No video

ለውርስ ብላ ነው የመጣችው ብላ ልጇን ካደች

  Рет қаралды 134,353

Addis Radar

Addis Radar

Күн бұрын

ለውርስ ብላ ነው የመጣችው ብላ ልጇን ካደች

Пікірлер: 3 500
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 7 ай бұрын
ማነው ይሄን ጀግና ጋዜጠኛ የሚወድ ላይክ አድርጉኝ
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 7 ай бұрын
እባክህ ወንድሚ በጣም ነው የምከታተልህ ላገኝህ እፈልጋለውና ስልክህን 🙏🙏🙏
@nm3610
@nm3610 7 ай бұрын
Don’t trust him he’s a fake he’s a liar he’s media all about to make money from KZfaq
@nm3610
@nm3610 7 ай бұрын
@@bethlhamyimam139 he’s a liar he’s media is fake. Please don’t trust him.
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 7 ай бұрын
ይሁና​@@nm3610
@mestygemachu2505
@mestygemachu2505 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Arsiema97
@Arsiema97 7 ай бұрын
እስቲ ይሄ ጀግና ወንድማችን የምትወዱ👍ኣርጉ😊🥰
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e 7 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 7 ай бұрын
🎉🎉🎉
@Tehun-yr3zb
@Tehun-yr3zb 7 ай бұрын
አንችግን ልጃለሸ ምናለበት ላባትየው ሰትይ ዛሬ ብትሞችሰ ልጅ ከሌለሸ ዞሮዞሮ ሀብቱ የልጅቷ ነውኮ አትሞኝ ወራሸ እሷናት
@YabseraDagne-cx9rq
@YabseraDagne-cx9rq 7 ай бұрын
እግዝአቤር ይስጥህ ወድሜ
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 7 ай бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@MahletGiday
@MahletGiday 7 ай бұрын
ከክፍው እንጀራ እናት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ምን አይነት እንጀራ እናት ናት ፈጣሪን አትፈራም ንብረት ነገ ተሰርቶ ይገኛል አባትዋ አባት ነው ልትፊቃት አትችይም ከንደዚች አይነት እንጀራ እናት ፈጣሪ ይሰውራችሁ ጠያቂውም ተባረክ እመቤቴ ትጠብቅህ
@merkojo4570
@merkojo4570 7 ай бұрын
ማሪያም አንተን የወለደች እናት ጀግና ናት ሺ አመት ኑሪልኝ ብሮዬ 😍😍😍❤
@kenessabukuna6937
@kenessabukuna6937 5 ай бұрын
Lack of knowledge
@kenessabukuna6937
@kenessabukuna6937 5 ай бұрын
Good job ❤❤❤❤❤❤GBU brother!!!
@user-bt1ve9uk2b
@user-bt1ve9uk2b 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@alemhaile625
@alemhaile625 7 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ያንተን ቪዲዮ በጉጉት ነው የምጠብቀው ❤❤❤
@mercykkonjo8166
@mercykkonjo8166 7 ай бұрын
❤❤❤
@melkamelka23
@melkamelka23 7 ай бұрын
ደምሪኝ
@EdrisMohammed-yc9io
@EdrisMohammed-yc9io 7 ай бұрын
❤❤
@wasaap414
@wasaap414 7 ай бұрын
🧡🧡
@user-kw8sk2ce9h
@user-kw8sk2ce9h 6 ай бұрын
😢😢😮
@Htube-kv6mo
@Htube-kv6mo 7 ай бұрын
ጀግና አባት ወላሂ ከልጄ በላይማ ማንም የለም አሉ እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s 7 ай бұрын
ልጂቷ እራሷን ትጠብቅ አንድቀን እንዳገላት 😥
@user-oc8fh6mv2d
@user-oc8fh6mv2d 6 ай бұрын
ልጅ የአባትቷን ሙሉ ኔብረት የመዉረሥ መብት አላት አብትየዋ ጀግና አባት እንኳን ተገናኙ አባትእና ልድ ደሥ ሥለ ጌታ ይመሥገን እሄን ጀግና ልጅ ፈጣር አብዝቶ ይባርከዉ ❤❤❤❤❤
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 7 ай бұрын
