ሁለት አይነት ቁርስ‼️ከ40 አመት በላይ ላሉ ጠቃሚ‼️

  Рет қаралды 52,701

Jery tube Ethiopian food

Jery tube Ethiopian food

Жыл бұрын

Ethiopian food #healthy #loseweight #ሀበሻ #ebstv #Jerytube
#ebstv #healthy #ethiopianfood #skincare
Disclaimer : I am not a health practitioner pleas make sure your not allergic to any of the ingredients used in this video,this channel doesn't take any responsibility for any harm side effects or illness caused by the content related to this video pleas be sure to check with your medical practitioner if you have any medically related question,

Пікірлер: 74
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood Жыл бұрын
ሰላም ሁሉ ለናንተ ይሁን:: ወዳችሁና ፈቅዳችሁ ስለመጣችሁ በጣም እናመሰግናለን::የተባረከ ዘመንን ተመኘሁ🙏 የቴሌግራም ቻናላችን ሊንኩን ይጫኑ👇 t.me/ethiopia1818
@user-hb8gi5mt6i
@user-hb8gi5mt6i Жыл бұрын
ይህን ሊንክ በመጫን ወደ ሀበሻዊት የቴሌ ግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን
@yeshi9715
@yeshi9715 Жыл бұрын
2omm
@nunat6047
@nunat6047 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ! ትንሽ አስተያየት እምታሳይን አዲስ ዘዴ ነው ብለሽ ነው አይደል? እናም አንቺ ስትሰሪ በመመጠን ጀምሪ ከዛ የምታሳይንን ዘዴ ተጠቅመን ከሰራን በኋላ አነሰ በዛ እምንለው አንቺ ያሰዬሽንን ዘዴ ተጠቅመን ሰርተን ከቀመስን በኋላ ነው እንጂ ምኑንም ሳንቀምስ መብዛቱንም ሆነ ማነሱን በምን እናውቃለን? አመሰግናለሁ።
@muluabebe5577
@muluabebe5577 Жыл бұрын
Egnam Enwodeshalen ❤
@user-pc9db6dz4w
@user-pc9db6dz4w Жыл бұрын
የኔ መልካም ስወድሽ እኮ አንቺ ትለያለሽ ባለሙያና መልካም እርግት ያልሽ ቆንጂዬ ኢትዮጲያዊ ምክርሽን ስምቼ አልጠግበውም በርቺልን ጄሪዬ
@jonathanmaurer9629
@jonathanmaurer9629 Жыл бұрын
Mama Jerry I like the way you cook. Thank you for sharing
@eyerusalembirhanu5012
@eyerusalembirhanu5012 Жыл бұрын
እየሩዬ እጅግ ልዩ ሙያ ነው እግዚአብሔር ከጤና ሰላምና ዕድሜ ና ባለፀግነት ጋር ኑሪልኝ ልዩ ሙያ ነው ያስተማርሽን እህቴ ኑሪልን።
@yohanesdemese4143
@yohanesdemese4143 Жыл бұрын
የሰው ልጅ በምግብ ብቻ አይኖርም በእግዚአብሔር ቃል ነው እንጅ።
@ShituBelay
@ShituBelay 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@good8574
@good8574 Жыл бұрын
በጣም ቀና ሰው ነሽ ሁሊ ነው የምክታተልሽ ኢርትራዊ ነኝ
@user-hb8gi5mt6i
@user-hb8gi5mt6i Жыл бұрын
እህታችን የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀይን ሀበሻዊትን
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j Жыл бұрын
ዋዉ ጄሪዬ ጉደኛ ነው እሞክረዋለሁ እጅ ይባርክ ጨዋታሽ ምክርሽ ደስ ይላል በርቺ
@tizitadessalegn7949
@tizitadessalegn7949 Жыл бұрын
Tebarekeshal yena enat sewadeshi eko ena enqwan ke geter new memtaleg ye dabube lije nagena weddde
@genatgenat7165
@genatgenat7165 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ የኔ መልካም
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
great job
@lilya5122
@lilya5122 Жыл бұрын
You are soo beautiful woman of God love ur humbleness just find u not long ago God bless u ❤️❤️🌹🌹🙏🙏
@zinashgosaye1903
@zinashgosaye1903 Жыл бұрын
አንቺ መልካም ሰው እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ አምላክ እሺ።
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Жыл бұрын
ጎበዝ
@emawayishtigabu9965
@emawayishtigabu9965 Жыл бұрын
Good job my sister ❤️❤️❤️👍👍👍👍👍🎉🎊🌹👍
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
Enamsagnaln 😍🙏
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@warkuha.gatewmitiku990
@warkuha.gatewmitiku990 Жыл бұрын
Betam konjo wedegewalwhu
@hirutgirma7383
@hirutgirma7383 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ፣ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እሞክረዋለሁ ነገር ግን ቪዲዮ ሲሰራ የቅመሞች አይነት ስማቸው ቢጻፍ,
@yemsrachwoldemariam6984
@yemsrachwoldemariam6984 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@hiruttegaya70
@hiruttegaya70 Жыл бұрын
ጄሪዬ በጣሞ አሪፍ ነው ሰርተን እንሞክረዋለን
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
በጣም ጤነኛ ቡላ ነው ።እናመሰግናለን
@genatgenat7165
@genatgenat7165 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@zamzammurda1161
@zamzammurda1161 Жыл бұрын
Gobaz barhi
@azxazxaazxazxa5173
@azxazxaazxazxa5173 Жыл бұрын
ጂርዬ እንወድሻለን መልካም ሴት ተባረኪ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Жыл бұрын
Waw betam gobz wedjawalehu enamesegnalen merci jeriye hulun gershe turu newu agteshe layi mahte argi orthodox kehonshe tu es adorables 👍🏻💖💖💖
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
ጄሪዬ እንሞክረዋለን ተባረኪ
@aberashayele66
@aberashayele66 Жыл бұрын
ክብር ለእየሱስ ይሁን አሜን
@aberashayele66
@aberashayele66 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Жыл бұрын
ወይ አንቺ ሞያሽ እኮ ማንም አይደርስብሽም እመቤት ነሽ
@libanosteklu4549
@libanosteklu4549 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@tadelechbiramo3609
@tadelechbiramo3609 Жыл бұрын
ይህ አሰራር አድስ ነዉ እሞክራለሁ ተባረኪ
@genetworkneh4755
@genetworkneh4755 Жыл бұрын
endet mlkam swe nshe jery
@tgethiopia381
@tgethiopia381 Жыл бұрын
የቡላ ፍርፍሩን እሞክረዋለዉ አሪፍ ይመስላል።
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Жыл бұрын
እኔ ግን ኮመት አልፅፍልሽም እንጄ በጣም ተከትምታይሽ ነኝ ደግሞም ትመችኛለሽ ተባረኬ በብዙ
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 Жыл бұрын
Kongeya good gobe
@miruyusi
@miruyusi Жыл бұрын
How can i get th channel...?
@fairouz9807
@fairouz9807 Жыл бұрын
ጉበዝ ሴት! በርቺ
@salemgemechu5891
@salemgemechu5891 Жыл бұрын
❤❤❤
@user-hb8gi5mt6i
@user-hb8gi5mt6i Жыл бұрын
ጄሪ አችን
@genetteferi9552
@genetteferi9552 Жыл бұрын
መልካምነትሽ፣ደስ፣ትያለሽ።
@rutatewelde2864
@rutatewelde2864 Жыл бұрын
❤❤❤🌹🌹
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Жыл бұрын
ፈጠራሽ ደስ ይላል
@tsehayworku2675
@tsehayworku2675 Жыл бұрын
ቆንጅ ነው አዲስ ነገር ግን ቡላውን ድቄቱን አይጎጉልም ወይ
@facikadessalgn3346
@facikadessalgn3346 Жыл бұрын
ስወድሽ እኮ
@tigistserage6823
@tigistserage6823 Жыл бұрын
አሁን አሁን አለይ ዋው።
@seidiyassin6490
@seidiyassin6490 Жыл бұрын
Jereya susu nen mariya betam ewadeshalou ena keremelaye ketach eske klaye yalu klaye wede tatch yalu selam beyelen KZfaq ley eyayu enkwan eyatafa selke aschegeren dena ederelin ederulin
@gigiguri545
@gigiguri545 Жыл бұрын
Please talk less..tnx.
@misganatesfaye1877
@misganatesfaye1877 Жыл бұрын
Siwedish tebareki
@aishayoutube2037
@aishayoutube2037 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌💜💜💜💜💜💜💜👌👌👌
@esyetemichael4561
@esyetemichael4561 Жыл бұрын
Hi Jerry Genfoshen serech wedejwalhu
@nardostadesse8062
@nardostadesse8062 Жыл бұрын
Thank you for sharing
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 Жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷💚❤️❤️💙💙💙💙❤️💜💚🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💚
@manaberhane5754
@manaberhane5754 Жыл бұрын
እግዝእብሄር ይስትሽ
@bellahabte34
@bellahabte34 Жыл бұрын
አንደበተ ርቱዕ የሆንሽ እህት ነሽ እድሜና ጤና ያድልልን ስራሽ ሁሉ ደስ ይለኛል
@tigistserage6823
@tigistserage6823 Жыл бұрын
ቡላው እርጥቡ መሆን ይችላል።
@simrethailu9393
@simrethailu9393 Жыл бұрын
Jery selam
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Жыл бұрын
ስኒው ግን ?
@etaferzeleke4643
@etaferzeleke4643 Жыл бұрын
እወድሸ ነበር አሁን ግን ተቀየምኩሸ ምኘው አትይኝም አወ እኔ ቀጭነኝ ለመወፈር ሰለምፈልግ በቃ.......
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
ቆንጆ ነው ግን የሾርባው ቡላው ጓጉሏል
@rahwakibreab267
@rahwakibreab267 Жыл бұрын
Selam ehte BULA mindinew keyetigegnal
@mentigabu5212
@mentigabu5212 Жыл бұрын
ኢንስታንፖት ውስጥ ስታስገቢ የምትከድኝ የፕላስቲክ ክዳን አይመከርም ምክንያቱም ፕላስቲክ ነገሮች የሚሰሩት በኬሚካል ስለሆነ ሙቀት እሳት ሲነካው ጎጂ ነው ቀይሪ
@ezanaa1051
@ezanaa1051 Жыл бұрын
ወደ ቁምነገሩ ግቢ
@ffe8727
@ffe8727 Жыл бұрын
ወደገደለዉ ግቢ ስብከት ነው ??????ሌላዉን በሌላ ቻናል!"!!""///,,,;;;;;//)
@sabaokubamicael2014
@sabaokubamicael2014 Жыл бұрын
Btame dseblnal
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 Жыл бұрын
ሾርባው እንክዋ ይቅር
@kelemwabekele1909
@kelemwabekele1909 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@genatgenat7165
@genatgenat7165 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ የኔ መልካም
ስኳር ያለበት ሰው ሁሉ ሊጠጣው የሚገባ‼️‼️
14:46
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 176 М.
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 434 М.
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 34 МЛН
ሸማግሌ ተላከ ሰላም ተሞሸረች❤
28:29
Helu Tube
Рет қаралды 23 М.
አምሮት የሚያወጣ ምሳ❗️❗️❗️
18:09
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 98 М.
Monster found alien in my chips 👽🤣 #shorts
0:38
Yoeslan
Рет қаралды 11 МЛН
Can You Find A Needle In A Haystack?
0:45
Stokes Twins
Рет қаралды 31 МЛН
«Пранк от мамы» 😍 | #shorts
0:51
Филипп
Рет қаралды 1,1 МЛН