ፍለጋ “መፋታት የማልችለው ከጠብታ መጽሔት ነው ” አዳነች ወ/ገብርኤል ክፍል -2

  Рет қаралды 60,253

EBC

EBC

3 жыл бұрын

#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 76
@kidanegebremedhin1958
@kidanegebremedhin1958 3 жыл бұрын
ወዘሮ ኣዳነሽ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ደስ ዝብል መግለጺ?
@yosefberhane3856
@yosefberhane3856 3 жыл бұрын
አዳነች በጣም አደንቅሻለሁ ስለ ኤርትራ ምስክርነት የሰጠሸው አመስግንሻለሁ።
@mesereteshetie4520
@mesereteshetie4520 3 жыл бұрын
ወ/ሮ አዳነች እንዳች አይነት መልካም እህት እናት ይብዙልን እድሜሽ እረጅም ይሁንልሽ ሰላምሽ የብዛ ይሁንልሽ
@starthegunners7089
@starthegunners7089 3 жыл бұрын
አዲ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@sayatdemissie9874
@sayatdemissie9874 3 жыл бұрын
ፍቅር ሰላም አንድነት ለሀገራችን !
@vasilivasili9077
@vasilivasili9077 3 жыл бұрын
ሳያት ውስጥሽምምምምምምምምምምምውጪሽምምምምምምምምምምምምምውብብብብብብብብብየሆንሽ እንዴት እድርጌ እንደምገልፅሽ አላቅምምምምምምምምም በተለይይይይይይይ ቃለ ምልልስሽን ስወድልሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
ልዩ ነሽ ሣያትን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ሳያት ውድድድድ
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
አሚን
@kidistkidane6856
@kidistkidane6856 3 жыл бұрын
በርቺ ውድ የአገሬ ቅርሴ እረጅም እድሜ ይስጥልን በጣም እማከብርሽ ሁልግዜ አገራችንን ካራቆሪን በጣምስለምትወጃት በተደጋጋሚስለምታቆላምጫት ከልቤ እወድሽ አለሁ❤️💕👌
@hayatassafa6511
@hayatassafa6511 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥሽ
@awakekalkedan4766
@awakekalkedan4766 3 жыл бұрын
ድንቅ ሴት መልካም እናት ተምሳሌት
@adanechwoldegabriel7558
@adanechwoldegabriel7558 3 жыл бұрын
በጣም ከምወዳቸው አርቲስቶች መካከል የኔ ሞግሸ እግዚአብሄር ይባርክሽ ከነቤተሰቦችሽ የኔ ውድ
@sharjah2729
@sharjah2729 3 жыл бұрын
አዳነች በጣም ትልቅ ሰው ናት ጠብታ መፅሔት ላይ ስልኳን አግኝቼ ደወልኩላት በጣም አወራን እናታዊ ምክር ሰጠችኝ ከ16 አመት በፊት ነው። እስካሁንም ድምጿ በጆሮዬ ያቃጭላል አድዬ እድሜ ይስጥሽ አታውቂኝም አውቅሻለሁ በርቺልኝ ትልቅ ሰው ነሽ አድባር ነሽ።
@nuzafro4703
@nuzafro4703 3 жыл бұрын
አዲዬን የተዋወኳት ቴዲሻ እስር ቤት በነበረበት ወቅት ነበር፡፡ እውነትም ለቴዲሻ ያላትን ነገር በደንብ አውቀዋለሁ፡፡ ስለ እርሱ ስታወራ እና ስትጠራው እራሱ አንቺ ብላ ነው፡፡ ጠብታ መፅሄት አሁን ድረስ እቤቴ አለኝ፡፡ እጅግ በጣም በጣም መልካም ሰው ናት አዲዬ፡፡ የሰራሽውን ያህል ያልተሞገሽ ሰው ነሽ፡፡ በጣም ነው የምወድሽ፡፡ ትልቅ እድሜና ጤናን እመኝልሻለሁ፡፡
@mekdestiruneh3872
@mekdestiruneh3872 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ ቅን ሰው ነሽ በእግዚአብሄር ተባርከሻል ታድለሻል
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 3 жыл бұрын
She is amazing person ! ✌🏾🕊💚💛❤️🇪🇹🙏🏾
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 3 жыл бұрын
Enwedschalen Egna Ertrawiyan ❤❤❤
@zebenaybayssa6924
@zebenaybayssa6924 3 жыл бұрын
አድየ የዚህ ሁሉ የሞያ ባለቤት ሆነሽ አትታወቂም እኔ እራሴ በሰው ለሰው ድራማ ብቻ ነው የማውቅሽ እድሜ ጤናውን ያድልሽ 😍😍😍😍😍😍🌹💐🌻🌼🌸🍁😘😘😘😘😘😘
@hailumekaleya6629
@hailumekaleya6629 3 жыл бұрын
Bewent ye enate zemen dagim yimeles yihon betam yemiewedish🙏🙏🙏
@tingritashagre3086
@tingritashagre3086 3 жыл бұрын
አዲ wow miss so much .God bless you.
@mhmethio7546
@mhmethio7546 3 жыл бұрын
አድሽ አስመራ እያለች ነው የማውቃት ጎበዝ ታታሪ ሰው ወዳድ አክባሪ እልኸኛ ወዘተ፣ በዚያ ጊዜ አቤት ቁመናና አለባበስ የጥርሷ በተለይ ሚሊተሪ ስትለብስ አስደናቂ ተወዳጅ ነበረች።
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 3 жыл бұрын
Tiru mesrat leras new, tebareki ehitachin
@gmalmu650
@gmalmu650 3 жыл бұрын
Adeya you are amazing woman God bless you
@AAA-ei9uo
@AAA-ei9uo 3 жыл бұрын
በቁም ሆነሽ ስለራስሽ መሰማትሽ በጣም ደስ ይላል በቂ ባይሆንም እድሜ ከጤና ይስጥሽ
@tsegisheeritrean530
@tsegisheeritrean530 3 жыл бұрын
የሴት ልክ ነሽ ተባረኪ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-rj4np2qo3m
@user-rj4np2qo3m 3 жыл бұрын
እናም እንወድሸለን. አድሜ ይሰጥልን
@piccolinamiquerido8128
@piccolinamiquerido8128 3 жыл бұрын
OMG.....asebewm alawkem neber.....zare new gena yawekuat.....rejim edme ke tena gar fetari yestesh adi💕💕💕💕💚💛❤🙏
@dmx3674
@dmx3674 3 жыл бұрын
አለም ጸሀይ ስትይ ፣የአባት ስም ጨምሪ !! ብዙ አለም ጸሃዮች አሉና !!!
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 3 жыл бұрын
ወደመርካቶ ብቅ ስል ያ ጣፋጭ የኪነጥበብ ምንጭ የነበረው ራስ ቲያትር እንዲህ እንደ ባቢሎን ግንብ ፈራርሶ ወደትቢያነት ተለውጦ ሳየው እጅግ አዝናለሁ…….ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አዲስ አበባችንን ስለተጣባት አስቦ ማፍረስ ሳይሆን አፍርሶ ስለማሰብ ከበቂ በላይ አስረጂ…………
@sophiakadir6596
@sophiakadir6596 3 жыл бұрын
የማቱሳላን እድሜ ፈጣሪ ይስጥሽ።
@Eriywelela
@Eriywelela 3 жыл бұрын
Aduye❤💯👌💞💞💞
@paolopalomba553
@paolopalomba553 3 жыл бұрын
አዲ እንዴት መልካም ሴት ነሽ? ጠብታን አነብ ነበር። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@demisselamboro4894
@demisselamboro4894 3 жыл бұрын
የሚገርም ችሎታ ነው👏👏👏👍 ግን ብዙም ያልተነገርሽ የጥበብ ሰው
@asda7443
@asda7443 3 жыл бұрын
አድሽ እንደምን ነሽ ከ28 አመታት በሃላ ወደ እናት አገሬ ስመጣ ሳላገኝሽ ልመለስ ችያለሁ ለእኔ በህይወት ለመኖር የአንቺ አስተዋጽኦ አለው ለማንኛውም ወደፊት አገኝሻለሁ አሽናፊ ነኝ እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ጨምሮ ይስጥሽ
@awelseidabdulkadir9891
@awelseidabdulkadir9891 3 жыл бұрын
Betam gobez artist nureln
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 жыл бұрын
Wow adiye motherish gorebetachin neberu awo melkam nachew emama dehab bet tekeraytew sinoru sint amet dimtsachew aysemam lovly beteseb
@abelking7546
@abelking7546 3 жыл бұрын
እዚላይ የዘፋኞቹ ችግር አለ ብዬ እገምታለው ከዘፈኑ በስተጀርባ ያሉትን ሰዎች ማስተዋወቅ ይኖርባቸዋል ብዬ አምናለው ::
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r 3 жыл бұрын
የእሳት እራትን ፊልምን you tube ላይ ጫኑት እስኪ በማስተዋል ማየት እፈልጋለሁ እባካችሁ እኔም የፊልሙ አካል ነኝ ብዙ ትዝታዎች አሉኝ ቴዲ አፍሮን አለማየሁ ታደሰን ሀይሉ ጸጋየን ........ የመሳሰሉትን በአካል ያወኩበት ፊልም ነው የራሷ ታሪክ እንደሆነ አውቃለሁ አድየ ብርቱ ሰው ።
@mihiretnegash3751
@mihiretnegash3751 3 жыл бұрын
እሚገርም ነው
@etaferahuadmassu1067
@etaferahuadmassu1067 3 жыл бұрын
አድሽዬ የኔ ጀግና አከብርሻለሁ እወድሻለሁ ጓደኛም መካሪዬም ነሽ ረዥም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ
@arditube5698
@arditube5698 3 жыл бұрын
