KZ
faq
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZfaq
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሁላችንም አልቅሰናል ለፍቅር የተከፈለ ዋጋ
1:10:06
ጠ/ሚኒስትሩ ለባለሃብቶች ሰለጦርነቱ፣ የህወሓት ስብሰባ ዉሳኔዎች፣ የዋና ከተሞች ዙሪያ ዉጊያዎች፣ 63 ሰዎች ራሳችውን አጠፉ፣ 248 በድሮን የተገደሉ| EF
17:19
Узнал страшную правду 30ти летнего мотора Форда😱
00:58
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
ROCK PAPER SCISSOR! (50 MLN CHALLENGE!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
100❤️
00:20
ለህዝቡ እውነታውን ተናገረ!
Рет қаралды 68,243
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 134 М.
Addis Radar
26 күн бұрын
ለህዝቡ እውነታውን ተናገረ!
Пікірлер: 423
@user-lo7rc1pm1l
25 күн бұрын
ይህ ጀግና ጋዜጠኛ የጠፍበት እደኔ በላክ
@asterdesta312
25 күн бұрын
wustenewu
@user-ze4jb1xf1o
25 күн бұрын
አትለፉኝ የዝህን የጋዘጠኛ ቆጥር ጠቆሙኝ ቺግር ደርሶብኝነው
@user-lu3ow7ts8x
24 күн бұрын
እኔም እፈልጋለሁ@@user-ze4jb1xf1o
@ehf4hd522
24 күн бұрын
ደመርኝ
@memehirumadamo2803
22 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ😢😢😢😢@@user-ze4jb1xf1o
@hanakebede282
25 күн бұрын
ትለያለሕ ለሠውልጅ ያለሕ ክብር ወንድማችን ❤❤❤
@zainabyzz
25 күн бұрын
በጣም
@sheguimage8842
22 күн бұрын
Esti endetnw maganechw
@sheguimage8842
22 күн бұрын
Wandime taftobigne nw
@werkietesfaye1405
6 сағат бұрын
ሰላም እንዴት ነህ በጣም የመካብርህ ጋዜጤኛ ነህ እኔን አስታውቀኝ ሰውዬውን እባክህን
@werkietesfaye1405
6 сағат бұрын
ሰላም እንዴት ነህ በጣም የመካብርህ ጋዜጤኛ ነህ እኔን አስታውቀኝ ሰውዬውን እባክህን
@enate-dh4ip6hc8f
24 күн бұрын
እንኳን በደና መጣህ ጀግናው ጠፍተሀል ጀግናው ስለመጣህ ደስ ብሎኛል የሀገሬ ጀግና ዋው ስወድልህ ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤🎉🎉
@fissehadenkiu440
24 күн бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ዘወትር በጣም መልካም ጋዜጠኛ ነህ በጣም ነው የማከብርህ አንተም ቤተሰብህንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን።
@user-cw9sx6zq2c
24 күн бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛው እንኳን በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ልብህ አይቀይረው ፈጣሪ🙏❤❤እና ልጁ በጣም ጠንካራ ልጅ ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ያበራታህ የፈጣሪ ስጦታ ነው ኣሜን ብለህ መቀብል ፀጋ ነው አትዞህ 🙏😥
@umumryembintabrudin7277
25 күн бұрын
ሱብሀን አሏህ አልሃምዱሊላህ አላኒዕመተሏህ
@astekastek1000
25 күн бұрын
