🛑ለምንድነው የተለያያችሁት❓እውነታውን ተናገረ 💔💔

  Рет қаралды 111,188

Jon and Janiy

Jon and Janiy

3 ай бұрын

Like, Share, Subscribe for more fam❤️🙏
#janiy #janiye #jondaniel #jani
#janiy #janiye #jondaniel #jani #fiyona #rosiye #yutinass #fridays #Ethiopian #jonandjani #jani #janiy#janiye#jondaniel#rache#nahomfonti#fiyona#Friday#friday90's#estifoandfiyona#estifanostomas#viralvideos#TikTok#tiktoklive#yutina
#janiy #janiye #jondaniel #jani #fiyona #yutinass #rosiye #fridays

Пікірлер: 295
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 2 ай бұрын
በመጀመሪያ ቁርአንን እያልክ አትማል በቁርአን አይማልም ሲቀጥል ሆይማኖታችሁ አንድ አይደለም So ግንኙነታችሁ ልክ አልነበረም ይህን እምለው እኔም በፊት ከፍቅረኛየጋ እሱ ሙስሊም እኔ ክርስቲያን ነበርኩ ነፍስ ስናውቅ ልክ እዳልሆና ተገነዘብን ተለያየን ከዛ ከ አመታት ቡሀላ በ ኢስላም አምኘ ሰለምኩ አልሀምዱሊላህ ግን አልታረቅንም ምክንያቱም ለነፍሴ ስል ነው ተሰለምኩት ሁላችንም በራሳችን መንገድ ሄድን ልላችሁ የፈለኩት ከተቃራኒ ሀይማኖትጋ ግንኙነት አትጀምሩ
@AminaMustefa
@AminaMustefa 2 ай бұрын
አላህ ያፅናሽ ውዴ❤❤❤
@neima2690
@neima2690 3 ай бұрын
ብሮ ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽነች አዛኙ አማሟታችንን ያሳምርልን ሁሉም ዱኒያላይ ቀሪነው እረበና ቀናውን መገዲ ይምራን
@mekimeki739
@mekimeki739 3 ай бұрын
ኢኢ ወላህ ዴስ የሚል ንግግር ❤ አልሃምዱሊላህ
@yeznMamuye
@yeznMamuye 3 ай бұрын
እምነታቸዉ አንድ ካልሆነ ይለያዪ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 3 ай бұрын
ጥሩ ልጄ ነው አዎ ከትልያዩ የማይሁን ህይወት ከውጭ ተመልሱ እዛው ያለ መግኘት
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 3 ай бұрын
የምር ባይለያዩ ብዬ የምመኛቸው ጥዶች ናቸው እዴት እደሚወደዱ ነበር አይይይ ፍቅር ግን ሳሲጠላ
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 3 ай бұрын
ድሮም እዩኝ እዩኝ ማለት ከባድ ነው
@user-sy2br9jw4e
@user-sy2br9jw4e 3 ай бұрын
መለየት አትፈልግም ነበር ሞቴን እመርጣለው ስትል ነበር
@user-qu9vu8uy5m
@user-qu9vu8uy5m 2 ай бұрын
አልሻ በጣም በስስት ፍቅር ሰጠችው እምነቷን እሰኸማለፍ ግን እርሱም እንደዛው በቤተሰብ ጫና ነው የአይማኖቱ ሰርአትም አንዱ ወደ አንዱ ካልመጣ ውሀ ቅዳ መልስነው ለዛነው ብቻ በያሉበት ሰላም ይሁኑ ኸፍቶናል ግን ደሞ እህል ውሀ ኸሆነ ይገናኛሉ ፈጣሪ ስራው ግሩም አለቀ ሲባል የሚጀምር አምላክነው የሉም ሲባሉ አብበው ይታያሉ እና ለእነሱ የሚጠቅመውን ይሰጣቸው
@FatumahHussein-zf6fv
@FatumahHussein-zf6fv 3 ай бұрын
