ለሀብታም ገላቸውን የሚሸጡ አስተናጋጆች

  Рет қаралды 238,081

GIRDOSH TUBE

GIRDOSH TUBE

6 ай бұрын

Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media
platform is strictly prohibited
Copyright ©GIRDOSH TUBE

Пікірлер: 157
@muehikma
@muehikma 6 ай бұрын
እናት ያላችሁ እረጂም እዲሜየ ይጥላችሁ በሥደት ያላችሁ በሠላም ከእናታችሁ ያገናኘችሁ
@JooklFoklp
@JooklFoklp 6 ай бұрын
አሜን እፍፍ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@asallema6710
@asallema6710 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen
@astershanko-vg4gw
@astershanko-vg4gw 6 ай бұрын
Ameeeeeeeen ❤❤❤
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 6 ай бұрын
አሚንያረብ
@Zarah-lg2kv
@Zarah-lg2kv 6 ай бұрын
አሜን አሜን ከናቴ በሰላም ያገናኘኝ
@Selam..........1234
@Selam..........1234 6 ай бұрын
ርእሱ በፍፁም ከ ድራማው ጋር አይሄድም 😢 ምን እንድናት እናት ያላቹ ነፍ ዓምት ትኑርልን
@JooklFoklp
@JooklFoklp 6 ай бұрын
አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@millionlucky3742
@millionlucky3742 6 ай бұрын
ለምን በደንብ ይሄዳል እንጂ
@hawaindris7028
@hawaindris7028 5 ай бұрын
አሚን
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 5 ай бұрын
ከእንደዚህ አስመሳይ ጓደኝ ፈጣሪ ይጣብቃን 🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢
@AbdulKareem-qc1id
@AbdulKareem-qc1id 6 ай бұрын
አለሆይ እነቴን አደረ ክፊሽን አተስማኝ የነት ወለታ መቼ ተከፊሎ አየልቅም❤❤❤❤❤❤
@orocell2369
@orocell2369 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@girmabirhanu9819
@girmabirhanu9819 6 ай бұрын
ዋው... በጣም ምርጥ ታሪክ ከምርጥ የትወና ብቃት ጋር ለእናት የሚከፈልን ዋጋ እስከጥግ ያሳየ
@user-bv7im7ws3u
@user-bv7im7ws3u 6 ай бұрын
እኔ ምለዉ ድግልና ሢባሉ ወንዶች እሚሆኑት ነገር አይገርምም👍👍
@BobLove-qn3fq
@BobLove-qn3fq 6 ай бұрын
ድንግል ነሽ እንዴ 😀
@Hiyba123
@Hiyba123 6 ай бұрын
😂😂😂
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x 5 ай бұрын
​@@BobLove-qn3fqአወ አለች
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 6 ай бұрын
ይች ልጅ ግን መች ነው ጥሩ ነገር የምስርው ስታስጠላ ስገጤ
@Hdjejeojee-uo4yh
@Hdjejeojee-uo4yh 6 ай бұрын
ይች ሠገጤ መቸ ነው ደህና ሥራ የምሠራው😂😂😢
@SolomanAbayneh-hf7kr
@SolomanAbayneh-hf7kr 6 ай бұрын
እኔን የማይገባኝ: በኢትዮጵያ ፊልም ውስጥ እንደ ጭብጥ የሚወሰደው የሴትን ድንግልና ለመውሰድ የሚደረግን ፍላጎትና ጠንካራ ፉክክርን ነው። ግን ለእኔ የማይገባኝ የማትወደኝ ሴት ድንግላዋን ብትሰጠኝ ለእኔ ትርጉሙ ምንድነው??? ምናላባት እንደ ሴት ደፋሪና አረመኔ ወንድ እያሰበኝን በሕይወት እያሰበች ከመኖር ውጭ!!!!
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 ай бұрын
Wonderful የጤና ነው ብለሕ ነው ደም ሲፈሰ የማዬት አባዜ ።ለነገሩ ፊልም script የሚፅፉት እራሣቸው በወሲብ ያበዱ ናቸው።ስንቱን አብረሸኝ ካለተኛሸ አላሠራሸም እነደሚሉ የአደባባይ ሚሥጥር ነው።ሲጀምር ደህና ነበር እየቆዬ Technology እያደገ በትንሸ camera ማንም film መሥራት ሢጀምር ነገሩ ሁሉ ተበላሽ።ሁሉም ናቸው ባይባልም ቂጥራቸው ቀላል አይደለም።
@holyholy8778
@holyholy8778 6 ай бұрын
የእናት ነገር ግን ያንገበግባል ፈጣሪ እናቶቻችንን ይጠብቅልን
@edomanbese3810
@edomanbese3810 6 ай бұрын
አሜን አሜን
@H-gu7ww
@H-gu7ww 6 ай бұрын
አሜንንን ያረብ
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 6 ай бұрын
አሜንንንንንንን
@Pikebarcelona
@Pikebarcelona 6 ай бұрын
Amén 🙏 ❤❤
@Pikebarcelona
@Pikebarcelona 6 ай бұрын
Aderaaa enaten getahoy 🙏🙏🙏😥😥
@user-qg6mo3hk2l
@user-qg6mo3hk2l 6 ай бұрын
ልክ የኔ ታሪክ ራሱ ነው ፈጣሪ ይምስገን ከሞት ተረፈችልኝ እኔ ግን እስከ ዛሬ ፀፀት ኣያስተኛኝም
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 4 ай бұрын
አቃጣሪዋ ልጅ ግን ትወናዋን ትተዉናለች😘😊
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 6 ай бұрын
ምን አይነት ወስፌ ጏደኛ ነው ግን ያለችሽ?