አዳች ወልደገብርኤል ምርጥ ምርጥ ከያኒ ናት እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥልን🙏🙏
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 3 жыл бұрын
የስሟ ፍቺም አዳነች ስለሆነ አድናለች ማለት ነው
@sarah-oq9yh
@sarah-oq9yh 3 жыл бұрын
💚💛❤🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@seniytmekuriya1513
@seniytmekuriya1513 3 жыл бұрын
ፊልምም ሆነ ቲያትር በእናንተ ግዜ ቀረ አዲ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 3 жыл бұрын
She looks like Amalemale Abate
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 жыл бұрын
ቅሬታን በወቅቱ መነጋገርና መወቃቀስ ይቻላል ፀሐይዬ የኢትዮጵያ ቁርጥ ልጅ ነው ጨዋ ድምፃዊ እኛ እናከብረዋለን የስውን ክብር ለማሳነስ መሞከር ትልቅነት አይደለም
@user-uy4fb9uk5m
@user-uy4fb9uk5m 3 жыл бұрын
የልጇ አባት እኮ ነው ከሷ አትቀርቢውም አጉል ተቆርቋሪ አትሁኚ
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 жыл бұрын
Adi dro abnet sefer akababi enatishn lemeteyek sitmechi hule tedbke ayish neber birke ke tinshwa lijwa gar ....ehitish yeabebe mekonen mist ena abebe mekonen beayne bemayete ednek neber
@yohannesweldezadik694
@yohannesweldezadik694 3 жыл бұрын
የ፶አለቃ፡አዳነች፡ወ/ገብርኤል፡እንኳን፡ለዚህ፡አበቃሽ፡የራስ፡ትያትር፡የመጀመርያዉ፡ኦርኬስትራ፡ሳክስፎን፡ተጫዋቹ፡ጆኒ፡የምድር፡ጦር፡ሙዚቀኛ፡የነበርኩት፡ከጀርመን።
@bitiag4507
@bitiag4507 3 жыл бұрын
ለካ ከፀሐይ ዬሐንስ ልጅ መውለድሽን አላውቅም ነበር
@hiwi1077
@hiwi1077 3 жыл бұрын
Etv tiru sira nawe birtu
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
Ke stehayi yewans ga yasalefachut life be filme aychewalew michm mayeresa
@user-fd4hm3vr6x
@user-fd4hm3vr6x 3 жыл бұрын
አባይ በአል ሞያ ስነ ጥበባዊት ወይዘሮ ኣዳነች አድመን ጥእናን ይሃብከን
@alexyona4043
@alexyona4043 3 жыл бұрын
የምትከበር ነች አዲ፥፥(ሁሉም አዲ ነው የሚላት ይገርመኝ ነበር በፍቅር አዲ አዲ ሲሉዋት፥፥ አሁን ገባኝ፥፥ ) ኢቲቪ እንደ መንገደኛ እና ሳንቲም ቸርቻሪ የመንደር ዮቱበሮች ምነው ተራ እና ይሄንን የበጎ ስራ እናት የሆነች እመቤት ኢንተርቪው ርዕስ ተራ አደረጋችሁት(አላስፈላጊ ጩህት)፥፥ I strongly suggest you update the title...
@ethiooldschool3054
@ethiooldschool3054 3 жыл бұрын
አድሽ የት ነበርሽ የሚለውን ውንስ አንቺ ነሽ የፃፍሽው ወይስ በእሳት አራትም ያልተፈተነው የምንወደው ምናከብረው ፀሃይ?? ግን የት ነበርሽ??? ተበድየስ ማሬነኝ አልልም የቀረው ይቅር እንጂ እንኩዋን ልልክ አማላጅአግሪ አይረግጥምያንችን ደጅ ተበድዪስ ይቅርታ አልልም ... በደል ያሻከረው ሆዴን ላታባቢው የጨከነ አንጀቴን ችለሽ ላታባቢው የማይሽር ጥላቻን በኔ ልብ አፍርተሽ በእምባ መማፀኑን አታስቢ ደፍረሽ የት ነበርሽ አ ሃሃሃሃ የት ነበርሽ አሃሃሃሃ ስታጠፊ እያየሁ ስታገስሽ ኖሬ ስንቱንጊዜ አለፍኩት ቀን በቀን መክሬ ያንቺ ነገር ባይሆን እየ ፈጩ ጥሬ ደክሜልሽ ነበር እኔስ እስከዛሬ በእድሜ ሳይገደብ ከልጅ እስከ አዋቂ የበደለ ሰው ነው ይቅርታ ጠያቂ መቻሌ ሳያንሰኝ የጥ'ፋትሽን ሽመል እስኪ ምን አድርጌ ይቀር በይኝ ልበል የፀፀት መንገዱ ጎዳናው ከታየሽ ምህረት ባልነፍግሽም አንች ግን ዘገየሽ የት ነበርሽ አሃሃሃሃ የት ነበርሽ ላይ ላይላላላይ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 жыл бұрын
በጊዜውለመረዳት ብትሞክሪ ጥሩ ነበር
@zeed7938
@zeed7938 3 жыл бұрын
I never thought I would say this but I just subscribed EBC (ETV) lol I hate ebs ( የፈረንጅ ተላላኪዎች ሃገራችንን በፈረንጅ culture ሊያበላሹ በየመንገዱ አየዞሩ እንዲህ ልበሱ እያሉ ነው::
@roseforever2935
@roseforever2935 3 жыл бұрын
ቆይ የፈረንጅ አለባበስ ምን አይነት ነው?
@yohank8478
@yohank8478 3 жыл бұрын
EBS የጴንጤዎች ነው that’s why. They wanna be like Americans. እኛ ኦርቶዶክሶች ማየት አቁመናል:: I don’t trust ጴንጤዎችን they didn’t give a fk about Ethiopia maybe a lil now after abiy.
@menzemaber5810
@menzemaber5810 3 жыл бұрын
@@roseforever2935 እራቁት መሆን የተቀደሰውን አካል ባህላችንን በማይወክል የልብስ አለባበስ ማሳየት ነው።
@esayastadesse7364
@esayastadesse7364 3 жыл бұрын
ፀሀዬ ባሏ ነበር ማለት ነው???የመጨረሻ ልጇ እኮ ስሟ በሱ ነው ገራሚ ሰው ነች
@arditube5698
@arditube5698 3 жыл бұрын
ነው እንዴ አብረን ሰለ ነበርን ስትል ራስ ቲያትር አብረዉ ሲሰሩ ሰለነበር ነው የመሰለኝ ነገር ግን አርቲስት ጌትነት እንየዉ ጋር ይተሙ ነበረ መቸም የሐበሻ ነገር 😜😜
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 жыл бұрын
ፕሮዲዩስርና ብዙ ብዙ የስራሽ ስው ነሽ ሙያተኞችን እንደምታበረታቺ ሁሉ ስምተናል ግን በግል መወቃቀስ ያለብሽን ጉዳይ ልክ እንደተጣላ ስው ቅሬታ አለኝ ብሎ ባደባባይ መውጣት መታረም ያለበት ድክመት ነው
@mesymolla6460
@mesymolla6460 3 жыл бұрын
የልጅዎ አባት ነው ከስዎ በላይ የሚቀርበው የለም የወቀሰችው ምክንያት ይኖረዎል
@tigesttesgezab8335
@tigesttesgezab8335 3 жыл бұрын
በትክክል ሆን ብላ ነው በሚዲያ የወቀሰችዉ።
@dagialax
@dagialax 3 жыл бұрын
እኔ ከጋዜጠኛዋን ፍቅር ይዞኛል መላ በሉኝ 😔
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 3 жыл бұрын
ባል አላት!!
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
😁😁
@abay3517
@abay3517 3 жыл бұрын
እይንህ ላይ ነው ውልፍ ያለብህ
@topekh6379
@topekh6379 3 жыл бұрын
*#መሳርያ** ተበድሮ ይገዛል ህዝቡን አስርቦ አቢይ አህመድ ግን የሚታጠቀው የትግራይ መከላከያ ነው 100% በርግጥ ዛሬ ከሩስያ መሳርያ ልሸምት ነው ግን የትግራይ መከላከያ ይሆናል#*
@lovelifelovelife8121
@lovelifelovelife8121 3 жыл бұрын
ዥም ብላችሁ አንደመስቀል ደመራ ትንቦገቦጋላች ሁ አንጂ ምንም ኣታመጡም ምድረ ችቦ ዝም በሉ
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 3 жыл бұрын
Your father and mother ok, ha haha ignorant
@masreshatrefeofficialtube9203
@masreshatrefeofficialtube9203 3 жыл бұрын
ዝብርቅርቅ ያለ ኮመንት
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
ወያኔ👎👎👎👎👎 በኢትዮጽያምድርቦታየለውም
@fuadali1495
@fuadali1495 3 жыл бұрын
@ ፍቅር የዓዕምሮ ጤና ችግር ያለብሽ በሽተኛ ነሽ! ይሄ ቃለመጠይቅ እና የጁንታውን ዕልቂት ምን አገናኘው! እዛው ሰው አገር እየጨረሱን ነው ብለሽ አስፋልት ላይ ተንከባለዪ! ቅዘናም!
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН