ለሚሰድቡኝ ሰዎች ብዙ ጊዜ እሰጣቸዋለው ግን ይሄ ይለያል | Ermias Abebe | Abel Abuna |Aman Shalom |

  Рет қаралды 11,296

WONGEL TUBE

WONGEL TUBE

Жыл бұрын

#mezmur
#protestant

Пікірлер: 316
@gelanagudeta3088
@gelanagudeta3088 Жыл бұрын
❤ከሁሉም ያስደሰተኝ ጌታን በማግኛቴ የተደሰትኩት ልንገራች እሄንን መራራ ምላሳችን የገረዘንና የለወጠን ስሙ ይክበር እኛምኮ ክርስቶስ መቶ ባይቀይረን እንዲ ነበር ኤፌ.2:1 ከሙታን አፍ የምወጣ እሄነው ህያዋን እንዲ ኣይደሉም ውድ ወንድሜ ኤርምዬ እድለኛነህ ከመስቀሉ ሸክም ኣንዱ እሄ ነውና ዋናች መድኃንታችን ክርስቶስ ተሰድቦ ነበር ለኣንተ ኣድስ ኣይደለም የማዝንለት ግን ይህንሀሉ የስድብ መኣት ያወረደች እህታችን ኣንድ ቀን ወደ ቀልቧ ስትመለስ ይጸጽታታል ያኔ ኣንተን ኣግንታ ይቅርታ መጠቅ ኣትችልም በህዎቷ ጸጸት ይሆንባታል ለማንኛውም ክርስቶስ ፍቅር ነው እኛ በሳልባጅ ተገዛን ብትሉን እጃችው ላይ ያላ ወንጌልም በሳልባጅ መጣ ማለት ነው ኣስቢበት ምስጥሩ ስገባሽ ታፍርበታለሽ እሄ የገዛሽ ክፉ መንፈስ ይመታ ኣንችን ወደ ቤቱ ይመልስሽ ጌታ የወጉቴንም ኣድኗል ለኣንቺም በሩ ክፍት ነው እሄ ክፉ ይዞሽ ኣይጥፈ ተባረኪ
@jesus-ds3de
@jesus-ds3de Жыл бұрын
Don’t forget to subscribe Gelana
@newaylegesse
@newaylegesse Жыл бұрын
ጌታ ባይረዳን ኖሮ እንደዚህ ነበርን ሀሌሉያ የረዳን ይባረክ
@fasikamamo2498
@fasikamamo2498 Жыл бұрын
እኔ በአለም ሳለሁ እንደዚ አይነት ሰው ነበርኩ ጌታ ግን ታሪኬን ቀየረው እናንተስ
@jesus-ds3de
@jesus-ds3de Жыл бұрын
Blessed, don’t forget to subscribe
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 Жыл бұрын
Me too
@senaityohannesgebrezgabiher
@senaityohannesgebrezgabiher 11 ай бұрын
እኔ አልነበርኩም ክርስቶስ ሳገኝ የበለጠ አንደበቴ አጣፈጠው ስድብ በ ዘመድ አዝማዴ ሁሉ አይወዱም ሲሳደቡ ሰምቼ አላቅም ማልቀስ ነው ሚቀለን አሁን ክርስቶስ ሳቅ አረገልኝ እንጂ ❤❤
@melesemelye1652
@melesemelye1652 Жыл бұрын
ኤርሚ አቤላ ምትገርሙ ናችሁ ጌታ ብርክርክ ያርጋችሁ። አቤት ትግስት ወንጌል ይሄ ነው በቃ።ተባረኩ በርቱልኝ ወድሞቼ።
@mulusemagnwbenh3310
@mulusemagnwbenh3310 Жыл бұрын
ወንይሞቼ ሞገሳችሁ ይለያል ጌታ ከእናንተ ጋር ነው።❤❤❤❤
@zewde3621
@zewde3621 Жыл бұрын
ከዚህ መንደር ተናጥቀህ ያወጣኸኝ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ተባረክ 🙏🙏🙏እድለኛ ከሆንሽ ዼጥሮስን የነካው መንፈስ ይንካሽ ካልሆነ ግን ይሁዳም እኮ ተፀፅቶ ነበር....ወይኔ ጌታ ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ አትችይውም ምላሹን ::እንደው ግን ቤተሰብ ወይም ወገን የለሽም
@fretaasme5794
@fretaasme5794 Жыл бұрын
በየሱስ ሰም በስድብ ኣንደበት ይተሞላች ጌታ የሱስ ምህረት ይድርግልሽ
@yemserachtaye1162
@yemserachtaye1162 Жыл бұрын
ሀይማኖትዋን ብቻ ሳሆን አስተዳደግዋንም አዋዋልዋን ጭምር ነው ያሳየችው ከአፍዋ የሚወጣው ቃላቶች እማሆይ መሆንዋን ይገልፃል😢
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@healthyfood7119
@healthyfood7119 Жыл бұрын
በጌታ በእየሱስ ስም እረባካችሁ ጸልዩላት ?
@sarakebede6319
@sarakebede6319 Жыл бұрын
እግዚኦ ኤርሚ ዛሬ የጋጠመመችህ የጠረፏ ንግስት ነች
@user-nf4md1is8q
@user-nf4md1is8q Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስንቱን ነዉ በኢትዮጵያ የምኖር እንደዚህ ሰው አለ 😢😢😢😢😢
@healthyfood7119
@healthyfood7119 Жыл бұрын
በእዉነት ምን አይነት አስተዳደግ ነዉ ለመስማት ጆሮን ይሰቀጥጣሐል ምህረት ያዉርድላት ።
@zinashlakew5831
@zinashlakew5831 Жыл бұрын
Really orthodox community train like this really I have to find out , such an institute developing like this woman where is it , wuuuuuu mat sidib takiyaleah jegina
@zinashlakew5831
@zinashlakew5831 Жыл бұрын
Alcoholic
@user-cr5ut3le9e
@user-cr5ut3le9e Жыл бұрын
የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር ይበላቸው ጌታ ይፈውስሽ እህቴ
@temesgenhailu2966
@temesgenhailu2966 Жыл бұрын
Jesus love lov e s you
@SeluAli
@SeluAli Жыл бұрын
ጌታ ይቅር ይበልሽ
@mulatutiramo5963
@mulatutiramo5963 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ብቻ ይፈውሳት! የሚታሰዝን ፍጡር ነች:: ነፍሱዋን ጌታ ይቅር ይበል::
@jesus-ds3de
@jesus-ds3de Жыл бұрын
Don’t forget to subscribe mule
@healthyfood7119
@healthyfood7119 Жыл бұрын
በእዉነት ታማለች እግዚአብሔር ምህረት ይላክላት
@hanag8198
@hanag8198 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ክፍ ንግግርንና ጠማማ ንግግርን ይፀየፍል ምሳሌ-8:13
@kumeshilelissa1251
@kumeshilelissa1251 Жыл бұрын
ስድብ እራስ እንደምያሳምም ዛሬ ነዉ ያወኩ! እንደዚህ ዓይነት ሰዎችን አታስደምጡ O My God😭😭😭😭😭
@hanag8198
@hanag8198 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይወድሻል
@newaylegesse
@newaylegesse Жыл бұрын
የተማረችውን ነው ስሟት!!!
@senaitgraham5641
@senaitgraham5641 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይፈውስሽ
@hanag8198
@hanag8198 Жыл бұрын
እህታችን ምህረት ያድርግልሽ
@aman7077
@aman7077 Жыл бұрын
ምስኪን ባዶነትሽን በአደባባይ አሳየሽ
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
😂😂😂😂ድለስድቡ ነው ቂቂ
@danielghebre5934
@danielghebre5934 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ የልቦናዋ አይን ይብራ የመጠራቱዋን ተስፋ እየሱስን ትመልከት። እንዉድሻለን
@assefashsura578
@assefashsura578 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቃል አይልም አቤት ቃሉን ብትማሩ በኢየሱስ ስም !!!
@amishimeles
@amishimeles Жыл бұрын
አስተዳደግሽ !!!!!!!