የኔ ጀግና ድንቅ ጋዜጠኛ መልካም ወንድማችን አላህ ይጠብቅልን በርታ የደካሞች እንባ አባሽ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 7 ай бұрын
ልጅ ከነአባትሽ እራሳችሁን ጠብቁ እንጀራ እናትሽ ከባድ ትመስላለች ለንብረት ያላት ፍቅር ምንም ነገር ከማድረግ ወደ ኋላ አትልም😢😢😢😢
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 7 ай бұрын
😂መጥፎ አትመስለኝ የዋህ ናች የእንጂራ እናትዩ እልህ ናች መጨረሻ ንግግርዋ ስሙ
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 7 ай бұрын
​@@user-gp9sf9cn7g እር መጥፎ ናት አባቱን መጥብቅ አለባት አማራጭ የላትም እና ነው ትቀመጥ ያለችው እንጅ ትጎዳት አለች ንብርቱ እኮ አይመልከታትም 😢😢😢😢
@msgjh3659
@msgjh3659 7 ай бұрын
ተጠቀቂያት ሴትዬዋን የሆነነገር እደታበላሺ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 7 ай бұрын
​@@user-gp9sf9cn7gአረባክሽ እርጉም ናት በመርዝ እንዳትጨርሻቸው
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 7 ай бұрын
ይህ ኮመት ይነበቢ😢
@user-cn3xl2eb4b
@user-cn3xl2eb4b 7 ай бұрын
እኔ እናቴ በልጅነቴ ነበር ዱባይ የሄደችው ግን የንጀራ እናቴ በጣም ነው ምወዳት ከአባቴ በላይ ሆና ነው ያሳደገችኝ❤ ሰለዚ ሁሉም የንጀራ እናት አንድ አደሉም ሰንት የተባረኩም አሉ❤
@sadaabdu6746
@sadaabdu6746 7 ай бұрын
አዎ እኔም እናቴ እና አባቴ ተፋተዉ የእጀራ እናቴ አለች አሁንም እወዳታለሁ ከናቴ ቀጥሎ በጣም ነዉ የምትወደኝ ሁሉም ክፉ አይደሉም💐
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 7 ай бұрын
ልክ ነው የኔም ሁለተኛ አባቴን በጣም እወደዎለሁ አባት ሆኖ ነው ያሳደገኘ እንጀራ አባት የሚባል ስም አልወድም ምክንያቱም ስንት ጥሩዎች ስላሉ
@SikoSilo-ld3fr
@SikoSilo-ld3fr 5 ай бұрын
ሳህ❤❤❤
@user-bp4vb2fl4w
@user-bp4vb2fl4w 6 ай бұрын
ተባረክ ጀግናዉ ልጅት አደራ እጀራ እናትሽን አትበቀይ ቢያንስ አባትሽን ተከባክባለች በወጣት ጭቅላት እስካሉ ድረስ እደናት እያቸዉ ከፈጣሪ ታገኛለሽ እሳቸዉም እኮ ቢያቁ እና ብልጥ ቢሆኑ ያለፈ አለፈ ልጄናት ብለዉ ተቀብለዉ እዲጦሩ ያረጉ ነበር እጂ በዚህ እድሚያቸዉ አልፈልግም አይባልም እኳን የባል ልጅ ማንንም ማስጠጋት ግድ ነዉ መታመም አለ መተኛት አለ እና ብልጥ አይደሉም አቺም ፈጣሪ እረድቶሻል እደናትሽ እያቸዉ መልካም ዘመን
@user-rq5fs9gi8d
@user-rq5fs9gi8d 7 ай бұрын
ትጠንቀቅ ሰትየዋ አደገኛ ናት ለሰውየውም ልጅቷም አትመለስም አደገኛ ናት ለህይወቷ ታሰጋለች ለቀጣይስ አንተ ግን እስከመጨረሻው አግዛት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 7 ай бұрын
ትክክል አሮጊቷ ከባድ ናት😢
@user-co5gg8vm8o
@user-co5gg8vm8o 7 ай бұрын
ትክክክል😢 እኔም ጠራጤዬሃታል
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 7 ай бұрын
እኔምኮ እሱን ነው የምለው መጠንቀቅ ነው
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 7 ай бұрын
ትክክል😢
@yashidata7934
@yashidata7934 7 ай бұрын
ሴትይዋ ታሰፍራለች አደገኛ ነች ብቻ ጥንቃቄ አደረጉ አባትና ልጅ
@user-jb2om7io5p
@user-jb2om7io5p 7 ай бұрын
አባት እኮ ይለያል የሠው እናየሠውነው ሴትየዋ ባለጊናት😢😢😢😢እረጅም እድሜ ለአባእናለእናቶቻችን❤❤❤❤❤
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 7 ай бұрын
اللهم امين يارب العالمين 🤲🏻❤️
@SeadaHassan-qy6pk
@SeadaHassan-qy6pk 7 ай бұрын
​@@user-uo9zo6of5p❤❤
@egezabhairyemesgen4258
@egezabhairyemesgen4258 7 ай бұрын
