''ሁለት ቀን ሙሉ ለብቻዬ አልቅሻለው!''-የቲክቶኳ ንግስት ሀዩቲ ናስ|ቅዳሜ መዝናኛ|Ethiopia Entertainment @ArtsTvWorld

  Рет қаралды 54,784

Arts Tv World

Arts Tv World

Жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia #artsentertainment #hayuti #tiktok #entertainmentvideo
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 133
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
አላህን ፍሪ ቀብር ዉሰጥ ያንቺ ፎሎዎች አብረዉሸ አይቀበሩም ዱኒያ ጠፊ ናት ሙሰሊም ሴት ነሸ አላህ ተከበሪበት ባለዉ ሂጃብ ተከበሪ ለፍጡራን ሳይሆን ለፈጠረሸ ትሁት ሁኚ ታዘዠ😢ሙሰሊም እህቴ ሰለሆንሸ ነዉ የመከርኩሸ እንጂ ለማሸቃበጥ ማሻአላህ ማለት አላቃተኝም።
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
@gkh hammid የሳዳትን የጥፍር ቆሻሻ ብታገኘዉ በምን እድል😂😂😂😂😂😂
@bintreshadtube4476
@bintreshadtube4476 Жыл бұрын
Btkkl
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
የኛ ሰው የሚጎዳውን እንጂ የሚጠቅመውን አይወድም ተይ ስትባል ይብስባታል አሏህ ይመልሳት
@selihom6023
@selihom6023 Жыл бұрын
Be Salam new😮
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
@@selihom6023 if you are not a Muslim you don’t bother nothing new
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 Жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ የኔ ዉድ ከምታስቢዉ በላይ ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርስሺ😍😍😍😍
@user-ov4cl2ji1q
@user-ov4cl2ji1q Жыл бұрын
ዲቄም ሲኬት ከጥፍርሽ እስከ ፀጉርሽ የካፊር ሱናነው ያው ጠፍቶሽ አይዴለም አሏህ አችንም እኛንም አሏህን መንገዱን ይምራን ጌታችን ከማስቆጣት አሏህ ይጠብቀን
@hikmahbintali2989
@hikmahbintali2989 Жыл бұрын
መምከር endi neww ende እስልምና ሚያስተምረው???????
@user-ov4cl2ji1q
@user-ov4cl2ji1q Жыл бұрын
@@hikmahbintali2989 አላህ ሲመራትጂ ከኡስታዞች ጄምረው መክረዋታል በምክር ከሆነ እና ዘፈንና ዲራማ ስኬት ሆነ
@hikmahbintali2989
@hikmahbintali2989 Жыл бұрын
@@user-ov4cl2ji1q ሲሆን በመልካም ንግግር ወደ ራሳችን ማቅረብ ነበረብን ስንቱ በኛ አስተያየት ከዲኑ እንደራቀ ማስተዋል አለብን አላህ ሂዳያ ይስጠን
@mwje1289
@mwje1289 Жыл бұрын
ኧረ ሴቶች እባካቹ እባካቹ ተሰተሩ ኮመታተሮች ማሻ አላህ አምሮብሻል እያላቹ አታሽቃብጡ
@mahmoudabdo3810
@mahmoudabdo3810 Жыл бұрын
Kinatam
@masaretmas2402
@masaretmas2402 13 күн бұрын
Amrbachwla😂
@elsabetyemane3145
@elsabetyemane3145 Жыл бұрын
አይገርማችሁ ኮማቾች እናንተ አጉል ሀይማኖት ያጫውታችኋል እሳ ግን እጃቧ ከላዬዎ ሳየውልቅ ሰው መርዳት እንዴት እንደሆነ አሳይታለች ሀይማኖት እኮ ባወራ አይደለም ። ሀዬያ በርቺ የሰጡ እጆች ይሰጣቸዎል ሰው የጠፈ ጊዜ ሰው ሆኖ መገኘትን አሰመሰክረሻል 🙏🙏😘😘
@user-ln7ze2dc1f
@user-ln7ze2dc1f Жыл бұрын
እህታችን እባክሽ ወደ አላህ ተመለሽ ! ጀነት በዱኒያ ስትመዘን የጎመን ዘር ፉሬ ናት ዱኒያ እባክሽ አትታለሊብኝ የኔ እህት ወደ አላህ በተውበት ተመለሽ ጌታችን ባለፈ ቂም ያዥ አይደለም ረሂም ራህማን እሩህሩህ ጌታ ነው ያለን ብቻ ተውበት እባክሽ ይብቃሽ ይህ ግዜ ወደ አላህ የመሸሻው ጊዜ ነው የጪንቁ ቀን ሳይመጣ በፊት …
@alemayehunegash2061
@alemayehunegash2061 Жыл бұрын
I am from welliso, always make me happy when talented people like Ayuti come out of there. I am proud of you sis. The interviewer is really pretty specially when she smiles.
@rabiaabuye1255
@rabiaabuye1255 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልሽ ሂጃብሽን እራሱ አጠባበቅሽ በጣም ነው የማደንቅሽ አላህ ይጠብቅሽ ከነ ቤተሰብሽ
@zinab8199
@zinab8199 Жыл бұрын
ይሄ የሚቀጠለጠል የአይን ሽፋሽፍትና ጥፍር ቢቀርባቹህስ ሴቶችየ እኔማ ባላየው ሁሉ ደስታየ😥
@Wondistudio
@Wondistudio Жыл бұрын
እዚህ እየመጣችሁ ሀይማኖተኛ የምትመስሉ ተውዋት፣ ከፈለገች ሌላ ሀይማኖት መቀየር ቢሆን ራሱ መብቷ ነው። Just leave her alone ! ከዘመኑ ጋር የምትራመድ፣አመለ ሸጋ ምርጥ ልጅ ናት ሀዩቲ !! አትሰግጡ አስተያየት ሰጪዎች ኑሮ ተወዶ አደብ ረክሷልና ግዙ !! አላህ ከፍ ከፍ ያድርግሽ አንቺ መልካም ሴት !!
@nanu144
@nanu144 Жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ውድሞቸ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
ሀዩቲዬ የኔውድ በጣም ነው ምወደሰሽ እኮ
@feridaabdulkadir3775
@feridaabdulkadir3775 Жыл бұрын
አናንተ ክርስቲያኖች ሙስሊም ዘልዛላ ሲሆን ደስ ይላችኋል አይደል? ለሁላችሁም አላህ ቅናቻውን መንገደድ ይስጣችሁ።
@tinaoli2335
@tinaoli2335 Жыл бұрын
Hayutti konjo ye hagere (Weliso) lejjjj congratulations 🎈🎉🎊🍾 you deserve this keep going and I’m happy for you 🎉❤❤❤
@Nunutube
@Nunutube Жыл бұрын
ጀግኒትየ, አላህ ይጠብቅሽ ብዙ ስኬቶችን ይሙላልሽ 🥰🥰🥰
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ መልካም ነገር መስራት ከፈጣሪ ዋጋ አለግ
@user-hn8ef7lg5w
@user-hn8ef7lg5w Жыл бұрын
ሀዊቲ በጎ ስራሽን ሳላደንቅ አላልፍም ይህንን ምክንያት ያመጣልሽ አላህ ለሆነ ነገር አጭቶሻል ማለት ነው በርቺ የራበውን በማብላት የበረደውን በማልበስ የሚገኘው ደስታ ልዩ ነው ብትመኝውም አታገኝውም እና አታቁሚው ግፊበት ሌላው አላህን ፍሪ የምትሉ እህቶቼ እባካችሁ ፈትዋ የሚሰጠው በማን እደሆነ እወቁ እሷ ተነግሮአታል የተለያዩ ኡስታዞች የራሳቸውን አሻራ ጥለውባታል እና አላህን ፋሪ እያላችሁ ከምትደጋግሙ ዱአ ብታደርጉላት ይሻላል ባይ ነኝ ምክንያቱም እኛ እራሳችን ገሀድ ያልወጣ ስት ጉድ አለብን እሷ ገሀድ ስለወጣች አየናት እጂ አላህ ይመልሳታል በእርግጠኝነት እሱነው የሰራት የሱም ባርያ ናት አላህ በፈቀደው ቀን ይሆናል በተስፍ እጠብቃለሁ
@Spurgeo
@Spurgeo Жыл бұрын
💪 Never give up! We got follow you. Go baby! Go baby! Go baby!
