስጥሽ በሐይማኖትሽ ጽናት አላህ ያስቀምጥሽ።
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 11 ай бұрын
ሶፍ እርጉዝ ናት የምትሉ ❤❤
@kadi2347
@kadi2347 11 ай бұрын
🙄🙄
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 11 ай бұрын
@@kadi2347 ፍጠጤ ምነው ፍጠጥሽ
@siammsiamm6051
@siammsiamm6051 11 ай бұрын
አወ ናት😊
@emebeterque8725
@emebeterque8725 11 ай бұрын
She looks like 😅
@naaammmm225
@naaammmm225 11 ай бұрын
አወ ናት አየሁእኳ
@HikmaMuhammed-hj1zq
@HikmaMuhammed-hj1zq 8 ай бұрын
ቆንጅትየ እህቴ በጣም በቅርበት ነዉ የማዉቃት ምርጥ የኢስላም ልጅናት ስለራሷ ምንም ማዉራት የማትወድ ቡዙ ሰወችን ማስለም መዳር ነዉ ስራዋ ኸይራት የማያልፋት የዳረቻቸዉ የቲሞች ሰለምቴወች ቤት ይቁጠራቸዉ በጥቅሉ ለራሷ ያልኖረች የእስልምና ምሀባዋ ሱበሀን አሏህ እህቴ ዱንያ አኸይራሽ ቢላ ሂሳብ አላህ ያድርግልሽ።
@positivethinker2770
@positivethinker2770 11 ай бұрын
ሱብሀነላህ የሰሌምቴዎች ጥንካሬ ዓጅብ ነዉ የአላህ እርዳታ አይለያቸዉ ያረበል ዓለሚን
@mazaeshete276
@mazaeshete276 10 ай бұрын
አሚን ያረብ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 11 ай бұрын
ሱረቱል ኢኸላሰን አላህ አጭር ሱራ ያደረጋት ነገር አጂብ❤❤❤❤❤ ማንም ከየትም መጥቶ ልቡን ሰርሰሮ እንዲገባ ሚያደርግ ምእራፍ❤❤❤❤❤❤
@sofiaaman3102
@sofiaaman3102 11 ай бұрын
Subehanellah
@user-ig7wh1hv4y
@user-ig7wh1hv4y 11 ай бұрын
ሡበሀን አላህ ጥንካሬ አላህ ሙሥሊም አርጎ እደፈጠረን ሙሥሊም አርጎ ይግደለን
@user-ye3ck3ff9o
@user-ye3ck3ff9o 11 ай бұрын
አሚን
@mazaeshete276
@mazaeshete276 10 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-px1yk3jh6c
@user-px1yk3jh6c 10 ай бұрын
Amin
@user-jz5ik6eh4v
@user-jz5ik6eh4v 9 ай бұрын
አሚን
@rukiya6481
@rukiya6481 11 ай бұрын
ኧረ ተዉ ወንዶች ሰለምቴዎችን ካገባችሁ በኀላ አትፍቱ አብሽሪ እህት ጀግና ነሽ ለሁሉም ቤተሠቦችሽ አላህ ሒድያ ይስጥልሽ
@darmulokedrala8334
@darmulokedrala8334 11 ай бұрын
አላህ ይጨምርልሽ እውነት ነው መጻፍ ቅዱስን በትክክለኛው ትርጉሙ ቢረዱት ኖሮ ሁሉም በሰለመ ነበረ!!!!!
@user-ds3wr6vz3c
@user-ds3wr6vz3c 11 ай бұрын
ሶፊቲ እርጉዝ ናት የምትሉ በላይክ
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 11 ай бұрын
እኔምልል ነበር ያንችንሳይ ተውኩት.
