ለሊት ላይ ተቀየሮ እንደ ጅብ መጮህ ጀመረ| የጥቁር ፍየል ደም መስዋዕት ተደረገልኝ|ለዚ ሁሉ የዳረገኝ ሰው ማመኔ ነው|werkezebo የኛ ጉዳይ ክፍል 25

  Рет қаралды 104,004

werkezebo ወርቀዘቦ

Жыл бұрын

#ebs #donkytube #ethiopianews #ethioinfo#eyohamedia
ለተለያዩ ጥቆማዎች እና ታሪኮን ማጋራት ከፈለጉ 0996541419 ይደውሉ

Пікірлер: 189
@user-ob5jj9cx4k
@user-ob5jj9cx4k Жыл бұрын
በነገራችን ላይ እሄ እውነት ይሁን ውሽት አላህ ይወቅ ግን የኛ አካባቢ ልጅ ብረሀላይ የስውጅብ አግብቶ ልብዙ አመት ኖሮ አረግዘች ስታረግዝ ወደቤተስቦቿ ወሰዳት እዛ ሲወስዳት ቤተስቦቿ ሁሉ የስው ጅብ ናችው ቀን አላውቀም ለሊት ላይ አንዱ አውውው ብሎ ሲጮህ ሚስትዩዋም ሁላችውም ቆዳችውን ቀይርው ተያይዘው ውጡ እኔም እዳገት ላይ ወጣሁ ፀሀይ ሲውጣ ንፁህ ስው ሆነው ብቅ አሉ ይላል ልጁ የኛ አካባቢ ይሁን እንጅ እሷ በጣምምም እሩቅ ሀገር ናት ያረብ አላህ ይጠብቀን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ብዙዎች ስለሰው ጅብ እንደሱ ያወራሉ አመድ ላይ ተንከባለው ይቀየራሉ ቆዳቸውን ቀይረው ይሄዳሉ ወዘተ ታሪኩን ስለነገርሽን እናመሰግናለን 🙏🙏
@zaromadams4966
@zaromadams4966 Жыл бұрын
አኡዙቢላህ
@zebibatube2750
@zebibatube2750 Жыл бұрын
ዉሸት ነዉ እህት ሰዉ መቸም ጅብ አይሆንም ምን አልባት ጠቋይ ይሆናሉ
@zaromadams4966
@zaromadams4966 Жыл бұрын
@@zebibatube2750 አላህነው አዋቂው
@user-tt3ir4mf6p
@user-tt3ir4mf6p Жыл бұрын
አስተግፊርላህ ለአዝም እለዚ ላኢላሀ ኢለላህ ሀዩል ቀዩም
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 2 ай бұрын
አላህ ከዚህ ዘግናኝ ስራ ያዉጣሽ እህቴ
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Жыл бұрын
እባክሽ የኔ እህት መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ you tube ላይ ገብተሽ ተማሪ ለነፍስም ለስጋም የሚሆን ትምህርት ነው❤❤❤
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
አመሰግናለው 🙏
@lalbtubebtube4393
@lalbtubebtube4393 Жыл бұрын
ብዙ እንዲህ አይነት ታሪክ ሰማሁ... ተገረምኩ... በመጨረሻ ያልኩት ነገር ቢኖር.... እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
ዋናው እሱ ነው አመስጋኝ ሰው መሆን ጥሩ ነው
@mezemirderese5399
@mezemirderese5399 Жыл бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው እውነተኛ ሕይወት እና ፈውስ እሱን ወደ ልብሽ ጋብዥው ይታደግሻል!!!
