አለምን ይወቁ EP 27: Canada│ካናዳ

  Рет қаралды 43,587

Maraki Planet

Maraki Planet

28 күн бұрын

በዛሬው 27ኛው ኤፒሶዳችን፡ ከሩስያ በመቀጠል የአለማችን ሁለተኛዋ ግዙፍ ሃገር የሆነቺውና ከ80 በመቶ በላይ መሬቷ ሰው የማይኖርበት አስገራሚ ሃገር፣ በመላው አለም የስደተኞች ቁጥር አንድ ተመራጭ መዳረሻ የሆነቺባቸው ምክንያቶች፣ ስለ ማህበራዊ ድጋፍ ወይም የዌልፌር ስርዓት እና የትምህርት ስርዓት እንዲሁም ሌሎች ካናዳን የተመለከቱ አስገራሚ እውነታዎችን እናያለን።
......
In today's 27th episode, we explore Canada, the world's second-largest country with over 80% of its land uninhabited. We'll discuss why it's the top destination for immigrants, its robust social welfare and education systems, and other fascinating facts. Join us for an in-depth look at this amazing country.
Follow us on TikTok:
www.tiktok.com/@marakiplanet1...
Follow us on Facebook:
profile.php?...
Follow us on Telegram:
t.me/marakiplanet
For collaboration and business inquiries:
marakiplanet@gmail.com
t.me/Mihret_Ab_14
Support Maraki Planet:
www.buymeacoffee.com/mihretab

Пікірлер: 93
@marakiplanet
@marakiplanet 23 күн бұрын
Follow us on TikTok www.tiktok.com/@marakiplanet1?_t=8npHOv0huoT&_r=1
@habtamugodancho3878
@habtamugodancho3878 6 сағат бұрын
Hi😊
@ethioethio4061
@ethioethio4061 24 күн бұрын
ከጠቀስካቸው በተጨማሪ ደግሞ ሰውን የሚወዱ የሚያከብሩና የሚግባቡ ከሀገራችን ወጥተን እየኖርን እንደሆነ ያስረሱን ምርጥ ህዝቦቿ ልጨምር
@marakiplanet
@marakiplanet 23 күн бұрын
Thank you for sharing 🙏❤
@user-bs5mj7dc5g
@user-bs5mj7dc5g 19 күн бұрын
Gin endet mamtet ychalel
@Lula124tube
@Lula124tube 12 күн бұрын
😍😍
@EbrahimAhmed-wn8vz
@EbrahimAhmed-wn8vz 11 күн бұрын
Canada is the best country in the world. I am so lucky to leave in Canada. Wish you all the best
@marakiplanet
@marakiplanet 9 күн бұрын
Thank you for watching @Ebrahim
@tianastyle2139
@tianastyle2139 2 күн бұрын
ማማ ካናዳ አንድም ቀን ስደተኛ መሆኔን ሳላስታውስ የምኖርባት ሃገሬ ናት❤
@Jckingoflove24
@Jckingoflove24 15 күн бұрын
I live in Calgary Canada and I am also the owner of EthioCanada247 Channel it’s a new Channel mostly I am focusing how to come to Canada and how to live wisely and other important issues were we Ethiopian faces day to day life, I like and learn from this channel please Keep it great job❤
@marakiplanet
@marakiplanet 15 күн бұрын
Thank you @Getesh 🙏❤ You can put a link to your channel here, I will pin the comment.
@tadelegetachew2279
@tadelegetachew2279 26 күн бұрын
በጣም ተገርሜያለሁ አስደናቂ አቀራረብ በቪዲዮ የታገዘ ቆንጆ ዝግጅት ነው በርቱ
@marakiplanet
@marakiplanet 26 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን @Tadele 🙏❤
@ethtewahdo11
@ethtewahdo11 24 күн бұрын
Amazing, thank you!!! የነ ቻይና፣ አሜሪካ፣ ህንድ፣ ሩስያ፣ ቱርክ፣ እንግሊዝ፣ ሳውዲ አሬቢያ፣ ጀርመን ወዘተ እንጠብቃለን።
@marakiplanet
@marakiplanet 23 күн бұрын
Thank you for watching 🙏❤
@AksheZed
@AksheZed 24 күн бұрын
My lovely home 🏡 God bless canda ❤❤❤
@berhegoitom1464
@berhegoitom1464 26 күн бұрын
ጥሩ ስራ ነው በርቱ እናመሰግናለን ሙዚቃው ግን ይረብሻል ትንሽ ብትቀንሱት 😊
@marakiplanet
@marakiplanet 26 күн бұрын
Thank you @Berhe, ለቀጣይ እናስተካክላለን!
@geneteden4343
@geneteden4343 15 күн бұрын
ከናዳ በጣም መልካም አገር ብዙ መልካም ሰዎች ያልዋት አገር ናት ❤️እኔ እድሜ እና ጉልበቴ በጃፓን ያለ ወረቀት ጨርሼ አሁን ተስፋ ቆረጥኩኝ ወዴትም ለማለት እንጂ 💔💔😨💔💔💔💔💔💔💔💔
@milkesatesfaye672
@milkesatesfaye672 20 күн бұрын
Wow Bertite siralign ❤❤❤❤❤
@user-el1rs8jj8g
@user-el1rs8jj8g 25 күн бұрын
ክላስካሉ ብታጠፋው ወይም ድምፁ ምቀነስ ብችል በተረፈ አሪፈ ዝግጅት ነው እስኪ south africa አገሮችና north africa አገሮች አስጎብኘን እንዳታልፈኝ ::
@marakiplanet
@marakiplanet 24 күн бұрын
Thank you so much @Adisu 🙏❤ በቀጣይ እናስተካክላለን!
@user-ks5qb3zs4j
@user-ks5qb3zs4j Күн бұрын
Episode 28 አዉሰትራያን ሰራልን 👍
@HabuHabib-tt9ob
@HabuHabib-tt9ob 26 күн бұрын
በርታ ወንድማችን አመሠግናለው
@marakiplanet
@marakiplanet 26 күн бұрын
Thank you so much @Habu 🙏❤
@Tsedi989
@Tsedi989 21 күн бұрын
Waweee 🎉🎉🎉
@AlexBahiru-k4q
@AlexBahiru-k4q 26 күн бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ይህን ቻናል ስላገኘሁት። ግሩም ስራ ነው! ቀጥሉበት።
@marakiplanet
@marakiplanet 26 күн бұрын
Thank you so much @Alex 🙏❤
@mamushamegisso7359
@mamushamegisso7359 26 күн бұрын
Inem das bilognal really xiru sira naw baritalign brother!!!
@abelaraya877
@abelaraya877 26 күн бұрын
ጎበዝ ❤❤❤
@marakiplanet
@marakiplanet 24 күн бұрын
Thank you so much @Abel 🙏❤
@DawitSeyoum-xb5mv
@DawitSeyoum-xb5mv 26 күн бұрын
I like it ❤
@marakiplanet
@marakiplanet 26 күн бұрын
Thank you so much @Dawit 🙏❤
@AmanAmi-n5y
@AmanAmi-n5y 25 күн бұрын
ምርጥ
@marakiplanet
@marakiplanet 24 күн бұрын
Thank you so much @Aman 🙏❤
@shuwebmohamed
@shuwebmohamed 26 күн бұрын
Very very nice🎉🎉🎉
@marakiplanet
@marakiplanet 24 күн бұрын
Thank you so much @Shuweb 🙏❤
@user-ew7jt9sr7z
@user-ew7jt9sr7z 26 күн бұрын
ኅበዝ እናመሰግናለን ከለንደን
@marakiplanet
@marakiplanet 26 күн бұрын
Thank you so much 🙏❤
@Hlina-zn6pm
@Hlina-zn6pm 25 күн бұрын
የካናዳን ሌላኛው ገጽታ የተረዳሁበት ቪድዮ፣ የኢንደጂንየስ ማህበረሰቦቹ ታሪክ አሳዛኝ ነው በጣም። አመሰግናለሁ፣ ሲሼልስን በጉጉት እጠብቃለሁ! 💚💚
@marakiplanet
@marakiplanet 24 күн бұрын
Thank you so much dear @Hlina🙏❤
@Lula124tube
@Lula124tube 12 күн бұрын
Canada😍😍
@ghirmaiabraham2274
@ghirmaiabraham2274 26 күн бұрын
ኣደንቃችኋለሁ በርቱ ከቶሮንቶ
@marakiplanet
@marakiplanet 24 күн бұрын
Thank you so much @Ghirma 🙏❤
@FunQuestionETH
@FunQuestionETH 23 күн бұрын
እየመጣሁ ነው ........
@marakiplanet
@marakiplanet 23 күн бұрын
Thank you for watching 🙏❤
@AksheZed
@AksheZed 24 күн бұрын
God bless you I love canda ❤❤❤
@marakiplanet
@marakiplanet 23 күн бұрын
Thank you for watching 🙏❤
@birhaneniguse1068
@birhaneniguse1068 16 күн бұрын
👍👍✅✅
@hangma8983
@hangma8983 22 күн бұрын
ድምፁን ቀንሰው ይረብሻልል
@marakiplanet
@marakiplanet 22 күн бұрын
Thank you for watching🙏❤ ለቀጣይ እናስተካክላለን!
@amanitshewa7299
@amanitshewa7299 18 күн бұрын
🇨🇦🇨🇦🇨🇦
@Felix_Jr1
@Felix_Jr1 22 күн бұрын
Next England
@AbdiHasen-oz3ef
@AbdiHasen-oz3ef 26 күн бұрын
Minoo xafaa
@marakiplanet
@marakiplanet 26 күн бұрын
Thank you for watching @Abdi 🙏❤
@AbdiHasen-oz3ef
@AbdiHasen-oz3ef 24 күн бұрын
@@marakiplanet xafaa mino tolo tolo likaq
@YabsiraYabu-ci7jf
@YabsiraYabu-ci7jf 25 күн бұрын
እምታበርባቸው ነገሮች በጣም ደስ ይላሉ በርታ ግን እባክህ ካናዳ የመሄድ ህልም እና ታማኝ ኤጀንሲዎች ካወክ እባክህ ንገረኝ
@marakiplanet
@marakiplanet 24 күн бұрын
Thank you @Yabsira 🙏❤ ለጊዜው አላውቅም፣ ለቀጣይ ግን በቪድዮ ሼር ለማድረግ እኝሞክራለን!!
@yohanesbrehane6481
@yohanesbrehane6481 3 күн бұрын
Nuro be Germany amtalen esti
@Picolonati
@Picolonati 25 күн бұрын
Wede Canada lber 1 wer new yekregn ke kanya tru genzabe new yesethegn🙏🙏🙏
@marakiplanet
@marakiplanet 24 күн бұрын
መልካም መንገድ @Nati 🙏❤
@Picolonati
@Picolonati 9 күн бұрын
@@marakiplanet tanks bro🙏🙏🙏
@umzehari7463
@umzehari7463 6 күн бұрын
@@Picolonati እኔ መኸድ እፈልጋለሁ
@degudegudebebe1194
@degudegudebebe1194 2 күн бұрын
Enm lemehed yehone sw gare tengager nbre gen ferawte . Kechaleke aweragn est brother
@degudegudebebe1194
@degudegudebebe1194 2 күн бұрын
Yete AA nw yalekew
@anas_v1
@anas_v1 25 күн бұрын
ቀጣይ ስዊድን pls 🙏
@marakiplanet
@marakiplanet 24 күн бұрын
Thank you so much @Anas 🙏❤ በቅርቡ እንሰራለን!!
@HussenSeid-xc3in
@HussenSeid-xc3in Күн бұрын
hi
@kiflu8148
@kiflu8148 7 күн бұрын
About the flag...?
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 25 күн бұрын
አላስካ የተሸጠበትን ዋጋ እንደገና ብትቃኘው ጥሩነው።ልክ አይመሰለኝም
@marakiplanet
@marakiplanet 24 күн бұрын
Thank you @Siyoum 🙏❤ ይህንን ማጣቀሻ ነበር የተጠቀምኩት፡ shorturl.at/03o9o
@Dont-k3j
@Dont-k3j 26 күн бұрын
ለምን አይከፍትም
@user-vs2nt4fz6o
@user-vs2nt4fz6o 26 күн бұрын
ከ1ሰሀት በኋላ
@marakiplanet
@marakiplanet 26 күн бұрын
Thank you for watching 🙏❤
@loveyourself2406
@loveyourself2406 22 күн бұрын
ውይ ሙዚቃው ሲረብሽ ምነው ቀነስ ብታረገው ፣? የአገሪቱ የባህል ሙዚቃ ማሠማትህ ነው ነጠር ግን በጣም ይጮሓል ይረብሻል።
@marakiplanet
@marakiplanet 22 күн бұрын
Thank you for watching🙏❤ ለቀጣይ እናስተካክላለን!
@adugnaejigu1207
@adugnaejigu1207 11 күн бұрын
ምሕደ አፈልጋለሁ
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 2 күн бұрын
ዘረኛ በሽታ ከሌለብህ የ15ኛ ክፍለ ዘመን በሽተኞች የዘር እንጂ የስልጣኔ የማታውቁ እዛው እዛው በፈጠራችሁ ዝር አድርጋችሁ እዛው ተባሉ ካልሆንክ እግዚእብሄር ይርዳህ ካናዳ መጥተህ ተምረህ ስርተህ ድብዳብ ፖለቲካ የኦሮሞ ጭንቅላት ሳይነካህ ትኖራለህ ትደስታለህ ካናዳ ለሌለው ስራ ላላገኘ ቤት ስጥታ እብልታ እጠጥታ እሳክማ መብትህን አክብራ ሁሉም በነፃ መማር ለፈለገ እስተምራ ስራ እድይዛ የምታኖር ቅድስት ሀገር ካናዳ ነች የዘር ቀርቀባ ህዋላ ቀሮች ያልስለጠናችሁ እዛው በቆጂ ወይም በሻሻ ኑሩ እንዳትመጡ ዲዲቲ የዘር ኢሂሂ እያል ብትነፉ እንደ አህያ ገለባ ተብለህ 10 አመት እስር ቤት ቀርቀባ ትደረጋላችሁ
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 3 күн бұрын
ካናዳ ጥሪኝ እስቲ
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 2 күн бұрын
አትጠራም እርፍ በቃ መጥተህ ዘረኛ ከሆንክ ላትሆንም ትችላለህ ዘር የማያቁትን ደጎቹን ካናዳውያን ካናዳን በዘር ዲዲቲ ትብክላለህ እዚህ የተማረ ህዝብ የስለጠነ ህዝብ ነው የሚኖርባት ዲዲቲ አንፈልግም ዲዲቲያም ካልሆንክ ይቅናህ ትጥራህ እንቀበላለን ከሆንክ ግን የካናዳ አምላክ በራፏም አያድርስህ እኛ ዘር አናቅም
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 6 сағат бұрын
​@@eshetubelaineh4127ወረድክበት እኮ እግዚኦ
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 6 сағат бұрын
የካናዳ እምላክ ይጥራህ😅
@Abadailyonebs
@Abadailyonebs 25 күн бұрын
ስለ ኢትዮጵያ ስራ
@Dawitkassa1
@Dawitkassa1 25 күн бұрын
Kkk😅 🤗
@Dawitkassa1
@Dawitkassa1 25 күн бұрын
Kkk😅 🤗
@marakiplanet
@marakiplanet 24 күн бұрын
Thank you for watching 🙏❤
@Lula124tube
@Lula124tube 12 күн бұрын
😂😂😂ከሰውም ሰው ውሻ የነከሰው አለች አንዷ ደና አገር እንዳለው ሰው ደሞ ኢትዮጵያ ትላለህ እንዴ ጨምዳዳ
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 3 күн бұрын
ፕሮፓጋንዳ ነዉ። ከሶስት አንድ ድሀ ያለባት ሀገር።ከአምስት አንድ የአምሮ በሽተኛ ያለባት።ሰባት ፐርሰንት የስራ አጥ ችግር ያለበት ሀገር ነዉ።ኸኸኸኸ
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 2 күн бұрын
ምንም ፕሮፓጋንዳ አይደለም ያለዉ በሙሉ ትክክል ነዉ ለስደተኛ ምቹ የሆነች ሀገር ናት I love Canada 🇨🇦 ❤❤❤❤
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 2 күн бұрын
ምንም የማታቅ ቀርቀባ ነህ እባክህ ምንም ካናዳ ለስው ልጆች መኖሪያ በምቹነት በፀጥታ በትምህርት ጥራት በበጎ ስነ ተግባራት በመብት አጠባበቅ ስደተኞችን በማብላት በማጠጣት በማልበስ በማስተማር ቤት በመጠት በማሳከም ገንዘብ በመስጠት በዘርበሀይማኖት በቀለም ሳትለይ በህጏ ደንግጋ በማኖር በ Gallup poll ( an int.organization collects public opinion survey ) ካናዳ በየአመቱ ከሚመረጡት ሀገሮች ከመጀመሪይዎቹ 3 ሀገሮች አንዷ ነች አንተ ከየት የለቃቀምከው ቀርቀባን ነው የምታወራው ካናዳ በቀላሉ ዘው ብለህ የምትገባባት እንዳንተ ያለውን የማትቀበል እንቁ የብዙ ህዝቦች ህልማቸው ናት እሺ ድብዳቦች አይገቡም ዲዲቲ ይነፉሉ ዘረኛ በካልቾ የሚጠለዝባት ነች 75% የካናዳ ህዝብ የመጀመሪ ዲግሪ አለው እሺ ውብ ድንቅ ሀገር ካናዳ እንዳንተ ዲዲቲ ሳይሆን የማወራው ከዘረኛ የ15ኛ ክፍለ ዘመን ጭንቅላት ከያዘ ዘረኛ ስርአት ገላግላኝ አቅፉ ከምታኖረኝ ካናዳ ውስጥ ሆኜ ነው የምነግርህ አርም አርም "ትለብስው የላት ትከናነበው አማራት" እኛም ኢትዮጲያ ውጥ ሆነን እንኳን ካናዳን ቤኒን የምትባል አፍሪካን ሀገር ለመሆኑ መተቸት አያሳፍርም ያሳፍራል እረ በጣም ኢትዮጲያ በዚህ ወቅት መኖር ሀጥያት ነው ሀገሬ ኢትዮጲያ ከማንም አታንስም ነበር ቅቅል ጭንቅላቶች አጥብበው ስንገው ያዟት ያልስለጠኑ ግሞች መሪዎች
@tateffer
@tateffer 4 күн бұрын
ካናዳ አስር አውራጃ አደለም ያላት። ተሳስተሃል። ካናዳ አስር ክፍለሃገር ነው ያላት። ካናዳን በአውራጃ መመደብ በራሱ ትልቅን ሃገር አይመጥንም። አስር ክፍለሃገርና ሶስት ቴሪቶሪ ነው ያላት።
@marakiplanet
@marakiplanet 3 күн бұрын
Thank you @Tigist 🙏❤
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 6 сағат бұрын
ሲትዝን 20/20 ያመጣሽው
አለምን ይወቁ EP 28: Seychelles│ሲሼልስ
21:30
Maraki Planet
Рет қаралды 87 М.
አለምን ይወቁ EP 20: ፍልስጤም│Palestine
21:44
Maraki Planet
Рет қаралды 43 М.
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 11 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
አለምን ይወቁ EP 29: Sweden│ስዊድን
26:08
Maraki Planet
Рет қаралды 54 М.
24 ሰአት ፀሐይ የማይጠልቅባቸው ከተሞች! #eshetumelese #abelbirhanu
7:07
Addis Edition | አዲስ ኤዲሽን
Рет қаралды 9 М.
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
11:04
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 177 М.
አለምን ይወቁ EP 22: ጃፓን│Japan
30:18
Maraki Planet
Рет қаралды 79 М.
Кто из девушек быстрее печатает?
0:58
Маленький кролик-курица
1:00
КиноАнгар
Рет қаралды 1,4 МЛН
@juanchinbrodie #comedia #humor #juffec #felipecharry #amigos
0:15
Felipe Charry
Рет қаралды 19 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
0:34
Micky Makeover
Рет қаралды 11 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 22 МЛН