ሴት የዋ አባትና ልጅን ህይወታቸውን ከማጥፋት ወደ ኋላ አትልም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@yehulashethaile3116
@yehulashethaile3116 7 ай бұрын
አንተ ጀግና አንተ ጉበዝ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ተባረክ ተባረክ መድሃኒያለም ይጠብቅህ
@user-xu7ut7jk3y
@user-xu7ut7jk3y 7 ай бұрын
ጀግናዉ ሁሉንም እንደ አመጣጡ የምታስተናግድ የምትወደድ ብርቅዬ ጋዜጠኛ ነህ🎉❤ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ❤
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 7 ай бұрын
ልጅ ሆይ ተጠንቀቂ ላንችም ለአባትሽ አደራ አደራ ሰዎች ስንባል ጨካኞች ነን ተጠንቀቂ ተጠንቀቂ በናትሽ።
@user-dt8rv9cy1w
@user-dt8rv9cy1w 7 ай бұрын
Enaga,yala,has-been,naw,gata,yetabekachaw,Abate,leje
@wubedilbinegastehay248
@wubedilbinegastehay248 7 ай бұрын
Egziabher ytebkachhu❤
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 7 ай бұрын
እኔም ለህይወቱዋ አፈራላታለሁ
@fuadtalafha9767
@fuadtalafha9767 5 ай бұрын
በጣም አሳዝኝ ታርክ ነዉ አይዞሸ የኔ ወደ አች ጆግና ሴት ነሸ ጋዜጠኛ ምርጥ ሰዉ ፈጣረ ይጠብቅህ❤❤❤❤🙏🙏😢😢😢
@kassuwolde6201
@kassuwolde6201 6 ай бұрын
በጣም የሚደነቁ አባትን ልጅ ናቸው ።በተለይ አባትየው ገራሚ አባት ነው።ብራቦ
@zainabxx7382
@zainabxx7382 7 ай бұрын
የመጨረሻ ዘመን ይሄ ውርስ የሚባል ታሪክ ህዝቡን አውሬ እያደረገው ነው ኧረ ፈጣሪ ታረቀን እባክህ ህዝቡ ተጨካክኗል አጥብቀን እንፀልይ ዱአ እናድርግ 🙏
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 7 ай бұрын
በጣም
@netsolo8225
@netsolo8225 7 ай бұрын
ልጅቷ የአባትሽን አይን ፒያስያ ውሰጅና አስጠርጊላቸው አይናቸው ይመለሳል ውዳችንንንንንን በርቱ👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
@genetteferi9552
@genetteferi9552 7 ай бұрын
አሜን አተጥሩ ጀግና የድሜ ዘመንህ ይባረክ።
@asterregassa6190
@asterregassa6190 6 ай бұрын
አግዚአብሔርይባርኽህ፣ተባረክ ዘርህይብዛ።
@jastavms2119
@jastavms2119 7 ай бұрын
ልጅትዋ እና ኣባትዋ በደምብ መጠንቀቅ ኣለባቻው ኣለበለዛ በመርዝ ትገድለዋለች 😢😢😢😢😢😢
@heniman3429
@heniman3429 7 ай бұрын
Yes
@WegayehuLema-ng9cq
@WegayehuLema-ng9cq 7 ай бұрын
Yes
@emufamilytube
@emufamilytube 7 ай бұрын
ewint new
@memeab9206
@memeab9206 7 ай бұрын
Yes
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 7 ай бұрын
አይናቸውን ያጡበት የሆነ ነገር አለ
@user-mq7fw6kb4m
@user-mq7fw6kb4m 7 ай бұрын
ልጅቷ አብራ ከኖረች በመርዝ ትገላታለች እዉነት ምን አይነት መርዝ ናት ያረቢ ኡኡኡኡኡ ስንት እንጀራናቶች አሉ ከናት የማይለዩ ይችስ ጭራቅ ናት
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 7 ай бұрын
አወ. ሴትየዋን ማስወጣት ነው
@user-mq7fw6kb4m
@user-mq7fw6kb4m 7 ай бұрын
ትክክል ወላሂ ካልተለያዮት ትገላቸዋለች​@@genetiligabawu1709
@user-xb4je6ir5j
@user-xb4je6ir5j 5 ай бұрын
ወላሂ ጀግና ነህ ፈጣሪ በሄድክበት ይጠብቅህ
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 7 ай бұрын
ጀግና አባት ነዎት አላህእረጅም እድሜእናጤና ይስጠዎት ላባታችን ጀግናነዎት
@user-zc1dr1zj8e
@user-zc1dr1zj8e 7 ай бұрын
ይህ ጀግና ልጅ ሲጠፋ ማነው እንደኔ የሚጨነቀው 😢😢😢😢😢
@vgitt2338
@vgitt2338 7 ай бұрын
እኔማ እነሱ ነቸው የስደት ጋደኞቼ😢😢😢
@user-jc1bd9on5p