@FanomektYe
@FanomektYe Ай бұрын
ኡፍ ስታሳዝን አይዞሽ እህቴ እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ ሁሉም ያልፋል!!❤😢
@yaredy.zegiorgis6414
@yaredy.zegiorgis6414 Жыл бұрын
ይህ የአጋንንት ስራ ነው። በጾም በጸሎትና በንስሀ ከዚህ ከዲያቢሎስ ስራ አምልጭ። እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
Amen🙏
@tegstesimhwe2678
@tegstesimhwe2678 Жыл бұрын
ደግልማሪያም ተጠብቅሺ ተጠመቄ ፀልዩ ውዴ
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Жыл бұрын
ወይ ጉድ እንዲ አይነት ታሪክም አለ 🙆 እህቴ እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ
@user-wf7ls7ms8u
@user-wf7ls7ms8u Жыл бұрын
ወንድሜ እባክህ በዞህ ጉዳይ ብዙ እንዳስተምረን መምህር ተሰፋዬ አበራን ጋብዝልን ብዙ የሚማሩ ህዝብ አሉ ወንድሜ እባክህ ??ቃለ መጠይቅ ያርግልን መምህር የምትቱ በላይክ አሳዩ እህቴ እንኳን አወጣሽ አሁንም ጠንክሪ እህቴ በፁምፅሎት በስግደት ይጠፋል ንሰሀ ገብተሽ ቁረቢ እህቴ በአለማውይ ዘደ ክሄድሽ ለለቱ ሊለቅሽ ይችላል ግን በጣም መጨረሻ ትጎጃለሽ የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ ተከታታይ ???????
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
መምህር አበራን ለመጋበዝ እንሞክራለን ግን እሱ እንዲቀርብ ይሄ ታሪክ በደንብ ሰው ጋር መድረስ አለበት ሼር ላይክ እያደረግን እንቆይ አመሰግናለው
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Жыл бұрын
ውይ ያስፈራል ቢሆንም ግን አይዞሽ ሁሌም የአምልኮ ስግደት ስገጂ ፣ንስሐ ግቢ፣ፆም ፅሎት፣ፀበል ተጠመቂ፣ፀበል ጠጭ ፣ስገጂ፣አይዞሽ ይች አለም ፈተና ነች ገጠመኝ ወይም መምህር ተስፋዬ ብለሽ ዮቱብ አለልሽ አዳምጭ ገጠመኝ የማታዳምጡ እየገባቹሁ አዳምጡ፣ እግዚአብሔር ይማርን ሁላችንንም
@nazrul4837
@nazrul4837 Жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ ፈላ በጣም ያስፈራል ስንት አይነት ሰዉ አለ አላህ ይጠብቀን
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Жыл бұрын
ኢየሱስያድናል❤❤
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 Жыл бұрын
የአእምሮ ስብራት በሂደት ይድናል ፆም ፀሎት ስግደት ቁርባን አዘውትሪ እምነትሽ በአንድ አምላክ በስላሴ ይሁን ለውጥሽን በቅርብ ታይዋለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
Amen 🙏
@Hani-nw8zy
@Hani-nw8zy Ай бұрын
መምህር ተስፋይ በለሽ ግብ የኔ ውዴ እህታ እንኳንም እመ ፍቅር ኣወጣቺሽ ተመስገን የኔ ገታ❤❤❤❤
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
እንዳታገቤ ያ ቃል ኪዳን ያስገባሽ 😭😭😭 ቅዱስ ቁርባን ወስጄ እግዚአብሔር ይርዳሽ ብፅሎት ጠንክረ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ወይኔ ርዕሱ ሲያስፈራ 😨😨 በዚህ መንፈስ ርኩስ የምትሰቃዩ ሰወች እግዚአብሔር ያስባችሁ 🤲🏿በእምነታችሁ ፀልዩ ተጠመቁ ፁሙ ስገዱ ክርስቲያን ከሆናችሁ ቁረቡ 🙏🏿አለፍ ሲልም የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ አዳምጡ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይሄን ጀግና መምህር ስለሰጠን 😢አንቂያችን ነው
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
🙏🙏 እውነት ነው የምንም ጊዜ ኮከብ ታማኝ ቤተሰቦችን በመሆንሽ ደስተኞች ነን 🙏🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
@@werkezebo_Cherkose_show አመሰግናለሁ 🙏🏿
@walitamariyam6971
@walitamariyam6971 Жыл бұрын
ጎበዝ እውነት ነው የልቤን ነው የገለፅከው ። ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይግለፅልህ።
@zmare2357
@zmare2357 Жыл бұрын
እየሱስ ያድናል ይወጋ በደሙጉልበት
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
amen🙏
@heavenfantaw420
@heavenfantaw420 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይወድሻል አሁንም በፇም በፆለት ትጊ
@Haerg.
