"ለእስልምና ትልቅ ፍቅርና አክብሮት አለኝ"አዝናኝ ቆይታ ከደራሲ ዘነበ ወላ ጋር በመወዳ መዝናኛ || ሚንበር ቲቪ MinberTV ||

  Рет қаралды 17,342

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
"መወዳ መዝናኛ" በአስደሳች እና አዝናኝ ዝግጅቶቹ...
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZfaq👉 / @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 98
@nuruseidbeshier6678
@nuruseidbeshier6678 Жыл бұрын
ሙስሊም ካልሆኑ ሰዎች ውስጥ ሙስሊም ቢሆኑ ብለህ ከምመትመኛቸው ሰዎች መካከል ጋሽ ዘነበ አንዱ ነው። በአካል የተወሰነ ጊዜ አግቸው ሳወራው እውነትም በ10 ደቂቃ የአመት ስንቅ ነው የሚያስቋጥርህ። ጋሽ ዘነበ ወላ እንወድሃለን ኑርልን።
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን በ/ ኑ
@shemsuadem5960
@shemsuadem5960 Жыл бұрын
ጋሽ ዘነበ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ያልተዘመረልህ ትልቅ ፀሀፊ ነህ ሰማንያዎቹ በሬዲዮ በምትጽፋቸው ጹሑፎች እከታተል ነበር ዘነበ ወላ ከሾላ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@asmatube1022
@asmatube1022 Жыл бұрын
አለህ ሂደያውን ይወፍቅህ በጠም ደስ ሚል ፕሮግረም ነው እነመሰግነለን
@zeinebamohd4203
@zeinebamohd4203 Жыл бұрын
ዊ አላዉቆትም ነበር በጣም ክብር ያሎት ሰዉ መወነዎን አሁን አወቅኩ ለካ እንዲህም አለ ሂዳያ ይሰጥዎት ዘንድ ከአሏህ ተመኘሁሎት
@didy898
@didy898 Жыл бұрын
ንግግራቸዉ ደስሲል ስንትበእወቀት የተሞላ ሠዉአለ
@abdure3602
@abdure3602 Жыл бұрын
ማሻአላህ ዘነበ ወላ "በልጅነት" መፅሀፍ ምርጥ የልጅነት ትውስታን አስፍሮ ዘመን ተሻጋሪ ፅሁፎችን አበርክቷል እናመሰግናለን ለመልካም አመለካከትክ!
@etopia3322
@etopia3322 Жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ፕሮግራም ተመልካች ባዶ አረ እንደው እኛ ውሎአችን የት ነው
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s Жыл бұрын
ቲክቶክ ጭፋራ ለይ ነቸው ሙስሊሞች
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 Жыл бұрын
ክብርና ፍቅር እንደሰጠክ የሂዳየውንም መንገድ ይምረክ አንባቢየን ግን ቁርአንን አየነቡምን እደየ በአላህ ቢሆንም ሙስሊም ሰላም እንደሆነ አምነው ስለ ሰላሙ ቢየወሩ
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው ተምሬበታለሁ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ ሽኩረን።
@musaali9185
@musaali9185 Жыл бұрын
ምርጥ ደረሲ፣ምርጥ አበበልና ምርጥ የጨርቆስ ልጅ።
@Ahmed-cg7sh
@Ahmed-cg7sh Жыл бұрын
አሠላም ዋለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ክፋት ያሥሞሉብኝ ሠዋች በራሣቸዉ እዲሞላ !!!!
@abdurohemanmuhammed-yf6lp
@abdurohemanmuhammed-yf6lp Жыл бұрын
ጋሽ ዘነበ ወላ የተለየ ነዉ እዉቀቱን የሚያጋራበት መንገድ በቃ ይገርመኛል ብልጥ የሆነ ትዉልድ ከእነዚህ አንጋፋ ከሆኑ ምሁራን እዉቀትን ቀድሞ ተሽቀዳድሞ ያከማቻል በዛም አይፀፀትም በዛም እራሱንና አካባቢውን ይጠቅማል❤❤❤❤
@nayeeman2318
@nayeeman2318 Жыл бұрын
ዋለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ሁስታዝ
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 5 ай бұрын
ጋሽ ዘኔ በጣም ነው ደስ ሚለኝ።ድንጹም ይዞታውም ያዝናናኛል።ትምህርት ኣለው።
@thufeekbirhanu305
@thufeekbirhanu305 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ዉብ ናቹ
@gdhihvu7499
@gdhihvu7499 Жыл бұрын
አላህ ህድየ ይስጥህ መልካሙን እንመኝልሀለን ደራሲ ዘነበ መወደዎ ጀዘኩም አላህ ኸይረን
@hubselm1320
@hubselm1320 Жыл бұрын
ድሮ "ሊዲግ ሲ ማን ዘነበ" እየተባለ እሁድ ጠዋት ኘሮግራም ላይ ፅሁፍ ሲተረክ ትዝ ይለኛል።
@fuadnassir7832
@fuadnassir7832 Жыл бұрын
ጨዋታቹ ደስ ሲል አዋቂ ያውራ ግን አዋቂ እንዴት ነው እሚሸወደው?
