ለያኒ ልብ ነን ዋውውው ለረመዳን ለፓርቴ ለሻይ ጋዋ ለእስር ለሁሉም ጌዜ የሚወስድ ሁሉም አረቦች በፍቅር የሚወዱት

  Рет қаралды 18,642

TG ARABIAN FOOD

TG ARABIAN FOOD

4 жыл бұрын

ወተት አምስት ብርጭቆ
መስቴካ እሩብ የሻይ ናንኪያ ስካር ሦስት የቡና ሲኔ
ማይዛህር አንድ የሾርባ ማንኪያ(በልሳም ወተር
አረቤክ ፌስቶ አንድ የሾርባ ማንኪያ
ሰሞሎኒያ አንድ ኩባያ ወይም አንድ ብርጭቆ ብርጭቆና ኩባያ መለኪያቸው አንድ ነው ልዩነት የላችውም
አጥር ለመስራት ማለት እስራት
ስካር አንድ ኩባያ ከግማሽ
ውኃ አንድ ኩባያ
ሎሜ አንድ የሾርባ ማንኪያ
Milk 5 cup
blesossm water 1 teb espoon
Soger 3 coffee cup
Semolina 1 cup
Mistica 3/1 tea spoon
Miken sweet
Soger 1 and half cup
Lemon juice 1 teb espoon
Pistachio 2 tables espoon

Пікірлер: 66
@user-zg4vv5gw7b
@user-zg4vv5gw7b 4 жыл бұрын
ኣግዚኦ በጣም፡ሲኮሪ ብዙ በተረፊ አዲናቅሺ ነሕ ጎብዚ ባለሜየ ነሺ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ሚሚዬ የኔ መልካም ሴት እንኳን በደና መጣሸ በርቺ የኔ ምርጥ
@newphone1397
@newphone1397 4 жыл бұрын
መሸአለ
@dinkydinky683
@dinkydinky683 4 жыл бұрын
Barichii sirash baxam arif naw
@elsawollotube3260
@elsawollotube3260 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@masobethiopia5007
@masobethiopia5007 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🏾💕
@user-kk7yf6fe3c
@user-kk7yf6fe3c 4 жыл бұрын
Meshalh betam yamral
@yamlakneshadeba614
@yamlakneshadeba614 4 жыл бұрын
ዋው ማሻላህ እህቴ ታድለሽ ባለሞያ ሤት ታሥቀናኛለች
@omtshop9396
@omtshop9396 4 жыл бұрын
መልካም ሴት ተባረኪ
@zzandh9487
@zzandh9487 4 жыл бұрын
ቲጂየ ግን ሱካሩ አንችለጨመረሽው እኔተሳቀኩክክክክ
@user-cr5jn2pz3m
@user-cr5jn2pz3m 4 жыл бұрын
እኔእራሡ
@heyetahmad9537
@heyetahmad9537 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ስሪ እስከተባለይ መገልበጥነውጂ
@aminaabdullah2652
@aminaabdullah2652 4 жыл бұрын
እውነተም ዋው ብዙ ስተማርሽኝ አመሰግናለው
@AA-114
@AA-114 4 жыл бұрын
Thanks.
@user-mu5lt3vs5v
@user-mu5lt3vs5v 4 жыл бұрын
ሰርቼዉ ተመቻቸዉ እጅሽ ይባረክ
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 4 жыл бұрын
ቲጂዬ የመስቲካ መያዠውን ፎቶ አሽና አስቀምጭልን
@meriya12
@meriya12 4 жыл бұрын
Tg btam arif sira newu berichi tig ne wust laworashi efelogalehu wude ena bemin lagignishi
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 4 жыл бұрын
ዋዉ አዲስነ ነዉ ለኔ ሰረቼ ሞክረዋለዉ 10q የኔ ቆንጆ ወተት ዉስጥ የገባዉ ቆምጣጤ የሚመስል ነገር ግን አልገባኝም ስሙን በኢንግሊሽ ፃፊልን የማስቲካ እቃዉንም ብታሳይን ጥሩ ነዉ ለመግዛት በተረፈ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ።
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 4 жыл бұрын
ዋው ትምህርት ቤት መሄድም አያስፈልግም ቲጂ አመሰግናለው
@newphone1397
@newphone1397 4 жыл бұрын
ወዉ
@messywordofa9526
@messywordofa9526 4 жыл бұрын
Yena konjio arife nawe berche esteka yaleswen gedta mechamere aleben banchamere chgre alwe
@foziyaaibrahim9401
@foziyaaibrahim9401 4 жыл бұрын
mashaala mashaala mashaala mashaala mashaala allah wo Wowwwwwoo
@kedijahussen1854
@kedijahussen1854 4 жыл бұрын
ቲጂየ ሁሉም የራሱ አሠራር ቢነረዉም ይሄ ሀላዉየት የሶረያና የልብናን ሀላዉየት ነዉ አስሉ እናምሺራ ስለምትጠቀሚ ከሀሊቡ እሩብ ፍጃል ስኳር ብቻ በቂነዉ ሚስቲከ ከፈለጋቺሁ ኧድል አታር ታገኛላቺሁ ለጠብክ ብላቺሁ ከማንኛዉም ቅመም ቤት ማለት ነው የጪሰ ሚስትከስላለ ነው የምግብ በሉ ያልኩት
@hdjdhdud1911
@hdjdhdud1911 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆነው። ከስታር ምነድነው ከጀሊ የሰራሽው
@banchigezaw7036
@banchigezaw7036 4 жыл бұрын
Hi th what does it mean gersi please tell me the meaning tanks
@mareiove5779
@mareiove5779 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ውዴ ሴመንያ በአማርኛ ምን ማለት ነው ውዴ
@mulunash8495
@mulunash8495 4 жыл бұрын
የኔዎቹ፡በደዊ፡ናቸው
@ganalama6077
@ganalama6077 4 жыл бұрын
Tige ferini ideti new yemi saru ferini asayinyi ihete
@hayimanotyemariyam8705
@hayimanotyemariyam8705 4 жыл бұрын
ሶሞሊና
@mulunash8495
@mulunash8495 4 жыл бұрын
ዘፈራን፡ሄል፡ጨምሪበት
@aminahali8666
@aminahali8666 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚን ነው የኔ ውድ እውድሻለሁ አንዳንዴ ሲመችሽ የቻይና ምግብ ብታሳይኝ ደስ ይለኝ ነበር መዳሜ የቻይና ምግብ ሰለምትወድ ነው ሃቢበቲ
@azizaali446
@azizaali446 4 жыл бұрын
ትላትል ስሪላት ከልዘጋነንሽ አንቺ ክክክ የው የቻይነ ምግብ ከትል አይበልጥም