ዋዉ በጣም ጀግና ጠካራ አስተዋይ ምሁር ልጅ ነዉየምርዋናዉ የጭቅላት ሀብታም ነዉ ልቡም ንፁህ ነዉ ደስ ሚል ልጅ ነዉ እመቤቴ ትጠብቅህ ግን ሀብትህ አይተዉ እንዳይመጡ ተጠቀቅ ሴት ካገኛህ በሀላ ሱባኤ ግባ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝ ስማ አባግርማ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርም ቀሲስሄኖክ ተፈራ ቆሞስ አባሳሙኤል የይቱብ ቻናል እዪ ይበልጥ መፈሳዊነት ይብለጥ ፁም ፀልዬ ስገድ ንስሀ ግባና ቅዱስ ቁርባን ተቀበል ስለቅዱስ ስለ ንስሀ ትት ፍኖተወንጌል ወይም መምህር አቤል ተፈራ ይቱብ እዪ ስለቅዱስ ቁርባንና ስለንስሀ በሰፊዉ አስተምሮዋል ወንድሜ በተረፈ በርታ ጀግና አስተዋይ ያይምሮ ሀብታም ነህ ልክ ነህ ዋናዉ ጭቅላት ነዉ ሌላወ ተሳቢ ናቸዉ ሰዉነተቾቻችን ጀግኛ ጀግና ጅግና በርታ ክፍል ሁለትእጠብቃለን አዎ አንተልዩ ሰዉ ነህ የፈጣሪ ድንቅ ስራ ነህ
@SalimSalim-nc1mp
25 күн бұрын
እንደኔ በጉጉት የጠበቀ አለ እስኪ በላይክ አሳዩኝ ዉድ ቤተሰቦች
@SamiAlemseged-kd6qo
25 күн бұрын
Alewu wodalewu🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ lidiya nehi
@zainabyzz
25 күн бұрын
እኔ ሳስበውነበር
@dinkeolsson9263
25 күн бұрын
@@SamiAlemseged-kd6qo😅😊😊😅😅😅😊😅😅😊😅😅😅😊😊😊😊😅😊😊😅😊
@dinkeolsson9263
25 күн бұрын
😊
@user-tt6kg4nk3w
24 күн бұрын
👍👍👍❤❤❤
@b.6015
25 күн бұрын
ሱብሀን አላህ አለሀምዲሊላህ ጠንካራ ነህ እውነት ነው እችላለሁ ካልክ ትችላለህ አብሺር በርታ ዋናው በራስ መተማመን ነው
@Tamiratanase
24 күн бұрын
ምን አይነት ጠንካራና ጀግና ነዉ ደስ ስል እ/ሪ ኃይል ብሪታት ይሁንህ❤
@user-tt7sh4wn6o
25 күн бұрын
❤❤❤❤የኛ ጀግና እንደዚህ አትጥፋ በርታ ሰላምህ ብዝት ይበልልን
@bellatedros4839
24 күн бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ክብረትን ይብዛልህ ወንድሜ ተባረክ🙏
@AlmeeFkr-vp3lc
25 күн бұрын
ጀግና ወንደማች ንጥፋ ህ በነግራችን ጋዜጠኙች እዳል ነውየጠፉት 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nagasahika
25 күн бұрын
ወይ ጉድ ወንድሜ በጣም ተሳስተአል በዚህ በተበላሸ ዘመን ሃብት አለኝ ምስት ይፈልጋለሁ ለምለሁ መሞቻዋ የደረሰ አይጥ የድመት አፍንጫ ታሸታለቺ አሉ ምስት ከእግዚአብሔር ነው ኢትዮጵያ ከሰው ሳይሆን ከሚዲያ ብዙ መማር ይቻላል በሃብትህ ዕድሜህን አታሳጥር በምታምን እምነት ፀሎት አድርግ ኢትዮጵያ አንተ የመጀመሪያ አጭር ሰው አይደለህም ምሥራቅ ብትል ደቡብ ምዕራብ በየቦታው ሁሉም እያገቡ ነው ኢትዮጵያ ሰው አይደለም አዞ ብር ይዞ ውሀ ዳር ብገኝ አብሮ ከመሆን አይመለሱም ባይሆን በራስ መተማመን ማውራት ሳይሆን መኖር ነው ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል እግዚአብሔር ታማኝ ሴት እሰጠኛል በልና ፀልይ ።
@genitube1438
22 күн бұрын
ትክክል
@user-ox1py6lu8m
25 күн бұрын
እውነት ጠንካራ ነው በርታልን
@user-ii6kp6jz8v
24 күн бұрын
ጥንካሬ እጅግ ጉሩም ነው እግዚአብሔር ብረሀንክን ይመልስልክ ጋዜጠኛው ጅግና ነክ ባርታ❤❤❤❤
@sungetahun6311
25 күн бұрын
