ለማን እየተወንን ነው? - ዘገየ ቸርነት (ዶ/ር) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር

  Рет қаралды 12,271

HintseTube

HintseTube

3 жыл бұрын

በ”ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት የቀረበው የዘገየ ቸርነት (ዶ/ር) መልእክት፣ አማኞች የሰይጣንን ፈቃድ እምቢኝ በማለት የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዴት ሊፈጽሙ እንደሚችሉ ያመለክተናል።

Пікірлер: 45
@tigistworku6959
@tigistworku6959 4 ай бұрын
Thank you bless u 🙌
@abeltesfayeofficial3725
@abeltesfayeofficial3725 3 жыл бұрын
እንደ አርክቴክት እና ዶክተር የሚሰራ እርሱ ግን በእግዚአብሔር ልጅነቱ ብቻ የሚኮራ ብርቅዬ ክርስቲያን ነው። His thoughts always diverge and uplift me to the supreme level of illumination.
@birukfekadu
@birukfekadu 3 жыл бұрын
ወንድም ዘገየ በአራት አመት አንዴ ሰብኮ ለአራት አመት ተፅዕኖ የሚያሳድር ሰው
@bunatube5897
@bunatube5897 Жыл бұрын
ሁሌም ያንተን ትምርት ማየት አልሰለችም አመሰግናለሁ ወንድም ዘገየ
@ethiovision4985
@ethiovision4985 8 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ዶ/ር ዘገየ ጸጋውን ያብዛልህ
@finotegebremichael8600
@finotegebremichael8600 3 жыл бұрын
It is for freedom He has set us free!!! Thank you so much for this simple yet profound message!! God bless you!!
@yonatanwerku7399
@yonatanwerku7399 3 жыл бұрын
ሕንጸት፣ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ!!! ዶ/ር ዘገየ ቸርነትን በሚገባ አልተጠቀምንባቸውም፤ እባካችሁ ይህኝን ሰው እንጠቀምባቸው። ዶ/ር ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርኮት፤ ከእርሶ ብዙ ተምርያለሁ፣አትርፍያለሁ። ከቻላችሁ በ"ምን እንጠይቅሎ" ላይ አቅርቡልን።።።
@munhagos272
@munhagos272 3 жыл бұрын
እረ በስራው ከሆነ እንጂ በእድሜ አንቱ የሚባል ሰው አይደለም
@endashawtsige7966
@endashawtsige7966 9 ай бұрын
እጅግ እጅግ ጥልቅ ቃል ተባረክ
@tekalegnlodiso1447
@tekalegnlodiso1447 Жыл бұрын
እኔ ይኸን ወንድም ዮቲዩብ ላይ ያገኘሁት በቅርቡ ነው ። ነገር ግን ትምህርቶቹና የሚያነሳቸው ሀሳቦች በጣም መሳጭ ህይወት ለዋጭ ሆነው አግቼአቸዋለሁ ። እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው
@birukfekadu
@birukfekadu 3 жыл бұрын
የምንደረደርበት ቃል ኤፌ 2 ፥1 ይሄን ቃል ሳነብ ሼክስፒር "ዓለሚቱ መድረክ ናት እኛ ሁላችን ደግሞ ተዋናዮች ነን" የሚለው ነው። አንድ ጥያቄ ተውኔቱ ምንድነው? ይሄን ቃል ሳነብ ታዲያ ያስፈራኛል! "በፊት በአየር ላይ በሚሰራው ፈቃድ አለቃ ተመላለሳችሁ" ተፈጥሮዋዊ ሰው የልቤ ሀሳብ የሚለው የሚቀምረው ስርዓት በአየር ላይ ባለ አለቃ ፈቃድ ነው ፣የተውኔቱ ፀሀፊ እርሱ ራሱ ሳይሆን ሌላ ነው። ሰው የሚኖረው በራሱ ልቦና ምርጫ ጡዘት እየመረጠ ይመስለዋል ግን ሰይጣን ነው ይላል ደራሲው፤ እንደ ጳውሎስ እንደሚለው ተውኔት እየተወንክ ነው። የተውኔቱም ደራሲ ሰይጣን ነው።ለዚያ ሳይሆን ይቀራል ኢየሱስ " የሚያደርጉት አያውቁም" ያለው ፣ሰው በራሱ ምርጫ ሃሳብ ፈቃድ ኗሪ ይመስለዋል፤የሰው ልጅ እስክሪፕት ነው የሚተውነው፤ የቁጣ ልጅ በመሆኑ እስሪፕት ነው የሚተውነው፤ ስለዚህ የሚያደርገው ነገር የተፃፈ ስክሪፕት ነው፣ሁለት ተዋናዮች አሉ በዚህ ምድር። አለም በክፉ ተይዞአል እኛ ከእግ/ር ነን ።የእግ/ር ፈቃድ አንድ ሀሳብ ነው የዚህ ዓለም ገዢ ሌላ ሀሳብ ነው።ሰው የሚባለው ፍጥረት ለእነዚህ ሁለት ፈቃድ ይኖረዋል። የዚህ አለም ሀሳብ/ፈቃድ ሀሳብ የሚሰርቅ ፣የሚያጠፋ ቃለ ተውኔት የመገዳደል የኑሮ ዙዬነው ፣ ይህ የኑሮ ድራማ ነው፣ ይሄ ገና ታሪክ ሀ ሲል የጀመረ ነው ይሄ የዘንድሮ ጉዳይ ሳይሆን ታሪክ ጭምር ነው፣ ይሄን ለመተወን ሁለት መሆን ብቻ በቂ ነው፤ታሪክ ብለን እንኳ የምንኮራበት፤ታላቅም ታናሽም የምንሆነው fit በመሆን ነው፣ it has all be in their ታላቂቱ አሜሪካ ትልቁ ቦንብ ያላት ነው ። ከዚህ መድረክ ተጎትተው የወጡ ነፃ የወጡ፣ የመንግስት ፈቃድ የሚያስፈፅሙ ከዘር ከቋንቋ ወጥተው ለክርስቶስ የሚኖሩ አሉ፣ተነጥቀው ወጥተው የክርስቶስን ፈቃድ የሚያስፈፅሙ።ለዚህ ነው ጌታ ኤክሊሺያን ማለትም ፓርላማዬን እመሰረታለሁ ያለው፤የመንግስቴን ፈቃድ የሚያስፈፅሙ፣ ጥያቄው የትኛውን ተትውናልህ ነው? አየሩ እንደተጨናነቅ እናውቃለን በተውኔቱ ፅሁፍ፣ተፈጥሮዋዊ ማንነት በብዙ ይገፋል፣ ይሄን የሰው ልጅ ለማጥፋት የተፃፈውን ለመተውን እንገፋለን፣ የሰው ልጅ ለማጥፋት በተቀመረው ድራማ እንገፋለን፤ብዙ ነገር ከዚህ ተውኔት ለማውጣት የሚገፋ አለ ፣መልዕክቴ ንቁ ነው ነው። ከዚህ ከዓለም መድረክ መውረድ አይቻልም።መሆን አይችልም። ከዚህ ለመወረድ ነፃነት ይፈልጋል። ከዚህ ለመውጣት ነፃነት ይፈልጋል።ነፃነት በምኞት አይሆንም። አእምሮንም በማልማት አይሆንም፣እስርቤቱ ሰው መሆን ነው ፣ የላቀውን ከፍታ ለመያዝ አንድ መንገድ ብቻ ነው ያለው፣ጌታ ለኒቆዳሚዮስ እንዳለው " የሰው ልጅ መሰቀል አለበት" ፣their is not highway to freedom ,በጌታ መስቀል ተሰቅለህ አዲስ ማንነት ማግኘት አለብሀረ፤ ችግሩ እኔው ነኝ ፣ሰው መሆኔ ነው ችግሩ the only way to be free is to get destoyed ፣ ከዚህ ውጭ ያለው ተራ ድራማ ነው፣ ከዚህ ነፃ መውጣት የሚቻለው ከክርስቶስ ጋር በመስቀሉ በመተባበር ነው፤ ለነፃነት ያለው መንገድ ያለው ይኸው ነው ሌላው ተራ ድራማ ነው ፣ እኛን ከእኛ ነፃ የሚያወጣን ይሄው እውነት ብቻ ነው።ከዚህ ላነሰ ነገር ነፃ የወጣ ሰው ራሱን ሊሰጥ አይገባም አይገባውም ።ሰውነታችሁን ለዚህ ስጡ፣ this the high call to librity ከዚህ ድራማ የሚያወጣችሁ ከሆን ሸሹ ፣ከምንም አይነት ተቋም ፣ድርጅት፣አስተሳሰብ ሽሹ፣ ምክንያቱም ከፍታዊ ጥሪውን ስለሚያንቋሽሽ ነው። በነፃነት እንድንኖር ክርስቶስ ነፃ አወጣን ። በነፃነት አደባባይ የምንኖረው ደግሞ በፍቅር ነው፣ሰውን ከመውደድ በፍፁም ፍቅር ሰውን ከመውደድ የሚይግደደን ምንም አይነት ሴራ አንስተውም እናውቀዋለን ይላል ጳውሎስ ፣በአየሩ ላይ የሞላውን የሃሳብ ሸረሪት ድርን መገንዘብ ያስፈልጋል። እግ/ር ይረዳን አሜን
@bunatube5897
@bunatube5897 Жыл бұрын
Nic
@shakainamedia5441
@shakainamedia5441 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን
@afeworklulu9779
@afeworklulu9779 Жыл бұрын
Yetbarkhe wendmie God bless u
@AB-wg1cr
@AB-wg1cr Жыл бұрын
Amen !
@user-lg7hq1it1x
@user-lg7hq1it1x Жыл бұрын
ተባረክ
@yonigirma8695
@yonigirma8695 Жыл бұрын
ዶ/ር በጣም ተባረኩልን 🙏
@edengenet5529
@edengenet5529 Жыл бұрын
Amen🙏
@professionalsworld9291
@professionalsworld9291 3 жыл бұрын
ዶ/ር አርኪቴችት ዘገየ ቸርነት እግዚአብሄአር ይባርክ፡፡ አሜን
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg Жыл бұрын
አሜሜሜሜሜን!!!!!!
@selameshetu6952
@selameshetu6952 3 жыл бұрын
ተደጋግሞ ሚደመጥ!! God bless you!!
@sabam473
@sabam473 3 жыл бұрын
So true. Everybody I shared this video with says the same thing.. Just listened to it for the third time myself..
@abejebelay8930
@abejebelay8930 3 жыл бұрын
ብሩክ ሁን ወንድማችን!
@redietm.2559
@redietm.2559 2 жыл бұрын
How powerful message?
@mimethio7945
@mimethio7945 3 жыл бұрын