@Haerg. Жыл бұрын
ጉድ በስላሴ እመብርሀን ከጉድ አወጣችሽ አይዞሽ አሁንም ወደፈጣራሽ ተጠጊ
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 2 ай бұрын
ደግምት አድርገውበት ነው
@user-zm4io8yf1t
@user-zm4io8yf1t Жыл бұрын
ደግመሽ ጸበል ግቢ እህቴ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
እንዳለቺው ወደ ክፍለ ሃገር ገጠር ተመልሳ ብታስተምር በጣም ትልቅ ስራና ብዙዎችን ልታተርፍ ትችላለች።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
ልክ ነው ሃሳቧ እንዲሞላ ምኞታችን ነው
@alemayehu-ts7lg
@alemayehu-ts7lg 2 ай бұрын
የኔ እናት መፍትሄው የዲያቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ነዉ ቃሉ የሚለው ሌላ ምንም መፍትሂ የለም እየሱስ ብቻ እና ብቻ ነዉ መፍትሔው ወደ ጌታ ነው መፍትሄው እሱ ብቻ ነው
@amyam2368
@amyam2368 Жыл бұрын
ፈጣሪ እንኮን አተረፈሽ እውነት ብለሻል ሰንቱ ወቶ የቀረው
@alemhmeskel5838
@alemhmeskel5838 Жыл бұрын
እሄ ሚዲያ ከሃይማኖት አባቶች ጋር ግንኙነት ቢኖራቹ ደስ ይለኛል ዶክተር ስለ መንፈስ ምን ያውቃል ከመምህር ተስፈዬ አበራ ጋ ብታገናኛቸው አይደለም እስከ ያ የሰው ጅብ የተባለውም ይድናል
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Жыл бұрын
በመንፈስ የተያዙ ዎንዶችና ሴቶች ኣሉኩ ያሳዝናል ፣ጸበል ውሰጂው ዎዶ ኣይደለምኮ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው 🙏🙏
@mogeskebede9627
@mogeskebede9627 Жыл бұрын
ወንድሜ የዚህች እህታችን ህይወት በህክምና አይደለም መፍትሄው እውነተኛ መፍትሄ እግዚአብሄር ብቻ ስለሆነ በሌላ መልኩ አስቀድማ የነበረችበት ህይወት የሃጢያት ስለሆነ የሀጢያት ውጤቱ ደግሞ ሞት ስለሆነ ከዚህ በህዋላ ደግሞ እንደእህቶቻችን የሰላም እና የደስታ ህይወት መኖር እንድትችል ነው መርዳት ያለብን ከዝሙቱ ተላቃ እንድትኖር ህይወትዋን መለወጥ የመጀመሪያ ስራ መሆን አለበት ስለዚህ አገናኘኝ
@user-fo5wg2xl4x
@user-fo5wg2xl4x Ай бұрын
የእኔ እህት በእውነት መምህር ተስፋዬ አበራ ዩቱብ ተመልከቺ ፀበል ተፀበይ ፀልይ ስገጂ ቅዱስ ቁርባን ተቀበይ ንስሃ ግቢ
@menbermekonen2496
@menbermekonen2496 Жыл бұрын
የሴተኛ አዳሪዎች ገጠመኝ ይሰቀጥጣል በእርግጥ ዝሙት ሀፂያት ነው ለሀፂያተኛ ማስተማሪያ ይህን ይገጥማል ፈጣሪ ከዚህ ይሰውር
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
amen
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ አደለም አንቺ ያኛው ሰውዬ መዳን ይችላል
@alemhmeskel5838
@alemhmeskel5838 Жыл бұрын
እኔም እያሰብኩ ነበር ሰውዬውም ይድናል ልክትዋ የመንፈስ ውጊያ ቢገባት ታድነው ነበር አሁንም ውግያው ይቀራታል እና እግዛብሔር ይርዳት
@msitred8675
