No video

ለ ቤቴ የገዛውት

  Рет қаралды 98,814

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

8 ай бұрын

Пікірлер: 447
@TiruB
@TiruB 8 ай бұрын
በራሷ አለም እምትኖር ጀግና ሴት ለሙካዬ ይመችሽ እህቴ 🎉🎉😍🙏
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y 8 ай бұрын
ትክክል ጀግና አይገልፃትም
@msrajiya306
@msrajiya306 8 ай бұрын
😘😘😘🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-om9cp1ky3e
@user-om9cp1ky3e 8 ай бұрын
@tigistgirma5389
@tigistgirma5389 8 ай бұрын
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 8 ай бұрын
👌👌🥰🥰
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 8 ай бұрын
የእውነት የሴት ጅግና 💪🏻💪🏻💪🏻👍 እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@zainabkwt5818
@zainabkwt5818 8 ай бұрын
ለሚ ሁርያ እደትናት እምን ጉዳዮሥ እምን ደረሠች እደኔ የናፈ ቀቻችሁ ላይክ አድርጉ
@yonibelayneh9943
@yonibelayneh9943 6 ай бұрын
@haroni2982
@haroni2982 8 ай бұрын
መቼም አንቺ የራስሽ ቢቻ አይደለም የምትለፊዉ የሠዉ እኔ አለሁልህ ብለሽ ተስፋ የምትሰጪ ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤
@saudah8298
@saudah8298 8 ай бұрын
ልታገቢነውደ
@kemerusalo820
@kemerusalo820 8 ай бұрын
ማሻ አለህ ለሙዬ ያምረል ሺ አመት ኑሪበት ❤❤❤
@user-hm3zl1wp6b
@user-hm3zl1wp6b 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ለሚ ጎበዝ ቤቴ መኖር ናፈቀኝ ሁሉ ተሟልቶ የአገር ሰላም ማጣት አላስከድ አለ ኡፍ
@kerimatube6237
@kerimatube6237 8 ай бұрын
ማሻአላህ ለሙየ የኛ መካሪ የኛ ጠንካራ አላህ የምትደስችበት የምታርፊበት ቤት ያርግልሽ ከዚህ በላይ አላህ ከፍ ያርግሽ
@user-ey2jf2pq2o
@user-ey2jf2pq2o 8 ай бұрын
ሶፋዉ ምርጥ ነበር ግን አጫጭር ነዉ እረዘም ሰፋ ቢል የበለጠ ዋዉ❤
@welatube3491
@welatube3491 8 ай бұрын
በጣም ያምራል ለሙ የሴት ጀግና የመዳም ቅመም አሰተማሪ የሆንሽ ነሽ
@biscuitm66
@biscuitm66 8 ай бұрын
በጣም የማደንቅሸ የልጅ አዋቂ ነሸ ብዙም ሰለራሰሸ ማብራራት አይጠብቅብሸም ሥራሸ በቂ ሰለሆነ አምላክ አብዝቶ ከነቤተሰብሸ ይባርክሸ ጓበዝ ነሸ ተባረኪ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 8 ай бұрын
ማርያም ጆግና ሴት ነሽ ቃላት አጣውልሽ እግዚአብሔር ይጠቡቅሽ እህቴ ለሙዬዬ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ob8wh2vn7h
@user-ob8wh2vn7h 8 ай бұрын
ፍትህ ላማራ ህዝብ 💔😭😭😭😭
@jmelamuhaba7242
@jmelamuhaba7242 8 ай бұрын
እሰይ🤔 አብይ ናት ወይስ ፈጣሪ
@Sara-iw2uk
@Sara-iw2uk 8 ай бұрын
​@@jmelamuhaba7242አይባልም ድምፅ መሆን ሰው መሆን በቂ ነው😢😢😢😢
@hayatteshome573
@hayatteshome573 8 ай бұрын
​​​@@jmelamuhaba7242እሰይ? ምኒቱ የሰይጣን ቁራጭ ነሽ እባክሽ
@user-wr5sz3ih5i
@user-wr5sz3ih5i 7 ай бұрын
ወዳላህ ብቻነዉ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 7 ай бұрын
ጦርነት ጀምራችሁዋል ጨርሱት
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 8 ай бұрын
ረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ ካየሽው አሚን በይ ከልቤን በተለይ አግብተሽ ከልጅጋ ቢሆን ውበቱ ይለያል
@AyatMensur
@AyatMensur 8 ай бұрын
ማሻላ ጀግና እህቴ ኑሪበት አርጂበት የኔ እህት በጣም ያምራሉ❤❤❤❤❤❤
@Umubilalul-
@Umubilalul- 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ❤❤ ሺ አመት ኑሪበት
@Tg-bl9bp
@Tg-bl9bp 8 ай бұрын
በጣም ነው ማደቅሽ ጀግና ልጅ ነሽ❤
@user-dy3me5sn2q
@user-dy3me5sn2q 8 ай бұрын
በጣም ያምራል ከለሩም ጎበዝ ለሚ ❤
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 8 ай бұрын
ለሙዬ ልክእደዚ ባቺው ሳይዝ እና እስታይል የተሰራ ቤት አለኝ ግን ሀገራችን ሰላም እዲሆን በዱአ በፀሎት በርቱልን በያለንበት ለሙዬ በጣም ነው የምወድሽ ከነቤተሰብሽ ጀግና ነሽ❤❤❤❤
@Hayat-yb5ns
@Hayat-yb5ns 8 ай бұрын
በስራሽጎበዝነሽ አላህ ጥረት ዳር ይስጥሽ እናት ሽአባትሽ እንዳሉ ወልደሽበሳሙየአላህ ይወፍቅሽእህት❤❤❤❤🌹🌹🌹
@fakiyaabidlshukunure330
@fakiyaabidlshukunure330 8 ай бұрын
ማሻ አላህ የእኔ ጀግና ብዙ ማለት እፈልግ ነበር ቃል ብደረድር የአንችን ልክ አልገልፀውም ብቻ አላህ ይጠብቅሺ ከመላው ቤታዘመዶችሺ
@brtukan8684
@brtukan8684 8 ай бұрын
የኔጀግና ወይ ስዎድሽ የብዙ እቶች ተምሳሊት ነሽ። አንቺን እትልቅቦታደርሰሽ እንደማሽ አልጠራጠርም የኔቆንጆ❤️❤️❤️❤️
@jgbdgi
@jgbdgi 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አባታቹ አላህ ረጂም እድሜ ከጤናጋር ያኑርላቹ በጠም ደስ የሚሉ አባት ናቸው አላህ በሁላቹም ደስት አላህ ያድርሳቸው አሚን ❤
@user-vn1mx7uq1m
@user-vn1mx7uq1m 8 ай бұрын
የጀግኘኑች ጀግና በእውነት እኔም እንዳችነው እማሰውበው ቤቴን ትንሺ ቀረቶኛል አቦ
@user-rj5dt8db8r
@user-rj5dt8db8r 8 ай бұрын
እማምላክ ትከተልሽ የሴት ጀግና😘
@emutube6233
@emutube6233 8 ай бұрын
ለሙ ጀግናዋ ጎበዝ ታታሪ በራሥሽ አለም የምትኖሪ ሙሉ በእራሥ መተማመን ያለሽ ለብዙዎቻችን አርአያ የምትሆኝ እንቁ ሤት ነሽ በርች በጣም ወድሻለሁ❤❤❤😘
@user-ix2re8lg9y
@user-ix2re8lg9y 7 ай бұрын
ጎበዝ ብርቱ ሴት ነሽ መዓረይ በርቺ 🎉🎉🎉
@haregmami6906
@haregmami6906 8 ай бұрын
እንደ ሰምሽ ለምለም ነሽ የኔ ጀግና ማሸነፍና ፍቅርን አሰተማሪ የጣፈጠ ትዳር ይስጥሽ ልጄ የሁርያ መጨረሻ እንዴት ሆነ
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r 8 ай бұрын
የኔ ጓደኛ የሴት በላይ ነሽ እኮ ለምሊ ወላሂ አላህ ይጠብቅሽ ተክፉ ነገር ሁሉ ታሰብሽው በላይ ስኬታማ ያድርግሽ ያረብ የኔ ጀግና የኔ ተምሳሌት አላህ ይጠብቅሽ ያረብ❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤
@hirut7396
@hirut7396 8 ай бұрын
የኔ ጀግና ለኛ ብርታታችን ነሽ እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤የኔ መልካም ጀግና ሴት❤❤❤
@haymigodblessyouhaymi7435
@haymigodblessyouhaymi7435 8 ай бұрын
ጀግና ቤተን ሲጨረስ እግዛሻለው በርቺ
@user-wm2pp2mq6e
@user-wm2pp2mq6e 8 ай бұрын
ቤት ለቦሳ ብያለሁ የኔጀግና ልዩነሽ እኮ 🎉❤የአልም ይሁን የድካም ዉጤት ይሄነዉ
@ensratube
@ensratube 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የምትኖሪበት ያርግልሽ ለሙዬ ሶፋው ግን ብዙም አያምርም የገዛሺው ቦታ ይይዛል ይከብዳልም
@rukiarukia4001
@rukiarukia4001 8 ай бұрын
ለሙዬ የኛ ጀግና ጠንካራ ሴት በራስሽ የምትተማመኝ ሰላምሽ ይብዛ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 8 ай бұрын
ጀግና ጀግና ጀግናጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gjyvng738
@gjyvng738 8 ай бұрын
ሶፍሽያምራልየጤናቤትያድርግልሽ🎉🎉ጀግናነሽ
@Samira1841Samira
@Samira1841Samira 7 ай бұрын
ይመቺሺ ጄግኒት❤
@ytub8615
@ytub8615 8 ай бұрын
ጥሩ ነው የደስታ ያርግልሽ እኔስ የሀ ሶፋ ለምን እንደሆን በጣም ነው እምጠላው ግን ደግሞ ፋሽን ነው ይላሉ
@user-iw9qy5it2j
@user-iw9qy5it2j 8 ай бұрын
ማሻላህ የኔ ጀግና ሴት
@user-fx8we8jn4d
@user-fx8we8jn4d 8 ай бұрын
ቆጆነዉ ከለሩ ግን ቦታይፈጃል 😉ይሆ ሶፍ የኔ ጀግና ለምሊዬ❤
@tamyinfinix5774
@tamyinfinix5774 8 ай бұрын
የሁርያ ነገር የት ዳረስ ውዴ ❤❤
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f 8 ай бұрын
ኧረ እኔም እያሰብኳት ነበር
@mekyaseid-5747
@mekyaseid-5747 8 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤❤እወድሻለሁ
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h 8 ай бұрын
ጀግና ነሽ በረቼ ጎበዝ ነሽ❤❤🤞
@ijhhjhi
@ijhhjhi 8 ай бұрын
አይ ለምዬ እኔም እዳች ስኬታማ እሆናለው ብዬ ሀገር ገባውና አንዳድ ነገሮች ሞከርኩ ከዛ አልተሳካም ተመልሼ ስድት
@zeharatube2
@zeharatube2 8 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ጀግና ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላም ኬለለ ሁሉም ነገር ባዶ ነው #ፍትህ ለአማራ ህዝብ❤❤😢😢
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 8 ай бұрын
ክላሲካሉ 😭ዉስጤን የሚረበሸዉ
@user-wn2cg8gf2p
@user-wn2cg8gf2p 8 ай бұрын
Enemi😭😭😭🇪🇹
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 8 ай бұрын
እኔንም😢😢😢😢
@newworld1212
@newworld1212 8 ай бұрын
Classical hode yababale
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 8 ай бұрын
@@newworld1212 በጣም
@zamzamzamzam4963
@zamzamzamzam4963 8 ай бұрын
በጣም😢😢😢😮
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 8 ай бұрын
ማሻ አላህ የደስታ ቤት ያድርግልሽ ውለጅ ክበጅ ተደሰችበት
@miftahnasir7536
@miftahnasir7536 8 ай бұрын
እኔ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ በርቺ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 8 ай бұрын
የኔ ጠንካራ ሴት ለኔ አርአያየ ነሽ ለሙየ 😍😍😍😍😍😍
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 8 ай бұрын
ጀግና ሴት ሁሉም በጣም ያምራል ❤ የተባረኪ
@user-oo4sc9vz5g
@user-oo4sc9vz5g 8 ай бұрын
ጀግና ለሙዬ ጠካራ ነሽ በርቺ
@jenetiyoutube771
@jenetiyoutube771 8 ай бұрын
ማሻአላህ የኔ ጀግና የሁረያ ነገር ከምን ደረሰ🥰👈
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ እኮ ነሽ በጣም ፏ አድርገሽዋል በርችልኝ አላህ እግራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን💚💛❤
@Hawiti_31
@Hawiti_31 8 ай бұрын
ማሻ አላህ የምራል ጀግና ሴት በርቺ❤❤❤❤
@user-rj5dt8db8r
@user-rj5dt8db8r 8 ай бұрын
ስወድሽ የኔ ቅመም
@belayneshyelma3310
@belayneshyelma3310 8 ай бұрын
ወይ አች ልጅ ሁሌ ታስደምሚኛለሽ ለኔ ጀግናየ ነሽ 🎉🎉
@Amina-fs8nn
@Amina-fs8nn 8 ай бұрын
ለሙዬ የኔ ጀግና ጥያቄ አለኝ ቆጣሪ የራሳችን ከሌለን ፍሪጅ መጠቀም እንችላለን ወይ ????
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 8 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ለአማራህዝ 🙏🙏🙏
@user-os1zz9um4z
@user-os1zz9um4z 8 ай бұрын
ለሙዬ የኔ ጀግና በርቺ የኔ ተገይ
@hhgggt8883
@hhgggt8883 8 ай бұрын
የምፈልገው አልጋ ነበር ችግሩ አግገራችንን ተራራቀ ለሙየ ጀግኒት ስወድሽ
@hewanmengst
@hewanmengst 8 ай бұрын
ለምልዬ ጅግና
@AstuAstu-sw6tu
@AstuAstu-sw6tu 8 ай бұрын
Jegna Tebarekilgn❤❤❤❤
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t 5 ай бұрын
ለሚየ በውስጥ እልክልሻለሁ ሰፊ ስትሰው እደሚያስቀምጥ እህቴ የሰባትሰው የአስር ሰው እያልሽ የአምስት ሰው የሚያስቀምጥ እያልሽ ብታሳይን በጣም ጥሩነው እህቴ በስደት ተቃጥለን የአምስት ሰው የሸባትነው እያሉን ነው ጀግና የሌቦች እራስ ምታት አሳይን
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 8 ай бұрын
ሁሉም አሪፍ ነዉ ጀግና ሴት በርቺ❤❤❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 ай бұрын
አቤት ለምለም እኮ በሃገራ ሰርታ የምታደር ጀግና ሴት ናት ❤❤❤
@Enen550
@Enen550 8 ай бұрын
ለሙ ጀግኒት ያምራል ግን ሶፋሽን አልወደድኩትም በጣም ጓነ
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 8 ай бұрын
Wow bexam yemiyameru eqawoch 😍😍😍 mercash 1 nesh 👍
@LulumTube
@LulumTube 8 ай бұрын
ለሙዬ፣የኔ፣ውድ እኮን፣ደና መጣሽ፣ብርቺልን፣ውዷ❤❤❤❤❤❤
@amarechteshale2135
@amarechteshale2135 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ❤❤ ለእንጨት ቤት የግድግዳ ጅብሰም ወይስ ግርፍ የትኛው ይሻላል የምታውቁ ንገሩኝ እስኪ
@sayeedsayeed6895
@sayeedsayeed6895 8 ай бұрын
ማሻ አላህ የጤና የአፊያ ይሁንልሺ
@rahmagasem5603
@rahmagasem5603 8 ай бұрын
ትችያለሽለሙየ❤❤❤❤
@user-vu4yq9ny6l
@user-vu4yq9ny6l 8 ай бұрын
ለሚ እባክሽ የፍሪጁን ዋጋ እና አሪፍ ብራንድ የምትይውን ንገሪን
@AminaSid-fn7qm
@AminaSid-fn7qm 8 ай бұрын
አሏህይጨምርልሽየኔውድ❤❤❤❤ለሚየ
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 8 ай бұрын
ሀገራችን እሩቅ ባልሆነ እምናዝሽ ብዙ ነበርን ጎበዝ በርች
@AtsedeMulugeta-cv3xf
@AtsedeMulugeta-cv3xf 8 ай бұрын
yene mari anichini say eberetalehu😊😊😊😊😊
@sadda4498
@sadda4498 8 ай бұрын
Iemi yeset jegna❤
@estub45
@estub45 8 ай бұрын
Yene fkr yene jagena hulem nurlign❤❤❤🎉🎉
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 8 ай бұрын
በጣም ጀግና ሴት ማሪምን ❤
@zinashtahiro3090
@zinashtahiro3090 8 ай бұрын
berchi ish Egziabiher yagizish ehete 🙏❤️❤️👍
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg 8 ай бұрын
ለሙ የሴት ጀግና በረች ስራሽን በጣም ነው የሚወድልሽ❤❤
@selamselamasefa4294
@selamselamasefa4294 6 ай бұрын
ሶፍዉ በጣም ያምራል ማሰራት እፈልጋለሁ ቁጥር ሽን ላኪልኝ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 8 ай бұрын
እኔ ገና ይዘሽው ሳየው ሲያስፈራ ስል አንችም ያስፈራል ብለሽ ስታኖሪው እንዴት እንደሳኩ
@badrea36
@badrea36 8 ай бұрын
ማሻአላህ❤ማሻአላህ ❤ ጎበዝ ነሽ❤
@HanaHana-uv5og
@HanaHana-uv5og 8 ай бұрын
ለሙየ የኔ ብርቱ ሴት በተለይ ለኛ ስደት ላይ ላለነው የዘመናችን ብርቱ ሴት ነሽ በርች
@werk-nl7gf
@werk-nl7gf 8 ай бұрын
ጀግና ነሽ ለሙዬ በርች
@user-vg1pp7rr3b
@user-vg1pp7rr3b 8 ай бұрын
ጀግናነሺእዉነት
@newphonewpuone8689
@newphonewpuone8689 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤ጎበዝ የኔ ልዩ
@user-wp1mw1vh7h
@user-wp1mw1vh7h 8 ай бұрын
ሶፈው ቦታ ያዘ ❤ ያለም ያድርግልሽ
@Amina-fs8nn
@Amina-fs8nn 8 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል
@user-oi5vr5do2p
@user-oi5vr5do2p 8 ай бұрын
ያምራል ግን ከ50,000 -80,000 ብለሽ ዋጋውን ግልፅ ሳታደርጊው ቀረሽ እንጂ 🤔
@user-ld6cc2xf9z
@user-ld6cc2xf9z 8 ай бұрын
ማሻአላህ
@user-zn7vo4fo7j
@user-zn7vo4fo7j 3 ай бұрын
ያምራል
@NihnaNewegena
@NihnaNewegena 8 ай бұрын
ዋዉዉዉ የኔ አምባሳ ጎበዝ ነሽ 💪🌷💓💕💕🙏🙏
@yordanosyosef8988
@yordanosyosef8988 7 ай бұрын
You are very powerful girl good job
@N33Natty
@N33Natty 8 ай бұрын
ለሙዬ የሴቶች ተምሳሌት።በሰላም በጤና ኑሪበት❤🙏💪
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 7 ай бұрын
ማሻአላህ ለሙዬ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ff4qz3ef2o
@user-ff4qz3ef2o 8 ай бұрын
Yene abasa barch❤❤🎉🎉
@RanaZaidan-os7ux
@RanaZaidan-os7ux 8 ай бұрын
Wow lemuye betam yamral yimir jegina nesh
@Zadnur
@Zadnur 8 ай бұрын
ዉዶቼ እዴት ናቹ የሁሪያ ነገር ከምን ደረሰ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 8 ай бұрын
ሳሎኑ ጠባብ ስለሆነ ሶፋውን በ ኤል ሼፕ ቀይሪው ከቤትሽ ጋር አልተመጣጠነም።
@akirasamara844
@akirasamara844 8 ай бұрын
ጎበዝ
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 27 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 30 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 11 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
አዲስ የፈርኒቸር እቃወች ዋጋ 2024 || Furniture ethopia
9:00
Mubarek Furniture || ሙባረክ ፈርኒቸር
Рет қаралды 8 М.
ቡታጀራ ከተማ ይህ ቤት ስንት ፈጀ እኔ ነኝ የሰራውት
9:41
የሶፋ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Sofa Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
24:01
ጂፓስ. ፍሪጅ.  ቲቪ  ከነ ዋጋቸው ለቤቴ የገዛውት
8:57
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 74 М.
Ethiopia - “ሥጋት ውስጥ ነኝ”  ጌታቸው
8:41
Feta Daily
Рет қаралды 12 М.
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 27 МЛН