Selamh ybza wendm Zegyhu kene betesebh tebarek Ewnet new masitewal ysten silayhuk des bilognal.
@lidyafekadu6554
@lidyafekadu6554 3 жыл бұрын
ለመቀበል ቢክብድም፣ እውነቱ ግን ይህ ነው። ግን ነፃ መውጣት ቅፅበታዊ ብቻ ሳይሆን ሂደትም መሆኑ መሰመር ይገባዋል። ጌታ ይባርክህ ወንድም ዘገየ
@bogaletadesse8687
@bogaletadesse8687 3 жыл бұрын
Wonderful message! Thank you 🙏 Blessings more and more!
@millionshiferaw9217
@millionshiferaw9217 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ በክርስቶስ እየሱስ ይባርክ!!
@yohannesgeleta5017
@yohannesgeleta5017 3 жыл бұрын
የጊዜው መልዕክት!! It is a due time message!!
@user-iq4jo3do7e
@user-iq4jo3do7e 3 жыл бұрын
Thank you
@bermudab3636
@bermudab3636 3 жыл бұрын
Just wow!
@birikithabte2853
@birikithabte2853 3 жыл бұрын
Wow what a wonderfully massage
@tsegazeaba.6400
@tsegazeaba.6400 3 жыл бұрын
Touching 🙏
@amsalework1
@amsalework1 Жыл бұрын
Amazing!!!
@Saron202
@Saron202 3 жыл бұрын
God bless you. Amazing message.
@dawitgetachew8726
@dawitgetachew8726 3 жыл бұрын
Thank you🙏 God bless!!
@yonatanwerku7399
@yonatanwerku7399 Жыл бұрын
ሕንጸቶች እባካችሁን Dr. zegeyen ደግማችሁ ጋብዙልን። ከዮናስ ዘውዴ ጋር እንዳደረገው ያለ ቃለ-መጠየቅ ብታደርጉልን። ምንአልባት በvideo እንኳን ባይሆን በሕንጸት ድረገጻችሁ ላይ ብትጽፉልን or በምን እንጠይቅሎ ላይ ብታቀርቡልን። ከዮናስ ዘውዴ ጋር ያደረገውን ቃለ-መጠየቅ ያለው ካለ Please please
@fitsumzewdie5617
@fitsumzewdie5617 3 жыл бұрын
Precise an powerful message . You are blessed.
@abenezeralemayehu2449
@abenezeralemayehu2449 3 жыл бұрын
Free will is an illusion. This guy always amazes me.
@seblewoyessa6913
@seblewoyessa6913 3 жыл бұрын
Great teaching! God bless you!!
@eyosiyasbefikadu7625
@eyosiyasbefikadu7625 3 жыл бұрын
ትልቅ ሰው
@birukfekadu
@birukfekadu 3 жыл бұрын
ህንፀቶች ምንአልባት የዛሬ ሶስት ወይ አራት አመት በ ETC በተደረገ የስነፅሁፍ አመታዊ ፕሮግራም ወንድም ዘገየ ዲስኩር አቅርቦ ነበር።እሱን ዲስኩር ማግኘት ከቻላችሁ upload ብታደርጉልን ።አመሰግናለሁ
@kibrutadese1864
@kibrutadese1864 Жыл бұрын
በጣም የምገርም እይታ ነው ፤ እውነታም ማለት ይቻላል :: ግን ሁለት ጥያቄ አለኝ 1 የተውነቱ ፀሀፍ አይደል ወይ እኛን የምያንቀሳቅሰን 2 በዚህ አፅናፈ ዓለም ሁለት ሀይል አለ ወይ ሁሉንም የምቆጣጠረው እግዝሓር አይደል ወይ ። የታርክ ፀሀፍ እግዝሓር አይደል ?
@emeeme7779
@emeeme7779 Жыл бұрын
እስፒከሩ ቢስተካከል! አይሰማም!
@kebedeadera8108
@kebedeadera8108 3 жыл бұрын
Amen!
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 50 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 41 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 107 МЛН
ዶ/ር ዘገየ ቸርነት /ሉዓላዊ/የአራት ኪሎ አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን //2023
1:04:49
Ethiopian Adoration Concert
54:53
Reta Paulos
Рет қаралды 4,1 М.
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 50 МЛН