@msitred8675 Жыл бұрын
ሀያዛሸ ጌታ ያደንሸ ፀበል ኢጂ
@birtkuantenker9597
@birtkuantenker9597 Жыл бұрын
ኧረ ከባድነው አኔም በዚ ታራክ ውስጥ ነው ያለፍኩት የምር እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት 😭😭😭😭የአስራሶስት አመት ልጅ አያለሁ ነው የቡናቤት ስራ የጀመርኩት 😭😭😭ደላላው ስራ ልያስገባኝ ተያዥ አቶ ከዚ እሄን ስራ አስገባኝ 😭😭😭ልጃገረድ ነበርክ ከዛ የመጀመርያ ቀን የወሰደን ሰውዬ ድንግሌን ከወሰደ ቦሃላ በሬድ ልይነሽ ብሎን ኮደምን ፊቴላይ ወረውሮ የሰጠኝን ብር ይዞበኝ ሄድ ብቻ ታሪክ በዙ ነው ብታ እግዚሃብሔር ይመስገን አሁን በጥሩ ሁኔታ ላይ ነኝ ዱባይ ሰው ቤት እየሰራሁ ነው ፀፀት ግን አሁንም አለ ወዶችን በጨራሽ አላምንም😭😭😭🙏
@user-wf7ls7ms8u
@user-wf7ls7ms8u Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እንኳን እግዚአብሔር አወጣሽ መጨረሻሽንያሳምርልሽ
@magdasgasd5728
@magdasgasd5728 Жыл бұрын
Yene enat hayizosh
@satgraway292
@satgraway292 Жыл бұрын
አይ የሰቶች ጉድ አይይይይ 😭😭😭😭
@yourdanos8624
@yourdanos8624 Жыл бұрын
እረ በስማም ይቅር በለን ፈጣርየ ሆይ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ
@jamilaatta823
@jamilaatta823 Ай бұрын
Yallh yarabe besmellh
@meazaassefa758
@meazaassefa758 Жыл бұрын
የኔ እሕት እንኳን አወጣሽ፡ የሆነብሽን አምናለሑ። የአጋንንት ስራ ነው፣፡ ከዚሕ ሁኔታ ጨርሶ ነፃ የሚያወጣሽ ነፍሱን ስለ እኛ በመስቀል የሰጠው ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው፡ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ ፣ የሚያስተምሩበትም ቦታ ሂጂ፣
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
Amesegnalew 🙏
@millimilli-cq5dh
@millimilli-cq5dh 2 ай бұрын
የክፍለ ሀገር ስወች ጉዳችሁ ብዙ ነው
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
በንስሀ በፆለት በፆም በስግደት ፀበል በመጠመቅ ይህንን የመሳሰሉ አጋንት ማስወጣት ይቻላሌ እነዛምንም ሰወ እና የሰው ጅብ እየሆኑ እሚቀየሩትን ከማግለል ይልቅ ቀርቦ በማገዝ ከዚህ አይነት የመከራ ህይወት እንዲወጡ ማድረግ ይቻላል ።አጋንትን መገበር እና ማወራረስ በየቦታው አለ ።እነሱም ተጎድተው ሰውንም ይጎዳሉ ።ዋናው በፆለት መበርታት ነው። ግገጠመኝን አዳምጭ ምንም እንኩዋ ፈጣሪ ፈቅዶ ብትነቂም ብዙ ይቀርሻል እና የመምህር ተስፋየ አበራን ትምህርት በዩትዩብ አዳምጭ እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 Жыл бұрын
ወይ ታሪክሽ ሲያስፈራ ኡፍፍፍፍ ጨካኝ ነሽ ከአምስት ወር በላይ መቀመጥሽ ውይይይ እኔ ብሆን አንድ ቀን አላድርም በፍራት እወድቃለሁ እንካንም የዳንሽ በሰላም ወጣሽ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው 🙏🙏
