አለቀሰች😳

  Рет қаралды 368,276

Janiy Tube

Janiy Tube

Жыл бұрын

Пікірлер: 655
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
የለበሺዉን የ666 ቲሸርት አዉልቀሽ በፊታችን አቃጥይዉ የምትሉ
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 11 ай бұрын
እኔ ግራ ገባኝ የምር ኸረ በእግዚአብሔር ምን እየተፈጠረ ነው በእመብርሃን እነዚህ ሰዎች እያለማመዱን ነው ጸሎት ጸሎት ሴት ጓደኛ ይወደዳል እንጂ ይፈቀራል እንዴ ምኑም ደሰ አይልም ድንግል ማርያም ጠብቂን
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
ወይኔ አለማወቅ የኔ እህት እመቤቴ. ከዚህ ሁሉ ታወጣሽ የሰለጠነ የሰለጠነ ሴጣን ሰፍሮብሽለዴ 😢😢😢😢 የጸጉሩ ሲገርመኝ ጭራሽ ቀለበት እረ ይህ ነገር ውዴ ወዴት እየሔደ ነው😢😢😢😢
@BerheLemlemu
@BerheLemlemu Ай бұрын
እንደዚአይባልወንድሜ😯😯😯😯
@DawatMan
@DawatMan 11 ай бұрын
ዉሃ እያሳሳቀ ይወስዳል አሉ ጉድ ነው አለማፈር ፈጣሪን አለመፍራት ክብራቸው በውርደታቸው፣ ሆዳቸው አምላካቸው ተብሎ ተጥፎአል ሆን ተብሎ የሚደረግ ነው ትውልድ ለማበላሽት
@ethiopiatekdem7201
@ethiopiatekdem7201 Жыл бұрын
መልእክታችሁም ስራችሁም ግልጽ ነዉ ነገር ግን እመኑኝ ተመልሳችሁ እድል እስከማታገኙ ድረስ ክፋ በራሳችሁ ይመጣል ኢትዮጵያ ዉስጥ መሆናችሁን እረስታችሁታልና አሳዳጊ የበደላችሁ
@amena2065
@amena2065 Жыл бұрын
እንዴ ምን አረጉ
@abebugedefawu136
@abebugedefawu136 Жыл бұрын
"አፈቅርሻለሁ" ወይ ጉድ ለተመሳሳይ ፆታ አይከብድም መዋደድ እና ፍቅር መገላለፁ ጥሩ ሆኖ ሳለ ነገር ግን ለተቃራኒ ፆታ የሚደረግን ነገር በተመሳሳይ ፆታ ላይ ማድረግ ተገቢ አይደለም እባካችሁ በቅጡ አርጉት🙏
@Samialmurutse
@Samialmurutse Ай бұрын
😂😂😂
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 8 күн бұрын
🌹🌹🌹🌹
@user-mt8mv4cp2i
@user-mt8mv4cp2i 9 ай бұрын
የኢትዩጲያ ህዝብ ሆይ እነሱ የእህትነታ ቸውን ነው ፍቅራቸውን የተገላለፁት ግን ሁለቱም ቸከስ ስላላቸው ዝም ብላችሁ አትሳደቡ እወዳችዋለው ጃኒ&ፊዬ
@meazamekonnen5495
@meazamekonnen5495 Жыл бұрын
ባለጌ የትውልድ ጠሮች ምነው ፈላባቹ ምታደርጉትን ታውቃላቹ ግን አሳዳጊ የበደላቹ ባዶ ቀፋ ናቹ
@betelhemalemu5789
@betelhemalemu5789 Жыл бұрын
በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የምታደርጉትን ብታስተውሉ መልካም ነው ፤፤ የአሁን ጊዜ ነገሮችን ችላ ብለን የምናልፍበት አደለም እና እባክሽ ሳታስቢውም ቢሆን ንግግሮቸሽ ሰው ሌላ ነገር እንዲያስብ ያደርጋሉ እና ከማድረገረ ወይም ከመልቀቅሽ በፊት በደንብ ተመልከቺው እንጂ የእመቤታችንን ስም እየጠራሽ መሆኑ ምንም ክፋት እንደሌለብሽ አውቄያለው........ሌሎቻችን ደግሞ ከመሳደባችን እና ከመወሰናችን በፊት የተሰማንን እንዲያስተካክሉ መንገር መልካም ነው እላለው
@betelhemmekonnen487
@betelhemmekonnen487 Жыл бұрын
ሳይሽ ውስጥሽ ቅን ንፁህ ይመስለኛል ሰይጣን ያንን ተጠቅሞ ሊጫወትብሽ ነው እህቴ ወደ መስመርሽ ግቢ አፍሽ ላይ ያለችውን እመብርሃን ልብሽ ውስጥ ክተቻት እና እራስሽን ሁኚ
@tena9047
@tena9047 Жыл бұрын
በጣም ትክክል በደንብ ተረድተሽዋል
@user-bp1nq6jx8f
@user-bp1nq6jx8f Жыл бұрын
ከከኳከከከ
@sofiyasirgu
@sofiyasirgu 11 ай бұрын
​@@user-bp1nq6jx8f PP
@RahelRahel-bv3ii
