ለታላቁ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት የተዘጋጀ ዌብሳይትን ለማስተዋወቅ የተሰናዳ ማስታወቂያ

  Рет қаралды 92

Ethiopian Diaspora Service

Ethiopian Diaspora Service

2 жыл бұрын

ወደ ሀገር ቤት ለምትጓዙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት
አንድ ሚሊየን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት ወደ ሀገር ቤት እንዲመጡ በቀረበው ሀገራዊ ጥሪ መሰረት የዳያስፖራ አባላት ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ የዳያስፖራውን የቆይታ ጊዜ የተቀናጀ፣ ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ የሚያግዝ ለዳያስፖራው ሁለገብ መረጃ የሚያቀርብና የዳያስፖራ አባላትን መረጃዎች ለማሰባሰብና ለማደራጀት የሚያስችል ወጥ የሆነ የኦንላይን የመረጃ ድረ-ገጽ ያዘጋጀ ሲሆን የድረ-ገጹ አድራሻም www.greatethiopianhomecoming.org ነው፡፡ የዳያስፖራ አባላት በድረ-ገጹ register በሚለው ታብ በመግባት በሚያገኙት ፎርም እንዲመዘገቡ እየጠየቅን፣ ከድረ-ገጹ መረጃዎችን ማየትና ያሏቸውን ጥያቄዎች በመጻፍ ቀጥተኛ ምላሽ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ

Пікірлер
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 10 МЛН
Wedding Miku and Haru (ጓል ዳዊት ሽላን) #Dawitshilan
39:01
ሩታ እና ሶፊ የእራት ግብዣ ተደረገላቸው.ልዩ ቀን💍💍❤️
25:22
የኢትዮጵያውያን ቀን በዱባይ
15:55
Ethiopian Diaspora Service
Рет қаралды 134
ጉዞ   ስትሮክን ካለቀዶ ህክምና የሚያድነው ሀኪም
12:31