@rozaahmed7472
@rozaahmed7472 Жыл бұрын
የስድት ስልሳ ስድስት ሀብት ለማግኘት ብለው የሚያደርጉ ነገር ወደጅብነት እየቀየራቸው ነው
@tsigiyeabebe9217
@tsigiyeabebe9217 Жыл бұрын
ወደ ሙሉወንጌል ቀጠና ሁለት ቸርች ነይ ክርስቶስ ነጻ ያወጣሻል እህቴ ጦር ሀይሎች አካባቢ
@Hani-nw8zy
@Hani-nw8zy Ай бұрын
አረባክህ ተጨማር ስይጣን ልታይዛት ነዉ እግዚኣብሔር ይገፅፅህ የምገርም ነዉ😢😢
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 Жыл бұрын
እሁፍ ይስጨንቃል
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
betam
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 2 ай бұрын
አይዞሽጸ በልሂጂ ፈጣሪይማርሽ
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 Жыл бұрын
ወይዘድሮ እማይሰማ የለ
@betigeda7693
@betigeda7693 Жыл бұрын
ለዚህ መዳኒቱ እየሱስ ብቻ ነው
@Hani-nw8zy
@Hani-nw8zy Ай бұрын
መምህር ተስፋይ ኣበራ ገጠመኝ ብለሽ ግብ የኔ ውዴ🙏🙏🙏
@betlhemtesfaye5423
@betlhemtesfaye5423 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏በስማም በስማም
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
🙏💓
@annanmuse7380
@annanmuse7380 Жыл бұрын
ደረቅነሽ
@moneyworldd85
@moneyworldd85 Жыл бұрын
Tamagne egziabher new yegziabher tebeka lehulachenem yehun bedemu yeshefnen
@user-wr4tv3lr1s
@user-wr4tv3lr1s Жыл бұрын
ያረቢ በጣም ያሳዝናል። እኛ ኣከባብ ኣንዲ መንደር ሙሉ የነዝህ ዘር ኣሉ በቀን ሰዉ ስሆኑ በሌልት ደግሞ ጂብ ይሆናሉ እና የተለመደ ነገር ነዉ ዘራቼዉ ይታወቃሉ ኣንዲ ቀን የሞተ በሬ በልተዉ ብዙ ጂቦች ይሞታሉ ከዛ ኣንዱ የኛ ጎረቤት ነዉ ኡሱም ሞተ ከዛ ቤተሰቦቹ ወደ ስዴት ህዶ መተ ብለዉ ለቅሶ ኣደረጉ ብቻ ታርኩ ብዙ ነዉ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እስኪ በደንብ ንገሪን አካባቢው የት ነው? መቼ ነው ይሄ ነገር የተፈጠረው
@user-wr4tv3lr1s
@user-wr4tv3lr1s Жыл бұрын
ኣከባብዉ ራያ ይባላል የተፈጠረዉ በቅርብ ግዜ ነዉ ኣሁንም ሰዎቹ ጂብ በለክ ከሰደብካቼዉ በህግ ያስቀጡሃል ሌላ ታር ኣንድ ሴት ልጂ ሌልት ጂብ ሁና በምትንቀሳቀስት ወቅት ኣንድ የበረሃ ጂብ ያገኛት እና ያዉ ተገናኛት እና ኣረገዘች ከዛ ከወራት ቡሃላ ህክምና ህዳ ተገላገለች እና ኣራት ጂቦች ወለደች እላሃለዉ ወላህ ነዉ እምልህ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
ምንንን 😱😱😱😱😱😱😱
@user-kq7tg2uc1z
@user-kq7tg2uc1z Жыл бұрын
አኡዚ ቢላሂ ያስፈራል ግን እሱ ሲወጣ አትወጭምደ 🙄🙄
@shawakaba
@shawakaba 2 ай бұрын
Yaa.Rabii ya.Allah subahanallah Yaa.Rabii koo.Ethiopia keesaa.wanii.dhabamee.hijiruu.Ayee.Ethiopia 😥😥😥
@brishbeti3073
@brishbeti3073 Жыл бұрын
ገጠመኝ አዳምጭ በመምህር ተስፍዬ
@asaw1499
@asaw1499 Жыл бұрын
Wayi good Ene samiraa mitebali Gadangaa yeni ye gabachibaten Min inda waxati axicha talewu
@alemamare9937
@alemamare9937 Жыл бұрын
አረእኔየሚገርመኝሌላውእዳለሆኖ.የሆነሰአትስነቃአብሮኝነውየሚሉትነገርአልገባአለኝለምን
@user-og6eq3ly9m
@user-og6eq3ly9m 5 ай бұрын
ይሂ ነገር ያባቴ ጓደኛም በድብቅ አግብቶ ለብዙ ጊዜ ቆይተው በድገት ተቀይራ አመድ ስትልስ አይቶ እሱም መፈሱ ተጋብቶበት አብሮታመመ ሞተ እናም የሰይጣን መፈስ ነው ግን ፊዚካል አይቀየሩም
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
ፀሎት እና ፀበል እንዳታቆሚ እርኩስ መንፈሱ ተመልሶ ይገባብሻል ደሞ ያልተሸኘ እርኩስ መንፈስ ስላለብሽ ነው ሰላም የሚነሳሽ በደንብ በፀሎት ትጊ እህትሽ ከUSA
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
አመሰግናለው ውድ እህቴ 🙏🙏
@fafizuzutube7522
@fafizuzutube7522 Жыл бұрын
እሚገርም ነውወሬሽ ሸይጧንሺን ወደዛ በእምነትሽ ሂደሽ አላቂ ነገር ግን የሰዉልጂ እንደት ይቀየራል እንዴት ጂብ ይሆናል ነው እምታወሪዉ አጣሽ እውነት ፈጣሪሺን እምትፈሪ ከሆነ
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
በስላሴ ስም እመቤቴ ትገፅጠዉ ገጠመኝ ስሚ መምህር ተስፋዬ አበራብለሽ እህቴ የቡዳ ዛር እና የቡዳ መንፈስ ስራ ነዉ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክም አድምጭ አቤቶ አድነኝ ከዚህ ነገር አዎ የሰዉ ጅብ አለ እነሱም የቡዳ መንፈስ የተዋረሱ ሰዎች ናቸዉ ባለ ታሪካችን ግን የቤተሰብሽዛር መንፈስ ነዉ በዚህ ስራ ላይ እንድትገቢ ያሰገሽ ግብሩ ሚያገኛዉ ስትዘሙቺ ነዉ ያንቺ ታሪክ በገጠመኝ ታገኚዋለሽ በይቱብ ስሚ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ንስሀም ግቢ ምሰሪዉ ስራ አፀፊ ነዉ
@tsigealemsgd3036
@tsigealemsgd3036 Жыл бұрын
Yasferal
@user-jk2ev9wk8o
@user-jk2ev9wk8o 2 ай бұрын
እኔም በ ዓይኔ ኣላይሁም ግን ጎረ ቤ ልይ ሆና ልጅም ነብራት አኔ ነይ ብየ በለሊት ልጆችን ቤት ክፈቱ ብየ ኣስገባሑዋት ክዛ እርይ አሉ ምነው እ ንስሳ ትቀይርች አሉ ክፈቱ ብየ ኣወትሑዋት ሄደች ብትዋቱ ጎረቤቶች አንት ለሊት ማሃል ቆማ አህያ ዓይነት ጅብ መሳይ ትልቅ እንስሳ ሆነች አሉን
@user-of8zl3gj7z
@user-of8zl3gj7z 2 ай бұрын
👍👍👍👍
@hanakebede282
@hanakebede282 2 ай бұрын
ቤትሕ በጣም አሥተማሪ ድንቅ ቤትነው ???እንዴት አይነት ድፍረት ቢኖረቸው ነው ስለሰሜት ወንድፊት የሚወሩት ገረመኘ እኔንጃ ምናልባት እኔ ነኘ በሸተኘዋ
