ለአቅመደካማ አዛዉንቶች የአዲስ አመት ስጦታ|እኔም ለወገኔ| በደስታ አለቀሱ😢

  Рет қаралды 36,479

Nahi Tube

Nahi Tube

Жыл бұрын

#nahitube #habesha #ethionewyear

Пікірлер: 370
@NahiTube1
@NahiTube1 Жыл бұрын
በዚ በጎ ሰራ የተሳተፋቹ እግዚአብሔር ያክብርልን🇪🇹🙏
@almyyoutube95
@almyyoutube95 Жыл бұрын
ናሂ ሸር አድርግልኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ
@memememee2106
@memememee2106 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ጨምሮ ይስጣችው
@memememee2106
@memememee2106 Жыл бұрын
አሜን
@birhanmedia144
@birhanmedia144 Жыл бұрын
Wowo በወጣ ይተካ ❤️❤️❤️❤️🙏
@senayitseni9080
@senayitseni9080 Жыл бұрын
ዋው ናሂ የእዉነት በጣም ደስ ይላል የእዉነት እግዚአብሄር ፀጋዉንና በረከቱን ያብዛላቹ በአሉንም የሰላም ያዲነት የፍቅር የመተዛዘን ዘመን ያዲርግልን
@useruserTUbe
@useruserTUbe Жыл бұрын
በውጭ ሀገር እምትኖሩ ሁሉ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ይህ ሁሉ የናተ ውጤት ልፋት ነው የሀሳባችሁ ሞልቶ በሠላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ናሂዬ ውቤ እዲሁም ጎደኛህ ሙሌ ተባረኩ ክፋ አይካችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@izoue5925
@izoue5925 Жыл бұрын
እናተ የምሰጡ ማንም ሳያያቹ እጃችሁን የዘረጋቹ ደጋግ ሰውች ፍጣሪ በምድርም በሰማይም ፍጣሪ ይባርካቼ
@MesiBeauty
@MesiBeauty Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቹ የሰው ድስታ የምያስደስታቹ ብቻ 👍👍👍መልካም አድስ ዓመት
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
ጳጉሜ 3 እንኳን አደረሳችሁ 😍🤗የዓመት ሰው ይበለን /// ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ይሁን በበጎ ስራ መሳተፍ ድንቅ ነገር ነው በረከቱ በቂ ነው 😍🤗///በራሴ official መጥቻለሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w Жыл бұрын
እኔ ለበረከት ስሰጥ ደስ ይለኛል ብሩ ይበረክትልኛል
@user-pu8ph2io2q
@user-pu8ph2io2q Жыл бұрын
ለዚህ በጎ ሰራ እጃችሁን የዘረጋችሁ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ በእጥፈ ይስጣችሁ
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ ትዳርህን ይባርክልህ ባልቤት ህ በሰላም ትግላልልህ
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j Жыл бұрын
አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የጤና ያርግልን ወንድማችን በርታልን
@user-gd8ks2xp1q
@user-gd8ks2xp1q Жыл бұрын
የእናቶችን ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታል። በዚህ በጎ ስራ ለተሳተፋችሁ ሁሉ በወጣ ይተካ ናሂዬ ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ
@amhiara
@amhiara Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ናሂየ እውብየን በሰላም ልጅ ወልዳ እንድታቅፍ ያድርግልን🦋❤️🦋ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🦋❤️
@aberubirle4215
@aberubirle4215 Жыл бұрын
የወላይታ ህዝብ ሲበዛ ደግ ናቸው እግዚአብሔር ለሰጣችሁት በወጣው ይተካ ተባረኩ 🙏
@user-mk5ub8eq5t
@user-mk5ub8eq5t Жыл бұрын
ናህ የታባራክ ነክ ❤️🙏🙏 የእናቶች አምላክ ይጣብቅህ 💞❤️🙏🙏
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q Жыл бұрын