ምድነው መሽለጥለጥ ሤትይመሥል ኤጭ ወንድልጅ ቆፍጠንሲልነው ሲቀጥል ከሙስሊም አይጠብቅም የፀጉርህ እስታይል አላህ ይህድህ ይህደንበስ
@sirgute.9152
@sirgute.9152 3 ай бұрын
በጣም ያስጠላል ሙልፍጥፍጥ አለ
@Zekerasusu
@Zekerasusu 2 ай бұрын
ወይኔ የኔባል ❤m❤የውነቴንነው ዱኒያላይ የምኖራትንኑሮበደስታበኢማን ከንተውጋ የኔቆስጣና ወላሂመሺለጥለጥምናምንአይመቸው ወንዲነውበቃሴቶቺየለናተምቆስጠንያለውንይስጣቹ
@TtTt-lx5dy
@TtTt-lx5dy 3 ай бұрын
ፈራህነ ግን አለህ አዴ ቆየሁ ካየሁህ ❤❤ጃንየ የኔ ልዬ ምች መቶኝ አላለችም😅😅
@TERY411
@TERY411 3 ай бұрын
እኔ ግን እስካሁን አላመንኩም😢 አንድላይ ቢሆኑ ደስ ይለኛል
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 3 ай бұрын
ይህቺ ልጅ ምኗም አያምረን አዋቂ አዋቂ ያጫውታታል እንደቆንጆ ሴቶች ያረጋታል ጅል
@user-fg2sx5hc6z
@user-fg2sx5hc6z 3 ай бұрын
mn targh jil
@user-jk6it9dr8v
@user-jk6it9dr8v 3 ай бұрын
🤣🤣🤣
@YeshiWerdofa
@YeshiWerdofa 3 ай бұрын
ምንድነው ሚያሽለጠልጠው
@mesi-io6sf
@mesi-io6sf 3 ай бұрын
2 ዘግናኞች😂😂😂😂😂😂😂
@narditube4378
@narditube4378 3 ай бұрын
ቀለል ዘግነኝ ምድረ ሉሙጥ 😂😂
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 3 ай бұрын
አትልመዝመዝ አ ሆ ነቃ በል ጎበዝ
@tigistya
@tigistya 3 ай бұрын
እንደው ሳልፍ ነው ያየኋችሁ ። የምትምሉባቸው ቅዱሳን ሰማዕታት አንተም ቅዱስ ቁርአንን አልባሌ ቦታ እየጠራክ ነው ። በአጭሩ ያስቀራችሁ አሳዳጊ የበደላችሁ ባለጌዎች
@user-om9en6rb4d
@user-om9en6rb4d 3 ай бұрын
መናገር ካልፈለገ አትፈቺም ገገማ ሰገጥ በግድ
@user-cl3tf7dk1e
@user-cl3tf7dk1e 3 ай бұрын
Muslim honki indi mehon ayinfam😢
@user-jb4mg4wp1z
@user-jb4mg4wp1z 3 ай бұрын
Gobezi Hulum nger ayweram
@user-im3dt1lo1c
@user-im3dt1lo1c 3 ай бұрын
ውይ ወንድ እንዲህ ሲላገግ ይቀፋል ልጅቷ ተገላገለች ከዚህ ንፍጣም እሬሳ ጃኒ ደንቆሮ ነሽ የማታም ቢሆን ተማሪ
@emuyabsira2055
@emuyabsira2055 3 ай бұрын
እኔ እምለው ምናለ የማታቂውን እንጊሊዘኛ ባታወሪ አማርኛ አውሪ በማርያም እንጊሊዘኛ በሄደበት ሄደሽ አታውቂም ወይ እንደገና ትምህርት ተማሪ
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@KokebaGoraw
@KokebaGoraw 3 ай бұрын
ጃኒ ምርጥ ልጂ
@user-rw6bg5mf7u
@user-rw6bg5mf7u 3 ай бұрын
ወላሂ እጂ ቁርአኑን ተብሎ አይማልም
@madi8643
@madi8643 3 ай бұрын
ወይኔ ምንም አያቅም አላህ ይምራው የናቴን አጥንት እናቴን እያለ ይምላል እኔ እሱን ሙስሊም መሆኑን ገና ዛሬ አወቅኩ
@enatenewdatalhu3104
@enatenewdatalhu3104 3 ай бұрын
ጥምልምል ወንድ ነው ሲዘጋ በጣም አካበድክ
@Mitubekele
