ለፍቅር የተሰዋችዉ ዶክተር እጅግ ልብ የሚሰብር የፍቅር ታሪክ። | እርቅ ማእድ | Sami_Studio | Ethiopia

  Рет қаралды 70,750

Sami Studio

Sami Studio

Жыл бұрын

Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
ለከባድ ፀፀት የዳረገኝ እና የሴትነት ክብሬን የፈተነዉ የፍቅር ታሪኬ። | እርቅ ማእድ#የእርቅ_ማእድ #Ethiopia #Sami_Studio
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 177
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik Жыл бұрын
ለከባድ ፀፀት የዳረገኝ እና የሴትነት ክብሬን የፈተነዉ የፍቅር ታሪኬ። | እርቅ ማእድ
@makdatube8713
@makdatube8713 Жыл бұрын
ይህ ፖሮግራም ስወደው የሚገርም ነው ታሪኮቹ
@emmukassaye215
@emmukassaye215 Жыл бұрын
ይቺን ልጅ እርዷት ። ልጁን እርሱት ። በቃ አይፈልግም ። እንደማይፈልግ ደግሞ ከራስዋ አንደበት የተሰማው በቂ ነው ። ይህን ታረክ የወንድ ታሪክ ቢሆን ኖሮ ይሄኔ ታሟል ፀበል ውሰዱት ይባል ነበር ።
@akstekerya5109
@akstekerya5109 Жыл бұрын
አይዞሽ
@nanse8646
@nanse8646 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ይቅርብሽ ይሔ ሠው ከሕይወትሽ አውጪና ልጅሽን ተከባከቢ የኔ ውድ ይሔ ሠው አይጠቅምሽም እሕቴ አቺ ጎበዝ ሴት ነሽ
@almazdemeke6003
@almazdemeke6003 Жыл бұрын
የኔ ልጅ በጣም ሞኝ አትሁኚ ባልሽ አይወድሽም በቃ አንቺ ትወጂዋለሽ በልጅሽ እታመካኚ ልጁንም አይፈልግም የማይፈልግሽን ባል እና ልጅሽን የማይወዳትን እባት በግድ መሞክር ሞኝነት ነው ለልጅሽምመጥፎ ምሣሌ ስለምትሆኚ ቆፍጠን ብለሽ ሌላ ፈልጊ ወላድ በድባብ ትሂድ የሚውድሽ ታገኛለሽ ቆፍጠን በይ ተምረሻል ምን እልፈሰፈሰሽ ኤዲያ!
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 Жыл бұрын
ይገርማል እልክ ነው ያላት ዝም ብላ ታሪክ ታወራለች
@psychtubeamharic812
@psychtubeamharic812 8 ай бұрын
Perfectly said!
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነሽ😭😭😭😭 የደስታ ለቅሶ ነዉ አይዞሽ😊 አንችን እንዴት ልንገልጽሽ ይቻለናል🤔 አንድ ነገር ማለት የምችለዉ🤔 የህይወት ካባ ነሽ😊 በእጅሽ ፈትለሽ ሀር መርጠሽ ዉብ በሆኑ ቀለሞች አሸብርቀዉ በእንቁ ፈርጥ አጊጠዉ ደረብ አድርገሽ በሰርግ በክብር ቦታ ላይ ተከብረሽ እራስሽን አጎናጽፈሽ ማየትና መታየትን በልቦናሽ ቀርፀሽዉ፣ ነገር ግን አብሮሽ በጎንሽ መቆም የሚገባዉ ስላስደነገጠሽ ግራ ተጋብተሻል። ሆኖም ሁሉን በየደረጃዉ የበጎ ምሳሌ ሆነሽ እዚህ ደርሰሻልና እኛ እንደኮራንብሽ አንች ደግሞ ልትኮሪ ይገባሻል❤️❤️❤️🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ቀጣዩን ለፈጣሪ እንሰጥና በጸሎት እኛም እንተጋለን🥰
@yusuffethudin4487
@yusuffethudin4487 Жыл бұрын
ብዙ ችግር በአጭር ዕድሜሽ አይተሻል አላህ ይርዳሽ እንደ እኔ ሚሆንሽ ሰው አይመስለኝም
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 Жыл бұрын
አይ አህቴ ወዴ ራስሽ ተመለሽ በቃ አይፈልግሽም መጀመርያም ከለላ ጋር ግንኝነት ስትጀምር ህይወትሽን ለማበላሸት ፈልጎ ነው ወዴ ህይወትሽ የተመለሰው በእውነት አንድ አንድ ወንዶች እግዝአብሄር ይፍድባችሁ እኔ በ29 አመቴ የ4 ልጆች እናት ካደረገኝ በኃላ ጥሎኝ ወቶዋል እኔም እስከ 42 አመቴ ያለ ህይወት በስደት ኖርኩኝ እየኖርኩም ነው ለልጆቼ ስል
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ የነሱ ጉድማ እኮ ተወርቶአያልቅም
@sdt3004
@sdt3004 Жыл бұрын
የሚያናድደኝ እኮ እንደዚህ መሰዋት ከፍለሽ አሳድገሽ ልጆች አንድ ቀን አባታችንን እንፈልገዋለን አገናኝን ማለታቸው አይቀርም።
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
@@sdt3004 ታዲያ እነሱ ምን ያድርጉ የተፈጥሮ ግዴታ ነዉ መስዋት ተከፈለም አልተከፈለም አባቴን የሚለዉን መብቱን መንፈግ አይቻልም
@marry6186
@marry6186 Жыл бұрын
እንኮን ጥርግ አለ ልጅ አለሽ
@finfinneemultimedia
@finfinneemultimedia Жыл бұрын
yap. that is where she got lost. She supposed to move on with the Diaspora.
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q Жыл бұрын
የኔ ጀግና አይዞሽ ያን ሁሉ መከራ አልፈሽ በትምህርትሽ ዉጤታማ መሆንሽ ጀግንነትሽን ብርታትሽን ያሳያልና ይህንንም እንደምታልፊዉ አምናለሁ። ትዳር ከእግዚአብሔር ነዉና ጠይቀሽ አስለምነሽ በእንቢታዉ ከፀና ግን ባለሽበት መቆም የለብሽም ህይወት ይቀጥላልና እንደተወሽ ተይዉ። ልጅሽን በርትተሽ አሳድጊ ስራሽ ላይ ጎብዢ ትምህርት አሻሽይ(ማለቴ ማስተርስ,ፒኤችዲሽን…)ቀጥይ ከዛ በራሱ ሰዓት ማሪኝ ብሎ ይመጣል!
@meazafenta6600
@meazafenta6600 Жыл бұрын
ምን ነካሽ የኔ እህት? ካልፈለገ ማስገደድ የለብሽም ደግሞ መተዳደሪያ ያላት ሴት ነሽ ጀግና ጎበዝ ድንቅ ሴት ነሽኮ እህቴ በቃ እኔም አልፈልግህም ብለሽ ለቀሽለት ውጭ ላንቺ ያዘጋጀልሽ ትልቅ ህይወት አለሽ በእምነትሽ ፀንተሽ ፈጣሪሽን ለምኝ የውስጥ ሰላም ታገኛለሽ ።
@firagentgebermedhen3986
@firagentgebermedhen3986 Жыл бұрын
እህቴ ታሪክሽን ሰምቻለሁ ብዙ መከራ ቢደርስብሽም ግን ተወጥተሽዋል ጀግና ነሽ በዛሁሉ መከራ ተምረሽ ለዚህ መብቃትሽ ቀላል አይደለም እና ይህንንም ታልፊዋለሽ ለምንድን ነው የሚሸሽሽ ጥፋት ስላለበት ነው ተይው ለልጅሽ ጥሩ እናት ሆነሽ ልጅሽን አሳድጊ እንድ ቀን ይቆጨዋል የሚፅፅት እዕምሮ ይስጠው ፅልይለት
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
ወንድ ካልፈለገ አልፈለገም ነው እመኚኝ ከሱጋ መሆኑ ላንቺ ሲሆል ነው እንደውም ሌላ ልጆች ተጨምረው ልጆች ናቸው በመሀል የሚጎዱት ስተትሽ ከመጀመሪያው ቀይረዋለሁ ብለሽ መግባትሽ ነው ያለፈ አለፈ አሁንም ቢሆን የማይፈልግሽን እየተለማመጥሽ ከመኖር መተው ሰው ሞቶም ይለያል
@mazerlovemazerlife107
@mazerlovemazerlife107 9 ай бұрын
💯 true
@kalkidanfkr9172
@kalkidanfkr9172 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጠካራ ሰው ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሻምርልሽ እሱንም ወደ ትዳሩ ሚስቱን ልጁንወዶ እዲኖር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው አለምዬ ደርባባ ነህ እኮ በተረጋጋ መንፈስ ነው የህይወት ታሪኳን ያጫወተችን ምንም ጥድፊያ ና ወከባ በለለበት ዘና ባለ ሁኔታ እግዚአብሔር ያክብርህ ሁሌም እንወድህ አለን እግዚአብሔር ጤና ና እድሜ ይስጥህ መልካም ሰው
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Жыл бұрын
ዶ/ር አንቺ የተማርሽና ብዙ ነገሮችን ያለፍሽ እና ለትልቅ ቁምነገር የደረስሽ ሰው ነሽ ይህ ሰው በህይወትሽ ውስጥ ቢኖርም የሚጠቅምሽ ሳይሆን የሚጎዳሽ ሰው ነው ለልጅሽ አንቺ አለሽላት ከዚህ በላይ መጎዳት የለብሺም ስለዚህ ተይው ለልጁ አሁንም እየጠየቃት ስላልሆነ ። ይህ ሰው ከሌላ ጋር ግንኙነት ጀምሯል ይህ ደግሞ ግልጽ ነው
@EM-jm3xm
@EM-jm3xm Жыл бұрын
Endwem yebelete legodate yechelale keze bebelete merake yeshalatal
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Жыл бұрын
አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ . ይህን ሁሉ ፈተና የህይወት መሰናክል አልፈሽ ዶክተር ለመሆን በቅተሻል . ካሁን በሆላ ህይወትሽን በትክክል ልትመሪ ይገብሻል. ይሄሰው ድሮ ይወድሽ ነበር ግን አሁን ፍቅሩን ጨርሶል. አሁን አንቺ ልጅሽን እየተንከባከብሽ እራስሽን አየጠበቅሽ ኑሪ . ወንዶች ፍቅራቸው ሲሞጠጥ . ሊያዩሽም አይፈልጉም . አንቺ ከአይምሮሽ ውስጥም ከህይወትሽውስጥ አውጥተሽ ጣይው የኔቆንጆ . He is not worth it ! You don’t deserve it !
@tadessealemu
@tadessealemu 11 ай бұрын
Ehte betam tenkara nesh bewnetu egziabher ytebksh betam egziabher atenkroshal kalat yelegnm gn ahunm tagsh.
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 Жыл бұрын
ሲጀመር አብራችሁ አልኖራችሁም መጀመሪያ ፀባዩን አውቀውሻል ከሄድሽ በሃላ መመለስሽ ነው ጥፋትሽ !!!አሁን ግን አርፈሽ ልጅሽን አሳድጊ ተይው በልጅሽ አታሳቢ ቢመጣ እንኩዋ ባልም አይሆንሽም ልጁን አንቺ ሳትይው እራሱ በፈለገ ጊዜ ይፈልጋታል የሆነ ችክ እና እልክ አለሽ ድሮም አያወራሽም ለምን አሁን ያውራኝ ትያለሽ ? ይልቅ እራስሽን ጠብቂ እኔ ላንቺ ሰለቸኝ ታሪኩ አዲስ ህይወት አለ እኮ ጠንካራ መሆን,,,,
@alemualehegn2620
@alemualehegn2620 9 ай бұрын
ታሪክሽ ፈተና የተሞላበት ነው :: እኔም በጣም ከምጠላ ትልቁ ነገር ልጅ ከወለዱ በሗላ መለያየትን ነበር የጠሉት ይወርሳል የፈሩት ይደርሳል ሆኖ ወንዱ በስደት አገር ብቻየን እንደ አባትም እንደናም ሁኘ ስላሳደግሁ ምን ያህል እንደሚከብድ በተግባር አይቸዋለሁ ግን ደግሞ ያንችን ፍላጎት መሰዋት አድገሽ በጥሩ ሁኔታ ማሳደግ ትችያለሽ ::ሌላ እናት ላለማሳየትና አእምሮውን ላለመጉዳት ሁለትኛ ማግባትም ሆነ የሴት ጏደኛ ሚባል ነገር ሳላሳየው አሳደግሁት አሁን እግዚአብሔር ይመስገን እራሱን ችላል ::አንችም እንዲ ህ እየለመንሽ ልጅቱንም ይመጣል አይመጣም እያለች ከምትጨነቅ ቁርጡን አውቃ ብታድግ እመርጣለሁ :: ዶ/ር መቁረጥ ነው ቁርጥ ያጠናል :: መልካሙን ሁሉ እመኝልሽ አለሁ ላንችም ለልጅሽም "ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ"
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ጠካራ እኮነሽ ትልቁን ፈተና አልፈሻል አሁን ጥሩላይ ነሽ ትምህርትሽን መቀጠልሽ በጣም ነዉ ያደነኩሽ ብዙፈተና አልፈሻል ዉዴ ፍቅር የጋራነዉ ስለዚህ አስጠላሽኝካለሽ አቺን ከጠላ አቺምንም ምክኒያት አይኖርሽም እሱን የምቶጅበት ቅድሜ እራሥሽን ዉዴጅ ከዛ ምንም መሆን እዳለብሽ ታቂያለሽ እና ልጅ ያላባትም ማደግ ይችላል በቃ እችላለሁ ካለሡ መኖር ብለሽ ዉስጥሽን አሳምኚ
@haworoblay9327
@haworoblay9327 Жыл бұрын
Very strong woman you are, but learn to accept when someone does not love you, you can't change any one but your self. He is not into you and that is fine, you can always love your daughter and protect her. And I am sure if you forget about him completely you will be fine. GOD bless you.
