ለጥያቅያችሁ ሁሉ መልስ | Q and A with Mimi and Efi

  Рет қаралды 96,210

Efi G

Efi G

Ай бұрын

like and subscribe ማድረግ እንዳትረሱ ቤተሰብ 🙌🏽
⬇️ FOLLOW ME 👇🏽👇🏽👇🏽 .
Instagram | efigboy?igshid=...
TikTok I vm.tiktok.com/ZMNS3DyqV/

Пікірлер: 500
@ፍሬ
@ፍሬ Ай бұрын
ኤፊ በጣም የሚመቸኝ እንጊሊዘኛ መስማት ለማይችል ይተረጉማል አሉ አንዳንድ አሉ የሚጎርሩ❤
@umuaymentube1893
@umuaymentube1893 Ай бұрын
በጣምጂ እኔ ለራሱ በጣም ከምወድለት ነገሩ አዱ ነዉ
@ፍሬ
@ፍሬ Ай бұрын
@@umuaymentube1893 በጣም እንደ እድሜው አደለም ያስተውላል ኢትዮ ያሉት ትንሽ ከቻሉ እየደበላለቁ ይጎርራሉ
@LeyelaMuketar
@LeyelaMuketar Ай бұрын
Yes🥰🥰
@natit1468
@natit1468 Ай бұрын
temar lije temar lije ......
@Yemareyame21
@Yemareyame21 Ай бұрын
ሀብትና ባለጸጋነት ከአባቶች ዘንድ ይወረሳል አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ናት ትክክለኛ ሴት ስለ ውበትህ ግድ አይሰጣትም ስለ እምነትህ ጠንካራ ሰራተኛ ስለመሆኑ የነገረችህ ለዛ ነው ሰው መጨረሻው ሲያምር ነው ትላለች አያቴ መጨረሻቹን ያሳምርላችሁ🙏💕💕💕
@takeberhe1094
@takeberhe1094 Ай бұрын
አንቺ የአያትሽ ልጅ ፡ አንቺ እራስሽ ተመቸሽኝ።። አግብተሻልን?
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 Ай бұрын
😂😂 très malin 😂trop drôle du ouhfff​@@takeberhe1094
@Yemareyame21
@Yemareyame21 Ай бұрын
@@takeberhe1094 አላገባሁም
@Life_of_tame
@Life_of_tame Ай бұрын
That's true
@eusaentertainment1927
@eusaentertainment1927 Ай бұрын
As you said it's like unreal. Bcz I don't think so that no white girls do have amazing behavior and they're humble.
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን Ай бұрын
ልጅቱ ከምር የሌለ ደስ ብላኛለች እንደ ነጭ አትበላቀጥም ስርአቷ የምርም ሃበሻ ❤❤❤😂
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b Ай бұрын
በምን አወቅሽ እርኩሶች ናቸው ሴት ወዳጆች ናቸው 😂😂😂
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Ай бұрын
አረ ነጭ አይደለችም ቅልቅል ነች ሲጀመር ፀጉሯ እራሱ ያስታውቃል
@hiwet6014
@hiwet6014 Ай бұрын
ልጂቷ እኮ ሀበሻ እኮነዉ የምትመስለዉ አይናፋርነቷ ደሞ ደስስትል❤
@melareact1
@melareact1 Ай бұрын
አስኪ ይጋቡ የምትሉ❤❤❤❤❤🙏🙏😱🙏🙏 😅
@LILBA415
@LILBA415 Ай бұрын
awo yegabu😄
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv Ай бұрын
Me ma self
@fayseldimpel5285
@fayseldimpel5285 Ай бұрын
Are weldewal
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 Ай бұрын
በአብላጫ ድምፅ ሆነ እንዴ 😄
@mailliw39
@mailliw39 Ай бұрын
They have a child habibi🤗😂
@yayahala615
@yayahala615 Ай бұрын
የተረጋጋች ናት ዱቄት ያማትቀባ የተፈጥሮ ቆንጆ ሰታምር ሀበሻ ነው የምትመሰለው ።።።ያንት ብትሆን ደሰ ይለኛል ።።።ሰታምሩ ።።።
@sumayya-2176
@sumayya-2176 Ай бұрын
በጣም ተአንክባከባት ለዛዉም የልጂክ እናት ዉብ ጨዋ ሀበሻ መሳይ ilove you mikaela❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@SponySpony
@SponySpony Ай бұрын
መቼም ምንም ብትል እደዚ ከወድካት እዳትፋታት ምርጥዬ ናት ብሮ ያዝያዝ ጠበቅ አርጋት ይመቻቹ fi
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Ай бұрын
አባቱ ተንከባከባት ስታኮርፍ አባብላት እንደ ሀበሻኛው እስኪያልፍላት እንዳትል ደግሞ እድለኛ ነህ ልጂ በልጂነት ደስ ይላል ❤
@user-di8rz9uy5s
@user-di8rz9uy5s Ай бұрын
ለ ሺ አመታት ኑሩልኝኝ እስቲ የሚወዳቸው በ like ❤❤❤❤
@melareact1
@melareact1 Ай бұрын
ቤተሰብ አርጉና 🙏🙏🙏🙏😍😍😍
@AT-rg4el
@AT-rg4el Ай бұрын
ኤፊ በጣም ከጠበኩህ በላይ ነህ ምችት እያለኝ ነው። ትችላለህ your story telling is amazing.
@kemilaadem6935
@kemilaadem6935 Ай бұрын
ያ ጣፋጥላቹ 😁ስታምሩ እኔ ትክቶክ ላይ አይቼ ጋርሞ 🥰❤
@eliteyaf
@eliteyaf Ай бұрын
protect her at all cost she is not green flag she is the whole green forest
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Ай бұрын
Oh yeah 😂😂
@minazalex
@minazalex Ай бұрын
she is amazone mate
@WinTW9
@WinTW9 Ай бұрын
🤣🤣🤣
@TezetaZeweter
@TezetaZeweter Ай бұрын
Efi..... You are the luckiest young man...... She is so everything.... Please please be nice to her..... You know የአበሻ ወንድ ነገር 😂
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
😂😆😂😆 you know የ ሀበሻን ወንድ ነገር I love it 😂😂😂😂የምር ነው ያሳቅሺኝ
@josijos8439
@josijos8439 Ай бұрын
wooooooooooooow eficho & michaela both of you are gorgeous በተለይ ኢፊ ከቀን ወደ ቀን በአስተሳሰብም ሆነ ነገሮችን በተለየ መልኩ የምታይበት ነገር ማርያምን በጣም የሚገርም ለውጥ ነው ያመጣኸው ሳስበው ሳስበው እግዚአብሔር ሁሉን አሟልቶ ነው የሰጠህ please keep it up & don't heart her (i'm josi from your beloved country ethiopia)
@selimami-bp3gl
@selimami-bp3gl Ай бұрын
መልካሙን ሁሉ ያርግልህ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ይዘሀት ና አሳያት
@sumayya-2176
@sumayya-2176 Ай бұрын
እናትክ ጸሎት አርጋለካልቺ ለዛ ነው ውንድሜ በጣም tenkbakebat ❤❤
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv Ай бұрын
also the man he is leaving he is life style to gate the kind of lady it's not easy you need to be international swagger
@habtamu4846
@habtamu4846 Ай бұрын
ኤፋ በጣም ነው ደስ የምትሉት በእውነት:: ኤፋ ግን አንተም ተንከባከባት እሱዋ እግርህን ማሳጅ ስታረግህ አንተም እሱዋን እግሩዋን ማሳጅ ማረግ ኤፋ :: እና ያራዳ ልጅ ይመቻቺሁ
@tesematsega6843
@tesematsega6843 Ай бұрын
እደዚ አይነቶን ጠበቅ ማድረግ ነው ፈጣሪ ከክፎ ነገር ይጠብቃቹ❤❤❤ፈ
@hilinayoutube590
@hilinayoutube590 Ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምረው መልካም ሴት ኢትዮጵያዊ የሆነች ቆንጆ እርግት ያለችሰ ሴት የመሰለቸኝ ደሞ ስብዕናዋ የኔ ቆጆ ይመቻችሁ
@Bezawitabebe-qi9wp
@Bezawitabebe-qi9wp Ай бұрын
ይቺ ልጅ የራቹን እህት ትመስላለች በስመአብ😮
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit Ай бұрын
@HnyaMhmade
@HnyaMhmade Ай бұрын
አስተውለሻል
@liduadane1456
@liduadane1456 Ай бұрын
Eko enem meslagn enen bicha meslogn nebere yetemesaselechbgn
@MeronDejene-ri6wq
@MeronDejene-ri6wq Ай бұрын
ትክክል
@kwkw9647
@kwkw9647 Ай бұрын
Betam
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm Ай бұрын
ደስ ስትል የተረጋጋች ነች ምኖም ፈረጅ አመስል አይናፋርነቷ አፈሰሃል ልጃችን❤
@celineandmitchel
@celineandmitchel Ай бұрын
Damn I'm so happy and smiling 😃 you look cute together ❤
@Sihuu206
@Sihuu206 Ай бұрын
ያንተም ምርጫ maturity ህን ያሳያል nice connecting👌❤😊
@Cell-vk8ve
@Cell-vk8ve Ай бұрын
she so cute afi አብራቹህ ጃጁ ❤ እና ደግሞ አባት ለመሆን ተዘጋጅ❤
@mailliw39
@mailliw39 Ай бұрын
Ow bro don't we know u have a child😂😂😂🤗🤗🤗
@Cell-vk8ve
@Cell-vk8ve Ай бұрын
@@mailliw39 by the Way am a grill not boy 😔
@mailliw39
@mailliw39 26 күн бұрын
@@Cell-vk8ve sorry
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Ай бұрын
በርታ ስለምወድህ ምንም አይደል በተረፈ አማርኛዋን አስውጣት ከዛም ነፍ አመት አብራቹ ሁኑ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Ай бұрын
አቦ ስርአቷ እንዴት ደስ እንደምትል የተረጋጋ ሰው እንዴት እንደምወድ❤❤❤❤❤
@MAKstory
@MAKstory Ай бұрын
Here maturity is amazing you can see how she is smart. You are lucky and you explained here well. አፍሰሀል አባቴ ጠበቅ አድርገህ ያዝ❤❤😊
@user-nb2cr5jx5o
@user-nb2cr5jx5o Ай бұрын
ዋው ሚካኤላ ስታምር ቀጣይ ቪድዮ በጉጉት እንጠብቃለን
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b Ай бұрын
ሰካራም ነጭ ሚስት አፍሪካዊ አሜሪካዊ ትመስላለች 😂😂😂 i think so she speaking Spanish Hola
@sumayya-2176
@sumayya-2176 Ай бұрын
በጉጉት ቀጣይ ፓርት እንትብቃለን ❤️❤️
@fatmah1744
@fatmah1744 Ай бұрын
ነጮች እክብካቤ ይወዳሉ ተከባከባት🥰 እደ ሀበሻ ሴት ርግጣችሁ የሚኖሩ እዳንመሰላችሁ😅
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Ай бұрын
ትክክል 😂😂😂😂😂
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
ሰው ውሎውን የሚኖርበትን ነው ሚመስለው ያለበት ሃጋር ብዙ ነገር ያስተምረዋል & ወጣትም ነው ሶ አያረግም ብዬ አስባለው
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b Ай бұрын
ነጭ አፋችሁን ይብዳችሁ ነጭ ሴት ስደብረው ከሚስቱ ፍት አስፈቅዶ ከወንድ ጋር ይጋደማል
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Ай бұрын
@@user-jl9ty6gs4b ስድ አደግ ባለጌ
@prinz_sammy
@prinz_sammy Ай бұрын
Broo this wholesome, happy for you efi 🙌🏾
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 Ай бұрын
She is so Lovely & looks like cat walker ...so Efi " weterh yaze konjo lij Nat " you also cool ,style adorable. Thx for this Blogge .zena feta seladrken 🥰
@sinamuluken8694
@sinamuluken8694 Ай бұрын
ኤፋ በጣም ነው ምታምሩት 🥰 እና ደግሞ አንተ ፀጉርህንም ተቆረጥ ፏፏ እምር በል 🥰😘
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Ай бұрын
ይችማ ሃበሻ ናት በደንብ አጣራ አይናፋርነቷ መሺኮርሞሟ ቁጭ አጣራ ደግሞ ቆንጆ ናት ያጣፍጥልህ ኤፍ❤❤😘
@user-kb3yb2lf8j
@user-kb3yb2lf8j Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-tf6wz9xr9k
@user-tf6wz9xr9k Ай бұрын
ዋው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ ❤❤❤❤ታምራላቹ
@natnaeldejene9142
@natnaeldejene9142 Ай бұрын
አሪፍ ታሪክ አላችሁ efi....👍👍
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 Ай бұрын
you got a good heart bro keep doing what you are doing you guys are look amazing
@LeylaButajira
@LeylaButajira Ай бұрын
አማርኛ አስተምራት መራታችን እሺ አደራ ነው እንግሊዘኛ ብቻ አፈልግም❤❤❤
@user-zw6oq1yq8w
@user-zw6oq1yq8w Ай бұрын
ይችን ውስጧም ውጯም ውብ የሆነች ቆንጆ አግባት እግርህ ቢቀጥን እንደዚች ቆንጆ ሁሉን ያሟላች አታገኝም መልካም ጋብቻ❤️👌👌
@menge23
@menge23 Ай бұрын
ያጣፍጥላቹ❤
@AmitiDancer
@AmitiDancer Ай бұрын
Brother dese belognale betam ewnete desetgna yehon hiwete yestachue fetari bro 🙏🙏 ahune betam bezu telaleke negroche yetbkekale bertalgne abate 🙏🙏🙏💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
@eyouelgetachew6780
@eyouelgetachew6780 Ай бұрын
ዝም ብለህ በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ መንገዱን ይምራህ አሜንንንንንንን
@yassinabdu5128
@yassinabdu5128 Ай бұрын
bro you're mad in love and i'm happy for you bro!!. You better take care of her! she's a Queen! based on what you said.
@eliastekeste1352
@eliastekeste1352 Ай бұрын
She is beautiful and gorgeous, I love you both thank you so much for everything ❤
@birukfikadu4298
@birukfikadu4298 Ай бұрын
Let's get him 100k ..
@haile12dessie
@haile12dessie Ай бұрын
እንዴት አድርገህ ከሀገር እንደወጣህ!!! ንገረን…. አጫውተን… እንዴት እኛም ከሀገር እንዴት ነው ምንወጣው???
@bestclassicmoments7133
@bestclassicmoments7133 Ай бұрын
አርፈህ ቁጭ በል የትም አባህ አትወጣም😂
@natiopia1301
@natiopia1301 Ай бұрын
​@@bestclassicmoments7133😂😂😂 gedelkegn
@Alphareaction3
@Alphareaction3 Ай бұрын
​@@bestclassicmoments7133ere habesha gefachen eko😅😅
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg Ай бұрын
😂😂😂😂 ትክክል አፈር መብላትም ካለብን አብረን እንበላታለንጂ የትም መሄድ የለ​@@bestclassicmoments7133
@Breeyeshop
@Breeyeshop Ай бұрын
@@bestclassicmoments7133😂
@dev_hola
@dev_hola Ай бұрын
man i appreciate ur passion for youtube i wish if i can do that 👏👏
@gezegeta923
@gezegeta923 Ай бұрын
ብሉ ተጋቡ እና ውለዱ፥፥ ጢባር ቀንስ ተብለሃል ኢጎ መቀነስ ነው፥፥ እንዲህ አይነት እድል አይገኝም፥፥ ያዝ አድርግ ጠበቅ አድርግ፥፥ ሁሌም ብዙ ክብር እና ኮምፎርት ስጣት ከሷ ምንም ሳጠብቅ፥፥ You guys are perfect much! Use the best of chance in your life....both of you...
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
I love the way you respect your fans ማርያምን ከኔ ጭምር ብዙዎቻችን የመስማት ችግር አለብን ሶ መተርጎምህ 🤌🤌 🙏 እና በጣም ደስ ትላላችሁ &ከሷ የወደድከው ነገር ደሞ ❤🤌bc አድ ሰው 3 ዓመት consistence ሆኖ ሚወደውን ሰው treat ማረግ it's hard but she did it really I respect her ❤እኛ ሴቶች እኮ አናፍቅርስ እእ 😆🤭🤭
@birukgetachew293
@birukgetachew293 Ай бұрын
I love you guys. but she looks a bit uncomfortable on the videos. she have to feel like she is also owner of the channel and lead the video and make contents❤
@alexfk9912
@alexfk9912 Ай бұрын
I literally like you guys please take this relationship to a better level. May God bless you guys. We love you. Please guys lets subscribe and support this young couples.
@yonatanwube3997
@yonatanwube3997 Ай бұрын
Efua yimechish enkuan des alsh yelij abat honesh litkelakeyn new happy for you. Good boy
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ዮናታን ውቤ
@yonataneshetu6736
@yonataneshetu6736 Ай бұрын
Cute couple, God bless you & keep in love each other for ever.
@aznerahaylay9815
@aznerahaylay9815 Ай бұрын
she's so BEAUTIFUL & shikor ❤❤🍒
@user-cl8pw8fp1e
@user-cl8pw8fp1e Ай бұрын
ዎው የውነት እዴት ደስ እዳላቹኝ ጌታ ሀድላይ ያርጋቹ 🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰
@mahilettsegaw7175
@mahilettsegaw7175 Ай бұрын
You guys looks so beautiful
@user-ma9jj8x
@user-ma9jj8x Ай бұрын
አስጨነካትኮ ሆሆሆ😂😂😂
@DawitAraya-bt6lh
@DawitAraya-bt6lh Ай бұрын
Efi u love her so much!
@user-nz6uy2mt2q
@user-nz6uy2mt2q Ай бұрын
You are happy, may God bless you
@hiwotjhon5303
@hiwotjhon5303 Ай бұрын
No its right.Habesha is not mixed.please dont give misinformation
@Helmiz21
@Helmiz21 Ай бұрын
You guys look beautiful, may God bless you.
@Abrse14
@Abrse14 Ай бұрын
efi London ላይ used የሆኑ new የሆኑ መኪናዎች አሳየን
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv Ай бұрын
actually to gate the kind of lady you should have it that damn confidence ❤
@sikosilo1033
@sikosilo1033 Ай бұрын
ማሻአላህ ምብሩክ❤
@meskermjeanmarie4978
@meskermjeanmarie4978 Ай бұрын
She is beautiful girl take care of her
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Ай бұрын
She is so beautiful ❤
@bontuwaliso8440
@bontuwaliso8440 Ай бұрын
Woow, batam desyelal❤️❤️♥️
@ElshadayAdugna
@ElshadayAdugna Ай бұрын
omgggg efi 🥹🥹🥹 u guys are meant for each other frrrr may god bless both of u ❤❤❤❤
@YeabtsegaAklilu
@YeabtsegaAklilu Ай бұрын
Efi my g GOD sent her for you የምር I'm very happy 🙌🏼
@user-mm4cq1tw2u
@user-mm4cq1tw2u Ай бұрын
You guys r so cute and everything gn please don't make your r/ship public. We've seen many couples break up here on social media, with all due respect efiye.
@haregmak1519
@haregmak1519 Ай бұрын
❤❤❤❤መጨረሻችው ይመር አይለያቹ😍😍😍😍😍
@mrweirdomovies9964
@mrweirdomovies9964 Ай бұрын
proud of you bro you make us rly proud
@obsu_vlog
@obsu_vlog Ай бұрын
AH ❤ efii wlyhii das yilal 😮❤ Agbata ok
@NATIALU
@NATIALU Ай бұрын
efi in the building
@user-xi3md5lv8v
@user-xi3md5lv8v Ай бұрын
I just can't enough if you guys . Cute❤
@hadyaendris1447
@hadyaendris1447 Ай бұрын
ስታምሩ ❤❤❤❤
@Kiflet-dg6sp
@Kiflet-dg6sp Ай бұрын
Always first
@antenehtesfayedemisse4924
@antenehtesfayedemisse4924 Ай бұрын
ኤፊን እስኪ ወደ 100k 🎉🎉🎉ደገፍ እናርጋት
@self-possessed
@self-possessed Ай бұрын
On God you are fabulous....And listen😂 she told ya to stop perceiving yourself cuter than everyone, stop😅
@rombekalu4979
@rombekalu4979 Ай бұрын
efi yehe video megeb kemeblat wechi vlog lemayakut yedres 🤭
@PlRATE
@PlRATE Ай бұрын
Love my people here on the comment section ❤ positive vibes
@Orthodoxmezmur1234
@Orthodoxmezmur1234 Ай бұрын
Entebkalen lela video😊
@ewrerfd8205
@ewrerfd8205 Ай бұрын
ere gebena badebabay😁
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Ай бұрын
ታምራላቹሁ በተለይ አንተ ፍታ ያልክ ነህ
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 Ай бұрын
Young boy you're really BLESSED 🎉🙏 very lucky, please treat her like a queen 👸 protect her give her Big love ❤️ not today not tomorrow after some years you ganna Thank to God 🙏🙏give you this Amazing girl 🫶
@user-uh6gm5im9j
@user-uh6gm5im9j Ай бұрын
Betame edlna nake .esuma betame edlna nate setsknu getane Fetare yetbkachu .miss you 2
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @uhgmimj
@NahomMoges-ox5ct
@NahomMoges-ox5ct Ай бұрын
Efiye shemgnentuan betam nw yewededkut melkamun yigtemachu🥰
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c Ай бұрын
እርጉዝ መሰለችኘ❤
@Philipgatnor
@Philipgatnor Ай бұрын
They are so cute god bless them❤
@jemilsharif9750
@jemilsharif9750 Ай бұрын
የራቹን እህት ነው እንዴ የጠበስከው ዋው ደስ ይላል🎉🎉
@user-mg3kc4hb4o
@user-mg3kc4hb4o Ай бұрын
1 st person ❤❤❤
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv Ай бұрын
she so gorgeous ❤
@frehiwotkebede442
@frehiwotkebede442 Ай бұрын
I new it that she is from some island city her shines natural flow beautiful is hard to find cool girl she mean to be for you like she say frist you praise God evin myself that's way I subscribed you good luck I ❤ her 🎉❤❤❤]
@dani_laugh
@dani_laugh Ай бұрын
beleh beleh asregezkat bro yemechesh
@fanitube7632
@fanitube7632 Ай бұрын
የሄና ቤት ነው አአአአአአአአአአ😅😅😅😅😅
@NEBIYUKEMAL-bg9xg
@NEBIYUKEMAL-bg9xg Ай бұрын
Wow 1gna nchu bro
@tihetenad3710
@tihetenad3710 Ай бұрын
You guys are cute🙏😍
@MrRespect-pc5mi
@MrRespect-pc5mi Ай бұрын
She so is so pretty girl❤ I wish l will have one off that like Mikali 😢❤
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
ቤተሰቦቼ HIV አለባቸው…
21:09
nebilnur
Рет қаралды 397 М.
ከ Ethiopia ስመለስ ከ ጃኒ ጋር  ተገናኘን
14:59
ሯጭ መሆን ነበር ምፈልገው | Skat Nati | ወቸው Good
3:12:05
አራሱ ማን ነው? / AWRA.
29:33
AWRA
Рет қаралды 44 М.
Охранник помог выгнать наглую девушку 😱
0:42
Озвучка Рассела
Рет қаралды 2,7 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 3,3 МЛН