አላህን ለመፍራት… || አዲስ ሙሐደራ | በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Allahn Lemefrat… || by sheikh Mohammed Hamiddin •HD

  Рет қаралды 167,474

Sunnah Multimedia

Sunnah Multimedia

5 жыл бұрын

"አላህን ከባሮቹ ውስጥ ይበልጥ የሚፈሩት አዋቂዎቹ ናቸው።" ይለናል ልዕለ-ኃያሉ አምላክ አላህ(ሱ•ወ•)
ምናልባትም አሁን ላይ ምድራችንን እንዲህ በብክለት ያጥለቀለቃት ከእውቀት ጋር ያለን ቁርኝት እጅጉን መላላቱ እንደሆነ ገሀዳዊ እውነታ ነው።
ታዲያ ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን "አላህን ለመፍራት…" በሚል ርዕስ ሥር በጣፋጭ አንደበታቸው እንደ ፍጡር ልናሟላቸው የሚገቡ ወሳኝ ጉዳዮችን(በይበልጥ እውቀትን) አስመልክተው መጠነኛ ዳሰሳ ኦሮሚያ ውስጥ በምትገኘው ባኮ ከተማ ሰላም መስጂድ ላይ አቅርበዋል።
ፕሮግራሙን ሱና መልቲሚዲያ በዚህ መልኩ አቅርቦላችኋል። ትከታተሉት ዘንድ የአክብርዎት ግብዣችን ነው።
•••
አሁኑኑ subscribe በማድረግ እና የደወል ምልክቷንበመጫን ተጠቃሚ ይሁኑ!
kzfaq.info/love/ECz...
“ጉዟችንን ከስንቅ ጋር!”
ሱና መልቲሚዲያ

Пікірлер: 569
@sofiyasofiya89
@sofiyasofiya89 5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ከክርስትና ወደ እስልምና የመራሀኝ ጌታ እኛም በሰማነው የምንጠቀምበት ያድርገን ጠንክሩልን አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን የኛ ህይወት በእናንተ ነው የሚስተካከለው ኑሩሉን ኑሩልን ውድ የእስላም ወንድሞቸ እና እህቶቸ በሰማነው የምንውል ያድርገን
@aminaali7797
@aminaali7797 5 жыл бұрын
እነዚህ ብርቅዩ አሊሞቻችንን እንደአይናችን ብሌን ሰለምንሳሳላቸው አላህ ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይሰጥልን ያረብ
@yasaryasar3690
@yasaryasar3690 5 жыл бұрын
ያጀምአ ያጀምአ ለምነው ዳኢወቻችን ኡሥታዞቻችን ዳእዋ ሢያሥተምሩን ኮሜንት የማታደርጉ ወይሥ ደአዋ አታዳምጡም እነሡን መዉደድና ማበረታታ አለብን አላህ እድሜአቸዉን ያዝረዝምልን አላህ ከናንተ ጋር ይሁን
@maiy3764
@maiy3764 5 жыл бұрын
ያረብ ያጀማአ በዱኣ አትረሱኝ
@neimawollyew6377
@neimawollyew6377 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይርን ዱአ አድርጉልኝ ውድ እህት ወንድሞች በጣም ዱአ ያስፈልገኛል
@user-ph3cd9il5x
@user-ph3cd9il5x 4 жыл бұрын
Mash Allah Jezak allah kayr
@user-ku8fm8ef9g
@user-ku8fm8ef9g 4 жыл бұрын
መሳጭ ምክር አላህ የምንተገብረው ያድርገን ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዙና እድሜወትን አላህ ያርዝምልን ከሙሉ ጤና ጋር
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d
ማሻአላህ አላህይጠብቅህ የኔኡስታዝ ❤❤❤❤አላሁመ ወሰሊ ወሰለም ሙባረክ አላ ሰይዲና መሀመዲ❤❤❤❤ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላዲኒክ የአዚዝ❤❤❤❤❤በራህመትክ አንተ ሸፍነን ያሰታር ኡመተልመሀመዲን የሰውዘር በሙሉ ❤❤❤ያረብ ሀገራችንን ሰላሟንመልስልን ያረብ ነጻምአውጣት ኸዛን ያአላህ በቃበለን
@lubabaawolu3830
@lubabaawolu3830 3 жыл бұрын
እድሜናጤናዉስታዝ፡በረቱልነበሠማነዉ፡የምነጠቀምያድረገነ።
@sadaahmed8564
@sadaahmed8564 5 жыл бұрын
ያአሏህ ያክሪም ኡለማወችን አተጠብቅልን ሙሎጢናና እረጅም እድሚ አሏህ ይሥጥልኝ ለኡመተል ሙሀመድ ሁሎ ያረብ ቀጥ ያለውን መገድ ምራን አልሀም ዱሊሏህ አለኒእመተል ኢስላም
@tube-hf7bg
@tube-hf7bg 4 жыл бұрын
ያረብ አንተ በምትፈልግ መንገድ ሰዳቂ አድርገን
@faeizayasin440
@faeizayasin440 2 жыл бұрын
ሽይኸና እድሜና ጤና እውቀት ይጨምርሎ
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ሸኻችን ሥንወዳችሁኮ_;--አላህ ከኛ በላይ ይዉደዳችሁ።👍👍👍
@alimuhe930
@alimuhe930
አላህ እድሜሁን ያርዝመው ሸህ ሙሀመድ ሀሚድን
@MadinaMahmodi
@MadinaMahmodi
ያረቢ ያጀምአ ድአ አዲርጉልኝ እስኪ ያረቢ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zenabz9410
@zenabz9410 5 жыл бұрын
ያረብ ኡስታዝ እድሜህን ያርዝምንል ያረብ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ያረብ ኡርአንም እንዳገራልኝ ዱአ አርጉልኝ
@zuzunegnhalalenafqri5797
@zuzunegnhalalenafqri5797 5 жыл бұрын
አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
@aishahamad3734
@aishahamad3734
አልሀምዱሊላህ.ሞስሊም.አርገህ.ለፈጠርከኝ.አላህ.ጌታየ.ኢማንን.ወፍቀኝያረብ.አላህ.ይጠብቅህ.ዉስታዝ❤❤❤❤❤
@siklsilo8497
@siklsilo8497 2 жыл бұрын
የአላህ እባክህን ቁረሀንን አግራልኝ የአላህ ቃል ምን እንደሚል ሳታሳውቅ እንዳገለኝ ያረብ🤲🤲ሸህአችንንምአላህ ሀያተወን ያረዝምልን እኛንም አላህን ከሚፈሩት ያድርገን 🤲
@loveethiotube4346
@loveethiotube4346 4 жыл бұрын
ሼሁና አላህ ሀይጀዛቹን ይክፈላቹ አላህ ይጠብቅልን መሳያቹንም አላህ ያብዛልን እኛም ሰምተን የምንጠቀም ያርገን
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 18 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 38 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 107 МЛН
🛑 "እንዲህ ነው የተሰነጣጠቅነው" (ሙሉ ዝግጅት)
1:17:52
Ahmedin Jebel- አሕመዲን ጀበል
Рет қаралды 130 М.
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 18 МЛН