ለምን አለቀሰ?

  Рет қаралды 234,348

Zena Jokers

Zena Jokers

11 ай бұрын

ለምን አለቀሰ?

Пікірлер: 1 700
@ZenaJokers
@ZenaJokers 11 ай бұрын
youtube.com/@surafelzerihun4927
@zeynab-fv1fb
@zeynab-fv1fb 11 ай бұрын
ስታምሩ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሺ የኔ ዉዶቺ
@fanotube6056
@fanotube6056 11 ай бұрын
ጎበዝ ዋው ፈጣሪ ጥሩልጅ ወልደሽለማቀፍ ያብቃችሁ በሰላም ውለጅልን ሀገራችን ሰላምአድርግልን ፍትህ ለሚሰቃዩ ያማራማህበረሰቦቻችን 😢
@Nabeese
@Nabeese 11 ай бұрын
Maashaa Allah maashaa Allah ❤❤❤❤❤❤
@bmshewatube4030
@bmshewatube4030 11 ай бұрын
👌👌👌
@genetabay8968
@genetabay8968 11 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ ያስጎመጃል ማርያም በስላም ትገላግልሽ ጥሩ ባል።አለሽ❤❤❤
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 11 ай бұрын
እደኔ የሚወዳቸዉ❤❤❤❤
@user-ji5vq1lo2e
@user-ji5vq1lo2e 11 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤❤
@heavenheavena9008
@heavenheavena9008 11 ай бұрын
Me ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 11 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤❤❤❤❤
@admaadma1906
@admaadma1906 11 ай бұрын
❤️❤️❤️🥰❤️❤️🥰✅️✅️✅️✅️🤝💯🤝
@tigist9632
@tigist9632 11 ай бұрын
እኔ
@meziphone116
@meziphone116 11 ай бұрын
ደሰ ሰትሉ ታሰቀናላችሁ ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን እመብርሀን በሰላም ትገላግልሺ ምርጥ ባል ❤
@tigistwoldemariam1731
@tigistwoldemariam1731 11 ай бұрын
Betam konjo nachwe weded newe margachwe
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b 11 ай бұрын
ጥንቅቅና ፅድት ያላችሁ ጥንዶች ❤❤🎉🎉🎉ፈጣሪ እስከ ጥግ ያፋቅራችሁ በሰላም ተገላግላ ለመሳም ያብቃችሁ ሴቶችዬ ትዳር ከያዛችሁ ቡሀላ አትዝረክረኩ ቅንጡነትን ከዚች ሴት ተማሩ 😊😊
@user-hn8ln2fb6g
@user-hn8ln2fb6g 11 ай бұрын
ይሄ ልጅ! በራሱ ኮሜዲ ነው ማለት ይቻላል!❤
@zeharajemal7845
@zeharajemal7845 11 ай бұрын
😂😂😂
@malran373
@malran373 11 ай бұрын
Zefagne eko new
@nafesanafesa3632
@nafesanafesa3632 10 ай бұрын
​@@malran373ኧረ ዶክተርነዉ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 10 ай бұрын
​አረ ዘፋኝ አይደለም ዶክተር ነዉ
@malran373
@malran373 10 ай бұрын
ER TV lay aychewalew zefagne hono
@zebiba_hussen_13
@zebiba_hussen_13 11 ай бұрын
የኔ አባት ወላሂ ስወዳቸው የልጁ ስነ ስርአት🎉❤
@emmazero3023
@emmazero3023 11 ай бұрын
በጣም❤❤🎉🎉
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
ደምሪኝ እማ
@JgyvgIffd-om2qg
@JgyvgIffd-om2qg 11 ай бұрын
በጣም❤❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
በጣም
@SaraSara-js6qb
@SaraSara-js6qb 11 ай бұрын
​@@mawaysh❤
@galayuser1127
@galayuser1127 11 ай бұрын
መጥበሻዋ ስትወድቅ የሳኩት ሳቅ ጌታን በቃ ደስ ነው የምትሉኝ አይለያቹ❤❤❤
@fatumafatuma870
@fatumafatuma870 11 ай бұрын
እኔ እራሱ ስስቅነበር
@fatumafatuma870
@fatumafatuma870 11 ай бұрын
የለለነበር የትሽከርከርው መጥበሻው
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 11 ай бұрын
ክክክክክ ወላሂ እኔ እራሱ
@abebe7532
@abebe7532 11 ай бұрын
😂😂😂😂kkkkkkkkkkk
@user-qm6lc8ck3d
@user-qm6lc8ck3d 11 ай бұрын
እኔም በሳቅ የለሁም አይ ወንዶች ግን ጀግናነሕ የምር አፐሳላደንቅሕ አላልፍም ጎበዝ እንደአንተ አይነቶቹን ያብዛልን
