አለምን ጉድ ያስባለው የዱባይ ስራ ጨረቃንም አወረዷት

  Рет қаралды 44,262

Abel Birhanu 3 / World

Abel Birhanu 3 / World

5 ай бұрын

Welcome to Abel Birhanu 3 KZfaq channel. Hit the subscribe button to stay with us.
Thank You
Copyright Use Disclaimer - This video is for educational purposes only. Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.

Пікірлер: 35
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
ሰወቹ ከለዉጥ ወደ ትልቅ ለወጥ ይሄዳሉ ሃገሬ ደግሞ ከለዉጥ ወደ ነዉጥ ሄዳለች አምላክ ሆይ መልሰን 😢
@ma-ex9lf
@ma-ex9lf 4 ай бұрын
እነርሱ እርስ በእርስ ሰላም ስላላቸው ነው! አገራችን ደግሞ ከዛ በተቃራኒ ሆኖ የሰራንም የሚያጥላላ የበዛበት አገር ስለሆንንና እርስ በራሳችን ምቀኝነት ስለሚያጠቃን ሰርቶ ለመለወጥ ስራ የምንንቅና እልኸኛም ቆራጥም ስላልሆንን በሽሙጥና በተረብ የታጀብን ስለሆንን ጎበዝን ሳይሆን ሰንፎ የሚያሰንፈንንና ምክንያት ደርዳሪ ስለሆንን ነው ታዲያ እንዴት ነው በገዛ ድክመታችን ፈጣሪ የሚረዳን ለምን እርድኝ እረዳችኋለሁ ብሎ የለ መጀመሪያ እራሳችንን መፈተሽና ለፈጣሪያችን ለይስሙላ ሳይሆን በሀቅ መታመን አለብን እገዛውን ለማግኘት።
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 5 ай бұрын
ሰው ከራሱም አልፎ ጨረቃን ወደ ምድር አምጥቶ አብሮ ለመኖሮ እስከሚመስል ድረስ ይጥራል እኛ ገና ጥንታዊ የጋርዮሽ ስርአት ላይ እንዳለ ማህበረሰብ ስልጣኔው ጠፍቶን አምላክ የሰጠንን ፀጋ መጠቀም አቅቶን እንደ አውሬ እንባላለን እባክህ ይቅር ብለህ ልቦና ስጠን ።
@user-xn1gi7gc3s
@user-xn1gi7gc3s 5 ай бұрын
ዉዱ ነቢይ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ አለ እኔ ለህዝቦቸ ድህነትን አልፈራላቸዉም እኔ የምፈራላቸዉ ሀብትን ገንዘብን አላህ የሰጣቸዉና ከዚህ በፊት በገዘባቸዉ እደጠፉት ህዝቦች በኔ ህዝቦችም እንዳይደርስ እፈራላችኋለሁ አለ ገንዘባችንን በአግባብ ካልተጠገምንበት መጥፊያም ይሆነናል አሁን ዱባይ አላህ ይሁናት ወገን እየተራበ ሶሪያ ፈለስጢን የመኒኒ እየተቸገሩ ዱባይ የሙዚቃ ኮሰርት መስሪያ ይገነባሉ። አላህ ይስቱር
@mekibebegebremikael2997
@mekibebegebremikael2997 5 ай бұрын
ዱባይ ስለ የመን ምናገባት ስለምንስ ምናገባት አረ ሰለ አናንተስ ምናገባት ከነ መፈጠርሽ እንኳን አታቅሽም እኮ አረብ ሀገር እንዲ ሆነ ሲባል እዚ ምታጨበጭቡት ነገር አትተዋወቁም እኮ ራበኝ በያት ድንጋይ ቢይ ትልሻለች የመን ተቸግረው ዱባይ ግን አላለችም 🤣🤣🤣🤣🤣
@user-sp6se6qo9d
@user-sp6se6qo9d 5 ай бұрын
​@@mekibebegebremikael2997👉 what makes you laugh bro. Nothing is funny here በዘርም በሀይማኖትም የሚያገናኟቸውን አገሮች ነው የጠቀሰችው ። ወይስ አልገባህም ። ሙስሊም ለሙስሊም ወንድማማች ነው። የወንድሞቻቸውን ቁስል ትተው መቅበጣቸው
@user-jw1dy4hu1o
@user-jw1dy4hu1o 5 ай бұрын
ሰው እንደዚ ይሰራል እኛ በክልል እየተጣላን ኤኮኖሚያችንን እንጨርሳልን ወንድሙን ለመግደል መሳሪ እየገዛን ያሳዝናል
@Tube-qv5gn
@Tube-qv5gn 5 ай бұрын
ዱባይ የፈጠራ ሰዉ ነች ሁሉም ሀላፊነታቸውን የሚወጡ ህዝብ ነው ያላት ከትንሺ እሰከ ትልቅ
@samiroyal684
@samiroyal684 4 ай бұрын
ኣይ የዛሬ ዜና ኣይነፋም ፈጣሪን ፍራና ከፈጣሪ ስራ ጋር መነካካት ኣይስፈልግም
@ed2821
@ed2821 5 ай бұрын
It is money bought not their knowledge.
@rahmabait3678
@rahmabait3678 4 ай бұрын
እርሜ ይስጠን ብዙ እንሰማለን
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 4 ай бұрын
ታዲያ እኛ ምን አገባን ለሀገሬ ምን ሊጠቅመኝ😒
@segededemissie3505
@segededemissie3505 5 ай бұрын
አሪፍ ነው ! አቤል !
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 5 ай бұрын
ጨረቃን አወረደች ምን አይነት ቱልቱላ ነው ፈጣሪህን ፍራ
@user-kt8sl6if5f
@user-kt8sl6if5f 5 ай бұрын
ሀሀሀጨረቃ ወረደ ብየ እየተመለከትኩ ነው እሽ😅😅😅
@rahmabait3678
@rahmabait3678 4 ай бұрын
ጨረቃ እደት ይወርዳል እማይታመን
@laveleable
@laveleable 4 ай бұрын
ወይ :መንጠላጠል😂 ለ :ጤና :ይሁን።።
@EyasuMathewose-np1fc
@EyasuMathewose-np1fc 4 ай бұрын
it's this officialy abel birhanu 3rd channel😮 or what
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 4 ай бұрын
አጃኢብ
@user-kt8sl6if5f
@user-kt8sl6if5f 5 ай бұрын
ሚገርመኝ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ😅😅😅😅
@uadh7751
@uadh7751 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@rttr3992
@rttr3992 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-nd1rh7yr2x
@user-nd1rh7yr2x 4 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 5 ай бұрын
እኔ ምሰራባቸው ልጅች በፈሲታል የተነፍ ይህን ምልክት የዘው የዝራልው ምንደነው እላቸዋለሁ ዱባይ ነት አልንኝ ህፅነቱች ሁልው ሰምተዋል
@fatiafatia7420
@fatiafatia7420 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤
@user-rj3fz1nh6n
@user-rj3fz1nh6n 5 ай бұрын
Egziyabher endnenor yefkdlen bechrka laye sayhon already on the earth new
@LaganaEritrea
@LaganaEritrea 5 ай бұрын
kkkk wey Etopiya kkkkk
@user-nl9lc9hx2u
@user-nl9lc9hx2u 4 ай бұрын
Amlke how Ye Dubai Hiwoti enda qeyarek ye Ethiopianm qeyeriwo
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 5 ай бұрын
አብይ ሀገራችንን ከአለም ሀገር በታች አደረጋት የደም መሬት እድሜውን አላህ ያሳጥረው😢😢😢😢
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 4 ай бұрын
ይሄ አይነቱ ጥላቻ ሀገራችንን ከድህነትወለል በታች ያደረጋት ጠባብነት ዘረኝነት እኔነት ራስ ወዳድነት ተደማምረው ናቸው ሀገራችንን ከድህነት በታች ያደረጋት የአንድ ሰው ጥላቻ የትም አያደርሰንምመንግስት ይሄዳል ይመጣል እግዚአብሔር ብቻውን ነው ለሀገራችን መፍትሄ ያለው ሰላም ለሀገራችንን ይሁን
@almaztadesse5542
@almaztadesse5542 5 ай бұрын
Msud ygobgnachal begna bkul ngru mret lay ymselgnal msud yargagetlgnal msuedu
@bonsaidirs3992
@bonsaidirs3992 4 ай бұрын
Flat earth i cant trust seincee
@woyay2095
@woyay2095 5 ай бұрын
እድሜ ለአብይ አህመድ ኢትዬማ ከለዉጥ ወደ ነዉጥ ተላልፍ ተረተረትና እቆቅልሽ እየተተረበባት ብቻ ልጆቿ እርስበርሳቸዉ እየተባሉ ነዉ ስንቱ እንደቅጠል እረገፈ ብቻ አሁንም በቃ ይበለን
@alemmerete5676
@alemmerete5676 5 ай бұрын
Qedada neh
@hussishadamtew4720
@hussishadamtew4720 5 ай бұрын
ቀዳዳ
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 51 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Neuralink Begins First Human Experiments!
14:39
The Tesla Space
Рет қаралды 2,2 МЛН
መልሲ ኣብ መስመር | melsi ab mesmer - Eri-TV Game Show, March 09, 2024
34:45
አስደንጋጩ ልጅ ተወለደ
11:55
Abel Birhanu 3 / World
Рет қаралды 714 М.
My North Korean Holiday: The Funniest / Worst Place on Earth?
55:10
Show Me the World
Рет қаралды 3,8 МЛН
15 Technologies That Will Change The World
16:28
FuturisticTech
Рет қаралды 491 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 51 МЛН