@emmaemma1250
@emmaemma1250 Жыл бұрын
በርቺልኝ አዩቲ ያጋሬ ልጅ
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Жыл бұрын
She is lovely 😍
@danieltadele4233
@danieltadele4233 Жыл бұрын
ጀግና ነሺ ለሀገራችን
@Samwho617
@Samwho617 Жыл бұрын
She beautiful ❤
@TENACHEN_
@TENACHEN_ Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ቤተሰብ በርቱ ...ጎራ በሉ
@betrihaki3884
@betrihaki3884 Жыл бұрын
9:29 shikorina yine siwedishhhhhhhhhhhhhhhhhhhh leyet yale KISSS leanchi ke ERITRA ASMERA AMLAK YITEBIKISH, i wish u a long and happy life.
@allahisonlyone5709
@allahisonlyone5709 Жыл бұрын
ማፈሪያ ለሊት አልቅሻለሁ አላለችም ሤትዮ ወደ ራስሽ ተመለሽ
@masaretmas2402
@masaretmas2402 13 күн бұрын
Yuti see wedeshi❤❤❤
@ahmedbadru2579
@ahmedbadru2579 Жыл бұрын
ለሄራሽ ፎሎ አይጠቅምሽም
@me.4.u
@me.4.u Жыл бұрын
Allah Yastekaklsh Yastekaklen
@dejytenushiferaw4261
@dejytenushiferaw4261 Жыл бұрын
አይ ኮሜንቶሮች ሰውን በንግግር በአለባበሰ እምትገምቱት ነገር ያሳዝናል ቀን ሰሰራ ውላ ማታ ሰታለቅሰ ምታድር ቢሆን በምን ታውቃላችሁ አቤት ጌታ ሆይ ማረን እኔ ማነኝ እንበል እሲ
@eiieii3674
@eiieii3674 Жыл бұрын
አሏህ ወደ ቀጥታኛ መንገድ ይምረሽ ዉድ ሙሲሊም እህት ጆሮ መሻፋን ግዴታ ሆኖ
@figi8869
@figi8869 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 የኔ ጨዋ እራስሽን ተመልከቺ
@yabutube5319
@yabutube5319 Жыл бұрын
Alha yagzeshe
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 Жыл бұрын
Bariche ❤❤
@ahmedbadru2579
@ahmedbadru2579 Жыл бұрын
ልቦና ይስጥሽ ሃያት ወዳቃልብሽ ታማለሺ
@user-bp6tz9zc1y
@user-bp6tz9zc1y Жыл бұрын
ከሚን በሙሉ ሂጃብ ሳሊህ ባል ተሰተይ እህት
@sebeleasrat2028
@sebeleasrat2028 Жыл бұрын
O ! My God She is The one Amazing Talented Girl who I like..👍. We like U a lot
@AAa-sv1gz
@AAa-sv1gz Жыл бұрын
😥😥😥❤❤❤
@nanu144
@nanu144 Жыл бұрын
🌷🌷🌷
@LayL793
@LayL793 Жыл бұрын
አላህ አይዳ ይስጣሽ ምንይባላል ታሳዚናለሽ ደገት ምት ቢመጣብሽ ግን ቶብች አች በጣም ነዉ ሰዉ የማታከብሬዉ ግንለምን። ሰዉን አክብሬ ፈጣሬሽን ከምንም በላይ ፈሬ ለምን የሚመኩር ሙስሊም እህት ወድምችሽን እድሁም ኡስታዝችሽን አታከብሬም አች ጀሃነብ እዳገቢንዉ የሚመኩርሽ ለምን ትጠሊለሽ ኢሸአላህ ባላህፈቃድ ትያለሽ ግን አፈሽላይ የኡነት አማኝ ያድርግሽ ከዚ ሚደያ ጥርግብለሽወተሽ ለቡዙ ተምሳለቴ ሁኝ ሲቀጥል መጀመራ ሰዉ ተመርዳትሽ በፌት ለነብስሽ ስሬላት እዘኝላት እኔ የሚቆጨኝ ላችበለዉ የሚመኩርሽን መጥላትሽ አድቀን በጥና ታመሽ ወይ ፈጣሬሽን ታስታዉሻለሽ እኔ አችን ላለማየት ይቱብ ባልገባ ለራሴ እሱም የሚጠቅም ድኔ የሚጠቅመኝን መርጨነዉ የሚርፈዉ ግን አጋጣሚ አይሻለሁ አትለወጨም 😏😏
@tessam8154
@tessam8154 Жыл бұрын
Wow ጋዜጠኘዋ ከልብ ተመቸችኝ ከውበት ጋር ከሙሉ ፈገግታ ዋው
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Жыл бұрын
Hayti ማር, እንወድሻለን
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 Жыл бұрын
ለዚህች ኅበዝ እህት ስንት ቆንጆ የኢንግሊዝኛ ዘፈን ለምን ተጠቅማችሁ?
@kadijaderrtube8259
@kadijaderrtube8259 Жыл бұрын
😭😭😭
@user-hk7mc4ec6y
@user-hk7mc4ec6y Жыл бұрын
ኢላሂ መጨርሻየን አሳምረኝያረብብብብ
@Bonytube
@Bonytube Жыл бұрын
Yuuti qamadi namaa
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
ኮመትም የለ 😂😂😂😂 ሙሉው ሣይለቀቅ ነው እደ በቴክቶክ ሸር ያረጓት ትንሸ ከተማነች ያለችውን ብቻ ወስደው
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 Жыл бұрын
መጀመሪያ ሳያት የተሰማኝ እንኳንስ በዓለማችን ሕዋ ብትሄድ ኢትዮጵያነቷን ማንም ይለያታል ብዬ አምናለሁ.
@thegreatestoftheworld299
@thegreatestoftheworld299 Жыл бұрын
berich konjo new
@messiessi3635
@messiessi3635 Жыл бұрын
Sewedech Eko yutiya
@dandi704
@dandi704 Жыл бұрын
አይይይይይ ያንቺ መጨረሻ አሏህ ይድረስልሽ ወላሂ
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u Жыл бұрын
ይሄ ሞት እያለ አላህ ያስተካክለሺ ያረብ
@anurye
@anurye Жыл бұрын
ጋዜጠኝነት በእናንተ ጊዜ እንዲሕ ለዛ ይጣ በጣም ያሳዝናል
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 Жыл бұрын
Nifitam hula. Kumneger sire
@LuLu-k123
@LuLu-k123 Жыл бұрын
ምንድን ነው እንዲ ሁኚ እንዲ ምትሎት ጠፍቶት እኮ አይደለም እስልምና ይባስ በተናገራቹ ቁጥር ይብስባታል አንድ ቀን ትመለሳለች በቃ
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
በሉ እኔም ፎሎው ላድርጋት ቲክቶኳን ንገሩኝ።
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
ሀዩቲ ውዶ የአኼራ እህቴዋ ሀቢበቲ ወደቀልብሽሁኒ ዱኒያጠፊናት ማርየ
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 Жыл бұрын
😂😂😂😛😛😛😛😛😛😛😝😝😝😝😝😝
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
አቤት ጥፍር ያረበና
@woyneshetali4472
@woyneshetali4472 Жыл бұрын
አንድ ቀን እንኳን ኢጃብሽን ከላይሽ ላይ ሣይወርድ ስንት ውጣ ውረድ እያለፍሽ እዚህ በመድረስሽ በጣም ነው የማከብርሽ አዩ በጣም ጐበዝ ልጅ ነሽ በርቺ ማንም ቢነቅፍሽ አትስሚ የተሻለ ሥራ ሠርተሽ እንደማይሽ ተስፋ አደርጋለሁ
@ZzZz-wq1hy
@ZzZz-wq1hy Жыл бұрын
ሀያትየ ማሻአላህ ውዴ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺ
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
ሰውን መርዳት ደስተኛ የርገል መሸአለህ ነው
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 Жыл бұрын
Shewaferawn titekalech
@tigistgetaneh9671
@tigistgetaneh9671 Жыл бұрын
The Ty p
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 Жыл бұрын
አቤት ጋዜጠኛ ለዛ ቢሶች
@getachewterefe1545
@getachewterefe1545 Жыл бұрын
አንቀን ጨምሪ በሏት !!!
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 Жыл бұрын
ምን.አስበሻል.ያልሽው😂😂😂😂😂😂😂😂
@medinahmlove3384
@medinahmlove3384 Жыл бұрын
ቲቪ ሾው ተሳክቶልሽ ምርጥ የድን አስተማሪ እደምቶኝ ተስፋ አደርጋለሁ ኮመት የምፅፉ ሰውች ደሞ ስድብ እሷን አይመልስም እሽ የሰው ልብ አትስበሩ ከቻላቹህ ዱአ አድርጉ ምነው አለቅጥ ፃድቅ ነን አላቹህ
@zinatkalba4037
@zinatkalba4037 Жыл бұрын
ጋይስ ምን አይነት ፊልም ነው የተወነችው
@hayatmuhamad3761
@hayatmuhamad3761 Жыл бұрын
እደዉዝብለሸ..ባትዘላዘይ..የከመረሸዉን.ሻሸብትይዉ..ከቱ..እዴት..እደምታሰጠይ..እራሸን..ዘወረ.ብለሸ.ብታይ..ደሞ.ወላሂ.ሰትይአታፈሪም..ቅረፌት
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 Жыл бұрын
Anche waaliso tinshe katama ayidalachemi batmi tilek katama nati
@kabetube
@kabetube Жыл бұрын
አይአችከቱአለም እህት ዛሬለዱንያስኬትብለሺአኬራሺን አትጭ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
ከምር ይህ ቲክተክ ይህን ያህል ጥቅም አለው ?
@007eakonchu3
@007eakonchu3 Жыл бұрын
It pays rent, food and utilities.
@khalidahmed394
@khalidahmed394 Жыл бұрын
ውዷ የሙስሊም እህቴ ወደ አላህ ተመለሽ በቃ ይበቅሻል የቲክቶክ ጭፈራ 👉በቲክቶክ እስልምናን አስተምሪ👉👉እኛም ብዙ ድክመቶች እና ችግሮች አሉብን አላህ ያስተካክለን አላህ ሁላችንም ይማረን
@figi8869
@figi8869 Жыл бұрын
😜😜😜😜😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@peccetvpeccetv2954
@peccetvpeccetv2954 Жыл бұрын
አረ በአለ አንች ብየንስ መከፑን ተይ ጭረሽ ፌክ ቅንድብ
@smizekinge6928
@smizekinge6928 Жыл бұрын
ሀዮቲ 1ኛ ጭዋ ምርጥ ሙስሊም እህቴ አላህ የምትፈልጊውን ያሳካልሽ
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 Жыл бұрын
ሁሉም ያሳካለት ግን ለሙስሊም የሚሆን ስራ አይነት አይደለም የምትሰራው ለምን ትሪልየን አይሆንም የምታኘው በሀላል ካልሆነ ገደል ይግባ ነገ ሞት አለ
@user-ns9xw7tx8d
@user-ns9xw7tx8d Жыл бұрын
አይመኖትወን የረሰሺ
@mariamnoor6163
@mariamnoor6163 Жыл бұрын
ማሻ አለህ
@undermysaviour
@undermysaviour Жыл бұрын
😂 ኧረ ወደዛ ስነ ስርዓት ይኑራችሁ እሷ ቢያንስ ራሷን የጠበቀች ጨዋ ሴት ናት ከአንድ ወንድ ሌላ ወንድ ጋብቻ ፍቺ እያለች አልተጨማለቀችም ንገሩን አትበሉ እንጂ።
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
አልቀረብሽም ስትሞቸ ፎሎ ይከተልሽ ከሆነ የዛሬ ዝና ከተከተለሽማ አላህሂዳይስጥሽ
@undermysaviour
@undermysaviour Жыл бұрын
ስለራስሽ ታውቂያለሽ ግን?
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
@@undermysaviour አዎ
@abufariskemal1711
@abufariskemal1711 Жыл бұрын
ብር የዱንያ ነፀብራቅ ነው ሌላ ትርጉም የለውም እህቴ ከአላህ እርግማን ተጠብቀሽ ካለሽበት ተስተካከይ አላህ ሁሊችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@YoPlay001
@YoPlay001 Жыл бұрын
ይችን ልጅ በ"ማን ይቀነስ?" ፕሮግራም ከየኋት በኋላ የሰው ልጅ ምን ያህል መደደብ እንደሚችል ተረዳሁ። ዶማ የሰው ዶማ ናት!
@mohammafaljamal365
@mohammafaljamal365 Жыл бұрын
lemn amete atalekshem
@helensumu2281
@helensumu2281 Жыл бұрын
ቅዘን ጨርቅ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
አላህ ሂዲያ ይስጥሽ ወላሂ የተዘለፍሽው በሁኔታሽ ነው ሀለት ቀኖችን ለአላህ አልቅሰሽ በሆነ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
ዘላፊዊች እኮ ሻሽ ጭንቅላታቸውን ጠምጥመው ቂጣቸውን የትም የሚከፍቱት ናቸው
@undermysaviour
@undermysaviour Жыл бұрын
አንቺ አምርረሽ አልቅሺ እስኪ ራስሽ እይና ለዚህ ኮመንትሽ።
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
@@undermysaviour እኔ እማለቅሰው ለፎሎወር ሳይሆን አለህ በዱኒያ ፈተና እንዳይቀጣኝ ነው ከአላህ እንዳርቅ አሄራዬ እንዳይበላሽብኝ አደለም ሁለት ለሊት አስክሞትም አለቅሳለሁ አልሃምዱሊላህ የፎሎ ለማኝ አደለሁም
@user-lv6ix2iu2s
@user-lv6ix2iu2s Жыл бұрын
Beg lemayakh taten kebatari Islam tel kafir
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Жыл бұрын
​@@eshetubeyene9557😁😁ሃሳቤን ስረቅሽኝ ጥሩ ምልስ
@astergetachew4280
@astergetachew4280 Жыл бұрын
ሂጃብ የአረብ አቧራ መከላከያ እንጅ ሀይማኖትን አይገልፅም ሀዩቲ አንች ምንም አላጠፋሽም አትስሚያቸው
@figi8869
@figi8869 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
ወደ እሳት ነዉ ካፊሮች ሚነዱት የታወቀ ነዉ በሂጃብ ሰላማርን ቅናት ነዉ ነጠላሸን ተከናንበሸ ለምን ቸርች ትሆጃለሸ ታዳ ማፈሪያ አፍሸን ሰከፍቺ የራሰ ቅልሸ ባዶ እንደሆነ ነዉ ያሳየሸዉ ተከብረሸ ቁጭበይ ለሙሰሊም ሴት ካፊር መካሪዋ ሊሆን በፍፁም አይችልም አጥፊዋ እንጂ የራሳችሁን ጉዶች ከየ መሸታቤቱ አዉጡ የኛዋን ለኛ ተዋት።
@figi8869
@figi8869 Жыл бұрын
@@reyuyenu340 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የኛ ፃዲቅ እረጅም ልብስ በለበሰ መሠለሽ እናተ እኮ ናቹ 7 ሚስት የምታገቡት ውስጣቹን በደንብ ነው የምናቀው በመሸፋፈን አትደበቂ አረብ ሀገር የሙስሊ ጉድ አየንላቹ እኮ ከለይ ተሸፍኖ ከውስጥ ሌላ ናቹ አስመሳይ
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e Жыл бұрын
አኡዙቢሏህ ኧይ ከእዉቀት ነፃ መሆን
@fatomafatom9370
@fatomafatom9370 Жыл бұрын
አድ ሚሊየን ቀብር ተከትሉሽ አይሺድም ወደቀጥተኞው መገድ ተመለሽ
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ኑ 🌹የቁራኣን ተፍሲ የሚፈል ብቻ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል አብረኝ እንማር 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹👍
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 6 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 16 М.
ፍጡር ከ ሀያት ናስር Yuti Nass ጋር
21:05
nebilnur
Рет қаралды 401 М.
He wasn’t ready … birthday celebrations continue!
0:17
The CrunchBros
Рет қаралды 22 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
0:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 37 МЛН
Tisue ajaib
0:17
Nicholas Noah
Рет қаралды 50 МЛН