@semiramohaned
@semiramohaned 11 ай бұрын
መጥበሻው ሲወድቅ ማነው እኔ በድንጋጤ የጮህ ወላሂ በጣም ነው በሳቅ የሞትኩት ዉይይይይ ጀግና ባል ነህ ቀጥልበት በርታ 🙏
@fufuilu1212
@fufuilu1212 11 ай бұрын
ኡፍ ደስ ሲሉ ❤❤❤❤ አላህ በሰሃም ይገላግልሽ የኔ ደርባባ ምርጥ ጥንዶች እረጅም እድሜ አብሮ ያቆያቹ❤❤❤
@HeluTube940
@HeluTube940 11 ай бұрын
ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ 🙏🙏
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 11 ай бұрын
አሚን🤲ኢክሩየ የኔ ደርባባእህት ❤❤❤
@kweesweet8802
@kweesweet8802 11 ай бұрын
ላልመለስ ሄጀ ተመልሽ መጣሁ ይህ አርብ ሀገር አይለቅም 😢😢😢😢
@saadaside7640
@saadaside7640 11 ай бұрын
አሚንያረብ
@chth9545
@chth9545 11 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏😢
@user-hv7cj9xj7u
@user-hv7cj9xj7u 11 ай бұрын
አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-fd8dd1bb6l
@user-fd8dd1bb6l 11 ай бұрын
በአላህ ማነው እደኔ የሚወዳቸው❤❤❤❤አላህ በሰላም ይገላግልሽ ውዷ❤🎉🎉
@rahelloveTube
@rahelloveTube 11 ай бұрын
የእውነት ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ደግሞም ይገባታል ደስ የምትል ደርባባ እመቤት ናት እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የሆድሽን በጅሽ ታሳቅፍሽ ውድድድድ ነው የማርጋችሁ 😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ex2qx6fx9n
@user-ex2qx6fx9n 10 ай бұрын
ያረብ እንደዚህ አይነት ባል አንተ ስጠን ውድ እህቶቸ ከስደት መልስ እንደዚህ አይነት ትዳር አላህ ይስጠን❤❤❤❤
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 11 ай бұрын
ወይኔ ጀግና ባል ነህ ምራቄን አስዋጥከኝ እአንቺም በሰላም ተጋላግለሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ነገም ቁርስ ድገማት ምርጥ ጥንዶች ናችሁ
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 11 ай бұрын
😂😂😂ወጪው ባቺ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
ይኒባልአያቀምአደቀንዱለትአማርኚአልኩይትሰራገዝችእመጣለሁሲልአልፈልገምአልኩክዛወደሙሰራልኚ
@medhin8187
@medhin8187 11 ай бұрын
ተረጋጊ 😂😂የምራቅ መዋጡን ተዪ😂😂
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 11 ай бұрын
@@medhin8187 ጥብሱንኮነው
@user-dt6do5gt3e
@user-dt6do5gt3e 11 ай бұрын
😅😅😅😅
@fasikaderese5246
@fasikaderese5246 11 ай бұрын
ንግግርሽ ስርአትሽ ሁሉ ደስ ሲል❤❤❤
@rainman1775
@rainman1775 11 ай бұрын
Betam
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 11 ай бұрын
እረጋታዋሰ ብትይ ሴትልጅ አረጋሰትልነው ደሰየምትለው
@shawaye5579
@shawaye5579 11 ай бұрын
Betam ewnate ❤❤❤😊
@salamababa7831
@salamababa7831 11 ай бұрын
ማርያምን ፍቅራችሁ ሲያስቀና እግዚአብሔር ያዚልቅላችሁ ❤❤❤
@alemtsehayabate8158
@alemtsehayabate8158 11 ай бұрын
የማዳም ቅሞች ከስደት መልስ እደዚህ መልካም ባል ይሰጠን❤❤❤❤ ደስ ሲሉ አቤት እርጋታዋ መታደልሽ🎉🎉🎉🎉 እመቤቴ በሰላም ታገላግልሽ ወልደሽ ሳሚ ወንዶች ተማሩ እስኪ
@hfddgh1811
@hfddgh1811 11 ай бұрын
እርጋታዋን ስወድላት እዴሌሎቹ አትቀዠቀዠም አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 10 ай бұрын
በጣም በተለይ ይች ሄለን የምትባል እግዚኦ ገና ሳትጋባ ቅናቷና ጭቅጭቅ ጩኽቷ ከዚች ልጅ ብትማር
@seblet148
@seblet148 11 ай бұрын
ጎበዝ እንደአንተ አይነቱን ባል ያብዛልን ❤
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 11 ай бұрын
You are likely, you have a good husband, in America it’s difficult to find a good husband.
@yemaryamlij1056
@yemaryamlij1056 11 ай бұрын
ምርጥ ጥንዶች ሰወዳችሁ❤😘እመብርሀን በሰላም ትገላግልሸ እህታለም🙏❤
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 11 ай бұрын
እቺ ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያላሰባቹት ትልቅ እንጀራ ይስጣቹ🙏🙏🙏❤
@user-nj3ol2tk8g
@user-nj3ol2tk8g 11 ай бұрын
አሚን
@hayathussen920
@hayathussen920 11 ай бұрын
አሚንንንንን
@abulmarka6361
@abulmarka6361 10 ай бұрын
አሜንን
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r 11 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ❤❤ በሰላም እመብርሀን ትገላግልሽ 🙏
@user-pb3hj7dy1g
@user-pb3hj7dy1g 11 ай бұрын
ባሏ ወይስ ልጇ😂😊
@HaHa-tn2eb
@HaHa-tn2eb 11 ай бұрын
እግዚአብሔር የሚያድግ ልጅ ይስጣችሁ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሺ 😍😍😍
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 11 ай бұрын
እኔ በእርግዝናየ ግዜ አማረኝ ሳይሆን መረረኝ በማለት ነው ያሳለፍኩት። ወደል ወደል ስድብ ነበር የሚጎርፍብኝ። 😂😂😂 ግን እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት። ስንቱን መልካም ነገር አደረገልኝ።። ደግ እግዚአብሔር ያደረገልኝን እንዳስታዉስ አደረጋችሁኝ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤
@muke614
@muke614 11 ай бұрын
ልጆችሽ ይባረኩልሽ ዘመንሽ ሁሉ የካሳ ዘመን ይሁንልሽ።
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 11 ай бұрын
@@muke614 amen amen. እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 11 ай бұрын
በእግዚአብሔር ስም የተባረከ ምግብ ይሁንላችሁ በጣም የምታምሩ ምርጥ ኢትዬጵያውያን ጥንዶች እግዚአብሔር የትዳር ዘመናችሁን ይባርከው እህቴ እመብርሀን ትቅረብሽ ምርጥ ባል አለሽ ከላይ ነው የተሰጠሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ኢትዬጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፀልዩ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahmasuleman740
@rahmasuleman740 11 ай бұрын
💝💝💝💝💝💝💝 🎈ደስ ደስ ብሎኛል!🎈 😃😛😛😛😛😛😃 😊🎀🎀🎀🎀🎀😊 💓🎉🎉🎉🎉🎉💓 💋💋💋💋💋💋💋
@rahmaasayyif
@rahmaasayyif 11 ай бұрын
​@@rahmasuleman740ማሻአላህ
@user-if4mi7fd9q
@user-if4mi7fd9q 11 ай бұрын
ደስ ስትሉ ለባሎች ጥሩ ምሳሌ ነህ በርታ አይዞህ የኛን ስቃይ ወንዶች እንዲያዪ ስላደረጋችሁ በሴቶች ስም እናመሰግናለን ❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 11 ай бұрын
መጥበሻው ሲሽቀነጠር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ፈታ አረገኝ ደስ ምትሉ ምርጥጥንዶች ትዳራቹ ይባረክ ጌታ በሰላም ይገላግልሽ ፋሲካ ሼፍ ሱሬ 1ኛ 👌👌👌👌👌👌👌🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@romeojuliet8721
@romeojuliet8721 11 ай бұрын
me too 😄😄💖💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤
@AliAli-yj3ho
@AliAli-yj3ho 11 ай бұрын
😂😂
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂እኔም
@mulu5
@mulu5 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@EamanMohammed
@EamanMohammed 11 ай бұрын
የአላህኧረ እኛንም ሹፈን የማንንም ምኝታክላስ ማጠብ በቃ በለን ኡፍፍፍፍፍ አተኮ ሞልቶ ተርፎሀል ፈጣሪያችን
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 10 ай бұрын
አሚንንንን ያረበል አለሚን ያረብብብብብብ❤❤❤❤
@user-bl5ws4lo1q
@user-bl5ws4lo1q 10 ай бұрын
ሱራፌልዬ የኔ ልጅ እንዴት ብትመረቅ ነው እችል የመሰለች ደርባባ ሚስት ያገኙህው ለማንኛውም አፈሰች አፈስክ እስክትወልድ ቸኮልኩ ማርያም ትቅረብሽ የኔ ልጅ ሰላሙን ያብዛልን አሜን ፍራንክ የሚባል እንዳትጫወቱ አድራ
@user-un1ss7et1b
@user-un1ss7et1b 11 ай бұрын
ወላሂ እርጋታዋ የሰላም አላህ በሰላም ይገልግልሽ ያረብ እደለኞች ፍቅርራችሁ❤❤❤🎉🎉
@tegestberhan1602
@tegestberhan1602 11 ай бұрын
Wwaaa
@solomonbahiru2703
@solomonbahiru2703 11 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ሱሬ በርታልኝ መልካም ሰዉ በጤና ፈጣሪ ያኑራችሁ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 11 ай бұрын
እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 11 ай бұрын
ታምራላችሁ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ እህታችን❤❤❤❤❤
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek 11 ай бұрын
ዋዉ ስታምሩኮ እመቤቴ አችንም በሰላም ትገላግልሽ እህት ሀገራችንን ሰላሟን አምጣልን ምንም በማያዉቁት ፍትህ ለአማራየ ድል ለፋኖ
@AsterAbrham-sy3tw
@AsterAbrham-sy3tw 11 ай бұрын
ጎበዝ
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube 11 ай бұрын
አሜን❤❤
@tigist9632
@tigist9632 11 ай бұрын
የመጥበሽዋ አወዳደቅ በሳቅ ነዉ የገደለኝ😂😂😂❤❤❤
@user-ii1no4if8w
@user-ii1no4if8w 11 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅እኔም
@AlamMosa
@AlamMosa 11 ай бұрын
እኔ መደንገጤ😢😮
@user-pl8uy5fx3x
@user-pl8uy5fx3x 11 ай бұрын
የእውነት ፍቅራችሁን ፈጣሪ መጪውን አመትም የምትደሰቱበት ያድርጋችሁ
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 11 ай бұрын
አናት እርግት ማለትሽ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ሱሬ እድልኛ ነህ በእዉነት ንግግርዋ የተቆጠበ ሳቅዋ የተቆጠበ ሁሉ ነገርዋ ቁጥብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤
@user-xm6uo9je7s
@user-xm6uo9je7s 11 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ
@DubaiRak-ng5uo
@DubaiRak-ng5uo 11 ай бұрын
አላህ በሰላም ያስተካክልሽ የኔ ውዶች ስታምሩ❤❤❤❤
@bestbuy9242
@bestbuy9242 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 መጥበሻዋ ተሽከርክራ ስትወድቅ የሳቅሁት ሳቅ ማዳሜን አስደነገጣት. ስወዳችሁ የምታምሩ ጥዶች እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nurilignenate5557
@nurilignenate5557 10 ай бұрын
Ene erasu besak motkugn alemedefatu erasu geremegn
@nurilignenate5557
@nurilignenate5557 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 10 ай бұрын
😂❤
@asmanasir2948
@asmanasir2948 11 ай бұрын
ጎበዝ እኳን ሰራሐላት ይገባታል የዘመኑ ቅብጠት ያልነካካት ጨዋ ኢትዮጵያዊ ናት
@saadasaada440
@saadasaada440 11 ай бұрын
ያለባለቤቱ አይነድም እሳቱ እሷ ሰመጣ በተያያዘ ውብ ናችሁ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 11 ай бұрын
የመጥበሻዉ አወዳደቅ በጣም ነዉ ያከን በርታ ጀግና ነህ 👍👍👍😀😀
@ghaliahali2620
@ghaliahali2620 11 ай бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዶች ለሴት ልጅ ያለው ክብር ደስ ይላል ማሻ አላህ የኔስ እንኩዋን ጥብስ ሊሰራ በነገር ነው የሚጠብሰኝ ወላሂ ክብር የለውም. አላህ ይገላግለኝ ያርብ ኡፍፍፍፍ
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 10 ай бұрын
አይዞሽ በሂደት ይቀየራል ማማዬ🎉🎉🎉❤❤
@sebletube6489
@sebletube6489 11 ай бұрын
ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ❤❤❤❤ሸፉ እንደኛ ነው👌
@bruktayttilaye5314
@bruktayttilaye5314 11 ай бұрын
ለወጣት በጣም ጥሩ ምሳሌዎች ናችሁ በርቱ እንደዚሁ ጠቃሚና አስተማሪ መልእክት በማስተላለፋችሁ ምስጋናችን ይድረሳችሁ። 🎉
@ummlky1994
@ummlky1994 11 ай бұрын
ውዶችየ ስታምሩ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ አቤት እርጋታችሁ ❤❤❤ ቆጆ እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ 🙏🙏🙏 ያመቱ ምርጥ ባል ብየሀለሁ 👍👍👍
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l 11 ай бұрын
ጉበዝ: እጂህ: ይባረክ: ወንድም:
@alimazmaz8133
@alimazmaz8133 11 ай бұрын
ማርያምን ከልቤ ነው ያሳቁኝ እመቤቴ ፍቅራችን ታብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulu5
@mulu5 11 ай бұрын
እረ ወይኔ ዛሬ ገደልከኝ በሳቅ መጥበሻዉ ተከትሎህ ሲሮጥ 😂😂😂😂
@martarinaldi8676
@martarinaldi8676 11 ай бұрын
በጣም ነው ምወዳችሁ እገዜቤሔር ይባረካችሁ አሜን ።
@user-vp5xs3dy5k
@user-vp5xs3dy5k 11 ай бұрын
የእኔ ውድ እመቤታችን በሰላም ታግላግልሸ የእኔ ው በጣም ነው የምውዳችሁ
@Judy-up1gj
@Judy-up1gj 10 ай бұрын
ማሻአላህ ወይኔ ጉደ ውንዴሜን መስለከኚ ምረጥ ጥንድች ወይ ዛረስ ሀገረ ገብቸ ስላም መኖረ ያማረኚ ኢሻአላህ የመዳም ቅመሞች ለኛም ቀን ያውጣልን አቦ❤❤❤❤
@selamyetwahdolijtube
@selamyetwahdolijtube 11 ай бұрын
እወነተኛ ፍቅር በእናተ ተምሪያለሁ የምወዳችሁ እመብርሃን በሰላም ሁለት ታድርግሸ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sofiyatube2772
@sofiyatube2772 11 ай бұрын
ብሉ ብል አፍያ እውነት እኔም አምሮኛል ጥብስ ከዬት ለምጣ በዝህ ሰአት 😢😢😢
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 11 ай бұрын
ስሪና ብይ ስጋ እዳለ አረቦቹ ቤት እጀራ ጋግረሽ የፊርኖም ቢሆን ባለው😊
@user-cs2lk7nz5e
@user-cs2lk7nz5e 11 ай бұрын
ፍቅርን ቆሞ ሲሄድ ማየት ያምስረው እነዚህን ጥንዶች ይመልከት. እስኪ ለኔም እንደዚህ የእውነት ሚያፈቅር ፈልጉልኝ
@jonetom1582
@jonetom1582 10 ай бұрын
ደስ የሚል ባል !! ሚስትየዋም ስታወራ እርጋታዋ 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️ከጃፓን ነው የማያቹህ❤❤ ያገሬ ልጆች
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 10 ай бұрын
ጃፓን እደት ነቺ የሐገራቺን ልጂ
@SaliSali-jk8ug
@SaliSali-jk8ug 11 ай бұрын
በጣም ታስቀናላቹ ጌታ ፍቅራቹን ይጨምርላቹ
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
ደምሪኝ ሰሊ
@shawaye5579
@shawaye5579 11 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤
@muluneshmelie1042
@muluneshmelie1042 11 ай бұрын
በሳቅ ልሞት😂😂😂😂😂😂😂,የመጥበሸዋነገር የምር ደስስስስስ ሰትሉ እናቴ እመቤቴ በሰለም ትገላግልሽ
@rtrt4566
@rtrt4566 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እኔ ገና መጥበሻዋ ስትሽከረከር ሳያት በሳቅ የለሁም😂😂
@muluneshmelie1042
@muluneshmelie1042 11 ай бұрын
@@rtrt4566 እኔስ ብትይ 😂😂😂
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 11 ай бұрын
አሳቁኝ የምር❤❤❤❤
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 11 ай бұрын
መጥበሻዋ ተረፈች ክክክክክክክክክክ
@user-fe3rr6um2z
@user-fe3rr6um2z 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 11 ай бұрын
ከምር በጣም ነው ምወዳቹ ደሞ ረጋ ያላቹ ደስ ስትሉ ማነው እደኔ የሚወዳቸው እነዚህ ጥዶች🥰🥰🥰
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 11 ай бұрын
❤❤❤ ከማያቸው ዩትበሮች አንደኛ ናችሁ የፍቅር ሰዋች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ ሱሬ እውነተኛ ባል የፍቅር ር ሰው ነህ ❤❤❤
@zulfanesruz
@zulfanesruz 11 ай бұрын
የልጁ ስነ ምግባር👌👌👌👌👌አሏህ በሰላም ይገላግልሽ🤲🤲🤲🤲🤲
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 11 ай бұрын
የተማረእኮእድህነው
@medinamedina8256
@medinamedina8256 11 ай бұрын
አሚን
@meram-no8we
@meram-no8we 11 ай бұрын
የእውነት ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤
@haymihaymi8997
@haymihaymi8997 11 ай бұрын
አተ የጴጤ ምግብ የተለየ ነወይ እያሠብክ ተናግር በርግጥ ይለያል ምክንያቱም በጌታ እየሱስ ስም ተፀልዮ ስለሚባረክ ነው ሚሥትሕ ይሄን ምግብ ብትበላ ልጇቿንበሠላም ትወልዳለች
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 10 ай бұрын
ቅመም ነገር ነህነ ነገረ ስራዎችህ ያስቁኛል ውቀት ያለው በአምሮ እጂ በቁመት አደለም ስወዳቹ ❤❤❤❤❤
@woodywody2536
@woodywody2536 11 ай бұрын
ማርያምን እላለሁ ምርጥ ባል ነህ ለሁላቸንም እንዳንተ ባለ ይስጠን እወዳቺሃለሁ❤❤
@MebaMulunesh
@MebaMulunesh 11 ай бұрын
AMEN
@almazdubale9277
@almazdubale9277 11 ай бұрын
ደስ ስትሉ የኔ ወቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@MebaMulunesh
@MebaMulunesh 11 ай бұрын
ምርጥ ኢትዬጵያውያን እግዚአብሔር የትዳር ይባርከው እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ውድ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ💚💚 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@zina5085
@zina5085 11 ай бұрын
ከሰሉ አልያያዝ ሲለው ውሃ አስነክተሽው ነው ሲላት ደጋግሞ ሆዴ ነፈረ የምር ሲያምሩ❤❤😂😂😂
@mulunafakiwa2537
@mulunafakiwa2537 11 ай бұрын
አየ ኮሜቶች በሳቅገደላችሁኝ ከሱ ይበልጥ😂😂😂😂😂❤
@hannametaferia9381
@hannametaferia9381 11 ай бұрын
She is so sweet. It’s a luck to have such kind of wife.
@jenetjen7566
@jenetjen7566 11 ай бұрын
በጣምነው የምውዳቹ እመብርሐን በሰላም ትቅረብሽ የው ላይክ ሼር አረጋለው። ግን ብዙም ኮሜንት መፃፍአሎድም በርቲ
@woinshetgurmu954
@woinshetgurmu954 10 ай бұрын
በጣም ደሰ የምትሉ ናቹ በዚሁ ቀጥሉበት እመቤቴ በሰላም ተገላግልሽ
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 11 ай бұрын
ማሻአላህ ታምራላችሁ ❤❤ መብራቱ መጥፋቱ አይይይ ሀገራችን 😊 መጥበሻዉ ሲወድቅ እንደት እንደሳኩ ድክም ነዉ ያለኝ በርቱ አይለያችሁ
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n 11 ай бұрын
እኔ እራሱ በሳቅ ፍርስ ነው ያልኩት
@user-nn4ry4hy9i
@user-nn4ry4hy9i 11 ай бұрын
ማነው እንደኔ መጥበሻው ሲወድቅ የሳቀው 😂❤
@semirasefa9577
@semirasefa9577 10 ай бұрын
አያስቅም
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z 11 ай бұрын
😂😂😂😂ስወዳችሁ ከቁምነገር ጋ ዘና ነው ያረጋችሁኝ የመጥበሻዋ መሽቀጠር😂መቸምስጋ የለውም ገና በሰላም ውለጅ እመቤት ትቅረብሽ
@user-jf6lu4md8p
@user-jf6lu4md8p 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ayinalemabera9793
@ayinalemabera9793 11 ай бұрын
ፈፅሞ አይቀይርብህ በዘመናችሁ ደስታ ሰላም አይለያችሁ መልካም የፍቅር የትዳር ዘመን የአብሮነት ጊዜ ይሁንላችሁ ።
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 11 ай бұрын
ማርያምን ስወዳችሁ😂😂❤❤እመቤቴ በሰላም ትገላግለሽ፤፤።በጣም ያሳቀኝ መጥበሸው ሲወድቅነው😅😮
@user-pj7ge7dh7w
@user-pj7ge7dh7w 11 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@user-ks4ds4pp3h
@user-ks4ds4pp3h 11 ай бұрын
እኔም የቺን ፐርት ደገግሜ ኢየዬሆት በሰቅ ክክክክ
@brhanealemayehu5607
@brhanealemayehu5607 11 ай бұрын
ታድላ ማርያምን እደዚህ ይሚያስብ የማይሰለቻች ባል ይስጠን😊
@Zxz07881
@Zxz07881 11 ай бұрын
እኔም ምርጥ ባልነበረኝ የሁለት ልጆችአባት በጣም ጎበዝና ባለሙያ ነበር ስወልድ እህቶቹ እህቶቸ እያሉ እሽአይልምነበር እህቴናእህቱ ተኝተዉ አንድጊዜ ገንፎ አንድጊዜ ሙቅ አንድ ጊዜ መረቅ እያለ በጣም ምግብ እየሰራ እሰለች ነበር ግንምንዋጋአለዉ ጊዜ ና ገንዘብ ቀየረዉ የሆነች ሰይጣን ሴት በመሀላችን ገብታ ህይወቴን ምስቁልቁል አደረገችዉ እሷንም እሱንም ግን መቸም ይቅርአልላቸዉ ሰባትአመት በትዳሬ ደስተኛነበርኩ ግንአንድት የተረገመች ቀን ህይወቴን ፍቅሬን የልጆቸንአባት አሳጣችኝ መቸምአትሳቁ ብያቸዉነበር ይሄዉ አምስትአመታቸዉ ስቃይላይናቸዉ አልሀምዱሊላህ
@brhanealemayehu5607
@brhanealemayehu5607 11 ай бұрын
@@Zxz07881 አይዞሽ በህይወት ውስጥ ጣልቃ የሚገቡትን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው አንች እይዞሽ 😥
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 11 ай бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች አይለያችሁ በፍቅር ያኑራችሁ አንቺንም አላህ በሰላም ይማርስ
@user-uq8id2qz6k
@user-uq8id2qz6k 11 ай бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይበል አይለያችሁ ብዙ ተባዙ ዘራችሁ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን እናንተንም የሚጠቅም ሀገርንም የሚጠቅም ይሁንላችሁ ውዶቹ
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r 11 ай бұрын
ፍቅር ከና መቃብር ስታምሩ እኮ አንድኛ❤❤
@yalem2598
@yalem2598 11 ай бұрын
በጣም ነው ምታምሩ ሰላማቹህ ይብዛ ❤️❤️
@hfvht8332
@hfvht8332 11 ай бұрын
በጣም. ደስ. የምትሉ ጥዶች. ናችሁ. ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አይለይላችሁ❤❤❤❤❤❤ በሰላም ትግላግልሽ እመቤት❤❤❤❤
@user-we4zk9lh4f
@user-we4zk9lh4f 11 ай бұрын
አቤት ደስ ስትሉ በዚህ ዘመን የተፈጠራችሁ አትመስሉም ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አንቺም እመቤቴ በሰለም ትገላግልሽ የኔ ሴት❤❤❤
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r 11 ай бұрын
ገና ክሰሉ ሳይቀጣጠል ትንሺ ነው የቀረው ደርሷል አላለም በጣም አሳቀኝ
@zenashab4209
@zenashab4209 11 ай бұрын
ዋው ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በሰላም ልጅሺን ለማቀፍ ያብቃሽ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
@monashmeis8445
@monashmeis8445 11 ай бұрын
የእውነት ፍቅራችሁን እሰከመጨረሸው ያረግላችሁአችም እሕታችን እመብረሐንበሰላም ሁለት ታረግሽ
@user-fs3fn5zn2y
@user-fs3fn5zn2y 11 ай бұрын
ጥብሱ በጣም አሳምረህ ነዉ የጠበስከዉ እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ ከእስራኤል
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 11 ай бұрын
እስኪ እንደኔ እሚወዳቸዉ አበረታቱኝ ተዉ በነሱ ፉቅር ይሁንባችሁ ተያይዘን እንደግ ኑ
@user-qp3rd9jw9f
@user-qp3rd9jw9f 11 ай бұрын
እዳታስቢ
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 11 ай бұрын
@@user-qp3rd9jw9f እሽ ዉደ አመሠግናለሁ ኑሪልኝ
@user-tz7hz5om5s
@user-tz7hz5om5s 11 ай бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ ውዷ ያጥር ወፍ አትስማሽ የመጥበሻዋ ነገርስ😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@nefisa70
@nefisa70 11 ай бұрын
እኔ አሣዘነኝ እናንተ ሣቃቹህ
@hawatalema-tz6bf
@hawatalema-tz6bf 11 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ ወልዳችሁ ደሞ ልጃችሁን እምናይ ያርገን ደሞ መጥበሻዉ ሲወድቅ እንደት እንደሳኩ እና ሽንኩርት ጆሮህ ላይ ስታረግ ፈታ አልኩኝ
@user-xu3jl7hw4e
@user-xu3jl7hw4e 11 ай бұрын
ስዎዳችሁ ያሱሃ እርጋታዋ ጌታ ሆይ 😘
@msrak4498
@msrak4498 11 ай бұрын
የኔማሮች,,ሥታምሩ,,የእውነት❤❤❤
@hayat227
@hayat227 11 ай бұрын
ደስ ስትሉ እርጋታችሁ❤❤
@fozeyaahmde4078
@fozeyaahmde4078 11 ай бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ ለሁለቱም ቃላት የለኝም እርጋታቸዉ ፈጣሪ በፍቅር በጤና ሁሌ እደ ተደሰታችሁ ያኑራችሁ ፈጣሪ በሰላም ወልደሽ የምትሚ ያድርግሽ ምቀኛን ፈጣሪ ያርቅላችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጥዶች ከነዚህ ተማሩ
@user-rw4of3ky2p
@user-rw4of3ky2p 11 ай бұрын
አይይይ አታመ በል አይደለሀም እኮ ደሞ እኮ ያቃረዉን አበለላዉ እሚለዉ ነገርስ እደ እናቶች ግን እኮ ጫርሰህ ነዉ ያቀረብካዉ አትወሽ ያኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤
@bekelemisrak1288
@bekelemisrak1288 11 ай бұрын
ልጃ ልጃ ነው ሚመስለኝ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛው
@user-hf5bu8mf9s
@user-hf5bu8mf9s 11 ай бұрын
የመጥበሻው መቀንጠር😂😂😂 የሽኩርቱአለመደፋት❤❤❤❤❤ ስወዳችሁ ወላ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 9 ай бұрын
🤣🤣🤣
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f 11 ай бұрын
እንዴት ደስስስ እንደምትሉ እመብርሀን ትቅረብሽ የኔ እናት እንጋታሽ ፈገግታሽ እንዴት ደስ እንደሚል
@user-nv5rc2nh8f
@user-nv5rc2nh8f 11 ай бұрын
❤❤❤
@arikshabebe6722
@arikshabebe6722 11 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ ሁለት ጥንዶች እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤❤❤
ረጅሟ ኢትዮጵያዊ ለምን አለቀሰች?
24:36
Zena Jokers
Рет қаралды 41 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН
ቤተሰብ ድንገት ተገኙ
18:50
Zena Jokers
Рет қаралды 156 М.
ከቃል ጋር ድብድብ ቀረሽ ጥል ተጣላን
27:34
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 261 М.
ከወሊድ በኋላ የመጀመሪያ ስጦታ
28:32
Zena Jokers
Рет қаралды 526 М.
My wife said she wants to show me her true skills
0:27
昕昕一家人
Рет қаралды 50 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
😬 Мам Дай Хлеб 🍞 #shorts
0:38
AOneCool
Рет қаралды 1,2 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 52 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
0:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 7 МЛН