@Mitubekele 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-xr6mw6fb6d
@user-xr6mw6fb6d 3 ай бұрын
ወይኔ፣ሴታሴት፣ነገረ፣ምን፣ትሽለጠለጣለህ
@MesaMan-zb9nu
@MesaMan-zb9nu Ай бұрын
አሊሻ የኔ ውድ ነገር ናት እኮ
@SameeraS-wu4hj
@SameeraS-wu4hj 2 ай бұрын
Ayimanotachu katalayayu aref new janiye gin sewadesh❤
@merronabdesa6796
@merronabdesa6796 3 ай бұрын
ጃኔ እንግሊዘኝው ይቅርብሽ
@PhanaHaile-tu5gj
@PhanaHaile-tu5gj 3 ай бұрын
EKO
@user-qu9vu8uy5m
@user-qu9vu8uy5m 2 ай бұрын
በእምነታቸው ነው የተለያዮት አለቀ ማንም ህፃን ይመልሳል
@rurusamson6278
@rurusamson6278 3 ай бұрын
እንግሊዘኛው ቢቀርባትስ ቆይ ግዴታ ነው? 😁
@user-nm2vz2wb2y
@user-nm2vz2wb2y 3 ай бұрын
Kirstos ewunetun yaberaleh
@user-iz1eg8ng9c
@user-iz1eg8ng9c 3 ай бұрын
እኔ የምለው ከየት ከየት ነው የምትመጡት በተለይ ይቺ ጃኒ የሚሉዋት ወይ አታምር ወይ አታፍር ይሄ ደሞ ንፋጣም ለምን ተሰብስባቹ ከሀገር አቶጡልንም ሲያስጠሉ 🤮🤮🤮
@redirani-rt5kb
@redirani-rt5kb 3 ай бұрын
አንድ ላይ ይሁኑ ይመጣጠናሉ
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 3 ай бұрын
😂😂😂
@Mitubekele
@Mitubekele 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@Yichalaltube
@Yichalaltube 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@Emuyarsamalij
@Emuyarsamalij 3 ай бұрын
የዘንድሮው ይለያል ማነው ፈቶ የሚለቅብን ወገን😢
@kokkywonde4850
@kokkywonde4850 3 ай бұрын
wuyyy jani alibeselechimko gena
@nivinehabach129
@nivinehabach129 3 ай бұрын
Jani meskin neshe❤
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 3 ай бұрын
እን ውጮች ለምን ኣታስቡም ❤በራስ መተማመን ❤ውሳኔ ሳታስቡ ኣጋጣሚ ❤ለፍቅርዋ ያላት ነገር ለራስዋ ያላት ክብር❤ግልፅ ፈጣን😢እንዲህ ኣይታሃት ማወቅ ትችላለህ ❤በራስ መተማመን ነፃነትህ ፍላጐትህ 😢ምርጫህ
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 3 ай бұрын
በራስ መተማመን ውሳኔ ምርጫ ፍላጐት
@AminaMustefa
@AminaMustefa 2 ай бұрын
ቁርሃንን እየተባለ አይማልም
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 3 ай бұрын
ማሻአላህ አምሮብሀል❤❤❤
@narditube4378
@narditube4378 3 ай бұрын
አሆን በአላህ ይሄ ወንድ ሴት አይሉት ምሙ ያምራር 😂😂😂
@eyerugebeyehu1238
@eyerugebeyehu1238 3 ай бұрын
እኔ ግን እቺን መሳይ ልጅ መለየትህ አላህ ይፍረድብህ እኒ ግን ምን የመሰለሰው ፈልጋያት ባልድራት ምንአለች በል ፍቅሯ ይጣልህ?