@user-jc1bd9on5p 7 ай бұрын
እኔ😢
@BrhanHaki123-1
@BrhanHaki123-1 7 ай бұрын
እኔም
@redwanfirst5197
@redwanfirst5197 7 ай бұрын
በመተት የሆነ ነገር እንዳታበላት እርሳሷን ትጠብቅ 😢 የምር ሴትዮዋ ታስፈራራለች ልጅቱ እራሷን ትጠብቅ ለንብረት ብለው ብዙ ሊያደርጉ ይችላሉ 😢
@zainabxx7382
@zainabxx7382 7 ай бұрын
ሴትዮዋ ግን እንዴት ነው የምታስበው ሰውየው ልጁን አልፈልግም እንዲል ነው እንዴ የምትፈልገው ቶሎ በላ ውርስ ላይ ነው የሮጠችው ትክክል ብለሻል አንድ ነገር እንዳታደርጋት ልጂቷንም አባትየውንም በጣም ነው ሴትዮዋ የምታስፈራው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 7 ай бұрын
የእዋህ ትመስላላች መላስ ብቻ
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 7 ай бұрын
ሴጣን ናት አሮግቷ እድሜዋ ይጠር
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 7 ай бұрын
ያዋህ ናች እልህ እንዲህ መጥፎ አታስብን ንግግርዋ ስሙ
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 7 ай бұрын
በጣም ደግም ስው ይምክራታል የሷ ስው ይኖራል እና አባት እና ልጅ በጠንቀቀ አለባቸው ሴትየዋ ቤቱ አይገባትም ግን የምፍልገው ቤት ነው
@fikeryashinfal2828
@fikeryashinfal2828 7 ай бұрын
አደራ እራስክን ጠብቅ አንተ ወንድማችን ❤❤❤❤እቺስ የአሮጊት ሀረመኔ ይድፋትና ድሮም የእንጀራ እናት
@rahelrahel5207
@rahelrahel5207 7 ай бұрын
ምርጥ ልጅ ነህ ግን ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው አባትና እናት
@bitybity4949
@bitybity4949 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን 100 k ገባህልን የኛ አንበሳ ገና 1 m ትገባለህ ይገባሀል በሄድክበት ሁሉ እመቤቴ ትጠብቅህ የምትሰራቸው ስራዎች በጣም ከባዶች ናቸው በጣም እፈራልሀለው እመቤት ከማንኛውም ክፉ ነገር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 7 ай бұрын
አሜን፫
@GgHbb-nc4wj
@GgHbb-nc4wj 6 ай бұрын
ግን እደትነው የምታቁት ሀባይብ 100kመግባቱን የምታቁት አስረዱኝ?
@bitybity4949
@bitybity4949 6 ай бұрын
@@GgHbb-nc4wj መጀመሪያ ፖሮፋይሉላይ ይታያል እኮ
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r 7 ай бұрын
100k ስለገባህ እኳን ደስ ያለህ በርታ❤❤❤ ጉልበተኛነን እሚሉትን ሰዋች አቤት ስትመታቸው ፖቅስህን ስወድልህ
@user-wq2qv9bj2p
@user-wq2qv9bj2p 7 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ቦክስ
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 7 ай бұрын
ውንድልጅ ጥንቃቄ ለማድረግ ቦክሰኛ መሆን አለበት 🎉🎉🎉
@zainabxx7382
@zainabxx7382 7 ай бұрын
ወዮ የዚች ደሞ ፈጣጣነት የተለየ ነው ባባቷ ንብረትና ቤተ እኔ አልቀበልም አላለችም 😂😂😂 ጊዜው። ከፍቷል ወገን
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 7 ай бұрын
በጣም ቦክስ ጣል ጣል ያርገዋል የኔ አንብሳ ወንድም❤❤❤❤❤
@Ruta688
@Ruta688 7 ай бұрын
እሱ አልመሠለውም😂😂😂
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k 7 ай бұрын
አረ ወይኔ ድራማ ከሆነም አሰተማሪ ነው ግን አሰጥረከው ነው መሰለኝ መጨረሻው ነው ያለሳመነኝ ግን ወንድማችን በርታ ደሰ ይላል
@asterhaile9504
@asterhaile9504 6 ай бұрын
Father and daughter congratulations👏 I think mother dip down she nice 👏👏👏❤🌹 forgiveness is nice and beautiful God bless you all 🙏
@sadyatamam6451
@sadyatamam6451 7 ай бұрын
ይቺ ልጅ ራሷን ትጠብቅ ተምግብ ትጠቀቅ ሂወቷ ያስፈራል አባት ሚስቱን ይፍታ 😢😢😢😢
@ageryeblayeageryeblaye
@ageryeblayeageryeblaye 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እነ ፍርዴ ገምድል
@Zeineb874
@Zeineb874 7 ай бұрын
😂😂😂​@@ageryeblayeageryeblaye
@user-qc5vt1ke8l
@user-qc5vt1ke8l 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 7 ай бұрын
ልጅቷ ብልጥ ነች ሠዉየዉን ነዉጂ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 7 ай бұрын
ይፍታ አይባልም
@user-ri3nq6vb5i
@user-ri3nq6vb5i 7 ай бұрын
ይችይ እጀራናት ክፉ ናት እዳገላቸው አባትና ልጅን 😢
@fatma6629
@fatma6629 7 ай бұрын
ልክ ነሽ ንብርታቸውን ተካፍለው ቢለያዪ ምን አይነት ጉድ ናት የኔ እናት የአባቴን ልጂ እዴልጆነው ምታያት እኔ ስዴውል እሶን ትጠራለች እሶ እየመሰልኮት
@KookeetMedia
@KookeetMedia 5 ай бұрын
God bless you father ♥️
@abc12452
@abc12452 7 ай бұрын
ኸረ መርዝ እንዳሰጥሽ ተጠንቀቂ የውርስ ነገር ከባድ ነዉ😢😢 ወንድማችን በቅርብ እርቀት ተከታተላት ካሜራ ገጥመክ ቸከታተልላት በናትህ መጨረሻ ድራማ የሰራች ነዉ ሚመስለኝ
@sarayousef2021
@sarayousef2021 7 ай бұрын
አቤት እንጀራ እናት አባዬ ሀቢቢ ሳላየው ሞትብኝ በእንጀራ እናት ምክንያት 😢😢😢💔💔💔💔😭😭😭 አባት መብራት ነው ለሴት ልጂ😢😢😢😢😢
@fwzeyaa1021
@fwzeyaa1021 Ай бұрын
አብሽረ
@naidalo5047
@naidalo5047 7 ай бұрын
ጋዜጠኛ ወድማችን አድናቂህነኝ በርታ ብርታት ላተ አላህ ይጠብቅህ አይ የቲምነታ ያሳዝናል የእናትያ ትረፉ ይህ ነው አላህ ያስተካክልላት እህታችንን
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 7 ай бұрын
በቃ እግዛብሔር የሚወደውን ስርተሻል እናት ሁኚ ውሃም ታጠጣሻለች ልጅ ነች ታሳዝናለች ተንከራታ እህቴ አንተም ተባረክ ቤታችሁ ፍቅር ይግባ
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 7 ай бұрын
አቤት ዘመን አቤት ጊዜ በዚህ እድሜሽ ይህን ቃል ምትናገሪ ሁነሽ ነው እናቴ አቤት እግዚኦ 😢😢😢😢 ጠፍተናል እኮ የለንም ለማንኛውም አባቴ ጥንቃቂ አድርግ ለአፍት እና ለንብረት በለው የስው ጅብ ሁነዎል ስዎች ጥንቃቂ አድርጉ
@hayutube2065
@hayutube2065 7 ай бұрын
ዱአ አድርጉልኝ በስደት እንዳልቀር ሀባይብ ሁላ😢😢😢
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e 7 ай бұрын
Fexarey yeredash ayezon😢❤
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 7 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ የኔወድ❤
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 7 ай бұрын
አይዞሸ ፀልይ ማማየ
@halema9606
@halema9606 7 ай бұрын
አላህ ያሺረሺ ዉዴ 😢😢🎉🎉
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 7 ай бұрын
አይዞሽ አትቀርም በሰላም ወደአጋርሽ ትገብያለሽ በርች ❤❤❤❤
@user-lt8xh5zt7k
@user-lt8xh5zt7k 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን እንጀራናትሽ የዋዛ አይደለም ጋዜጠኛው ጀግና ተባረክልኝ ለአባትሽ እድሜ ታመኘው
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 6 ай бұрын
God her Father wonderful father 🙏🙏he is just a great dad you know bless him🙏🙏❤️❤️✊✊✌️
@obsetube730
@obsetube730 7 ай бұрын
Bagaa gammadee bother kumaa dhibbaa gatee yokki galeee jabbadhuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@madamsspice6623
@madamsspice6623 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ ብየሀለሁ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤ጋዜጠኛውን የምትደነቅ ላይክ በሉኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hcddg9966
@hcddg9966 7 ай бұрын
ተጠንቀቂ በልዋት ልጀትዋ👏 ሰትየዋ ልተገዳ ነው😢
@almazkemal5895
@almazkemal5895 6 ай бұрын
አንተ ጀግና ነህ ጌታ ከክፉ ይጠብቅህ
@etetewami9042
@etetewami9042 6 ай бұрын
🎉🎉 በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ። ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 7 ай бұрын
ሴትየዋ የአእምሮ ችግር አላት።ልጅቷ ከአባቷ ጋር ትኑር። እግዚአብሔር ይባርክህ ጀግና ነህ።❤❤❤
@genetteshome3906
@genetteshome3906 7 ай бұрын
በጣም ደምሪኙ ወዷ
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g 7 ай бұрын
ወላሒ ሐገር እየታደጎት ያሉት ጋዜጠኖች ናቸው አላሕ ይጠብቃችሁ የሰንቱን ሔወት ታድገዊል ተባርኩ❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 7 ай бұрын
በጣም ወጣት ጋዜጠኞቹ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥቸው ተባርኩ ክእድሜቸው በላይ ነው የሚስሩት
@user-vb7jq1ym5e
@user-vb7jq1ym5e 6 ай бұрын
ኧረ ተጠቀቁ ይች መዳኒት አርጋ መስጠቷ አይቀርም❤❤❤❤አደራ እራስሽን ጠብቂ❤❤❤❤ዉጪልኝ አላለቸም ጨካኝ😂😂😂😂
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስጥሽ ክፎ የእንጀራ እናቶ ነሽ ንብረትም ቢሁን የአባቷን ድርሻ ትችላለች ጌታ ይገስጥሽ
@betinegash2110
@betinegash2110 7 ай бұрын
ደስ የሚለኝ እኮ ኧረጋ ያለ ፍሬ ያለው ንግግርህ። በሌላም ከመጡብህ ጀግንነት ወንድነትህ። ተባረክ ወንድሜ። በርታ። በፍፁም መጥፎ ሰዎችን እንዳትለቃቸው። በተለይ አታለውህ ለበቀል የሚጠቀሙብህን ልክ አስገባቸው። የታባታቸው። አንበሳ። እራስህንም ጠብቅ እሺ።
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 5 ай бұрын
ወላሂ በጣም
@MnMn-zc4bd
@MnMn-zc4bd 7 ай бұрын
አለሀምዱሊላ እንኳንም አባትሺ በሒወት እንዳለ አገኘሺዉ እሕቴ የሆነ ነገር እዳታበላሺ ወይንም እዳታሣግትሺ ሴትዮዋ መርዝ ናት ለሠዉ ክብር የላትም የትልቅ ቀላላ አላሕ ያንሳሺ
@dehabbahta8549
@dehabbahta8549 7 ай бұрын
ጎበዙ ጋዘጠኛ አንኻን በሰላም መጣህ ልጃችን እግዚአብሔር የጠብቅህ በርታ
@dibsi277
@dibsi277 6 ай бұрын
ወይኔ አባባ ሆቴል እንበላለን አላሉም ❤😂ሺ አመት ኑሩልን🙏🙏🙏😂😂😂😂😂
@Arabarab-uz6sr
@Arabarab-uz6sr 6 ай бұрын
አሳዘኑኝ እኔስ😢
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 7 ай бұрын
አባትዬው ሲያሳዝኑ እንኳንም በህይወታቸው መጣሽላቸው😢😢😢
@alemdemise1242
@alemdemise1242 7 ай бұрын
በመረዝ እዳ ገላቸዉ ዉንድሜ ንገራት ክፉ ናት ሴትየዋ
@drr8432
@drr8432 7 ай бұрын
አባትሽና እራስሽን ጠብቅ የኔ እህት ሰትዮዋ ሳያት በገንዘብ ያላት አመለካከት ስግብግብ ናት
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 7 ай бұрын
ጀግና ጋዜጣኛ ነህ ጅግና አባት ነህ ልጅቱ ከእግዚአብሔርም በታች እራሰን ትጣምቅ የእንጄራ እናተ ለውርስ ብለ ልጅቱን ታስጋድለታለች ጌታ በጣም ጫካኝ አረመኔ ነት አነጋገራዋ ይስፍራል😢😢😢😢😢😢😢 ያልዋለደ ሰው ጫከኝ ነው😢😢😢😢😢
@user-ol9nr9cn6t
@user-ol9nr9cn6t 7 ай бұрын
ደስ የሚሉ አባት እድሜና ሰቶት ፍትታት ቆርቦ እዲኖር ምኞቴ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜው ይርዘምልን ተጠቀቃት ይችን ሴትዩ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 6 ай бұрын
Tebarek! Tilik welcome tilik yasaodegehe kifu ayinkahe!!
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 6 ай бұрын
ሴትዮዋ በጣም አሳዘነችኝ መሃንም ስለሆነች ግን የዋህ ሴት ናት እንደ እናት አክብሪያት እህቴ የቀረውን እድሜ በደስታ ኑሩ ለአባትሽ ስትዬ ገንዘብ ቤትም ጠፊ ነው ፍቅር ይበልጣል እረጅም እድሜ ለአባትሽ ❤❤
@SaTa-hm3kc
@SaTa-hm3kc 7 сағат бұрын
መሀን ሥለሖነችማ ኘው ክፉ የሆነችው ልጂቷ ለገዘብ አልመጣችምኮ😢😢😢😢አባቷን ብላ እንጂ😢
@Rawan-mr6vc
@Rawan-mr6vc 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለክ 100k ስለገባህ አላህ ይጠብቅህ የኛ እንቁ ሲቀጥል ልጅቱ እራሷን ትጠብቅ
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 7 ай бұрын
ተጠናቀቀ አንቺ ልጅ የአባት ምሴት ከቃላት ይታወቃል ❤ በሉት ወንድም
@user-xr2wl8nw5s
@user-xr2wl8nw5s 4 ай бұрын
ጀግናው ❤❤❤አንተን አለማድነቅ መቸም አይቻልም❤❤❤❤❤
@roseissa7483
@roseissa7483 7 ай бұрын
አባትና ልጅ እኳን ተገናኛችሁ ደስ ይላል ግን ከባድ ፈተና ሊመጣብሽ ይችላል ክርስቲያን ከሆንሽ በፀሎት ትጊ ፀበል ቅባቅዱስ እምነት ተጠቀሚ ክፍ መንፈስ በፀሎት ነው ማሸነፈ የሌላም እምነት ከሆንሽ እራስሽን ጠብቂ አባትሽንም ጠብቂ ኽግም አማክሪ ግን እናትየዋ ጤነኛ አይመስሉኝም ምላሳቸውላይ ተቀምጦ የሚያስለፈልፋቸው ልባቸው ፈጣሪ ይመልስላቸው የተሰወረውን ልባቸው
@roseissa7483
@roseissa7483 7 ай бұрын
ከቻለችሁ ፀበል ውሰዳቸው
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 7 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ወጣት ወንድማችን እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ እንወድሀለን እናከብርሀለን ትልቅ ደረጃ ተስፋ አለኝ ቲቪ ቻናል ኖሮህ ለማየት ያብቃን ኢትዬጵያ ትፈልግሀለች እንፈልግሀለን ኑርልን እውነት ያሸንፋል🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@sishaia6875
@sishaia6875 7 ай бұрын
ሴትየዋ ከቤት ትውጣ አለበዛ በመርዝ ትገላቸው አለች ወይኔ አባትየው እዴት እዳሳዘነኝ እባክሽ ጥለሺው አትሂጂ ነገረኛ ናት ውነትም እጀራ እናት በህግ ትቀጣ ስርአት የላትም ለባላ ክብር የሌላት ባሌጌውሻ መጥፎ ሴትናት😢😢😢😢
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 7 ай бұрын
እኮ ፈትቶ አባት እና ልጅ ባድ መኖር ነዉ ያለባቸዉ ሁለትኑም ትገላቸዉ አለች😭😭
@user-mc1ki7qr2f
@user-mc1ki7qr2f 7 ай бұрын
ልጁ እኮ ናት ምን አይነት የተረገመች እናት ናት እርጉም ነሽ ሀብ ሀብት ትያለሽ ሳትበይው ሙች እኔ መቀበል አልችልም ትላለች አፏን ሞልታ የተረገምሽ ነሽ ድሮም ሆን ብላ ንብረት ፈልገሽ ነው ያገባሽው ሆን ብለሽ ነው ልጅቱን ያስወጣሻት እውነተኛው እርጉሟ እንጀራ እናት አንች ነሽ
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 4 ай бұрын
የአባትየው ደግነት አስለቀሰኝ አባቴን መሰለኝ😢😢😢😢😢
@rokiaali5726
@rokiaali5726 7 ай бұрын
አወ አባት መከታነው ሁሉን ነገረ በውሰጡ ደብቆ የሚይዝ አባቴ ሺ አመት ኑረ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 7 ай бұрын
❤❤
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 7 ай бұрын
እግዜአብሔር ይርዳሽ ጋዜጠናዉም እግዜአብሔር ይርዳህ ወንድማችን ጀግና
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 7 күн бұрын
ጀግናችን አተም ጉድ እየስማህ ነው እኛንም እያስማህን ነው እራስህን ጠብቅወንድማችን
@BelayneshSeid
@BelayneshSeid 13 күн бұрын
ጋዜጠኛዉ የሚገርመኝ ትግስትህ አድናቂህ ነኝ
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 7 ай бұрын
እባካቹሁ በመዳኒት ታጠፋቸዋለች በእግዚያብሔር እንዲጠነቀቁ ንገራቸዉ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😮😮😮😮😮😮😮😮
@rishant9980
@rishant9980 7 ай бұрын
የእንጀራ እናት አደገኛ ነች ልጅቱዋ ከአባታ መጠንቀቅ አለባት❤❤❤
@lilitylility4864
@lilitylility4864 7 ай бұрын
የተበዳይ ኣባት ናቹሁ ጋዜጠኛች የውነት ኣናመስገናለን ቀጥሉቤት😢😢😢❤❤❤❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 7 ай бұрын
አቤት የዘንድሮ ውርሱ ጉድ እኮ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 7 ай бұрын
😢😢
@user-wy9vl8ll9q
@user-wy9vl8ll9q 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-zc1dr1zj8e
@user-zc1dr1zj8e 7 ай бұрын
የሆነ ዛር ያለባት ይመሰለኛል ሴትዮዋ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@EeEe-gf8nt
@EeEe-gf8nt 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@samerabb1026
@samerabb1026 7 ай бұрын
እንኳን መጣሃለን እንቁ ወንድማችን❤❤❤
@hawasamanin1762
@hawasamanin1762 7 ай бұрын
አባትዪው ብልጣብልጥነው ጎበዝ ልጂህን መልሥ
@tsegenashphowulose2652
@tsegenashphowulose2652 7 ай бұрын
እሄ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይሳጥልህ ስወድህኮ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tgamare6745
@tgamare6745 7 ай бұрын
አቤት እግዚአብሔር የስንቱን ጉድ ነው የቻለው ነገ ትሞች ዛሬ አታውም አትገብገቢ የነገውን እግዚአብሔር ያውቃል አንተ ጀግና ጋዜጠኛ በርታ ሁሌም እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን በርታ ተባረክ ❤❤❤❤❤
@user-vv2lh3qd5x
@user-vv2lh3qd5x 7 ай бұрын
እውነት ብለሻል
@user-bt1ve9uk2b
@user-bt1ve9uk2b 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😱😭😭😭
@laylalayla2599
@laylalayla2599 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን ኣለህ ይጠብቅህ እና ቤተሰቦች ሁላቹም እቺ 👍ኣትሱ ለኛ ምንም ኣይደለም ኣንከፍልበትም ለሱ ግን ሞራን ብርባት ነውና ኣንከፍልበትም
@AyuAyu-nq7oz
@AyuAyu-nq7oz 6 ай бұрын
Egzyabher bebetachihu yigba wendme tlki astaraki nek jegna ❤❤❤❤
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 7 күн бұрын
ናፍቀዋል የኔ አባት እባክህ መጥፎ ነገር እዳታደርግባት ትጠንቀቅ😮😮😮😮
@edlwettadros6368
@edlwettadros6368 7 ай бұрын
ተባረክ አተ የልጅ አዋቂ ዞሮ መስማማታቸዉ ደስ ይላል
@liyu_Tube12
@liyu_Tube12 7 ай бұрын
አንተ ልጅ ትለያለህ የምር ሁሉ እንደአመጣጡ በብልሀት ትወጠዋለህ ጌታ ይባርክህ የኔ ሱስ❤
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 7 күн бұрын
ድራማ ነው እሚመስለው በየቤቱ የተደበቀ ገድ አለ ፈጣሪ ይስጥህ ወንድማችን ያችስ ካረብ ሀገር የመጣችው እምን ደረስች 😮😮😮
@bettyhagos2147
@bettyhagos2147 6 ай бұрын
ልጅቷ ከአባቷ ጋር መከናኘቷ ጥሩ ቢሆንም እንጀራ እናትየዋ የተረገመች ክፉ ስለሆነች በቀጣይ ያሰበችው ነገር ስላለ ነው ይቅርታ ያረገችው፣ እሱም ምንድነው አባትየውን በመዳኒት አጣድፋ ትገልና ልጅቷን ደግሞ በመተት ታፈዝ ታደነዝዝና ንብረቱ በስሟ አዙራ ለመቀመጥ አስባ ነው እባክሽ እህቴ አትመኛት ይቺን ክፉ ሴት እኔ በጣም ሰግቻለሁ ፁሚ ስገጂ ፀልይ የምትልክብሽን መናፍስትና መተት በእግዚአብሔር ሀይል እንድትቋቋሚ፤ አባትሽንም አስቆሪቢአቸው ይቺ ክፉ ሴት በመድሀኒት ሳትገልብሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@lebethopia358
@lebethopia358 7 ай бұрын
አባት እና ልጅ ራሳችን ጠብቁ ❗️❗️❗️
@ZuzuMmm-gq9wl
@ZuzuMmm-gq9wl 7 ай бұрын
አባትና ልጂ አላህ ይርዳችሁ አትዘናጉ በመርዝ እንዳትገላችሁ 😢😢😢
@manitimamo3618
@manitimamo3618 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጋዜጠኛው ጀግና ነክ ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መጎስ ይሁንህ የኔ ውድ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BrhanHaki123-1
@BrhanHaki123-1 7 ай бұрын
እናትዮው ጨካኝ አይደለችም ምናልባት ልጅቷ ስራ አትወድም አታግዛትም ነበር ይሆናል፣ይቅር መባባላቸው ደስ ይላል።ሁሉም እናት ልጃቸው ስራ ወዳድና ታዛዥ እንዲሆንላቸው ነው እሙመኙ።አብዛኛው ግዜ lazy የሆኑ ሴት ልጆች ወደ አባታቸው ያዳላሉ። ጋዜጠኛው ግን አልማድነቅ አይቻልም!በርታ!
@sjsi6754
@sjsi6754 7 ай бұрын
100k ሰለ ገባህ እንኳን ደሰ አለህ ወንድማችን በርታ ጀግና ወንድማችን🎉🎉🎉❤❤🎉🎉
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 163 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 45 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 30 МЛН
የከተማችን የሹገር ዳዲ ገበና ሲጋለጥ
44:16
Aug 25/2024 ኣቤት ጭካነ የቅልሎ ተኣምራት ዝኮነ ዓወት
18:04
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 5 М.
አፋልጉኝ ብላ ባሏን ተበቀለች!
1:00:55
Addis Radar
Рет қаралды 213 М.
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 163 МЛН