@RahelRahel-bv3ii 11 ай бұрын
Awanat Naw Dagal Marim Tahunat😢😢😢
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 11 ай бұрын
ትክክል ያደረገችው ልብስና ሂውማን ሄር ግብረ ሠዶሞች የሚያደርጉትን ነው እረ ተመለሽ የኔናት መነው ኢትዮጵያውያን እንሁንጅ ወደት ወደት እየሄደ ነው ይሄ ትውልድ ግን 😭😭😭
@birukterefe5950
@birukterefe5950 Жыл бұрын
የኔ አህት እኔ ተበላሸሽ ምናምን አልልሽም ማለት ይሔን ያህል የሚያስብል ምንም ነገር አላደረግሽም ግን ቲሸርቱ ምንም ደስ አይል ዳግመሽ አትልበሽው ሰውየው ምን እንደሆነ ይታወቃል ስለዚህ ይቅርብሽ❤
@AffectionateAstrolabe-cr7mv
@AffectionateAstrolabe-cr7mv 29 күн бұрын
Sewyewnbgn ene alawkewm manew yhen yahl
@mitamitemita1705
@mitamitemita1705 Жыл бұрын
ይሄኔ እያስመሰላቹ ነው እኔ ሚለጣጠፍ ጓደኛ አይመስጠኝም ከልብ ሚዋደድ ፍቅሩን መግለፅ ይከብደዋል ተላላሳቹብን እኮ😂😂😂🎉
@user-pe2fd6lk2s
@user-pe2fd6lk2s Жыл бұрын
እህቴ አለማውቅ ኃጢያት አይደለም ግን የምትሄጀበት መንገድ በጣም መጥፎ ነው እባክሽ የለበሸው ሹራብ ትርጉሙን ታውቅያለሽ? ወዮ ወገኔ😢😡🥹🥹🥹እባክሽ በድንግል ጎዞሽን አገናዘበው የህትነት ምክር ነው
@ethioethio476
@ethioethio476 Жыл бұрын
ቲሽርቷ ገርሞኝ ሳያልቅ ቀለብት ሴት ለሴት እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ 😢
@fikrbesufiqad4752
@fikrbesufiqad4752 11 ай бұрын
አው ልክብልሻል እቴ ፈጣሪ ልቦና የጣት
@ellenigezahengn2357
@ellenigezahengn2357 Жыл бұрын
አፈቅርሻለው ነው ያልሽው እውነት በይ እስቲ ምን ይመስላሉ ምድረ ሌዚቢያን ሁላ ጀዝባ ሰልጥናችው ሞታችዋል 😏🤨🤮🤮
@hiwottena6599
@hiwottena6599 Жыл бұрын
አይን መቀለጃ በቃ ሙድ መያዣ ሆነን ቀረን
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 11 ай бұрын
እናንተ የ666 አሽከሮች ምን ይመስላሉ ፈጣራቹን ፍሩ ዬኒጋር አይደለሁም ብላ ማልቀስሽ ትገርማለሽ አሰዳቢዬች
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 11 ай бұрын
ዘፋኙ እኮ ኢሉሚናቲ ነው የለበስሽው ቲሸርት እባክሽ ወደ እግዚአብሔር ተመለሽ እህቴ
@user-ue9bn9pr6u
@user-ue9bn9pr6u 5 ай бұрын
Happy Birthday Fiona ❤❤❤
@Brlemedia
@Brlemedia Жыл бұрын
ወይ ብልግና እብረተሰቡ ምን እያስተማሩት ኖው ለዝብያን ናቾው ምንም ጥርጥር የለውም በስምኣብ በዚ እድሜ እንደዚ መሆን ቤተሰብ የለም እየሰለጠንን መስሎን እየሰይጠንን ኖው አህቴ ልቦና ይስጥሽ
@LetshGere
@LetshGere 4 ай бұрын
በጣም በጣም እንወድሻለን ብቻ ሁለተኛ እንዳትሳሳቺ እመብርሃን ካንቺ ትኑር ፊዮናየ❤🙏❤
@youtbe2754
@youtbe2754 Жыл бұрын
ስታምሩ ማሮች መልካም ልደት🎉🎂🎊🎊🎈🎈
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 Жыл бұрын
በጣም ሰቅጣጭ ናቹ ምንድናቹ በጌታ ልቦና ይስጣቹ አውቃቹ ይሆን ሳታውቁት አካሄዳቹ የከፋ ነው አምላክ ከዚህ ከተሳሳተ መንገድ ይመልሳቹ
@sabiamboo
@sabiamboo Жыл бұрын
Happy birthday ❤🎉🎉
@saraameda4300
@saraameda4300 11 ай бұрын
አረ በስማም ሴት ልጂ ለሴት ልጂ አፈቅርሺ አለሁ አይባልም
@amanuelashebir5616
@amanuelashebir5616 Жыл бұрын