@abuzermohammed3919
@abuzermohammed3919 5 ай бұрын
ነግር ግን አስተናጋጆች ሁሉ "ማጋጫቾችም አማጋጮች " አይድሉም!
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 6 ай бұрын
ሶስት ግዜ የተደጋገመ ድራማ የምር ሶስት ግዜ አንድ አይነት ድራማ 😂😂😂😂
@user-yv2qk3hg8s
@user-yv2qk3hg8s 6 ай бұрын
አቤት ድንግል ሲወዱ ወንዶች ግን ጉልበትይሆናቸዋል ወይ😂ወይስ እድሜ ያረዝማል አሏቸዉ😂
@user-yr9oh2rn8m
@user-yr9oh2rn8m 6 ай бұрын
ይመስለኛል ካዱ ይጨምራል መሰል 😅😅😅😅
@user-yv2qk3hg8s
@user-yv2qk3hg8s 6 ай бұрын
@@user-yr9oh2rn8m እረ ይሔንማ ማጣራታለብን እኛ ሁለተኛ አናስተክል ተፈጥሮነዉ ታዳ ሆ🤭😜😂
@user-oc2rl9og6n
@user-oc2rl9og6n 6 ай бұрын
​@@user-yv2qk3hg8sያሳቀኝ ኮሜንት🙈🙈🙈🙈😂😂😂😂😂
@user-yv2qk3hg8s
@user-yv2qk3hg8s 6 ай бұрын
@@user-oc2rl9og6n ግራ ገባኝኮ ሼባወቹ ባሰባቸዉ ከወጣቱ😜🤭
@dagnachewdargaze2321
@dagnachewdargaze2321 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 6 ай бұрын
ምን ያርጉ አትፎረዱባቸው የኑሮ ውድነቱ እንኳን ገላ ወደ ፊት አንድ ዓይን አንድ ጆሮ ትርፎ ትርፎ ገላ ሳይሸጥ አይቀርም ሳታውቁ አትፎረድ
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😅
@leul5353
@leul5353 6 ай бұрын
እንደነዚህ አይነት ታሪኮች ተደጋግመዉ ተሰርተዋ እርእሱና ድራማ አብሮ አሄዱም ደላላዋ ተዋናይ ግን በጣም አድናቂዋነኝ በተለይ አማላይ ሆና ሥትሠራ ምራቅነዉ የምታሡጠዉ😂😂😂😂😂
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 4 ай бұрын
😂😂😂
@xfffffff
@xfffffff 6 ай бұрын
ይች ሴት ሁሉም ቦታ ሴሰኛ ነት ትደብራኛለች
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x 5 ай бұрын
እኔም
@maryammaryam-kb1yo
@maryammaryam-kb1yo 6 ай бұрын
ርዕስ ላይ አነበብን እኮ ምኑን ላማየት ቪዲዮን እንክፈት እራ ተዉ ግን ርዕስ አሰጣቹን ቀይሩ
@TarikeBerhanu-lg2cx
@TarikeBerhanu-lg2cx 3 ай бұрын
ይህችን መኪና ሁሉም ድራማ ላይ አየሁት😂😂😂 በምን አወኩት በታፒሴሪው ሁልግዜ አንዳይነት 😅
@abiavi43
@abiavi43 6 ай бұрын
አስተማሪ ነው❤
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 4 ай бұрын
በሰመአብ ከኀደኘ መርዝ ጠብቀኝ እግዛብሄር ሆይ የእነትን ከፊ አታሰማኝ እማ ለዘለአለም ትኑርልን ርጂም እድሜ ለእነቶቻችን!!!🙏
@user-fp9df8ho2w
@user-fp9df8ho2w 5 ай бұрын
ውይ ወንዶች ድንግል ናት ሲባሉ እሚሆኑት ነገርስ😂😂😂😂
@husseinseffaro9875
@husseinseffaro9875 5 ай бұрын
Great Art work To learn and the rest of society, enjoy this Drama,
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x 5 ай бұрын
አቃጣሪ ዊየችልግን ሁሌ ከፉነዉ ሁና የምትሠረዉ ሥታሥጠላ ክፍታፍ
@srvsrv5806
@srvsrv5806 6 ай бұрын
እናቴ ምናለ ብትኖርልኝ እስከሞት ድረስ ዋጋ በከፈልኩልሺ😢
@shamaljeer1995
@shamaljeer1995 6 ай бұрын
አብሽሪ😢😢😢
@user-ib3lo4uf7h
@user-ib3lo4uf7h 4 ай бұрын
አሁን ላይ ያህለሁበት ሂወቴ😢😢
@user-ro2gc1kx4r
@user-ro2gc1kx4r 3 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ያግዝሽ😮😮😮
@ayulove2027
@ayulove2027 6 ай бұрын
የምናየው ፊልምም ሆነ ድራማ እስካሁን ያልተኖረ ነው ወደፊት የምናየው የሚመስለኝ
@aaaffff1698
@aaaffff1698 5 ай бұрын
አነጋገራቸው ሲያሳዝን እናትና ልጅ
@yemuhamdeenat9455
@yemuhamdeenat9455 6 ай бұрын
ዋው❤❤❤
@thetoop3938
@thetoop3938 6 ай бұрын
የእኔም እናት በኖረችልኝ ኑሮ ሕይወቴን ሁሉ በሰጠሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭
@Fatima-jn8tk
@Fatima-jn8tk 6 ай бұрын
አብሽሪ 😢❤
@thetoop3938
@thetoop3938 6 ай бұрын
@@Fatima-jn8tk 😭😭😭😭😭😭💔
@hrgggh4806
@hrgggh4806 6 ай бұрын
እንራሱ
@thetoop3938
@thetoop3938 6 ай бұрын
@@hrgggh4806 😭💔😭💔
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-xs6ox9zx7c
@user-xs6ox9zx7c 6 ай бұрын
አንቺመች ነዉጥሩስራእምሰሪዉ🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 6 ай бұрын
ቆሻሻ ጎደኛ እናቴን ማሳከምያ ባጣ ሰደት ወጥቼ 10 አመት ያሰታመምኮት ነፍሰ ይማር
@user-tw4hu5hp2e
@user-tw4hu5hp2e 3 ай бұрын
አሚን አላህ ይጠብቃቸው❤❤❤
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 4 ай бұрын
ምናለ እናቲቱ የልጅቱ አባት አሳክሟት ብትድን እና ይቅር ቢባባሉ ጥሩ ነበር መጨረሻዉ
@user-jk8ou2ym7p
@user-jk8ou2ym7p 6 ай бұрын
መገንወዶችሲባሉአይጣልለድግልሲሯሯጥልጁሁናቁጭ
@user-zj8my4me8r
@user-zj8my4me8r 5 ай бұрын
እኔማ ይህዉ አላምናቸዉ ብየ ይዥት እዞራለሁ😂😂😂😂😂
@amaamm6743
@amaamm6743 5 ай бұрын
እናት😢😢😢😢😢😢😢😢
@lubabakemal4726
@lubabakemal4726 6 ай бұрын
😮😮😮😮 yezarew betam yasazenal
@user-hp6ck8bj3e
@user-hp6ck8bj3e 6 ай бұрын
Uuffff endat she amet tenur😭❤️❤️❤️❤️
@Fgf-fn4wj
@Fgf-fn4wj 3 ай бұрын
ይችየተረገመች😢😢😢😢😢😢
@FetaMedia
@FetaMedia 6 ай бұрын
Enatyew tiwenachew yabede new bertulun
@Fgf-fn4wj
@Fgf-fn4wj 3 ай бұрын
😮😮😢
@Fgf-fn4wj
@Fgf-fn4wj 3 ай бұрын
😢😢😢
@abdiguedi2656
@abdiguedi2656 3 ай бұрын
😭😭
@vdjdbjvxjxb2524
@vdjdbjvxjxb2524 6 ай бұрын
❤❤
@edendana3810
@edendana3810 4 ай бұрын
Ema kifu ankash ❤❤❤
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 4 ай бұрын
Yalewe lelelewe bistewe esyehu yibal neber.yelelew kibrune legenzeb yemisetebet zemen lay deresen.
@user-qq3mu7ie3v
@user-qq3mu7ie3v 5 ай бұрын
😢😢😢🙏🙏🙏
@AdemMohammed-oe2lv
@AdemMohammed-oe2lv 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf 5 ай бұрын
It’s very sad the Ethiopian government should subsidize low cost medical treatment for poor people,many are dying because medical treatment expenses is very expensive only the rich can afford it
@getiemucheye791
@getiemucheye791 5 ай бұрын
እኔን የሚገርመኝ የታሪኩ ደራሲዎች ምን አለ ታሪክን አስተማሪ በሆነ በመልካም ነገር መጨረስ ብትማሩ፤ ሰው ካልገደላችሁ ወይም ሌላ ምቀኝነት ተንኮል ካልሰራችሁ የፃፋችሁ አይመስላችሁም፤ በጎ ነገር የማያስተምር፤
@user-rx8kp9lh2p
@user-rx8kp9lh2p 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 6 ай бұрын
የናት ነገር 😢
@user-im1ux1wd1v
@user-im1ux1wd1v 6 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@LubabaHussen-ue1ei
@LubabaHussen-ue1ei 4 ай бұрын
እኔየምለውይችልጂ ግን በውነቱምአቃጣሪሣትሆንአቀርም
@LubabaHussen-ue1ei
@LubabaHussen-ue1ei 4 ай бұрын
አላሆይተክፋጠብቀን
@user-yb3eq7es4i
@user-yb3eq7es4i 6 ай бұрын
😊
@user-xv1sy4hv7o
@user-xv1sy4hv7o 6 ай бұрын
😢😢😢😢
@dessiemamo2145
@dessiemamo2145 6 ай бұрын
yeche balegi set asedabi dedeb nesh ethiopiawenet keber yelelesh tewuled asedsbi nesh
@MohamedKh-di7ji
@MohamedKh-di7ji 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-xv1sy4hv7o
@user-xv1sy4hv7o 6 ай бұрын
Konjo history new
@fufy2285
@fufy2285 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@hamdiabdinur
@hamdiabdinur 6 ай бұрын
KEBR LENAT ❤❤
@FetaMedia
@FetaMedia 6 ай бұрын
ዋይ ድንግልና ሊበላ
@sega4182
@sega4182 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😭😭😭😭
@samirakkk5572
@samirakkk5572 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@user-vs9eb4ef1y
@user-vs9eb4ef1y 6 ай бұрын
Enat eko nat
@kariakaria4521
@kariakaria4521 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@FetaMedia
@FetaMedia 6 ай бұрын
Wendoch gin mindnew ledinglina emdezi yemiyasgebegibachew
@user-jz1qj7xu4j
@user-jz1qj7xu4j 6 ай бұрын
🎉
@nohisack7796
@nohisack7796 6 ай бұрын
በኢትዩጰያ ይቅርታ እየጠየቅክ ሂወት ሰው መበላሸት ልምድ ወይሰ ባህልነው
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 6 ай бұрын
ይቺ ሴት ሁልጊዜ ሴሰኛ ሆና ነው ምሰራው ስትዘጋኝ
@user-xv1sy4hv7o
@user-xv1sy4hv7o 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤
@Danigech1221
@Danigech1221 10 күн бұрын
የት ነው የሸጡት ?
@dessiemamo2145
@dessiemamo2145 6 ай бұрын
endeh ayent enat 200 gize temut
@user-un3qe8kd7u
@user-un3qe8kd7u 5 ай бұрын
ይችልጅ ግን ሥታሥጠላ በማርያም ሰገጤሁሌም ማሽቃበጥ
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 5 ай бұрын
እናቴ ናፍቃኛለች😢
@mekdelawitdaniel1278
@mekdelawitdaniel1278 5 ай бұрын
ይቺ አቃጣሪዋ አስተናጋጅ አንገቷ ምናምን ሲያስጠላ
@eyob567
@eyob567 5 ай бұрын
....
@user-gq1kh9uw5k
@user-gq1kh9uw5k 5 ай бұрын
😂😂ቅሌታም ሸባ
@user-xv1sy4hv7o
@user-xv1sy4hv7o 6 ай бұрын
Dingil gin begzi yigegnal malet new are afalgugn
@Easylife-2024
@Easylife-2024 6 ай бұрын
ልጁን ከክቶ ነበረ 😂😂😂
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 4 ай бұрын
😂😂😂😊
@samirakkk5572
@samirakkk5572 5 ай бұрын
😢😢😢
@Salam-bi7ei
@Salam-bi7ei 6 ай бұрын
😢😢😢😢
@HffCds
@HffCds 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
ካላገባኸኝ ብላ የምታሰቃየው ሴት መጨረሻ
30:17
ታሰረ። መሰለኝ🤥
11:23
Faya tube ፋያ
Рет қаралды 4,8 М.
#ወቸው ጉድ ምንድነው …!!#
14:33
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 4,6 М.
Собака не хотела чтобы так вышло...❤️
0:24
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 3,9 МЛН
This or That 🛍️
0:52
A4
Рет қаралды 10 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН