No video

ለዶ ር አምባቸው መኮነን በአርቲስት ታድላ ድንቅ ውዳሴ

  Рет қаралды 219,123

Fish Geto

Fish Geto

Күн бұрын

amabache mekonn

Пікірлер: 247
@emanethiopian4222
@emanethiopian4222 4 жыл бұрын
ጀግና ስጋው እንጂ ስራው አይሞትም፡ስሙ አብሮን አለ
@tigisttigist9156
@tigisttigist9156 4 жыл бұрын
ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው መቸም ከልባችን አትወጣም
@addisgetayewagaye6026
@addisgetayewagaye6026 3 жыл бұрын
በጣም የማደንቅሽ ነኝ ታድላ ድምፅሽ በጥቅሉ እንዚራ ድምፅሽ ጠቅላላ የሽለላ ችሎታሽ እጅግ ተደናቂ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-lq2vr8bd2f
@user-lq2vr8bd2f 3 жыл бұрын
በጣም 👌👐👐👐
@thuriaonato8267
@thuriaonato8267 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭☝️
@fatumaasossafatumaasossa275
@fatumaasossafatumaasossa275 4 жыл бұрын
ኡፍፍ እንደዉ አመቱን አስታዉሸ ሣለቅስ አመሸሁ ስለዚህ አመራር የዚህ ጀግና መሞት የዘላለም እሣት ነዉ በሆዴ በስደት ነኝ ግን እንደ አባቴ ነዉ ስወደዉ የነበረ
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 3 жыл бұрын
በሂወቴ ያዘንኩ ቀን ቢኖር ያማራ አመራሮች ያለቁበት ቀን እናባቸው😢
@mehertakalu1276
@mehertakalu1276 Жыл бұрын
Q
@adyskfleen2804
@adyskfleen2804 4 жыл бұрын
ጀግኞቻችን ቀራችሁ እንአዋዛ እግዚያቤር የጀግኞቻችንን ነፉስ ይማር ባፀደ ገነት ያኑራቸው
@fk3365
@fk3365 7 ай бұрын
የሰው ቀን የበላ የለውም የራሱ ቀን ይኖራታል እንጂ ዘለዓለም በሰቀቀን ። የዛሬዎቹ አሥመሣዮች ያንተን ዕድል እና ክብር በፍፁም አያገኟትም ።
@adnaeshete8018
@adnaeshete8018 4 жыл бұрын
ተረኞች በሉብን እኔ ግን የእባቸውና የስመኘው ነገር መቸም ከልቤ አይወጡም የማይረሱ ናቸው አማራ ንቃ ደህና ደህና ሰወችን እያሳጡን ነው
@user-hd7gz5zb9f
@user-hd7gz5zb9f 4 жыл бұрын
የሆድ ህመም ሆነው ቀሩ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-cs8vj3mj9w
@user-cs8vj3mj9w 4 жыл бұрын
እኔስ ብትይ ጭራሽ ይሄ ስው እኔጃ ሆዴ ይበላኛል
@sisisisio585
@sisisisio585 3 жыл бұрын
እኔ ም 😭😭😭😭😭😭😭
@user-bu4zq2cm6u
@user-bu4zq2cm6u 4 ай бұрын
ዶ@ር አባቸው ሞት መቸውም አይረሳም ነብሰህን ፈጣሪ በአጸደ ገነት ያኑራት
@geni2457
@geni2457 4 жыл бұрын
ነብሰ ይማር የእኛ ጆግና መቸም በልባችን ትኖራለክ 😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭
@zmzem5957
@zmzem5957 Жыл бұрын
@zmzem5957
@zmzem5957 Жыл бұрын
@md.humaynfokir1430
@md.humaynfokir1430 4 жыл бұрын
ነብስህን ባፀደ ገነት ያሩርልህ ምንግዜም በልባችን ትኖራለህ የኛ ጄግና
@mariamrmeich6417
@mariamrmeich6417 4 жыл бұрын
ነፍስክን ይማረው አት ያገሬ ዋርካ መቸም አንረሳክ
@user-wi3df1tw3q
@user-wi3df1tw3q 3 жыл бұрын
ነፍሥህን፡በገነት፡ያኑረው፡ጀግናው፡አይ፡አብይ፡አይጠቀም
@sisisisio585
@sisisisio585 3 жыл бұрын
በጣም 😭😭😭😭😭
@saedawolloywa658
@saedawolloywa658 Жыл бұрын
አንባቸዉ ጀግና አይሞትም የኔአባት ሁልግዜሆነብን ያንተ ሀዘን አሳምነዉ ፀጌ ባንድቀን በሏቸዉ የኔአባቶች እፉፉፉፉ
@mekdesasalf8940
@mekdesasalf8940 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ሲያሳዝኑ እንደዋዛ ቀሩ ጀግኖቻችን
@dehinawmelik874
@dehinawmelik874 Жыл бұрын
አክፉ ቀን
@melakushumie5553
@melakushumie5553 Жыл бұрын
እኔ ብዙ ሰዎች በዙሪያዬ በሞት አልፈዋል ነገር ግን በፍፁም ልረሳው የማልችል ው ሰው ቢኖር አንባቸው የሚባለው ሰው ነው ወገኖቼ እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው አንዴ ካረሳሁት ምናልባት ባህር ዳር ነው መሰለኝ ለመጀመሪያ ጊዜ መሰለኝ ዳክተር አብይን እዛ ያገኘው እና አምባቸው እጁን አብይ ትክሻ ላይ ደገፍ ብሎ ሳየው የሆነ ነገር ስቅቅ አለኝና ለባሌ አወይ ይህ ሰው ወዮለት አንድ ቀን ይበላል አልኩት እሱም እግዚሐብሔር ይሁነው ተባብለን በስንተኛው ቀን ተገደለን ስሰማ ወገቤ ነው ለሁለት የተከፈለብኝ
@rasesmsseid
@rasesmsseid 4 жыл бұрын
አላህ ይይላችሁ ጀግና ራእይ ኢትዮጲያዊ አባታችንንን አሳጣችሁን የአላህ ለመላው ቤተሰቡ ፀናቱን ስጣቼው ይዘገንናል መቼም አይረሳ
@eshetietesfa4782
@eshetietesfa4782 4 жыл бұрын
we are remember you for ever D.r Ambachew and his friends
@atsedemeragyawe4290
@atsedemeragyawe4290 2 жыл бұрын
ዶ/ር አባቸው መኮነን አተ ብኖር ኑሮ ይህ ሁሉ አይፈጠርም ነበር የኛ ጀግና ያተ ሞት ሁሌም ያመኛል የአማራ ኩራታችን አለይታችን ብዙ ነገራችን ነበርክ ምን ዋጋለሁ ታዲያ አቤዋ !!! ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ጀግናችን!!!!
@roayaalathyoubiya2102
@roayaalathyoubiya2102 2 жыл бұрын
ማን ገሎት ንው
@user-dm5di7br9c
@user-dm5di7br9c 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ለሞቱት ሁሉ በጣም ያማል
@eyeruseyerus5024
@eyeruseyerus5024 4 жыл бұрын
ነፍስህን ይማረዉ የኛ ጀግና ሁለየም በልባችን ትኖራለህ💞💞💞💞💘💘💘😢😢😢😢😵😵😵😭😭😭😭😭😭
@alemajamak7734
@alemajamak7734 4 жыл бұрын
እእእእ
@taibasaeed7111
@taibasaeed7111 4 жыл бұрын
ያማል አላህ መፅናናቱን እመኛለሁ
@xzaz6728
@xzaz6728 Жыл бұрын
፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🥰🥰🥰💪💪💪💪😢😢😢
@muhamedhassen696
@muhamedhassen696 4 жыл бұрын
አደለም ላለፉት ገና ወደፉት የሚጠፋ አለ አጥፊያችን የኛው አማራ ነው በተለይ የክልሉ መግስት ያብይ ተላላኪ መሆኑ አይዘነጋም እኛን እደይመስላችሁ የሚደግፍ ስልጣን ለመያዝየሚሮጥ ደቆሮ መሆኑ አይዘነጋም እኛን ያለመደገፉ በፋኖለይ ጥቃት ሲደርስ በወሬ ሸኘን እኮ የአማራ የክልልመግስት የሱንቃት ሙስሊምን ማጥፋትና መዘረፍ ነው ባልተሳሳተ ሙስሊምም ክርስቲያንም መቸም ቢሆን አይጠፋም እራሱን አላህ ቢያጠፋው እጅ አዳድ ተከታወች አሉት እውነት አማራን የሚደግፍ እየመሰላቸው እደኛ ያልገባቸው አደለም የበፊቱይቅርና አብይ ከመጣ ስት ሙህር ተገደሉ ሳይጨርሰን ምናለ እሱንና መሰሎቹን አላህ ቢጨርሳቸው ኑረውም አይጠቅሙም አገር ቢበክሉ እጅ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አገሬ ክብሬ ከነምርጥልጆችሽ ምንም እደይነካሽ ያረብ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ እኔ ምንም ሀዘንህ አልወጣልሽ ያልከኝ ሰው አፈሩ ይቅለልህ ሳላውቅህ ሁሌም አነባለሁ ይብላኝ ለቤተሰቦቻቸው
@bazieyetayeu9849
@bazieyetayeu9849 4 жыл бұрын
እንኳን ለቤተሰብ ለእኔም የሆድ ቁሰል ነው ሰጠውኝ የሄዱ የጠላት ጉልበት ይውደም። ነብሳችሁን ይማ ር
@zeharazehara3628
@zeharazehara3628 4 жыл бұрын
መቸም የውጥእግር እሳት ያማል አማራ የማትነቃህዝብ አይኖችህንነው ያጣህው ነፍስ ይማር የዋህ ባለራእይ ነበርክ አበሳው እኔ ሳየው መሬቱ የሚውጠኝ ይመስለኛል አማራንቃ
@abebawtekle4069
@abebawtekle4069 Жыл бұрын
አምባቸው መኮነን ምርጥ አማራ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነበር
@layla-pt9vs
@layla-pt9vs Жыл бұрын
ዬኔአባት ነብሥህን ይማረው ምናለከኔእድሜ ቀንሦላተባደረገው ይሄው አተከሄድክጀምሮ ሆዳሞቹ ለጅብሠተው ያሥበሉ ይዘዋልልል፣😭😭😭
@SleepyBinaryCode-mp4nx
@SleepyBinaryCode-mp4nx 5 ай бұрын
የኛ ጀግና ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@DanielleBekele-kz8jx
@DanielleBekele-kz8jx 10 ай бұрын
ጡሩ ስራ ለመጥፎቀን ስንቅ ነዉ ለመላዉ የኢቲዮጲአ ሕዝብ ሰላም ና መረጋጋት ይሁን
@user-lw9ub2mu9s
@user-lw9ub2mu9s 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር አይ ጀግኖቻችን ጭራቆች በሏቸው ፈጣሪ ፉርዱን ይስጥ😭😭😭😭😭😭😭😭
@zeharazehara3628
@zeharazehara3628 4 жыл бұрын
ሰስማው ያመኛል
@SaRa-ku3ch
@SaRa-ku3ch 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር በጣም የሚያሳዝን ።
@wsddwsas8708
@wsddwsas8708 3 жыл бұрын
አንተ ጀግናው የለህም አንልም ታሪክህ አለ አይ ወኔ
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 2 жыл бұрын
በአንድጀምበር ያጣናችሁ ውድ የአማራ አመራርዎች ሁሌምበልባችንአላችሁ በቁጭት በፀፀት ጥልቶቻችሁን እንበቀላቸዋለን
@SSs-sq9xw
@SSs-sq9xw 4 жыл бұрын
ነፋሳቸውንይማር
@msaddis4164
@msaddis4164 Жыл бұрын
D r ambachew ye amhara hero u was we never forget u everday always we was lo❤e u mean .,., stil lo❤e u mean,
@yeshbelay8372
@yeshbelay8372 4 жыл бұрын
ነፍስህን በፃድቅ ገነት ያድርገዉ የኔጀግና 😭😭😭😭😭😭😭
@MmMm-sd4bf
@MmMm-sd4bf 2 жыл бұрын
ነፍሡንይማር የኛጀግና
@woinalemeshete8654
@woinalemeshete8654 Жыл бұрын
የዶር አምባቸውን ፎቶ ባየሁ ቀጥር እንባዬን መቆጣጠር አልችልም። ይህች ሴትዮ ደግሞ ይበልጥ ውስጤን ታምሰዋለች። ለማንኛውም ነብሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን። ለገዳዮች ወየው።
@solihabesha722
@solihabesha722 4 жыл бұрын
እነዚህም ሙተዋል እንኳን አንድ ኦሮሞ በአንድ ቀን ሶስት ጀግና ያጣ ነው አማሮች ምን እንበል አምባቸው መኮነን ምግባሩ አበበ እና አሳምነው እና የአባይን ግድብ የሚያሰራው የነበረው ስም ኛው በቀለ ፅጌ ትግራይ ክልል ሁለት ጀግና ሰአረ እና ገዛኢ ኦሮሞ አንድ ፖለቲከኛ ሞተ ብለው ኡኡኡ ይላሉ
@dehinawmelik874
@dehinawmelik874 Жыл бұрын
አሳምነው ትዝ ሲለኝ ያመኛል
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
ብርጋዴር ጀነራል አሳምነዉ እና ጀነራል ሰዓረ መኮንን እና ጀነራል ገዛኢ የተባሉ አመራሮች ቢኖሩማ አማራ እና የትግራይ ልጆች አይተላለቁም ነበር መጀመሪያ እነሱን አስወገዱ ከዚያ እነ ፋኖ አስቻለዉን አስወግደዉ ሸዋን በኦሮሞ ኦነግ ጎንደርን በሱዳን መተከልን በጉምዝ እስከ ሸዋ በትግራይ ትግራይን በኤርትራ እና መከላከያ ልብስ በለበሱ ኦነግ አደቀቀ ብቻ ተነግሮ አያልቅም 😥😥😥😥
@haftuberhe8734
@haftuberhe8734 Жыл бұрын
ጀግና አይሞትም።
@mekdesmekdes6036
@mekdesmekdes6036 3 жыл бұрын
እህ ያመኝአል የአባቸው ሞት ስስማ ክልጀ ሞት በልጣብኝ ሲያስፍስፍኝ ይኖራል
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
በጣምአንጀትነውየሚበላውእፍፍእኔማአልቅሸምአልወጣልኝአለ
@birhanukassa1468
@birhanukassa1468 4 жыл бұрын
ነብሥህን ይማረው
@EthiopiaHagereTube
@EthiopiaHagereTube 4 жыл бұрын
ነፋሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑረልን ሌላምንምአንል
@user-gs6ip1hn8o
@user-gs6ip1hn8o 3 жыл бұрын
የኛ ጀግና የዛሪዋን ቀን ባየሀት
@user-ri2ch7ge5l
@user-ri2ch7ge5l 2 ай бұрын
ህይወት በቃኝ ማለት ለአምባም ያንሰዋል ሞትን ናፈቅኩኝ ሽ ዓመት
@SSs-sq9xw
@SSs-sq9xw 4 жыл бұрын
እንባየንመቆጣጠርአልቻልኩም
@yeshworkwasi7178
@yeshworkwasi7178 3 жыл бұрын
Jegnaye ehin ayteh behonnn nebshn des ybelat welkayt temlsalche
@SaSa-me2mz
@SaSa-me2mz 3 жыл бұрын
አየ
@user-nn6it2uu1g
@user-nn6it2uu1g 3 жыл бұрын
በጣም ያማል ነብስ ይማር የኛ ጀግና
@user-mf9zi5hw3g
@user-mf9zi5hw3g 4 жыл бұрын
ምን አለ. ቁሥላችንን. ባትነካኩን. 😭😭😭😭😭😭😭😭. 😢😢😢😢😢😢😢 አጀቴ. ነው. የሚሠፈሠፈው. ስሙን. ሥሠማ. 🤐🤐🤐🤐
@user-zm9rn5kz6w
@user-zm9rn5kz6w 4 жыл бұрын
እኔም ነኝ እህት እህህህ
@grandprimr4859
@grandprimr4859 4 жыл бұрын
ነብስይማር
@lubabaendres3
@lubabaendres3 4 жыл бұрын
አይ አባቸው መኮንን እኔስ ከሆዴ አትወጣም የተዳፈነ እሳትነህ አይፈገግታ መቸም አትረሳ
@mrsmaleka7127
@mrsmaleka7127 2 жыл бұрын
አባቸውመኮንንሞተእዴ
@ommhafsatube5564
@ommhafsatube5564 Жыл бұрын
ሁሌ እንዴ አድስ እንደ እግር እሳት የሚያቃጥለኝ ሰው ያልተረዳኝ አላህ ይሶብርሺ የማልባልበት ሀዘን ።እነዶክተር እና ጄኔራልን በሴራ ሲያገዳዲሏቸው አማራ እንደህዝብ እንዴሚዋረዲ ልቤ አውቆታል ይሄው የፈራሁት ሆነ። ጀግና መሪ ሲታጣ ህዝብ በልፍስፍሶች ሲመራ አንዳንዲ ጀግኖችኳ ቢኖሩን ልፍስፍሶቹ መሪ ተብየዎች በዳግም ሴረኞች ያስበሏቸዋል ወይም ዲምፅ አልባ ንግግራቸው እንዳይሰማ እያሳፈኗቸው ነው ያማል ያያያማል።ለሁሉም የጀግኖቻችን ለአማራ ሀዝብ ትግል እስከ ህይወት መክፈል ለኛ ነፃነት ለኛ መኖር ለተሰውልን ቤተሰቦቻቸው ሁሌም መፅናናትን ይስጥልን ። ወሎየዋ ነኝ የባለ ሺርጡ ኮማንዶ እህትና ቤተሰብ
@fozifozi6273
@fozifozi6273 4 жыл бұрын
ያማል ነፍስ ይማር
@user-ii4vd7up6z
@user-ii4vd7up6z 5 ай бұрын
ነፍስህን ይማረው የኛ ጀግና😢😢😢
@birkianegash5835
@birkianegash5835 3 жыл бұрын
መቸም ቢሆን አንረሳህም የኛ ጀግነ
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ምነበር ሞት ባይኖር
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር እፍፍፍፍፍ
@SSs-sq9xw
@SSs-sq9xw 4 жыл бұрын
በጣምያማል
@MekiyaDr.sarhan-tv1fg
@MekiyaDr.sarhan-tv1fg Жыл бұрын
አይይይይ ሢያውት የሚያሣሣ ሠው እንደት አንጀታቸው ቻለ ከቶ💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔
@Ramitube66
@Ramitube66 4 жыл бұрын
Berta wendeme agerachen selam yagralen Allah
@zahr7513
@zahr7513 4 жыл бұрын
አላህየ ነብሡን ጀነት ወፍቅልን ያረቢ
@massaymassay759
@massaymassay759 4 жыл бұрын
ዶክተርአባቸውወድማለምየእግርእሳትሁነህብህቀረህአባታችን
@GenetHaile-sk9vi
@GenetHaile-sk9vi Ай бұрын
Always remember you our hero 🙏
@tube4753
@tube4753 2 жыл бұрын
እደው ሆድዋየ መኮነን ነብስህን የሰማረው
@bettybetty4116
@bettybetty4116 4 жыл бұрын
ነብሥይማር ጀግናችን ያማል
@abaynehbogaledesta4092
@abaynehbogaledesta4092 7 ай бұрын
ሁሉም የእጁን ያገኛል!!! አይቀርም::
@mekuriawmitiku
@mekuriawmitiku Жыл бұрын
abiy ahimed belachew jegnochachin mechem anresachihum jegnochachin
@genetadane1058
@genetadane1058 2 жыл бұрын
መቸም የማይረሳ 😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@adeyeaden8882
@adeyeaden8882 4 жыл бұрын
Nebese qedauowhe eqezyabere yegahewene yesetahewe ewenete bezeqeyeme anedekene tewetalehe mene atefetewe temote yederesekahewe nebese bela huwola serahewene yeseteke fetare ewenete kaleke
@user-ou1bt1jn5o
@user-ou1bt1jn5o Жыл бұрын
እውነተኛና አዋቂ ለህዝብ ተቆርቋሪ የማይቆይባት ሐገር ኢትዮጵያ !!
@mehamed4964
@mehamed4964 3 жыл бұрын
ሙቶም አይረሳ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ ለጀግናቻችነ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SSs-sq9xw
@SSs-sq9xw 4 жыл бұрын
ሁለየምአንጀቴንይበላኘልእሱናስማኘ
@tagestengedaw9318
@tagestengedaw9318 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭ቀንአለ ላማር ጅግኖቻችን አለቁብን
@sisisisio585
@sisisisio585 3 жыл бұрын
በጣም 😭😭😭😭😭♥️
@user-fn6zp8pz8i
@user-fn6zp8pz8i 2 жыл бұрын
ባባየ ነብስህን ይማረዉ እመሜነህ እኮ ያማራዉ ምሰሱ
@tigisiitamam6903
@tigisiitamam6903 2 жыл бұрын
ሁሌም ከልባችን አለህ 😭
@adeyeaden8882
@adeyeaden8882 4 жыл бұрын
Besemawete koter betame newe yemyaselekesegne betame yehuolwoneme eqezyabere nebesahewene yemarewe fetare 💒yemederese abeka
@samiraali8679
@samiraali8679 Жыл бұрын
አብይ አበየን አሳመነውን ገደላቸው አማራን ያለከልካይ ለማርድ እዴመቸው እህህህህህህህህ
@dagmawitdesalegn212
@dagmawitdesalegn212 Жыл бұрын
bekelhne seba geza etefe salbqlelh alqerm ambachew
@fikretube6653
@fikretube6653 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ወንድማችን
@astergizat7652
@astergizat7652 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የማይረስ ነገር ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭
@user-yz2sf2be3u
@user-yz2sf2be3u Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@syf7474
@syf7474 4 жыл бұрын
መቸም ማይረሱ የኢትዮ አባት የአማራ አባት እህህህ
@textex5389
@textex5389 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር😭😭😭
@almazliben3803
@almazliben3803 Жыл бұрын
ሁሌ ለቅሶ 😭😭😭😭😭😭😭😭እፍፍፍፍፍ አየ አማረየ ስቱን አጣች
@addisalemabeyaddis8276
@addisalemabeyaddis8276 2 жыл бұрын
ምን አይነት ቡዳ በላህ ወንድሜ ጀግናው እግዛቤር ነብስን በገነት ያኑህር
@abichugobana9509
@abichugobana9509 2 жыл бұрын
May God almighty rest his soul in peace. We lost patriotic Ethiopian.