አይ ኢትዮጲያ ሀገራችን መቸ ነው የሚያልፍልን 😭💔 በጣም ያሳዝናሉ ይህ ምስኪኑ ወገናችን ነው በጦርነት የሚያልቀው የረዳችሁ በወጣ ይተካላችሁ
@hadiatube
@hadiatube Жыл бұрын
መጪው አዲስ አመት ፍቅር ያለበት ሰላም የሰፈነበት መከባበር መረዳዳት መግባባት ያለበት እንዲሆንልን ምኞታችን ሀሳባችን ፆሎታችን ነውና ፈጣሪ አምላክ ይፈፅምልን🙏አሜን
@user-nx8cn6ub1e
@user-nx8cn6ub1e Жыл бұрын
ግይይፕፕፕ
@alembihonbihon3575
@alembihonbihon3575 Жыл бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ናሂየ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥህ
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r Жыл бұрын
ለምን ይሆን ሆድ የባሰኝ እዴት ደስስስስስ እዳለኝ ይሀ ዝግጅት የዮቹ ቢዘጋኮ አናተን ካየን እናተ ከተደሳቹህ የኛ ደሞ እግዚአብሔር አድቀን ይነጋን ለኛም 👏❤❤😢
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
የደስታ ለቅሶ ነው ያለቀስኩት እናቴ ያገኘሁት ነው የመሰለኝ መቸናው የትግራይ እናቶች ፍታችው የሚናዮው ኣሁንስ ናፍቀቱ በዛ ናሂየ እግዚአብሔር ይስጣችው
@user-ff9ro1sr7k
@user-ff9ro1sr7k Жыл бұрын
ኦፍፍፍ እንዴ መስጠት እማስደስት ምን አለ ግን እግዚቢሔር እኔም እንድግ ለማረግ አብቃኝ አባቴ
@user-lo5kk2ri7e
@user-lo5kk2ri7e Жыл бұрын
እንኳዕ ኣብፀሐኩም ደቂ ዓደይ እንኳን ኣደረሳቹ ያገሬ ልጆች happy new year🇪🇹💊⛪❤🕌❤🙏
@sahaai2277
@sahaai2277 Жыл бұрын
በእውነት መታደል ነው ይህን መልካም ሥራ መሥራት እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እንዴትሠሩ ከፍ ከፍ ያርጋችው ውዶቼ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp Жыл бұрын
ለዚህ በጎ ስራ በኮሜንት እና በላይክ አለመተባበር ንፍግነት ነው አቦ እግዚአብሔር አምላክ በወጣው ይተካላችሁ ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ አሜን🇪🇹❤
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w Жыл бұрын
በበጎ ስራላይ የተሳተፋቹ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በወጣ ይተካልን
@litzprotacio5708
@litzprotacio5708 Жыл бұрын
ናህየ ተባረክ እመብረሀን መጨረሻክን ታሳምርልክ የምትወልዱት ልጅ አገር ገዥ ይሁን ናህየዋ እዴት እደምወድክ
@user-tp2tv5zl8v
@user-tp2tv5zl8v Жыл бұрын
ማርያምን የኔ ቻናልም ለበጎ አድራጎት ነው የምሰራበት የነውብዬ ቤተሰቦች በምታምኑት እምነት ልለምናችሁ አበረታቱኝ🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን የሠጣችሁ እጥፍ ድርብ ይሥጣችሁ ናሂ ወብየ መልካም ሰወች እግዚአብሔር ያሠባችሑትን ያሟላላችሑ አዲሡ አመት እግዚአብሔር ይባርክልን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@familyhouse6339
@familyhouse6339 Жыл бұрын
🎁🎁
@ababechetho5986
@ababechetho5986 Жыл бұрын
Amen amen amen እንቴ አንጆይ ኑቦላ ሜቆ ቱማ መታደል ነዉ
@አቤቱሆይ21
@አቤቱሆይ21 Жыл бұрын
ናሂ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ያመቱ ያድርስህ መልካም ሰው
@tub8577
@tub8577 Жыл бұрын
አቤት ደስታቸው እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
አንተ ልጅ ግን ከነባለቤትህ ስርአት አላችሁ በርቱ መልካምነት ለራስ ነው
@user-nj9lu5mf4o
@user-nj9lu5mf4o Жыл бұрын
በዉጭም በሀገርም ያለነዉን አላህ ያመትሰዉ ይበለነ ያገራችንንሰላም ይመልስልን የአማራዉ ስቃይና መከራ ይብቃንየተሰደዱት ቤተሰቦቻችንንም ወደቤታቸዉ እሚመለሱበትን ያቅርብልያረብ
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m Жыл бұрын
አቤት እንደመስጠት የሚያስደስት ነገር ምን አለ!!! ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችነን ሰላም አድርግልን የእናቶችንም እንባ ስማ
@frieyoutube
@frieyoutube Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ናሂ ውብዬ በእውነት እግዚአብሄር ይባርክህ ወድሜ እንዴት ደስ እደሚል የእናቶች ምርቃት መልካም አዲስ አመት ይሁንልን🙏💞💞💞
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 Жыл бұрын
ናሂ እግዚአብሔር ይባርክ የስጣቹት ሁሉ በወጣ ይተካ ይባርክ ሁላቹም
@user-zd1gl3it8f
@user-zd1gl3it8f Жыл бұрын
አሜን (3)አቦታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን ወንድማችን
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 Жыл бұрын
_እግዚአብሔር አምላክ በበረከት በልጅ ይሙላ ቤታችሁ♥ውብዬናናዊ_
@user-hy3vl5tw5s
@user-hy3vl5tw5s Жыл бұрын
2015አሳራምስትን የፍቅር የሰላም አድርግልን እምየethiopa ሰላምሺን ይመልስልሺ ናሄ መልካምሰወ በወጣይተካ አተን ሰበብ አድረጎላቸወነወ ፈጣሪ ያሰደሰትህ ትልቅደረጃ ያድርሰህ ሀገራቺንን ሰላምያድርግለን
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z Жыл бұрын
ወይ መታደል ነው እኔስ አሜን ልበል ይሁን ይደረግልን እግዚአብሔር ይባርክ
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያካብራችሁ 🥰🥰🌻🌻🌻🌻🌻🌻መልካም አዲስ አመት
@AaBb-je5qo
@AaBb-je5qo Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ናሆም
@siphan792
@siphan792 Жыл бұрын
Amenn enatochachin destachewun enji hazenachewun ayasayen
@Samera-cn1mw
@Samera-cn1mw Жыл бұрын
ማሻአላህ በርቱ አላህ ሂዳያ ይስጣቹ
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 Жыл бұрын
በብዙ ተባረኩ ፈጣር ያልታሰበ ስሳይ በቤታችው ይሙላ በዝህ በጎ ሥራ የተሳተፋችው ሁሉ
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i Жыл бұрын
በምድር የምሰጡት የምታደርጉት ነገር ሁሉ በሰማይ በወርቅ መዝገብ ይፃፍላችኋል እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@user-gs5zr3zf7p
@user-gs5zr3zf7p Жыл бұрын
እንኳን አደርሳችሁ አዲሱ አመት ያለፈውን መከራችንን የምንርሳበት እና ለሃገራችን ስላም ይዞልን ይምጣ ናሂ በርታ ለስጣችሁም በወጣ ይተካ
@gccythc7101
@gccythc7101 Жыл бұрын
Wowwwooowwwwwww Tebarekiii🇧🇪💔🇧🇪💔🇧🇪💔🇧🇪💔💞💞💞💯💯💯👈👈👈💕💕👍👍👍👍🌻🌻🌻🌻🌻🌻💤💤💤💐💐💐💐💋💋💋💋💋💋💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
@user-ml2us8mc6o
@user-ml2us8mc6o Жыл бұрын
እግዚአብሄር ጨምሩ ይስጣችው አሜን አሜን አሜን
@makeyaethiopia3523
@makeyaethiopia3523 Жыл бұрын
መሻ አለህ አለህ ይጨምሪልህ እንደዝ ከራስ አዉጥቶ ለሰዉ የምሰጥ ሰዉ ሽሪ ለይክ አየራገችሁ መታበበሪ ነዉ አለህ በዋጠ ይተከልክ
@jaforhussain5749
@jaforhussain5749 Жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይሥጥህ ወድማችን ከነቤተሠቦችህ እግዛብሔር ይባርካችዉ
@user-yg4fb7pr8t
@user-yg4fb7pr8t Жыл бұрын
የምርቃላትየለኝም 😭 ለሞለዉቤተሰብህ ለናትላባተትህኤረጂምእዲሜከጤናጋ ይስጥልህአባትህንም ሙሉጤናቸዉን ይመልስላቸዉ እናተምበደላምወልዳቼሁለመሣምያብቃችሁ ዉዷባለቤትህንም በሠላምተገላግላ ሁለትለመሆንያብቃልህ መልካምናችሁ ምርጥ ጥዶች ተክፉነገአላህይጠብቃችሁ
@hiwotabebe1688
@hiwotabebe1688 Жыл бұрын
በብዙ ተባረኩ ናሂዬ
@tegestademasu4776
@tegestademasu4776 Жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ወድም ናሂ
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ናሂ የሰጡ እጆች ይባርኩ በወጣ ይተካ
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 Жыл бұрын
ለሰጭ ይሰጠው የአመት ሰው ይበለን ናሒ የኔ ጀግና
@meberetgesese3663
@meberetgesese3663 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ ቀጥሉበት እግ/ሔር ጨምሮ እናተንም ይስጥልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🙏🙏
@hem9841
@hem9841 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጣቹሁ ኢትዮጵያዋን ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ምህረት ይላክልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን
@user-cx1tm6sq2q
@user-cx1tm6sq2q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ናሁ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን ወንድማችን 💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@asegedechatumo6078
@asegedechatumo6078 Жыл бұрын
በረታ ዎንድሜ መልካም ሥራ እየሰራክነው
@meskisol2390
@meskisol2390 Жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት በጣም ደስ ይላል በጣም ፈጣሪ ባለው ላይ ይጨምርላችው
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b Жыл бұрын
የሰጡ እጆች በእግዚአብሔር ዘንድ የተባረኩ ናቸው ቅድስት ድንግል ማርያም ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ደጋጎች ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ውያን በሙሉ ኑሩልኝ 😍😍😘የሰው ደስታ የሚያስደስተው ልክ እነደ እኔ 👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹👏👏😘👌❤️❤️👌😘🙏
@biscuitgedam1416
@biscuitgedam1416 Жыл бұрын
ጎበዝ በርታ መልካም ስራ ለራስ ነው
@fatumaseid2251
@fatumaseid2251 Жыл бұрын
በርቱ ጎበዞች አሏህ ይጨምርላችሁ እናቶች ደስ ሲላቸው ሲስቁ እንደት ደስ ይላል
@askelagabisa400
@askelagabisa400 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለረዳችሁ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ አገራችን ሰላም ያድርግልን መልካም አመትባል
@zebuyuetub3309
@zebuyuetub3309 Жыл бұрын
ዋው ናሂ ና ውቢት ደስ ስትሉ በወጣ ይተካላቹ እኔም እዲህ ሰውን የምረዳበት ቀን ቅርብ ያድርግልኝ
@maryemmichael4184
@maryemmichael4184 Жыл бұрын
Esu gezeto new yeseta yeradut degemo arbe hager yaleu ehtoche nachew
@user-wu4zg5bz2u
@user-wu4zg5bz2u Жыл бұрын
ጨመሮጨምሮ ይስጥህ ፈጣሬ ተባረክ🙏🙏🙏
@seadatube5438
@seadatube5438 Жыл бұрын
ጎበዝ ጥሩ ሥራ ነው በርቱ
@user-zq2qo4dd9q
@user-zq2qo4dd9q Жыл бұрын
ናሆም ወንድሜ አላህ በመልካም ነገር ያስብህ
@user-bs1zz1qf1l
@user-bs1zz1qf1l Жыл бұрын
ጌታ ይበርካቹ በዎጣቹት ትልቅ ነጋር ጌታ ይስጠቹ
@user-nj9lu5mf4o
@user-nj9lu5mf4o Жыл бұрын
ናሁየ መቸም አተ የተባረክ ልጅ ነህናአላህ ዘመነህን ትዳርህን ይባርክልህ ወልደህ ሳም ዘርተህ ቃም ሚስትህም በሰላም የሚሳመዉን የሚያድገዉን ልጅ ይሰጣችሁ ደህና ትዉለድልህ
@jackyhatem1730
@jackyhatem1730 Жыл бұрын
እንዴት እንዴ ዳስ አለኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኑርልኝ!
@user-uq9ni6wq9k
@user-uq9ni6wq9k Жыл бұрын
ወይኔ ነህዬ የኔዉድ ታባርክልኝ እዉነት በጣም ደስ ይላል
@mahlet5911
@mahlet5911 Жыл бұрын
አቤት ደሰታ ለሰጣቹህ እግዛቢሒር በሰጣቹህት ይስጣቹህ አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰
@elsaelsa4410
@elsaelsa4410 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጣችሁ ናሂ & ውቤ መልካም ስራ ለራስ ነው እግዚአብሄር ይባርክህ
@Availablemf
@Availablemf Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ተባረኩ 🙏❤
@hfem3901
@hfem3901 Жыл бұрын
ጎበዝ በርታ 👍👍
@user-jk7vp6kp4p
@user-jk7vp6kp4p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ደስ የሚል ስራ እንኳን አደረሳችሁ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
ኡኡኡኡፈፈፈ እግዚአብሔር ይባርካችው ልብ የምስብሩ ምስክኖች አሉ ናህ በርታ XOOSAYI ANJO ANJETA
@user-ce3pm6nr4y
@user-ce3pm6nr4y Жыл бұрын
ጎበዞች የሰጡ እጆች ይባረኩ
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በወጣ ይተካ መልካም በአል
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አዲሱ አመት አድ የምንሆንበት ያድርግልን ናሂ ደስ ይላል የሰጣችሁ እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ
@addisaddis8701
@addisaddis8701 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቺሁ እግዚአብሔር ይስጣቺሁ በወጣ ይተካ ❤❤❤❤
@deborahteka8347
@deborahteka8347 Жыл бұрын
Zemenachu yibarek betam desi yilali Nahi
@onelove-lb3jp
@onelove-lb3jp Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያካብራችሁ መልካም አዲስ አመት
@mesiyoutube5936
@mesiyoutube5936 Жыл бұрын
ተባረክ ናሕዬ❤❤❤
@abezelove7365
@abezelove7365 Жыл бұрын
እእፍፍፍ የኔ እናት
@achutube1688
@achutube1688 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለሰጠ እግዚአብሔር ይስጥ
@sofiasofia7501
@sofiasofia7501 Жыл бұрын
እመብርሀንትስጥህ በጣም ነው ደስ ያለኝ
@azitiaziyetube6514
@azitiaziyetube6514 Жыл бұрын
በወጣ ይተካ በበጎ ስራ የተሳተፋችው ፈጣሪ ይስጣችው ስለሁሉም አግዚአብሔር ይመስገን ናሂ ውብዬ ተባረኩ የሰላም የደስታ የፍቅር ዘመን ይሁንልን
@user-zz7gm6jp3r
@user-zz7gm6jp3r Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለዚህ በጎ ስራ ለተሳተፋችሁ እግዚአብሔር በማያልቀው በረከት ቤታችሁን ይባርክ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ ተባረኩ ክፉ አይንካችሁ🙏🙏🙏
@meseretkasa5154
@meseretkasa5154 Жыл бұрын
እግዛብህር ይስቲክ ታብርክ 🙇🙇🙋🙏🙌❤❤❤❤❤❤✅✅✅📖👈🙏❤😘😘😘
@wazircell8936
@wazircell8936 Жыл бұрын
ናሂ ዘርህ ይባረክ እንዴት ደሰ ይላል
@ldettube
@ldettube Жыл бұрын
Yene Nat Destache Des Sil Egziabeher Yibarkachu
@kalnegnyewedmeaju1102
@kalnegnyewedmeaju1102 Жыл бұрын
የእናትን ደስታ ማዬት እዴት ያስደስታል
@fedaslopoos8057
@fedaslopoos8057 Жыл бұрын
ተባረክ ናሂ❤️
@asimmasimasimadim3535
@asimmasimasimadim3535 Жыл бұрын
ወላሂ ትልቆ ሤትዬ አሣዘኑኝ ተባርክ ውብየ ወላሂ ደሥ ሤላቸው ደሥ አለኝ
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ናሂ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሰጣችሁን እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም ደስ ይላል
@omaalemayehu2343
@omaalemayehu2343 Жыл бұрын
ለናቶች እድሜ ጤና ይስጥልን
@berybawaneh2045
@berybawaneh2045 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ናሁም እና ውብዬ እንኳን አደርሳችሁ መልካም ባእል
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 Жыл бұрын
ጌታ አብቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ እንዴት ደስ ይላል🙏😘💚💛❤
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h Жыл бұрын
አሜን ፫ እንኳንም አብሮ አደረሰን
@Samirwyi
@Samirwyi Жыл бұрын
Egzabiher yisxachuuuu ❤❤❤
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 11 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 77 МЛН
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 46 М.
ገንፎ ሰራን ቃልየ በጣም ተደሰተች
19:07
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 168 М.
ያስደሰታቸዉ ስጦታ| NahiTube
10:22
Helu Tube
Рет қаралды 69 М.
📢 ለዚ ቀን ስላደረሰሽ ደስ ብሎናል
15:58
Efrem_Tube
Рет қаралды 62 М.
ሸምሰዲን አሚና ጥሪ በቤቴ ግብዣ አረኩላቸው
10:19
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 117 М.
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 11 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 11 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 6 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 6 МЛН
ToRung short film: the robber pretended to be a statue😬
0:30