@aminasiraj6592
@aminasiraj6592 3 ай бұрын
Pls atechiyem englizaga ataweri ballha
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 3 ай бұрын
ካፊር አባሽ ይጥፋ የምን ካፊር ነው እንደውም ተገላገለችው ከዚህ ካልዳነ ሰውና የክርስቶስን መኖር ከማያውቅ ሰው ጋር ምን ይመስላል እንኳንም ተገላገለችህ
@hhkk4666
@hhkk4666 3 ай бұрын
እሱእንኳን ተገላገላት ካፊር አልሀምድሊላህ አለኒኢመተል ኢስሏም አሏህ 1ነው አይወልዲም አይወለዲም።3ስላሴ😂
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 3 ай бұрын
እየሡሥ ክርሥቶሥ የአሏህ ባሪያ እጅ ጌታ አይደለም አኽይ ተረጋጊ ወደት እየሄድሽ ነዉ ዳር ዳር አትበይ አችንም አላህ ሂዲያ ይሥጥሽ ወደተፈጠርሽበት አላማ አላህ ይመልሥሽ አትሣደቢ ሄይ
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 3 ай бұрын
እሱ ተገላገላት ካፊር አላህ ይጠብቀን አቤት የኛ ዳኞች ድናቹ ሞታቹአል አላህ አንድነው አይወልድም አይወለድም እመኑ ባአላህ አንድናት
@AnnoyedDriftwood-tr3bw
@AnnoyedDriftwood-tr3bw 3 ай бұрын
​@@Zahra-so5rlBalge sadik nen bayoch
@AnnoyedDriftwood-tr3bw
@AnnoyedDriftwood-tr3bw 3 ай бұрын
Balager
@Netsi19344
@Netsi19344 3 ай бұрын
እኳን ቀረባት ተሽለጠለጠ እዋይ
@user-cz9yh1hz5j
@user-cz9yh1hz5j 3 ай бұрын
ጀዝባ ሁላ አይትዉልድ አለቀ
@user-wk5kj2uv3e
@user-wk5kj2uv3e 3 ай бұрын
eyesus sew new metshafshn anbbi medanm hiwetm yalew be Allah new
@user-om9en6rb4d
@user-om9en6rb4d 3 ай бұрын
ሲያምር ልጁ
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 3 ай бұрын
Mejemerai anchi man neshi lerasachihu eweku muslim kehonshi mn abashi agebashi kanchi esu yeshalal asmesay
@naaammmm225
@naaammmm225 2 ай бұрын
ሙስሊም ነዉ እደ ማሻአላህ😢😢
@HejdbKkjdj
@HejdbKkjdj Ай бұрын
ስንት ጊዜ ቁርአን አለ በቁርአን አይማልም ስዉዬ
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 3 ай бұрын
እ ሙስሊም ነበርደ
@user-mv7ui7el5g
@user-mv7ui7el5g 3 ай бұрын
ቁርአንን🙄
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o 3 ай бұрын
ሰውኮ አታዳምጥም የኔ ብቻ ይሰማ ነው ምትለው ነገሩ ሰይጣን ነሽ
@user-rm2cv6sk8b
@user-rm2cv6sk8b 2 ай бұрын
እውነትም ይሽለጠለጣል ኮመንቶች እውነታቹ ነው
@ferafera850
@ferafera850 2 ай бұрын
እንግሊዝኛው ቢቀርብሽስስስስስስስስስ😂😂😂😂😂😂
@dawitdagne7957
@dawitdagne7957 3 ай бұрын
Anchi dedeb be emnet endehonea endiwe ategemchime
@EmilaYeshew
@EmilaYeshew 2 ай бұрын
meleyet atfelgem neber
@user-mv7ui7el5g
@user-mv7ui7el5g 3 ай бұрын
ሂኔ ደግሞ ከየት ነው የወጣው
@heyryafedlu9371
@heyryafedlu9371 3 ай бұрын
ምን አይነት ልጅ ነዉ በአሏህ ምንም የሙስሊም ባህሪ ዬለዉም እኮ 😢😢
@aminaahmad7851
@aminaahmad7851 3 ай бұрын
ፀጉሩን አፍተልትሎ የአንገት ሀብል አንጥልጥሎ በነሽዳ ዘጥ ዘጥ ይላል ቲክቶክ 😂😂😂
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 3 ай бұрын
አስይ
@mmn6040
@mmn6040 3 ай бұрын
በጣም😢
@user-ml7wk5mb8y
@user-ml7wk5mb8y 3 ай бұрын
በጣም ያሳፍራል ደሞ ዝብሎ ቁራን ቁራን ይላል
@madi8643
@madi8643 3 ай бұрын
አላህ ይምራው እኛንም ይምራን ሙስሊም መሆኑን ገና አወቅኩ
@HejdbKkjdj
@HejdbKkjdj Ай бұрын
ዉሀ እየጠጣ ረመዳን ይላል
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 3 ай бұрын
ጥሎብኝ የወንድ ሽልጥልጥ አይመቸኝም ወንድ ሁን አባቱ
@samirasamira3117
@samirasamira3117 3 ай бұрын
እኔም አልወድም ወንድ ቆፎጠን ካላለ ይቅር😂😂🤣🤣
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 3 ай бұрын
@@samirasamira3117 እኮ ተሽለጠለጠ😂
@girmaybirhanu9157
@girmaybirhanu9157 3 ай бұрын
እንዲህ አይነት አስቀያሚ ከንፈር አይቼ አላውቅም ምን ለመሆን አስርታው ይሆን
@Merrymerry23
@Merrymerry23 Ай бұрын
Mch metogn nw alech eko😂 wey gud
@ruthjemal7810
@ruthjemal7810 3 ай бұрын
Wrayam meleyayte bensu aletjemrm atashkabetu
@user-ys8hc7bu9s
@user-ys8hc7bu9s 3 ай бұрын
ወይኔ ጉዴ የሙስሊም ባህሪ በፍፁም የለህም የሞትክ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 3 ай бұрын
ትክክል 😢
@zahrayerga8612
@zahrayerga8612 3 ай бұрын
አይባልም ሁላችንም አላህ ሂዲያ ይስጠን
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 3 ай бұрын
​@@zahrayerga8612አሚንንንን
@user-so3fq8yq5w
@user-so3fq8yq5w 3 ай бұрын
Mene malte naw serate yalahe balu enje endaze aybaleme
@user-bu8gb3hn7n
@user-bu8gb3hn7n 3 ай бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@dawittamrat2950
@dawittamrat2950 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 3 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤
@user-iu1rx4sj6z
@user-iu1rx4sj6z 3 ай бұрын
KKKKKKK jani bale chnke😂😂😂😂😂
@user-bd7nt7qi6x
@user-bd7nt7qi6x 3 ай бұрын
ብትዘቀዘቅ ያለቀ መወልወያ የምትመሥለዉ
@fanushalomicom1137
@fanushalomicom1137 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@FereAbebe-ds3mh
@FereAbebe-ds3mh 2 ай бұрын
Janiii eko yhon dss mil ngr alat
@user-xo9zz9yt1k
@user-xo9zz9yt1k 3 ай бұрын
ወድም አትመሥልም ሽልጥልጥነህ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 3 ай бұрын
ቁራን ይትፋህ ፋራ
@user-px1gc1co1u
@user-px1gc1co1u 3 ай бұрын
ሽንት ቤት ሆነህ ነውዴ እምታወራው ገለቴ አልወጣ ብሎህ ነው
@hdgksjchhd9241
@hdgksjchhd9241 3 ай бұрын
ኢድ የገጠር ልጆች ያልገባቹ ነገርላይ አታውሩ
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 3 ай бұрын
እኔ የምለው ልጁ ሮሞዳን እያለ ውሐ እየጠጣ ነው ወይስ ተሳስቻለሑ
@FarhanRight-tj9nt
@FarhanRight-tj9nt 3 ай бұрын
Ba 2 fikragnamoch mahal leyunat mefetaraw bazih alam lay unatagna menged waga mekefelen selemefalag new enasu katalayayu sejamer yenebaraw felagot enji fikir aydalam gin makaraw sekayen abro tagafeto abro kahunu ye aunet yefakaralu malat new
@selamawitsinaanaa781
@selamawitsinaanaa781 3 ай бұрын
Janii kenferuan Tenefta newu
@narditube4378
@narditube4378 3 ай бұрын
😂😂😂😂 በሰርጀሪ ሳይሆን በጎሚስታ አስነፍታ ነው 😂
@user-ml7wk5mb8y
@user-ml7wk5mb8y 3 ай бұрын
😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ox9hj6ue6u