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f Жыл бұрын
He loves her but doesn't believe in talking. She is a very talented woman. He is a man and not fit to be a husband
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
ደስ እያለኝ ተመስጬ የማዳምጠው ፕሮግራም አደነኩሽ ይህን ሁሉ ችግር አልፈሽ እዚህ ቦታ ላይ መድረስሽ ጀግና ነሽ እኔም ያደኩበት ህይወት የቤተሰብን ፍቅርን ምንም አላውቅም ትዳርን እፈራው ነበር ግን ገባሁበት ሊዘልቅ ግን አልቻለም ልክ እንደ እህታችን ባል ንግግር የለም ዝም ነው አብረን መኖር ከጀመርን 1 አመት ከ6 ወር አለፈን ያለን አማራጭ መለያየት ነው እኔ ግን መለየትን ፈራሁ
@sdt3004
@sdt3004 Жыл бұрын
በይ ግዜ አትፍጂ ወስኚ።
@romanlemma1683
@romanlemma1683 3 ай бұрын
እሱ እንደማይሆንሽ ገና ከመጀመሪያው ያስታውቃል እኮ አንቺ ፀባዩ ነው እያልሽ አስተካከልሽለት እንጂ ሲጀመር ልጁን እንኩዋን በስልክ ማናገር የማይፈልግ ሰው ምን አይነት ጥላቻ ቢኖርበት ነው አሁንም ቢሆን እኮ አብራችሁ ኖራችሁ አታውቁም እኮ የአንቺ ፍቅር ብቻውን ዋጋ የለውም የኔ እህት ሌላ ከፍ ያለ ነገር አስቢ ለአንቺም ለልጅሽም ጌታ ይርዳሽ
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 Жыл бұрын
ጀግና እኮነሽ በመከራዉስጥ ዉጤታማነሽ ልጅሽ ለማሳደግ አቺ መኖር አለብሽ ስታወሪ አተነፋፈስሽ የጭንቀት ነዉ እራሰሽ ጠቢቂ ለልጅሽ መኖር አለብሽ ሕይወትዋ እዳይበላሽ የልጅሽ
@Lestina2024
@Lestina2024 Жыл бұрын
A man will love you only and only and only when you love and respect yourself. Ignore him when he distances himself from you ! Do not force anybody to be part of your life
@adukal1456
@adukal1456 Жыл бұрын
ሌላ ሴት ሕይወቱ ውስጥ ያለ ይመስለኛል።
@kelemsyum9466
@kelemsyum9466 7 ай бұрын
እኔም
@hiruthassen6540
@hiruthassen6540 Жыл бұрын
በውናቱ ትልቅ ፀናት አለሸ ጌታ አንድ ያድርግሸ በየ ቤቱ ብዙ ናገርሮች አሉ በተለይ ወንድች አሉ
@yodittekeste
@yodittekeste Жыл бұрын
አባቷ ነው አባትነቱን ቢወጣ ጥሩ ነው ግን ላንቺ አይሆንሽም አንቺ ጠንካራ ነሽ ላንቺ እንደኔ ቢበቃሽ ይሻላል የኔ አስተያት
@user-vg1gv1se6k
@user-vg1gv1se6k Жыл бұрын
የኔ እመቤት አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እንግዲህ ወንዶች እንዲህ ናቸው አንቺ እንደምታሲቢ ለልጅች እንደሱ የሚያስብ ይመስልሻል ለዛውም ያላሳደገው ልጅ ወንድ እንደ ሴት አይደለም ጨካኝ ሌላ ሴት ካገኘማ ልጅ መኖርንም አያስብም ስለዚህ እህቴ አንቺ ራስሽን እርጂ ደክተር ነሽ ሁሉ ይገባሻል ሂወትሽ ሳየው ግን መንፈስ ነው የሚጫወትብሽ እንግዲህ ጸበል ግቢ አልልሽ ነገር የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ የሚለውን አዳምጪ ይጠቅምሽ ይሆናል
@Lestina2024
@Lestina2024 Жыл бұрын
ግንኮ ጀግና ነሽ ከጀግናም ጀግና You just don’t know your potential የኔ ቆንጆ፤ ዶክተር እኮ ነሽ፤ አብዛኛዎቻችን እኮ አንድ ገፅ ማንበብ አንችልም፤ በመከራ ውስጥ ያለፍሽ በእሳት የተፈተንሽ ወርቅ ነሽ፤ ትንሽ ነገር ብቻ እሱም Move on forget the past ይባላል
@hareg6874
@hareg6874 Жыл бұрын
የመጀመርያው ውሳኔሽ ትክክል ነበር: በአጉል አዘኔታ ይሄን ሰው መልሰሽ ወደህይወትሽ ማስገባትሽ ከባድ ስህተት ነበር:: እህቴ አሁንም አልረፈደም: ሰውየው የማይሆንሽ እንደሆነ አይተሽዋል: እድሜሽ ሳይሄድ: በቶሎ ወስኚ: ልጅሽም በቅርብ ሆኖ በፍቅር የማያሳድግ አባት አያስፈልጋትም:: እንደዚህ አይነት አሲዳም ወንዶች መቼም አይለወጡም: ኋላ ግዜሽ አልፎ ከምትፅፅቺ ዛሬ ወስኚ:: ግድ የለሽ ሰው ሁሌም ግድ የለሽ እንደሆነ እወቂ: ፈፅሞ አይለወጥም::
@kelemsyum9466
@kelemsyum9466 7 ай бұрын
ሊበቀላት ነው ድጋሚ የገባው wedehiwetua ያኛውን መተው አነበረባትም አናደደኝ
@selinahabtamu3106
@selinahabtamu3106 Жыл бұрын
አነቺ ጠንካራ ነሽ ምንም አትሆኝም ፈጣሪ ረድቶሽ ተምረሻል ስራ አለሽ ግን የመንፈሳዊ ፈተኛሽ ይሆናል የኔ ልጅ ስንቶች ሳይማሩ ተዘግተው ቀርተዋል። ግዜ ሰጥተሽ አስቢበት አብዝቶአል ፀልይ ለፈጣሪ ቀላል ነውና እግዚአብሔር ይርዳሽ።🖐
@rahelketema1742
@rahelketema1742 Жыл бұрын
በጣም ነዉ ያሳዘንሽኝ የብዞዎቻችን ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ያሉ ኢትዮጵያኖች ልጆች የህይወት ታሪክ ነው እናስዳግለን ብለው ወስደው የሚደርስ ታሪክ ነዉ ግን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በእውነት እግዚአብሔር ይርዳሽ አብራችሁ እንድትኖሩ ችግራችሁን ፈታችሁ ባለቤቷም ትዳር የእቃቃ ጨዋታ አይደለም ቢገባክ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ
@teenateena3461
@teenateena3461 Жыл бұрын
እፉ አሠልቺ ታሪክ
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 Жыл бұрын
😄😄😄😄😄 ትገርማለች እልክ ነው ያላት 😄
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 Жыл бұрын
ጠላሁሽ ካለሽ ከዚህ በላይ ምንእስኪልሽ ትፈልጊያለሽ የኢኮኖሚ ችግር ስለሌብሽ ብዙ single mom አሉ ስለዚህ በራስሽ ኑሪ በርቺ ጠንካራ ሁኝ መማርሽ ጥንካሬሽ ስለሆነ አሁንም በጥንካሬ ልጅሽን አሳድጊ ብትታረቂውም ዋጋ የለውም ብዙ ወንዶች ባለጌዎች ናቸው።
@user-gb1ye7hf2j
@user-gb1ye7hf2j 8 ай бұрын
እንደዚህአይባልምእሽለሁሉይደርሰዋልአይባልም
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 Жыл бұрын
የሚገርም ነገር ነው የኔም ባል ልክ እንዳቺ ባል ነው ለልጆቼ ስል ግን ችዬው እየኖርኩ ነው ግን በጣም ከባድ ነው
@alemwoldemichael8057
@alemwoldemichael8057 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፀልይ
@hareg6874
@hareg6874 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 Жыл бұрын
የእሳን ጥንካሬ እና የዘንድሮን ትዳር አብሮ ማስኬድ ከባድ ነው አሌክስዬ ግን ከዶክተር አጠገብ ስትቀመጥ ሳልክ እንዲ ከበዛ ከፖሊስ አጠገብ ደሞ ብትቀመጥ ምንክ ሊበዛ ነው kkkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkk
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 Жыл бұрын
ተኩስ😂
@yanegusse
@yanegusse Жыл бұрын
Unconditional love ለቤተሰብ ነው conditional love ለፍቅረኛ ነው። ያለምንም ምክንያት ነው የምወደው ልትይ ካሰብሽ፤ የምወደው innocent ስለሆነ ነው ብለሻል። በተቃራኒው carless መሆኑን አልወድለትም አልሽ። ስለዚህ በምክንያት ነው የወደድሽው። መራቅ የምትፈልጊው እንደሚመስለኝ ግድየለሽ ስለሆነ ብቻ ሳይሆን፤ ፍቅሩንም ስለማይገልፅ ነው።
@Menelik27
@Menelik27 Жыл бұрын
ሀይ የኢትዬጵያ ወንዶች መቼ ይሆን ሴትን ከመጉዳትና በሴት ከመሳለቅ የምታቆሙት።እናንት የክፉ ምሳሌዎች ናችሁ። ለማንኛውም እኔ እንደ ሴት ትተሽው ለብቻሽ ልጅሽን አሳድጊ። ችግርሽ ይገባኛል ግን ሞከርሽ እኮ እግዜር ያጠንክርሽ። እሱንን በማስታመም የባሰ የምትጎጂው አንቺ ነሽ።ያንግዜ ያቆምሽው ግዜ ባታገኚው ጥሩ ነበር።አሁንም አረፈደም ውስን ይሄ የሚሆንሽ ሰው አይደለም።
@user-gi9xi9dx3e
@user-gi9xi9dx3e Жыл бұрын
ምን ማለት ነው በጣም እንወደዳለን ማለት ምንም አይወድሽም እወደው ነበር በይ እሱ አይወድሽም
@user-bv9mk6mj7c
@user-bv9mk6mj7c 9 ай бұрын
አይዞሽ በጣም ስሜታዊ ሆንሽ
@nefisaahmedtube8288
@nefisaahmedtube8288 Жыл бұрын
ወንዶች ጭቅጭቅ አይወዱም ሁሌ ለጎደኞቹ ለስራ ባልደረቦቹ የቤትሽን አውጥተሽ ሁሌ ማውራት ይጨንቃል ይህን ሁሉ ያመጣብሽ ያለፍሽበት ታሪክሽ ሊሆን ይችላል ሶ መጀመሪያ ያለፈ ታሪክሽን አሸንፈሽ ጥሩ ደረጃ እንዳለሽ ውስጥሽን አሳምኚ እነኛን ቤተሰቦችሽን አሁን ቅረቢያቸው መልካምነትን አሳያቸው ውስጥሽ በጥላቻ ስለተሞላ ሂወትሽንም በጥርጣሬ እያየሽ ሳታውቂው አሰልችተሽው ይሆናል ብየ አምናለሁ ችክ ያለ ነገር ወንዶች አይወዱም ይጨንቃቸዋል
@hannatsehaye5097
@hannatsehaye5097 Жыл бұрын
Selam sister, you are so brave and tried everything I personally can understand unconditional love is. After certain time it may change because love is between two people which is giving and receiving it is very important the receiver has abel to give back to otherwise it doesn’t work. One hand can’t clap. Beand eje Aychebechebem You are very honest and have a lot of efforts to clean up the mess you tried a lot. But if it is not working please don’t stress out. See your gift of God (Alah)gave it to you beautiful healthy daughter. Work on her give her your love don’t her feel that she rejected by her father as I understand you are outstanding women able to support your self and your daughter financially and physically so please ignore him leave your life. God be with you sister soon or later he will be regret begging to see her! you will see him crying.
@danatube7955
@danatube7955 Жыл бұрын
Your comments make me cry 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@alamitufentahu6276
@alamitufentahu6276 Жыл бұрын
ዛዛሽ
@yacobisrael8292
@yacobisrael8292 11 ай бұрын
ብዙዎች ሴት ልጅ እኮ ችግሯ፣ አንድ ጊዜ በጥሩ ወሲብ ካረካሃትና በቃላት ካጃጃልካት ዋጋ ትከፍላለች፣ እውነት ይመስላታል። አብዛኛው ወንዱ ግን ሌላ ሴት ጋርም እየማገጠ ምንም አይመስለውም
@nihal-ru4sy
@nihal-ru4sy Жыл бұрын
ምንም ምክንያት የለዉም እህቴ አይፈልግሽም ያ ነዉ ትንሽ ፋቅር እንኩዋን ቢኖረዉ እንዲ አያረግሽም ...ዶክተር ሂወት ነዉ በቃ ጠንከር ብለሽ ሂወትሽን ቀጥይ ለልጅሽ አባቱዋን ባትተኪላትም በቂ ፍቅር ካንቺ ካገኘች ምንም አቶንም ...አንቺ ግን therapy ያስፈልግሻል selfworth we have to love ur self more
@ali.a1305
@ali.a1305 Ай бұрын
My dear sister He is not even worth!l it! Just move on and May Allah be with you ❤
@fevenn1888
@fevenn1888 8 ай бұрын
The story touches my heart so much . I am so proud of you Dr. your story would be a great lesson for most of our sisters . You deserve someone who knows how to love and be loved . Give all you have to your daughter she will be ok . I hope you moved on and find someone good for you and your daughter . I wish I can talk to you .
@belaineshworede8360
@belaineshworede8360 Жыл бұрын
Listen to me doctor he doesn't love you do me a favor run for your life you going to be okay
@halmaabc9097
@halmaabc9097 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የሠውልጅ ታሪክ እድህ ይመሳሰላል የትዳር ሂይወትሽ ባለሽ ላንችና ለልጅሽ ያለው ክብር ስታወሪ ወላሂ የኔም ባል ልክ እደዚህ ኬረስ ነበር ሱበሀንአላህየሠውልጅታሪክእድህይመሳሰላልየትዳርሂይወትሽባለሽላንችናለልጅሽያለውክብርስታወሪወላሂየኔምባልልክእደዚህኬረስነበር
@alemtsehaytekleab4573
@alemtsehaytekleab4573 Жыл бұрын
Oopppppippppoooooppopppopopopopopopopooopopopopopipipopippopooppppiooppopppppopioppoppopopppopoppopopppoppipopopopooppopoppoppp
@kitessemakit
@kitessemakit Жыл бұрын
የዘወትር ፕሮግራማችሁ አድናቂ ነኝ:: ካሳሁን ከሀገር አሜሪካ ሎሳንጅለስ:: በርቱ::
@MulunaLewi
@MulunaLewi Жыл бұрын
From Washington DC best journalist yes your right.......
@elizanegn4183
@elizanegn4183 Жыл бұрын
አሜሪካ ውሰደኝ ካስሽ😳
@hanunamhara9938
@hanunamhara9938 Жыл бұрын
@@elizanegn4183 🙄🙄🙄🙄😂😂😂
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 Жыл бұрын
ካሣሁን የአባቴ ልጅ ኧረ የአሜሪካን ዶላር ላክልኝ
@kitessemakit
@kitessemakit Жыл бұрын
@@elizanegn4183 እሺ እወስድሻለሁ::
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 11 ай бұрын
እሱ አይፈልግሽም በመሀል ጥሩ እድል ገጥሞሽ ነበር ማንም የጣሉትን ሲያነሱበት አይወድም ሰራልሽ
@baniget7068
@baniget7068 Жыл бұрын
ላንቺ ፍቅር የለውምምምምም
@ghideykahssay9473
@ghideykahssay9473 11 ай бұрын
Hello Dr, growing up I had same situation like your story, but I just want to say you will be all right with your little girl without your husband speaking up with myself my husband passed away when my son was three years old I raise him all by myself, we are living in Canada right now, but life is good nothing is impossible you could raise your daughter with every circumstance you could be a dad and a super mom like me so please just take care of yourself and your little girl without your husband because he doesn’t seem to want to have life with a doctor, so you know better take care🙏
@edenberhe4530
@edenberhe4530 10 ай бұрын
Alemseged you are ⭐️ ❤
@emmukassaye215
@emmukassaye215 Жыл бұрын
ይቺ ሰው ለልጁ ካላት ፍቅር የተነሳ ማሰብም ማየትም ተስኗታል ። ይሄ ግልጽ ነው እሱ ካንቺ ጋር መሆን አይፈልግም ። አንቺ ግን ፍቅር ስላለሽ እንጂ ለልጅሽ መልካም ለማድረግ አይደለም እና እርሽው ። ተይው ። አንቺ ግን እርዳታ ያስፈልግሻል ። ለምን ? እያልሽ እራስሽን አታስጨንቂ ። ባለሞያዎች ሊረዱሽ ይገባል ። I call this opposition ! You need help !
@zemeta9769
@zemeta9769 Жыл бұрын
ምንም ቁምነገር የሌሌው ታሪክ ነው ባጭሩ አይፈልግም ወንድ ልጅ ሲፈልግ የትም ሆኖ ቢሆን ይደውላል አንቺ የተማርሽ አደለሽ እደዝህ ጥገኛ ለምን ሆንሽ፣ተይው አዲስ ህይወት ጀምሪ። በራስሽ ኮንፈደንስ የለሽም ፡ እራስሽን አዋርደሽ ቤተሰብሽንም አዋረድሽ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
ከመጀመሪያው ፍርሀትሽ እውነት ነበር ሳታገቢው ገና ጓደኛው እያለሽ ባል መሆን የሚችል ሰው እዳልሆነ ልብሽ ያውቀው ነበር !! 👉 የሸሽው እውነት መጨረሻ ላይ በከባድ ሆኔታ ተጋፈጥሽው ብቻሽን አይደለሽም ብዙዋቻችን በውድቀት ውሰጥ ነው ተምረን ያለፍነው መጀመሪያ የነበረው ማንነቱ እሱ በቃ እሱ መቼም የማይለወጥ !! ለ ዘመናት ተሰርቶ ያለቀን ሰው ወንድ አስተካክለዋለሁ ግድ የለም ብላቹ ልሸከምህ የምትሉ ሴቶች እህቶቼ መሰበር ነው የሚተርፍቹ እውነታው ይህ ነው የሀይማኖት ጉዳይ ሳይሆን ፖስተር ቸሪ እና ዶ/ር መስከረም KZfaq Appear for purity የሚለውን ቻናል ተከታተይው የኔ ቆንጆ በጣም ታተርፌበታለሽ ስለወንዶች ተፈጥሮ ሴትነት እና ትዳር እኔ ፕሮቴስታንት አይደለሁም ነገር ግን የ ዶ/ር መስከረም ትምህርቶች በብዙ ብዙ ነገር አስተምሮኛል እና ሞክሪ አዳምጪው እናቱ በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳች
@sdt3004
@sdt3004 Жыл бұрын
እኔም ፕሮቴስታንት አይደለሁም ግን ትምህርታቸው ጠቃሚ ስለሆነ ተከታያቸው ነኝ።
@user-jd5yt9rj6j
@user-jd5yt9rj6j Жыл бұрын
ትክክል አይቀየሩም የኔና የሶ ታሪክ አንድ ነው በርግጥ አልሀምዱሊላሂ ልጅ የለኝም ግን ሙሉ በሙሉ ይመሣሠላል ታሪካችን ነገር ግን አሁን ወስኛለሁ እርግፍ አድርጌ ትቸዋለሁ ለማይለወጥ ሠው መድከም አያስፈልግም 6አመት ዋጋ ከፈልኩ
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Жыл бұрын
Thank you so much. erk mad
@chaipcool6563
@chaipcool6563 Жыл бұрын
ማነሸ ገለቴ ትዳር ማለት ትልቅ ተቋም ነዉ ከመጀመሪያም ወደ ትዳር ከመግባትሸ በፉት የሚታያቸዉ ሺ ሰተቶች ነበሩ ይወደኛል ግን ፍቅሩን አይገልፅልኝም በያንዳንዱ ጉዳይ መነጋገር ሁሉ አችሉም ነበር በዙሪያዉ ብዙ ሰዎች አሉ ቢዚ ነዉ ብለሻል እናሱን በምን ይግባባል እንደሁም እንደዚ አይነት የሰራ ባእሩ ከብዙ ሠዎች የሚያገናኘዉ ሠዉ በመነጋገር ያሚናል ልሚድም ይኖረዋል ትዳር ደግሞ ገብቼበት አሰተካክለዋለሁ የሚባል ሳይሆን መጀመሪያ መሰራት ያለባቸሁ ጉዳዬች ተሰርተሁ የሚገባበት ነዉ ከጂምሩም ብዙ ሰተቶች ነበሩበት እንደ አኗኗሪ እንጂ እንደ ባልና ሚሰት ሼር የምታደርጉት ነገር የለም ምንም አሰተማሪ የሚባል ነገር አላየሁበትም ብዙ ሰተቶችን እንጂ
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q Жыл бұрын
ሲጀምር የሌላዉ ስህተት ለሌላዉ አስተማሪ ነዉ። ሲቀጥል ልጅቱ በዛ ሁሉ መከራ ዉስጥ አልፋ በትምህርቷ ዉጤታማ ሆና መብቃቷ ከበቂ በላይ አስተማሪ ነዉ። መቸስ ያልተነካ ግልግል ያዉቃል😏 ካልሆነ በቀር በትዳሯ ይህን ያህል መፈተኗ ትዕግስቷ አያስተምርም?😏
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
የምትገርም ናት የዛሬዋ ዶር ባሏ ግን የስራውን ይስጠው አይመጥናትም
@lidyateklu3782
@lidyateklu3782 Жыл бұрын
Zare 3Tena Negne Waw Erke Madoch Sewedachu
@endegenagizaw1377
@endegenagizaw1377 Жыл бұрын
ያለ ምክንያትአትወጅውም፤ ያለምክንያት አትጠይውም።ያለምክንያት አይወድሽም ያለምክንያትም አይጠላሽ። ካንች መጎዳት የእሱ መልካምነት ገዝፎ ይታያል። በዝምታው መሀል ረቂቅ የሆነ ፍቅር መገለፅን የመሰለ አይስተዋይነት የለም። በጭቅጭቅ ምሀልም ፍቅር ይለገሳል። ያለፍሽበት መንገድ አጭር ነው። የሚመጣው ደግሞ በጣም ረጅም። ትዳርን ለመጠበቅ ሴት ልጅ ከወንድ ልጅ የላቀ ጥበብ ተሰጥቷታል። ለልጅ እንደናት የሚቀርበው ባይኖርም፤ አባት ግን ለልጆቹ አያስብም ወደሚል የተዛነፈ አቅጣጫ ላለመሄድ ማሰቡም አይከፋም። አለመናገሩ ወይም ዝምተኛነቱ እንደመታደል ሁኖ የተቸረው ሰው እኮ፤ ይኔ የልጁ ምስል በነጋ በጠባም በአእምሮው እየተንከራተተ ይሆናል።ፍቅር ለልጅን በቃላት ቢገለፅ ባይገለፅ፤ የነፍስ ቁርኝቱን ማንስ ሊነጥቀው ይችላል?። እንደተረዳሁሽ እንደተረዳሁት ትወጅዋለሽ እሱም በእጅጉ ይወድሻል። ትዳርሽ እንዳይፈርስ የምታደርጊው መስዋትነት አስተዋይነትሽን እየነገረኝ ነው። መናገር ከብዶሽ ካልሆነ በስተቀር እንጅ የልጁን እናት በተለካሻ ምክንያት የሚሸሽ ወንድ እንዴትስ ይኖራል?። ትናንት የያፈቀረ ልብ ዛሬ ላይ የፍቅር ምንጩ እንዴት ይደርቃል?። መጣላት ያለነው? በትዳር ወቅት አለመጣላት በጤነኝነት አይታይም። ካልተጨቃጨቁ ፤ችግሮች ተዳፍነው ተዳፍነው አንድ ጊዜ ከነደዱ አስከፊ የህይወት ገፅታን ሊያስከትሉ ይችላሉ። አደራሽን ዶክተር ለልጅሽ ሁልጊዜም አባቷ አንችንም እሷንም እንደሚወዳችሁ ከመግለፅ እንዳትቆጠቢ። ልጃችሁ:- በፀብ ውስጥ እንዳደገች እንዲሰማት ወይም አባቷም እንደማያስብላት እዬነገርሽ ካሳደግሻት የልጅሽን መፃኢ እድል ባንች እና በባልሽ እለታዊ ስሜት እየወሰንሽው እንደሆነ አስቢ። ጥበበኛ እና አስተዋይ ሚስት የማታሸንፈው ችግር የማትሻገረው ፈተና አይኖራትም። በተረፈ አንች ከምትወጅው እሱም ከሚወድሽ ከልጃችሁም ጋር መልካም ዘመን እንዲኖራችሁ በፈጣሪ ስም ተመኜሁ።
@Show-hr7hw
@Show-hr7hw 29 күн бұрын
ለልጅ ስትይ አትጎጅ አደማይወድሽ ያስታዉቃን አች አነትም አባትም መሆን ትችያለሽ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
በትምህርትሺ፡ያለሽ፡ጥረት፡በጣም፡ጎበዝነሺ፡ውጤታማ፡ሆነሻል፡ነገር፡ግን፡የባልሺን፡ጉዳይ፡ተይው፡አንድ ልጂ፡ብርቅሺ፡ናት
@Luv_rara704
@Luv_rara704 Жыл бұрын
Keber le egzabher tamerat 🥰🥰😇😇😇😇🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤝🤝🤝🤝
@betigeda7693
@betigeda7693 Жыл бұрын
ይሄ ሰው ችግር አለበት
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 Жыл бұрын
ሙዚቃው አላሰማ አለን እኮ ይረብሻል
@user-fo8yz8ti5w
@user-fo8yz8ti5w Жыл бұрын
Betam yasaznal Dr . Gin min hono new bezih gzei kelbiwa yemtwedih set bezam Dr agjito rasu n berasun eyegedele new .Lanchi Allah sebrun ystish, Ebakish dua adrigilet anchim endatgoji wede Allah tetegi beselatishim berchi . Huleim tiru endiyagatimesh emejalu.
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 Жыл бұрын
እዳማራጭ ተጠቀመችበት ሀሀሀሀ ያኛዉ ቲሸሻት ተመለሰች እዚኛዉጋ
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl Жыл бұрын
ታሪኩን እንስማ ሙዚቃውን በጣም ይረብሻል ምንም ጥቅምም የለውም በፀጥታ መስማት ነው የምንፈልገው ሁሌ አስተያዬት ሲነገራችሁ አድማጭን መናቅ ነው የማታስተካክሉት ???
@ttiw6886
@ttiw6886 Жыл бұрын
Believe me Ena bagegnew medehanitu neberku gen anchi misken 😢
@maryammary8722
@maryammary8722 Жыл бұрын
ልክእንደንየ
@SelamSamuna
@SelamSamuna 9 ай бұрын
አየዞሽ አህቴ ልጅሽን አሳድግ 😢😢😢
@SMS-NewvisionAppointment
@SMS-NewvisionAppointment Жыл бұрын
DR ዬ please don’t west your time with guy . Let him go !!! Move on keep shining be a good mom for your kid it was a big mistake go back to him after you Decide Separateing because you know he was Careless never give you a time for you and your kids and he even told you he doesn’t love no more .....so why why why you want him to come back to your life let him go don’t ever feel down try all your best to look good take care yourself and one day someone will come on your life Who’s loving caring you gives all the happiness you went in your life. that’s all I can say I wish you good luck 🍀
@user-gb1ye7hf2j
@user-gb1ye7hf2j 8 ай бұрын
እግዚያቢሄርመልካምነውናይህንሁሉሰምቶጌዜሰጥቶሽ ትነጋገራላችሁብዬአስባለሁለበጎነውብለሽምአስቤዶ/ርእግዚያቢሄር በህይወታችን ሌያስተምርን የፈለገውነገርይኑራልለበጎነው
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ምክኒያቱ ምድነው??? ከእንደዚህ አይነት ትዳር እግዚአብሔር ይጠብቀን
@nigatgelan2588
@nigatgelan2588 Жыл бұрын
🔥🔥🔥🔥🙏 ok
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Жыл бұрын
በጣም አንደበተ መልኳም ነሽ ይህን አሳብሽን ሰምቶ ይቅርታ ብሎ አብሮ ለመኖርና ልጃችሁን በአንድ ላይ ሆናችሁ ለማሳደግ ያብቃችሁ በኔ ግምት ሌላ ሴት የገባች ይመስለኛል ለዝህም ሁሌ ካንች የሚርቀው ቢሆንም ግልፁን ቢነግርሽ እንኳን መርቀት የመኖር ምክንያት ነው ብለሽ ይቅርታውን ተቀበይው ለልጅሽ ስትዬ ግበዝ ና ታጋሻ አፍቃሬ አጠገቤ ብትሆኝ ደግሞ የህትነቴን እቅፍ አድርጊሽ ባፅናናሽ ምንኛ ደስ ባለኝ እስራኤል ነው የምኖረው ከኔ መገናኝት ከፈለግሽ ከስሩ ፃፊልኝ በርቼ ሁሉም ለበጎ ነው እህቴ
@Truth-ob7eh
@Truth-ob7eh Жыл бұрын
በጣም አሰልቺ ታሪክ ነው የምታወራው። ጋዜጠኛው ግን በጣም ገርመኽኛል። ሌሎቹን ስትጠይቅ እኮ በመሀል ጥልቅ እያልክ እንዲናገሩ እድልም አትሰጣቸውም ነበር ። ይቺ ግን ዶክተር ስለሆነች ነው እንዴ ዝም ጭጭ ብለህ አዝግ ታሪኳን የምታሰማን?
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 Жыл бұрын
ይሄ ምንቴ ነው ሁሌም በዝምታ ነው የሚያዳምጠው።እንዳልክዬ ነው በየመሀሉ ጥያቄ የሚጠይቀው
@rahelalemu
@rahelalemu Жыл бұрын
Complexam kkkkkkk
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 Жыл бұрын
ኤርሚ ግን ዶክተሯን ወደሃታል እንዲታክምህ ፈልገሀል ማሳል አበዛህ ዶክተር ደግሞ ደካማ አትሁኚ ልጂሽን አሳዲጊ ምንም ብጥሪ አይወድሽም በጭራሽ የማይወዱንን ስው በግድ ሂወዳችን ማስገባት ትርፋ ጉዳት ነው::::::::::::::::::;
@yacobisrael8292
@yacobisrael8292 11 ай бұрын
ይኸ ሰው ሶሻል ሳይኮሎጂ የተማረ አጠር ያለ ራሰሉጫ፣ የስሙ መጨረሻ ...ሰው የሚል ይሆንን
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ይገርማል የሰዉ ልጅ ምርጫዉ መለያየቱ😊 እኔ ደግሞ ሲገባ I love you, ሲወጣ I love you, ደዉሎም I love you ሆኖብኝ😊 አንድ ጊዜ ጓደኛየ እንዴት ነሽ ብላ ስትደዉልልኝ😊 የመጀመሪያዉ complain የነበረዉ😊 ኸረ እባክሽ ጉድ ገጥሞኛል😊 ሲገባ ሲወጣ ዉጭም ሆኖ አስር ጊዜ እወድሻለሁ እያለ አንገሽግሾኛል😊 ያገሬ ባል አይለፈልፍም ፍቅሩን ቤቱን በማሟላት ነዉ የሚገልጸዉ ብየ በመመረር ነገርኳት😊 እርሷም በመደንገጥ😊 አይ አንች😊 እኔ ይሄዉ ሶስት አመቴን ደፈንኩ😊 አንድ ቀን እንኳ እወድሻለሁን ሳልሰማ አለችኝና እየተሳሳቅን ስልኩን ዘጋን። ለባሏም ያልኳትን ነገረችዉ😊 ደስ ሳይለዉ አልቀረም😊 ሳላስበዉ ስለደገፍኩት😊😊😊 ሁላችንም ከህይወት ተሞክሮ ብዙ እንማራለን😊
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 ህይወት በየፈርጁ ይባል የለ
@hawasiraj8248
@hawasiraj8248 Жыл бұрын
Kkkkk
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Жыл бұрын
Kk ነጭ አግብተሽ ነዋ ሀበሻኮ ሞት ይመስለዋል ወድሻለሁ ማለት😂😂😂😂😂😂
@wirohode506
@wirohode506 Жыл бұрын
please yihen 7 times 7 zigulin yetebeda music
@MelkamWorku-uu4wk
@MelkamWorku-uu4wk 10 ай бұрын
😢😢😢😢❤❤❤
@ttiw6886
@ttiw6886 Жыл бұрын
Dedeb nw gen anchi seteteshi esun magebateshi because teru sew ayedelm
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Жыл бұрын
life is to. hard. pls. be. strong. Maybe. he. love. other. women. be strong
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f Жыл бұрын
Doctor, leave everything and do your job and raise your child
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Жыл бұрын
Hello. Sister. I. feel. he. is. not. interested. so. be. strong. continue. ur. life. God. with. u.
@emebetwassie7111
@emebetwassie7111 2 ай бұрын
ኦረ።በስማም።ይህእኮ።ግልፅ።ነው።ሰውየው።ጭራሽ።ሌላህይወትአለው።እደፈለገ።የሚሆንበት።ለሱእዲመቸው።ነው።አዲሳባ።እዳትሆኝ።የፈለገ።አትምኝ።አንችየራስሽን።ስራያለሽነሽ።በቃሌላ።ህይወት።ምክሪ።እዴየምንመለማመጥ።ያጠፍሽው።መጀመርያለምንተመለሽ።ወደሱ።አይሴት።ልበምኝ።እሱእዳትበልጭው።ተናዶነው።ሊበቀልሽነው።አይምኝ።ነሽ።ግን።እዴ።የተውሽውን።ፍቅር።ሲጀመር።።አይቀጠልም።በመሀል።ሰውከገባበሀላ።ወንድ።ሲጀመር።ይቀናል።ከሱተለይተሽ።ሌላህይወት።ከጀመርሽ።እደምንምአታሎ።ይወስድሽና።ይበቀልሻል።ፍቅር።ሳይሆን።በቀልነው።ከተለያዩ።ተለያዪነው።የምንስልክ።መደዋወል።ቁርጥ።አድርጎ።መተው።ከዛእ ውጭ።የማትወጡትመዘዝነው።የምትዘፈቁ።ኦረተው።ተማሩ።
@haleema10h41
@haleema10h41 Жыл бұрын
😢😢😢
@user-kl8vz1if2n
@user-kl8vz1if2n Жыл бұрын
You are very strong and independent women stay away from him he i don't think he has love and respect for you.
@yeshigode6464
@yeshigode6464 Жыл бұрын
Pls low the music
@demeaddisu3686
@demeaddisu3686 Жыл бұрын
You just wanted to follow your emotions rather than the reality. There were so many read flags to hinder this relationship . Your choice you face it .
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove Жыл бұрын
She is dating 2 guys at a time !! Imagine if a guy did this to a woman !!!! Don’t try to find a beautiful word , you’re is playing with 2 guys !!!
@metishitaye
@metishitaye Жыл бұрын
እርዳታ እፈልጋለሁ ታሪክ አለኝ
@user-xz6dv4zk9x
@user-xz6dv4zk9x 9 ай бұрын
ግን ,,,,ye erk maed ly group teraphy ale mnamn sibal semecha nbr...
@tsiontsion1287
@tsiontsion1287 Жыл бұрын
Anchi mirtnsh bizu taglsh erasishin arint yawtsh gobz tmsgin weldsh agigesh lij ksu ynatint fikrshin eystsh asadigat lmin hemim tigil tiflgalsh ewntu mindenew lmawek mokire gin tayalsh chirsh miknatu ybilt yigodashal lze tzgaje
@ninaaman4586
@ninaaman4586 Жыл бұрын
Sasbew sile mamush meselegn yemtaweriw
@shaganeshabebe6418
@shaganeshabebe6418 Жыл бұрын
Yehan perogeram sadametew yenan hiyewt saferan gedyelshnt waga yaskfelal
@tadelubedaso6836
@tadelubedaso6836 9 ай бұрын
Yena konjo ebakshe teregagiteshe eywetshin miry Ligishin asadig lela lanchi yalewin yametalshale yie sew lanchi yelige abate bicha new teyiw yikirbshe kemerak yebelete minm mikinyat yelem
@user-xz6dv4zk9x
@user-xz6dv4zk9x 9 ай бұрын
Ya....enam betefatu betseboch adega...ye abatn fkr alakewm....ye beteseb fkr alnebernm..... Be hiwota betaaam kebabad kenatochen asalfa akalew....
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 Жыл бұрын
ኧረ በእናትሽ ተይ you're a Doctor እኮ እንዲህ ከሱ መለየት እንደምትፈሪ ስላወቀ እኮ ነው እሱም የሚንቀባረረው የአንች ልጅ እኮ ናት አንች ላይ የደረሰው መቼም ልጅሽ ላይ የደርሳል ማለት አይደለም አንች ሌላ ልጅሽ ሌላ እንዴዴ...ያልተማረ, ምስኪን,ደሃ ይጨነቅ እንጂ አንች በምን ሂሳብ ነው እንዲህ የምትሆኝው ኧረ እንደገና አስቢ ሆሆ..እናቱ የሞተችበት እና እናቱ ውሃ ለመቅዳት የሄደችባት ሆነ እኮ ነገሩ😒
@tsiontsion1287
@tsiontsion1287 Жыл бұрын
Yhanger knaw gira kmagage sewgar andynt taricnew yalge min indmarig chgirogal lakum wys minlarg chgirogal
@EM-jm3xm
@EM-jm3xm Жыл бұрын
Yet nehe kema gare nehe lemen kale lela sew alewe Dr azweresh asebe anche lefiker esew ayhoneshem lela tirewe fiker ale hiwote yeketelale leze mekeleja atehungne
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 15 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 738 М.
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,6 МЛН
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 11 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 439 М.