@ganatmeherat1631
@ganatmeherat1631 2 ай бұрын
Bayesus sem😢😢
@Saraburtukala-kb8cz
@Saraburtukala-kb8cz 2 ай бұрын
ዘንድሮ ምንሰማው ሁሉ ጆሮ ሚበጥስ ነው
@umaniyyaatube5561
@umaniyyaatube5561 Жыл бұрын
Endet yaseferal ballha 😭😭
@azaluazalu4402
@azaluazalu4402 Жыл бұрын
unkan igzabere awaxash ihet igzabere yemesgen
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 2 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ሰይጣን እማያመጣው ነገር የለም
@user-qx1fk4nb4r
@user-qx1fk4nb4r 2 ай бұрын
ልክስክስ አለ ትላለች ካላወቅሽ ጠይቂ ሰባተኛ ነዉ እጂ አቶቢስ ተራ ምንም የለም ከክፍለ ሀጉር የሚመጡቶች ይቆማሉ እጂ
@Elsakidanuchannel
@Elsakidanuchannel Жыл бұрын
Getemegn a damcı memhr tesfaye abera blesh bzu endanci aynet tarik yalacew ahun hiwetacew yeteqeyere alu ebaksh ehte
@user-sr5hz1um9s
@user-sr5hz1um9s Ай бұрын
አካባቢ ብትናገር
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Жыл бұрын
ትናንትና ሁሉም ኣላዳመጥኩም ነበርና፣ ልጁ ያሳዝናል በመንፈስ ታስሮ ነው የተረገሙ ሰዎች ናቸው ያደገሙበት ኡፍፍፍ ኣሳዘነኝ ዎንድሜ በመንፈስ ታስሮ ያሳዝናል። ቢቻል ወደ መምህር ግርማ ውሰጂው መንፈሱ ይወጣል
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
🙏🙏
@Saraburtukala-kb8cz
@Saraburtukala-kb8cz 2 ай бұрын
ጨርቆሴ እንዳይበሉክ እሽ ዳኒ ተጠንቀቅ
@jamilaatta823
@jamilaatta823 Ай бұрын
አዉዚቢላህ ምንሸይጣን የረጅም uuuufffffffffff😢😢😢😢
@zebibashemsu4913
@zebibashemsu4913 Жыл бұрын
ስልኬ እንቢአለኝ ድምፁ አንቢ አለኝ ኮሜንት ሳይ እኛም ሰፈር ወደ ፉሪ የሰው ጅብ አለ ይባላል እኔ 5ወር ተሰቃየው ቤቴ እየነደደ ውሀ እየተደፋ ምግብ እየጠፋ ሽንት በሀይላንድ ብቻ አልሀምዱሊላህ በቁርአን በዱአ ጠፋልኝ አላህ ተንኮል ሚሰሩትን ልቦና ይስጣቸው አልታረም ካሉ በራሳቸው ይገልበጥባቸው እኛም ኧረ አላምንም ከምንል እንዳለ ራሳችንን አሳምነን ለፈጣሪያች ሁሌ መለመን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው እስኪ በደንብ ዘርዘር አርገሽ ንገሪን
@genetabebe1006
@genetabebe1006 Жыл бұрын
Memher Tesfaye Abera & Efetah Tesfaselse Yemelwen KZfaq channel Adamech Getemgn & Weye Fetena Yemelwen.
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
🙏👍
@wisechange5910
@wisechange5910 Жыл бұрын
እህህህህህ ወይ የሰው ልጅ ....
