"ለውዝዋዜ ስራ ሄጄ በዛው እንግሊዝ ሀገር ቀረሁ" ድምፃዊት ሜላት ኮድ //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 56,789

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 103
@haptamhaptam1680
@haptamhaptam1680 Жыл бұрын
ማህተብ ሸእንዴት ደስ ይላል በሀይማኖት በአደባባይ መስቀል አደረጉ እማ የዉ ሰው ምን ያህል ለእምነቱ ክብር እንዳለው ያሳያል
@zeinebabdelkader9205
@zeinebabdelkader9205 Жыл бұрын
ጡትዋን እያሳየች
@liyagezahegn2083
@liyagezahegn2083 Жыл бұрын
Ere benatish eferi eyzefenche eko nw eyezemerich meselish ende
@tilahunjimma4804
@tilahunjimma4804 Жыл бұрын
እምነት በሥራ ይገለጣል እንጂ በተንጠለጠ ባንጠለጠለም አይደለም
@gideyhaila5302
@gideyhaila5302 Жыл бұрын
@@tilahunjimma4804 Asemasey nachowe eako baila mahtebe
@saharasalih5399
@saharasalih5399 Жыл бұрын
ቀዳዳ ሀሀሀሀ
@senaittt2356
@senaittt2356 Жыл бұрын
ሜላትዬ እንዴት እንደምንወድሽ በጣም ነው ደስ የምትይን የምንወድሽ ድምፅሽ በጣም አሪፍ ነው ስላየንሽ በጣም ደስ ብሎናል ኑሪልን EBS ስለጋበዛችሁዋት እናመሠግናለን ሁሌም እንይሽ
@user-se3nw7hi5c
@user-se3nw7hi5c Жыл бұрын
ሜላትዬ መልካም ሰው ድምጽሽ አንደኛ ነው የኔ የዋህ መልካም እድል እመኝልሻለሁ ልጅሽንም አንዱን ሺ ያድርግልሽ የኔ ፍልቅልቅ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
የሂሩት ዘፈን እኮ ትዝታ ቀስቃሽ ነው የደጉ ዘመን የጉርምስናና የፍቅር ጊዜዬን አስታወስኝ አንቺ ግን ትንሽ አሯሯጥሽው የሂሩት ዘፈን ረጋ ያለ ነበር ድምጽሽ ግን ቆንጆ ነው❤️
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu Жыл бұрын
ፈረንሳዬች ሲመቹኝ የእውቀት የኢትዮጵያዊነት የጀግንነት ወዘተ ይመቻችሁ
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj Жыл бұрын
ፈጣሪ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን የስጥልን መጪውን ዓመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን 🙏🙏
@gechkt4079
@gechkt4079 Жыл бұрын
ስንት ግዜ እንዳዳመጥኩት ❤❤❤❤ የሂሩትን የተጫወትሽውን
@antsokiayacob7492
@antsokiayacob7492 Жыл бұрын
Beautiful person ,booming voice ,you look stunning keep it up
@abdiyehaji3259
@abdiyehaji3259 Жыл бұрын
M. C. One Of The Well Known Artist In Our Country
@kebedemousema7560
@kebedemousema7560 Жыл бұрын
Melat plays Hirut's best song in wonderful style, that's amazing talent, have a great & luxurious life. real Ethiopian cute. ( N Y )
@kd4512
@kd4512 Жыл бұрын
Wow you play the legendary Hirut Bekele as good as herself. I wish you play more of her song
@meserettessema1542
@meserettessema1542 Жыл бұрын
yenewa konjo nesh melatye ejig betam maraki yehone dimts new yalesh egziabher yirdash berchi .
@yemetaye4622
@yemetaye4622 Жыл бұрын
Meleyea a good job Love and peace
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አላህ አገራችንንሰላምያርግልን
@musahm100
@musahm100 Жыл бұрын
ሚላት ቆንጆ ....አሪፍ ድምጽ አለሽ
@meberetgesese3663
@meberetgesese3663 Жыл бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን ሀገራችን ሰላም ያምጣልን ግን ሚላትየ ይቅርታጋ ትንሽ ደረትሽ አከባቢ ሸፈን ብታደሪጊያት አርፍ ነዉ የራሴ አስተያየት ነዉ በተረፈ እንወዳችሀለን
@alemeelane2774
@alemeelane2774 Жыл бұрын
ዋው አረኬትሽ በጣም ደስ ይላል💋😘
@ayalwello_
@ayalwello_ Жыл бұрын
#ጦርነት፦በቃን🕌⛪🙏🇪🇹 የተከፈለው ዋጋ ተከፍሎ ጦርነቱ የማይኖርበትን ሁኔታ ፍጠሩልን!!😥😥🙏🇪🇹🇪🇷 በጦርነት የሚጎዳው ምስኪኑ ህዝብ ነው! ጦርነቱ ቢዝነስ የሆነለት ብዙ ኮንትሮባንድስትና ዘራፊም አለ።ይህን በጉጉት የሚጠብቅ። በዛም ወጣ በዛ ወረደ በጦርነት ሁሉም አይነት መከራና ችግርን የሚያስተናግደው ህዝብ ነው።በጦርነቱ የሚሸበሩት፣የሚሰደዱት፣የሚጨነቁት፣የሚሰቀሰዩት እናቶችና ህፃናት ናቸው።በጦርነት ያወደምነው እንጂ ያተረፍነው እንደሌለ ሁሉም በግልፅ አይቷል። አምና ያሳለፍነው የምጥ ወራቶች አይረሱም።የብዙ እናቶችና ህፃናትን ስቃይ በሁሉም አካባቢ ተዘዋውረው ካዩት የመጀመሪያው ሰው ነኝ😥🙏 አምና ያየነው መከራ ደግሞ እንድመጣ
@zedluke525
@zedluke525 Жыл бұрын
ሜላት ድምጽ አንደኛ ዋው።
@queeni3796
@queeni3796 Жыл бұрын
Meleya yene konjo you look amazing 👏
@kukushag3386
@kukushag3386 Жыл бұрын
Cool.
@mhmh7628
@mhmh7628 Жыл бұрын
መስቀልሽ ሲያምር 🙏🙏🙏
@mekashatsegaye
@mekashatsegaye Жыл бұрын
ሜላት አሪፍ ድምፅ ነው ተጠቀሚበት።
@yafetdemissie1966
@yafetdemissie1966 Жыл бұрын
Meleya yene Konjo wow 😍😍😍😍😍😍😍😍
@getukebede4298
@getukebede4298 Жыл бұрын
eat your job .good performance
@tigistbirara4501
@tigistbirara4501 Жыл бұрын
ስወዳት እኮ ሜሉ
@esubalewgize160
@esubalewgize160 Жыл бұрын
Wow!!!!
@kd4512
@kd4512 Жыл бұрын
You are another Beyonce. You can sing and dance. Real entertainer
@alemzetube3978
@alemzetube3978 Жыл бұрын
እኔኮ እሚገርመኝ ሰፈን ሊዘፍኑ እንደእግዚአብሔር ፍቃድ የሚሉት ነገር ነው አይ
@melkamhiwot6515
@melkamhiwot6515 Жыл бұрын
አልገባሽም የኔ ቆንጆ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@melkamhiwot6515 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
መልካም ሳምንት ይሁልን ኢትዮጲያ ሀገራችንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ያድርግልን 2015 ሀዘን በቅቶን ደስታውን ምስማበት አዲስ ታሪክ አዲስ ሰኬት ምናይበት ምንሰማበት ዘመን ያድርግልን 🙏🙏
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu Жыл бұрын
ጥሩ መመኘት ደስ ይላል ግን የአቢቹን የፕሮፋይልህን ብታነሳው/ሸው ከዚህ ገዳይ ገሎ ችግኝ የሚተክል የ7 ተኛ ክፍል ተማሪ ፈንታ ሙሉ የኢትዮጵያ ጋርታ ቢደረግ ብዬ እመኛለሁ ሳላመሰግን አላልፍም ።
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
@@BoomBoom-un5xu መብቴ መሰለኝ አንተም የፈለከሁን ማደርግ ትችላለህ መደገፍ ያለመደገፍ ያንተ ምርጫ ነው እኔ ደሞ የምወደውና የመደንቀውን መሪዬ ነው ያደረኩት አንተ የምን ቤት ነህ ብቀይር ባልቀይር 😡 ምንስ አስጠየቀህ 🙄በአብቹ ቀልድ አቁም።።😡😡
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp Жыл бұрын
አቤት መስቀል ❤❤❤
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ወንድም ሰብ አርገኝ🙏🙏
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ልጅነቴን አስታወሽኝ
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 Жыл бұрын
melu wow berchilgn
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@edonawityonas1726
@edonawityonas1726 Жыл бұрын
ሜሉዬ ቆንጆ
@asterberhe79
@asterberhe79 Жыл бұрын
👍👍👍❤️
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ምንድነው ጡት መክፈት??? ወይ ጉድ የዛሬን አያድርገው ጡትም ቂጥም መኝታ ቤት ነበር እሚታየው ዛሬ ለሽያጭ በአደባባይ ይቅርባል በሚገርም አይነት ደሞ ስርአት ሳይኖረን ቃሉን ሀይማኖቱን ሳናውቅ የእግዚአብሔር ስነስቅለት እንደው ድረታችሁ ላይ እየለጠፋችሁ ጌጥ አደረጋችሁት!! አረ እራሳችሁን ሁኑ!!!!