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Жыл бұрын
@@azizaali446 የተመታሽ ልል ነበር ቀደምሽኝ🤣🤣🤣
@serkaserka6554
@serkaserka6554 4 жыл бұрын
Selam endte neshe
@user-qh3rk2xq5z
@user-qh3rk2xq5z 3 жыл бұрын
የማስቲካዉን እቃ አሳይኝ
@amensifanamen9685
@amensifanamen9685 4 жыл бұрын
ምስኪ ነው እሚባለው
@tigist1185
@tigist1185 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@hayahaya7644
@hayahaya7644 4 жыл бұрын
Hi tgy gobaze nashe batame emchegwe yalme bareche
@hayimanotyemariyam8705
@hayimanotyemariyam8705 4 жыл бұрын
ቲጂ ማር❤
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
ውዴ
@sabusaa5641
@sabusaa5641 4 жыл бұрын
እኔም፡ሰርቼአውቃለሁ ግን ነሸ ነው የተጠቀምኩት
@user-vn3jd9bj4m
@user-vn3jd9bj4m 4 жыл бұрын
ፈጠን በይ እማያቅ የለም አንዴየካሳየሽን ይበቃል
@sadamohamed2455
@sadamohamed2455 4 жыл бұрын
ቆይ ግን ለምዲነው ያልተቀደደ ልብ የማትለብሺው ሆ ጋሼ ኩሺናን መናቅ ይባላል
@user-rm1fy1ke9q
@user-rm1fy1ke9q 4 жыл бұрын
አንች የምሰሪው ሁሉ አይገባኝም ምክናየቱም ዛዛታ ታበዣለሽ
@user-cr5jn2pz3m
@user-cr5jn2pz3m 4 жыл бұрын
አወ
@user-nj9bz6wp1f
@user-nj9bz6wp1f 4 жыл бұрын
ክክክክክ እኔም
@user-qo5dg4un1w
@user-qo5dg4un1w 4 жыл бұрын
ከምር ጎበዝ ነሽ እህቴ
@serkaserka6554
@serkaserka6554 4 жыл бұрын
Wwww new
@nasriyanasri9788
@nasriyanasri9788 3 жыл бұрын
ቁጥርሽ ስጭኝ
@rahrah7340
@rahrah7340 4 жыл бұрын
ቲጂየሠላምሽብዝት ይበልልኝ የዱባይ ባለሞያ ነሽእኮ ቲጂየእኔሐገርቤትልገባ ምገዲዝግነውአሉኝ እሮመዳንንስራካለፈልጊልኝ እኔዱባይነውያለሑት ስራየለኝምአሑን ቁጭብየአለሁ ስራካገኝሽነገረኝ
@seadatube6426
@seadatube6426 4 жыл бұрын
ስራሽ አሪፍ ነበር ወሬ ታበዥለሽ ወደስረሽ ግቢ
@atikanejib5948
@atikanejib5948 4 жыл бұрын
Tigeye mare edit neber ametbal
@user-hy8nt9zo9z
@user-hy8nt9zo9z 4 жыл бұрын
እህት ስኳሩን ማሳነስ አይቻልምደ እኔስኳር አስጠልቶኛል ሀገርቤት ከናቴ ተደብቄ እደማልቅምሁሉ
@user-my1qy8jy2n
@user-my1qy8jy2n 4 жыл бұрын
እኔም እዳች kkk ዶሮ ከማሚ ተደብቄ እዳልቃምኩ አሁን እዴት እዳሥጠላኝ
@seadi5740
@seadi5740 4 жыл бұрын
ክክክክክ እኔም ተደብቄ እቅም ነበር አሁን አስጠላኝ
@123hulu
@123hulu 4 жыл бұрын
ስለማማ ድፎ ሰለዛፈራን ውድነት አረብ አረብ አረብ
@user-ef9bv8rv9u
@user-ef9bv8rv9u 4 жыл бұрын
አሁን እግዳ የለም ኮረና ነው ዚብለሺ ለዩቱብሺ ስሪይ
@feromram9343
@feromram9343 4 жыл бұрын
Mestika kelelesh bebado meserat ayechalem?
@hayatahmed6296
@hayatahmed6296 Жыл бұрын
ሙያሽኮ ይለያል ቲጅየ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Жыл бұрын
የኔ ማር አመሠግናለው
@melkamelka23
@melkamelka23 Жыл бұрын
​@@tgarabianfood2937 ስላምእህትበውስጥመስመረላኬልኝእስቲእህት
@betiasfaw8193
@betiasfaw8193 4 жыл бұрын
ዛሬስ ቲጂዬ አንዛዛሽው ጭራሽ ይሄ ውሀነው ብለሽ አሳየሽ እኮ
@emmahmed8394
@emmahmed8394 4 жыл бұрын
ስት ትከፍልሻለች እዲህ ልፍት ብለሽ
@betashow9992
@betashow9992 4 жыл бұрын
የሀረብ ሀገር ምግብ አሰራር ለማግኘት ቻናሌን ሰብስክራይብ አርገዉ መመልከት ይችላሉ
@sumayasumaya4222
@sumayasumaya4222 4 жыл бұрын
ወሬ ለማሳጠር ሞክሪ
በስቡሳ ማል ኢሽጣ  የአረብ ሃገር ኬክ Basbousa
11:40
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 29 МЛН
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
ICE CREAM USING MILK AND CUSTARD | ABELE WALLS
8:04
Rozy's Kitchen
Рет қаралды 1,5 МЛН
TG ARABIAN FOOD is live የኑሮ ውድነት እና መፍቴው
14:25
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 1,1 М.
بسبوسه بالشعريه  ቡስቡሳ  ከሸኸርያ ጋር Basbousa
5:07
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 17 М.
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 29 МЛН
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 21 МЛН