@wsddwsas8708
@wsddwsas8708 3 жыл бұрын
ነብሥ ይማርህ ያማል ያማል ያማል
@fikerabijla464
@fikerabijla464 3 жыл бұрын
ታድላየ ምን ላርግሽ እራሴን አመመኝ በልቅሶ ኑሪልን እናቴ
@tadessekassa6714
@tadessekassa6714 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ወንድሜ
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 Жыл бұрын
aye 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@landubrsyum2255
@landubrsyum2255 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር የኛ የአማራ ጀግና
@addisalemabeyaddis8276
@addisalemabeyaddis8276 2 жыл бұрын
ነብስህን በገነት ያኑር
@hayatabdu212
@hayatabdu212 6 ай бұрын
እንደ ሞት ግን እኮ ክፉ የለም ማይሞት ሰው አሳጡን 😢
@hayatali7158
@hayatali7158 2 жыл бұрын
አባቸውነፍስህበጠገለትያስቀምጥህ 💔💔💔💔😭😭😭😭
@emudemla8764
@emudemla8764 2 жыл бұрын
ጀግና ስጋዉ እንጅ አይሞትም ስራዉ ነፍስ ይማር
@maruzemene93
@maruzemene93 Жыл бұрын
አይ አባቸው እህህህህህ ሃዘንህ መችም አይውጣልኝም
@zelalem8307
@zelalem8307 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ያለቀሰችበት እጂግ አስከፊ ዘመነ
@tsehayeshgetahun8561
@tsehayeshgetahun8561 4 жыл бұрын
አምታችውመጣየብላችው ሣይታውቅ ነፍሶች ሁንይማርው
@amaredargie8424
@amaredargie8424 2 жыл бұрын
the amara man brav D. R AMEBACHW MEKONEN perpetuity cubit .
@samcuran1010
@samcuran1010 4 жыл бұрын
ነብስይማር
@HaniGualFikrHani
@HaniGualFikrHani 4 жыл бұрын
💔😭💔😭
@user-xs3xx8gb8p
@user-xs3xx8gb8p 3 жыл бұрын
ሁሌም ከልባችን አትጠፋም
@user-zg9uk4hu8g
@user-zg9uk4hu8g 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@adeyeaden8882
@adeyeaden8882 4 жыл бұрын
Yamarane wetate bemerefe amekenahewe beteyete alebeka belwoahewe endenate amarawe hekagne ayedeleme zere ayekotereme
@SSs-sq9xw
@SSs-sq9xw 4 жыл бұрын
የነሱንህወትያሳጣፍጣሪያጥፍቸው
@bezashiferaw5878
@bezashiferaw5878 3 жыл бұрын
ነብስህን ይማረው አንተ የገነት ዘበኛ !
ውስጥን የሚነሽጥ ቀረርቶ / Esey እሰይ
8:49
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 31 МЛН
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН
ቢጥመው ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ( Bitimew New Ethiopian Dirama) 2024
28:35
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 68 М.
ብዙዎችን ያስለቀሰው ድንቅ ዝማሬ| zemari besufkad endargachew #mezmur|pawlos merewa tube
19:12
ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )
Рет қаралды 244 М.
አስረስ ጎነበ ሽለላ
11:06
Girmaw Kebede
Рет қаралды 197 М.
ህዝቡን ያስለቀሰው ቀረርቶ #ethiopian #ድንቅልጆች #ሽለላ
10:01
Tona World / ቶና ወርልድ
Рет қаралды 325 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 31 МЛН