@user-ox9hj6ue6u 3 ай бұрын
Waregnochi🤨🙄😏
@aminasiraj6592
@aminasiraj6592 3 ай бұрын
Inquan telyayachu
@HadraHadra-qq5hw
@HadraHadra-qq5hw Ай бұрын
😅😅😅😅😂😂😂
@user-wg1lk9qk5p
@user-wg1lk9qk5p 3 ай бұрын
ቁርአንን ተማረውጅ አትማልበት ለቁርአን ክብር ቢኖርህ ወይም አላህን ብትፈራ አዝህ አትገኝም ነበር የቁርአን ትምርት ተዝህ ያርቅሀል የምር ተማረውና ትርጉሙን እወቀው
@lidiyalidiya5116
@lidiyalidiya5116 3 ай бұрын
😂😂😂😢😢😢
@helen8342
@helen8342 2 ай бұрын
Her English 😅😅
@user-dl6rh4ei7l
@user-dl6rh4ei7l 3 ай бұрын
Siyastelu weduma shiltlt
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 3 ай бұрын
ሽልጥልጣም ውላ ስትዘጉ
@user-sy2br9jw4e
@user-sy2br9jw4e 3 ай бұрын
እውነትሽን ነው ጃዬ ለምድነው ስትለያይ ጠላት ነው ምትሆኚው
@Mhrat
@Mhrat 3 ай бұрын
ኧረ ወንድሜ ቁርአንን አይባልም በአላህ ብቻ ነውመ ማል የሚቻለው
@zeah22
@zeah22 3 ай бұрын
😂😂😂 ምንድነው ተሽለጠለጥክ
@happy9177
@happy9177 3 ай бұрын
የሁለት ወዘሮ ወግ...
@user-xm5zf2ud7t
@user-xm5zf2ud7t 2 ай бұрын
በቁርኣን አይማልም ዘግ
@ruthruthone5893
@ruthruthone5893 3 ай бұрын
ሲዘጋ ልጁ ጓደኞቹ ኧረ ንገሩት ስታወራ ቀልጠፍ በል አያምርብህም ዥልግልግ ነገር
@ytfyrttgyu8493
@ytfyrttgyu8493 2 ай бұрын
ቁርዓንን ተብሎ ይማላል እንደ 😁
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 3 ай бұрын
ሲያስጠላ
@mohmedmomo1407
@mohmedmomo1407 3 ай бұрын
ኣነጋገሩ ስያስጠላ 🤑🤑🤑🤑
@user-bemin
@user-bemin 3 ай бұрын
የጃኒ እንግሊዝኛ😂😂😂
@jimejemall3768
@jimejemall3768 3 ай бұрын
Dua adrgulat lasrw sera allah nw mytykw egna dua endrglat habibi
@hikuabdi9880
@hikuabdi9880 3 ай бұрын
ምንድነው የሚለፋደደው
@ferafera850
@ferafera850 2 ай бұрын
እረ ተፈጥሮ ነው ድሮም እንደዚህ ነው የሚያወራው
@user-xe8ee3jx4k
@user-xe8ee3jx4k 2 ай бұрын
ጃኒ በገቢሽ ውጪሽን ብቻ ሳይሆን ጭንቅላትሽንም አሳምሪው እንግሊዘኛን አንቺ ላይ ስሰማው ይዘገንነኛል ሌላ ነገር ነው ሚመስለኝ ተማሪ እወቂ አለበለዛ አማረኛ አውሪ
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 3 ай бұрын
ጃለኔ ሞጣዬ ነገረሽ ልክ ልክሽን።ኪኪኪ
@MimiFisseha-rd4od
@MimiFisseha-rd4od 3 ай бұрын
Men aynt demts new yalshe betam yastelal tebetaba yalw Mota kkkkkkk
@Gugu-ti6xo
@Gugu-ti6xo Ай бұрын
ሺልጥልጥ ያለ ነገር
@amelanayir7981
@amelanayir7981 3 ай бұрын
Kuranen belo mehala 😮😮😮😮😮 yelem😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@anisa-fb3sk
@anisa-fb3sk 3 ай бұрын
😂😂😂😂
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 6 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 14 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 231 М.
ሰበር የአሁን መረጃ
15:02
ደረጀ ሀብተወልድ ሚዲያ Dereje habtewold Media
Рет қаралды 2,3 М.
ለ ቫላንታይን ቀን በስጦታዬ አለቀሰች !
28:43
Ferhanovich - (THE NOVICH)
Рет қаралды 448 М.
ሮስት በ አኩቻ ዳኒ እና ታኩር
9:48
ኒኮ ቲዩብ niko
Рет қаралды 19 М.
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН