ሁለት እግሩን በጅብ የተበላው ወጣት በህይወት መትረፌ ተዓምር ነው! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

  Рет қаралды 324,671

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Affiliate-Marketing #Cars #Money

Пікірлер: 1 100
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын
እኛ ሰዎች በተለያየ ጉዳይ እናስባለን፣እንጨነቃለን፣እንበሳጫለን ከእንደዚህ አይነት አደጋ አላህ ይጠብቀን።በጣም ያሳዝናል ያለንን ማጣት።
@aminuae6569
@aminuae6569 Жыл бұрын
እንካን ፈጣሬ ነብስህን አተረፈልክ
@hawiyamir1086
@hawiyamir1086 Жыл бұрын
Betam wanaw tena new
@Ghionmaleda
@Ghionmaleda Жыл бұрын
የልቤን ነው ያልከው
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s Жыл бұрын
አሚንሱበሀንአላህ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@oneethiopia7767
@oneethiopia7767 Жыл бұрын
አይዞህ ልጃችን ፈጣሪ ያጠንክርህ የሆነ ሆኗል ከዚህ ቀጥሎ ወደ ውጪ ሀገር ሄዶ እንዲታከም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ያለንን ለዚህ ወጣት አበርክተን ወደ ነበረው ሞራሉ እንዲመለስ በአካውንቱ እንድናስገባለት ስል በእግዛብሄር ስም እማፀናለሁ።
@heritube7927
@heritube7927 Жыл бұрын
እንርዳው ወጣትነት ብዙ ያማል
@neeuneeu5678
@neeuneeu5678 Жыл бұрын
ኢና ሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን ሲያሳዝን በአላህ። ህይወትህ መትረፉ በራሱ ተዓምር ነው አይዞህ ወንድማችን ለበጎ ነው ጠንካራ ሁን
@amansami7898
@amansami7898 Жыл бұрын
Ayezok yenewndem egezeabher mlkam New tdnalek
@ewawa11412
@ewawa11412 Жыл бұрын
እኛ ኢትዩጲያውያን አንድ ነን በተለይ በችግር ግዜአንድነን እንተሳስባለን። እንተዛዘንአለን ከላይ.ተቀምጠው ዘር ብሄር እያሉ። ይልባሉናል የለለብንን ፈጣሪ ልቦናይስጣቸው አንተንም ወንድሜ እግዚአብሄር ይርዳህ መላውን ኢትዩጲያ ያሳዝንልህ አንጀት ትበላለህ
@zenbzenb289
@zenbzenb289 Жыл бұрын
እንክዋን ሂወትህ ተረፈ አብሺር ትድናለህ አላህ እራህመቱን ሰፊ ነው አይቸግረውም
@soososoosos2498
@soososoosos2498 Жыл бұрын
Enkane alhe atarfahe
@melesbisrat8999
@melesbisrat8999 Жыл бұрын
03
@tgbirhanu4411
@tgbirhanu4411 Жыл бұрын
እግዛብሔርይማርህ
@jamila8885
@jamila8885 Жыл бұрын
አይዞህ የኔ አባት እንካን በህይወት ተረፍክ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነውይረዳሀል እንካን በህይወት ተረፈክ
@leyaleya4383
@leyaleya4383 Жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ አምላክ የሰው ልጅ በከንቱ ይጨነቃል በተወሰነች ሴኮንድ የሚገጥመንን አናቅ የሰውልጅ ከንቱ አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ነገር ለበጎነው ፈጣሪ አምላክ በነገሮቹ ሁሉ ይርዳህ
@user-ec6vs6rh4x
@user-ec6vs6rh4x Жыл бұрын
በጣም አስደናቂ የመንፈስ ጥንካሬ ያለው ልጅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥህ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 Жыл бұрын
እንዛመዱ
@halmaabc9097
@halmaabc9097 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ በጣም ይገርማል አላህ ያሽርህ ወንድም ከባድ ነው ብቻ በህይወት ላተረፈህ ጌታህ ምስጋና አቅረብ
@zenbabatv-9535
@zenbabatv-9535 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ዋናው በህይወት መትረፍህ ነው
@alexfekadu542
@alexfekadu542 Жыл бұрын
እዮብም አለ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ስጋህን እንጂ ነፍስህ በፈጣሪ እጅ ነው አምላከ ቅዱሳን ያበርታህ ወንድማችን
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ሲያሳዝን😭 እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ 🙏🙏🙏
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ
@fggt4756
@fggt4756 Жыл бұрын
😥 የኔ ጌታ እህህ ምንአይነት አጋጣሚ ነው ፈጣሪ ይማርህ ያበርታህ
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d Жыл бұрын
እግዝኦ ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ወንድማችን
@herandesalng8260
@herandesalng8260 Жыл бұрын
የኔ ጌታ አይዞክ እንኳን ህይወትክ ተረፈ ዋናው እራስክን ማሳመን ነው። ጥሩ ግዜ ነው ያለነው ተገጥሞልክ እንደማንኛውም ሰው ህይወትክን ትቀጥላለክ አይዞክ አይዞክ
@negisttelahun6147
@negisttelahun6147 Жыл бұрын
እመብርሀን ትማርህ ወድሜ ጌታሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
እንዴት ያሳዝናል እኳን በሒይወት ተረፍክ እግዚአብሔር ቁስልሕን ያድርቅልሕ 😢
@amentube9168
@amentube9168 Жыл бұрын
በጣም ያስዘናል
@tanbzethio107
@tanbzethio107 Жыл бұрын
ደምሩኝበቅንነትየአላህ
@msahlaabdilaziz9042
@msahlaabdilaziz9042 Жыл бұрын
@@amentube9168 kh
@ahmedmohammed-rz9fe
@ahmedmohammed-rz9fe Жыл бұрын
May Allah heal your wound. So sad and Heartbreaking
@zemzems2429
@zemzems2429 Жыл бұрын
አገኘውሽ❤️🌹
@senait8091
@senait8091 Жыл бұрын
I pray for you to be strong brother God is good all the time🙏🙏🙏🙏
@selamselam3065
@selamselam3065 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ !!! በምህረትክ ዳብሰው። እግር ትሆነው ዘንድ እለምንሀለሁ
@LijMeleTube
@LijMeleTube Жыл бұрын
እመብርሃን ወለላይቱ ትድረስልህ አርሷ ትዳብስህ 👉🇪🇹 እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ፍልሰታ ለማርያም አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🇪🇹ወደቤቴ ጎራ በሉ👏ቃለ እግዚአብሔር ዝማሬዎች ሁሉም በአይነቱ ተዘጋጅቷል ፕሮፋይሏን ጫን በሉ👏 የልባችንን መሻት በአማላጅነቷ በተሰጣት ምህረት ትፈፅምልን🤲አሜን🤲
@lztoutube8165
@lztoutube8165 Жыл бұрын
እንዛመዱ በቀንነት እመልሣለሁ
@tigisttube6070
@tigisttube6070 Жыл бұрын
ታአምር ነው እግዚአብሔር ትርፍ ያላት ነፍስ እንዴትም ትተርፋለች
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg Жыл бұрын
እንኳንም አላህ በሂወት አተረፈህ ቁስልህንም አላህ ያሽረህ ያረቢ የሰው ልጂ መከራው ብዛቱ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 Жыл бұрын
እንዛመዱ በቀንነት እመልሣለሁ
@Allah66557
@Allah66557 Жыл бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ ትግስት ይኑርህ ላያስችል አይሰጥም
@gadmanish
@gadmanish Жыл бұрын
አይዞህ ! እንኳን ፈጣሪ በህይወት አተረፈህ። ያቅማችንን እንረዳኃለን። ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ !
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
አሜን
@allaboutkhabylame4078
@allaboutkhabylame4078 Жыл бұрын
ተባረክ አቦ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት እንኳን የ አገሬ ልጅ ሆንክ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ወንድሜ ደምረኝ
@tigisttumsa5972
@tigisttumsa5972 Жыл бұрын
ጌታ ይጠብቀን ወድሜ። ፈጣሪ ይማርክ
@Abatech2
@Abatech2 Жыл бұрын
አቤት ድንቅ ተአምር ልክ እንደማደንዘዣ የሆነውን ነገር እንዳታውቅ ሰወረህ ብዙ ሰው ሰርጀሪ ሲሰራ የሚሞተው ቀድሞ ይነቃ እና ህመሙን መቋቋም ስለማይችል ህይወቱ ያልፍል የአንተም በዚያ ስቃይ ሰአት መሰወርህ ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ እንኳን አተረፈህ አይዞህ ...
@SaraSara-tr9co
@SaraSara-tr9co Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ዘንድሮ የሚሰማዉ ሁሉ እጂግ ለአይምሮ ይከብዳል እግዚኦ እንበል ወገን ፈጣሪ በምህረቱ ይጎበኘን ዘንድ ወንድሜ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Жыл бұрын
በጣም ሁሌ ዘግናኝ ነገር እንደሰማን እግዚኦ የሚያስብል ነዉ ሰዉ ተገደለ በጎርፍ ተወሰደ ቤት ተደርምሶ ሰዉ ሞተ በቃ ይሄ ነዉ የምንሰማዉ ድሮ ክፉ ነገር እንዲ በየቀኑ አንሰማም ነበር ፈጣሪ ይታረቀን
@sameri424
@sameri424 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ፈጠሪ ቁስሉን ያድርቅልህ አይዞህ ወንድሜ በርታ
@akileakile3263
@akileakile3263 Жыл бұрын
እስኪ ወንድም እህቶቼ እኔ ኤርትራዊ ነኝ ምናለበት እዚ ኮመንት ላይ የጻፍን ሁላችን በያንዳዳችን ኣምሳ $50 ብናዋጣ ?
@user-lj8tu4ct1j
@user-lj8tu4ct1j Жыл бұрын
ላያስችል አይሰጥም ፈጣሪ ነፍስህን እንኳን አተረፈህ ወንድሜ💔😢 ከባድ ነዉ ግን ፈጣሪ አላማ አለው ተመስገን በል😢🙏
@zed5
@zed5 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ እንካንም አተረፈህ በጣም ተአምር ነው ከነዚህ አይነት መትረፍህ ይህ የእግዚአብሔር ሰራነው ነይዞህ ያተረፈህ አምላክ ያቅልሀል
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 Жыл бұрын
እንዛመዱ በቀንነት እመልሣለሁ
@salatowiz3686
@salatowiz3686 Жыл бұрын
እንኳን በሂወት ተረፍክ ወንድሜ ምስጋና ለፈጣሪ
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 Жыл бұрын
አይዞህ ኢትዮጵያዊ ሁሉ እህት ወንድምህ ወገንህ ነው እንኳን ህይወትህ ተረፈ ፈጣሪ ይድረስልህ
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
ህይወት እዲህ ነች አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Жыл бұрын
ያንን ስውዬ ስበቡላ ጣለልህ ከጅቡ ያስጣለህ የጥበቃ ስራተኛ በአንደኛ ደረጃ ሊመስገን ይገባል
@mesitube7906
@mesitube7906 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ነፍስህን እንኳን አተረፈህ በርታ እሱ ይደግፍህ አይዞህ ጠንካራ ነህ እናትህንም አበርታቸው
@wudasetube.3
@wudasetube.3 Жыл бұрын
ውይ ጌታሆይ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ጅብ ሰውን ሲበላ ተሰምቶም አይታወቅም.እኛ ሰዎች ስንጨካከን ከእግዚአብሔር ስንጣላ ነው ይሄ ነገር መጣብን እመብርሃን ትማርህ
@mesialamo2904
@mesialamo2904 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@zebibhagos1922
@zebibhagos1922 Жыл бұрын
😰😰😭😭☝️
@merebhayl5826
@merebhayl5826 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን፤ የወደፊት ህይወትህን እግዚአብሄር አስቀድሞ ያውቀዋል አታስብ። በርታ ከ እግዚአሄር ጋር ብርሃን ታደርገዋለህ። መድሃኒዓለም ህይወትህን ይባርክልህ!
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን ዘመኑ ከባዲ ነው እፍፍፍ አይዞን ወዲሜ😥😥😥😥😥😥
@user-to7fs4bn2g
@user-to7fs4bn2g Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ በጣም ተአምር ነው ቁስልህን ፈጣሪ ያድርቅልህ 😥
@denk_tube2292
@denk_tube2292 Жыл бұрын
ወንድሜ አይዞህ ነገም ሌላቀን ነው በህይወት መኖርህም ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁ
@yosef5988
@yosef5988 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አይዞህ ወንድሜ
@fozefeker6964
@fozefeker6964 Жыл бұрын
ያአላህ ምንጉድ ነው😭😭😭😭አይዞክ ወምድሜዋ አንኳን ተረፍክ
@mahmudabdella4800
@mahmudabdella4800 Жыл бұрын
አይዞክ,ፈጠሪ,ጠብቆሀል
@user-go8cd7bl3t
@user-go8cd7bl3t Жыл бұрын
ካልታሰበ አደጋ ጌታ ይሰውረን
@richeseid996
@richeseid996 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍድየናወንድም መሞትምአለእንክዋንምአላህ አተረፈክ የውሻቁስል አሏህያድርግልክ
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሰዉ በህይወት አያለ ጀብ ይበላልዴ አቤት ጌታሆይ አተ ደረሰልን ማረን ወድሜ እግዚአብሔር ከጎንህ ይሆን በጣም ልብ ይሰብራል 💔💔💔💔😭
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Жыл бұрын
ውይ በጣም ያሳዝናል ያማል እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
ልዑል እግዜአብሔር የውሻ ቁስል ያድርግልህ😥😥😥😥😘
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እባክህን ኢትዮጵያን ማራት መጨረሻችንንም አሣምርልን 😭😭😭🤲🤲🤲
@selamtube8728
@selamtube8728 Жыл бұрын
የኔ አባት አይዞህ ትአምር ነው ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ😥😥
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
እንኳን ህይወትክን እግዚያብሔር አተረፈው ወይ መጠንቀቅ ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ ከጅብ እንዴት መጠንቀቅ ይቻላል
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመርህ ወንድማችን
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c Жыл бұрын
እረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን በተደጋጋሚ ሰው ላይ አደጋ ማድረስ ከጀመረ ሰነባብቷል በቀን እንኳን እየበላ ነው አይደለም በምሽት ወንድሜ እንኳን በሂወት አተረፈህ ቁስልህን የውሻ ቁስል ያርግልህ በጣም ያሳዝናል
@fettiahalbreadi5575
@fettiahalbreadi5575 Жыл бұрын
ወይኔ በቀን ይወጣል ማለት ነው ጅብ እኔ በጣም ነው ምስጋው የ 2 አመት ልጄን ገጠር ትቻት ነው የመጣሁት ደሞ እብድ ናት አትቀመጥም በቀን የሚወጣ ከሆነ ጉድ እዳሎን ያረቢ አንተ ጠብቅልኝ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 Жыл бұрын
እዛመዱ በቀንነት
@tenaworkfikre7012
@tenaworkfikre7012 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ።እንኳንም በህይወት ተረፍክ።ሌላ ምን ይባላል።
@fatmamalasat7388
@fatmamalasat7388 Жыл бұрын
አይዞህ ወድም እኳን ህይወትህ ተረፈ ትድናለህ የኔ ጌት 😭😭
@jemilaali6679
@jemilaali6679 Жыл бұрын
አብሽር የ አቅማችንን እንደግፍሃለን የኔ ወንድም!
@ackonjordan6784
@ackonjordan6784 Жыл бұрын
Let God stand by your side, just in life means we worry much and stressful to overcome life as we as we think miracle change or progress, but that is nothing without God involvement. Be strong my beloved brother, u will soon get relief from horror wounded and unbelievable occurrence!
@liya7235
@liya7235 Жыл бұрын
በቡዳ መንፈስ ተበልተህ የቡዳ መንፈስ አለብህ ማለት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገስጽልህ እንኳን በህይወት ተረፍክ ደጋግ ኢትዮጵያን አሉ የሚረዱህ አይዞህ ኪዳነ ምህረት ጨርሳ ትማርህ አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ ጸልይ እመ ብርሀን ጨርሳ ምራህ ለወደፊቱ ህይወትህን የምትመራበት ነገርን ትስጥህ አይዞክ
@nardostesfaye8599
@nardostesfaye8599 Жыл бұрын
እንደኛ ሀጥያት እና በደል ሳይሆን እንደ ቸርነቱ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ🙏🙏🙏
@terunashagegnahu5038
@terunashagegnahu5038 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ያላሰብከዉን አደጋ እደገጠመህ ያላሰብከዉን ፀጋ ያላብስህ ላያስችል አይሰጥም
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑኑኑ
@dhgdvhd9008
@dhgdvhd9008 Жыл бұрын
አሚንን
@kurafamily2781
@kurafamily2781 Жыл бұрын
Amen!
@iamchristian5735
@iamchristian5735 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ኣተረፈህ ወንድሜ... በሂወት መኖርህ እራሱ ተኣምር ነው:: በጣም ኣሳዘንከኝ ጅብ በጣም እጠላለሁ
@seniymaryamlej4859
@seniymaryamlej4859 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር በሂወት አተረፈህ የኔ አጎት በጅብ ተበልቶ ሞተ ከደዚ አይነት አደጋ ይሰውረን አይዞክ
@amenpipi2013
@amenpipi2013 Жыл бұрын
ልጁ ሲያወራ ጥንካሬው እንዴት ደስ ይላል እንኳን ፈጣሪ አተረፈክ
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዛብሔር ጨርሶ ይማርህ እንካን እግዚአብሄር አተረፈህ ለአሜን ሆስፒታል ለጎደኞቹ ምስጋና ይግባው
@procell803
@procell803 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክልህ በጣም ያሳዝናል ትናት የነበረን ማጣት ከባድ ነው ዋናው እንኳን በሕይወት ተረፍህ ፅናቱን ይስጥህ እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት አደጋ ይሰውረን 😭😭😭😭😭ልቤን ነው የሰበረው
@tirngoayene3555
@tirngoayene3555 Жыл бұрын
የኔ ጌታ 💔💔😭😭😭ወይኔ ለናትህአዘነኩ አንተማ መስቀልኽ ነው አምላከ ዳንኤል ኦ እዮብ ብርታቱን ይስጥኽ እማምላክ ትዳብስኽ 🤲🤲🤲
@sarasara-kh5hj
@sarasara-kh5hj Жыл бұрын
ወንድም አለም እግዚአብሔር እንኳን በሕይወት አተረፈህ አይዟሽ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ በቶሎ ቆስልክን ያሽልክ እንኳንም በህይወት ተረፍክ
@yanmercy8195
@yanmercy8195 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኔ ወንድም ያገሬ የኢትዮዽያ ልጅ አይዞህ ክፉውን ለበጎ የሚለውጥ እግዚአብሔር አለ
@user-ei5jt3xs9o
@user-ei5jt3xs9o Жыл бұрын
ነግን ከፈጣሪ ውጭ ማናቺንም አናውቅም የስው ልጅ መጨረሻየን አሳምርልኚ ብለን ሁላቺን እንለምን ፈጣሪ ጥናቱን ይስጥህ 💔💔💔
@mesemese923
@mesemese923 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ወንድሜ 😭😭😭😭😭
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል። የሚሰማው ነገር ሁሉ በጣም ያማል። ፈጣሪ ሀገራችንን ያስባት።
@Tuba-xi8ro
@Tuba-xi8ro Жыл бұрын
እፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ አላህ ያአግዝህ 😭😭😭
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 Жыл бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ አይዞክ ወንድሜ
@meazasibhatu8849
@meazasibhatu8849 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን ብርሃን እግዚአብሔር እንኳን ሂወትህን አተረው የውሻ ቁስል ያድርግ ልክ. ሁላችንም የአንድ አባት ልጆች ነን ስለዚህ በሚሎን የሚቆጠር ወንድም እና እህት አለህ ብቻህን አይደለህም ደግሞም በጣም ጠንካራ ነህ ከጎንህ ነን ደህና ይሁንልን ።
@jrrhurir5966
@jrrhurir5966 Жыл бұрын
አይዞክ ወንድሜ በህይወት መትረፊ ትልቅ ነገር ነዉ ሁሉም ለደግ ነዉ አላህ ያሽልክ አልሃምዱሊላህ ጭንቅላትክ ጀርመን አይንክ ጀርመን
@hanagerma9528
@hanagerma9528 Жыл бұрын
የኔ ዉድ ወንድም በጣም ከባድ ነዉ እመቤቴ ትድረስልህ ነከልጇ
@redyahammed5697
@redyahammed5697 Жыл бұрын
😭😭😥😭😥😭😥😭😭😥😭😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😭😥😭😥😭😥😭😭😥😥😭😥💔💔💔💔💔💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔💔😭😭😭💔😭😥😭😥😭😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😭😭😥😭😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭💔😭😭💔😭💔😭💔😭💔😭😭💔😭😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭😭💔😭💔😭😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😥😭😭😥😭😥😥😭😭😭😭😭😥😭😭😭😥😥😭💔😭💔😭💔😭💔😭😭💔😭💔😭😭💔😭💔💔😭😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭😥😭😥😭😥🤣😭🤣😭😥😥😭😭😥😥
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d Жыл бұрын
ወድም እግዚአብሔር ጥንካሬውን በርታቱን ይሰጥክ ጨርሶ ይማርክ
@Yusra-MD
@Yusra-MD Жыл бұрын
አላህ ከጊዜ በኋላ ከሚመጣ አደጋ ይጠብቀን በሂወት መትረፍህ ትልቅ ነው
@user-xj2xk2sz5n
@user-xj2xk2sz5n Жыл бұрын
እመብርሐን ትርዳህ ወንድሜ ጌታሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን ኡፍፍፍ 😭😭😭
@emutube7995
@emutube7995 Жыл бұрын
አየ የኛ ነገር ብዙ እናስ ብለን በትንሽ ደቂቃ ባጭር መቅረት በጣም ያሳዝናል😭😭😭
@shalushalu58
@shalushalu58 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረህ ወንድሜ
@deesdoos6676
@deesdoos6676 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አተረፈህ የውሻ ቁሥል ያድርግልህ እግዚኦ እመ አምላክ ትፈውስህ አይዞህ
@Ethiopiaye-lw2jc
@Ethiopiaye-lw2jc Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ኢትዮጵያዊነት ፍቅር ህብረት እና መደጋገፍ ነው እንኳን ፈጣሪ ነፍስህን አተረፈው ሁሉ ለበጎ ነው
@ghada1723
@ghada1723 Жыл бұрын
ፊጣሬ.የማርህ
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c Жыл бұрын
ያአላህ በጣም ያሳዝናል ጅብ እግር እና እጅ አይበላም ይባል ነበር ደግሞም በሂወት ያለ ሰው እንደት ደፈረ ወንድሜ አላህ ያበርታህ 😢😢😢😢
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
አገራችን ላይ በጣም የፈጣሪ ቁጣው በርትቷል አላህ በቃችሁ ይበለን
@user-pc1pn7vo6m
@user-pc1pn7vo6m Жыл бұрын
👍👍😭😭😭😭
@mercygreat887
@mercygreat887 Жыл бұрын
አፍዝዞት ነው ምስኪን
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 Жыл бұрын
እናቴ እኔምእደዛነውያልኩት ጅብእኮ ፈሪነው ድምፅሲሰማእካን እሮጦይሔዳል እዴ ለይቶ እግሩን ሌላቦታሳይበላ ይሔማየሰውጅብነው
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n Жыл бұрын
ወለጋ ንፁሃንን እየጨፈጨፉ አስክሬን እየጣሉ አስለመዱታ
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Жыл бұрын
እኔ ቲኒሽ ጥርጣሬ አለብኝ ለምን ጠረጠርኩኝ እንዴት ከጉልበቱ በታች ጂቡ በላው ቲኒሽ ሌላ አካላቱ የመሞጫጨርና የመበላት ምልክት ከሌለው እኔ ትንሽ እጠረጥራለሁኝ
@user-in5ld3xi1o
@user-in5ld3xi1o Жыл бұрын
በጣም ያጠራጥር ብቻ እሱን ለመጉዳት እሆን ብሎ የተደረገ ነው የሚመስለው
@zedwelega
@zedwelega Жыл бұрын
Inem wuste altekeblm yehonewun gin fetari yawkewl
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
😭እኔም ገርሞኛል ፈጣሪ ይወቀው 😥
@user-in5ld3xi1o
@user-in5ld3xi1o Жыл бұрын
@ሂራ እስማኤል ወለየዋ እኮ ስልሽ እሰው ጅብጋር ተጣልቶ ይሆናል እደት አውሬ ጂብ በአራት ሰአት እመደር ውስጥ ይገኛል ሲቀጥል እኔራሱ አሁን ፈራሁ
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Жыл бұрын
@@user-in5ld3xi1o ያሣዝናል በእውነት መፍረድ ጥሩ አደለም ብፈርድ ይፈረድብኛል ውሥጤ አልተቀበለውም ጂብ ነው ብየ ለመቀበል ተቼግሬያለሁኝ ዋናው ህይዎቱ አለመጥፋቱ ነው ለቤተሠቦቹ
@hayattesema4388
@hayattesema4388 Жыл бұрын
እኳን ተረፈክ በህይወት ተአምር ነው ግን ላሠበው ሠው የጂቡ ጠላሞት ከጣለበት ምንም ዲምፅ አያሠማም የኔ ወዲም አይዞህ ፈጣሪ ቢወዲክ ነው ለበጎ ነው
@beleteayalew8972
@beleteayalew8972 Жыл бұрын
አቤት የሰው ልጅ መከራ እንኳን በህይወት ተረፍክ ወንድም
@alemteshger8853
@alemteshger8853 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይማርክ.....የውሻ ቁስል ያድርግልህ አይዛህ
@mohammerahmed1846
@mohammerahmed1846 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨራሱ ይሙራ
@user-xf8py8ek2h
@user-xf8py8ek2h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን አተርፈህ
@zed9732
@zed9732 Жыл бұрын
የኔ ዉድ ወድም ፈጣሪ ይማርክ ጨርሶ !መርዳት የምንችለዉን እንረባረብለት !በሌላ ሚዲያም ቢያቀርቡት ጥሩ ነዉ
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
ሚስኪን አላህ ይፈርጂህ ከድገተኛ አደጋ አላህይጠብቀን በመላውአለም ሰላም ይስፈን መቸም ለመፍረድ ባይሆንብኝ ጂብኮ ፈሪነው በተለይ አድከሆነ የሆነነገር ይዘህ ብታስፈራራው ይሸሺነበር አላህየቀደረው ነገር ሆነጂ
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 Жыл бұрын
የኔጌታ በጣም ነው ያዘንኩት እመቤቴ ሀዘነልቦና ምረቱን ትላክልህ
@ayenewtameru3808
@ayenewtameru3808 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@user-po3cf9vs4v
@user-po3cf9vs4v Жыл бұрын
አሚንንን ግን እኮ አስቀድሞ ጥላውን ከጣለብህ ድዝዝ ነው እምትለው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንኩዋን መድኃንያለም አተረፈህ 😢🤲🏽 ምን ጉድ ነው ዘንድሮ ግን? በስመ አብ ጌታ ሆይ ጭራሽ ከተማ ውስጥ ጅብ? ለነገሩ የሰው ልጅስ ጅብ ሆኖ የለ? 😥
@mesialamo2904
@mesialamo2904 Жыл бұрын
በጣም ይገረማል በእውነት
@mesialamo2904
@mesialamo2904 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@hirutassefa4037
@hirutassefa4037 Жыл бұрын
ቢተርፍ፣ምንዋጋአለው፣ቢሞት፣ይሻልነበር፣ምክንያቱም፣ከጊዜበኋላ፣የሚመጡ፣በሽታዎች፣በጣም፣በሂወቱላይ፣የኑሮ፣ቀውስ፣ይፈጥራል
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
@@hirutassefa4037 አንደኛዋ የሰው ጅብ 🙄🤭
@selamawitselma9116
@selamawitselma9116 Жыл бұрын
@@hirutassefa4037 ere enkuwan terefe. Endezi aybalem. Keredanew endemangnawm sew serto ynoral.
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ እንኳን በሂወት አተረፈህ
@hildanarufael4013
@hildanarufael4013 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፈፅሞ ይማርህ አይዞህ ወንድሜ ሒወትህም እንዲተርፍ ያረገው እግዚአብሔር በምክንያት ነው ።
@yod7880
@yod7880 Жыл бұрын
He’s such a strong Man. May God heal you quick 🙏🏽
@Nono-sj5iq
@Nono-sj5iq Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ክስተት ነው አይ እኛ ሁሌ እናማርራለን ምንእንደምንሆን አናውቅም እግዚኦ
@freecell2840
@freecell2840 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማሪክ
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 34 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 23 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 261 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 38 МЛН
Старший брат хотел ее защитить 😭🥺😱 #shorts
0:37