@samsuga2053
@samsuga2053 Жыл бұрын
ማሻአለህ እናመሰግናለን
@user-xh7sk7dd9o
@user-xh7sk7dd9o Жыл бұрын
አላህ ይህዲህ የረብ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
የሆነ ፕሮግራም ላይ ሰምቼው ነበር በተለይ በ ስለ ቀይ ባህር
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u Жыл бұрын
ማሻ አላህ ስተምሩ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s Жыл бұрын
አላህ ሂደያ ይስጠው የረብ እርግጠኛ ነኝ ኢስልምና ትክክለኛ ሀይመኖት መሆኑን አውቆዋል ከነበባ የልሰለማው ሰው ምን ይለል ብሎ ነው አላህ ከይዩልኝታ የውጠህ የረብ
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k Жыл бұрын
አህለን ወሳህለን እኮን ደህነ መጣችሁ መሸአላህ
@emuheyat4870
@emuheyat4870 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱ👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Жыл бұрын
አህለን አህለን ተፈደሉ ተፈደሉ 👍👍👍🥀🥀🥀🥀
@abduhussenhussen5697
@abduhussenhussen5697 Жыл бұрын
Mashallahe
@user-bg4ck9fl3c
@user-bg4ck9fl3c Жыл бұрын
ጥሩነዉ
@lemiami3904
@lemiami3904 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@ABCMTube
@ABCMTube Жыл бұрын
Mashi Allah kelb sew Allah hidaya yeseteh gash
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Walyekume salam warahematwelahe wabarakatehu jazakalahyer
@taybatube194
@taybatube194 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አሪፍ ቆይተ ነበር ቀጥሎሉበት ጎባዞች
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
አህለን ወሰህለን
@user-fp9kw3vc9n
@user-fp9kw3vc9n Жыл бұрын
አሏህ ሂዳያ ይወፋቅህ ያረብ
@sawdatabdurazak7348
@sawdatabdurazak7348 Жыл бұрын
Gash zenebe wola slayehuk des blognal Welahi my #1 derasi betam nw mwedk makebrk
@user-tz2bq2iq6o
@user-tz2bq2iq6o Жыл бұрын
በርቱወድሙቻችንእስልምናምንአነትፍትእንድሁነአሳዩ
@frd7869
@frd7869 Жыл бұрын
Betam new mwedew ko gash zene😍😍😍
@abdusalah9683
@abdusalah9683 Жыл бұрын
ጋሽ ዘነበወላከፀሐይበታች፣ሌሎችምአድናቂህነኝ
@BaharMuhammed-j1c
@BaharMuhammed-j1c 16 күн бұрын
SALHAWASLAM
@baryawbaryaw1390
@baryawbaryaw1390 Жыл бұрын
ሁሌም እምከተለክ ለዚ ነው ዘኔ
@user-bo7pl5fn1r
@user-bo7pl5fn1r Жыл бұрын
Exactly
@user-pz7ho7tj1t
@user-pz7ho7tj1t Жыл бұрын
መሸአላህ 👍👍👍
@user-nu9xf1ds3r
@user-nu9xf1ds3r Жыл бұрын
አላህ የህዳያ ይስጥዉ
@munanasir435
@munanasir435 Жыл бұрын
Masha allha sele meskrentu des yelal
@hayatmohammed7913
@hayatmohammed7913 Жыл бұрын
ማሽአላህ
@fghjsfhjkk3181
@fghjsfhjkk3181 10 ай бұрын
مشالله
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 5 ай бұрын
# "ምሳየ ምን እበላለሁ" የሚል ደራሲና እና "ምሳየን ምን ብበላይ ይሻላል" የሚል ደራሲ የሚጽፉት ይለያያሉ። # ፐይ ሮል እንደ ሚፈርም ሰው ፈሪ የለም። Ybelt des yalugn ye Gash zenie nggr
@seidalene5368
@seidalene5368 Жыл бұрын
👍
@fatemafatema8496
@fatemafatema8496 Жыл бұрын
👍💐💐💐💐💐
@shukryamohammed2133
@shukryamohammed2133 Жыл бұрын
ሰላም
@abdrhmanjemal3503
@abdrhmanjemal3503 Жыл бұрын
ጋሽ ዘነበ ወላ አንተ ትለያለህ አላህ ያቆይህ
@musaali9185
@musaali9185 Жыл бұрын
ሃይ ዘኔ
@Gospel-Tube-net
@Gospel-Tube-net Жыл бұрын
የቁርአን ባለቤት ኡመር እንጂ አላህ አይደለም፡፡ kzfaq.info/get/bejne/eb-Jadl2r7qRYIE.html
@mabezashehassen6684
@mabezashehassen6684 Жыл бұрын
በማታቁት ዝም ብላቹሁ አትቀደዱ ቅድምያ መፃፍ ቅዱሳቹሁን እውቀው ስለ ቁረአን ከማውራታቹሁ
@fatemar6488
@fatemar6488 Жыл бұрын
🥰🥰🥰👍👍👍
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l Жыл бұрын
እዴ ግድ ይልካል እስልምና መለት እኮ እስትፋስ ናው የዛላለም የመኖር ጉደይ ነው
@etopia3322
@etopia3322 Жыл бұрын
ሙስሊም ነው ?
@user-do1nc6dw2c
@user-do1nc6dw2c Жыл бұрын
@@etopia3322 አይደለም
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u Жыл бұрын
አይደላም።
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l Жыл бұрын
@@user-fh6bm5yt8u ምኒ አሎና ያባሺ ሱሱ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u Жыл бұрын
@@user-ut6tp2ek6l ሙስሊም አሎና
@fathimamuhammed7867
@fathimamuhammed7867 Жыл бұрын
Like
@fayselkassim9669
@fayselkassim9669 Жыл бұрын
ከቻላቹ ከፀሀይ በታችን አስቀጥሉት
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
ድንቅ ምክር ነው ለዛ ያለው ማሻአላህ ነገር ግን ሰውየው ሙስሊም አይደለም እንደ?
@hayatmohmmed4763
@hayatmohmmed4763 Жыл бұрын
Merete darasye
@zeinebamohd4203
@zeinebamohd4203 Жыл бұрын
አድርሱልኝ ሞዳዎች
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m Жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጥህ
@hananseid57
@hananseid57 Жыл бұрын
ደና ጥያቄ አልጠየቃችሁትም ዘነበን አግኘታቹ በዚ ልክ ዝም ትላላቹ ፈይሰልማ ተጠያቂ ሁላ ነዉ የመሰለዉ ስለ ኢስላም እኮ ብዙ ያቃል ሂዳያ ነዉ የቀረዉ አላህ ይወፍቀዉ ኢንሻአላህ አለማዊዉንማ ብዙ ጠያቂዎች እኮ አሉ ስለ ነብዩ መሀመድ ሰዐወ ያለዉን እዉቀት መጠየቅ ትችሉ ነበር ስለ ሰሀባዎች ስለ ቢላል ስለ ነጋሺ የመሳሰሉትን መጠየቅ ትችሉ ነበር ስለ አባ ጅፋር ስለ ሸህ ዑጀሌ የመሳሰሉት የኢትዮጵያ።የ ሙስሊም ታሪክ ክርስቲያን ፀሀፍት ምን ያክል ያቃሉ ነቃ በሉ ከርፈፍ አበሉ ሰንት አመት በሌላ ሚድያ የምንሰማዉን ታስደግሙታለቹ እንዴ የኢስለም ሚድያ ላይ ጠርታቹ እንዳዉም እሱ ስለ ኢስላም እራሱ ነዉ ያወራዉ ምን ላይ እንደቆማቹ የቱጋ እንዳለቹ እራሳችሁን ገምግሙ በኢስላምና በእስልምና ሙሉ ሁኑ የአፍ ዲን ሳይሆን እንደካሚላ አሲድ የተደፋባት ሂጃብ ሳለብስ ሰይፋ ላይ ቀርባ እስልምናዎን አንፀባርቃ በስልምናዎ ሞልታ ተርፋ በራስ መተማመኖን ታጋባብሀለች እንደዛ ነዉ ተሰጋጅታቹ ሰዉ ጋብዙ ሹክረን
@Ahmed-cg7sh
@Ahmed-cg7sh Жыл бұрын
(L.k .M)
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@nurahm3076
@nurahm3076 11 ай бұрын
ጋሸ ዘኔ መቸም አይጠገብም የምናውቀው ነው በጣም ያስገረመኝ ግን ደንበር ተሻጋሪ ሃሳብ ለኡማው ይጠቅማል ብላችሁ በሃይማኖት አጥር ሳትከለሉ እንግዳ ነገር ለማስለመድ በመድፈራችሁ ነው,,,,,,ሽኩረን ለኩም
@Gospel-Tube-net
@Gospel-Tube-net Жыл бұрын
የኦስታዝ ሙሀመድ ኸድር አጸያፊ ንግግርና ምላሽ!!! kzfaq.info/get/bejne/lbqpqbamt6qbfIE.html
@Gospel-Tube-net
@Gospel-Tube-net Жыл бұрын
ነብዩ መሀመድ የ6 አመት ህጻን በማግባት ወንጀለኛም ሀጥያተኛም ናቸው!!!! kzfaq.info/get/bejne/epeSgbBjl5jFmGg.html
@Gospel-Tube-net
@Gospel-Tube-net Жыл бұрын
ነብዩ ለተከታዮቻቸው ምራቃቸውን ያጠጣሉ kzfaq.info/get/bejne/qauZoahimJbSiaM.html
@naduahm3236
@naduahm3236 Жыл бұрын
እሰይ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u Жыл бұрын
እንኳንም
@Gospel-Tube-net
@Gospel-Tube-net Жыл бұрын
አላህ አዳምን አታሎታል አስቶታል kzfaq.info/get/bejne/jM9xocmKxsW7ook.html
@naduahm3236
@naduahm3236 Жыл бұрын
እንኳንም አታለለዉ እሰይ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u Жыл бұрын
@@naduahm3236 🤣🤣🤣ወይ መልስ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u Жыл бұрын
ነበርክ እንዴ አይተሃል ወይ ?
@txm8826
@txm8826 Жыл бұрын
ደነዝ ጅል 👎👎👎😆😆
@Gospel-Tube-net
@Gospel-Tube-net Жыл бұрын
ነብዩ ምሃመድ አጋንት ጅን አለብኝ ብለዋል part 1 !!!! kzfaq.info/get/bejne/aLGkhceqlr7dpHU.html
@Gospel-Tube-net
@Gospel-Tube-net Жыл бұрын
እስልምና የሴቶችን መብት አያከብርም kzfaq.info/get/bejne/etWRp9GC1dO2nH0.html
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u Жыл бұрын
እንኳን
@azimadtub1897
@azimadtub1897 Жыл бұрын
Ymejaremh najer yasawechn matfowe najer setkatatel kahowelme yaweth thowenlhe ega Muslims matfowe balhe yamtlkachowen behowenowe enkowan waden takblnaweal Muslim selhowenkog dessssssssss ylgal allhmdu lellhe
@unknown_T2
@unknown_T2 Жыл бұрын
እንደውም እንደ እስልምና ሴትን ልጅ ንግስት ያደረገ እምነት አለም ላይ የለም ❗️ አራት ነጥብ
@Gospel-Tube-net
@Gospel-Tube-net Жыл бұрын
እስልምና ሴቶችን የዓይምሮ ዝግመት አለባቸው ይላል!!! kzfaq.info/get/bejne/p9GJhLCdr73XaYU.html
@naduahm3236
@naduahm3236 Жыл бұрын
እንኳንም አለ
@aumaumare9137
@aumaumare9137 Жыл бұрын
እንኳንም አለ
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Жыл бұрын
እኳን አለ ስራ ፈት ጥልቅ ሀሳቡን አብብ ልልህ ነበር ለካ ሰራህ እርእስ ብቻ ይዘህ የምዞር ጠባብ ጭንቅላት ነህ
@Gospel-Tube-net
@Gospel-Tube-net Жыл бұрын
ሴቶች ለገሃነም ነው አለህ የፈጠራቸው!! kzfaq.info/get/bejne/n7lnrK2Hnry6nXk.html
@tube-vf1pu
@tube-vf1pu Жыл бұрын
👉🏼📚ከሁሉም በፊት ተዉሒድ ይቀድማል ከዛም ቀጥሎ ሶላት እያለ ይቀጥላል እናም ኢሥላማዊ ጥያቄና መልሥ ፈትዋ በተከታታይ ይለቀቃል በነፃ እዉቀትን ይማሩ ወደቻናሌ ይቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ📖📖🌹ጎራበሉሉ
@didy898
@didy898 Жыл бұрын
ማሻአላህ
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 8 МЛН
КОМПОТ В СОЛО
00:16
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 29 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
የግድ መታወቅ ያለባቸዉ!!!
22:01
Maraki English with abi
Рет қаралды 26 М.
የአደይ ድራማና የመናፍስት ሴራ በመምህር ተስፋዬ አበራ
33:36
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 104 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Creeper HEAD Fish Tank
0:26
RAWWFishing
Рет қаралды 11 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 5 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 5 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 11 МЛН