@selamwitTibebe9292
@selamwitTibebe9292 Жыл бұрын
ማስተዋል ይስጥሽ እንደግዝአብሔር ፍቃድ አይባልም ዘፈንን አይፍቅድም እርሱ ያለው ዘፈን አጥያት ነው ያለው
@sahralove2899
@sahralove2899 Жыл бұрын
Gembo ras seraw naw
@user-bm5uh3rr1t
@user-bm5uh3rr1t Жыл бұрын
👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Жыл бұрын
ከ25 አመት በፊት Hammersmith ሆስቴል አብራን ትኖር ነበር ። ጥጋብዋና ግልምጫዋ አይረሳኝም ። insecure እንደነበረች አስታዉሳለሁ። ለማንኛውም ይመችሽ 👍
@betelihemtadesse90
@betelihemtadesse90 Жыл бұрын
Kkkkkkkk
@zedluke525
@zedluke525 Жыл бұрын
ሆስቴል የነበረ ሁሉ ሲገባ ያው ነው አንቺንም ጨምሮ
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Жыл бұрын
@@zedluke525 የሆስቴል ኑሮ ሲያፋቅር ነው የምናውቀው ።....
@newassong7494
@newassong7494 Жыл бұрын
Deg.argche
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
@@TH-qk6ez ለሀገሩ እንግዳ ስለነበረች ይሆናል እኔም እንደመጣሁ ሰዉ አልጠጋም ነበር አሁን ግን እግዚያብሔር ይመስገን ሰዉ በሽበሽ ሆኛለሁ!! መልካም አዲስ አመት ከሊቨርፑል
@ebrahimmohammed9390
@ebrahimmohammed9390 Жыл бұрын
Gobez nesh
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Жыл бұрын
ኮዴ መሪ ለት በኦሮምኛ ወድም አለሜ,እህት አለም,ማለት ነው ዞሮዞሮ የስጋ ቅርብ ዘመድ ማለት ነው።
@jamboandu3402
@jamboandu3402 Жыл бұрын
ከእግርሽ ጥፍር እስከ ራስ ፀጉርሽ እየተቅለሰለስሽ የስንቱን ልብ ሰርቀሻል ። ቆይ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽእና ፤ የሂሩትን ዘፈን ለመጫወት ጋሽ ተስፋዬን ፍቃድ የምትጠይቂበት ምክንያት ነው ያልገባኝ ። ሂሩት የማንን ጎፈሬ ታበጥር ነበር ? hahahah ለማንኛውም ዘፈኑን አሪፍ ተጫውተሽዋል ። በትዝታ ወደ ኋላ መልሰሽኛል ።
@hanakiya7711
@hanakiya7711 Жыл бұрын
ይቺ ሴትዮ ግን ወፍራም አልነበረችም ወይስ ተመሳስላብኝ ነው
@hanakiya7711
@hanakiya7711 Жыл бұрын
@@milkilion696 ante erasu mn agbah ቅል ራስ
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭ኡፈ
@Bellema822
@Bellema822 Жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዛ ብዙ አትታወቅም ::
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Жыл бұрын
ፀባይ የላትም
@seliadugenet861
@seliadugenet861 Жыл бұрын
Aye melu anchima leyu nesh club banchi kere
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@zolzol7995
@zolzol7995 Жыл бұрын
አረ ወደ ሐገራችን መልሱን እንግሊዝ ሊያሳብደን ነው
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
አይዞን!! አይዞን!! ለንደን ከሆናችሁ ወደ ሊቨርፑል ጎራ በሉ እዚህ ሰላም ነዉ።
@sarayewrmeringueevernews2752
@sarayewrmeringueevernews2752 Жыл бұрын
ኩል የሆንሽ ነገር ነሽ
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nd94l6-A0tK6aas.html አይ እብይ
@user-ul6mj9pj1m
@user-ul6mj9pj1m Жыл бұрын
አማራ የሚዋጋው እራሱን ከውርደት ለመታደግ እንጂ ለአቢይ አይደለም አቢቹ ጂላጂል አለ ክክክክክክክ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@user-ul6mj9pj1m በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🙏🙏
@user-ul6mj9pj1m
@user-ul6mj9pj1m Жыл бұрын
@@Tsehay1261 በጸጋ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@user-ul6mj9pj1m 🙏🙏
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Жыл бұрын
ሜላት ገላሽን ሸፍኚ ምንድ ነው ።
@Ye_wude_Lij
@Ye_wude_Lij Жыл бұрын
ኧረ ውሸት ውሸት ውሸት። ሎንደን ያለ ሀበሻ ምቀኛ እና ሸረኛ ብቻ ነው ወረኛ። ድሮም ሀገር ቤት ያለ ሚዲያ ውሸታም ነው እንኳንም የሰው ሀገር ሰው ሆንኩ ያስብላል። ውሸት
@ruthmesfin1278
@ruthmesfin1278 Жыл бұрын
በአለም ላይ እንዳች አይነት ቀዳዳ አለ እንግሊዝ አገር ደግሞ ያለ ሰው ሲጣን ይቀናባችው የለም አሩጌት አይደለም እውነቱ ለምን አይናገርም የምድር ሲውል አይደለም እንግሊዝ አገር ደግሞ London አንችእራስሽ የምን ማህበራው ህይወት ያለሽ ደግሞ ለምን ይዋሻል በዚህ ሰአት አንድ ጭፈራ ቤት እኮ የለም የአለም ውሸታምebs የምታቀርብት እንግዳ እወቁ ጭራሽ እንግሊዝ አገር እኮ ጭፈራ ቤት ልደት እና ሠርግ መሄድ አልቻልም ምድረ ስደተኛ የውሃ ትራፍ እየተደባደብ
@musahm100
@musahm100 Жыл бұрын
You are in my side dear,The habsha community in London the worst ስደተኛ you will never find ....as you said all habsha night club has been shut down because of those arrogant came thorough Libya and south Africa (አብዛኛው ሀገር ቤት ወያላና ማጅራት መቺ የነበረ ስሙን መጻፍ የማይችል)....but melat and her friends are very civilized and sociable ,most of them came to the UK long ago .
@soliyanatadesse96
@soliyanatadesse96 Жыл бұрын
Bedenbe new Yegelseshew Ename London Newari Neje habeshaw Beeetam Asechegari New
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
@@musahm100እግዚአብሔር ይመስገን ሊሸርፑሎች ሰላም ነን ወዲህ ጎራ በሉ ወገኖች
@hannabaka6634
@hannabaka6634 Жыл бұрын
Omg 😱 are you ok? Complex
@hannabaka6634
@hannabaka6634 Жыл бұрын
Age is #, she looks beautiful anyway 💕 one point we all get there celebrate your day by day instead of complaining about why people are getting old.
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 24 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 210 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.46 "እቁብ"
32:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 261 М.
спидран по ютуб шортс 86 | Ушные свечи
0:35
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 27 МЛН
Waka waka 🤣 Which video is the best 1,2,3,4? 🤩
0:13
Adani Family
Рет қаралды 7 МЛН