ለርቀት ፍቅር የሚሆኑ 3 የወሲብ አይነቶች

  Рет қаралды 907,486

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

4 жыл бұрын

በአዲስ ኢንሳይት የፍቅር ግንኙነት ላይ ያተኮረ የጨዋታ ሾው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ሊንኩን በመጫን የሚከተለውን ቅፅ ይሙሉና ይላኩ። forms.gle/7xEdo2cyEMGPnTH96
Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.
Check out www.addisinsight.net/
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
Or Twitter: / addisinsight

Пікірлер: 2 000
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
አረብ ሀገር የምትኖሩ እህቶቼ አደራ እንዳታደርጉት በህቶቻችን ደርሶ ምሰማውን በኛ እስኪደርስ አጠብቅ እናስተውል የተወራውን ሁሉ አትስሙ
@sofibnetmohammed50
@sofibnetmohammed50 4 жыл бұрын
አዎ በትክክል
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
አወ ውዴ ትክክልነሽ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠቀቅ
@shooshooali3120
@shooshooali3120 3 жыл бұрын
በትክክል
@LoveLove-uq4rm
@LoveLove-uq4rm 3 жыл бұрын
ፍቅርእትነው
@LoveLove-uq4rm
@LoveLove-uq4rm 3 жыл бұрын
እሽአልገባኘምተራርቀን
@user-lj2np6kn2n
@user-lj2np6kn2n 4 жыл бұрын
ለኔ ይሄ ትምህርት አይደለም ይቅርታ በጣም እርኩስ መንፈስን በጋዛ ፍቃድ ወደ ማህፀን ማስገባት ነው በፍፁም አይሆንም አትሳሳች ይሄ ሃይማኖታችንም አይፈቅድም እህቴ ዝሙትን ባታስፋፊ መልካም ነው
@addisashenafi5420
@addisashenafi5420 4 жыл бұрын
Ene betam free hono sile sex mawirat ewedalew bizu programochim eketatelalew aberetatalew gin yezich lij mikir setanawi new erasin beras markat eko new besilk endi eyetewera tadiya yihen yetignaw haimanot new yemidegifew anchi haimanot yelesh fitret nesh eshi manachinim yihen neger tedebiken linaderg enchilalen gin keza neger lemewitat sint sew endetechegere takiyalesh lezawim asmesay afikary bebezabet zemen enquan beriket ategebu honesh gelibtesh eyeseteshu lela yemimegn sew bebezabet zemen be phone sex rekito arifo likemet new benatish helina yeleshim ende yefikir were mawirat silewedefit mawirat enji tekami besimet eyetenedu erakutachewin photo eyetenesu sitalu yahulu fikir kerto mistrun adebabay awititobat sint set endetewaredech ena erasuan endtefach takiyalesh gin chinkilatishen yesetan mesariya adirgesh lelochinim ewiket yalesh mesiluachew yesetan mechawecha atarigiyachew
@yohaneszeray8889
@yohaneszeray8889 4 жыл бұрын
ምን ሰርታ ትብላ ይሄ የዩቱዩብ ፍራንክ ስንቱን ያስቀባጥራል እቺ ደሞ በጣም ሲበዛ የተረገመች የረከሰች ናት ይሄ ኮረና ላንቺ አይነቱ ነው የመጣልሽ
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t 4 жыл бұрын
👍👍
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t 4 жыл бұрын
@@yohaneszeray8889 😂😂😂
@zedagimeshetu2822
@zedagimeshetu2822 4 жыл бұрын
ለምን ይዋሻል?
@mamojoffe6778
@mamojoffe6778 3 жыл бұрын
ሰው ራሱን መግዛት የሚችል ፍጡር እንጂ እንስሳ አይደለም። ሁሉም ነገር በልክና ስርዓት ሲሆን መልካም ነው። ከመስመሩ ወጣ ያለ ነገር ለግለሰቡ :ለቤተሰብና ለህብረተሰብ መዘዙ ብዙ ነው ። ለምትሰሪው ቪድዮ ሀላፊነት ልሰማሽ ይገባል ።
@yassinmahmoud9932
@yassinmahmoud9932 Жыл бұрын
ነነኀሰኀኸ
@user-ih5ip4mk5i
@user-ih5ip4mk5i 8 ай бұрын
እውነቷነው አንተ አልደረሰብህም
@osmanhussen2431
@osmanhussen2431 6 ай бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ
@user-pb1fn1sg5t
@user-pb1fn1sg5t 6 ай бұрын
tikikl nek wondme
@EtfwerkEdasebe
@EtfwerkEdasebe 6 ай бұрын
tkklneh wedme❤❤❤
@tsigeredanegatu3172
@tsigeredanegatu3172 4 жыл бұрын
ይህ አጋንንታዊ ስራ እና ሐጢያት ነው ጋብቻ መልካም ነው መኝታውም ንጹህ ነው የሚለው ቃሉ ስለዚህ እህቴ ተሳስተሻል ትዳር በወሲብ ላይ የተመሰረተ አይደለም
@engelish9898
@engelish9898 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሴጣናዊ ስራ ብቻ አይገልፀውም
@fafi2887
@fafi2887 4 ай бұрын
በጣም አጋንታዊ ነውጂ በግለ ወሲብ እኮ ነው ሴጣን የሚፈትነን በስላሴ ስም😢😢 ታፍሪበታለሽ ህሊናሽ ሲመለስ
@ZufanNega-zc9hi
@ZufanNega-zc9hi 16 күн бұрын
እውነትነው እህታችን❤
@natytube3604
@natytube3604 4 жыл бұрын
እያንዳንድሽ ደሞ እሂን ሰማሁ ብለሽ በfb ከምታቂዉ ወንድ ጋ በቪድዮ ተመናቀሪ አሉሽ 🤔
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 жыл бұрын
እኮ ሆይ ቀላል መመናቀር ሕምምም😁😒
@user-ll2qb7yt2z
@user-ll2qb7yt2z 4 жыл бұрын
😂😂
@samikebebe511
@samikebebe511 4 жыл бұрын
እሱ እኮ ነው ችግሩ
@user-ed8ws2fx7c
@user-ed8ws2fx7c 4 жыл бұрын
ክክክክ
@brhanaaerm6926
@brhanaaerm6926 4 жыл бұрын
😃😀😀
@mikiassolomon7669
@mikiassolomon7669 4 жыл бұрын
ሃሳብሽና ግልፅነትሽ ባይከፋም አስተማሪነቱ ግን ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል በተለይ እንደኛ ላለው ሶስተኛ አለም ለምንኖር ማህበረሰቦች ። ሲቀጥል ደግሞ ይህ የርቀት ፍቅር ግንኙነት(ወሲብ) የሚያገለግለው ለሳምንታትና ወራት ብሎም አመታት ተለያይተውና ተራርቀው ለሚኖሩ ሳይሆን በስራም ሆነ በሌላ ጉዳይ ለቀናት ቢበዛም ለሳምንት ለሚራራቁ ጥንዶች ነው ።በብዙ ርቀት ለሚኖሩ ጥንዶች ይህ ነገር ሲደጋገም ራስን በራስ ወደማርካት ሱስ ይገባሉ ይህም ለወደፊቱ የስንፈተ ወሲብ ወይንም በወሲብ ከመሰላቸት በሽታ ባለፈ ለጤናቸውም አደገኛ የሆነ ችግር ስለሚያመጣ ባይሞከር ጥሩ ነው ። በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ በዚህ አይነት የወሲብ ስሜት የተቀሰቀሰ ወንድ ስሜቱን ለማርካት በቅርቡ ሊያገኘው ወደሚችል ሰው በመሄድ ፍቅረኛውን ሊያሳዝን ወይንም ለወደፊቱም ሊያጣት የሚያስችል ጣጣ ውስጥ ስለሚያስገባ ጥንቃቄና ማስተዋልን የሚሻው ጉዳይ ነው
@hiyat4386
@hiyat4386 Жыл бұрын
በጣም ልክ ነክ
@ebrahitoebrahito7942
@ebrahitoebrahito7942 Жыл бұрын
🙏👍👍👍🥰🥰🥰
@yewordanosshibrie1977
@yewordanosshibrie1977 Жыл бұрын
Ewunet blehal wedmie
@etioJimworkout-wo3bz
@etioJimworkout-wo3bz 10 ай бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ
@MdhjHhgt-tj9bo
@MdhjHhgt-tj9bo 12 сағат бұрын
አዉነትነዉ
@birtkandessir5261
@birtkandessir5261 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን አሁን ከዚህ ዘመን ልፈጠር 😢😢😢😢
@ritatyub3148
@ritatyub3148 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ወድጄዋለው።
@kalkidanmisganaw7801
@kalkidanmisganaw7801 4 ай бұрын
Betam yekefa new uadnen medhaniyalem🙏
@firehiwotyilma6644
@firehiwotyilma6644 3 жыл бұрын
አይመከርም እህቴ ሥህተት ነው ከፈጣሪ መጣላት ነው አምላክ ይገሥፀን
@rahehanawawgaga1396
@rahehanawawgaga1396 4 жыл бұрын
ሴቶች እባካችሁ ተጠንቀቁ ወንድ ልጅ በርቀት እያላችሁ እሷ ያለችውን ሁሉ ብታደርጉ ታዝቦ ታዝቦ ጊዜ ችሁን አቃጥሎ ላሺ ማለቱን ማወቅ አለባችሁ።ብዙ ሴቶች ወንዱችን አምነው እንደዚህ ሲያደርጉ ጉድ አድርገዋቸው ሴደዋል።ወይም በምሀላችሁ አለመግባባት ቢፈጠር ጉድሺን በሚድያ ይዘከዝከዋል።ብዙ እህቶች በፍቅር ጊዜ እንደዛ አድርገው ሲጣሉ ለቀውባቸዋል።ወንድልጅ ሥሜቷን የምትቆጣጠር ሴት ነው የሚወደው።እሷ ለላይክነው።ደገግሞ በፃማችሁ ይህንን መምከርሺ አጀኢብ ያሠኛል።ሰው ከሐፂያቱ ለመዳን ተግቶ ይፀልያል አንች ሥለሌላ ....
@user-ok4ln1pz7b
@user-ok4ln1pz7b 4 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ
@carhk2945
@carhk2945 4 жыл бұрын
በትይክል
@hgjj2472
@hgjj2472 4 жыл бұрын
@@carhk2945 ትክክል ሳ
@mastugirma1873
@mastugirma1873 3 жыл бұрын
Iwnati new ihtiii ihtucheee taxanaaquuu dirumii simachinii aymrimiiii yee mitwadutinii sew taxalachuuu mikinyatumii inyataa mitnagarutinii mitadarguu yemaslachawalii wanduchiii ishi lazaa new yagarachiniii wanduchiii munyiii nachahuuu malatii ydfalakutii yegabachahuu ahdalumiii🙏🙏🙏
@hanatemtemayechuluhum1244
@hanatemtemayechuluhum1244 2 жыл бұрын
Ewunet new
@martamoro8500
@martamoro8500 4 жыл бұрын
ዝሙት ከምታለመምጂ ምና ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብ ቃል ብታወጪ ኧረ በማርያም አሁንሰ ልብር ብለው ሰውን ወደ ሀጢያት መክተት ገደል ይግባ በሴክስ ብቻ ፍቅር ማጠንከር የሚፈልግ ወንድ በዚህ ጊዜ በፀሎት አንጂ እንዲህ በረከሰ መንገድ ፈቅር አይጸናም ማፈርያ
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 4 жыл бұрын
ራስ በራስ አርኩ ማለት እኮ ነው 😭 አንዴ ከገባቹበት መውጣት የማትችሉት ከራስም ከፈጣሪም መጣላት ነው አንቺ ግን ገደል አትክተቺ ራስሽ መሰናከልና ሰውን ማሰናከል ፍርዱ ከባድ ነው ።
@angelinaramirez2502
@angelinaramirez2502 3 жыл бұрын
ትክክል
@telbabinchacha5029
@telbabinchacha5029 3 жыл бұрын
mokireshatal?
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 3 жыл бұрын
@@telbabinchacha5029 ምን ማለት ነው ግዴታ መሞከር አለብኝ ?
@user-ff3sz6hb9u
@user-ff3sz6hb9u 3 жыл бұрын
Tekekel
@Yefkr785
@Yefkr785 Жыл бұрын
ሴቶችዬ ፍፁም እንደዚ አይነት ነገር ውስጥ እንዳትገቡ እኛ ሴቶች እራሳችንን መቆጣጠር እንችላለን ይህ እርኩስ መንፈስ ነው እራሳችሁን ጠብቁ ለናተ ያለው የትም አይሃድም ፀሎት ብቻ በቂ ነው እስካሁን የምትለቂ ያቸዉን ቪድኦ አያለው ግን በዚ vቪድኦ ፍፁም አልስማማም ብዙ ነገር እየሰማን ነው ወዳጅ መስለው ቀርበው ብዙ እህቶቻችን ጉድ ተሰርተዋል be careful
@user-lu2dg1fq8j
@user-lu2dg1fq8j 4 жыл бұрын
ይሄ ምክርሽ በጣም ለሚዋደዱ ለሚተማመኑ ባለ ትዳሮች ብቻ ነው ሊሆን እሚገባው ለፍቅረኛ ሊሆን አይችልም በተለይ በቪድዮ ሆ የዛሬው ወንድ አይታመንም ማማየ
@GGg-yt2tf
@GGg-yt2tf 4 жыл бұрын
በትክክል
@aliyamohammed7675
@aliyamohammed7675 4 жыл бұрын
የገዛ ባሌ በዚ ወሬሽ ጉድ ሰርቶኛል
@newuae8368
@newuae8368 4 жыл бұрын
እውነት
@sisisisio585
@sisisisio585 4 жыл бұрын
በ ትክክል
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 4 жыл бұрын
አራ ለምን ጥንቅር ብሎ አይቀርም ሆ ብንጣላ fb ለይ ለቆ ሊያሰብደኝ እሱንም መሰብ አለብን
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 4 жыл бұрын
ሁሉም ተደብቆ ያወራል። አቺፊለፋት ስለተናገርሽ አደቅሻለው🙏🙏🙏🙏❤
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 4 жыл бұрын
ስናገባ..ምክሩ.አይሆንንም.ሆ
@mersydani9531
@mersydani9531 4 жыл бұрын
😘😘😘❤❤❤
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 4 жыл бұрын
@@endristesemma1353 ፍቅርመሰዋትነት ስለሆነ ከሚወዱት ቢወራስ ችግርየለውም
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 4 жыл бұрын
@@endristesemma1353 እደምትገናኙ አላወራቹም
@endristesemma1353
@endristesemma1353 4 жыл бұрын
@@masraqmalat8317 አልገባኝም እንደምትገናኙ ስትይ በአካል ማለትሽ ከሆነ አላወራንም
@sepelmasfa270
@sepelmasfa270 4 жыл бұрын
ውይይይ እህቴ ይቅርታ አርጊልኝእና ምንም አልተዋጠልኝም እህቶች በስደት ያላችሁ እመብርሀን ትጠብቀን ዋናው ነገር ፀሎት ነው
@aminabssinya9800
@aminabssinya9800 Жыл бұрын
ለግለወሲብ የሚዳረግ ሀሳብ ነው ቢቻል ቢቻል ሰዎች ተራርቀው ባይኖሩ አሪፍነው አይ የርቀት ፍቅር 😏መከራው
@user-xt8yw8ly8g
@user-xt8yw8ly8g 4 жыл бұрын
የዛሬው ምክርሽ አልተመቸኝም እስከሚገናኙ በትዕግስት መጠበቅ ነው እንጂ የምን መጨመላለቅ ነው በእስልምና ጓደኛ ሚባል አይሠራም ለወደፊት መጋባት ካሠቡ አስፈላጊ ነገር ነውርተው ይለያያሉ ረጅም ሠዓት እንኳ ማውራት አይፈቀድም ፈሳድ የበዛበት ዘመን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ሁላችንም
@zewudefitamo523
@zewudefitamo523 4 жыл бұрын
እስከ ዛሬ የተከታተልኩሽ ሁሉ A ስሳጥሽ ነው የቆየሁት ለዚህኛው ርዕስ G ቢሰጥሽም ይቆጨኛል። delet it this topic from your lessons.
@zewudefitamo523
@zewudefitamo523 4 жыл бұрын
ሚንታዬ ለምን ድሌት አርጊ እንዳልኩ ቢገልጽልሽ 1. መጽሐፍትን አላገለበጥሽ የራስሽ ፈጠረ ብቻ ነው። 2.ይህ የጋብቻ ሀሰት ትምህርት ቢባል ጥሩ ነው ለምን መሰለሽ? የርቀት ትምህርት እንጂ የርቀት ወስብ የለም። ምክንያቱም ወስብ በሁለት ሥጋ በለበሱ ተቃራኒ ጾታዎች መካከል የሚደረግ ነው። እንደመርፌና ክር መሆን ነው። መናፍስት ካልሆኑ ባስተቀር ሥጋ ለብሰው ያሉ አካላት እንዴት ይቻላል? 3. እንደእኔ አረዳድ በስልክ እንድያደርጉ ያቀረብሻቸዉ መንገዶች የሚጠቅሙት ለቀን ውሎ ወይንም ለሰዓታት የተለያዩና ወዲያወ ሚገናኙ ቢሆን በሚገርም ሁኔታ ልክ ነሽ። ግን የጊዜ ገደብ ሳይታወቅ ለራዥም የተለያዩ ፍቅረኛሞች አሁን ያቀረብሻቸውን ሦስት ነገሮች ካደረጉ ባኋላ የነደደ ስሜታቸውን ይዘው ይተኛሉ ወይስ ማርኪያ ፍለገ ሜዳ ይወጣሉ? እነዚህ 3 ነገሮች ስሜትን መቀስቀስ እና ግቡ በጎንኙነት መርካት ነዉ። ይህ ምክርሽ ግን እግዚአብሔር የገዛቸው ከልሆነ በቀር በሐጢአት እንድወድቁና ትዳራቸው መፍረሻ መንገድ እንዳይሆንባቸው መጠንቀቅ ነው። በጣም አስተማሪ ከሆነው ትምህርትሽ ወስጥ ይህኛው ቢወጣ ደስ ይለኛል።
@senayitseni5377
@senayitseni5377 4 жыл бұрын
በስልክ የወሲብ እርካታ የምትገኝ ሴት ካለች ይገርማል የፈለገ ብንራቀቅ ይሄን ያህል እውነተኛ ፍቅር ሁሉን ታጋሽ ነው ምንም ለአዕምሮ የማይመች ምክር ብዬ ነው ማስበው
@sarass838
@sarass838 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እኮ ቅዱስ ትዳርን የሰጠን ዘር እዲበዛ እጅ ራሳችንንለማይረባ አእምሮአሳልፈን እድንሰጥ አይደለም ሳይበዛ ማፈርእኮ ለሴት ልጅ ፀጋነው ዛሬ ግን እርቃናችንን እየሔድን የማናፍርበትጊዜ ላይ ነን ላደበታችን ቁልፍ እናብጅለ ቅዱስ ዳዊት አቤቱ ለአፌ ጠባቂ አኑር እዳለ እህቴ ይሔ ሀፂያትንያስፋፋል እጅ መልካም ትምህርትአይደለም እግዚአብሔር ለሁላችን ልቦናና እውነተኛ ንስሀ ይስጠን
@yabsiramulachew4282
@yabsiramulachew4282 4 жыл бұрын
ወይ ዘመን እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን የሚያስደነግጥ ግዜ ለይ ደርሰናል እሄን የኛን ትውልድ እሳት ቢበላን እራሱ ያሰናል
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 4 жыл бұрын
ይህ ነገር በሽታ ነው እንዳትሞክሩት በጣም ትጎዳላችሁ አንዲ ከለመዳችሁ ደግሞ ከባድ ነው ለመተው
@user-xl5ww9sk2z
@user-xl5ww9sk2z 4 жыл бұрын
Hhh mnew mokrekewal ende 😜
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 4 жыл бұрын
ወሬ ጠላሁ ya
@lubengnyalahibarya7884
@lubengnyalahibarya7884 4 жыл бұрын
ክክክክክክ እረውይይይይ ማራኪ ነሽኮ የኔማር
@homvedeo347
@homvedeo347 4 жыл бұрын
Hiiii
@homvedeo347
@homvedeo347 4 жыл бұрын
@@user-xl5ww9sk2z hiiii
@genetalemu3760
@genetalemu3760 4 жыл бұрын
ማንኛውም ነገር በአግባቡ ካልሆነ ጉዳት ያመዝናል
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
እኮ👍
@zamzamsayed4978
@zamzamsayed4978 3 жыл бұрын
እኔ በፍቅር ካለን ሶሰት አመት ሆነን ግን አድቀን በቨደው ተያይተን አናቅም ኖርማል ፎቶ ብቻ እንላላካለን ወላ ፍቅረኛ ያለ ይሰጣችሁ አላህ አሰተካከሎ የፈጠረው ለመገናኘት ትኝሺነው የቀረን በሰላም እድንገናኝ ዱአረጉልኝ ❤ከሰልክ ሰሜት ፈጣሪ ይጠብቀን ወደ ሰይጣን መሄድነው😥
@user-nl6bk8ky1o
@user-nl6bk8ky1o 6 ай бұрын
የኔ ውድ አላህያሳካልሽ ግንእንደትአመንሽውይሄንያህል😢😢
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 2 ай бұрын
ፍቅርኝ ምንድነው በኢስላም የለም ኒካሃ ካደርጋችሁ እንኳ ፎቶ መላላክ ሃደራችሁን መቸቀሊያ እንዳያርጎችሁ
@mahiabate3964
@mahiabate3964 4 жыл бұрын
ምን አይነት ድድብና ነው በፍጹም እንዳታደርጉት እውነተኛ ፍቅር እንድህ አይደለም።።።። ራስን መግዛት ሚባል ነገር አለ ግደታ ማድረግ አለብን ካሉ የማያገናኛቸውን እርቀት ገርስሰው በአካል መገናኘት እንጅ በስልክ በፍጹምምምምም አይሆንም ትልቅ ስህተት የሰይጣን መጫወቻ መሆን ነው።
@telbabinchacha5029
@telbabinchacha5029 3 жыл бұрын
seytan yibdash
@user-eh5ru6yf6z
@user-eh5ru6yf6z 4 жыл бұрын
ምርጥና ጥሩ ት/ም ነው !! ግን ምን ያረጋል የሃበሻ ወንዶች እንዚን ዘዴዎች ለፍቅር ሳይሆን ለጥቅም ነው የሚጠቀሙበት
@user-sh9et7zr7i
@user-sh9et7zr7i 4 жыл бұрын
ኧረተይ እና እነማናቸው ለፍቅር እሚጠቀሙበት
@biniyamworku3635
@biniyamworku3635 4 жыл бұрын
ባክሽ ለጥቅም ማዋሉን በፈረንጅ ይብሳል
@seidmahammed8744
@seidmahammed8744 4 жыл бұрын
ነይ እኔጋ እናውራ በፃፍሽ ትለድሚያለሽ
@user-eh5ru6yf6z
@user-eh5ru6yf6z 4 жыл бұрын
ሁሉም እደመለካከቱ ሊያስብ ይችላል ግን እሷ ያነሳቻቸውን ሃሳቦች በትክክለኛ መንገድ ከተጠቀምናቸው ውጤታማ ናቸው ጤነኛም የፍቅር ግንኙነት ይፈጥራል ከመናቹበት ተቀበሉ ካላመናቹ ተውት
@zuzubintsied8996
@zuzubintsied8996 4 жыл бұрын
ምችት ይበልሺሺሺሺሺ
@aminamin301
@aminamin301 4 жыл бұрын
Thank you wentana I appreciate you.
@girmatube551
@girmatube551 2 жыл бұрын
How it is so helpful video. so beautiful presentation. Thank you
@wissammaq
@wissammaq 4 жыл бұрын
Dear sis I like the way you explain its important and useful thanks
@user-so6hw8bs1c
@user-so6hw8bs1c 3 жыл бұрын
እእእእ ደሞ ሄንን ሠምተሽ አዳሜ ካዱጋር ሞክሪና ደም እንባ እዳያሥለቅስሽ እሪከርድ አድርጎ ብር መቀበያ የገቢ ሚንጩ እዳያደርግሽ ተጠቀቁ ሸቃሎች ባሁን ሠአት ፍቅረኛ እሚባል ነገር የለም ነጻነትሽነው እሚነሣሽ እያሥፈራራ
@assefamarew5595
@assefamarew5595 4 жыл бұрын
ሄኖክ ድንቁ ያንችን ቻናል መከታተሉን የደረስኩበት ዛሬ ነው።
@sanchomoges865
@sanchomoges865 4 жыл бұрын
😂🤣✌
@mulugetagetenet3021
@mulugetagetenet3021 4 жыл бұрын
Hahahaha
@adisadis5198
@adisadis5198 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@user-jz6mi2dq3b
@user-jz6mi2dq3b 4 жыл бұрын
ኩሱምሽ
@revipate5521
@revipate5521 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@destabelay6066
@destabelay6066 3 жыл бұрын
Good job sis. I am just writing from canada. Keep it up. I want to let you know that you have a lot of followers from Canada.
@abinetandarge1055
@abinetandarge1055 4 жыл бұрын
Tankyou dear it is nice ways to save my family
@sadiajshdh6040
@sadiajshdh6040 4 жыл бұрын
commenteroch አታካብዱ ባታደርጉም እንኳን አንድን ነገር ማወቅ በጣም ጥሩ ነው ለምሳሌ እኔ አንድ ወንድ እሄን ነገር ቢጠይቅሽ ልኩን ነግረሽ ለማባር ይረዳሻል ካወቅሽው
@user-xt8yw8ly8g
@user-xt8yw8ly8g 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@mmatekondagala4500
@mmatekondagala4500 4 жыл бұрын
ደደብ አህያ ድሮ ከዜተኛ አደሪ ስራ ማበረታታትሽ ነው ዘልዛ የኢትዮጵያ ሴት እዲህ የምታድትግ ከሆ ሙጣ ነች ድሮ አባትሽና እናትሽ ያደርጉ ነበር ማለት ነው ከዛ ከተማርሽ ነው እዲህ ብለሽ እፍሽን የምትከፍቺው በማንም ሹገር ዳዲ ብር ቀለም ተለቅልቀሽ እየወጣሽ ተበትረቂ ዘልዛላ ግን አቺን የሚያገባ አዘኩለት አሮጊት ነሽ በጣም እኮ ንሰሀ ገብተሽ ብትሞቺ ይቻላል
@user-se9cb3gu5x
@user-se9cb3gu5x 4 жыл бұрын
🤣🤣
@moamerismile9006
@moamerismile9006 4 жыл бұрын
@@mmatekondagala4500 🙊🙈😀😀
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 4 жыл бұрын
አንቺ ዊታ ለዚ ትምህርት ገደብ ስጪ ለባልና ለሚስት ብቻ ብለሽ ጋብቻ ክቡር መኝታዉም ቅዱስ ነዉና ስለሚል ቃሉ ። ከተጋቡ ዉጪ ይህን ካስተማርሽ ግን ዝሙት አስተማሪ ያስብልሻል መረን በበዛበት ግዜ so ያላገባችዉ ዉልቅ በሉ ከዛሬዉ ትምህርት።
@12345dawit
@12345dawit 4 жыл бұрын
ስሚ ፍትሀእቆማልው ለማለት የፈለግሽው አላገባሁምና እፈልጋለሁ ነው? በዊንታ የመጣ የመጣ ይምጣ።
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 4 жыл бұрын
ምን
@user-lj2np6kn2n
@user-lj2np6kn2n 4 жыл бұрын
ማስተዋሉን ያድላት እህቴ አስተምራ ሞታለች
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 4 жыл бұрын
ዳዊት ምንድነዉ ምትለዉ አንተ ቅል ራስ ዊንታን ከኔ በላይ አትወዳትም ከመስመር ስታፈነግጥ ግን ማረም ይገባናል እስላምም ሆንክ ክርስቲያን መቼም ይህን ትምህርት ከጋብቻ ዉጪ አይፈቅድልህ ከሀዲ። " መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን፤ ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል።" (ወደ ዕብራውያን 13:4)
@12345dawit
@12345dawit 4 жыл бұрын
ሰላም በምህረትህብዛት ፊትሀእቆማለው፣ ጾታሽ ሴት ከሆነ በጣም ተመቸሽኝ። መልክትሽ ጣፈጠኝ። እንዳንቺ አይነት ሴት እወዳልሁ። ዱርዬ ጣጣ የሌላት፣ ስለሰው ቀድጄ ልልበሰው ያለች፣ ከኔ ጋር እኩል የምትደባደብ፣ አንተ ቅል ራስ፣ አንተ ጀላ ራስ የምትለኝ ሃይለኛ ሴት፣ ጢዜን በካልቾ የምትጠልዘኝ እወዳልሁ። ምክንያቱም መሽኛዋ ይጣፍጣል። ወንድ ልጅ ከሆንክ ግን ባህታዊ ገብረመስቀል ጋር ብትሄድ መልካም ባይ ነኝ። ግን እባክዎን ከቻሉ ጾታዎን ግልጽ ያድርጉልኝ። ይመችዎ።
@user-lq9sz5tx9v
@user-lq9sz5tx9v 3 жыл бұрын
ጉድ ሚድያ አያሰማ የለዉ አረ ሴቶች የቤታችሁን ገበና በአለም ህዝብ ፊት😭😭😭ዉይ ፈጣሪ አንተዉ በምህረትህ ይቅር በለን
@selamyeshwnedm1381
@selamyeshwnedm1381 4 жыл бұрын
ገደ ነው ዘንደሮ 😭😭😭ኣምላኽ ሆይ ይቀረ ብልን
@sebleseble435
@sebleseble435 Жыл бұрын
የኔ እህት ግለ ወሲብ አያስፍፍሽ እኮ ነው አጋጣሚ አሷ በፈለገችበት ሠአት ባታገኘው እኮ አራሷን በራሷ ማርካት ልትጀምር ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጥሰሽ ይስጠን
@GGg-yt2tf
@GGg-yt2tf 4 жыл бұрын
ለባልና ሚስት በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የራሳችን የኣቀባበል ሁኔታ ይወስነዋል እንጂ መሆንም ያለበት ጉዳይ ነው
@wudewude1086
@wudewude1086 4 жыл бұрын
ከአይምሮ ጸጸት ማምለጥ አይቻልም ፈጣርን ፍሩ ህልናቹም እረፍት አያገኝም እኔ ድምጹን እንካን አጥፍቼ ነዉ ኮመንት ያነበብኩት ይህ እርኩስነትና እርካሽነት ነዉ
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@getsolomon
@getsolomon 4 жыл бұрын
በእውነት ለተዋደዱ እና በትዳር ውስጥ ላሉ ጥንዶች በጣም ጥሩ ምክር ነው።
@binidana2552
@binidana2552 4 жыл бұрын
✍ቆጆ ዉልም ትምርቶችሽ አሪፍ እና አስተማሪናቸዉ ቀጥይበት
@____9711
@____9711 3 жыл бұрын
ኮመንት ላነብ ነው የመጣሁት ኮመንተሮች ለነገዬ እያላችሁ አውሩ ወላ 😂😂👈ልገሉኝ ኖ
@MewbaAmdegbo
@MewbaAmdegbo 3 ай бұрын
Hi
@user-dw7jo3ib2s
@user-dw7jo3ib2s 4 жыл бұрын
አቤቱ ጥሩነገር እምንሰማበት ቀን አምጣልን
@robaroba1103
@robaroba1103 4 жыл бұрын
You are open minded ,which is good 👍💯 keep it up lady!!!
@zihab2314
@zihab2314 4 жыл бұрын
ይኸምክር ወላሂ ጥሩ አደለም ሴቶችየ ያቀሻ ወድወች እደሆኑ ሥትጣሉ ጉዳችሁን አደባባይ ያወጡታል ደግሞሥ ምን ጥቅም ሊገኝ በርቀት እራሥን መጉዳት እጅ
@nouriyehno9296
@nouriyehno9296 3 жыл бұрын
ትች ውሸታም ሻፋዳ
@nouriyehno9296
@nouriyehno9296 3 жыл бұрын
እኔምለው አች እደት አወቅሽ የሚጠይቁሽ የእውነት ጠይቀውሽ ከሆነ ገገማወች ናቸው ለምን ሢባል
@user-ff3sz6hb9u
@user-ff3sz6hb9u 3 жыл бұрын
Tekekel
@Collection234
@Collection234 4 жыл бұрын
አንድ አመት ከምወዳት እና ከማፈቅራት ሚስቴ ጋ ፎን ሴክስ አርጌያለው ግን ምንም ልታረግዝልኝ አልቻለችም
@newuae8368
@newuae8368 4 жыл бұрын
😂
@netsanetmeskelenetsanet3171
@netsanetmeskelenetsanet3171 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@user-bt7dw1es9m
@user-bt7dw1es9m 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@rahwalove3281
@rahwalove3281 4 жыл бұрын
Kkkk
@ngsteyhabshawit8275
@ngsteyhabshawit8275 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@damakasie5855
@damakasie5855 4 жыл бұрын
የጎንዮሽ ጉዳቱ በጣም ከባድ ነው ወዳጀ ። ቻው ፈጣሪ ከማለት ጀምሮ😘
@ndndndjdjdjjdif7181
@ndndndjdjdjjdif7181 4 жыл бұрын
በርች ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
@user-pb1fn1sg5t
@user-pb1fn1sg5t 6 ай бұрын
awe ewunet gin degmo hulum neger lik alew bay negn
@GgGg-pq2ys
@GgGg-pq2ys 4 жыл бұрын
እረ አልስማሽም ነብሴ ሺ ጊዜ ጥርግ ይበል ደግሞ ይህንን ክፍተት አግተው ውዶችየ እንዳልፖስተው አመዱን ላኪ እያለ በኔፓ ያስቀርኝ ሆ ምነው ሽዋ አልሰማሽም
@user-fj1dy8qh1c
@user-fj1dy8qh1c 4 жыл бұрын
tekekele Welahi
@rozinamussa9973
@rozinamussa9973 4 жыл бұрын
😃😃😃😃 ኧረ አትስሚ ሆዴ።
@ngsteyhabshawit8275
@ngsteyhabshawit8275 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@haymilal8085
@haymilal8085 4 жыл бұрын
እውነት ነው እንደዚክ ነው ማስብ እናዳትሽውጂ
@mekdemarkonal6495
@mekdemarkonal6495 4 жыл бұрын
Hahaha🤣🤣🤣👈
@alemuselaloalemuselalo556
@alemuselaloalemuselalo556 4 жыл бұрын
I'm very happy because this message is making me happy
@nureamanbooss7539
@nureamanbooss7539 4 жыл бұрын
ዋዉ ተመቸሽኝ አድናቂሽ ነኝ በጣም ሰዉ እየደበቀ የሚያረገዉን ነገር በገሀድ ስለተናገርሽ
@shooshooali3120
@shooshooali3120 3 жыл бұрын
ግን ሀይማኖት ለሽም እንቺ እንዴት የርቀት ወሲብን ታስተምሪ ያለሽ የሆንሽ ባሌጌ
@user-jn4vp4zq6k
@user-jn4vp4zq6k 3 жыл бұрын
ይሄ ምክር ለባለትዳሮች ተራርቆ ላሉት ይሆናል ለኛ ለሸቃልት ግን በየመሴንጀሩ ፍቅረኛ የወደፊት ባሌ ለምንል ሴቶች ግን ገደል መግባት ነው እናመሰግናለን ስለ ምክርሽ
@saraabuhammour4855
@saraabuhammour4855 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በዚው ቀጥይ
@melesechayele1210
@melesechayele1210 4 жыл бұрын
I like it and I'm using it
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዊታና አሪፍ ምክር ነው
@user-nd7ni2rb6u
@user-nd7ni2rb6u 4 жыл бұрын
እረ በስደት በስሚት ልታሳብጆን ነው ይህን ምክር ብለሽ የምትመክሬን ውይ ጎድ እህቶች ይህን ጭራሽ እንዳትሞክሮት አደራ ማበድ ነው በባዶ ሚዳ ክክክክክክ
@sebotubekale2170
@sebotubekale2170 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@madina4756
@madina4756 4 жыл бұрын
😅😅😅😅
@meronkebede7591
@meronkebede7591 4 жыл бұрын
Tkekle
@ngsteyhabshawit8275
@ngsteyhabshawit8275 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@haymilal8085
@haymilal8085 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ....
@negasmitiku5961
@negasmitiku5961 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ሰላምሽ ይብዛ
@SeidJemal-zs1kv
@SeidJemal-zs1kv 8 ай бұрын
አሪፍ የሆነ ትምህርት ነው ቀጥይበት በጣም ነው የወደድኩት
@tesemamengstu1612
@tesemamengstu1612 Жыл бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
@laketana7060
@laketana7060 4 жыл бұрын
I agree 100% , u right, 💚💛❤️
@user-dn9mb8go5l
@user-dn9mb8go5l 3 ай бұрын
ጥሩሃሳብነዉ ውድ እህቴ ተባረኪ
@zintalemephrem8312
@zintalemephrem8312 4 жыл бұрын
ድፍረትሽን በጣም ነው እማደንቀው ተመችቶኛል
@kebededegefe4338
@kebededegefe4338 3 жыл бұрын
ትምርቱ ቆንጆ ነው አንድንድ ሰዎች ግን መሳደብ ያለመሰልጠናቸው ነው
@aloyaaloya1860
@aloyaaloya1860 4 жыл бұрын
የአላህ እርግማን ይውረድብሽ. ኢሻአላ. በኮመንት አሚን በሉኝ. እርኩስ
@Hamudi_Tube
@Hamudi_Tube 4 жыл бұрын
ameen
@user-pr8oh6cq7d
@user-pr8oh6cq7d 4 жыл бұрын
ከናተ በላይ ሸርሙጣ ምን አለ ዶሮ ይሻላል የገዛ ዘመድክን እንደሰሳ እየወሰለትክ እረ ተው ክፍ አታናግሩን ሰይጣን አምላኪዋች
@amitt244
@amitt244 Жыл бұрын
አሚንንን
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 6 ай бұрын
​@@user-pr8oh6cq7d ብልግናሽ? አሁን እምነት ለምን ትሳደቢያለሽ? መሳደብ ካለብሽ ልጅቷን ተሳደቢ ሙስሊሞች ሰይጣንን አያመልኩም። ክርስትያኖችም ሰይጣን አያመልኩም ሙስሊሞች የአለምን ፈጣሪ አንድን አምላክ ያመልካሉ ክርስትያኖች ደግሞ የአምላክን ፍጡር ወደህዝቦት የተላከን መልእክተኛ የማርያምን ልጅ እየሱስን ያመልካሉ ለዚያም ማስረጃ ዩሀንስ ወንጌል 12:36-42
@hwiimohomed7787
@hwiimohomed7787 5 ай бұрын
Amin yarebiy
@kedirebrahim6376
@kedirebrahim6376 4 жыл бұрын
You are so right my sister does it all
@yededeyamaru4946
@yededeyamaru4946 4 жыл бұрын
Ur right keep it up👌🏽
@nahomedesalgn3763
@nahomedesalgn3763 4 жыл бұрын
እንኳን እንዲ ብለሽኝ ዘንድሮ ሙጢ ሆኛለው የሰላም ያርግልኝ
@eluelala1634
@eluelala1634 3 жыл бұрын
Kkkkk staski
@user-rn6iq3pg7c
@user-rn6iq3pg7c 4 жыл бұрын
በጣም ትክክልነሽ ግን በጣም ከባድነው አብሮ መኖር አብሮ መተኛት ይቀላል ከሀይምሮ በላይነው ጭንቀት ይጨምራል ወሲባዊ ወሬ መልመድ በጣም ነው እሚያስብድ ባይለመድ ይሻላል ችግሩ ብዙነ መሰለቻቸት ነው
@zebibazebo4688
@zebibazebo4688 3 жыл бұрын
ውድነሺ
@gesges7385
@gesges7385 2 жыл бұрын
@@zebibazebo4688 ነይ
@truworkadimas8414
@truworkadimas8414 3 ай бұрын
😅😅😊😊
@biniamberhane5678
@biniamberhane5678 3 жыл бұрын
U so brilliant girl ,I like your everything n keep it up plz
@konte5222
@konte5222 3 жыл бұрын
Where is the link please, I couldn’t get it ?
@user-jl8zf2vh3d
@user-jl8zf2vh3d 4 жыл бұрын
ዘሩ ቀለጠ ክክክ እኔስ ምነዉ በቀዝቃዛ ዉሃየ ታጥቤ አልተኛ ሆ
@As-pe4bz
@As-pe4bz 4 жыл бұрын
እረ. በሳቅ. ሞትሁልሽ. ማር
@forever-rw2or
@forever-rw2or 4 жыл бұрын
ይመችሽ 🤣🤣🤣
@sameerasameera2857
@sameerasameera2857 4 жыл бұрын
ማማየ በጣም አሳቅሽኝ 😆😆, እወነት ነው
@user-jl8zf2vh3d
@user-jl8zf2vh3d 4 жыл бұрын
@@sameerasameera2857 እዉነቴን ነዉ እኮ እዴት በኦላይ እጃጃላለሁ
@zain44zain53
@zain44zain53 4 жыл бұрын
ክክክ
@user-gh7lx8nr6p
@user-gh7lx8nr6p 3 жыл бұрын
ወይ የህኳ ይለፈኝ በሀይማኖቴ ክልክል ሀራም ነዉ አኡዙቢላህ
@nirdostube7942
@nirdostube7942 2 жыл бұрын
🙄😭😭😭
@idrissudani706
@idrissudani706 4 жыл бұрын
ሀሪፍነዉ እናመሠግናለን
@tadessebezu2415
@tadessebezu2415 4 жыл бұрын
ዊንታ በጣም አርፍ ነው ቀጥይበት እኔ ተመችቶኛል እሺ የእያንዳንዱንልብ አውቀሻል በውነት ደስ ይላል እውነተኛ ስው ነሽ እንቺ ተባረኪ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 жыл бұрын
የምር ይሄን ትምህርት ሰምታቹ አፈርን ተሽኮረመምን ትላላቹ ምንድነው ሰው ሳያየን ሁላችንም እምናደርገው ነገር እኮ ነዉ አታካብዱ እስትይ እንደዚህ ግልፅ ቢሆን ሁሉም የትዳር ፍቺ ባልበዛ ኖሮ ቀጥይበት ፍቅር አሪፍ ቪዲዮ ነዉ 👌👌👌👌👌👌
@munanasir3493
@munanasir3493 4 жыл бұрын
ተመቸሺኝ የምር ማኛ
@user-ni8gb4sx2t
@user-ni8gb4sx2t 4 жыл бұрын
ወረኛ ሁላችንም አትበይ ለምሳሌ እኔ ከፈለገ ገደል ይግባ እንጂ አላደርገውም
@lsvshjsieo4256
@lsvshjsieo4256 4 жыл бұрын
ለባል ና ሚስት ሀሪፍ ነው ፍቅራቸው ይጎለብታል ከዛውጭ ላሉት ግን ይጠፍበታል የተመቸው ይከተለኝ
@bgdghffg5989
@bgdghffg5989 4 жыл бұрын
Ewnet new
@rahelyohannes6119
@rahelyohannes6119 3 жыл бұрын
Ewnet new
@tinsayamikiyas8437
@tinsayamikiyas8437 3 жыл бұрын
Wow Yena Konjo tekekel nese arif argese gelesew betam amesegenalew yena mar
@user-tw6dh6mh8s
@user-tw6dh6mh8s 4 жыл бұрын
Any way ደስ ትያለሽ ምክንያቱም በራስ መከራ መተማማንሽ ዋው ነው ግን እሄ ምክር ለፍቅራኛሞች አይሆንም 👏👏
@Coco-uc2uz
@Coco-uc2uz 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 የኔው አንድ ሠሞን መንገድ ላይ ነበር ሊጀምር እረ ወፍ የለም አልሠማም ገና በፍቅረኝነት ይሄ ሁሉ ግር ግር ሆይ እህቴ ሐይማኖት የማይስማማ ነገር አትምከሪ ስነስርአት እኔ ቦልክሀለው ስለው አቆመ አልሠማሽም
@SaraSara-xe9xo
@SaraSara-xe9xo Жыл бұрын
😂😂😂
@berhanberhan2165
@berhanberhan2165 Жыл бұрын
😂😂
@darejeabera8823
@darejeabera8823 6 ай бұрын
😂😂🙄🙄😏
@dinakadir4888
@dinakadir4888 4 жыл бұрын
አንቺ ልጅ ግን ተዋናይት ብትሆኚ ያዋጣሻል ጎበዝ ሴት ልጅ እንደዚ ኮንፊደንስ ሲኖራት ደስ ይላል
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 4 жыл бұрын
ናትኮ
@12345dawit
@12345dawit 4 жыл бұрын
ተይ ዲና እንዲህ አይባልም። ሰሞኑን የሆንሽውን ነገር ባላውቅም ነገረ ስራሽ ሁላ ግራ ሆኖብኛል። እሷ ወሲብ ለጠማው ህዝብ የእርካታ ዜና አብሳሪ አድርጎ ክሪሽና ስለላካት ከትምህርቷ እውቀትን ገብይተሽ አንቺም ጓደኞችሽም የዋሲብ ባለ ጠጋ ለመሆን ሞክሪ።
@dinakadir4888
@dinakadir4888 4 жыл бұрын
dawit woldegebriel hahahaha betam sekonyal commentk semonun men endhonku ene erasu alawekwm
@dawitwoldegebriel1067
@dawitwoldegebriel1067 4 жыл бұрын
@@dinakadir4888 Liteyiqishma, Be Dina ena be Abadina mekakel liyunet ale? Ene yimasibew huletum yesemete wanategna kebahir yemiyawetu sihonu Abadina lewenid Dina leset.
