ለ6ወር ያክል ከይቱብ ለምን ጠፋሁ ምክንያቱ🅱️🅰️🅱️🅾️⁉️⁉️

  Рет қаралды 8,077

BABO TUBE ባቦ ዩቱዩብ

BABO TUBE ባቦ ዩቱዩብ

Күн бұрын

አሰለሙአለኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የኢትዮጲያ ልጆች ሁልግዜም ሰላም ጤና ደስታ ተመኘሁላችሁ
🚫እኔበደረሰብኝ ምክንያት ባጭሩ ሰላምን ፍቅርን አድነትን እንስበክ ሰው ሲጠፋ በስድብ ለማስተካከል አንሞክር ወድሜ እህቴ ተባብለን በጨዋነት ስተስ ውስጥ የገባውን ሰው እንምከረው እናስተምረውጂ እሱን እየሰደብን የባሰ ላናስተካክለው እኛም ወንጀል ሀራም አንስራ እባካችሁ እላለሁ❣️
እኔ ለመከራችሁኝ ወድሜ ብላችሁ ጀዛከላከይር ለሰደባችሁኝም አውፍ ብየላችሗለሁ ፍቅር ኢትዮጲያዊነት ያሸንፋል❣️❣️❣️

Пікірлер: 404
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
አሰለሙአለኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የኢትዮጲያ ልጆች ሁልግዜም ሰላም ጤና ደስታ ተመኘሁላችሁ 🚫እኔበደረሰብኝ ምክንያት ባጭሩ ሰላምን ፍቅርን አድነትን እንስበክ ሰው ሲጠፋ በስድብ ለማስተካከል አንሞክር ወድሜ እህቴ ተባብለን በጨዋነት ስተስ ውስጥ የገባውን ሰው እንምከረው እናስተምረውጂ እሱን እየሰደብን የባሰ ላናስተካክለው እኛም ወንጀል ሀራም አንስራ እባካችሁ እላለሁ❣️ እኔ ለመከራችሁኝ ወድሜ ብላችሁ ጀዛከላከይር ለሰደባችሁኝም አውፍ ብየላችሗለሁ ፍቅር ኢትዮጲያዊነት ያሸንፋል❣️❣️❣️
@user-zq3os8qy5o
@user-zq3os8qy5o 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-nt7tc3lv5p
@user-nt7tc3lv5p 3 жыл бұрын
አሚንያረብ አብሽር ወንድም ሠውናዝንብ ክውራስላይአይወርድም
@user-oh7ug7kk5i
@user-oh7ug7kk5i 3 жыл бұрын
አደሩኩህ አይዞህ በራማ ቲዩብ ነው ያገኝሁህ አብሽር አይዞህ ወንድማችን
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
nebyat bent Y እሺ እህቴ ነቢያት ጀዛከላከይር
@hawahawa4454
@hawahawa4454 3 жыл бұрын
አብሺረ ወንድሜ አድሥ ነኝ ለቤቱ
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 3 жыл бұрын
አብሽር መልካም ውሳኔና ሃሳብ ነው አንተ ያ ከዲን የሚፃረር ነገር የፈፀምከው ሰዎች እያዩህ ስለሆነ ተቃዉመዉሃል እኛ ተደብቀን የምንሰራዉን ደግሞ አሏህ የሚመሰክርብን ስንቶች ነን ደስታ ያለው ከጥሩ ነገር ነው በርታ ከጎንህ አለን እኔም ትንሽ ፕሮግራሞችን ስራና እናስተዋዉቅልሃለን ያኛውን ቻናልህ ደግሞ ብትሸጠው ለመልካም ላያውሉት ይችላሉ ስለዚህ እነዛን የሚያማክሉ ፕሮግራሞችን ስራበት ለምሳሌ ስለ አገር ፍቅር መልካም የሆኑ የአገራችን ባህሎች እንዲሁም ስለ ተፈጥሮ ልክ አረንጓዴ ቦታዎችን የጨረቃን ውበት የኮከብ እና ጠቅላላ እውቀት ስለ ጤና ስለ ሙዝ ጥቅም ሃሳብ ሰብስበህ በፎቶ እያሳዬህ በድምፅ መተረክ ስለ እንስሳዎች ዜና እነዚህ ከተጠቀምክ ያም ተወዳጅ ሆኖ ይቀጥላል
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
እሺ መርሀባ ኢንሸአላህ እሰራበታለሁ ሸር አድርግልኝ እሄንን እህቴ
@salem9126
@salem9126 3 жыл бұрын
ሳህ ዶክተር ዘይኔ
@salem9126
@salem9126 3 жыл бұрын
@@BABOTUBE ኧረ ሴት አይደለም ዶክተር ዘይኔ ብለህ ዩቱብ ላይ ሰርች ብታደርገው ጥሩ ጥሩ ትምህርቶችን ይለቃል ዩቱበር ነው ሰብስክራይብ አድርግና ተዋወቀው ባቦ አብሽር በርታ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
Salem ለምዶብኝ ነውኮጂ ከቤቱ ከሄድኩኝ ቆየሁኝ ክክክክክ ግን ፅሁፍም ስሳሳት እደሴት ሆነብኝ ይቅርታ
@salem9126
@salem9126 3 жыл бұрын
@@BABOTUBE አብሽር ወንድም
@abdiwollotube
@abdiwollotube 3 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ አብዲዬ አንተ በጣም መልካም ሰው ነክ ሁሉም ሰው ይሳሳታል እና መመለስክ ያስደስታል
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
Abdi Wollo Tube እሺ አዱዬ ሀቢቢ
@user-id4yt9lv5m
@user-id4yt9lv5m 3 жыл бұрын
አብሽር
@kamliayoutube9648
@kamliayoutube9648 3 жыл бұрын
ደምሩኚወዶቸ
@official-kz4on
@official-kz4on 3 жыл бұрын
አብሺር ልክ ነህ ጥሩ ነገር የሚሰራና ተመልካች የለዉም ጥሩ ነገር ላይ አይከታተሉም ለምን እንደሁ አይገባኝም
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
Rim Ethio tube አዎ ወላሂ አላህ ይስቱር
@mesrur146
@mesrur146 3 жыл бұрын
አብዱዬ ሰው እኮ ከባድ ነው አብሽር ሀቢቢ አሁን ቢሆን በዚህ ጥሩ ነገር ተሰራበታለህ አብዛሀኛው ተሳዳቢወች እነሱ የሚሰሩትን አሏህ እና እነሱ ያቃሉ እና አብሽር ውድሜ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
እሺ መስሩን ብሮዬ መርሀባ ትክክል ነህ
@HawaTube3609
@HawaTube3609 3 жыл бұрын
አብሽር አይዞክ ባቦየ እንኳንመጣን አንተመልካምስውነህ ለሚሳደቡ ስውችቦታ አትስጣችው
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
ኢንሸአላህ
@rozinatube4613
@rozinatube4613 3 жыл бұрын
አብዱዬ በኡንቱ አንት መልካም ሰው ነክ ብዙ ሰው ረድተካል እናመሰግናልን 😍😍
@user-ug3cx5my9w
@user-ug3cx5my9w 17 күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እዃን በሰላም መጣህ ወድሜ አብሺር አተ ጥሩ ሰዉ ነህ ሰዉ ምቀኛ ነዉ ❤❤❤
@HawaTube3609
@HawaTube3609 3 жыл бұрын
አህሌን ባቦየ ላይክ ሼር
@HalimaTube
@HalimaTube 3 жыл бұрын
እሰይ እሰይ አብድዋ አላህ ምን ይሳነዋል ጨርሸ ስሰማህ ነው ያረጋገጥኩት ወድሜ በጥሩ እጠብቅሀለን ሸር ሸር እሽ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
እሺ የኔ ቅኢንጆ ሽኩረን
@mustafatube695
@mustafatube695 3 жыл бұрын
አብሽር ሀብብ አንቴ መልካም ሰዉ ነህ ብሮ በርታልኝ ቻናልህም ያድጋል እንሻአላህ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
Mustafa ሙስጠፋ Tube ትዩብ ሙስጠፋይኡ ሀቢቢ መርሀባ ወድሜ
@user-zq3os8qy5o
@user-zq3os8qy5o 3 жыл бұрын
አብሽር አብዬ ሁሉም ለኸይር ነው ስለሰደቡህ አለጎዱህም ጠቀሙህ እጂ ለምን ብትል ወጀልህን ስላጠቡልህ እሱእራሳቸውን እየጎዱ እደሁ ስላልገባቸው ነው ወንድም አብሽር ለተሳዳቢ ቦታ አትስጣቸው አይረቡም
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
እሺ እህቴ ልክ ነሽ መርሀባ
@wolotube1291
@wolotube1291 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን በሰላም መጣህ ጠፍተህ ነበር ላይክም ሰብም አድሬሀለሁ በርታልን ወንድም
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ አመሰግናለሁ
@rabiaseid9692
@rabiaseid9692 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ጥሩ ውሳኔ ነው ወዲም እኔም ሰብስክራይቤን አስቸ እብስ ብየ ነበር እንኳንም መጣህ በጥሩ ሁኔታ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
ያው የሰው ምላስ ብዙ ይሰራ የለ እልክ ውስጥ ነበርኩኝ
@rabiaseid9692
@rabiaseid9692 3 жыл бұрын
@@BABOTUBE አብሽር ወዲም ዋናው መመለስህ ነው በርታ በጥሩ ስራውችህ እደምትበረታ እጠብቃለሁ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
Rabia seid ሀላሌን ናፋቂ ኢንሸአላህ መርሀባ
@user-ve5lz4qw3k
@user-ve5lz4qw3k 3 жыл бұрын
አብሽር ወንድሜ እንኳንም ከዛ ወጣህ አብሽር ገጎንህነን እምትሳደቡ እህቶች አሏህ ልቦና ይስጤችሁ የሰውልጆ ለሂዳያ ሰበብ መሆን እጂ ለሰውልጅ ጥመት ሰበብ መሆን ምንኛ የከፍነው አብዱየ አብሽር አሏህ አዛኝ እኔ መሀሪነው ተሳዳቢዎች አሏህን ፍሩ ሁላችንን መጨረሻችንን ያሳምርልን
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
እሙአብደሮህማን Gt አሚብብብብ
@Toyba22
@Toyba22 Ай бұрын
አብሺር ልክ ነህ ጥሩ ነገር የሚስራ ተመልካችየለዉምጥሩ ነገርላይ አንከተልም ከራሴጀምሩ ለምን እንደሁ አይገባኝም አብሽር አንተ ልካምሠውነህወንድም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 3 жыл бұрын
አሁንም ይስተካአከላአል አይዞን የኛአ ሰእው ለመልካአም ነገር ቦታአ የለእውም ግን አተ አትስማአቸእው
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
ሩውት ወሎ ትክክል እሺ እህቴ
@tube9011
@tube9011 3 жыл бұрын
አህለን አብሸር በጣምደስይላል በጣም ያሰደሰታ አላህ ይሂንን ያርብ የምትጠቀምበት ያርገህ ሰለሰው አትጨነቅ የነሱን የወሰጣቸውን ማን አወቆ እዚህ ይለፈልፍሉ እጅ በርታ ወድሚ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
እውነት ነው እሺ እህቴ
@Radiahmed
@Radiahmed 3 жыл бұрын
ባቦዬ ወላሂ አተ መልካም ሠው ነህ ኢሻ አላህ በቅርቡ ያድጋል
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
ኢንሸአላህ
@fetiyatube7046
@fetiyatube7046 3 жыл бұрын
አብሽር አብዱ አለህ ከንቴጋ ይሁን አሁንም ትልቅ ቦተ ትደርሰልክ የኘዉ ሰዉ ጡሩ ነጋር አይወድበትም
@argobbatube2232
@argobbatube2232 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አብሽር ወንድሜ አላህ ካንተ ጋር ይሁን በምንም ነገር በጎንህ ነን
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
መርሀባ ወድሜ
@umuslahdn.r1937
@umuslahdn.r1937 3 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ባቦየ አብሺሪ በመልካም ሰራ ከመጣህ እንከታተልሀለን አንዳዶች መልካምነትህን ቢርሱም ብዞተወች መልካምነትህን አይርሱም
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
ኢንሸአላህ መርሀባ
@user-ku8uw6dp7u
@user-ku8uw6dp7u 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ባቦ በርታ ወድማች👍👍
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
ወሳህለን መርሀባ እህት
@fafimagnatube143
@fafimagnatube143 3 жыл бұрын
ትክክል ተሳዳቢች አላህን የሚፈሩ ሰወች አይደሉም አዳምጠው አይተው ጨርሰው ነው የሚሳደቡ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
በትክክክል ፋፊ
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
ባቦ ሁሌም ቢሆን ጠንካራ ነህ ለኛ እዚህ መድረስ ያንተ እጅ አለበት ለተሣዳቢወች ቦታ አትስጥ ሁሌም ከተሣዳቢወች በልጠህ ተገኝ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
መርሀባ ዜድዬ
@kedotube6371
@kedotube6371 3 жыл бұрын
ባቡዬ የ እውነት አደነቅሁህ ካለህበት ያን የመሰለ ቻናል ተመልካች ያለው ትተህ እንደገና ከዜሮ ለመጀመር ወሰንህ በመጀመርህ ኢንሻአላህ አላህ የተሻለውን አስቦልህ ነው ወንድሜ በርታ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
እሺ እህት ከድጃ አላህ መልካምን ነገር ይወፍቀን እውነት ደስ አይለኝም ነበር በዛ
@shalommi12youtube98
@shalommi12youtube98 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁ ብሮ ሰላም ነው ዋው ቆንጆ ነው በረታ አሪፍ ነው መረዳት አሪፍ ያወከውን ማሳወቅ ትልቅነት ነው
@zahrayoutube5875
@zahrayoutube5875 3 жыл бұрын
ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አብሽር አብድየ አንተ መልካም ሰው ነህ እነዚህ የነቀሉ ናቸው በኮመንት የሚሳዴቡት ድብን እያረጉ እያዬ ነው አሁን ግን ጥሩ ውሳኔ ወስነሀል እንሻአላህ በቅርብ ስአት ያድጋል በአላህ ፍቃድ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
ኢንሸአላህ ያው እምሰራቸውም በዋትስም በፌስቡክም ሸር በማድረግ አግዙኝ እናድግጋለን
@Kunfayakun430
@Kunfayakun430 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ባቦየ መልካም ውሳኔ ነው በረታ
@kamliayoutube9648
@kamliayoutube9648 3 жыл бұрын
ደምረኚ
@user-kw6kp1fh8e
@user-kw6kp1fh8e 3 жыл бұрын
አብሽር አብዴ አብዴ እጂ አትስት ጠንካራ ሁን አንተ ጥሩ ልጂ ነክ ጠንክረህ ከሰራህ አስብክበት እንዴምትዴርስ ጥርጥር የለውም በርታልን የገር ልጂ
@user-oy1cn1st4w
@user-oy1cn1st4w 3 жыл бұрын
በርታ ወድም አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይመራን
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 3 жыл бұрын
ትክክክል ነህ ወንዱም አው ሰው አሉባልታ ቦታ ነው የሚሄደው አላህ ሂዳያ ይስጠን
@rediye.m.e9243
@rediye.m.e9243 3 жыл бұрын
አይዞህ biro በረርታ ሀሉም ሰው ይሳሳታልዋናው መመለስክ ነው
@seadatube8121
@seadatube8121 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላ እንኳን ተመለሥክ ወንድም ባቦ አየከው ጥሩነገር ሠርተህ ያመጣከውና መጥፎ ነገር ሠርተህ ያመጣከው ይለያያል ምንም ዶላሩ ቢመጣ ደሥተኛ አልሆንክም ነበር እና አሁን ማሻ አላህ ደሥ ይላል አብሽር እና ለሌሎችም ጥሩ መልእክት ነው ያሥተላለፍከው
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
አዎ ሰአዳዬ ያው በሰዎች ስድብ ነውጂ ትንሽ ቫደዎችን ለቅቄ ልመለስ ነበር የኔን እምሰራውን በደንብ ስላላዩልኝ ነበር 100ዶላር ለሞሙላት ነበር ግን ያልጠበኩት ሆነ አልሀምዱሊላህ ብቻ አሁን
@user-rk6bu7hy9f
@user-rk6bu7hy9f 3 жыл бұрын
@@BABOTUBE መሸአላ ቀጥተኝዉን ምገዲ ይምራን እኔኳ አዲስነኝ ለኢቱህ
@tube3715
@tube3715 3 жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱሊላህ ወበረካትሁ በጣም ጎበዝነህ ወድም አይዞህ በርታ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
መርሀባ እህቴ
@munatube2662
@munatube2662 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዉሳኔ ነው ጎበዝ አላህ ያግዝህ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
አሚንንንን
@user-fz9dv8pn9x
@user-fz9dv8pn9x 3 жыл бұрын
በረታ አብሽር ያጋጠማል ወንድም
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
መርሀባ አለሽ ባገሩ
@user-gt4ip2cn8u
@user-gt4ip2cn8u 3 жыл бұрын
ወለይኩም ሰላም ዉራህመቱላሒ ወበርካትሁ አይዞህ በቅንነትህ ከሁሉም በላይ ትሆናለህ በርታ አብዱ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
መርሀባ እህት
@toebatube4067
@toebatube4067 3 жыл бұрын
Wa wr wb እንኳን በሰላም መጣህ ወድም
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
እንክኦን ሰላም ቆየሺኝኝ
@Tube-vh6ot
@Tube-vh6ot 3 жыл бұрын
አረ የጠፋ ሰው ባቦየ እንኳን ደህና መጣህ ወላሂ ትክክል ነህ የሰው ልጅ ይሳሳታል ግን አላህ ምህረት ከጠየቀ ቢኢዝኒላህ ይምረዋል ነገር ግን ሀራም መሆኑን እያወክ ነው ያደረከው ለማንኛውም እንኳን ወዴራስህ ተመለስክ በተፈጥሮየ ባጠፋም አላህን ይቅር ስል ውስጤ ደስታ ይሰማኛል ለማንኛውም በርታ የራስህን ንፁህ ስራ ልቀቅ. በጥቅሉ የሰው ስራ በጭራሽ ገንዘብ አያስገኝም. ጥርት ያለ የራስ ስራ ነው ዮቱብ ላይ አዋጭ
@skettube4149
@skettube4149 3 жыл бұрын
ለሊት ጀምሬ አልጨረስኩትም ነበር አሁን አዳመኩ ባቦ ወንድም በርታ ይቶብ ትችቱ ብዙ ነው አሀም ሸይ ያሰብከው ተሳካ ጠካራ ነህ የውስጥህን አላህ ያውቃል የሰውነገር ዝም ይሻላል ወላሂ ጠንካራ ነህ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ
@aminatkedir2323
@aminatkedir2323 3 жыл бұрын
አብሸር ውድም ጥሩ ደርጃ ትድርሳለህ የራሰን ሰራ እድመሰራት የሚያክል የለም
@hayetyoutube7841
@hayetyoutube7841 3 жыл бұрын
የኔውድ በርታ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
😍😍መርሀባ
@LubeahabeshawitLubea
@LubeahabeshawitLubea 3 жыл бұрын
ሰላም ባቡየ የጠፍ ሰው አህለን ላይክ ሸር ብያለሁ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
Lubea ሉቤ ሀበሻዊት አህለን ሉቤ እደት ነሽ ሽኩረንንን
@jimachannel642
@jimachannel642 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ስልትምልስክ ደስ ብሎናል አልሃምዱሊላህ
@zahraseid8164
@zahraseid8164 3 жыл бұрын
አይዞህ ወድም ባቦ ወድሜን ትመስለኛለህ አላህ ይጠብቅህ አይዞህ ታድጋለህ በርታ በሁለቱም ስልኬ ሰብስክራይብ አርግሀለሁ በርታ ጥሩ ትምርት አምጣ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
Zahra Seid እሺ ዜድዬ ወድምሽን መሰልኩደ እስኪ ነይ በfb እህቴን ከመሰልሽ አንቺ ደግሞ
@user-lc4rn7rb4u
@user-lc4rn7rb4u 3 жыл бұрын
ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በርታ ወድምችን
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
መርሀባ
@umuAmartube
@umuAmartube 3 жыл бұрын
አይዞን አብዱ ለከይርነው ወድም ኢሸአላ የበለጥ ትሠራለህ
@seadifozitube3972
@seadifozitube3972 3 жыл бұрын
አላህ ያስተካክለን ሁላችን እኔም ስትሳደብ አይቸ አስቸ ነበር አሁነው ሰፕስክራይፕ ያረኩህ በርታ ወንድማችን
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
Seadi & fozi tube መርሀባ
@mmaraki6778
@mmaraki6778 3 жыл бұрын
ላይክ ሸር ባባየ
@kamliayoutube9648
@kamliayoutube9648 3 жыл бұрын
ደምረኚ
@zemzemmnoamnd9724
@zemzemmnoamnd9724 3 жыл бұрын
ማሻአላ አላህ ቶበቶህን ይቀበልህ አላህ በአቋም የምትፀና ያድረግህ አልሀምዱሊላህ ካሁን በኋላ ያለውን አይዞህ ከጎንህ ነን በረታልን ውድም
@makiyatube2150
@makiyatube2150 3 жыл бұрын
ትክክል ወንድም አብሽር
@makiyatube2150
@makiyatube2150 3 жыл бұрын
ያድግልሀል እንሻአለህ አንታ ብቻ ጣንክረክ ስሪ ሁለት ሆነቹ ብስረ ጡሩነዉ
@Tube-zc6kf
@Tube-zc6kf 3 жыл бұрын
አህለን ወንድም አብዱ እኔ ሙዚቃ በምትለቅ ግዜ በሁለቱም ነበር ሰብስክራይብ ያደረኩህ አናደህኝ ሰብስክራይቤን አንስቼ ወጥቻለሁ አሁን ግን ከዛ በመመለስህ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
ወሳህለን ጥሩ አድርገሻል ክፉ ሳትናገሪ ድምፅሺን አጥፍተሽ ላሽ ማለትሽ
@user-ve5lz4qw3k
@user-ve5lz4qw3k 3 жыл бұрын
@@BABOTUBE አብሽር ወንድሜ የሀገሬልጅ ከዛ በመመለስህ ደስ ብሎኛል ግን ተሳድቤ አላውቅም ግን ሙዚቃ ስትልቅ ይመጣልኛል ገብቸ ግን አላይም ነበር
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
እሙአብደሮህማን Gt አዎ እደቀልድ የጀመርኩት ሙዚቃ በጣም ተስፋፍቶ ነበር ግን አልሀምዱሊላህ
@user-hb7ru1oq6w
@user-hb7ru1oq6w 3 жыл бұрын
አበሸር ወዲሜ በመልከም ሰረክ በርታ አለህ የበርተክ ያሰው ልጂ በሀሪው ወጠ ገበ ነው አለህ ለሁለቺንም ሂዳያ ይስጠን
@user-us5ht6fe8i
@user-us5ht6fe8i 3 жыл бұрын
አብሽርወዲም
@ekruhabeshawit836
@ekruhabeshawit836 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ወደስራህ ተመለስክ ባቦበርታልን ብዙ ትምህርት ስትሰጥ ነበር ስለዩቱብ ህግ እና አጀማመር ልትበረታታ ይገባል ቀጥልበት
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
እሺ እህቴ መርሀባ
@zuzubintahmed88
@zuzubintahmed88 3 жыл бұрын
ወንድሜ አብሽር
@samubintshmesus6967
@samubintshmesus6967 3 жыл бұрын
ወንዴሜ አብሽር ያለፈው አልፏል ዋናው ከዚህ በዃላ ለሚመጣው በርታ በተረፈ ስለይቱብ ብዙ ነገር ማወቅ እፈልግ ነበር ስልክህ ብታስቀምጥልን ምን ይመሥልሀል
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
ኢንሸአላህ በፌስቡክ አግኝኝ
@samubintshmesus6967
@samubintshmesus6967 3 жыл бұрын
@@BABOTUBE እሺ የፌስቡክ ስምህን አስቀምጥልኝ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
@@samubintshmesus6967 Abdu ymam
@rukiyatube
@rukiyatube 3 жыл бұрын
ጎበዝ በራስህ ተማምነህ መሥራትህ ጥሩ ነው በረታ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
እሺ ውህቴ
@BS-li2dv
@BS-li2dv 3 жыл бұрын
ሰዉ እኮ እፍፍፍ እሳት ነዉሚስገቡት አይዞህ ወንድም
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
በጣም እሺ
@user-rk4ll3cq2c
@user-rk4ll3cq2c 3 жыл бұрын
ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውይ የኔ የዋህ አይዞን አለን ሠብስክራይብ እነደርግሀለን በርታልን ወንድሜ
@hbinitahmedahmed1428
@hbinitahmedahmed1428 3 жыл бұрын
አህሌን ባቦየ. እንኳን መጣህ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
ወሳህለን ሸርርርር
@ethio1822
@ethio1822 3 жыл бұрын
አብዱዬ ወላሂ ትልክ ትምህርት ነው የሰጠከኝ ብሮዬ አብሽሪ አው ብዙ ተሳዳቢዎች አለን ወደ ስድብም የሚወስዱክ አትሳደብ እያሉ እነሱ ግን ሙልጭ የሚያረጉህ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
Ethio ሜክሲኮ በትክክል ከሚዬ በጣም ችግር ነው
@user-ne1nk3ic7v
@user-ne1nk3ic7v 3 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ነህ ዛሬ ላይ ብዙ ኡሥታዞች ተመልካች የላቸውም ሥድብ ዘፈን ጭፈራ ፍራንክ ነውእምወደው እና ሠው ዝም ብሎ ነው አተ ተሥፋ አትቁረጥ አተእራሥህን ታውቃለህ እብሺር
@user-hp1wf5ct9l
@user-hp1wf5ct9l 3 жыл бұрын
በረታልን ተሳዳቢወች አላህ ልቦና ይስጣቸው
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
ክብረ ላረብ አገረ ሴቶች ፎዚ Fayza እሺ መርሀባ አላህ ፍቅርን ይጠን
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 3 жыл бұрын
አብሽር ወድማችን
@aichaa6417
@aichaa6417 3 жыл бұрын
አብሸረ ወንድሜ
@faizahshow7662
@faizahshow7662 3 жыл бұрын
Ws wr wb indetnh babo yemisadebu sewoch ante bota alemestet tenkir le alamak inji tesadabiwoch bota atset atset bro berta ayzoh
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
Merhaba. Ehte. Tkkl. Neshi
@Awel-Seada
@Awel-Seada 3 жыл бұрын
Masha alah berta bro
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
Ahlen habibi
@kamalkamal-vb8lj
@kamalkamal-vb8lj 3 жыл бұрын
በርታ ባቦየ አይዞህ ወድቆ መነሳትም አለ አሁኑ ታድጋለህ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
kamal kamal እሺ እህቴ
@user-jx7np6my1n
@user-jx7np6my1n 3 жыл бұрын
ባቦየ አብሽር በርታ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
መርሀባ እህት
@user-ys8sm5et5v
@user-ys8sm5et5v 3 жыл бұрын
አብሽርወንድም ትክክል
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
መርሀባ
@faizahshow7662
@faizahshow7662 3 жыл бұрын
Hulem yesew lij yisasatal memelesik yasdesital bro
@zuzubintyoutube2946
@zuzubintyoutube2946 3 жыл бұрын
አብሸር ወድም በአሁኑምአላህ ጥሩነገርየምሰራበትየምትጠቀምበትያርግልህ
@Asiatube
@Asiatube 3 жыл бұрын
አላህ በቀጥተኛው መንገድ ይምራን ሁላችንንም
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
አሚንን
@የኮሜንትታዛቢነኝ-ቐ7ከ
@የኮሜንትታዛቢነኝ-ቐ7ከ Ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም አህለን ባባ ወንድማችን
@hayetyoutube7841
@hayetyoutube7841 3 жыл бұрын
አብሽር
@fhdhdbfbdhdhdh5233
@fhdhdbfbdhdhdh5233 3 жыл бұрын
ትክክል ነህ ክሙዚቃ አልም መዉጣትህ አርፍነዉ እግዚአብሔርን እራሱ ልኛም ልክርስትያን ሙዚቃ ብነክልክል ድስይልኛል ብቃ ጥሎብኝ ሳድምጥ ብታም ሃይምሮዬ ይዞራል ግን አልክታትልም አልወድም ሙዚቃ ትስማሁ አገሬ ብትስቦች ይናፍቁኛል አልቅሳልሁ ግን ብኛም መዝሙር አል መፃፋችን ግን ስዉ አያድምጥም እግዚአብሔርን እናቴ ክርስትያን አበቴ ሙስሊም ነችዉ እኔ ክርስትያንኝ እናቴ ገርናዉ ያድኩት አበቴም ጥሩ አበት ናዉ ሙስሊም እህት አልኝ እና ሙስሊምን ዬማቅዉ ሰላም እድሆነ ነብር እር ክፉ አሉ አላህን ፍሪ እያሉ ብያኮሜቱ እክርስትያልይም ሙስሊምልይም እናዉ ነችዉ ሙስሊም ትካጅ ካፈር ካፊር ክርስትያነዉም ካፊር እንዴ ይቅርታ ብዙ ስላሞች አሉ ክስድብ ሌላ ምንም ዬማይፅፉ አሉ ሙስሊም ግን ልምን እኔ ብመነቴ ክርስትያን ነኝ ያአበቴን እና ዬህቴን እምነት እዋዳልሁ ያማልቴ ሙስሊም እሆነልሁ ሟልቴ አይድለም እር መንያህል። ቅንጭለት ቢኖራችህ ነዉ እህን ግዜ እነሱ ዬሚሳድቡት ስዋች ቤትዉስጥ ስመስልኝ ዬሚጭፍሩ ዬማይስግዱ ናችዉ በዬሁብት ሙስሊሞች ብዬኮሜቱ ስድብ በቃ ሌላ ዬልም መንግዬ ይስግዳሉ እመዳን ቤት ስራህ ብላ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
Fhdhdb Fbdhdhdh በትክክል የትኛውም ሀይማኖት ሙዚቃን አይገድፍም መጥፎ ነው ልክነሽ በጣም ተበላሽተናል እኛ ኢትዮጲያኖች ፈጣሪ ይድረስልንጂ
@fhdhdbfbdhdhdh5233
@fhdhdbfbdhdhdh5233 3 жыл бұрын
@@BABOTUBE አወ ትክክል ነህ እግዚአብሔርን ማነኛዉም እምነት ሙዚቃን።ክልክልነዉ ግን ዬኛወች አይስሙም እንጅ። ትሳዳብዋችም አንዳንዶች ያልማዋቅ ይመስልኛል አንዳንዶቹም ከፖለቲካ ግር ያያይዙታል። አብዛኛዉ ከፖለቲካገ ዬትያያዝነዉ በቃ አገራችነን ስላም ያርግልን ክሙስሊም ክክርስትያነም። ትሳድቢዋችን እያዝልን ሁሉም እምነቱን ዬሚዋድ ያርገልን ዬሱን ትዋድድ ዬስዉም ዬሚዋድ ያርግልን እዳዉ ክላይ ክፍጣሪ እድንክበብር ያርግን ሌላም አልል ብመጅምራ ዬስዉን እምነት ዬምነክብር ያርገን አሜን ባቦ ብርታ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
Fhdhdb Fbdhdhdh አሚንንንን እህቴ አሚንንን
@Sumeyaadem
@Sumeyaadem 4 ай бұрын
አሰላማለከም ወረመተላሂ ወበረካቱ ወንድማ አለህ መለሰ ሰብ ወንድሜ
@sofiyaebrahim8597
@sofiyaebrahim8597 3 жыл бұрын
አይዞህ በረታ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
መርሀባ
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም አትዘን አይዞህ የእንጀራ ያለህ አትበል ብዙ አመት ቆይተሀል እንጀራ ሳትበላ ወይ ጋግር ወይ አግባ ሚስት ወይ ወደ እንዲህ ቤት ሂድ በቃ ላይክ ሰብ ጎብኘኝ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
እሺ መርሀባ 😃😃😃
@user-yu6lo5ry4z
@user-yu6lo5ry4z 3 жыл бұрын
አዞን አብሽር
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
መርሀባ
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 3 жыл бұрын
ትክልል ወንድም ከኔጀምሮ ጀዛከላኸር
@tubegdgg1833
@tubegdgg1833 3 жыл бұрын
አብሽር ወንድም አላህ ያግዝህ
@fatimamohammed5724
@fatimamohammed5724 3 жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አኺ አድስ ነኝ ለወንድማችን ቻናል🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ
@user-dc2kg8yw6p
@user-dc2kg8yw6p 3 жыл бұрын
አሰላሙአለኩም ባቦየ ያገሬልጅ አልሀምዱሊላህ እኳንም ወደድሮው ቦታህ ተመለስክ ወድሜ እብሽር በዚህኛው መተናል
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
ወአለኩምሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ እህት
@user-zl8kw1bw5c
@user-zl8kw1bw5c 3 жыл бұрын
አብዱየ እደነህ ጠፍተህ ነበረ እኳን ደህና መጣህ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም ቆየሽኝ አዎ ገና ተገኘሁ
@tube-bv2jg
@tube-bv2jg 3 жыл бұрын
ማሻላ በርታ ጎራ በል
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
እሺ
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 3 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ. እንክዋን በሰላም መጣህ ወድሜ. አግብተህ ነው የጠፈኸዉ ሆ 😂😂😂. ሶሻል ሚዲያ ወታችሁ. ሰዉን አትስሙ. ባቦየ. በተለያ የሚሳደቡ. ስራችሁና ብቻ ነው መስራት 😍. ኢሻአላህ በርካታ አይዞክ. ወድሜ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
መርሀባ ፋፊዬ ክክክክ ወይ ማግባት ሸር አድርጊልኝ
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 3 жыл бұрын
@@BABOTUBE አደረኩ 🌶️🌶️
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
ፉፊ ነኝ የሀይቋ፡ተስፋ ያደከመኝM መርሀባ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
መጣሁ ወንድሚ በርታ
@user-lu9vl5ke8l
@user-lu9vl5ke8l 3 жыл бұрын
አብሽርእንኳንም ተመለስክ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
😍😍
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 3 жыл бұрын
*well came መጥተናል*
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ
@ummuremastube
@ummuremastube 3 жыл бұрын
ሁሉም የሰራዉ ልጅ ነው ተዎቸው ለተሳዳቢወች በዚህ በርታ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
Ummu remas ኢንሸአላህ ምንም ቢሉ አልሰማቸውም
@AbuAbas-hu7im
@AbuAbas-hu7im 3 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ይህን ቀን በጉጉት ስጠብቀው ነበር ያረብ አልሀምዱሊላ በጣም ደስ አለኝ ወላሂ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
Mekeyሙሀመድ Tube . እእይደል
@zinetahmed
@zinetahmed 3 жыл бұрын
ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርታ ወንድማችነ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
መርሀባ እህት 😍
@Tube-nn4ct
@Tube-nn4ct 3 жыл бұрын
ባባ ወዲሜ አህለን
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
Aisha Alketbi ወሳህለን አኢሻ
@huaaasf4813
@huaaasf4813 3 жыл бұрын
በርታ ወድማችን
@ZahraZahra-pi7jg
@ZahraZahra-pi7jg 3 жыл бұрын
ትክክል
@wollotube781
@wollotube781 3 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካይሁ አህለን ወሰህለን ባቦ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
አህለንንን ሀውይ
@wollotube781
@wollotube781 3 жыл бұрын
@@BABOTUBE አህለን ፊክ ባቦየ
@gada5742
@gada5742 3 жыл бұрын
በርታ ወንድም ብቅ ብያለው በላይክ
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 108 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 739 М.
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 6 МЛН
የጉድ ሀገር  እንደት ሴት ልጅ 2ባል ይኖራታል
9:55
BABO TUBE ባቦ ዩቱዩብ
Рет қаралды 1 М.
😭ልጆቼን ይንሳኝ ስለ ህፃኗ አልሰማሁም ነበር😭
13:36
ከእናት ሀገር ከኢትዮ ከይቱብ ለረጅም ግዜ ለምን ጠፋሁ
8:59
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 108 МЛН