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 11 ай бұрын
ናት
@gjzf407
@gjzf407 10 ай бұрын
እኔም ልል ነበር
@MdHassni-fz2dv
@MdHassni-fz2dv 11 ай бұрын
ማሻ አለህ ጀግና ነሽ አለህ ፂነቶን ይስጥሽ ሶፊያ አለህ ሰልህ ልጅ ይዎፊቅሽ
@za3285
@za3285 11 ай бұрын
ማሻአላህ። ያገሬ ልጂ ናት እኳን ወደተፈጠርሺበት ሀይሞኖት መጣሺ አላሁ አክበር❤❤❤❤❤❤
@duratube
@duratube 11 ай бұрын
ለኔ ደም በጣም ምወዳት godengaye አብሮ አደግ ናት korahubshi የኔ ውድ መሻ አላህ 😘
@emebeterque8725
@emebeterque8725 11 ай бұрын
ማሽእላህ እኔም ይቻግኒ ልጅ ንኝ አርዲን ማዶን ስትጠራ ትዝታው ሁሉ መጣ የኔ ውድ የችካጎ ልጅ አላህ በጥንካሬሽ ያቆይሽ ❤❤ግን ቻግኒ የትአካባቢ ነሽ
@duratube
@duratube 11 ай бұрын
@@emebeterque8725 ማድያ
@abcabc7430
@abcabc7430 11 ай бұрын
በእውነት በተደጋጋሚ ሰማሁ አብኬእና ዳዳ ከሚባለውም የቀረቡ ሰለምቴወች ባሎቻቸው ሜዳላይ ጥለዋቸው የሚሄዱ ሰለምቴ እምታገቡ ወድሞች አላህን ፍሩ ከመግባታችሁበፊት ደጋግማችሁ አስቡ😢😢😢
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 11 ай бұрын
አላህ ፍሩ ምን አየነት ሰው ናቹ ሱብሀን አላህ ሰው አየታየም እደዚ እረጉዛናት ምናምን የምትሉ አታፈሩም አዳምጡ የልቁነ የህታችን ታሪክ ያሰለቅሰሳል
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e 11 ай бұрын
ክክክክክክ ምኑ ገረመሺ ታዳ ዉዴ እርጉዝ ናት ቢሉ
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 11 ай бұрын
😅😅😅
@abest4396
@abest4396 11 ай бұрын
ምካበድ
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 11 ай бұрын
ማሻ አለህ ደስ ይላል ያሰለምቴዎች አናት ናሽ መለት ናው አለህ ይርዳሽ ልጆችሽንም በዲናቸው ጠንካራ ሆኖ ለሀገር ምበቁ ያርግልሽ ❤
@mosebtube1027
@mosebtube1027 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ምን አይነት ፅናት ነው አላህ ይጨምርልሽ ከዚህ በላይ ያጠብክርሽ በጣም ጀግና ነሽ እናትሽ ግን እስልምናን ሳትቀበል መሞቱዋ ቢያሳዝንም ሁሉም ነገር በአላህ ሂድያ ነው ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c 11 ай бұрын
አካውትና ቁጥራቸውን ብታስቀምጡ ያቅማችንንእንረዳለን
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 11 ай бұрын
አቡኪና ዳዳ ቻነል ትቅረብ እንርዳት አሊያ አካዉንት ስጡን ወይኔ
@fuieuo5109
@fuieuo5109 11 ай бұрын
ሶፊ ከነልጆች አላህ ይጠብቅሽ ያረብ ደጋግሞ ያፅናሽ ሦላየሁሽ ደሥ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 11 ай бұрын
ወላሂ እሰልምናን የገባበት የታደለ ብቻነው የሚያቀው
@mekiyasuleiman868
@mekiyasuleiman868 11 ай бұрын
ሁለት ስሳስት አራት ካላገባን እያላቹው ያዙኝ ልቀቁኝ የምትሉ ወዶች እደዚች አይነት እህትን አግብታቹው ምናለ በትክክል ሱና ተከታይ ብትሆኑ አላህይ የተሻለውን ነገር ይስጥሽ ከነልጆችሽ ያስደስትሽ አቺ የተመረጥሽ ነሽ ኡክቲ አላህ ያፁናሽ ያፁናን ያረቢ አሚንን
@redi_tube