@dinakadir4888
@dinakadir4888 4 жыл бұрын
Dawit Woldegebriel sele mendenw eyawerak yalkew leljtwa asteyayte new yesethut beza zuriya aydelm ante eyawerak yalkew. Algbanyem melkam ken
@user-vz6ff9vw6l
@user-vz6ff9vw6l 6 ай бұрын
Yiqrta mesale kilomtrs how ende houti misile eske sent kilomtr yiseral pls my poy tell me ehene and ymiqm werahe new mideberbn m8qegna
@riyaanana4686
@riyaanana4686 3 жыл бұрын
Thank you
@fekaduandualem3685
@fekaduandualem3685 4 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ምርጥ ትምህርት ነው የአገኘሁት በርችልን! በድብቅ እያወሩ ነው እንዲህ አይነት የስድብ ናዳ የሚያወርዱብሽ ስለተናገርሽ አደንቅሻለው🙏🙏🙏🙏❤
@ghedetekleab4662
@ghedetekleab4662 4 жыл бұрын
FEKADU ANDUALEM እህቴ በጣም ቆንጆ ነሽ ስትናገሪ በጣም ያምርልሻል
@ayemenadem7918
@ayemenadem7918 4 жыл бұрын
I lovit it's amazing
@redmedia3911
@redmedia3911 4 жыл бұрын
I love the way you present
@melesechayele1210
@melesechayele1210 4 жыл бұрын
I like it you're Wise
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
አይ ዊንታዬ እኔስ ስለ ናፍቆት ተስፋ ቆርጫለሁ ለናፍቆት መዳኒቱ መገናኘት ብቻ ነው😅
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
ደሰ የሚል ትምህርት እናመሰግናለን 😍
@adicooffee4039
@adicooffee4039 5 ай бұрын
አቅለሽልሾኝ ነው የወጣሁት ግን እኮ ፎን ሴክስ በጣም መጥፎ ነው እራስን በራስ ማርካት በይው
@brookgebremedhn7327
@brookgebremedhn7327 3 жыл бұрын
Hi the first time I saw u'r videos is that from Ethiopian I say wow coz u believe ur salif the meny think I like or I don't not about that if I like I have too lesson other waiss don't telling to u don't do is....... so keep it my sis ♥️♥️♥️
@robelarega2481
@robelarega2481 4 жыл бұрын
አይ quarantine ማያሳየኝ የለም 😂😂
@rozinamussa9973
@rozinamussa9973 4 жыл бұрын
እውነት ነው የተናገረችው ያልሞከራችሁ ሞክሩት ታዲያ እንደዚህ ስላችሁ አዳሜ ከየ fb ለተዋወቅሺው አይደለው ባልሺም ሆነ ፍቅረኛሽ 100% ልትተማመኒበት ይገባል በተለይ በቤተሰብ የመጣ ከሆነ ይመረጣል ከዛ የምትለውን ትምህርት ተጠቀሙበት የምር ጣፋጭ የሆነ ግዜ ነው ሚኖራችሁ ይሄን የምላችሁ ደሞ በራሴላይ ስላየሁት ነው እኔና ፍቅረኛዬ ቀን በቀን ነው የምናወራው ታዲያ መጀመሪያ በደንብ ሰላም እንባባላለን ከዛ እሱም ቤተሰቦቼን ይጠይቀኛል እኔም እንደዛው። ከዛ ውጭ ወሬያችን ስለ ሴክስ ብቻ ነው ከዛ ሀያራት ሰዓት ድምፅሽ ናፈቀኝ ገላሽ ናፈቀኝ ትፋሺሽ ኧረ ምኑ ቅጡ ተያይዞ በፍቅር ስምጥ ነው እንዴት ደስ ይላል መሰላችሁ። ተጠቀሙበት!!!
@abrehamtsegaye9041
@abrehamtsegaye9041 Жыл бұрын
እሺ ሮዚ
@bogaleadane2044
@bogaleadane2044 Жыл бұрын
09.....
@sedomartialart
@sedomartialart 4 жыл бұрын
Kene lemede mewusede neberebesh egna Dero naw yehen yaderegenaw
@user-ds1yr6tb5q
@user-ds1yr6tb5q 6 ай бұрын
ዊንታ አመሰግናለሁ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ በዛ ወረ ውስጥ ስሜቷ ብነሳስ ስሜተ ብነሳብኝስ እንደት መጨራስ ይቻላል ?
@tube-kl2wr
@tube-kl2wr 4 жыл бұрын
አረ ውዴ እኔ ባለትዳር ነኝ ግን አሩቅለእሩቅ ነን ግን እኔም እሄን ሲስተም መጠቀም ፈልጌ ብዙ ሞክሪያለሁ ግን ታፍረኛለች እኔ ደሞ ከሱዋ ውጪ ከማንም ጋር ግንኙነት አልፈጠርኩም አልፈጥርምም ግን እሱ አፍረተስጋዋን በምን ልገርስሰው ምክሪኝ??
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 4 жыл бұрын
ዋዉ የምትደነቅ ነህ በአሁኑ ሰአት እዴህ አይነት ወንድ አይገኘም
@andnetmigbaru9531
@andnetmigbaru9531 4 жыл бұрын
እንደዚ ማውራት የጎንዯሽ ጉዳት የለውም????? ብትነግሪን?
@feven1919
@feven1919 11 ай бұрын
ስወድሽ ዊንታዬ ነጭ ነጭዋን እኮ ነው የኛ ሰው ደሞ እውነት አይወድም
@bidiyabidiya1710
@bidiyabidiya1710 3 жыл бұрын
የዛሬ ወንድ እንደዝህ ብናወራ ከሥምንት ቀን ቡሀላ ቪደወውን እለቀዋለሁ ካለበለዚያ ሀያ ወይም ሰላሣ ሺ ብር አሥገቢ ካለበለዚያ እለቀዋለሁ ብሎት የሞተች ጎደኛ አለችኝ ቀርሜ ወላሂ አንዴንድ ሰው አይገባቸውም ይፎግሩናል ይታዘቡናል
5 ከተለምዶ ወጣ ያሉ የወሲብ አይነቶች
8:51
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 1,1 МЛН
5 የሚማግጡ ሰዎች ባህሪያት
6:53
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 229 М.
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 60 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,7 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
ባል እና ሚስት ብልቶቻቸውን መጠባባት ይችላሉ?#
15:09
ጋብቻ በኢስላም
Рет қаралды 126 М.
8  እንዳፈቀረሽ የምታውቂበት ምልክቶች
14:55
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 781 М.
ያፈቀርሽው እንዲያፈቅርሽ የምታረጊበት 7 መንገዶች
13:55
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 116 М.
6 የወሲብ ስሜትን የሚያነቃቁ ምግቦች
11:11
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 1,1 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 11 МЛН
My wife said she wants to show me her true skills
0:27
昕昕一家人
Рет қаралды 39 МЛН
Что делать, если вас проглотит анаконда???
0:59
Время знаний
Рет қаралды 2,8 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 28 МЛН
Утонуть НЕВОЗМОЖНО 😱 #Shorts
0:19
ФАКТОГРАФ
Рет қаралды 3,3 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
Она была безумно рада от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,5 МЛН