WOWWWWWWWW!!! What an amazing man!!! 🙌👏💜💜💜Thank you for your encouragement!!! - very awesome!!!👍 👍👍👍🙌💜💜💜
@Sarah-km5be
25 күн бұрын
እንካን ደና መጣህ ወድማችን እየጠፋህ ነዉ በሰላም ነዉ
@kemerusalo820
25 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወድሜ ጠፍተ ነበር😢🎉
@madinaandris775
25 күн бұрын
እንኮን በሰላም መጣህ ❤❤❤ አላህ ታማኝ ሴት ይስጥህ
@sofiabadri8350
25 күн бұрын
ونعم باالله العلي العظيم ኡም
@khadejabh7203
25 күн бұрын
Bagaa nagan dhuftee bro ❤❤❤❤
@alemayehu2768
17 күн бұрын
ብርቱውና ተወዳጁ ጋዜጠኛ እንኳን በአዲስ ፕሮግራም አየንህ እንግዳችንም የተመኘሀው ይሳካልህ ሸገር በጥሩም በመጥፎም የተከበበች በመሆኗ ከፈጣሪ ጋር ጠንቀቅ በል ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-kj8hw1jn7w
25 күн бұрын
ፈጣር ምርጥኤ ምስት ይስጥህ የኔ ውንድም የኔ ጌታ🙏🙏🙏❤❤
@masaratmasarat7383
24 күн бұрын
ወዪኔ ጠፈብነኮ እደኔ።የሰሰበ የዚ ጀጊና ገዜጠኛ እከንሰለማጠ በሰለነዋዪ የጠፈ ❤❤
@JackyCoco
25 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ስትጠፉ ጨንቆኝ ነበር
@user-ww4if2dy9l
25 күн бұрын
በሰላም ነዉ ያጠፋኸው ወንድማችን አንኳን ደናመጣህ
@user-zb2zf6yp1l
25 күн бұрын
የጠፋውማ ስንዴው ከክርዳዱ ተለይቶ እድኪያልቅ ሰለባ ካለመሆን የየይመስለኛል ሁሉም ናቸው የጠፉት እኮ
@mariamkaliayu527
24 күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ስራው ድንቅነው ጎበዝ ወንድማችን በእውነት በራሱ የሚተማመን ልጅ አስተዋይ አዋቅ ልጅ ነው እና እናታችን ደሞ ዕድሜና ጤና ይስጣት ልጅህን ደሞ ያሰያት❤❤እንዱሁም ውድ ወንድማችን ስራህን ጥሩ ነው ቀጥልበት
@nanny3146
25 күн бұрын
Inquwan dehina metah our great 👍 brother wellcome always may god protect u amen 🙏
@tsehayhabebe1553
24 күн бұрын
ሰላም ናችው እየሱስ ይምስገን ጎበዝ ሰው ነው ፈጣሪውን በተፈጥሮው የሚያመሰግን ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን በርታ ጎበዝ
@bettyboo7783
25 күн бұрын
ኣንበሳ ትግስተኛ ብልህ ጏበዝ ነህ እግዚኣብሄር ይባርክህ
@user-zq6sg7lu3o
25 күн бұрын
በሰላም ነዉያጠፋኸው ወንድማችን አንኳን ደናመጣህ🎉🎉🎉🎉
@TamiAbaba-zu8rx
24 күн бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን 🎉🎉🎉🎉
@AminaBugsa
25 күн бұрын
ሰላም የነ ቆንጆ ኣኤንበሳ 🙏🙏🙏💗💗💗
@abebech3154
25 күн бұрын
በሰላም ነዉ የጠፍኸዉ ወድማችን❤❤❤❤
@user-ss9md9yg5e
25 күн бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን በሰላም ነው የጠፍከው
@user-wn3hr9ge4g
25 күн бұрын
Ante sew kalyen albatross egzer and yargachew eswam tedar flags selhonech egzer yirdachew
@user-tw5vz4id1p
24 күн бұрын
በሰይፉ ይውጣ የምትሉ ኤሄን ጠንካራ ❤