@zezotube9669
@zezotube9669 2 ай бұрын
Anchi lemin wettesh athejim
@rihanarihana3829
@rihanarihana3829 Жыл бұрын
ግን ለእንግዶች ውሀ ማቅረብ ይልመድባችሁ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
እሺ እንታረማለን ቀጣይ ላይ እናቀርባለን
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf 11 ай бұрын
😮😮😮
@samuujimmaa662
@samuujimmaa662 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@SalamSalam-iv4cy
@SalamSalam-iv4cy Ай бұрын
እቅዱ ይፍረስ ስራው ይፍረስ
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Жыл бұрын
Eyesus kerstous yegesesew.!!
@elsabethhaileselassie3330
@elsabethhaileselassie3330 11 ай бұрын
Liju gn bezi mekera wust kemiker tsebel bitwesjiws wedo aydelemko wyyy.
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Жыл бұрын
አድርሳት ወደ መምህር ተስፋየ እና እዛ መፍትውን ታገኛለች
@user-kp8pt4yp1c
@user-kp8pt4yp1c Ай бұрын
ቡዳ የሚባለው በተለምዶ ናቸው አይ የሤት ሒወት
@genetabebe1006
@genetabebe1006 Жыл бұрын
Efetah Tesfaselse Yemelwen KZfaq channel Adamech Getemgn & Weye Fetena Yemelwen Memher Tesfaye Abera
@betigeda7693
@betigeda7693 Жыл бұрын
ሰውዬውም መፈታት አለበት
@ineshabayinesh2225
@ineshabayinesh2225 Жыл бұрын
🤦🤦😭😭
@user-sr5hz1um9s
@user-sr5hz1um9s Ай бұрын
ሰትሄድ አልፈለጋትም
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 2 ай бұрын
እሄ ያጋንት ስራ ነው😢😢😢😢ጸበል ግቢ
@user-um6mj1qu9m
@user-um6mj1qu9m 5 ай бұрын
የሰው ጅብ እና የሰው ጉዱ ያለው ሚስጥሩ ሴተኛ አደሪዎች ጋ ነው የማትሰማው ጉድ የለም፡ እነሱን ከጠየቅ ነገር ግን ከአውሬ ይልቅ የሰውን ልጅ በጣም በጣም ትፈራለህ
@elsabethhaileselassie3330
@elsabethhaileselassie3330 11 ай бұрын
Gn sewn aybelum ende sikeyeru koy?!!!!
@nathanyohannes7191
@nathanyohannes7191 Жыл бұрын
ጌታ፡እየሱስን፡የግል፡አዳኝሽ፡አድርገሽ፡ብትቀበዪ፡መፅሀፍ፡ቅዱስ፡ማንበብ፡ከዛ፡አጋንንትንመቃወምመካድ
@weinnysissay659
@weinnysissay659 Жыл бұрын
Buda new.egziabher enquan aterefesh.
@fenetdheresa3910
@fenetdheresa3910 Жыл бұрын
😥😥😥😥😭😭😭
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
🙏🙏
@bipbip8988
@bipbip8988 Жыл бұрын
ምንምብትቸገሩ. የተሻለነገር ስሩና ተዳደሩእንጂ የማታውቁትንወንድ ተከትላችሁ አትሂዱ
@messiphone-qi6se
@messiphone-qi6se Ай бұрын
ምን አባሽ
@hshs2981
@hshs2981 Жыл бұрын
አዳሜ የማታቂው የሩቅ ሰው አታግቢ ተፈጥሮነው ቡዳማለትነው
@user-bx2kw2mz9z
@user-bx2kw2mz9z 2 ай бұрын
👍👍
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 147 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 51 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 79 МЛН
Why didn’t Nika like my long and beautiful nails? #cat #cats
0:25
Princess Nika cat
Рет қаралды 150 МЛН
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
ДоброShorts
Рет қаралды 6 МЛН
1❤️ #shorts
0:24
Saito
Рет қаралды 7 МЛН