@helenehelene4564
@helenehelene4564 Жыл бұрын
አይይ ተዋህዶ😂😂😂😂😂
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 10 ай бұрын
ሰይጣን በስጋ ለባሽ አፍ ሆኖ, ስለፈልፍ ....ይህ ነው እውነቱ የሀይማኖት ስረዓት እንጂ የሚያድን ሕይወት ያለው እምነት የሌለው ትውልድ😭😭😭 የእውነት ይህቺ እህቴ አዛዘነችኝ, እግዚአብሔር ይድርስላት, የእውነት አሳዘነችኝ😭😭😭, እኛን የረደንና ያዳነን ኢየሱስ ለእህታችን ይድረስላት። #የእውነት_አሳዘነችኝ_ብንጸልይላት_ይሻላል_ወዳ_አይደለም_እንዲህ_የሚያደርጋት!!!
@hanag8198
@hanag8198 Жыл бұрын
ኤርምየ እየሱስም ተሰድቧል ተወግሯል ወንጌል ዋጋ ያስከፍላል አይዞህ እየሱስ ጌታ ነው
@HananHanan-wj3px
@HananHanan-wj3px 10 ай бұрын
አማኑ ይቺን ነበር መቦለክ !!አረ ምን አይነት ተሳዳቢ ነሽ ጌታ ምህረት ያርግልሽ
@kidistbelete273
@kidistbelete273 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ከዚህ እስራት ያውጣሽ
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
እመቤቴም፣ መዳህንያለምም፣ ቅዱሳንም፣ ከተሳዳቢ ጋር ህብረት የላቸውም "" ሴጣን""ብቻ አክሊል ይሰጥሻል እግዚአብሄር የሚከበረው በቃሉ ነው እንጂ በአንቺ እርኩሰት ስድብ አይደለም የእርኩስ መንፈስ ጥርቅም ልብሽ ላይ ተቀምጠው ስድብ ይተፋሉ መዱሀኒያለምንን እና ማርያምን ብታውቂ ንሮ መልካም ነገር ብቻ ከአፍሽ ይወጣ ነበር አትሳሳቺ እህቴ።
@AbushBeyene
@AbushBeyene Жыл бұрын
Thanks All my brother 🙏 God bless you more ❤
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
የስግደት ፍሬዎች ሲዘረዘሩ ይህንን ይመስላል ጌታ ይበቀልህ በዚች ሴት ላይ በስድብ የተገለጥክ
@hanag8198
@hanag8198 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ላንቺ ሞቷል
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
እኔም ለ እምዬ ማርያም , ወላዲተ አምላክ እስገዳለሁ 🙏🏿🙏🏿❤
@dawittadese9283
@dawittadese9283 Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም 😂😂😂😂😂
@user-ds7vs3nr7t
@user-ds7vs3nr7t Жыл бұрын
ማርያም ስድብ ነዉ ያስታምረቹ ስገድለት ማን ከለከለሽ 🤓
@ethiopianethiopia6142
@ethiopianethiopia6142 Жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ😢😢😢😢😮😮😮
@hanag8198
@hanag8198 Жыл бұрын
አቡላ ወድማችን ሰላም ለእናንተይሁን ፀልዩላት
@oneway5093
@oneway5093 Жыл бұрын
በዝምታ የተሰበከ ወንጌል!
@zinashlakew5831
@zinashlakew5831 Жыл бұрын
No she couldn't respect herself not you. you are graceful brothers , we love her, she will get jesus soon
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 Жыл бұрын
እንኳን አስጨረሳችኋት ሁላችን ማንነታችንን አየን በዚሂች ሰው ንግግር ከእንዲህ አይነት ጨለማ ህይወት ነው የወጣነው እውነትም የሀይማኖት ካባ የደረበች ሰው ናት በፍፁም አመልከዋለሁ የምትለውን አታውቀውም የእውነት ዘገነነኝ አፈርኩ ሰውነቴ ሁሉ ኩምትር አለ
@kumeshilelissa1251
@kumeshilelissa1251 Жыл бұрын
O My God😮‍💨😮‍💨 God has mercy for her😭😭😭😭😭😭
@almazalemu5229
@almazalemu5229 Жыл бұрын
ትንሽ ቆይቶ ይጮሀል ምንፈሱ
@user-cr5ut3le9e
@user-cr5ut3le9e Жыл бұрын
እግዚኦ😮😮😮😮 ጌታ ይቅር ይበልሽ
@betlehemyimam3483
@betlehemyimam3483 Жыл бұрын
ስድ ሰው ያለውን ያወጣል ነው የሚባለው ያስተማሯትን ነው የዘረገፈችው ስታሳዝን ጌታ ይፈውሳት ምስኪን
@rahmaturner7322
@rahmaturner7322 Жыл бұрын
Amen 🙏🏿
@hanag8198
@hanag8198 Жыл бұрын
ሁሉን ትተን ጌታን መርጠናል ስለመጣን ሁሉን ለእርሱ ስጡ ተባረኩ እወዳቹህአለው እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 Жыл бұрын
ወይ ማረር አንቺ እኮ ነሽ እያረርሽ ያለሽው ወይ ጉድ ያንቺኑ እህት ድንጋይ ትብላ እህትሽን ታዲያ በማሪያም ያልተዳኘሽ ለማን ነው የምትገዢው አንቺ ክርስትናን እንኳን አታውቂም አንቺ ተዋህዶ እንኳን አያውቅሽም አንቺ እብድ ነሽ በእውነት የተጠናወተሽ ነገር አለብሽ ወይኔ ገደለሽ ጴንጤ እንዲህ ነው ወይ ተዋህዶ ተባረኩ ወዳጆቼ በእርግጥ ቦታዋን ማወቋ ጥሩ ነው
@daameealemayehu9386
@daameealemayehu9386 Жыл бұрын
Sew belibu yemolawun yinageral geta yimelisat .. tebareku ❤❤
@lulitademe8329
@lulitademe8329 Жыл бұрын
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል
@adinoabose8433
@adinoabose8433 Жыл бұрын
የአስተምህሮ ውጤት ይህ ነው
@hanag8198
@hanag8198 Жыл бұрын
እየሱስ ይወድሻል
@user-io7xz1dr4n
@user-io7xz1dr4n 10 ай бұрын
❤ tebareku dagim mewaled mistiruyegebawu hulun yichilal
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
ካካካካካ የተሞላችውን ነው: ከአዳልሞቲ አምላኪ ምን ይጠበቃል ፀልዩላት አጋንት መገለጫው ስድብ ነው
@hanag8198
@hanag8198 Жыл бұрын
ለእናንተክብር ነው ቅድሳንየ ብድንገት ስከፍተው ነው ያየውት ንፁህ ወንጌል እንደሚሰበክ ማወቅ ይቻላል ጠላት ዲያብቢሎስ ስራው ስለተጋለጠበት ነው ከፊቱ ይልቅ በርቱ እህታችንን ደግሞ እግዚአብሔር ይርዳት ፀልዩላት
@SebleAbera-ok1cl
@SebleAbera-ok1cl Жыл бұрын
እኔ ምለው ፅፋ መጥታ ነው? እያነበበች ነው? ልቧና ምላሷ ስድብ ያመርታል አይገልፅም የማሪያምን ትሁት ልብ ይስጥሽ ምንም አልልም ጆሮዬ ቆርቆሮ ሲቧጨር ያለውን ድምፅ ነው የሰማሁት ጌታ ይወድሻል እኛ እንወድሻለን
@sabsibeassafa4218
@sabsibeassafa4218 Жыл бұрын
እኔ ኤረምን በጠም ነው የምወደው
@user-ew8dt1qq2s
@user-ew8dt1qq2s 2 ай бұрын
BA iyesusi sim orthodox gine Tenayanew Geta yigasisachu banate wusxi Yale Calama 😢😢😮😮 Wondimochi Geta cariso Yibarekachuw baxami Tigistayochi Nacho Yibizalachuuu Cariso Yibiralachu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dhaile8772
@dhaile8772 Жыл бұрын
ዝም ማለታችሁ ደግሞ የበለጠ እያሳረራት ነው😅
@mariafesu7486
@mariafesu7486 Жыл бұрын
አረ እግዚአብሔር ምህርት ያርግልሽ እህቴ እግዚአብሔር አደበትሽን ይቀድሰው ጌታ ይርዳሽ
@mesghenetseyoum526
@mesghenetseyoum526 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ምኑን ሰገድሸዉ። ይህነነ ምለሰ ደዘሽ ይቅር ይበልሸ ያልተገረዘ ምላሰ ነዉ ያለሸ የሰው ክብር የለሸም።
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 Жыл бұрын
ይሄ ነው እምነትሽ ስድብ ነው የተማርሽው ይቅር ይበልሽ
@YordanosTakele-bn7dr
@YordanosTakele-bn7dr Жыл бұрын
ጌታ ያሱሰ ማሲታዉሉን ይሲጥሺ እህቴ በይሱሰም
@AbushBeyene
@AbushBeyene Жыл бұрын
I Love you All my brother and my sisters my God bless you more 🙏
@zinashlakew5831
@zinashlakew5831 Жыл бұрын
Amen
@YohannesMekonnenShanka
@YohannesMekonnenShanka Жыл бұрын
ስድቡን መስማት ለማንም አይጠቅምም። ተሳዳቢዎች ማዳመጥ አያስፈልግም።
@kumeshilelissa1251
@kumeshilelissa1251 Жыл бұрын
የጠፈረዎ ንግስት/ የኤልዛቤት መንፍስ ነዉ ፀልዩላት😖😖I hate Satan😖
@betypos1003
@betypos1003 Жыл бұрын
እላያዋ ላይ ያለው አጋንት ለፍልፎ ወጣ አረ እንኳን ፄጤ ሆንኩኝ በዚህ አፏ መስቀል ትስማለች ከአፏ የሚወጣው የገማ ቃላት ነዉ እረ ሙስሊሞች ተባረኩ
@healthyfood7119
@healthyfood7119 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበላት
@BeletuJember-df3dk
@BeletuJember-df3dk Жыл бұрын
Egeziabehair yerdash. Sewu be afu Kal yeferedebetal.chewa ortodoxochen atasedrbey.niseha geby geta mehari newuna
@hanag8198
@hanag8198 Жыл бұрын
ኤርምየ ሁሉን ታውቃለህ አንተ አይዞህ በርታ
@kumeshilelissa1251
@kumeshilelissa1251 Жыл бұрын
አራ አያስቅም ያስለቅሳል ወይኔ ጌታ ሆይ ይቅር በላት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-xe2zw4qb6o
@user-xe2zw4qb6o 8 ай бұрын
በየሱስ ስም አፏ ውስጥ ስንት ምላስ ነውያለው?
@jh2500
@jh2500 Жыл бұрын
ተባረኩ ወንድሞች ❤️
@mezeguadaba5486
@mezeguadaba5486 Жыл бұрын
"ሴጣን በስጋ ሲገለጥ😅😅
@user-lw5es5db7m
@user-lw5es5db7m Жыл бұрын
Slasmeletkegn ameseginalehu getaye❤❤
@lenssaolana1486
@lenssaolana1486 Жыл бұрын
tebarku wedmche
@user-ut2vz2qe5z
@user-ut2vz2qe5z Жыл бұрын
ጌታ ይፈውሳት
@AmbulaAbubu-hi3pd
@AmbulaAbubu-hi3pd 7 ай бұрын
ጌታ ይድረስልሽ እህቴ
@user-rk7bu3se8l
@user-rk7bu3se8l 6 ай бұрын
Iyesuse yene getaa yagengehingi keni mini ayneti yetebarekee keni new uuuufffaa 🥺
@sphonetastic8552
@sphonetastic8552 Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@almazalemu5229
@almazalemu5229 Жыл бұрын
ምን አይነት ባለጌ ነች
@zinashlakew5831
@zinashlakew5831 Жыл бұрын
We love you brothers
@user-ml2jj7cd2q
@user-ml2jj7cd2q Жыл бұрын
ብዙን ጌዜ እንደዚህ አይነት ሰዎች ወንጌል አምርረው የሚቃወሙ ሰዎች ወንጌል በተገለፀ ጌዜ የከፋው ሚስጥራቸውን ስሊገልጥ አጥብቀው ይቃወማሉ አምርረው ይጠሉታል የወንጌል ሰባኪዎችን አምርረው ይቃወማሉ ፡፡
@mulugetatessema
@mulugetatessema Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበላት።
@zinashlakew5831
@zinashlakew5831 Жыл бұрын
How do we talk and approach others , they are many who speeks like this please send her the record a k to her , aferuuuu
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 Жыл бұрын
አይአጋንት:ተጫወተባት
@jesus-ds3de
@jesus-ds3de Жыл бұрын
Don’t forget to subscribe. Blessed
@tigitk5795
@tigitk5795 Жыл бұрын
እውነት ነው ምድር ፍርሳምና አህያ ጥርቅም ጥንቦች ሂድና ለሰው ሰገዶ ለጠንቃዬቹ 666 ቢዝነሳችውን አጣጡፍ ሰርታቹ አትብሉና ሰራ ፍት ጥርቅም ምድር ሌባ አምበሳ እህቴ ጎበዝ ውሸማው ነች የምትከፍለው ሴት ፍለጋ ነው ለጠበሳ ነው መድርክ ላይ የሚወጡት የቆሻሻ ቆሻሻ ሀይማኖት ጀግና ነሸ እህቴ ኦርቶዶክሰ በሌባና በዝሙታም አታንሰም ሪማ ጥርቅም ሰርታቹ ብሉ ቀን እየቆጠራቹ አፍችውን ከምትከፍቱ በቁማቹ የሞታቹ ምድር ሸርሙጣና ሌባ ውሻkkkkkkkምምን መናፍቃን ሆድ አምላካቸው በገንዘብ ሀይማኖታቸውን የሸጡ ወንበዴ
@lindaferdi4821
@lindaferdi4821 Жыл бұрын
Heaven is in the hand of God dhy u fight them so go good prey for who u belive
@MirafSeyoum-cx5ww
@MirafSeyoum-cx5ww Жыл бұрын
Eyesus ye ebdm geta new
@netsib3805
@netsib3805 Жыл бұрын
Kuche belachehu, ye sewo hayimanot le meteneku hulu, ye zeche leje sedeb yigebachehale❤❤❤
@gmalmu650
@gmalmu650 Жыл бұрын
ባለጌን ከወለደው የገደለው ፀደቀ አሉ እግዚእ የብልግናሽ ጥግ ሲያሳፍር
@meazahailu6358
@meazahailu6358 Жыл бұрын
Be eyesu sim.
@temesgenhailu2966
@temesgenhailu2966 Жыл бұрын
Her father's are the same to her so will pray to them in Jesus name while Jesus will visit her so my brother it's not strafe bec the whole are practical showing to us
@almazalemu5229
@almazalemu5229 Жыл бұрын
ሙልጭ ያልሽ ተሳዳቢ ቀጥይ ባለጌ ተሳዳቢ
@jerrycanalem1955
@jerrycanalem1955 Жыл бұрын
Sew hager bebarinet eyenorish enkuan egziabherin atiferim? Ferahulish ehite nisha gibi
@mekdeseshetudejene9750
@mekdeseshetudejene9750 Жыл бұрын
እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ግን የአይምሮ በሽተኛ ልትሆን ትችላለች።
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 Жыл бұрын
Err bekashi yene ehet besedeb new yadegeshew betam tasazegnalshi betekersetyanshen new metasedebew metasdebew veta yeker yebelshi
የወላይተኛ ድምፃዊ ኮይሻ ሴታ እና ስራዎቹ
9:12
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 65 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
Ep : 5 I Jain Philosophy: An Introduction I Dr Vikas Divyakirti
3:29:27
Vikas Divyakirti
Рет қаралды 3,8 МЛН
1 July 2024
10:04
Aba Tewhado Haymanot(አባ ተዋህዶ ሐይማኖት)
Рет қаралды 487
"አራቱን ረሽነዋቸዋል?"፣ "አብይ እና እስክንድርን እጅ ከፍንጅ.."
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 1,6 М.
አነጋጋሪው የእስክንድር ነጋ ጥሪ እና መልዕክት!
1:04:48
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 41 М.
ነውር የሆኑ ነገሮች በእስልምና ወስጥ | ማማይ, መዝሙር ያሬድ, Mezmur Yared
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 46
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 65 МЛН