@astekastek1000
25 күн бұрын
አቤት የፈጣሪ ስራ እፁብ ድንቅ ነዉ ተመስገን የምር ተጫዋች ሰዉ ዉስጤ ነዉ
@tejitugutema1394
25 күн бұрын
God gives you 🤲🙏🏽💎💎♦️ You are so diamond brother♦️💎
@etabmestwate9195
21 күн бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም አንተ ጀግና ልጅ እግዚያብሄር ባለህበት ይጠብቅህ
@genisaudi8109
25 күн бұрын
ፕሮግራምህ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ግን ክፍል ፪ የለውም አንዳንድ ከዚህ በፊት ያቀረብካቸው ፕሮግራም አጨራረሱ ልብ ያንጠለጥላል ግን አንተ አታቀርብም ቀጣይ እና አስብበት ❤❤❤❤❤
@rahmar4484
25 күн бұрын
እንኳንም በሠላም መጣህልን ወድማለም 😍😍😍
@user-es6gy8pq1t
25 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን
@user-rt6vr6zf3n
25 күн бұрын
ሰላም ነው የጠፍሀው ወንድማችን
@sofiabadri8350
25 күн бұрын
ስጠፋ ምግዜም ውስጤ ይረበሻል ግን አለህ አልሃምዱሊላህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ክፍ አይካህ ያረብ ግን አትጥፋ ስትጠፋ ውስጤ ሰላም አይሆንም
@user-zb2zf6yp1l
25 күн бұрын
አታስቢ ለኛ ለተከታዮቻቸው ጥሩ ሆኖልናል ማን እውነተኛ ማን ድራማ ሲሰራብን እንደኖረ ለይተን እንድናውቅ የሚያስችለን ጊዜ ነው ብየ አምናለሁ ስለዚህ አታስቢ
@user-rz3vp2ez8n
25 күн бұрын
ምንድነው ግጥም አይባል ስድንባብ ኧረ በህግ ፍትህ ለፊደል አጣጣል
@user-zh5lj4ex3k
25 күн бұрын
😂😂😂😂እኮ@@user-rz3vp2ez8n
@b.6015
25 күн бұрын
@@user-rz3vp2ez8n kkkkkkkkkkk እናታም
@badrea36
25 күн бұрын
😂😂😂 አረ ምንሼ
@umumryembintabrudin7277
25 күн бұрын
አላህ መልካም የሆነች ሚስት ይስጥህ እንዳንተ አስተዋይ የሆነች ግን ሀብቱን ብላ ቦኋላ ከገባች ቦኋላ ልፋታ የምትል እንዳትሆን አደራ ጋዜጠኛ በደንብ አይተህ ዳረዉ
@Yeshi-iy2cj
24 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ወነድማችን እግዚያብሄር ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ru8ml4on5c
25 күн бұрын
የኔ ልዩ ልክ ነዉ ና ፈጣሪ የምትፈልጋት ይስጥህ❤
@annagizaw5479
25 күн бұрын
ረጅምና ትልቅ አይምሮ የተስተካከለ ሰዉ ነዉ ስንቱ መለሎ ባዶ ጭንቅላት ነዉ " እግዚአብሄር ሁሉን አይሠጥም ሁሉን አይነፍግም"
@Zahra-so5rl
25 күн бұрын
ወይኔ ባአላህ የት ጠፍተህ ነበር ወንድሜ ደናነህ😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tadessegebremedhin9837
22 күн бұрын
እግዛብሔር ይጠብቅሕ።
@f-io7sj
25 күн бұрын
በሰላምነውየጠፍህውአተጀግና
@user-yh7jz9ej6s
24 күн бұрын
WELCOME Brother ❤❤👍👍
@Seghi123-qs5cp
24 күн бұрын
እግዚአብሔር. ካተጋ ይሁን. በጣም ጎበዚ ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤❤
@lubabamehammed1108
24 күн бұрын
Bless your heart
@FoziaYesuf
25 күн бұрын
ሱብሃና አላህ ያአላህ ስራ ድንቅ ነው ❤❤❤❤❤.
@yededyalikeleh3175
24 күн бұрын
ወንድማች ሚድያ ሚገኝ ሚስት ብዙገንዘ ሃብት ሚያዬትና እግዚአብሔር አምላክ 3 ቀን ሱባ ፀሎት ያዝና እግዚአብሔር ጠያቅ እግዚአብሔር መርጦ ሚስጥ ሚስት የተባረከች ምትሆነው ያህን ብታረግ ያሻልሃ ( ምክንያቱም በቁመትህ ምክንያት ሴት ልጅ ብንወ ልጅ አባቱ ቢወጣ በህብረተ ብ መስደ ስለማያፈልጉ ማግባት አይፈልጉ መቼ ወንድሜ ያገባሃ ምልህ እናም ሚድያ ሚስት ቢቻልም እግዚአብሔር መጠየቅ ያሻላ ቤተክርስቲያን እየሄድ ፀልዬ
@ALameTshyiZeyinebaa
24 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድም ጠፋክ። የልጁ በጣም ጎበዝ በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤
@aabaac4245
25 күн бұрын
ጀግናቺን.እንኳን.ደህና.መጣህ!!በሰላም.ነዉ.የጠፋኸዉ??በ ባለህበት.ቦታ.ሁሉ.ከነሙሉ.ቤተሰቦቺህ.ሰላምህን.ብዝት.ብዝትዝት.ያርግልን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsehayhabebe1553
8 күн бұрын
ሰላም ናችዉ ምነዉ በሰላም ነዉ የጠፋህዉ በሰላም ከሆነ መልካም ነዉ በሰላም ዋሉ
@tamanechtafese2694
25 күн бұрын
እንኳን በደና መጣህ ወንድሜ ❤
@LekeTafiri
25 күн бұрын
😂😂😂😂ሀገሬ እኮ በውስጣ ብዙ አስቄኝ ነገሮች አላት ወንድማችንእንኮን ደህና መጣህ😂😂😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KareMan-rk4of
25 күн бұрын
ታድያ ይሄ ምን ያስቃል የፈጣሪ ስራ እኮ ነዉ ወልዴሽ ጨርሰሽ ነዉ የምትስቂዉ ጉድ እኮ ነዉ
@LekeTafiri
25 күн бұрын
@@KareMan-rk4of የሳኩት የአምላክ ስራ ስላስደነቀኝ ነው
@etho826
24 күн бұрын
ምንም አያስቅም😢@@LekeTafiri
@Yuotube4050
24 күн бұрын
ዉዴ አትሳቂ ጥሩ አይደለም እርግጠኛ ነኝ ወልደሽ አልጨረሽም ሁሉም የፈጣሪ ስራ ነዉ
@LekeTafiri
24 күн бұрын
@@Yuotube4050 እሽ
@ElsabetWabeto
24 күн бұрын
በራሰህ መተማመነንህ በጣምደሰ ይላል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@sossinanepsi1044
22 күн бұрын
አተጋዜተናአግዚያቤርይሰትየሰውንረ፣ሞራትተብቃአአመሰግንuለን🙏🙏🙏🙏❤❤
@alemyemodeshlijtube19
24 күн бұрын
እግዚአብሔር መልካም ሴት ያድልክ
@AlamAlam-fc5hu
24 күн бұрын
ትክክክልጎበዝ ጠክር
@user-nb1er9kp6p
25 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህወድማችን
@opop9349
25 күн бұрын
የኔተናፋቂደህናነህበርታእንወድሀለን❤❤❤❤
@HHh-kg9ii
25 күн бұрын
አኛ ሞኞች ጓበዝ ጎበዝ እያለን ምድራ አጭበሪበሪ አሁንማ ቋቅ አለን
@zewdikesete8509
22 күн бұрын
የእግዝአብሄር ሥራ ድንቅ ነው ሀሉ ነገር መልቶህ አንድ ቀን እግዝአብሄር አመሥግነህ የማታቀው ምን ማለት ትችላለህ
@abebayelema5176
19 күн бұрын
ልጄ ተስፋ አትቁረጥ ቢቻልህ የቅደስ በርሜል ጊዮርጊስን ጸበል ብታገኝ ትፈወሳለህ። ምስክርም ሲጠባ ወንዝ ሲደርቅ ከጉዞ ወኪሎች ጋር ንስሀ ገብተህ ለመሄድ ሞክር አይንህ ይበራልሀል። ተስፋህ በልዑል እግዚአብሔር ሙሉ ይሁን።
@MohammedLeena-lb1qe
23 күн бұрын
ጎቦዝ በራስ መተማመንህ በጣም ደስ ይላል
@asefashabebe2933
22 күн бұрын
I like this confidence.❤
@user-wy6wc6wv8o
24 күн бұрын
እኳንመጣህልን ወንድማችን
@GideyAfrica
25 күн бұрын
Efooy!! Enkuan metah. Fetari yitebekih.
@feru22
25 күн бұрын
Welcome my brother until you come i was worried happy to see you 🥰🥰🥰🥰
@HeGd-yc
18 күн бұрын
በሰላምነውወድማቺንእኳንደህናመጣህ
@user-dl1sn3oz4v
25 күн бұрын
የሚገርምነው፣ጥንካሬውደስይላልል
@Hana.gadisa
25 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤
@user-ft9no6co4d
10 күн бұрын
አዲስ ራዳርን ያያችሁ በሰላም ነው ወንድ አለሁ በለን ባለህበት ጌታ ይጠብቅህ 🙏🙏
@madamsspice6623
25 күн бұрын
ወድሜ እኳን ደና መጣህ አምልጠሀል ተመስገን ❤🎉
@user-kx6nh8nq8v
24 күн бұрын
Min oneknw yexafw baxam fariche nebr wly alh yitabiqih jegna❤❤❤❤❤❤❤
@user-de7vr6nw5e
25 күн бұрын
ሡበሀን አላህ
@AddisAddis-bm7yx
25 күн бұрын
Welcome bro ❤❤❤❤
@user-wm4ix3ku4t
24 күн бұрын
እግዝአብሔር፣ይርዳ፣አንተጀግናነህ፡ከጥሩቤተሰብ፣የወጣሁሌም፣ትሁትነው
@AlaamBeyene
24 күн бұрын
Wel come borther
@Meskeremwsenbet-wl3sp
24 күн бұрын
ጀግና ዎንድማችን እንኩዋን ደና መጣ 🥰🥰
@ritalema9810
25 күн бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወንድሜ ጠፍተህ ነበር❤❤❤
@mistertekar8989
24 күн бұрын
እውነት እግዚአብሔር መልካም ነው በለህ የተቀበልነው እውነት እግዚአብሔር ይስጥህ
@b.6015
25 күн бұрын
አረ እዳትበላ ገዘብህን ይዘህ ተቀመጥ በሚድያ ስንት ጉድ ነው የምናየው የምሰማው ለገዘብ ብለው አፈቀርን እያሉ የነስር አይን ሚድያ እይ ስንት ሴት አለ አጣጥበው ቁጭ ያረጓቸው ጓደኞችህን እራሱ አትመን እባክህ ምክሬ ነው
@habibaa3292
25 күн бұрын
አህለንወሳህለንየኔጀግና
@HawahHawah-wc4ym
25 күн бұрын
❤❤❤❤እኮን ደናመጣህ ሀቢቢ
@user-oe8rq7mk2x
25 күн бұрын
ኧረ ጉድ ፊቱን ግለጠው እና ስልኩን ስጠን ትዳር የምትፈልግ አለች
@dhhffyut4956
24 күн бұрын
ማለት
@Bella-xh8kk
25 күн бұрын
Baxame goboz ❤❤❤❤
@user-sc4ez7ot4o
24 күн бұрын
Aleh egzabher ytebkh
@asterbede4961
25 күн бұрын
ወንዲሜ በሠላምነዉ የጠፋዉ
@yeworkwuhatilahun1128
20 күн бұрын
ይሄ ጀግና ልጅ የት ይደርሳል ብየ ስጠብቅ እሱ ወርዶ እነ ደሊላ ቤት ተገኘ እነሱም ለሁለት ድራማ ስሰሩበት ሳይ እጅግ በጣም አዘንኩ ከዚያ በኃላ ፒሮግራሙን አይቼ አላውቅም።
@AaAa-mm5tq
25 күн бұрын
Welcome ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-tr7pv2ve5w
25 күн бұрын
አህለንወድሜችን🎉🎉🎉🎉👍👍👍
@Momo-hv1fr
24 күн бұрын
👍👍👍👍👍
1:10:06
ሁላችንም አልቅሰናል ለፍቅር የተከፈለ ዋጋ
Addis Radar
Рет қаралды 71 М.
17:19
ጠ/ሚኒስትሩ ለባለሃብቶች ሰለጦርነቱ፣ የህወሓት ስብሰባ ዉሳኔዎች፣ የዋና ከተሞች ዙሪያ ዉጊያዎች፣ 63 ሰዎች ራሳችውን አጠፉ፣ 248 በድሮን የተገደሉ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 43 М.
00:58
Узнал страшную правду 30ти летнего мотора Форда😱
IGORIAN TODAY
Рет қаралды 8 МЛН
00:42
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
BANKII
Рет қаралды 58 МЛН
00:31
ROCK PAPER SCISSOR! (50 MLN CHALLENGE!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
PANDA BOI
Рет қаралды 80 МЛН
00:20
100❤️
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 66 МЛН
35:05
የ28 ዓመት ትዳሬ ጉድ ይዞብኝ መጣ! በልጅ እጦት የተፈተነው ቤተሰብ መጨረሻ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 66 М.
0:16
【地方】國2碎石釀自撞2傷 高衩辣妹熱心示警
udn video
Рет қаралды 47 М.
47:34
እንኳን አደረሳችሁ! ለ11 ዓመት የተጠፋፉ ፍቅረኛሞች ተገናኙ
Habeshawi
Рет қаралды 114 М.
38:19
ህዝቡን ጉድ ያስባለው ትዳር!!አባትየው እና ሚስቱ ተፍጠጡ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 96 М.
28:39
ልብ የሚነካው የጥንዶቹ ፍቅር
Addis Radar
Рет қаралды 51 М.
8:42
እኔ በምንም ነገር ተጠያቂ ❓አይደለዉም
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 50 М.
44:16
የከተማችን የሹገር ዳዲ ገበና ሲጋለጥ
Addis Radar
Рет қаралды 189 М.
1:07:05
🔴አባቷ ከሰውኝ ታስሬ ነበር 😭ለሊት 6 ሰአት ይዣት ጠፋሁኝ|bilillee andualem gosa |ab tube አብርሽ ቱዩብ |የፍቅር ታሪክ
Kum Neger ቁም ነገር
Рет қаралды 24 М.
41:31
እናቷ ሚስጥሩን ዘረገፈችው። በጥቂት ጊዜ ውስጥ ህይወትሽን የለወጠው ገንዘብ ከየት መጣ? ..ከጀርባሽ ያለው ማነው? አፋጠጥናት።
yneser ayne የንስር ዐይን
Рет қаралды 182 М.
1:31:42
የተደገፍኩት የታመነ ነው !!! እንዳልክ | ኤልሻዳይ ሚዲያ | endalk | ተናገር እውነቱን | ኤል ቃል | faithline | elshaddai tube
ኤልሻዳይ ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
0:31
Злая собака напала на девочек, но оказалось что она хотела их спасти❤️
Narezchik Lombard
Рет қаралды 4,8 МЛН
0:42
ВОТ ЖУК ХИТРЫЙ 😂😂
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 2,2 МЛН
0:16
Вот вам лайфхак, чтоб не стоять в очереди 😉 #дети
Life Misha
Рет қаралды 8 МЛН
0:41
Потеряла Колесо и Поехала Дальше😨☠️
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 9 МЛН
0:32
Kitten Party After Exhausted Mother Cat Meltdown #funny #catlover #cuteanimals #cartoon
Super Emotional Stories
Рет қаралды 18 МЛН
0:16
Не жадный отец😂Папа, дай пять тыщ рублей😂 @titwow
МишАня
Рет қаралды 1,9 МЛН
0:59
Ты не знаешь КТО ЭТО, но ты ЗАХОЧЕШЬ болеть за него...😱 #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 3,2 МЛН