ላንተ ከተባለ || Lante Ketebale || Helina Dawit || New Gospel Song Video 2022

  Рет қаралды 629,332

Helina Dawit Official

Helina Dawit Official

2 жыл бұрын

" ማርያምም ዋጋው እጅግ የከበረ የጥሩ ናርዶስ ሽቱ ንጥር ወስዳ የኢየሱስን እግር ቀባች፤ በጠጕርዋም እግሩን አበሰች፤ ቤቱም ከናርዶስ ሽቱ ሞላ።"
(ዮሐ 12: 3)

Пікірлер: 446
@beteKal1040
@beteKal1040 2 жыл бұрын
አልቀልድም ባይኔ ላንተ ባለኝ ቦታ አልቀልድም ባይኔ ማንም(ምንም) ቢመጣ *2 አንድ አይን እያለው ባፈር ማን ይጫወታል ከውሃ ወቶ አሳ ወዴት ይሄዳል*2 ላንተ ከተባለ እንክትክት አርጌ ውድ አልባስጥሮሴን ፊትህ ሰብረዋለው ጥዑሙን ሽቶዬን ከንባ ቀላቅዬ አፈስልሃለው ላንተ ከተባለ እንክትክት አርጌ ውድ አልባስጥሮሴን ፊትህ ሰብረዋለው ጥዑሙን ሽቶዬን ከንባ ቀላቅዬ አፈስልሃለው ንግስናዬን ንቄ ካመድ ተነጥፌ ከፍ አደረግሃለው ሳልቆጥብ ሳልሰስት አንድ አይኔን ይሳቄን እሰዋልሃለው ላንተ ከተባለ ላንተ ነው ይባል እንጂ ለኢየሱስ ነው ይባል እንጂ ላንተ ነው ይባል እንጂ ጉዳዩ ያንተ ይሁን እንጂ*2 ትበልጥብኛለህ *4 ትበልጥብኛለህ *4 ብርና ወርቅ ይተካል ዘመድ ወዳጅ ይተካል ሃብት ንብረት ይተካል በምድር ያለው ይተካል*2 አንተ ግን እግዚአብሔር አንድ ነህ አንድ ማልተካህ አንድ *4 tebarekulegn
@desalegngasheugeboofficial8926
@desalegngasheugeboofficial8926 2 жыл бұрын
❤️❤️🎶🙏
@user-ir2ug2my7c
@user-ir2ug2my7c 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@rahelrahel9036
@rahelrahel9036 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 4 ай бұрын
ተባረኪ
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@brkyegeta
@brkyegeta 2 жыл бұрын
አንቺ የቤተክርስቲያን ስጦታ ነሽ መዝሙሮችሽ ድንቅ ናቸው መልዕተኛ ዘማሪ ነሽ ጌታ ያብዛሽ ይጨምርልሽ ለፀጋው ባሌቤት ክብር ይሁን።❤❤❤
@shitaabebe5708
@shitaabebe5708 Жыл бұрын
ጌታአብዝቶአባዝቶ.ጨምሮጨማምሮ.ደምሮደማምሮይባርክሽ
@kiflehaile4176
@kiflehaile4176 2 жыл бұрын
ከአቧራው ጨሰ ባሻገር ከዝላዩ ባሻገር እረጋ ብለው ዘምረው የሰውን ልብ መግዛት የሚችሉ ዘማሪዎች በጠፉበት ዘመን ጌታን እንድናመልክ ዛሬም እናንተን መስማት መቻል ዕድለኞች ነን ጌታ ቅሬታ ያድርጋችሁ ዝማሬዎቻችሁ በሰው ልብ ውስጥ ይቀራሉ በርቱ ተባረኩ
@edentube
@edentube Жыл бұрын
Amen
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
ጌታ ታጋሽ ነው ቤቱን ያጠራል ሁልግዜ አይሸቀጥበትም ያጠራናል አትጨፍሩ ሲባሉ ጌታ ልብን ያያል ሀሀ
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
ለምድራዊ ባለስልጣናት እንዴት አብዝተን ተግተን እንደምንጠነቀቅ ጌታን ግን ለመድነው የልባችንን መብራት ያብራልን
@naifiteshale4124
@naifiteshale4124 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ 😭 መስማት ማቆም አልቻልኵም። ብቻ ቃል የለኝም ። ተባረኲ ህሉዬ
@mintesnotyohannes3809
@mintesnotyohannes3809 2 жыл бұрын
ጌታን እስካሁን እየሰማውት ነው😭😭😭🙏🙏❤️❤️❤️
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 5 ай бұрын
What a song all your songs very unique! ዘመናችሁ በቤቱ ይለምልም በዚህ በጉብዝና ወራት እንዲህ ያረጋጋችሁ ጌታ ይባረክ ይብዛላችሁ all Glory to God!
@solomon9606
@solomon9606 2 жыл бұрын
ትንሿ " ቤቲ ተዘራ " ብዬሻለሁ። የመዝሙሮችሽ ስነፁሁፋዊ ይዘትና ውበት አስደምሞኛል። የራስሽን የድምፅ ቀለም ይዘሽ መተሻል። የፀጋ ሁሉ አምላክ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልሽ!!! 🙏
@birhanabreha538
@birhanabreha538 27 күн бұрын
Amen
@woynusfamily9307
@woynusfamily9307 2 жыл бұрын
ብዙ ቃላትን አልደረድርም ፈጣር ዘመንሽን ይባርከው ደግሞም ገና ብዙ ትጉዋዣለሽ ተባረክ 💕
@defaruwarkisa5211
@defaruwarkisa5211 2 жыл бұрын
ይህን መዝሙር ያለፈለኩበት ቦታ የለም አሁን አገኘሁት ላንተ ከ ተባለ 😭😭😭
@musegebremariyam4130
@musegebremariyam4130 2 жыл бұрын
Hiluye በረከታችን ነሽ። በዚህ መዝሙር መባረክ የጀመርኩት 2011 ላይ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፌሎሺፕ ላይ ስትዘምሪው ነው።I have a record።ጌታ በብዙ አጊኝቶኛል። ተባረኪልን ህሉ ደሞ አልበም እየጠበቅን ነው።
@JlKnB
@JlKnB 2 жыл бұрын
ዘዳግም 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤ ⁵ አንተም አምላክህን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም ኃይልህ ውደድ። Kesu wechi amarach yelelen bechegna amlakachen wdu, mertu negerachen yegebawal!😍 Tebarekilegn 😍🙏
@samueltadese7977
@samueltadese7977 2 жыл бұрын
ይሔ ዝማሬ የግጥም እና የጥበብ ውጤት ሳይሆን የመንፈስ ቅዱስ የራሱ ዝማሬ እንድንሆንለት የሚፈልገው የልቡ ጩኸት ነው ህሉዬ ከዚህ በላይ ነው ምጠብቀው ተባረኪልኝ
@mishatseda5520
@mishatseda5520 Жыл бұрын
tebarek hasabihin wadejewalew
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 2 жыл бұрын
እሰይ ጌታሆይ ተመስገን ሌላ የመባረኪያ እድል ስለሰጠከን!!❤🙏❤ ሂሉዬ እኔ ምን ብልሽ የልቤ እንደሚደርስልኝ አላቅም ብቻ ጌታ የኢየሱስ ዳርቻሽን ብርክ ያርገው!! ኸረረ የዜማው ውበት የመልዕክቱ ጥንካሬ የድምፅሽ ደሞ አይወራ ውበቱ እኔ ነብስም አይቀርልኝም መዝሙሮችሽን ስሰማ የሆነ የሚወር መንፈስ አለው!! እንቋችን ውዷ የኛ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽን ስጦታችን ነሽ እልፍ ሁኝልን ምንም ነገር አይግታሽ በአራቱም አቅጣጫ ተዘርጊልን ውድድድድድ ነው የማረግሽ ማሬ❤❤❤❤❤
@biruktawitshewayrga4678
@biruktawitshewayrga4678 2 жыл бұрын
ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ እኔማ ሳሳልሽ ጀመር ባንቺ የጀመረውን ከፍፃሜ ያድርሰው ህሊና ❤
@erminaz1
@erminaz1 2 жыл бұрын
ወይኔ መዝሙሮችሽ ተሰምተዉ አይጠግቡም ሄሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@mahiletesatu990
@mahiletesatu990 2 жыл бұрын
እንዴት ላርግሽ ኡፍፍፍ ሁሉም መዝሙሮችሽ እየሱስ ብቻ ይተርካሉ እየሱስን ብቻ ያሳያሉ.ሁሌ ቀናብሻለው ታድለሽ. ጌታ አሁንም ይጨምርብሽ በጣም በብዙ ተባረኪ ወድሻለው
@abyotnigussietadesse7881
@abyotnigussietadesse7881 2 ай бұрын
የሚገርም ነው የጠለቀ የቃል እውቀት እንዳለሽ ያስረዳል ይሄ በመገለጥ ብቻ የሚሆን ነው ተባረኪልኝ
@JacobGiza-kn3qb
@JacobGiza-kn3qb 9 күн бұрын
ክርስቶስን እያጎላሽ፣ እያንጸባረቅሽ ቀጥይ ጌታ ያብዛብሽ።
@abelbekele228
@abelbekele228 Жыл бұрын
ህሉዬ አንቺ ድንቅ ሰው ነሽ ጸጋን የተሞላሽ መዝሙሮችሽ የእውነት የእግዚአብሔርን መልዕክት ያስተላልፋሉ ስብከት ናቸው አብዝቶ ይባርክሽ
@zemamare6872
@zemamare6872 2 жыл бұрын
ላንተ ነው ይባል እንጂ ጉዳዩ ያንተ ይሁንጂ ትበልጥብኛለህ 😍😍😍heluyy bless you
@yosefaschalew5287
@yosefaschalew5287 2 жыл бұрын
እንዴት ያላችሁ በረከቶች ናችሁ no words about the song ህሉቲ መዝሙረ ያብ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ታስቀናላችሁ
@PurposeOfMyLife
@PurposeOfMyLife 2 жыл бұрын
wow amazing worship❤❤💕💕ማርያምም ዋጋው እጅግ የከበረ የጥሩ ናርዶስ ሽቱ ንጥር ወስዳ የኢየሱስን እግር ቀባች፤ በጠጕርዋም እግሩን አበሰች፤ ቤቱም ከናርዶስ ሽቱ ሞላ።" (ዮሐ 12: 3) lante ketebale
@mesaytarike9192
@mesaytarike9192 2 жыл бұрын
ዘመንሽ የለመለመ ይሁን ታላቅ የእግዚ/ር ሴት በብዙ ተባረኪ መዝሙርሽ ነፍስ ያለመልማል
@shantant7024
@shantant7024 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባረክ ።የሚር ልቤን አረስርሶታል በአንች አልፎ መንፈስ ቅዱስ❤😢
@ebaabrahamitafa8688
@ebaabrahamitafa8688 2 жыл бұрын
All your songs are Christ-centered with a profound message, you are our blessing.
@yabejesus77
@yabejesus77 2 жыл бұрын
አንቺን ለዚህ ትውልድ ያስናሰው እግዚአብሔር ይባረክ 🙏 ምን አይነት ነገር ነው ሰማዉ ሰማዉ አልጠግብ አለኝ እኮ ❤️እንወድሻለን እህቴ ተበርክ
@bereketlemma
@bereketlemma 2 жыл бұрын
ተባረኪ ፣ እንደለመለምሽ ዘመንሽ ይለቅ ፤ በመዝሙሮችሽ ነፍሴ እግዚአብሔርን ነክታባቸዋለች፡፡
@habameamanuel498
@habameamanuel498 Жыл бұрын
Oww beki, You are our another precious blessing. I always want to sat it; please don't lose the heart you have for God. ስለምሳሳ ነው! Bless you brother.
@BaBa-mr8fp
@BaBa-mr8fp 27 күн бұрын
ተባረኩ የአባቴ ብሩካኖች❤❤❤
@yeweldashenafi6263
@yeweldashenafi6263 2 жыл бұрын
ጥሪሽን አግኝተሽዋል፤ በትክክለኛው መስመር ላይ ነሽ በርቺ! ተበረኪ
@dinkineshgebregiorgis5261
@dinkineshgebregiorgis5261 16 күн бұрын
Tebarekulign Geta yibarek!Kibatu yefesesebet beteseb!
@bewengeladem9732
@bewengeladem9732 2 жыл бұрын
Dear singer Helina I just don't have enough words to express how much you are a blessing to my spiritual life. I have a huge excitement to listen your album. you have to come with full of 12 songs. we are waiting pls pls .... we need full package ALBUM.
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
"ስጦታዎቻችን"በዘመናችው አሉ ደስ የሚለውን መስዋት እየሰዋችው በቤቱ ኑሩ!!!!!!ከመንፈስ የኦነ ቅኔ!!!እንወዳችኃለን!!!!!!
@kalebtakele8142
@kalebtakele8142 2 жыл бұрын
Uuffffff endew mn largesh geta lezelealem yebarkesh degmo yemejemeria view like comment ene ymeslegnal ewedeshalew ehete❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@derartumekonnentutu3982
@derartumekonnentutu3982 2 жыл бұрын
😭😭😭😭 አንድ ነህ እግዚአብሔር አንድ ማልተካህ አንድ 😭 Tebareku ♥️
@tesfalemdemissie5135
@tesfalemdemissie5135 2 жыл бұрын
ተባረኪ ህሊና ! መዝሙሮችሽን መስማት ከጀመርኩ ብዙ ጊዜ አልሆነኝም ግን ብዙ ተባርኪያለሁ ። እግዚአብሔር በአንቺ እጅግ ብዙ ነገሮች አሉት ። በርቺ ፡ በብዙ ተገለጪ። ተባረኪ
@AnnoyedTabbyKitten-xn7db
@AnnoyedTabbyKitten-xn7db Ай бұрын
Hiluyee endanchi aynet zamari be Ethiopia lay yibezaln❤❤
@abrehamtilahun7490
@abrehamtilahun7490 2 жыл бұрын
ሁሌም የምደነቅባቸው የምባረክባቸው ናቸው መዝሙሮችሽ። ይሄን መዝሙር ግን መጀመሪያ የሰራሺውንም ብትለቂልን አደራ🙏 አዲሱ ሪሚክስም ወደነዋል ለኔ ግን መጀመሪያ የሰራሺውን ልቀቂልን እንጠብቃለን🙏❤
@jeshurun2746
@jeshurun2746 2 жыл бұрын
ኡፍ የምይስለች ኢየሱስ እህቶቼና ወንድሜ ዘመናችሁን ጌታ ይባርክ
@user-or3hn8ew6s
@user-or3hn8ew6s 3 ай бұрын
❤be eyesus feker yeteyazech nefs endet yetewededech nat❤ hilinaye mezmurochish hule wede hiliwnaw yiketugnal ❤ tsega yibzalesh❤
@amanuelmelese9730
@amanuelmelese9730 2 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር ከ 4 አመት በፊት ሰምቼው በጣም በሰራችው ስል ስመኘው የነበረ መዝሙር ...ዋዉ!!! hilu you are really blessed
@amanueltarikayehu4225
@amanueltarikayehu4225 2 жыл бұрын
ህሊና አንቺ ድንቅ ሴት ጌታ እጅግ እየተጠቀመብሽ ነው እጅግ የሚያንጹ ነፍስን የሚያረሰርሱ ዝማሬዎችን ታሰሚናለሽ #ይጻፍልኝ እና #ጸሎቴጋ የሚሉትን መዝሙሮች ሰምቼ አልጠግብም አቦ ዘመንሽ ይባረክ በሚበልጥ አቅም ይግለጥሽ ለበረከት ሁኚ እህቴ
@NazrawitDemsew-fj2sb
@NazrawitDemsew-fj2sb 2 ай бұрын
ENdet endemwedsh getan zemensh yetebareke yhun hluye
@tsegawworku2024
@tsegawworku2024 2 жыл бұрын
ላንተ ከተባለ😭😭 ህሉዬ ጌታ ዘመንሸን ይባርክ😍
@wendemuteshome2619
@wendemuteshome2619 Жыл бұрын
ነፍሰን ማሳረፍ የጌታ ሥም ብቻ ነው።የሚያሳርፈውን ማተለቅ ።መጉላት።ተባረኪ።
@tizitagirma
@tizitagirma 5 ай бұрын
ተባረክልኝ 🙏🙏🙏
@amenyehonew3169
@amenyehonew3169 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የእግዚአብሔር መንፈስ ያረፈበት የተለየ ሰማያዊ ዝማሬ ነዉ፥ ህሊ ስለበዛለሽ ፀጋ ጌታን እባርከዋለሁ፥ ዉስጥን ይነካል!!! በንቺ ሊገለጥ የወደደዉን መንፈስ ቅዱስ ይበልጥ ወደድኩት፥ አሁንም በጥልቀት ተባረኪ፥ በምንም አትያዢ፥ የጌታ ሰላም ሁሌም ባንቺ ላይ ይሁን!!!!
@yewbdargetachw1877
@yewbdargetachw1877 Жыл бұрын
እውነት ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደጋቸው እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ መሰረታችሁ ሁሉ በጌታ ይሁን ❤❤❤
@rozamohammed1261
@rozamohammed1261 2 жыл бұрын
Heluye yene enat tebarekilgn yabu mezmure endet yetebarekachu nachu God bless you mesmat makom alchalkum 🙌🙌🙌😍😍😍😍❤😍❤❤❤
@ananiahailu3066
@ananiahailu3066 2 жыл бұрын
😳 እንዴ ይሄን መዝሙር ቆይቶአል ከሰማሁት የመጨረሻ ሠላም ያለው ዝማሬ ነው ያንቺ መሆኑን ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ አሁን ደሞ ጭራሽ ብሶበታል ተባረኪ ❤❤❤❤
@senamelaku3832
@senamelaku3832 Жыл бұрын
ክብር ለ ኢየሱስ ይሁን
@wegene.f1655
@wegene.f1655 2 жыл бұрын
ህሉዬ መዝሙሮችሽ ይለያሉ😘😘 ፀጋ በዝቶልሻል ተባረኪልኝ✋✋
@HappyAntenna-em7qo
@HappyAntenna-em7qo 5 ай бұрын
እኔ በእውነት እሄ መዝሙር ስሰማው የምር ስሜት ነው ሚሰማኝ ለአንተ ከተባለ ኢየሱስ 😭😭😭😭😭😭😭
@endalechmamo2769
@endalechmamo2769 Жыл бұрын
ተባረኪ የኔቆንጆ እውነትነው በጌታ ቀልድ የለም ይህንን ፍቅሩን የገለጠልሽ ጌታ ይባረክ,
@user-yy6yx5gm3p
@user-yy6yx5gm3p 8 ай бұрын
ምን አይነት የተባረከች ነች? ጌታ ይባርክሽ❤❤
@ashuti4522
@ashuti4522 Жыл бұрын
ማልቀስ አላቆምኩም እውነት ጌታ ክብር ይድረሰው ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ 💕💕💕💕
@mekideswolde3552
@mekideswolde3552 2 жыл бұрын
ሃሌሉያ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
@penielnegussu303
@penielnegussu303 2 жыл бұрын
ተባረኪ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው 🙏
@selamtube6078
@selamtube6078 2 жыл бұрын
helu tebarekiligne .....
@geremewgetachew-xc1uj
@geremewgetachew-xc1uj 26 күн бұрын
Hilu Geta Abzito Zemenishin Yibark.
@hailumeskele5372
@hailumeskele5372 2 жыл бұрын
Ye eg/r abronet ina yemenfes kidus andinet banchina be mezmurochish wust bemulat aluna Zemenish yibarek!! be mezmurochish ijig iyetebarek,beteseboche chimir iyetebaremu new!!!!💐❤
@hailumeskele5372
@hailumeskele5372 2 жыл бұрын
Alskom bilogn new....... እየሱሰ ያድናል banchi yejemerew ye isatu gilet le ihitish demom lela adis ale... ይቀጥላል!!!!!! ዘመናችሁ ይባረክ!
@dawitmengistie9167
@dawitmengistie9167 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ስለሰጠሽ መረዳት እና የተረዳሽውን እነደዚህ በሚጣፍጥ ዜማ ለእኛ የመግለጥ ችሎታ አመሰግናለሁ
@TewodrosNegashBalcha
@TewodrosNegashBalcha 18 күн бұрын
በርቺ ጌታ ጸጋውን ያብዛልሽ።
@mercy1367
@mercy1367 2 жыл бұрын
ለንተ ከ ተባለ ለንተ ነው ይባል እንጂ ጉደዩ ያንተ ይሁንጂ ትበልጥብኛለህ ሃሉሎያያያ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ😍😍😍😍😍
@LetaKefena
@LetaKefena Жыл бұрын
ለኢየሱስ ሲባል ምንም ይደረጋል፡፡ ድንቅ ዝማሬ ነው፡፡ ተባረኩ፡፡
@abenezerdereje726
@abenezerdereje726 2 жыл бұрын
Bless you all hilu Tebareku !✋
@user-dw3qc4qm7x
@user-dw3qc4qm7x 7 ай бұрын
በእውነት ቃሉን በዝማሬ የገለጥሽ የዘመኑ ድንቅ ዘማሪ በብዙ ተባረኪ ይጨምርብሽ
@keenakassa4825
@keenakassa4825 8 ай бұрын
Heluye አንችን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ ስለ ኢየሱስ ስትዘምር ደስ ይላል❤
@frayg6560
@frayg6560 2 жыл бұрын
Ohh my God I can’t stop listening this beautiful heavenly song 🙌🏾🙌🏾🙏🏾God bless you all😇😇😇❤️❤️❤️😭😭😭
@zoaejesus
@zoaejesus 2 жыл бұрын
ህሉዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ፀጋ ይብዛልሽ ገና ብዙ እጠብቃለሁ ተባረኪልኝ
@medanaklilu9070
@medanaklilu9070 2 жыл бұрын
ውይይይይ ጌታ ኢየሱሰ ይባርክሽ....ላንተ ከተባለ ጉዳዩ አንተ ሁንጂ...ትበልጥብኛለህ!
@abomaabdeta5406
@abomaabdeta5406 2 жыл бұрын
Mewedachu blessed family birek balulegn geta zemenachun yibarek dink mezmur!!
@degnetdawit6917
@degnetdawit6917 Жыл бұрын
LANTE NEWU YIBAL ENJI!!!
@user-zo5zt6qu8u
@user-zo5zt6qu8u Жыл бұрын
ዉስጤ ነሽ እኮ የአንች መዝሙር እንዴት መንፈስ እንዳምያንቃቃን ጌታ ይባረክ ለትዉልድ በርካታ ስላሆንሽ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰♥♥♥አሁንም ጸጋውን ይጫማርሽ እልፍ ብላሺ መሄድ ይሁን ዳሞ እርጋታሽ አላባብስሽ ቂዱሱ መጻፍ እንዳምንል ነው Tebarkilgn ♥♥♥♥♥
@gammeeabbaagammachiis572
@gammeeabbaagammachiis572 2 жыл бұрын
# Really am blessed by ur pretty song with softy sound......We thank God for His gift..........stay blessed my Sister[Helina]
@danielabera2984
@danielabera2984 2 жыл бұрын
አሜንንንንንን አሁንም ጌታ ለብዙዎች ምልክትና ድንቅ ያርግሽ...!!! እባክሽ ይህንን ፀጋ ተጠንቀቂለት....!!! ተባረኪ🙏🙏🙏❤😍
@lidiyategene5991
@lidiyategene5991 2 жыл бұрын
የኔ ቃል አክባሪ እንደጠየኩሽ አደረክሽ ውይ ተባረኪ ይህን መዝሙር እንዲው በመናፈቅ ነበርኩኝ 😇😘😘😘🎵🎤🎧🎷🎸🎹🎺🎻 stay belassed
@fenetyoseph968
@fenetyoseph968 2 жыл бұрын
Me too 🥰👍👍👍
@hanagetachew3523
@hanagetachew3523 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ብሰማው ብሰማው ማልጠግበው ቃሉን እድናፍቀው ሚያረገኝ ዝማሬ አረ በጌታ ስም ተባርከሽ ቅሪ ውዴ ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልሽ
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 Жыл бұрын
ተባረኪ!!!ግሩም መልዕክት ያለው ዝማሬ ነው።
@birtukanteklehana8399
@birtukanteklehana8399 Жыл бұрын
እንዴት እሚባርክ መዝሙር ነዉ ጌታ ከዚህ በበለጠ ያጨምርልሺ ሁሉም መዝሙሮችሺ የላኛዉን ሰማዊን እንድንናፉቅ ያደርጋሉዉ ዛሬ ነዉሁሉንም የሰማዉት ነፉስ አልቀረልኛ መዝሙር ማዳመጥ ትቼ ነዉ ወይስ እኔ እዚህ ምድር የለሁም እንድል ነዉ ያረገኛ ቀጨብ ያለዉን ቲክቶክ ሰምቼ ነዉ ወደ ዩትብ ስገባ እንደዚህ አለ እንዴ መዝሙር እንድል ጠቅላላ መዝሙር መስማት ትቻለሁ ብይ ታዘብኩ እራሴ ጌታ ዘመንሺን ይባርክ አያወሰድብሺ የጠላቶችን ደጆች ያስረግጥሺ የእዉነት
@getayawkalmuhe6903
@getayawkalmuhe6903 2 жыл бұрын
i just have no words praise God for his grace
@abemelekbesha3713
@abemelekbesha3713 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ። በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው 💙💙
@KENEANAHMED
@KENEANAHMED 8 күн бұрын
Hiluye geta iyusus zemanshin yibaraki 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mitasinotbezunhe6587
@mitasinotbezunhe6587 2 жыл бұрын
በጣም የተባረክሽ ጌታ ይባርክሽ
@tigistkerensa148
@tigistkerensa148 2 жыл бұрын
Am the first one to watch Because I love you u are my blessing ❤❤ And I was excited about it!!
@honeligntakele420
@honeligntakele420 Жыл бұрын
Wude egizer yibarikishe Tsegawin yabzalishe Betam new be hulum mezimurochishe yebebarekut
@eftahhewan7862
@eftahhewan7862 2 жыл бұрын
Ewdshalew denk nesh❤ Banchi mzmur almebarek alchlm
@addiswendemagen4310
@addiswendemagen4310 Жыл бұрын
😭 betam lebe yemenka mezemure lante ketebelahu hulwum yehonale eyesewuye yene abat hulwu berke beyelegn🙏🙏😄
@user-zn6vu2mj2w
@user-zn6vu2mj2w 5 ай бұрын
Enkuwan zemereshe setaweri nebs aykerelegnem enam degimo ewedeshalehu
@wastenayeeyesus5047
@wastenayeeyesus5047 2 жыл бұрын
አንቺ ብሩክ❤ መቼ መስማት እንደማቆም አላውቅም.....🗣🗣🗣🗣 😭😭 pls አንቺ ዝም ብለሽ ዘምሪ! ዝማሬዎችሽ ሁሉ እግሩ ስር ያስደፋሉ🤲🤲🤲 ብርክ በይ❤
@jossycj7295
@jossycj7295 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቃል በመዝሙሮችሽ ውስጥ እጅግ ይከብራል ለዚህ ይመስለኛል እንዲህ በትውልዱ መሀል እግዚአብሔር ያከበረሽ እና ያከበደሽ። ከሁሉም አልጎደልሽም አሁንም ይጨመረልሽ። ከቃሉ እና ከመንፈሱ ሰለተጣበቅሽ ዘመኑን ታልፊዋለሽ እንጂ ዘመን አያልፍብሽም። ውድድድ ነው የማደርግሽ።
@RohobotT7
@RohobotT7 2 ай бұрын
ውይ ውይ ምን ልሁን ህሉዬ መዝሙሮችሽ ከእንቁ በላይ ውድ ናቸው : : 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙 💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎
@mekideswolde3552
@mekideswolde3552 2 жыл бұрын
🙏😥አሜንንንን ተባረኪ
@tirhasworede6621
@tirhasworede6621 2 жыл бұрын
ተባረኩ🙏🙏🙏❤❤❤
@aimtodo336
@aimtodo336 2 жыл бұрын
I love this song.i love more how meaningful the lyrics is...Kezi more original yeserashiw audio des yilal I wish I could find that one. I would love to hear it.
@ruth3361
@ruth3361 Жыл бұрын
እንጃ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ😭😭🙏🙏🙏🙏😍🙌🙌
@melesemathewos38
@melesemathewos38 Жыл бұрын
yeIwunet samonune Haramaya batte muluwengel church baEVASSU conference tebarikebahattallo zemenish yiberekk
@tigestmengesha2660
@tigestmengesha2660 2 жыл бұрын
ከምንም ከማንም ትበልጥብናለክ ድንቅ መዝሙር ነው ተባረኪልኝ
@aklilgezahagn9552
@aklilgezahagn9552 2 жыл бұрын
ህሉ.. ባንቺ በኩል ሰለሚያልፉት ቅኔዎች እግዚአብሔር ይባረክ !!
@wendimuabera9709
@wendimuabera9709 Жыл бұрын
ያገኘሽ ጌታ ይባረክ ! ምሳሌ ሆኖ ያሳደገሽ ሰው thanku
@DawitBesene
@DawitBesene 2 ай бұрын
ተባረኪልን በረከታችን ነሽ እንደገና ከጌታ ጋር መዋል ማደርን ይብዛልሽ ❤❤❤❤
@solomonteshome7217
@solomonteshome7217 Жыл бұрын
❤❤❤ የዘመናችን ስጦታ ነሽ ለዚ ለሸተተ የዘማሪያን አለም
@eyerusegetacewe5303
@eyerusegetacewe5303 2 жыл бұрын
Geta yebarkesh yene wde tebark 😍😍😍😍😍😍
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 511 М.
Hanna Tekle  " እንደ ሰው"  //Endesew//  ሀና ተክሌ 2022
9:03
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 8 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 9 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
#ለካስ ቀን ይመጣል#New Worship Protestant Mezmur 2023|| Pastor Singer Workneh@HS TV
17:49
Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE
Рет қаралды 445 М.
ሠንበትበት አለ يعيش فيا | Arabic and Amharic Gospel Song | Biniyam Ayele 2024
7:41
BINIYAM AYELE - ቢንያም አየለ
Рет қаралды 1,9 МЛН
ዘመቻ || Zemecha || Helina Dawit || New Music Video 2023 Official
9:00
Helina Dawit Official
Рет қаралды 434 М.
🛑በከበደው ቀኔ !! BEKEBEDEW KENE NEW SONG EBENEZER TAGESSE #DEREJEKEBEDE 3 June 2024
9:05
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 356 М.
የልቤ ጌታ || Yelibe Geta || Helina Dawit || Full Album || Non-Stop
1:01:31
Helina Dawit Official
Рет қаралды 148 М.
Қанат Ерлан - Сағынамын | Lyric Video
2:13
Қанат Ерлан
Рет қаралды 2,6 МЛН
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 912 М.
ҮЗДІКСІЗ КҮТКЕНІМ
2:58
Sanzhar - Topic
Рет қаралды 4,5 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 230 М.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 1,4 МЛН