@redi_tube 11 ай бұрын
የኔ ጀግና አላህ አውቀትና ጥበብን ይስጥሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶሽ አለህ ሪዝቅንም በሰፊው ሰጥቶሽ መልካም ለጋስ አናት ያድርግሽ ለጆችሽን ሷሊህና እንደ አንች ጀግና ያደርጋቸው አለህ በበሁሉም ነገር ይርዳችሁ
@user-yu3sw4es6z
@user-yu3sw4es6z 10 ай бұрын
አሚሚሚሚንንንንንንንንንያረብ። አብሸር. እህተችን። አላህ። ኡከን።🎉 የታፈጠሪሺበቲን. 🎉ባሰለም። መጠሽ 🎉ጣንኪሪ🎉። የኔውዲ
@user-kr7jp3rs9q
@user-kr7jp3rs9q 11 ай бұрын
የሠለምቴዎችን ጽናት ለኛም አላህ ይወፍቀን
@mrsadi3119
@mrsadi3119 11 ай бұрын
ማሻአላህ እንኳን ወደትክክለኛው እምነት መጣሽ ሞክሼ ደሞ ሰለምቴዎች በጣም ከማደንቃቸው አንዱ በዲናቸው በጣም ጠንካራ ናቸው ሁላችንም አላህ ያጠንክረን አሚን በሉ የሥደተኛ ቤተሰቦቼ
@meryemali4042
@meryemali4042 11 ай бұрын
አሚን ያረብ ሁላችንንም ያጠክረን
@MadinaMustafa-en7li
@MadinaMustafa-en7li 11 ай бұрын
አሚን ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ
@temutube6321
@temutube6321 11 ай бұрын
ሶፊ በልጅቱ አነጋገር ተደማ ፈዛ ቀረች መልስ አሰጣጧ ማሻ አላህ ነዉ የልጅቱ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p 11 ай бұрын
የኔ ውድድድ እህት የኔ ደርባባ❤አላህ ይጠብቅሽ እንካን ደህና መጣሽ ወንድምሽንም አላህ ሂድያ ይስጥልሽ ያረብብብ
@NasirJemal-lz7qm
@NasirJemal-lz7qm 11 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ እንኳን ወደ ትክክለኛው መንገድ መለሰሽ።
@BintNuru
@BintNuru 10 ай бұрын
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ነብይና ሙሀመድ ‌ﷺ 🧡
@saadas9954
@saadas9954 10 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-yd6ht6eh9l
@user-yd6ht6eh9l 11 ай бұрын
በዚሁ አጋጣሚ ሶፊ እርጉዝ ናት እና አላህ ሷሊህ ልጂ በሰላም ውለጂ አላህ ጠቃቃሚ ያድርግልሽ ማማየ
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e 11 ай бұрын
ክክክክክ እደት አወቅሺ ወፍራም ሊሆን ይችላል
@twinklestar2448
@twinklestar2448 11 ай бұрын
ምን አገባሺ ብታረግዝ ከባሏነዉ የማይመለከትሺን አታዉሪ አታፍሪም እጪ
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e 11 ай бұрын
@@twinklestar2448 ለምን ታፍራለች ሙስሊም እህቷ እርጉዝ መሆኗ አስደስቷት ነዉ ምንድነዉ ችግሩ
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e 11 ай бұрын
@@twinklestar2448 እጪ አይባልም የስዉን ልጂ ለመናገር አትቸኩይ
@user-yd6ht6eh9l
@user-yd6ht6eh9l 11 ай бұрын
@@twinklestar2448 ጤነኛ አደለሽም እደ ሴትዮ 🤔🤔ዱአ አደረኩላት እንጂ ምን አልኩ ?የቤትሽን አመል ኮመትሽው እኮ መናጢ ነገር መሆንሽን በፅሁፍሽ ተናገርሽ 🙄🙄እዛው ያዥ ክፋትሽን
@munashamil7688
@munashamil7688 11 ай бұрын
አላህ ስብር ይስጥህ ጀግና ንግስት ነሽ
@edunitessleman5049
@edunitessleman5049 11 ай бұрын
ማሻአላህ ከዚህም በላይ አላህ ፅናት ይስጥሽ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ የኔ መንገድ አዘጋጆች ጠረጴዛላይ ሶፍት ብታስቀምጡ ጥሩ ነው።
@user-up3vt2fy3x
@user-up3vt2fy3x 11 ай бұрын
የኔም አያቴ ነበረች ሸፍኘየ መላሽየ ነበሰች ነገር ግን እስልምናን ሳትይዝ አለፈችብኝ አንች የተሻለ ቦታ ሁኝልኝና የኔው ይደርሳል ስትለኝ ነበር ከዛ አለፈችብኝ ምንኛ ያማል ህመሙ እህህህህ 😭😭😭 አሏህ ይዘንልሽ ብየ ዱአ አለማድረጌ እህህህህህ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 10 ай бұрын
የኔጀግና እዕት አላህ ያፅናሽ ሀቢበቲ😢ባአላህ ቁጥሯን አስቀምጭ ሶፊ❤😢ወይ አካውቷን ኮሜትላይ አስቀምጡ ሁላችንም ትንሽ ትንሽ እንገድፋት ውድዋ የአኼራ እህታችን 😢እፍፍፍፍፍፍ እያለቀስኩነው ስምቸ የጨረስኩት የኔእቁ አብሽር😢ከጎንሽነን ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹❣️❣️❣️❣️ሶፊከሜቴንአይተሽ አማና🎉
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 11 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አሏህ ሶብሩን ይስጥሽ ውዴ እናትን በዚህ ሆኔታ ማጣት ቢከብድም ሂዳያ ያአላህ ነው
@kemalkak1448
@kemalkak1448 11 ай бұрын
ሱብሀነል ኻሊቅ አጅብ ነው 😭 አሏህ ፈልጎ ሂዲያ ለሚሰጠው እንዴት ላይጠነክር ይችላል አሏህ ፍቁሩን ገልፆልህ ትቀልዳለህ እንዴ ሰለምቴዎች የታያቸውን እድል ማንም አያቀውም ከነሱ በቀር😭😭😭
@user-sk9gb1xj8m
@user-sk9gb1xj8m 11 ай бұрын
እናት ሞታ አላህ ይዘንላት የማይባልላት ከዚህ በላይ የልብ ቁስለት ምን አለ😭😭😭ያረብ ሂዲያህን ለቤተሰቦቼ በተለይ ለእናቴ ያረብ በራህመትህ ቆንጂት ሞክሼ አብሽሪ አታልቅሽ ምንም ማድረግ አይቻል ሂዲያ በአላህ ነው አላህ ያፅናሽ ችግሯችሽን እሱ ይፍታልሽ🤲🤲🤲ያረብብብብብ
@twinklestar2448
@twinklestar2448 11 ай бұрын
ሱበሀን አላህ የሰሌምቴዎች ጥንካሬ አጀኢብነዉ የአላህ ስራ ድቅነዉ የኔናት አዱኒያላይ ፅናትን ይስጥሺ እህቴ በአኼራ ጀነተልፈርዶስ ይወፍቀን ያረቢ ታሪክሺ ያስተምራል ኢስላም ሀቅ ነዉ
@Vip-wl2cp
@Vip-wl2cp 10 ай бұрын
ወይ ሶፊ እርጉዝናት እንደ ማሻአላህ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 10 ай бұрын
❤ማሻአላ ወላሂ እኔም ገና እያየኋትነው❤
@aziza3691
@aziza3691 11 ай бұрын
አብሪያት እለቀስኩ ጨረስኩት አላህ የፈለገውን ይመራል የፈለገውን ያጠማል አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አንችንም አላህ ያፀናሽ
@makeyah4180
@makeyah4180 11 ай бұрын
አላህ ባስለም ይጋለግልሽ ሶፊ
@abdulkerimibrahim8498
@abdulkerimibrahim8498 11 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አልላህ አለላህ ይጠብቅሽ ልጆቺሺንም አልላህ ይጠብቅልሽ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ያረብ
@lolotoutube6002
@lolotoutube6002 11 ай бұрын
እንዴእኔ ማን ነዉ የእኔን መንገድ እሚክታትል እኔ በጣም ደስእያልኝ ነዉ እሚክታትለዉ
@floraflower9525
@floraflower9525 11 ай бұрын
አሏህ ስብሩን ይስጥሽ ምርጥ ደስ የምትል ዱርባባ ሴት
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 11 ай бұрын
አንዳንድ ንግግር ሳናስባቸው ወደ ሀቅ ያመጣሉ አንዳንዱ ደግሞ ከሀቅ ያሸሻል ።ያረብ መልካም የምንሰራ መልካም የምንናገር አድርገን!አላህ የወደደውን ይመራል እንካን ከጨለማ ወጣሽ እህቴ አይዞሽ የዱኒያው ፈተና ቀላል ነው ።
@nuraabdella5131
@nuraabdella5131 11 ай бұрын
ሶፍት አቅርቡ ብለን ስንቴ ተናገርን ግን አትሰሙም
@user-hm4si6tr7b
@user-hm4si6tr7b 10 ай бұрын
ሴት እህቶቻችን ላይ መከራ የምታበዙ ወንድሞች አላህ በምድርም ጭምር ያዋርዳቹ በተለይ ሰለምቴና በተሰብ የሌላቸውን ለችግርዋ መንስዬ ከሆናቹ አላህ ቅጣቱ ያበርታባቹ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 11 ай бұрын
አላህ ፅናቱን ይስጠን ያረብ ለሁላችንም
@mknl1888
@mknl1888 11 ай бұрын
ሀያቲ ስታምር የኔ ደርባባ ኡፍ ፈተናቸው ብዛቱ አላህ ይቀበልሺ
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 11 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ. ያጽናች እህቴ. ወላሂ ሰለምቴዎች. በዲናቸው ጠንካራ ናቸው. ያአላህ. እኔም በዲኔ ጠንካራ አድርገኝ ያረብ 😢😢😢
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l 11 ай бұрын
መሸአላህ አላህ መጨረሻችንን ያሰምርልን ሶፊየ እርጉዝ የመሠለችው ማነው🌹🌹
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 11 ай бұрын
እኔም መስላኛለች
@seadamohammad
@seadamohammad 11 ай бұрын
እርጉዝናት ታስታዉቃለች
@user-dv3tm3zh9j
@user-dv3tm3zh9j 11 ай бұрын
ስበላም ሳወራም ሶብር የለኝም ሶፊ ማሻ አላህ ተባረከላህ ደግሞ ፈገግታሺ ጥንካሬሺ የሰው ልብ ይሰርቃል እባካችሁ ሰለምቴ የምታገቡ ወንዶች ተጠንቀቁ ሙሉ ቤተሰብ ሁኑላቸው
@Hayat-rf1vj
@Hayat-rf1vj 11 ай бұрын
ኮኪየ ወላሂ ያሳለፍ ነገር ከባድ ነው በተለይ ወድሞችሽ አባገነኖች ናቸው ከተማው ላይ በጣም ነው ሚፈሩት በዛን አመት ነበር የሰለምሁት ስላንች በጣም ከተማው ላይ ይወራ ነበር
@reyuyenu340
@reyuyenu340 11 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ሚፈራ አላህ ብቻ ነዉ ለሙሰሊም አላህ ሀቁን ካሳወቀን በሁዋላ ምንፈራዉ እሱን ብቻ ነዉ አልሀምዱሊላህ
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 11 ай бұрын
ወደተፈጥሮ እምነታቸው የሚመለሱ እህቶች የምታገቡ ወንድሞች አላህን ፍሩ፤ ቆም ብላችሁ አስቡበት፤ ላታዛልቋቸው ባታገቡዋቸው ይመረጣል። እነዚህ እህቶች ለዲናቸው ይህን ያህል ዋጋ እየከፈሉ እናንተ ወንዶቹ ግን ለጊዜያዊ ዱኒያዊ ጉዳይ ፍቺ ትፈፅማላችሁ። ሌላው ቢቀር ልጅ ወልዳችሁ ልጆቻችሁን ለማን ነው የምትተውት? በጣም ያሳዝናል😢
@Hayat-rf1vj
@Hayat-rf1vj 11 ай бұрын
ትክክ ወላሂ ወዶች ቸለተኛ ናቸው እደጐደሎ ጐን ያዩናን ወዶችም ይሰብሩናል ተፆኖ ከሁለቱም ጐን ይደርስብናን ግን አላህ አለን
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c 11 ай бұрын
ኢወላ አላህ ልቦናይስጣቸው
@user-qz5ne8ov4w
@user-qz5ne8ov4w 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ሶፊ እርጉዝ መስለችኝ እናንተስ
@twinklestar2448
@twinklestar2448 11 ай бұрын
እምታይዉ አጣሺ ማፈሪያ ዝብለሺ ትምህርቱን አዳምጭ ብታረግዝ ከባሏነዉ ምን ይጠበስ
@S.E.S884
@S.E.S884 11 ай бұрын
አወ ትመስላለች
@habte6788
@habte6788 10 ай бұрын
አላህ ይጨምርልሽ የድሮዋ ቆንጅት ተሰማ ያሁኗ ሶፍያ ተሰማ ሀብታሙ ይብሬ ነኝ ከቻግኒ ከእናንተ ቤት ፊትለፊት
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 11 ай бұрын
ሶፊ ማሻ አላህ አይኔ ነው ወይስ እውነት ነው
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤አህለንንንንን የኔ ተናፋቂዎች እንኳን ደና መጣሺ እንግዳችን 🎉🍫🍫☕☕☕ያሰላም የኔ ውድ ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሏህ ይጨምርልሺ እንዳው ሁሌ የሚገርመኝ ጥንካሬቸው ነው የኔ ጀግናወች የሰለምቴዎች አድናቂ ነኝ የነሱው እህት እወዳችኻለው የኔ ጀግናዎችችች ሶፊያዬ የሴቶቹ በላይ ደና ነሺ የኔ ውድ❤❤❤
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t 10 ай бұрын
አላህ ያፅናሺ የኔ ቆጆ ብርታቱንም ፅናቱንም ሶብሩንም አብዝቶ አላህ ይወፍቅሺ መጨረሻሺንም አላህ ያሳምርልሺ የኔናት
@user-wt6xq1yd5z
@user-wt6xq1yd5z 11 ай бұрын
የኛ ሙስሊም ወዶች ገደል ግቡ ስራቹ ሁሉ መዞለም ብቻ
@jemal507
@jemal507 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ሴት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ ግን በኢማንሽ ቀናሁ
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 11 ай бұрын
Thank you sofi you are a professional journalist 👏 ❤ Nice question the right time. With big respect sofi and my Muslim sister ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c 11 ай бұрын
ማሻአላህ አሏህ አክበር አላህያፅናሺ አጅብነው የሰለምቴወች ፅናትአላህ ይጨምርላችሁ
@seadayemar5159
@seadayemar5159 11 ай бұрын
ማሻአላ አላህ ያበርታሺ እህቴ እርጋታሺም ደስ ይላል በርች ትክክለኛ ዉን መንገዲ ይዘሻል❤
@siiftiif9209
@siiftiif9209 11 ай бұрын
sofi አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@abuaysha6020
@abuaysha6020 26 күн бұрын
ያ አላህ እነዚህ ሰለምቴዎች ያላቸውን ፅናት ለእኛም ስጠን ያረብ።
@nefisa17
@nefisa17 11 ай бұрын
Mashallah tebarekellah what a strong woman very inspiring story
@user-fg6ut7nr9q
@user-fg6ut7nr9q 11 ай бұрын
ሰፊ ማሻ አላህ እርጉዝ ነሸ መሰል
@user-hj1ho9rj1s
@user-hj1ho9rj1s 11 ай бұрын
ነት
@smeratube6707
@smeratube6707 11 ай бұрын
ወላሂ ምስጥ ብዬ ነው ያዳመጥኩሺ አላህ ያበርታሺ ውዴ❤ ሶፊ መብሩክ ❤
@NasirJemal-lz7qm
@NasirJemal-lz7qm 11 ай бұрын
አላህ መጽናናቱን ይስጥሽ ።
@miskuseid
@miskuseid 11 ай бұрын
😢😢❤አላህ በዲን ያፅናሽ
@FuiRyu
@FuiRyu 11 ай бұрын
ሶፊ ውዴ ስትጠይቂ ደገፍበይ ወገብሽን ያምሻል እረጅምነውሰአቱ
@mekibuser9912
@mekibuser9912 11 ай бұрын
አላህ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን
@sebrinmua1149
@sebrinmua1149 10 ай бұрын
MashAllah you are so strong and inspiring for all of us
@abdumuhammad6205
@abdumuhammad6205 10 ай бұрын
ሱብሀን አላህ የሰፈሬ ልጅ ነች ይሄን ያክል ፅናት ያላት አልመሰለኝም ነበር ማሻአላህ ወላሂ በጣም ነው የገረመኝ አላህ ይጨምርልሽ
@user-wu6rj2fb9j
@user-wu6rj2fb9j 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በፅናትሽ በርቺ እናትሽ ሂዳያ ሳያገኙ በመሞታቸው በጣም አዝኛለሁ ለማነኛውም አላህ ሰብር ይስጥሽ ለቀሩት ቤተሰቦችሽ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i 11 ай бұрын
ተው ሙስሊሙች ሰለምቴውችን እንሪዲቸው በአላህ እህትወድም እንዲሆናቸው ስታግቦቸውደሙ አብራችሁፈተናንተወጡ ምክናያትም ሰትፈተናአለባቸው የበተሰብፈተናአለባቸው
@masterkerookkmenur5420
@masterkerookkmenur5420 11 ай бұрын
ሶፊሾ ሆድሽ አበጠ ደረትሽ ሰፋ mashallha ቱዊንስ ይስጥሽ my blood
@saliyamustefa1256
@saliyamustefa1256 11 ай бұрын
አብሽሪ አላህ ሰብር ይስጥሽ አንቺም በእምነትሽ እንደፀናሽ እስከ ጀነት
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 11 ай бұрын
እድለኛነሺ ወላሂ የሶህቦች ፈተና ነው የተፈተንሺው
@hayatseman9666
@hayatseman9666 11 ай бұрын
አሠላም አለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህታችን አላህ የበለጠ ፅናት ይስጥሽ ማሻአላህ ሠለምቴ የምናገቡ ወድሞቻች እራሣችሁ ሣታሣምኑ አታግቡዋቸ የበለጥ ችግር ሢፈጠር ጥላቹዋቸዉ ሥትሄዱ የኩፍሮች አሣል ፋቹ እደሠጡአቸዉ በርከፈታቹ ማለትነዉ እህታችን አላህ ሠብሩን ይስጥሽ እህህ
@user-ns9xw7tx8d
@user-ns9xw7tx8d 11 ай бұрын
መሸሀለ አለሀ ሲመሪጥሺ በሪቺ ሶፊ በረቺልን የሚወደሺ❤
@user-mq7fw6kb4m
@user-mq7fw6kb4m 11 ай бұрын
የኔ ዉድ እህት ሀቂቃ አስለቀሽኝ የኔ ዉድ በተለይ የነሀባብን ታሪክ ስታነሽ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም እኛ ግን ዲናችን ከቤተሰቦቻችን ወርሰን ምንም ፈተና ሳይደርስብን ግን ለዲናችን ትግል የለንም ዉድ እህቶቼ ሁለቱ ሶፊወች አላህ ለኒቃብ ሂጃብን ለመልበስ አላህ ይወፍቃችሁ ወላሂ ልበሱ ግን በጥሩ ንያ አላህ ይወፍቃችሁ
@user-be3ln8ty2i
@user-be3ln8ty2i 11 ай бұрын
ፅናቷ እርጋታዋ ማሻ አላህ የኔ እህት በርች አላህ
@user-pc3wg2sy9z
@user-pc3wg2sy9z 11 ай бұрын
ماشاءالله تبارك الله الله يحفزكم يا رب الحم سلي وسليم الانبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين الحمد الله
@user-kr7jp3rs9q
@user-kr7jp3rs9q 11 ай бұрын
ልጆችሽንም አላህ ያሣድግልሽ
@hikmatube65
@hikmatube65 11 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ የሚወደውን ይፈትናል አላህ ፀናቱን ይሰጥሽ የኔ እህት
@hamble882
@hamble882 11 ай бұрын
Mahaallah! Allah yegzesh.😍
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t 10 ай бұрын
ማሻ አላህ ሶፊ እንኳን ደስ አለሽ❤
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 11 ай бұрын
MashaAllah my Muslim sister ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cw4bl7un8v
@user-cw4bl7un8v 10 ай бұрын
ወላሂ እህታችን ሶፊ ትለያለሽአሁን አላህ ይጨምርልሽ ልጆችሽን ሀፊዝ ያድርግልሽ ያረረረረብ ኢሻአላህ በሰለምቴወች ቦታ ስንታይ እኛ ሙስሊም የሙስሊም ልጆች ሆነን አድገን የት ላይ ነው ያለነው እስኪ ራሳችንን እንፈትሽ አልሀምዱሊላህ አለኒዕመተል ኢስላም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sayameen760
@sayameen760 10 ай бұрын
ኢውነትክህ ነው ወላሂ የት ነን
@h.h9764
@h.h9764 10 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሶፊየ አላህ ሱብሀነ ወተአላ ባለሺበት ሰላምሺን ብዝት ያርግልኝ። ፕሮግራምሺ ደስ ስለሚለኝ አልፎኝ አያውቅም ግን ቅር ያለኝ ነገር ስልካቸውን እና አካውኝት ቁጥር ብታስቀምጡ ጥሩ ነበር❤❤
@bahrayoutube1463
@bahrayoutube1463 11 ай бұрын
ቆይይይ ሶፍ ለምን አይዞሽ ብለሽ አተፅኛኛትም እንድ አንጃቴን ነው ያበለችኝ ያአላህ አንተው ለሁለችንም አፅናን መጨረሻችንም አሰሚርልን ያረብ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ
@samsuga2053
@samsuga2053 11 ай бұрын
መሻአለህ ተበረክአለህ ጀግና ሴት
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ በድንሽ የፂናሽ ልጆችሽም አላህ ያሰድግልሽ ሶፍ
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 11 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር አላህ ሶብሩን እስቲቃማውን ይስጥሽ እህት
@kunfeyekunsubhanallah
@kunfeyekunsubhanallah 11 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ፅናቱን ይወፍቅሽ በዚሁ አጋጣሚ ሶፊያ እርጉዝናት ዴ?
@zahramohammed3368
@zahramohammed3368 11 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ ሶፊዬ አብሽሩ❤❤❤❤
1,000 Diamonds! (Funny Minecraft Animation) #shorts #cartoon
00:31
toonz CRAFT
Рет қаралды 41 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 44 МЛН
አሰተማሪ እና ጣፋጫ ሀዲሶች🇪🇹❤🧕
14:58
ሀዬ tube
Рет қаралды 3,1 М.
Я НЕ ОЖИДАЛ ЭТОГО!!! #Shorts #Глент
0:19
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2 МЛН
Крокодил получил по-заслугам! 😱
0:32
КиноСклад
Рет қаралды 27 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
0:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 8 МЛН