Take care.. for the word you speak ... nowadays things are different ....
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ምነው ይህ ሁሉ ኮተት ፀጉርሽ ላይ የሰይጣን ፀጉር ይመታ
@birukbiruk7083
@birukbiruk7083 Жыл бұрын
እረ በማርያም የምታደርጉትን ነገር እወቁ ጌታ ሆይ እደዚ ሳታጃጅለኝ ግደለኝ😢😢
@EnuAyesheshem
@EnuAyesheshem Жыл бұрын
ኔነ ቆንጃ ስወድሽ እኮ መልካም ልደት ፊዮና
@zizumedia2825
@zizumedia2825 11 ай бұрын
ምነው ገና አዲስ ነኝ ግን ቀለበት ሴት ከሴት መተሳሰር ሌላ ስጦታ የለም እንዴ ወይስ ግብረሰዶሚያዊያን ናቹ ስራቹ ይነቀል እደዛከሆነ
@AffectionateAstrolabe-cr7mv
@AffectionateAstrolabe-cr7mv 29 күн бұрын
Are kelebet eko aydelem sis
@SenaSena-bd5vd
@SenaSena-bd5vd Жыл бұрын
ሌዝብያን ናቹ መሰለኝ
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r Жыл бұрын
ይህ መሰልጠን ሳይሆን መሰይጠን ነው 😢😢😢😢😢ኤጭ ሲያስጠሉ
@user-ry8yp7qq2t
@user-ry8yp7qq2t 11 ай бұрын
ጃየ ይልቅስ የሰው ወሬ ትተሽ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን ቪድዮ በጣም ነው የምንወድሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bitanyaselemon7376
@bitanyaselemon7376 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፊዮና ማንም ምንም ቢል እንዳትሰሚ እሺ መልካም ልደት በጣም ታምሪያለሽ ❤
@yorsalemmusgun
@yorsalemmusgun Жыл бұрын
arebakihi
@ayenewmulat283
@ayenewmulat283 Жыл бұрын
ሊዚቢያን ናቸዉ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 11 ай бұрын
ማፈሪያዎች ሙን ጉድ ነው ከምድረገፁ ያጥፉችው
@mdet2995
@mdet2995 Жыл бұрын
በስማአብ እኳን ኦርቶዶክስ ሐበሻም አይመሥሉኝ አሉ በተላይ ከፀጉሯ ብጣሽ የጠቀለለችው እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ ምን ላይ ነነ😢😢😢😢😢
@zegetpodcast
@zegetpodcast Жыл бұрын
ግም ለግም አብሮ ያዝግም🤥
@Christ_foreve.r
@Christ_foreve.r Ай бұрын
All I understand from this video is "I love you Fiona" and pure friendship.😊 Guys, if you don't mind, could you add English subtitles? So that people from other countries can understand it just like me.😅
@MahiMahi-pf7lw
@MahiMahi-pf7lw Жыл бұрын
በጣም ያስጠላል በልክ አድርጉት የለበሸው ቲሸርት ግን አስተውለሽዋል ሴት ለሴት ደስ አይልም የዚህን ያክል ርቀት መሄዱ ምን ይሉታል ጭራሽ ያለ ባህላችን ቀለበት ሀብል ማድረግ ትችሉ ነበር😢
@mesfinassfa
@mesfinassfa Жыл бұрын
are eut mulweh braslet new
@user-cm7wm3om3p
@user-cm7wm3om3p 11 ай бұрын
በሉ ሌሎች ሴቶች በዝህች ብሽቅ ሴትየ እንዳትታቀፉ መንፈሷን ነው የምታጋባባቹህ
@belenbinyam9776
@belenbinyam9776 10 ай бұрын
Janiy ❤❤❤❤❤❤ endet endemwedsh fiye ye ewnet des yibelsh 💖💖💖💖❤💕💞
@tsinatyeshi5668
@tsinatyeshi5668 Жыл бұрын
janyi በጣም ነው ምወድሽ ብንገናኝ ደስ ይለኛል ጽናት ንአት
@user-cm7wm3om3p
@user-cm7wm3om3p 11 ай бұрын
በኔ እይታ ሁሉም ሴቶቹም ወንዶቹም በዚህ ልምምድ ውስጥ ያሊ ናቸው እግዚአብሄሮ ይፈውሳቸው
@user-tp1li5wg3q
@user-tp1li5wg3q Жыл бұрын
ምን ታወራላችሁሳ የለበስችዉኮ ወርቅሰዉ ነዉ እስኪ እናንተ እሱ ሚያደርገዉን ነገር ለማድረግ ቀርቶ ለማሰብ አትችሉም ❤❤❤❤❤ ደሞ ልብስሽ ያምራል ❤❤❤ ሰይጣን ምትሉ በሙሉ ይዋረሳችሁ
@SawmahonTube
@SawmahonTube 11 ай бұрын
ደስ ትላላቹህ አይለያቹህ 🙏😍♥♥
@bilenbilen2144
@bilenbilen2144 11 ай бұрын
አንቺ ጥሩ ልጅ ነሽ ግን ሰይጣን ወደ ራሱ መንገድ እንዳይወስድሽ ንቂ እባክሽ ንቂ .አለም አይሸውድሽ
@alemtemiru4891
@alemtemiru4891 5 ай бұрын
ወዴት እየሄድን ነው😢😢😢😢😢😢
@leelee6131
@leelee6131 6 ай бұрын
Konjo surprise new yene kimem endemitwadedu yastawkal❤ befikir zileku....❤
@yorsalemmusgun
@yorsalemmusgun Жыл бұрын
you guys so cute
@user-hh1ul7nz4u
@user-hh1ul7nz4u 5 ай бұрын
Hbd fiyonaye❤
@user-ge5pi3jj7n
@user-ge5pi3jj7n 11 ай бұрын
ጃኒ እህተ ብትሆኝ ደስታየ ነበር መልካም ልደት fiyona እንኳን ተወለድሽ❤
@user-tp6kc7xl8c
@user-tp6kc7xl8c Жыл бұрын
አፈቅርሻለሁ ማለት ምን ማለት ??ነው ደግሞ ምንድነው የለበሽው አንገትሽ ላይ የተንጠጠለው ምንድነው ትርጉሙን ታውቂያለሽ
@kachobirhanu597
@kachobirhanu597 Жыл бұрын
Abetu yeker belan🤲🏼😥🙏
@MaryamawitGigi-pq3cc
@MaryamawitGigi-pq3cc 5 ай бұрын
Happy birthday fiyona
@lydiachnaso-uh9ns
@lydiachnaso-uh9ns Жыл бұрын
ማርያምን ፀጉርሽ በጣም ነው የምያስጠለሁ😅😅😅
@tekalignbekeleshemalo4578
@tekalignbekeleshemalo4578 11 ай бұрын
ግብረ ሶዶማውያን ናችሁ እንደ
@yorsalemmusgun
@yorsalemmusgun Жыл бұрын
bro don't listen them ok you guys look so good and fiyona happy birthday🎂and about the ring it nothing you guys are friends it just for fun yes
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
Heud selef wetu eshi 😮men yemeselalu akaedachu alamaregnem zelezaloch
@sanikonjoo
@sanikonjoo 11 ай бұрын
666 ሴት ለሴት ቀለበት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-eo1uk1xp8s
@user-eo1uk1xp8s 11 ай бұрын
666የአድስ አበባ ህዝብ ኸረ ሀገራችኝ የእምነት ሀገር ናት አታርኩሱብን😢😢😢ሂዱ ወዴውጭ ተጃጃሉ
@user-ye1gv8jn3c
@user-ye1gv8jn3c Жыл бұрын
ለማልቀስ ይሄ ሁሉ ሜካፕ ሲቀጥል በጣም በጣም ነዉ የምታስጠሉት ቅናት እዳይመስላችሁ ለራሳችሁ እራሱ የምታደርጉትን የምታዉቁት አይመስለኝም ደስታ ጥሩ ነዉ ነገር ግን ስርአት ሲኖረዉ ደስ ይላል
@yorsalemmusgun
@yorsalemmusgun Жыл бұрын
I,m so happy for you guys and for fiyona birthday
@user-ox3bf7ij2h
@user-ox3bf7ij2h Жыл бұрын
666 መንፈስ ይወጋ
@makiyatigabu8315
@makiyatigabu8315 Жыл бұрын
😂😂😂
@ziadabdu6197
@ziadabdu6197 Жыл бұрын
Bthm nahw miyhsfrhw
@BethelihemFikadu-zr8lg
@BethelihemFikadu-zr8lg 10 ай бұрын
Hbd fyona betam NW miwedish
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub Жыл бұрын
አረወዴት እየሄዳቹ ነው ወደ ልቦናቹ ተመለሱ የ666 መንፈስ የተመታ ይሁን
@nourqamar9680
@nourqamar9680 Жыл бұрын
Zm blachu atkededu best guadegna kelelachu zm malet new yeguadegna fkr atakum
@tsionabera6432
@tsionabera6432 Жыл бұрын
Betam des new mitlut ehitnamachochu janny and fiyona ❤❤❤❤❤❤
@user-yf8dv2oc3w
@user-yf8dv2oc3w 4 ай бұрын
Yene kojoch sitamru ayileyachu ❤️❤️❤️
@GobenaAgurash
@GobenaAgurash Ай бұрын
Maryamn aebre aelekesku❤
@user-og1cy7tn1q
@user-og1cy7tn1q Жыл бұрын
ምንሽም አይመቸኝም የፍቅር ጥያቄ ምታቀርቢላት ነው እኮ ምትመሲይው አካበድሽ ስራ ፈት
@user-cg5gf2ut2n
@user-cg5gf2ut2n Жыл бұрын
ጓደኝነታቹ ደስ ይላል አለባበሳቹ ያስጠላል አስተካክሉ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ይቺ ልጅ ግን ወዴት እየሄደች ነው 😳😳
@jojofine6241
@jojofine6241 7 ай бұрын
እናንተ እኮ የ666 ቅልቦች ቲሸርትሽ ላይ ያለው ጌይ እንደሆነ እናውቃለን
@babewomola
@babewomola Жыл бұрын
hbd🎉🎉❤
@user-dc7ce2wc1e
@user-dc7ce2wc1e 9 ай бұрын
እኔ እንደዚህ አይት ጓደኛ ቢኖረኝ ደስ ይለኝ ነበር❤❤❤❤
@AndualemBirhan-n7h
@AndualemBirhan-n7h 2 күн бұрын
አንቸረ ብሽቅ ምን አባሽ ለማስጀመር እያሰብሽ ነው እንደ አንች አይነቶችን ዘራችሁ ሳይረባ ባጠፋልን ፈጣሪ ለነገሩ በቅርቡ መጥፋታችሁ አይቀርም ጠብቁ።
@BirukGezagn
@BirukGezagn 16 күн бұрын
You did the best ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@maryamendrees524
@maryamendrees524 11 ай бұрын
አኡዙቢላህ አላህየ የመጨረሻየን ነገርአደራ በድንገትነውያገኘሁት አንዳልጦኝ
@user-yg5sq6yf9s
@user-yg5sq6yf9s 10 ай бұрын
Hbd fyona betam NW //
@user-tg1dn5js2v
@user-tg1dn5js2v Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም ወላሂ የተሰተረ ሀይማኖት ውዱ ሀይማኖቴ ኢስልምናየ
@meronamelewerk
@meronamelewerk Жыл бұрын
gleseb haymanotn ayweklm sa
@user-do9mf4mi8r
@user-do9mf4mi8r 4 ай бұрын
Yene wudoce❤❤❤❤❤❤ sete amiru
@haileselassie3341
@haileselassie3341 Жыл бұрын
Ere ማፍቀር እና መውደድ ለዩ!!ወይ ኢትዮጵያውን
@hirutselamu
@hirutselamu Жыл бұрын
እንዴት እንደ ምወደችሁ❤❤❤
@user-tr1cj7lv9c
@user-tr1cj7lv9c 5 ай бұрын
Wow.batam das telalchu ❤❤❤❤❤❤
@firehailu3916
@firehailu3916 Жыл бұрын
Betam tasteyaleshi emete Jani..... Lezibian neger nesh ende
@hiwit6363
@hiwit6363 Жыл бұрын
የእናንተ ጓደኝነት እደሚያስፈራኝ ምንም አያስፈራኝም
@Mike_Entertainment
@Mike_Entertainment 11 ай бұрын
Hi Janiy Do u know about Rapper 6ix9ine?
@SeliNaa502
@SeliNaa502 Жыл бұрын
ኧረ ወዴት እየሔድን ነው ሖሖሖሖሖይይይ😏😏😏😏😏😏
@user-wy5ry2uh5r
@user-wy5ry2uh5r 5 ай бұрын
Derartu erucha tewdadra sitashenif bedests sitaleqs eyaye yadege hula balonew behonew yineferqal😊
@user-nk7jf6po3d
@user-nk7jf6po3d 4 ай бұрын
የኔ ዉዶቺ እደዚህ ስቶኑ ነዉ የሚያምርባቺሁ❤
@SenaytSenayt-p9q
@SenaytSenayt-p9q 16 күн бұрын
የኔ ቆንጆወጅ
@LamroLamro-lb1xk
@LamroLamro-lb1xk Ай бұрын
Wyne des setlu bgeta ❤❤❤❤❤wow❤fekrachun yazlqew
@afewerkabate-kk4su
@afewerkabate-kk4su Жыл бұрын
በጣም ነው የምትደብሩት ለምን ስርአት አይኖራችሁም ከአለባበስ ጀምሮ ትዘጋላቹ
@Geni2341
@Geni2341 Жыл бұрын
በጣም ይዘጋሉ ቱ 😜🤣😁😁😁
@hilawityosef5781
@hilawityosef5781 Жыл бұрын
best couple of 2023
@AngelBiniyam-tt1io
@AngelBiniyam-tt1io 9 ай бұрын
Kemir nw auzu billa allah yitebkem tewekeltu allah
@emuseemuse3430
@emuseemuse3430 11 ай бұрын
አንቺ ቡሽቱ ተደፊ በዚህ አፍሽ እመቤቴን አትጥሪ
@user-ze6ww3cn7u
@user-ze6ww3cn7u 11 ай бұрын
Gamuchii🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️😭😭😭😭😭
@nopo7998
@nopo7998 Жыл бұрын
ኢሉምናቲ ናችሁ እንዴ መርዝ እየዘራችሁ ነው አይደል ቋቅ
@yorsalemmusgun
@yorsalemmusgun Жыл бұрын
no they are not gay
@yorsalemmusgun
@yorsalemmusgun Жыл бұрын
don't say like that again ok it not good they are friends
@user-cm7wm3om3p
@user-cm7wm3om3p 11 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እሄኔ ነው መሮጥ
@zem-jf3tz
@zem-jf3tz 5 ай бұрын
እኔ ማልቀሴ ወላሂ😢
@user-ie8qg4yx8h
@user-ie8qg4yx8h 11 ай бұрын
አኡዙቢላሂ ግብረሶዶማዊ ነሽ እደ ለካ 😭😭😭
ተበቀለችኝ🥹
13:39
Janiy Tube
Рет қаралды 470 М.
ተበቀልኩት
9:15
Janiy Tube
Рет қаралды 130 М.
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН
እውን ፊዮና ታስራለች? እውነታው ይህ ነው
10:41
Feta Fegegta ፈታ ፈገግታ
Рет қаралды 63 М.
Habesha blind date | Jone and Hosi - ሀበሻዊ የፍቅር ቀጠሮ
25:54
Selamta - ሰላምታ
Рет қаралды 620 М.
እንደማይወዳት ነገራት ለሚዲያ ብቻ ነው የፈለኩሽ አላት
16:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 159 М.
ፊዮናን አሳበድናት😂vlog
10:07
Janiy Tube
Рет қаралды 246 М.
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН